‘ባለትዳሮቹን’ እናስታርቃቸው ወይስ እናክማቸው? ፍቅረኛዋ በሰርጓ ቀን የቀረባት ወጣት! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 81,544

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 262
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
በዝህ ሚዲያ አቅራቢው ጋዜጠኛ አለመሰገድ መሆኑን ሲያይ እንደኔ ሰፍ ብሎ ለመስማት ማነው እርጦ ሚገባ🙌🙌እርጋታ፣ሃሳብ አቀባበል፣አረዳድ፣ ትህትና አንደኛ ነህ✍👌👌
@ربيعهإبراهيم-د7خ
@ربيعهإبراهيم-د7خ Жыл бұрын
እኔ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
I follow this midia because of him
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Жыл бұрын
wooow አንደኛ እኮ ነው ስወደው❤❤❤
@fikirteworku7727
@fikirteworku7727 Жыл бұрын
Ene
@Gamer-re8ho
@Gamer-re8ho Жыл бұрын
me
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj Жыл бұрын
ክብሩን ስላሴ ይውሰድ ስትል እደት ደስ እደለችኝ ❤❤❤❤
@ገሊላ-ፐ7ዐ
@ገሊላ-ፐ7ዐ Жыл бұрын
እኔም ደስ አለኝ ❤
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ❤
@kibrulemma9183
@kibrulemma9183 Жыл бұрын
እኔም!
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
በእውነት በጣም ነው እምወዳት ❤አደበቷ ይማርካል ሁለታችሁም የስዕብና ባለቤት ናችሁ ታድላችሁ ❤❤
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
በስመአብ መመሳገን እንዴት መታደል ነው❤ ስለን እደዚህ የውስጣችን መናገር ለሁላችን ያድለን አስለቀሳችሁኝ😢😢
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ናችሁ አለምሰገድ እኮ የልብ አድራሽ ነው ሲአዳምጥ ታድለህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ ኑሩልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
ትሕትናና እግዚአብሔርን መፍራት ባለጠግነት ክብር ሕይወትም ነው። (ምሳሌ 22:4) #ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችን ውብ ናት!!💒✝️💒🙏🤲💚💛❤🙏
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
“ባገኘውም ጊዜ ወደ አንጾኪያ አመጣው። ሁለቱም እዚያ ካለችው ቤተ ክርስቲያን ጋር በመሆን አንድ ዓመት ሙሉ እጅግ ብዙ ሕዝብ አስተማሩ፤ ደቀ መዛሙርትም ለመጀመሪያ ጊዜ በአንጾኪያ ‘ክርስቲያን’ ተብለው ተጠሩ።” - ሐዋርያት 11፥26
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ
@መቅዲነኝየተዋህዶልጂ Жыл бұрын
ማርያምን ስትል ደስ ስትል ፈጣሪ ይመስገን ደግ ሰዎችን ስለሰጠን❤❤❤
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
ሁለት ተወዳጅ ሰዎች አስተዋዮች ናችሁ ደስ ስትሉ
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Жыл бұрын
አለም ሰገድ ስላንተ ለማውራት ቃላት ያጥረኛል ጀግናነህ ትህትናህ አክብሮትህ ብቻ ምን ልበልህ ሰላምህ ይብዛ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ
@ፍቅርነውምንገዴ-ገ9ቘ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እኛ ሀገር ሰው በሂወት እያለ መመሰጋገን ብዙም አልተለመደም አሁን አሁን እየተጀመረ ነውና ቀጥሉበት አሪፍ ነው ሁለታችሁም ደስ የምትሉ ናችሁ
@umuhuzeyfaethiopa
@umuhuzeyfaethiopa Жыл бұрын
ስወዳቸው እኮ አለም ሰገድ አዳልክ ምተስኖት ቲጂ የምወዳቸው ሰወች ናቸወወ በላይክ ተባበሩኝ❤❤❤❤
@mistregatahun3374
@mistregatahun3374 Жыл бұрын
ውይይ ማርያምን ስትል አንደበትህ ዋው መከባበራችሁ መመሰጋገናችሁ ደስ ሲል በርቱልን እናመሰግናለን❤❤
@atuatu1139
@atuatu1139 Жыл бұрын
ዋው ሁለታችሁንም በጣም ነው ማዳምጣችሁ ማቋረጥ አልችልም የናንተን ፕሮግራም
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ Жыл бұрын
ሁለት ትሁቶች ስወዳችሁ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልን አሌክ ቲጂዬን በድጋሜ ጋብዝልን የማይጠገብ አደበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@netsanetspiritualtube6118
@netsanetspiritualtube6118 Жыл бұрын
ቲጂ ሆሌም እንደዚህ ምትመጪ አሪፍ ነበር 😊 አለም ሰገድ ማሪያምን ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
በጣም
@fhhv1552
@fhhv1552 Жыл бұрын
እውነት እኔም
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ Жыл бұрын
ትጂ በእርቅ ማአድ በድምፅ በጣም እከታተልሸ ነበር በጣም እውቀት ያለሸ የንግግር ችሎታ ያለሸ ነሸ ። አሁን ደግሞ በምሰል በማየቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ጎበዝ ነሸ እግዚአብሔር እድሜ ና ጤና ይሰጥሸ 🙏❤🙏
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
በኢቢኤስ እኮ አለች
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ
@ፍትወትተሰፋይጓልዓድዋዋዋ Жыл бұрын
አረ እኔ እንጀ ልብ አላልኩም የድምፅ ተመሳሳይ ነው ብይ ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
አሁን ገባኝ አለምስገድዬ ይሄ ሁሉ ትህትና እና የጋዜጠኛ ስነምግባር ለካ በነቲጂዬ አይነቱ መልካም ስው mentor ተደርጎ ነው ሁሉታችሁንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጅግ በጣም እወዳችሃለው ቃላት አጣሁላችሁ አቤት ንግግር ፣ ስነስርአት አትጠገቡም ሶስት ክፍል ይሁንልን ከዛም በላይ
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
አለምሰገድ!!! ትሁት ነህ. ስወድህ!!! ማርያምን ስትል ደግሞ……..!!!!! እንትን ልጁ ይጠብቁህ ወንድም አለም!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝☝☝☝☝☝☝☝☝☝
@eshetuderso1170
@eshetuderso1170 Жыл бұрын
ዋው ሁለቱ እንቁዎች በጣም ነው ምኖዳቹ ❤❤
@fetlehagos8768
@fetlehagos8768 Жыл бұрын
ዋው የአንተን ፕሮግራምም ሆነ እንመካከርን የምከታተለው ነው ሆኖም ዛሬ ደግሞ ሁለታችሁንም አብራችሁ ሳያቸሁ በጣም ደስ ብሎኝ ተከታተልኩዋችሁ ደስ የሚል ዝግጅት ነው። ትዕግስት እናንተ ጋ ብቻ ሳይሆን እኛንም ውጭ ያለነውን በጠራናት ቁጥር ያላትን ጊዜ አብቃቅታ እያገዘችን በመሆኑ አንዷ ምስክር ነኝ እግዚአብሔር ያክብራችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። በርቱ ቀላል ሥራ አይደለም።
@Truth-ob7eh
@Truth-ob7eh Жыл бұрын
ቲጂዬ እና አለም ሰገድ በጣም እናመሰግናለን። በፈጣሪ እርዳታ የእናንተን የዕርቅ ማዕድን በመስማት ብቻ ከነበርኩበት የስነልቦና ችግር ለመውጣት ችያለሁ። ከኔም የባሰ ችግር አለ እያልኩኝ ብዙ ተምሬባችሁዋለው።
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
አለም ሰገድ አስተዋይ ስነምግባሩ በራሱ አስተዳደጉ ያስታወቃል ደስ የሚለኝ ፕሮግራም ነው በተለይ አብሮ አደግነታችውን ስትናገሩ ደስ ነው ያለኝ እድሜና ጤና ይስጣቻው
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
እንደአለም ሠገድ የዋህ ሠዉ የለም የዉነት ትትናዉ የሚገርምነዉ ይሄን ሚዲያ ታለም ሰገድ ሌላ ሢያቀርብ አልወድም ሁሌም አንተ አቅርብልን አለም ሠገድ እወድሀለሁ የኔ ወንድም ❤😊😊😊
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
በፊት ተሻገር ጣሰዉ ነበር የእዮሃ ድምቀት አሁንም ድምቀቱን አጊንቷል
@habhabshi1493
@habhabshi1493 Жыл бұрын
@@ግእዝቲዮብ አለም ሠገድን የሚያክል የለም የዉነት በጣም ነዉ የምወደዉ የማከብረዉ በቃ እሱ ተሆነ በደስታነዉ የማዳምጠዉ ሥርአቱ ትህትናዉ ብቻ ብዙ ብዙ ቃል የለኝም 💋🥰😘😍 እግዚአብሔር ይጠብቀዉ 👏👏👏
@emayehiwote3581
@emayehiwote3581 Жыл бұрын
መቀጠልማ ግድ ነው አንድ ሶስት ክፍል እጠብቃለሁ ቲጂ አለምሰገድ አመሰግናለሁ። 🙏🙏🙏🙏
@TsegaTK
@TsegaTK Жыл бұрын
ቲጂየ እ/ሄር ይባርክሽ። እኔም በሆነ ኣጋጣሚ ኣንድ ሁለት ጊዜ ኣንችን ኣግኝቸሽ ነበር እና እጅግ በጣም መልካም እና ትሁት ሴት ነሽ። ፈጣሪ ዘርሽ ይባርክልሽ።
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
ለኔ ብቻ ሳይሆን የልጄን ህይወት ቀይራችኋል። የ1ልጅ ታሪክ አብረን ሰምተን ታሪኩ ልጅቷ ሚሊየነር አግብታ እናቷን ገጠር እያለች ከጓደኞቿ ጋር ፏ ስትል ኖራ ባልም፣ብሩም፣ ጓደኞቿም ጠፉ ወደ እናቷ እጅ ወደቀች ልጅ አስታውሳ ነገረችኝ ተባረኩ። ትዉልድ ቀይራችኋል። 👏👏👏👏👏👏👏👏
@mekedsalemayehu7123
@mekedsalemayehu7123 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ ቅዱስ ሳላሴ ሁለታችሁንም ያክብራችሁ❤ ደግሞ ስነስረአትሽ ሁሉ ነገርሽ ማማሩ
@BarkonBezawit
@BarkonBezawit 3 ай бұрын
ክብሩን ስላሴ ይውሰድ ስትል አንደበቷ ይጣፍጣል እንዳከበርሻቸው ስላሴዎች ያክብሩሽ የኔ እናት😍😍😍
@semiraseid4588
@semiraseid4588 Жыл бұрын
ቲጂየ አድናቂሽ ነኝ የማቅሽ በሬድዪ ነበር የዛሬ 9 አመት ጀምሬ እከታተልሻለሁ በእርቅ ማዕድ
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
እናመሰግናለን እኔም ልጅነቴን ነው ሁሌም የምናፍቀው ጠንካራ የሆንኩት በልጅነቴ ሁሉን አይቼ ሰላደኩነው❤
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
Tg በጣም የምወዳት ቅዳሜ ከሰአት ሁሌም የምጠብቀው እንመካከር ላይ የምታነሻቸው ሃሳቦች ስወዳቸው አሌክስ በጣምምምምምም እናመሰግናው
@መሳይአስራት
@መሳይአስራት Жыл бұрын
የእርቅ መዐድ እንቁዎቹ ስወዳችሁ😍😍😍
@beshirabdi4795
@beshirabdi4795 Жыл бұрын
ሁለታችሁም ስወዳችሁ ከምር ለሰው ነው የኖራችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 3 ай бұрын
እኔ ግን በልጅነቴ እንኳንስ ለአባቴ ለእናቴ ጠቅላላ ለጎረቤት በሙሉ ስላላክ ነው ያደጉት አሁንም ወደ ስልሳው ልገባ ሁለት ቀን ቀርቶኝ እንኳን የማልላከው ሰው የለኝም እንኳን ለውድ ባለቤቴ !!!!
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
የሁለታችሁም በጣም አክባሪያችሁ ነኝ።
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Жыл бұрын
ወይኔ ሁለት እንቁዎች ልበ ቀናዎች አንደበተ እርቱ አስተዋይ አዳማጭ በናተ መማር መታደል ነው ቲጂዬ አለም በጣም ነው እምወዳቹ
@NaniTefera-ji8nr
@NaniTefera-ji8nr Жыл бұрын
ደስ ሲል እርጋታችሁ እራሱ በቂ ነው ስላሴዎች ይጠብቋቹ እመቤቴ አትለያቹ
@almazeyassu6532
@almazeyassu6532 Жыл бұрын
Wendimachin Alemseged enameseginalen betam asfelagina medemet yemyasfelig timhirtawi mikri new yakerebkilin betam enameseginalen le ehtachinm u r so intelligent & open minded so thanks so much ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍💖💖💕
@mesaywegayehu5388
@mesaywegayehu5388 Жыл бұрын
ውይይይይይ እስከመጨረሻው ሳዳምጥ ሁሉንም ህይወት አንኳክታችው ጥሩ ትምህርት አስተላልፉችኋል ደስ ይላል
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
ቲጂ እንዳልክ እና አለም ሰገድ የእርቅ ማድ ሱሶቼ ነበራችሁ የምርጨሀሙስና ማክሰኞ በጉጉት ነበር የምጠብቀው በጣም ብዙ ሰወች እንዲከታተሏችሁ አድርጌለሁ በእርግጠኝነት ሁሌ የእርቅ ማድን ሲሰሙ የሚያስታውሱኝ ይኖራሉ በጣም ብዙ ታሪክ የተማርንበት ራሳችንን ያየንበት ራሳችንን ያጠነከርንበት በጣም ደስ የሚል ትዝታ አለኝ ማዳመጥ ካቆምኩ ብቆይም😍😍😍
@AbebaMengestu
@AbebaMengestu 3 ай бұрын
የኛ አገር ወንዶች 80/100 በጣም ግብዞች ናቸው በተለይ ለሚስቱ እሺ ብሎ መታዘዝ በጣም ውርደት ይመሥላቸዋል በፍቅር ተሸናንፎ ደሞም በሁለቱም እሺ ባይነትን ሃሳብን መቀበል መስጠትን ማፍለቅን በግልፀ በቅንነት መነጋገር መልካም ነው እህቴ አመሠግንሻለሁ በርቺ!!!
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ዋውውው መመስጋገን ጥሩ ነው አብራችሁ እደስራችሁ አልጠበኩም ለካስ ምርጥ ባለሞያ ግዜጠኛ ነው ስጎ ገብ ትመስለኝ ነበር ኮርቸብሀለሁሁሁሁሁ በርታ
@edenworku2646
@edenworku2646 Жыл бұрын
❤ኡፍ ማርያምን ሰትል ደሰ ትላለ❤
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
ውይይይ ሁለት በጣም የምወዳቸው ሠወች እዴት ደስ ይላል ትጅየ ትለያለሸ በጣም ነው ምወድሽ ማርያምን ❤❤❤❤
@USAUS1986
@USAUS1986 Жыл бұрын
አለምሰገድ ምርጥ ሰው አንተን ለማየት ነው ይህን ቻናል የማየው ❤
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
ትጉ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hanahana1960
@hanahana1960 Жыл бұрын
ትጂዬ ምርጥ ሰውበጣም አድናቅሽነኝ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጠሽ 🥰🥰
@tigisttg4018
@tigisttg4018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ የእርቅ መአድ የርጅም ጊዜ አድማጭ ነኝ ብዙ ተጠቅሜለው ሞክሽ አመሰግንሻለሁ ኢትዮ ስመጣ የመጀመሪያው ወደ አንች መምጣት ነው
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx Жыл бұрын
ቲጅዬ በጣም ነው የምወድሽ. ህትናሽ ሁሉ ነገርሽ. የኢትዮዽያ ትልቅ ሀብት ነሽ.
@hshs7s-nt9yh
@hshs7s-nt9yh Жыл бұрын
ንግስቷ፣ስወድሽ፣እኮ፣ሳይሽምሳዳምጥሽም፣አልጠግብሽም፣ዋው፣ሁሉትምርጦች፣🎉
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እኔ ይታረቁ አልልም በተለይ በተለይ ወደ ሌላ ሴት ጋር የሄደን ምን አይቶ ሄደ ለምንስ ይመለሳል አንድ ጥርስ ከተነቃነቀ ማስወገድ ነው አይደል በርግጥ በመሀል ልጆች ይኖራሉ ግን ከእንደዚህ አይነት አባትነት ቢቀርባቸው እላለው።
@hananm1530
@hananm1530 Жыл бұрын
የእርክ ማእድ ላይ የምትሰሩት ባተቃላህ ከልባችሁ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤ ግን ክፍል 2yelewim እንዳልክንም አንድ ቀን ጋብዘው አሌክስ❤
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
ዋዉ ደስምትሉ ጋዜጠኜች በጠምነዉ ምወደቹዉ ፈጠሪ እድሜ ይስጠቹዉ ከልብ ነዉ ምሰሩት ❤❤❤❤❤❤❤❤እግዚአቤሔር ቀራዉን ዘመናቹን ይበርክ
@bezachala5841
@bezachala5841 Жыл бұрын
ቲጂዬና አሌክስ በጣም የምወዳችሁ ባለውለታዎቼ ከመጣብኝ ፈተና እግዚአብሔር ቀጥሎ የታደጋችሁኝ ናችሁ ውለታችሁን እግዚአብሔር ይክፈላችሁ።
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ቲጅዬ እንቁ ኢትዮጵያዊ ስወድሺ እድሜሺ ይርዘም
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም የምወዳችሁ ሰው ምንም ሣይከፍል የሚታከምበት ኘሮግራም ነው ተባረኩ እኔl በግሌ ምነው በሬድዩ ቀደም ብዬ በተከታተልኩ እያልኩ የሚቆጨኝ ኘሮግራም ነው፡፡ ከምንሰማቸው ኘሮግራም ብዙ ትምህርት የሚሰጥ ኘሮግራም ነው አማኑኤል እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ፡፡
@FevneAberhim-ks1wu
@FevneAberhim-ks1wu Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ እንድህ ነው የትምህርት ጥጉ የተማረ ሰውን ይገነባል እግዚአብሔር ይስጣችሁ መልካምነት መልሶ ይከፍላል ደስ እሚል ፕሮግራም ነው ትግስት ዋልተ ንጉስ የሴቶች ተምሳሌት ❤❤❤❤❤❤
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ቲጂዬ ምርጥ እረዥም ዘመን በሬዲዮ እያዳመጥኩሽ ባይነ ህሊናዬ ስስልሽ ነው የኖርኩት በጣም ነው ይምወድሽ እንዳልክ አሰፋ አለምሰገድ በጣም የምትገርሙ ሰዎች ናችሁ ትህትና መስማት ውይይ መታደል ነው እግዚአብሔር እውቀቱን ይጨምርላችሁ፡፡
@itsmydam7046
@itsmydam7046 Жыл бұрын
ይሕንን ሚድያ መከታተል የጄመርኩት አለም ሠገድ ከመጣ ቡሐላ ነዉ ከዚሕ በፊት በርቅ ማድ ሬድዮ ነበር የምከታተለዉ በዚሕ ሥላገኜሑሕ በጣም ዴሥ ብሎኛል ትጄ ዴግሞ ምርጥ ሤት አሥተዋይ🙏
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
ስንት አይነት ትግስተኛ ሰው አለ በስማም ተባረኩ
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
ይህ ትምህርት መደገም አለበት እባክህ አለምዬ ❤
@Fetiya224
@Fetiya224 Жыл бұрын
የሚገርመኝ ነገር ድሮ ሬድዮ ሰሰማ ይሄ አይመለከተኝሜ አልሰማም ብዬ በተለይ ቲጂ ሰታወራ ላልፈው እፈልግና የሆነ ሃሳብ ሰሰማ ቆይ እሰኪ ብዬ ትንሽ ልሰማ ብዬ እሰከመጨረሻ በተመሰጦ የምሰማሽሰ ነገር even now ቆይ ሌላ ነገር ልይና እከፍተዋለው ብዬ የተውኩትን ሰሰማሽ የተመሰጥኩትሰ ነገር ወይ አላህ የሰው ልጅ የራሱን እውነት የሚሸሽበትን ምክንያት ባውቅ ችግሬን መፍትሄውን አገኘው ነበር ለምኑን love you guys ❤
@zeritushashego5712
@zeritushashego5712 Жыл бұрын
እናትና ልጁ ይጠብቁህ ወንድም አለም!!!!
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ለሁለታችሁም ትልቅ አክብሮት አለኝ ❤❤❤
@mimibekele5644
@mimibekele5644 Жыл бұрын
ቲጂዬ አለምዬ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ከኤፍኤም ጀምሮ መልካምና ጥሩ ትዉልድ ፈጥራችሁልናል ክብር ይገባችኋል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ❤❤❤❤❤
@tajtajtaajzab4809
@tajtajtaajzab4809 Жыл бұрын
የርቅ ማድ የምወደው ፕሮግራም ነበር አረብ ሀገር ስመጣ ማግየት አልቻልሁም በሱምትክ እዮሀን እከታተላለሁ ክበሩልኝ የምትወደዱ ነናችሁ👌👌👌
@Bedada-rm3qs
@Bedada-rm3qs Жыл бұрын
እንዴት አይነት ልበ መልካም ሰው ነህ ብዙ ተምሬያለሁ በፕሮግራምህ ቆይልን
@hiwihiwi-t3y
@hiwihiwi-t3y Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይሕ ሁሉን የሁሉንም ቤት ነዉ የሚነካዉ በተለይ የኔን እይለቀስኩ ነዉ እስከመ ጨረሻዉ የሰማሁት አመሰግናለዉ😢😢
@selinahabtamu3106
@selinahabtamu3106 Жыл бұрын
በዚህም ሰአት ስለራስሽ ከማውራት ይልቅ ትመክሪያለሽ ታስተምሪያለሽ ዋው 😲👏👏👏👏👏👏
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
ሁለት ዕንቁዋች በጣም ነው የምንወዳችሁ❤
@louatlouat4342
@louatlouat4342 Жыл бұрын
ዋውውውው ስውዳትነበር በተለይ ካንተጋር ሳያችሁ ይበልጥ ደስ አለኝ ምርጦቼ ናችሁ❤❤❤❤❤❤
@lishanali4252
@lishanali4252 Жыл бұрын
ሁለታችሁም እርጋታችሁ የሰዉን ሀሳብ ስታዳምጡ በጣም አስተማሪ የሆነ ሀሳባችሁ ይማርከኛል ተባረኩ
@woinshetieta7479
@woinshetieta7479 Жыл бұрын
ቲጅዬ በጣም አድናቂሽ ነኝ ባለውለታዬ ነሽ አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ፡ ያ ክፍ ቀን አልፎልኛልና።
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
መመሰጋገናቹ፡ደስ፡ስል🎉❤❤
@ZdwolloTube83
@ZdwolloTube83 Жыл бұрын
ወይኔ ስነስራአትሽ በጣም ይለያል ሁለታችሁም ምርጥ ኢትዮጲያውያንናችሁ
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 Жыл бұрын
ትዕግስት ም አሌክስም ምንተስኖትም ስወድችሁ እንዲሁም እንዳልክ እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን ይስጣችሁ
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
ትዕግስት ዋልተንጉስ እና አለም ስገዲን ስወዳቸው😍😍😍😍🙏🙏🙏
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ Жыл бұрын
የኔ ትዝታዎች እናንተ እኮ ሳዳምጥ ብዙ ትዝታዎች አሉኝ በኔ ውስጥ እናንተ አላቹ
@ZemaTube100
@ZemaTube100 Жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው ትምህርት የምትሰጡት❤
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg Жыл бұрын
አለባበስሽ ሲያምረ በቃ ሴት ነሽ❤❤❤
@yeshiwasewshiferaw7726
@yeshiwasewshiferaw7726 Жыл бұрын
ትግስት ወልደንጉስ! እንዴት ደስ ይላል።
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Жыл бұрын
ስምን መላአክ ያዋጣዋል በጣም ይመጥናታል።
@ማር-ዀ3ጨ
@ማር-ዀ3ጨ Жыл бұрын
😢 ወይኔ ልጀ ይቅር በይኝ 😢 የዘወትር ጸጸቴ ልጀን በ3 አመቷ ትቻት ከአገር መውጣቴ ነው ሰው እንደት 17 አመት ሙሉ ያለቅሳል 😢ኡፍፍፍፍፍፍ
@kelemkelem8116
@kelemkelem8116 Жыл бұрын
እኔ በአመቱ 😢😢😢😢😢
@AzebbB74
@AzebbB74 Жыл бұрын
አለምዬ ታድለክ ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Allah bereka yarigachu lijochachu yibareku lesew bemitiredut ene tedesetiku merdat yehewot kulf 🔑 new eniredada.
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
እንደኔ ሁለቱንም የሚወዳቸው
@Mte-k2m
@Mte-k2m Жыл бұрын
Alemseged you are beast you are very important for ethiopian people tank you very much ilove you
@ወይንአብ
@ወይንአብ Жыл бұрын
ከማደንቃቸው ና ከማከብራቸው ጋዜጠኞች ውስጥ አለምሰገድ የመጀመሪያው ነህ አከብርሀለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ። በሂወቴ ተንፈሸውና ያሳለፍኩት ከባድ የህይወት ታሪክ አለኝ ግን በምን መልኩ ልንገርክ ያለሁት ከሀገር ውጪ ከባህር ማዶ ነኝ ምናልባት እግዚአብሔር ከፈቀደ ስመጣ እንዳገኝክ እፈልጋለሁ።
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
አሌክስ ኡፍ ስብእናህ እኮ የምር አለመዉደድ አልቻልኩም አላህ ይጠብቅህ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
Thank you for your time 🙏
@Massawa2002
@Massawa2002 Жыл бұрын
በጣም የሚደነቅ ትምህርት ነው ኣለም ስገድ በጣም ሳላመስግንህ ኣላልፍም
@sosinahaddis7967
@sosinahaddis7967 Жыл бұрын
ቲጂዬ ሀዋሳ ይላክልን መፅሐፍሽ አደራ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Yeni derebaba endet endemewedesh mekeresh hulu ejege tekami new thank you so much 💓
@adetub1854
@adetub1854 Жыл бұрын
እባካቹሁ ሳሚ ሚዲያ የቀርበቹዉ እሮዛ እንታደግ ለመለካም ነገር እርፊዶ አያዉቅም😢
@EEe-e3m6s
@EEe-e3m6s 3 ай бұрын
እኔም በጣም ምወደው ጋዜጤኛ እርግት ያለ
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 Жыл бұрын
The Iron Women I proud Of You 💐🥇🏆
@muntbaba1713
@muntbaba1713 Жыл бұрын
TG I can’t wait to read your book!
@asniit1199
@asniit1199 Жыл бұрын
ቲጂ እና አሌክስ በጣም ነው የምወዳችሁ የማከብራችሁ
@reemaalkaabi7988
@reemaalkaabi7988 Жыл бұрын
የምወዳት እቁ ስላቀረብካት ደስ ብሎኛል ስወዳትኮ
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Жыл бұрын
Thank you so much alemsegede bereta 🎉🎉🎉
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ
@ኪዳነምህረትእናቴ-በ1ሐ Жыл бұрын
betam yebwdachu tetina ardad alemiy tigi egizabeher yebarkachu ❤❤❤❤🙏
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 189 МЛН
Long Nails 💅🏻 #shorts
00:50
Mr DegrEE
Рет қаралды 18 МЛН
Noodles Eating Challenge, So Magical! So Much Fun#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:33