ከሀገሩ የወጣ! ከኖርዌይ ሀገር ድንገት መጥቼ እዚሁ ቀረሁ! ገዳም ብዬ በሄድኩብት ያላሰብኩት ገጠመኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 193,719

Eyoha Media

Eyoha Media

3 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 000
@yelmabekle9857
@yelmabekle9857 3 ай бұрын
ሃይማኖት አሁን ቢዝነስ ነው በተለይ አረብ አገር ያሉትን እህቶች በፓስተር በቄስ በሼክ የሚታለሉት ቤት ይቁጠረው
@TG-44
@TG-44 3 ай бұрын
😢😢😢😢
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
አይሰሙማ ሆ
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 3 ай бұрын
ድሮስ ኃይማኖት የሚባል የተለያየ ስም ያለው ገንዘብን የመበዝባዣ ተቋም ነው ።ያውም ጥንቆላን ጨምሮ ማለቴ ነው ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 3 ай бұрын
ወረኛ ነህ​@@jonathansemere7697
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 ай бұрын
​@@jonathansemere7697ድሮስ ሀይማኖት ማለት ፓጋን ነህደ የሀይማኖቱ ችግር አደለም ሰዉን ስለሚከተሉጂ 😢😢😢
@addishuman3181
@addishuman3181 3 ай бұрын
እኔ ግራ የሚገባኝ ሴቶች ላይ ተደጋጋሚ እንደዚህ አይነት አሳዛኝ ታሪክ ይሰማል ግን ተመሳሳይ የሴቶችን ደካማ ነገር ነው የማየው ማመዛዘን ማሰብ ነገሮችን መረዳት እንደማይችሉ በግልፅ እየተነገራቸው እንኳን የማይነቁ እየሰሙም ይሸወዳሉ አንዷ ከአንዷ ታሪክም የማይማሩ
@user-px9ps8yh5h
@user-px9ps8yh5h 3 ай бұрын
በሁለቱም አቅጣጫ ጥፋቱ የሚፈጸመው በሴቶች አማካኝነት ነው ለትዳር መፍረስም ቢሆን መጠንከር ሴቶች ወሳኞች ናቸው ሌላው ደግሞ የአገኘቱን ወንዶች ሁሉ እሺ ከሚሏቸው በተለይ ደግሞ ለጥቅም ብለው ባለትዳሮችን እየወቁ ለጥግም ብለው የሚያማግጡ ሴቶች ናቸው
@worktablet2344
@worktablet2344 3 ай бұрын
ሀ​@@user-px9ps8yh5h
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 3 ай бұрын
እኔንም በጣም የገረመኝ ነገር ይሄ ነው
@elisabethhabtemichael2650
@elisabethhabtemichael2650 3 ай бұрын
Very true እኔም የማይገባኝ እሱና አረብ አገር ያሉት እንደምንስማው ያለ እንቅልፍ ያለእረፍት ስርተው ገንዘቡን ለወንዶች የሚስጡ ሴቶች ለምን በወንድ ቆዳ የተቀበረ የለም ደሞ እኮ አንዴ ከአገር ከወጡ ልጅነት የለም
@TesfalmZelk
@TesfalmZelk 3 ай бұрын
በእውነት እህቴ አውን እየሰዋውት ያለዎት ታሪክና እየተደረገብኝ ያለ ነው በእዉነት ግራ ግብት ብሎኛል
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 3 ай бұрын
ብዙ ግዜ መንፈሳዊ ነን የምትሉ ሰዎች በየገዳሙ የምትዞሩ ሰዎች መጨረሻቹ ደስ አይልም በየገዳሙ በመዞር ፅድቅ የለዉም አምላካችን የትም ሆነን ብንለምነዉ ይሰማናል የልብን ነዉ የሚያየዉ
@Mimi-io1cm
@Mimi-io1cm 3 ай бұрын
Ewnet new 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 ай бұрын
አብዛኘኞቹ ለፀሎት አይደለም እሚሄደቱ
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 3 ай бұрын
yes right !
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 ай бұрын
Lezimut nuw yemihedut.
@zehrazehra1481
@zehrazehra1481 3 ай бұрын
ስጀማር የትም ብሆን ወንድና ሴት አንድለይ መሆን የለባትም ይህ ማለት እሳትና ጭድ አንድ ለይ መስኬድ ማለት ነው 😢
@Mihiret855
@Mihiret855 3 ай бұрын
ምንድነዉ በየገዳሙ የሚያንቀዠቅዣቹ ዋናዉ እምነት ነዉኮ እረ ወዲያያያያያያያያ
@user-is7fo6zu7f
@user-is7fo6zu7f 3 ай бұрын
ተአምራት አለ ከተባሉ ግር ብለው የሄዳሉ 😂ብቻ ለቦና ይሰጠን
@user-wd3ej1hu2m
@user-wd3ej1hu2m 3 ай бұрын
መንቀዥቀዥ ቢሉ መንቀዥቀዠ
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 3 ай бұрын
Atefered Yeferedebehal Gedame Yemikedew Beteley Arab Hagere Ke Cheneqet Selemimexa Kelelam Agere Yemitamemu Yaw Bichegere new Sew Wede Selame Emiyagegnebet Bota Ya new Leza new Gedame Yemihedew
@Mihiret855
@Mihiret855 3 ай бұрын
@@damentesdemntes9602 የኔ ዉድ ገዳም አይኬድም አላልኩም ግን ሁሉም ቦታ የሚሰራዉ እግዚአብሔር ሆኖ ሳለ 10 ገዳም መቀያየር የእምነት ማነስ ይመስለኛል
@Gize7
@Gize7 2 ай бұрын
ትክክል !!!
@Maryg05
@Maryg05 3 ай бұрын
ምድረ የጠንቆይ ዘሮች አባቶች እንዲ አሉኝ እናቶች እንዲ አሉኝ እያላችው አባቶቹንም እየሄዳችው አትፈትኖቸው ገዳሞችንም አታርክሱ እዚጋ እዛጋ እያላችው እንደ ጠንቋይ ቤት በጣም ነው የሚያናድደው አርፋችው በሰነሰረአት ራሳችውን ችላችው ፀልዩ እግዚአብሔር ቤት ህን አፀዳ
@drawingzone101
@drawingzone101 3 ай бұрын
Exactly,
@ShadowokFN
@ShadowokFN 3 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ቤቱን ያፅዳ
@ethiopia6030
@ethiopia6030 3 ай бұрын
Tekekel
@Sintayehu912
@Sintayehu912 3 ай бұрын
🙏
@rtfdift143
@rtfdift143 3 ай бұрын
በጭ
@AlamuAbra
@AlamuAbra 3 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ታድለናል በዚህ ፕሮግራም እየተማማርን ብዙ ነገር እያተረፈን ነው እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤
@gelayeeticha-wv9ed
@gelayeeticha-wv9ed 3 ай бұрын
Betam
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
ችግሩ ያወቁት ሁሉ ናቸው የሚጎዱት እና ይጠብቀን ብቻ😮
@MuluGermay
@MuluGermay 3 ай бұрын
😢በጣም
@bmbm5564
@bmbm5564 3 ай бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይመስገን ጀግና ሁኑ ለወንድ ብር የምትባል አታቅምሱ
@kukutilove
@kukutilove 3 ай бұрын
ኸረ አትማሩም ወንዶቹ ሁሌ ብራችሁን እነደበሏቹ ነው
@Adme1244
@Adme1244 3 ай бұрын
3 ተኛ ነኝ አሪፍ ጋዜጠኛ ነክ መልካም ስው ነው የምትሉ በላይክ አሳውቁኝ
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 3 ай бұрын
በየ ገዳሙ በየጸበሉ ስንትአይነትድርዬ ተመሽጎ ይቀመጣል የዛሬ ወንዶች ምን አለ የሴትን ንብረት ባታዩ
@emebetbalechow2387
@emebetbalechow2387 3 ай бұрын
ጉድ እሄ ሁሉ የፀበል ቦታ መዞሩ አስፈላጊ ነው ወይ እምነት ካለን አንድ ቦታ እንፈወሳለን ውስብስብ የሆነ ታሪክ ነው
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 ай бұрын
እግዚሀቤር አጠገባችን ነው ከእቤታችንም ብንፀልይ ይሰማናል
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 ай бұрын
እኮ አንዳድ ሰው እኮ ከጅምሩ ዝርክርክ ነው
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
ይህ ሁሉ ሀይማኖታችን ጠንቅቀን ባለመማራችን ነው እንዲህ አይነት አጭበርባሪወች የሚያታልሉን
@wubitseife1672
@wubitseife1672 3 ай бұрын
ትክክል መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 ай бұрын
@@wubitseife1672 እይሱስሽን ይዘሽ ገደል ግቢ ምድረ ልክስክስ ቤንጴ
@jesusistheonlywaytoheaven862
@jesusistheonlywaytoheaven862 3 ай бұрын
Jesus is the way, the truth and the life! 16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። 17 ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና። 18 በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል። 19 ብርሃንም ወደ ዓለም ስለ መጣ ሰዎችም ሥራቸው ክፉ ነበርና ከብርሃን ይልቅ ጨለማን ስለ ወደዱ ፍርዱ ይህ ነው። 20 ክፉ የሚያደርግ ሁሉ ብርሃንን ይጠላልና፥ ሥራውም እንዳይገለጥ ወደ ብርሃን አይመጣም፤
@baletedare5567
@baletedare5567 2 ай бұрын
የራስህን ቤት ፈትሽ እዚ ምን አመጣህ ስንት ጉድ ያለበት
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
አንከራታች መንፈስ በጌታ ስም የተገለበጠ ይሁን !!!
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Amen
@amiamishu1796
@amiamishu1796 3 ай бұрын
Amen!!!
@user-hk2qb2il7e
@user-hk2qb2il7e 3 ай бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ የበቁ አባት እየተባለ በየቦታው የሚደፈሩ ብዙ እናቶችና እህቶች እየሰማን እንዳናስተውል አዚም ተደርጎብናል
@yodittogo1374
@yodittogo1374 3 ай бұрын
😂😂😂 true
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 3 ай бұрын
እኔማ እንዴት እንዳስጠሉኝ አባት ተብዬዎችን ወደዛ በቃኝ እንዴ
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
​@@b.tyoutube8191እግዚአብሔር እንድንመረምር ሀይምሮ ሰቶናል ስለዚህ ቅዱሳት መፃሀፍ ከማንበብ መፃህፍ ቅዱስ ማንበብ አለብን እውነትን ፈልገን ከመረመርን እግዚአብሔር ይገልጥልናል ማንም ምንም ማድረግ አይችልም
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 ай бұрын
በአባቶች ስም የተመሳሰሉ ደብተራ ወች ናቸዉ
@user-jb5rk5zv2g
@user-jb5rk5zv2g 3 ай бұрын
ወይ አንዳድ ክርስትያኖች ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የአባትና የመንፈስ አምላኪዎች ናችሁ ቤተክርስትያን ስንት በወጌል የበለጽጉና ያወቁ እያሉ የማንን አባት ነኝ ጠንቃፕ እያመለካችሁ የመንፈስ አምላኪ ትሆናላችሁ አባት አጥማቂ እያላችሁ ምታመልኩ ሁሉ መጨረሻችሁ ይህ ነው ምድረ አባት አምላኪ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ እራሱ በቂ አስተማሪ እኮ ነው
@user-ie7uq7cq3z
@user-ie7uq7cq3z 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ይህ የብዙ ሰው ታሪክ ነው ሀበሻን ለማታለል ቅርቡ በሃይማኖት ጥላ መሸሸግ ነው :: በተለያየ መልኩ በቤተሰብም ለፀሎት ክርስትና ስማችውን ተብለን የተደገመብን አለን ሴጣን ለጌዜው ሊበጠብጥ ይችላል ግን አሸናፊ እግዚአብሔር አለ !!
@STAMA123
@STAMA123 3 ай бұрын
አቤት ምን አይነት ጊዜ ነው ሁሉም ሀይማኖት ፌክ በዛ በምህረትህ አስበን ፈጣሪ አምላካችን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
ሀይማኖት ሁሌም ፌክ ነው እግዚአብሔርን መፍራት ከሌለበት፤ ሀይማኖተኛማ ሁሉም ሀይማኖተኛ ነው የጠፋው እግዚአብሔርን መፍራት ነው
@Haregi849
@Haregi849 3 ай бұрын
ሀይማኖት ሳይሆን ፌክ የሆነው እኛ ነን ፌክ የሆነው ሀይማኖት አንዲት ናት ግን በሀይማኖት ስም ብዙ ያልተገቡ ክፋቶች ይሰራሉ እና እህቴ የተበላሸነው እኛ እንጂ ሀይማኖት በራሱ አልተበላሸም
@jelo3241
@jelo3241 3 ай бұрын
ሃይማኖት ፌክ አይደለም ሃይማኖተኛው ነው ፌክ የሆነው የሚያድነው ሃይማኖተኛ መሆንና መስሎ መታየት ሳይሆን ቃሉን ማንበብ ፣ እርሱን ማውቅ፣ መተግበር ፣ እውነተኛ የሆነ ቅርርብ ከእግዚአብሔር ጋር ማድረግ ፣ ለዛ የሚረዳን ደግሞ መፀለይ ብቻ ነው። እግዚአብሔር እኔ የቅርብ አምላክ ነኝ ይላል ከእስንትፋሳችን ይልቅ ቅርብ ነው ሊረዳን ሊፈውስን ሊያድነን ሊያጽናናን በደጅ ቆሟን ማንም በሩን ቢከፍትለት ይገባል እባካችሁ በመንከራተት ብዙ ዋጋ በመክፈል አትንከራተቱ እረፈ እኔም አምላክ እንደሆንኩ እወቁ ይላል እግዚአብሔር ።
@ethiopia6030
@ethiopia6030 3 ай бұрын
Atsasachi haymantu sayhon behaymanotu sem endi aynet kefat eyeseru yalut nachew fake
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 3 ай бұрын
የኛ ortodox በተለይ ስላልተጋለ ጠ እንጂ ቄስ ዳቆን ዘማሪ የወንጌል ስባክያን በሙሉ የዝሙት ተልካፍ ናቸው ሃይማኖት ዝሙት ብቻ ነው ሰይጣናዊው ነገር metet ደብተራውን ድግምት አፍዝ አደንዝዙ ሳይጨመር ነው ብልኛው ብቻ ያሳዝናል አለ ቀ
@birukbek6627
@birukbek6627 3 ай бұрын
የኔ እህት እስራትን የሚፈታ ሀጥያትን የሚያነፃ የናዝሬቱ እየሱስ ብቻ ነው
@MeseretHaile-vt6mm
@MeseretHaile-vt6mm 3 ай бұрын
አሜን
@bettyleoul7006
@bettyleoul7006 3 ай бұрын
yes !!! tebarke 🙏
@mahiletkurabachew6865
@mahiletkurabachew6865 3 ай бұрын
Amen Thank you
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 3 ай бұрын
💯 % agreed!
@tesalemluba8501
@tesalemluba8501 3 ай бұрын
Yes only Jesus.
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
አንቺ ቅን ልጅ ነሽ በፀሎት በርቺ እስከዛሬ በህይወት መኖርሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል ድግምት ሟርት ጥንቆላ ከምድራችን ላይ ይጠረግ የሴትን ገንዘብ የምትነጥቁ እና ደብተራው ነፍስ አባትየው ንስሃ ግቡ ተመለሱ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ኢየሱስ ያድናል ! ያመነ ይድናል ያላመነ ይፈረድበታል
@sebli5075
@sebli5075 3 ай бұрын
ንስሀ አባቱዋ እኮ መልካም ናቸው ደብተራ አይደሉም
@senitsgaey7802
@senitsgaey7802 3 ай бұрын
ንሰሀ አባቷማ የተሳሳተ ቦታ ነው ያለሽው ውጪ ብለዋታል ከአንዴም ሁለቴ እሳቸው ገንዘብም አልጠየቁም ራሷ ናት ልጁን ተከትላ ደብተራ ቤት የሔደችው
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
Wegenoche atesasatu sew EGZIABHER bet agenyetoh eyemale eyetegezete siyalekesena tarikun sinegereh edet bebetu legenzeb tebelo yehe Hulu weshet beleh tasebaleh hulunem Abat tekelele ayedelum malet ayechalem mekeniyatum neseha abate ewenetenya selehonu bezu kedusan kefetarigar lehager lehezeb mitseleyu Alu yenesu tselot ewenetenya ena new mitebeken kenennyi hasetenyoch sentun miyabedew beye tsebelu beyebetu beyakebetu bebezay eko yedebetera sera new enem yegeban ahun lay new anefered ewenet selehone eko new eyesus kerestos badebabay yetesekelew gedele menekusena yeberehaw mister anebuna melashun ezalay eyut menefetenew ewenet selelelen sayehon edentebek chemer new
@wollodesie2116
@wollodesie2116 3 ай бұрын
እየሱስ ያድናል እህቴ በልብሽ እሱን አንግሽው መጽሀፍ ቅዱስ እንቢ ጸልይ
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 3 ай бұрын
❤❤❤
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 ай бұрын
መዳን በእየሱስ ክርስቶስ ብቻ ሆኖ ሳለ ይህ ሁሉ መንከራረት በጣም ይገርማል
@shermekawude
@shermekawude 3 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር የዲያብሎስን ድብቅ ሥራ በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አፍርሷል ነገር ግን በስሙ አምኖ ህይወቱን ለሰጠ ሰው ብቻና ብቻ ሲሆን ዲያቢሎስም የራሱን ሥራ የሚሰሩ እንዳሉት መዘንጋት አያስፈልግም ሰው ራሱ በራሱ ህይወት እንዲወስን እድል ተሰጥቶታል።
@kiyaethipoha3148
@kiyaethipoha3148 3 ай бұрын
መጽሐፍ ቅዱስ አወቅን ፃዲቅ ነን እያሉ ፓስተር ነን ባዮች ስንት ነገር እንደሰሩ ቤት ይቁጠረው ።ልጅቶ ሆናለች ግን በእግዚአብሔር ቤት ውስጥ የዳቢሎስ ስራ የሚሰሩ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር መልስ አለው ።
@Relaxingblog123
@Relaxingblog123 3 ай бұрын
Amennn
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 3 ай бұрын
የደፊተራ መተህት መዳኒለም ይገፅህፀው
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 ай бұрын
🎉🎉❤አሜን
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 3 ай бұрын
ግን እኮደብተራ ካልሄዱበት አይመጣም በእየ እምነት መፀለይ እንጅ ለምን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r 3 ай бұрын
ደብተራኮ የቤተክርስቲያን እውቀት ያለው ሊቅ ማለት ነው ጠንቋይ በሉ እባካችሁ​@@workeneshshumet7454
@Mimi-nj9xy
@Mimi-nj9xy 3 ай бұрын
Amen amen
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 3 ай бұрын
እሜን አሜን አሜን
@AminatAbdu-rn2jk
@AminatAbdu-rn2jk 3 ай бұрын
ማነው እደኔ ሰልኩን አስቀምጦ በሰማአ ታሪኩን እሚያዳምጥ😢
@kebernsheworkhu208
@kebernsheworkhu208 3 ай бұрын
እኔ እቃወቼን እማጥብ ታሪክ እየሰማው ነው😊
@tuuilgig
@tuuilgig 3 ай бұрын
​@@kebernsheworkhu208ቅመም❤❤
@birtukanGirma-wc4ku
@birtukanGirma-wc4ku 3 ай бұрын
✌️
@user-zn7fz4xr3p
@user-zn7fz4xr3p 3 ай бұрын
​@@kebernsheworkhu208 ክልል እኔም
@mosebtube1027
@mosebtube1027 3 ай бұрын
እኔም ነበርኩኝ ሰማአ አልበረክትልኝ አለ ተበላሸብኝ
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 3 ай бұрын
ስላም ጤና ፍቅር ደስታ ይሁንላችሁ ከድገተኛም ህመም ወቶም ከመቅረት ፈጣረ ይጠብቃችሁ❤❤የመዳም ቅመሞች እኔንም አበረታቱኝ አይከፈልበትም 🥰
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 3 ай бұрын
በጣም የሚሳዝን ነገረ ነዉ መጨረሻችን እግዚያቤሔረ መጨረሻችን ያሳምረል❤❤😢😢
@tigistasfaw5001
@tigistasfaw5001 3 ай бұрын
አሜን ኢየሱስ ያድናል🙏🙏🙏
@Helenemf3dx3in8g
@Helenemf3dx3in8g 3 ай бұрын
ረመዳንመጣልን ነገርግን ስራይበዛል ራሳችሁ ጠብቁ ምርጦችየ አላህ ቅዋውን ይስጠን ያረብ ፆመው ከሚጠቀሙት ያርገን። ተው 2kአስገቡኝ የሸቃሎች ደጋፊ🍡🍡🍡🍡
@ElhamHussen-oi6uz
@ElhamHussen-oi6uz 3 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@user-jo9hw5pe6m
@user-jo9hw5pe6m 3 ай бұрын
አሚን.ያረብ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 3 ай бұрын
አላሁማ በለግና ረመዳን❤❤❤❤አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢሰላም መዳንም መሞትም በአላህ እጅ ላይ ብቻና ብቻ ነዉ🤲🤲🤲🤲🤲
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
አሚነ
@user-mo4st1vh9d
@user-mo4st1vh9d 3 ай бұрын
Amin yarb
@user-df7bk4rc5q
@user-df7bk4rc5q 3 ай бұрын
አንቺ ሰርተሽ እንድትሻሻይ ወንድምሽ መስዋዓት ከፍሎ ገንዘቡን ከፍሎ ወሰደሽ አንቺ ሌላ ህይወት አማረሽ ይህዉ ዋጋ አስከፈለሽ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 3 ай бұрын
Yejuwan agegnech ewunetikin newu
@fahadhanan8631
@fahadhanan8631 3 ай бұрын
ልብ የሚያደክም ታሪክ አያድርስነው ያመሽው አምላክ ከዚጉድ ያውጣሽ
@ef6079
@ef6079 3 ай бұрын
ባሁን ግዜ በተለይ ስደት ላለነው ያገኘነው ቄስ ትክክለኛ እንዳልሆነ አውቃችው ተጠንቀቁ እንደዝችልጅ መጫወቻ እንዳትሆኑ እኛም ገጥሞናል ግን በግዜ ነቅተን እርቀናል ሁሉም ቄስ ነው ማለቴ ኡይደለም ግን በስማቸው ብዙ አስማት የሚጠቀሙ ስላሉ እህቶቼ 😢😢😢 ጋዜጠኛው ዘርህ ይባረክ
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 3 ай бұрын
አው የአወነት ጥንቅቅ አድረገው ኣይክፍም ሴትች ጥንቅቅ ኣደረገው ሰባሰክራብ ብልልይ በልኝ❤❤❤❤❤
@user-xq8eq9nw5m
@user-xq8eq9nw5m 3 ай бұрын
ሼክ ነን ኡዝታዝ ነን እያሉ ብዙ እህቶች ጉድ ሆነዋል ቤት ይቁጠረዉ ሚድያ ያልወጣ ስንቱ ጉድ አለ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
use anchi Eresa y zemut Leje
@mimiderebe5046
@mimiderebe5046 3 ай бұрын
ምንም አላጠፋቹም እናተም እሷም የቤተክርስቲያን ነቀርሳ የሆኖ ደብተራዎች መጋለጥ አለባቸው አስመሳይም ሀገልጋይ መጋለጥ አለበት ትክክል ናቹ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
በኢየሱስም የወሰደሽ ሰርተሽ ላብሽ እዲበላነዉ እዴ መጨረሻ ዘመን😢😢
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 ай бұрын
ገጠመኝ አዲምጪ እግዚአብሔር ይገስጻቸው በአባቶች ሰም የሚነግዱ ከቤተ ክርስትያን ሲባራረው በመተታቸው መክንት በየሁቶሉ ጀመሩ እግዚአብሔር ከምድረ ገጸ ያጥፊቸው
@genetalemui4539
@genetalemui4539 3 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ነው ነፃ የሚያወጣሽ. በየቦታው መንከራተትሽ የሚያበቃው ከእርሱ ጋር ስትጣበቂ ነው እህቴ
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 3 ай бұрын
Esuone setgerefe taweralshe
@mazimazimazimazi9361
@mazimazimazimazi9361 3 ай бұрын
ገዳም የሔደችው ለበረከት ግን አዳዱ አስመሳ ቤተክርስቲያን ስምየሚነግዱ አሉ አሰዳቢወች እግዚአብሔር ይገፅፃቸው ስት እግራቸው እስኪቆስል የምፀልዬአባቶችአሉ በውነት 😢😢 ለሁሉም ጊዜአለው እግዚአብሔር ይፍረድ
@addishuman3181
@addishuman3181 3 ай бұрын
እውነትሽን ነው ዼንጤዎቹም ከአንዱ በላተኛ ፓስተር ነኝ ባይ ወደ አንዱ መተተኛ ፓስተር ነኝ ባይ እየተንከራተቱ ነው እነሱንም ምከሪያቸው
@rahelamare9877
@rahelamare9877 Ай бұрын
ትክክል
@Elamine2013
@Elamine2013 3 ай бұрын
አለምዬ ይሄንን ሁሉ ትዕግስት እንዴት ነው ግን ያዳበርከው የፈጣሪ ስጦታ መሆን አለበት!!!
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
በጣም
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 3 ай бұрын
የሚያከራትት መንፈስ በየሱስ ስም ተቆረጥ
@alemayrhubelete
@alemayrhubelete 3 ай бұрын
,አንቺግን 2ለቴ3 ፈጣሪ እድሉን ሠጠሸ ይህን መተታም ባልሸን ይዘሸ ግንፀልይ ከቻልሸ ወደመጣሸበት ተመለሸ
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
isoha irashas matataam ayidollachim ? washa lawasha yamitizor kotataam
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
alemayehu lek belehale 2becha ayedelem bezu edele fetari setony neber gen mewetat selakateny new ewenetun yemiyawekew MEDANIALEM new ewenet gen tedebeka akerem Begizew weta esu ametatu wechi edewesedew washeto meta yasayesaka wedeneberet zore lehiwetem fetari new yeredany Begizew yeleyeny
@hallemedia4469
@hallemedia4469 3 ай бұрын
በጣም ያወዛገበኝ ታሪክ ነበር
@shwaalem6542
@shwaalem6542 3 ай бұрын
😂😂
@loveyourself2406
@loveyourself2406 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂እኔም
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
ምኑም ኣይገባም😂😂😂
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
​ክክክክ ከልብሽ ስሚው ሆ
@user-nn4ej8mf9g
@user-nn4ej8mf9g 3 ай бұрын
በየዋህነት አትታለሉ ነዉ
@blueblue8966
@blueblue8966 3 ай бұрын
ለምንድነው ግን አብዛኛውን በጣም በእምነት የሚያከሩ እና ከየደብሩ የማይጠፉ ሰወች በጣም በቆሻሻ ነገር የተከበቡ ለያንዳንዱ የህይወት ውጣ ውረድ ትርጉም የሚሰጡ ልፍስፍስ የሚሆኑ በዛ ላይ ረክሰው ቤተክርስትያንንም የሚያረክሱ ዱንዙዝ ይሆናሉ በጣም ነው የምፈራቸው እንዲህ አይነት ሰወችን በስመአብ 360ዲጊሪ ቁልቁል ወረደች ይሰውረን!
@mershaabebayehu3095
@mershaabebayehu3095 3 ай бұрын
በጣም በጣም ትክክል እይታ ነው። ሌላ ስራ የለም ማለት ነው በየጸበሉ መዞር ። ታመው ነው? መዝናኛ ቦታ ነው? እኔ አልገባኝም ። ለካ ጸበል እያለ የሚጎርፈው ሥሪያ ፍለጋ ነው።
@abentekelly9387
@abentekelly9387 3 ай бұрын
Well said!
@hintsetyoutube
@hintsetyoutube 3 ай бұрын
ግን አግዜብሄር ግን ኣለጣልትም ልትብዳተችልልል*ብጣም የሰዝነል😢😢 አፈፈፈ ግን አግዜብሄር ምሰነል የለም🙏🙏
@africanhairstyles2015
@africanhairstyles2015 3 ай бұрын
Seytan yemifelgew egziabherin yemiwedewin new
@blueblue8966
@blueblue8966 3 ай бұрын
@@africanhairstyles2015 ke mirish new leza new engziabiher yemawed bota yehedechiw ketenkuway metetam bet 3 wer yetenkebalelechiw wayis park gubgnit heda new
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 3 ай бұрын
የፈረደበት ዋልድባ፣ ወይ ጉድ
@ThfFhr
@ThfFhr 3 ай бұрын
የነፍስ አባት ሳይሆን የንስሀ አባት ነው እሚባለው
@exodusexodus8636
@exodusexodus8636 3 ай бұрын
mine yawukallu inazeh woy ayanabu
@maranatageta6600
@maranatageta6600 3 ай бұрын
የንስሀስ አባት ሰው እንዴት ይሆናል ኢየሱስ ነው የንስሀችን አባት ሀጥያታችንን ተሸክሞ አደባባይ የተንጠለጠለልን ሀጥያትን የሚያስተሰርይ ንፁ ሊቀ ካህን ንቁ አቦ።
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
​​@@maranatageta6600እሽ እንደዛ ካልሽ ራሱ ኢየሱስ ሂድና ራስህን ለካህን አስመርምር አለው ወንጌል ላይ ለምን ራሱ አልመረመረውም ሳታውቂ አትለፍልፊ ለተዋህዶ ልጆች ስለ ኢየሱስ መናገር ወሃ ነጭ ነው እንደማለት ነው ይህን እወቂ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ንስሃ የሚገባው ለነፍስ ስለሆነ ሁለቱም ያስኬዳል!
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t 3 ай бұрын
ሰላም አለም ሰገድ እንኳን በሰላም መጣህ ጀግና ጋዜጠኛ ነህ አሰተዋይ ቅን የሰውን ችግር በትግሰት የምትቀበል ሰለዚህ ትልቅ የሙያ ችሎታ አለህ በርታ ጀግናነህ
@user-cs9mo2iy2k
@user-cs9mo2iy2k 3 ай бұрын
ስራው ነው አያስገርምም 😊
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 3 ай бұрын
እህታችን በአታላዮች እጅ ተይዛ ይገረማል እኔም እንደዚህ አይነት አባት መሳይ ሰዎች ብዙ ናቸዉ
@maranatageta6600
@maranatageta6600 3 ай бұрын
አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፡- አባት ብላችሁ አትጥሩ። ማቲዮስ 23:9 ስለነዚህ አባት ተብዬዎች መፅሀፉ ነግሮናል። ሰው እንዴት እግዚአብሄር የሰጠውን ነፃ እድል መመልከት ያቅተዋል ? ኢየሱስ የነፍስም የስጋም ፈውስ ነው።
@sofiahailu6859
@sofiahailu6859 3 ай бұрын
tebarek tekekel 🙏
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
እንኳን እሱ ስልጣን ለሰጣቸው አባቶች ብንላቸው የራስሽን አባት ወንድሜ አትይው አባቴ አደለምዴ የምትይው አጉል አወቅሁ አትበይ ሲጀመር
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 ай бұрын
የእናንተ አሳማ ነብይ እና ሀዋሪያት እሚባሉትስ😂
@zehara53o
@zehara53o 3 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም ነገሮችን ሁሉ ማስተካከልም ማመሰቃቀልም የምችለው አንተ ብቻ እና ብቻ ነህ የአለማቱ ጌታ መወከልም በአንተ ነው አልሃምዱሊላህ
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
alhamdulillah FOR EVERYTHING
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 3 ай бұрын
👍👍👍❤❤❤❤🤲🏽🤲🏽🤲🏽
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 2 ай бұрын
Ye Allah yarebi 😂 ye miyameseqaqil fetaritachihu ,aygermim?yegna amilak gin qidus,Hulun lemelkam yemiaderg,rihuruh,Cher, mehari,yiqir bay...nuw silezih wedezih qidus amilak wede Eyesus kiristos yegetoch Geta yeamalikt amlak qirebu.
@wincell9735
@wincell9735 3 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ❤❤❤
@user-bc6zz3ew8u
@user-bc6zz3ew8u 3 ай бұрын
መተት እንደሆነ ካወቅሽ እንዴት ቀጠልሽ ሰው እኮ ሳያውቅ መተት ይደረግበት ያንቺግን ይገርማል ምን ይሉታል አይምሮሽን አሰሪው
@Thutttttt
@Thutttttt 3 ай бұрын
እየታወቀም ያዘናጋል
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
@user enem yawekut bekereb new wendeme atefered degemo manem ayetereterem sew EGZIABHER deje hono edet edezih ayenet derama yeserale belo yasebale orthodox kehonek gedele menekusena metsaf anebeh secheres teyake teyekeny meles melesalew atefered negen atakemena
@Ivyblac
@Ivyblac 3 ай бұрын
I don’t feel bad for this woman. She did it to herself!
@abebagirma6287
@abebagirma6287 3 ай бұрын
ትክክል ኖርዌን የመስለ አገር ልጅን በረደው ስትል ያለማፈሯ እኔ እምኖረው ኖርዌ ነው ምንም ባይኖርሽ በልጅሽ ትከበርያለሽ
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
እየሰማሁ ነው ግማሽ ደርሻለሁ ምንም አልገባኝ ይሄ ታሪክ😢
@SEP2922
@SEP2922 3 ай бұрын
እኔ ምኑም ሳይገባኝ ሙሉዉን ጸረስኩት😅🙈
@user-zh4pe9gk1j
@user-zh4pe9gk1j 3 ай бұрын
እኔም አልገባኝ ፀበል እየተጠመቁ መተት ያለችው ነገር ግራ ገብቶኛል
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 3 ай бұрын
መኪና ነበረኝ ካለ እንዴት መንጃ ፍቃድ የለውም?????
@nejatawel4397
@nejatawel4397 3 ай бұрын
Mekina yalew hulum menjafkad alew malet aydelem!
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 3 ай бұрын
አስተውለሽ ሰምተሽዋል
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
ሰው ይዞልት ይሆን
@hiwotaynalem353
@hiwotaynalem353 3 ай бұрын
​@@nejatawel4397 ድሬደዋ እየሰራ ነበር አለች አመት ኮ ደንቆሮ የማትነጂውን መኪና አትግዚ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
እኔ ግን ሁሉንም ሰው ልፈራ ነው በቃ ወይኔ አምላኬ😭
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
የሹምዬ😢
@kassechtaedesse4631
@kassechtaedesse4631 3 ай бұрын
አረ እኔመ ኦ የማዳም ቀኝ ግዛት ይግደለኝ አልኩ ኦ አምላኬ ታረቀን😢
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 3 ай бұрын
እኔም በጣም ፈራው
@marmar7350
@marmar7350 3 ай бұрын
አለምዬ በጣም ተቀይሜሀለው።😢 አንድ የተቸገረች እናት ልኬልክ ነበር በልጇ የምትሰደብ የሚዛትባት 😢😢😢 ግን ወረፋ አለ ሌላ ሚዲያ ሞክሪ አለኝ ስትል አዘንኩ ምክንያቱም ካንተጋር ማውራት እራሱ ትሪትመንት ነው ለሷ ብዬ ስለማስብ ነው ለክፋት አይደለም። እኔም ከእርቅ ማእድ ጀምሮ ነው የማደንቅህ። በቃ እሷም አላለላት ይሆናል😢😢😢
@user-fy2kf8hr3d
@user-fy2kf8hr3d 3 ай бұрын
ፈጣሪ ያስባት😂❤
@marmar7350
@marmar7350 3 ай бұрын
አሜን ውዴ ግን ያስቃል?
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
ልጁ ወዶአይደለም ወደ ቸርች እዲሔድ አድርጊ ክፉ መፈስ ነዉ❤
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
ልጁ ወደቸርች ይሂድ ያልሸው ጪፍ ጋር ነው በርግጫ እንዲደፍው ወይሰ እንዲለይለት እኛ ዘንድሮ የጴንጤ እብድ እና ሌባ ነው ማየትም መሰማትም የሰለቸን ዘመዴ
@user-xg3tw6uv4z
@user-xg3tw6uv4z 3 ай бұрын
​​@@TigistTeklehaymanotGebreselassየነሱ እርግጫና የሆዳምነት መንፈስ ሞልቶ ሳለ የሰውን ያውራሉ
@user-tf2kx4dc6d
@user-tf2kx4dc6d 3 ай бұрын
ትክክል አለምዬ እኔምኮ የማይገባኝ ይሄ ነው ሰው ያለጥንቃቄ ያረገውን ደነግጥኩ ይላሉ ምን ማለት ነው ? የሚጠበቅ ውጤት ነው
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 3 ай бұрын
ነገሩ አልፎ በሂወት ኖሮ ማውራት መታደል ነው!! እግዚአብሔር ለልጆችሽ ስላቆየሽ ክብር ይሁንለት 🙏🏼 "ከክፉ ሁሉ አድነን"🙏🏼 ለንብረት ብሎ ሌላ ወዶ የልጆቹን እናት የገደለ አለ😢በቀረው ዘመንሽ እግዚአብሔር በሚያስፈልግሽ ሁሉ ይርዳሽ❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
ቤተሰብ አይረዳም በመተት በጥንቆላ ተይዞ የሚመጣውን መከራ ያንቺ ስህተት ነው ሚመስላቸው 😢በርቺ
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
Awo ehete amesegenalew awo yasalefekuten ene neny yemawekew ahun enkuan beferedebet yalew fetena kelale ayedelem yederesebet new miyawekew
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 3 ай бұрын
ተቋረጠ ልበል
@Amen-vh8pt
@Amen-vh8pt 3 ай бұрын
​@@tsigetadele1507 lemin titalelalachu yefetersh amlak yetem behon yadnal yeteleyaye bota mezor asfeagi adelem:: Norwegians : yalem hizboch : yete hedew danu :: Egzibhern enatun mematsen keyetem bota honesh yiseral:: kalhone demo eskememote deres lehaymanotesh metamen :: abatoch bla bla ayasfelegem::
@fikretabirhanufikretabirha9429
@fikretabirhanufikretabirha9429 3 ай бұрын
ሰለምነው የእዮሃ ሚዲያ ቤተሰቦች አይ የሰው ልጅ በዚህ መጠን ማስመሰል አስፈለገው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@redietsertso527
@redietsertso527 3 ай бұрын
ማምለጫ መዳኛ እየሱስ ነው
@lisen888
@lisen888 3 ай бұрын
የህን ታርክ በመምህር ተሰፋዬ አበበራ ይቅረብ😢
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 2 ай бұрын
ትክክል
@taikaadamu7499
@taikaadamu7499 3 ай бұрын
ይሄን ኩሉ ርቀት ሳትሄጂ ፣ገዳም ለገዳም ሳትዞሪ፣ የሚፈውስ አዳኝ የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው❤ አሁንም ንሰሐ ግቢና ኢየሱስ ክርስቶስን የግል አዳኝሽ አድርገሽ ተቀበዪ ትድኛለሽ❤❤❤
@solomonassefa1049
@solomonassefa1049 3 ай бұрын
ደብተራ መንፈስ በጌታ በእየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
ስንቱን ወግታቹ ትጨርሱታላቹ ወጋሁት 😮
@User-lu8gn
@User-lu8gn 3 ай бұрын
Amen 🙏
@tesalemluba8501
@tesalemluba8501 3 ай бұрын
Amen amen
@user-ps3bq6vy3w
@user-ps3bq6vy3w 3 ай бұрын
@@peacelove4778😀😃😅
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 3 ай бұрын
😂😂😂ግን እኮ ዝም ብለው ነው ወጋሁት የሚሉት እነሱ እኮ የተወጉ ናቸው​@@peacelove4778
@beshewagurmu2200
@beshewagurmu2200 3 ай бұрын
የኔ እህት ከዚህ ከጠንቋይ እስራት የሚያወጣሽ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ሰለሳ ገዳም እየዞርሽ ህይወትሽን ስታስሪ እንዳትኖሪ ወደ ጌታ ተጠጊ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 ай бұрын
አይባልም በየሀይማኖቶቤቱ አጭበርባሪ ሌባ ለምድ ለብሶ ሰዉን ያሰናክላል ብዙወች በስሜ ይመጣሉ ተብሎአልእኮ ስለዚህ አትመኑ ለኛ አንድ ቤተክርስቲያን የእመብርሀን ልጆች ነን ማንንም አንከተልም መምህር ልናዳምጥ እንችላለንጂ አምላካችን ፈጣሪያችን ደሙን ያፈሰሰልን የእመብርሀን ልጂ እሱነዉ የእኛ ሞገስ
@salamtigi4597
@salamtigi4597 3 ай бұрын
አለምዬ እንኳን ደህና መጣህ የኛ መልካም ሰው በጣም እንወደዋለን ❤❤❤❤ እኔም ኢትዮጵያ ሰገባ በአንተ ፕሮግራም እቀርባለሁ ታሪኬን አወራለሁ ለሊሎች አስተማሪ ይሆናል አለምዬ ።
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 3 ай бұрын
ስለመንፈስ የምያወሩ ሁሉ ህዝብን ግሬ አጋብትን አባት ነን እያሉ አይይይ እግዚአብሔር ብቦና ይስጠን
@mignotlulu7590
@mignotlulu7590 3 ай бұрын
የፊልም እስክሪብት የምታነብ ነው የምትመስለው .😂 ለምን መጣች?😊
@zuzu4528
@zuzu4528 3 ай бұрын
ምንድነው የተምታታ ታሪክ እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ያው ታሪክ ብዙ ጊዜ ስደት የኖትን ይምታታል ግን ይቅጥላል አንድ ቅልፅ ሰውዬው እራሱ ድግምት ስሪ ይመስላል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 3 ай бұрын
መጀመሪያ ጎረቤት ሽ አቃጣሪ ናት ሆም ብላ ነው ያገናኘችሽ ሌላው የሄድሽበት ቦታ የጠበል ቦታ አይደለም የቀረበሽ ልጅ ከዱርየዎች ጋር ኮንታክት አድርጎ ነው ታሪክ እየፈጠሩ ሰውን እያቀለጡ ችግር የሚፈጥሩ ስለዚህ ተመስገን በይ ነፍስ አባትሽ ግን በደንብ ነገረውሽ ነበር ማስተዋል አሳትጦሽ እንጅ ፈጣሪ ይጠብቀን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
ማለቴ ቀኑ በሙሉ አረጋቹ😂😂ይቅር በለኝ ወሬ ግራ አጋባኝ😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 3 ай бұрын
😢atisqi qasu ko dgmobacewe newe tey ligta minme alaxfcime qasu newe xifatna
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@SEP2922
@SEP2922 3 ай бұрын
🤣🤣🤣
@user-ph6wu5vt1y
@user-ph6wu5vt1y 2 ай бұрын
😂😂😂
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 ай бұрын
ወይኔ ፅግዬ ያገሬ ልጅ ምርጥ ልጅ ነበረች ምነካት እህቴ ወይኔ ስታሳዝን በቅርብ አቃታለው ደነገጥኩ እፍ ውጭ ሄደች ሲሉኝ ደስ ብሎኝ አይ ድህነት ክፉ ነው ውይይይ
@sirgutamera4806
@sirgutamera4806 3 ай бұрын
ውጪ የሄደችው እንዲያልፍላት መስሎኝ
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 ай бұрын
@@sirgutamera4806 ድህነታን እረሳችው እሳ ጭራሽ እየተመላለሰች ብራን ታስረክባለች በድህነት ማደግ አዳዴም ይጎዳል ስለገዘብ ስለማንነታ ለራሳም ክብር አልሰጠች
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 3 ай бұрын
​@@sirgutamera4806ስርጉትዬ
@kalebdaniel7414
@kalebdaniel7414 3 ай бұрын
ነፈዝ ናት ምን አይነት ከቱ ናት
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 ай бұрын
​@@kalebdaniel7414አትፍረድ ይፈረድብሀል
@user-hiwot
@user-hiwot 3 ай бұрын
ንፁ ልብሽ ደስ ይላል ግን በዛ
@edengebragzabher8448
@edengebragzabher8448 3 ай бұрын
ዋናዉ እምነት ነዉ ምንድነዉ በየገዳሙ መዞር
@emuadmasu873
@emuadmasu873 3 ай бұрын
Betam Yemigermegn neger Gedam Legedam Kalzoru Egizabher Yemaysemachew Yemeslachewal
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 2 ай бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ ጋር ብትቀርቢ በጣም ይረዳሽ ነበር ። የጠያቂው ጥያቄ ቀሽም ነው ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 3 ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን የህይውት ታሪክ ነው
@sebleworku9266
@sebleworku9266 3 ай бұрын
ሴቶች የራሳቹሁ ችግር ነው ሰው ነው የምታመልኩት
@saraabate1804
@saraabate1804 3 ай бұрын
እግዚኦ🙉ማረነ ክርስቶስ😭 እንኳን እግዚአብሔር ዛሬላይ አደረሰሽ 😭😭😭😭😭የእውነት ደብተራ የሚባል ቆሻሻ እግዚአብሔር ድራሻቸውን ያጥፋው።
@peacelove4778
@peacelove4778 3 ай бұрын
አሜን😢😢
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 3 ай бұрын
አሜን እነሱ ናቸዉ ቤተክርሲቲያችንን ያሥደፍሩ ወደልቦናቸዉ ወደትክክለኛ መገድ ይመልሳቸዉ
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@yenebecha7099
@yenebecha7099 3 ай бұрын
ጉድበል ጎንደር የመጨረሻው መጨረሻ በእምነት አባት ሥም ሟርትና ድግምት ጌታ ሆይ ለፍርድ ተገለጥ ጸበሉሥ ቢሆን ተመላላሽ ታካሚና ከጸበል ጸበል ከሀገር ሀገር የሚያንከራትት አንከርት መንፈሥ እግዚአብሔር ይገሥጸው
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 3 ай бұрын
ውጪ ሀገርም ባዶ ሀይላድ ይሸጣል ጉድ በል ጎደር😱 እህቴ ያንች ታሪክ ድራማ ነው ሚመስል ይገርማል በጣም
@birukbek6627
@birukbek6627 3 ай бұрын
አዎን በኖርዌ ሀገር የለስላሳ ጣሳ ሀይላንዶች ለቅመው በመሸጥ የሚኖሩ አሉ
@Ivyblac
@Ivyblac 3 ай бұрын
አሜሪካም ይሸጣል
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 3 ай бұрын
Uk አይሸጥም 🤣
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
ኢንተር ናሸናል ነው ሁሉም አገር ይሸጣል እህታለም ምን የማይሸጥ ነገር አለ የሰው ነብሰ እየተሸጠ አይደል እንካን ሀይላን ዘመዴ ከዉጪ የመጣ ሁላ ኤርፓርት ሰርቶ የመጣ ይመሰላል ለሶሰት ቀን😅😅😅
@kidgragne9906
@kidgragne9906 3 ай бұрын
ኖርዌይ ሁሉም ባዶ ሀይላንድ/ጣሳ አይሸጥም (ዋጋ ሌብል የተደረገበት ብቻ ነው):: የሚሸጠው መጀመርያ ለእቃው ስለተከፈለበት ነው::😊
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 3 ай бұрын
እድሜ ይስጠን እንጂ የማንሰመው ጉድ የለም😢ኧረ እባካችሁ ቢአንስ የሰው ሂወት ከማበላሸታችሁ በፊት የወጣችሁበትን ቤተሰብ ዞር ብላችሁ አስቡ ከቤተክርስቲያን አባቶች ነን እያለመችሁ አትነግዱ የሰው ሂወት አታበላሹ. እህቶቼ ተጠቀቁ በተለይ ከስደት ስንመለስ እንፈዛለን የሚሉንን ሁሉ እሺ ነው የምንለው ለምን ??እንቢ ማለት ይልመድባችሁ ለምን እናታችሁ አትሆንም 😢😢😢
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
Awo ehetoch besedet yalachu ehetoch besoshale midia hagerebet setemetu tehut meselew kewechi memetachehun siyaweku gud new miserut tetekeku
@sameiraf2450
@sameiraf2450 3 ай бұрын
ጌታሆይ ከፈተና ሰወረን
@Hela259
@Hela259 3 ай бұрын
ይብላኝ ለጋዜጠኛው ይሄን ሁሉ እንቶ ፈንቶ ቁጭ ብሎ ለሚያዳምጠው አንዳንድ ሰው አነጋገሩ ሁሉ ስልችት ይላል።
@user-xs8vl3hf6s
@user-xs8vl3hf6s 3 ай бұрын
ሰላም ለአንተ የአለምዬ ምርጡ ወንድማችን ሰላምክ ይብዛልን የሰንቱን ችግር የማዳመጥ ችሎታ ተሰጥኦክ ድንቅ ነው በርታ❤
@user-fq1cg4ks7q
@user-fq1cg4ks7q 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ እኔም በእንደዚህ አይነት ነገር ተጠቅቻለሁ አረብ ሀገር ሆኜ ጉዋደኛዬ አስተዋወቀችኝ ለ2አመት ያክል አውርተናል ወደ ሀገሬ መጥቼ ላገባው መጥቼ 1አመት ቆይተን ልንጋባ ስል ታምሜ ፀበል ስገባ እድሌን እንደወሰደብኝና መስተፋቅር እንዳሰራብኝ ሲነግሩኝ አዘንኩ በጣም የቤተክርስቲያን ልጅ ነው የተማረ እና በጣም አክራሪ የሚባል ሰው ነው እና ለካ እሱ አደገኛ ኮኮብ ቆጣሪናወሳጅ ደብተራ ነበር በጣም ተጎድቼ ነበር ግን እመቤቴ ታምር ሰርታ ከጉድ አወጣችን ክብሯ ከፍ ይበልልኝ
@hirutsemelsenebyou3896
@hirutsemelsenebyou3896 3 ай бұрын
አጠር አጠር አርገሽ ዋና ዋናውን ብትነግሪን ጥሩ ነበር በጣም በዛ ተንዛዛ መጨረስ አልቻልኩም ለሌላ ጊዜ አጠረ መጠን አርጉት አደራ።
@abnett.6429
@abnett.6429 3 ай бұрын
😅
@weyneshetkorcho6698
@weyneshetkorcho6698 3 ай бұрын
😂😂😂😂😅
@Misneb
@Misneb 3 ай бұрын
ይህን የመሳሰሉ ችግሮች ድሮም ነበሩ፣ ዛሬ ግን ሶሻል ሚድያ ይህን እርግማን የሆነብንን የህብረተሰባችንን ችግር በጣም እያስደመጠን ነው። ይህ ቀላል ችግር አይደለም። እግዚአብሔር ይጠብቀን....
@yosefyakob1382
@yosefyakob1382 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሔር እረድቶሻል ። በጣም ተረድቼሻለው ። በመናፍስት ከመያዝ እግዚአብሔር ጠብቆሻል
@jrethio8618
@jrethio8618 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለኝ ከአንች ጋር አንድ ቀን ብውል በአንዴ ነው የማብደው መንፈስ መንፈስ የሚል ሰው ብዙ አይመቸኝም 😂😂አንች ላወራሽው እኔ ተጨነኩ ቦታ ለቦታ ስለተዞረ አይደለም የልባችን እምነት ይፅና አለቀ አምላካችን ከማንም በላይ ጠባቂ ነው ኮተታም አትሁኑ ቤተክርስቲያናችንም አታሰድቡ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 ай бұрын
እንዼት ነው ትርጉሙ አልገባኝም🤔 በእግዚአብሔር መታመን ማለት ሕጉን አፍርሶ በየሄዱበት የፍቅር ግንኙነት መጀመር ነው🤨 ክርስቲያን ማለት ምን ማለት ነው🤔 ኧረ ግራ ገባኝ ወገኖቼ 🤔
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu
@selamsahlemartamselamsah-gd2pu 3 ай бұрын
አቤት ፈተና አንቺ ግን ጎበዝ ጀግና ነሽ በሀይማኖትሽ በጣም ጠንካራ ነው እግዚአብሔር ደግሞ ከብዙ ፈተናዎች ጠብቆሻል አሁንም ይሄን የተረገመ መንቆሮ ያወጣልሽ ዘንድ እግዚአብሔር ይችላል በርቺ እዮሃ ሚድያ እናመሰግናለን ቤቷ እና መኪናዋ እንዳይወስድባት ጸሎቴ ነው የምር የሚያሳዝን ታሪክ ስለሆነ
@girmakebede8002
@girmakebede8002 3 ай бұрын
የዚች ሰዉ አነጋገር የፕሮፈሠር ኃይሌ ገርማ አባባል ያስታዉሰኛል። ድንጋዮ መታኝ እንጂ ድጋዮን መታሁት አይልምይላል የሀገሬ ሰዉ ወንድ ፍለጋ ገዳም ፀበል ሥም ማምታታት ማን ለማታለል ነዉ።
@hargegobena8962
@hargegobena8962 3 ай бұрын
አንቺ ሲጀመር ለፀሎት ነዉ የመጣሺሙ ምን እንደ ቱሪሰት ሰላሳ ገዳም ያዞርሻል በዞረ አይደለም ምህረት የሚገኘዉ
@nonenone3420
@nonenone3420 3 ай бұрын
Ye Debetra comments
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 3 ай бұрын
ልጁን ወዳው መሰለኝ😂
@user-eb6eg7pc3h
@user-eb6eg7pc3h 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 3 ай бұрын
ትክክል እሳም ተንጦለጠለች እኛ ፀበል የምናውቀው እጣ አውጥተሸ አንድ ቦታ ነው እሳ ሁሉም አይቅርብኝ አለች ልክ አልሰራሸም በመዞር አይደለም የልብ ንፀህና ነው የሚያሰፍልገው እህቴ በማዳርሰ አይደለም ለላዋችም ትምህርት ይሆናል አይዞሸ ጥፍት አንቺጋርም አለ እሱ ይርዳሸ አይዞሸ❤❤❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@meskeremjara292
@meskeremjara292 3 ай бұрын
ትደባልቃለች ልበል አለም ሰገድ ልጅትዋ ዘበራረቁችብህኮ።
@user-iy4wx3xn7h
@user-iy4wx3xn7h 3 ай бұрын
😅አታለለኝ ማለት ስላልፈለገች ይሆናል ልቦና ይስጠን
@nunu7353
@nunu7353 3 ай бұрын
Yedefterar zeroche ayzochu atnadedu
@tsigetadele1507
@tsigetadele1507 3 ай бұрын
Meskerem lemen edebalekalew leyetu gize menes yasawashenyale ehete atesasachi ene hak yeze new yewetahut mefered kebad new enen manem ayawekewemena anefered yalegebashen geletselaregelesh zegeju neny
@zinashzeleke5038
@zinashzeleke5038 3 ай бұрын
የኦርቶ ዶክስ ቸርች መፅዳት አለባት እንደነዚህ ያሉ ዱርዬዎችን እግዚአብሔር ይንቀላቸው የእግዚአብሔር የቁጣ ጅራፍ ይነሳባቸው በሁሉም ቤተ እምነት ሌቦችን መድሐኒያለም ያጥፋቸው የወንበዴ ዋሻ አደረጉት የእግዜርን ቤት አይዞሽ እህቴ
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 3 ай бұрын
ታሪኩን አዳምጭ ከቤተክርስቲያን ጋር እሚያገናኝው ነገር የለም
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 3 ай бұрын
😢እኔም ዘብረቅረቅ አለብኝ ታሪኩ ገዳም ቦታ የሖነውን ለማነኘውም ልቦናችንን ያብራው ቀና ሰዎችን ያብዛልን ልቦና የሰጠን የቅር በለኝ ፈጣሪ ሆይ መስማት በጎውን ያሰማን❤
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 3 ай бұрын
ገዳም ውስጥ አይደለም አባት ያለቻቸው ሰውዬ እቤታቸው ነው እኮ ይሄን ሁሉ ጉድ የሚሰሩት አባት የሚባሉትን በደንብ መመርመር ያስፈልጋል ከገዳም ውጭ የሚኖሩ አባቶችን አለማመን ጥሩ ነው
@hamytube3728
@hamytube3728 3 ай бұрын
ዛሬ አያድርስ ብዬ ማለፍን መርጫለሁ
@bruiknegussie4689
@bruiknegussie4689 3 ай бұрын
እርኩስ መንፈስ ቅባ ቅዱስ ይቀባኝ ነበረ በክርስቶ እየሱስ ስም የተወጋ ይሁን
@sarahaylemariam3125
@sarahaylemariam3125 3 ай бұрын
አሜን
@user-fq1cg4ks7q
@user-fq1cg4ks7q 3 ай бұрын
ወይኔ በማሪያም እንደዚህም አይነት ነገር አለ ማለት ነው በነገራችን ላይ በአሁን ሰአት እንደዚህ አይነት ነገር እየበዛ ነው እራሳችንን እንጠብቅ እንፀልይ
@meseretbegna4240
@meseretbegna4240 3 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከደዚሂ ዓይነቱ ጠቢቅን
@Tewodros-tm7bs
@Tewodros-tm7bs 3 ай бұрын
Minim Mariam atitebiqishim,esuwan bila meta nuw yemitinkeratetew,tinkulina, digimt,ye debterasira nuw....
@Hiwww2323
@Hiwww2323 3 ай бұрын
ሴቶች ሁለት ሆኖ ሲተኙ 3ሆኖ መነሳትነ አትርሱ
@lulitambachew6181
@lulitambachew6181 3 ай бұрын
😂
@alemtegegne6402
@alemtegegne6402 3 ай бұрын
Wonetesh en. New. Afa. Kuoret. Yebelelesh❤
@jeff.t7778
@jeff.t7778 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂👍👍👍
@NardiSalme
@NardiSalme 3 ай бұрын
እህቴ እዬ ሁሉ መከራትት አያስፈልግሽም እየሱስ ብቻውን ያድናል
@wesenayalew3421
@wesenayalew3421 3 ай бұрын
አለምዬ በርትታሃል ብርታ❤
@bayushabebe7472
@bayushabebe7472 3 ай бұрын
የእምነት ፋንታሲ ውስጥ ገብተሽ ህይወትሽን በጠበጥሽ። ምንድን ነው ገዳም ለገዳም መዞር
@seyfadoni5929
@seyfadoni5929 3 ай бұрын
ማሚዬ ግን እኮ አይፈረድም
@almazalmaz9745
@almazalmaz9745 3 ай бұрын
ወይ ደብተራ ጠንቋይ ኦርቶዶክስን ያሰደባት ድራሹ ይጥፋ
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ምን ከአገር አገር ያንቀዠቅዥሻል ? ምን አይነት ሴትነሽ ? ምን ፍለጋ ነው በየገዳሙ የምትንከራተችው? ማንም ሠው ባለበት ቦታ መልካም ካደረገ እግዚአብሄር ከሱ ጋር ነው::
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 ай бұрын
ሰላም የእዮሀ ሚዲያ አፍቃሪዋች❤❤❤❤😂😂
@user-tt9vi7kg2w
@user-tt9vi7kg2w 3 ай бұрын
እህቴ አንቺን ጌታ ነው የሚፈልግሽ እጅሽን ለእየሱስ ስጪ አባቶች እያልሽ በየደጋሚው እትንከራተች
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 115 МЛН