Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ሞዴል መሆን እፈልጋለሁ | ልዩ ቆይታ ከተወዳዳሪ ቅዱስ ዳምጤ ጋር

  Рет қаралды 22,738

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

.
እሸት እሸት መረጃዎችን ለማግኘት ፤ በጥበብና በተሰጥዖ ለመርካት፤
• የድረገፅ | www.balagerutv...
• የዩቲዩብ | www.youtube.co...
• የፌስቡክ | / tvbalageru
• የኢንስታግራም | / balageru.tv
• የቲክቶክ | / balagerutv_official
• የቴሌግራም | t.me/BalageruT...
ገፆቻችንን ሼርና ላይክ በማድረግ ይጎብኙን፡፡ ባለ ሃገር ሆነው ከባላገሩ ጋር አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን፡፡
አስተያየታችሁንም በአጭር የስልክ መስመራችን 7544 ማስተላለፍ አይርሱ፡፡
ነቃ ነቃ!!!
///////////////////
Balageru meirt ባላገሩ ምርጥ | ሞዴል መሆን እፈልጋለሁ | ልዩ ቆይታ ከተወዳዳሪ ቅዱስ ዳምጤ ጋር‪@BalageruTV‬
/////////////////
Welcome to the official KZbin Channel of Balageru Television. Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
#balagerutv
#EthiopianEntertainment
#BalageruMedia

Пікірлер: 133
@birukadane8022
@birukadane8022 9 ай бұрын
ልጆቹን የማይተው እስከሞት የሚዘልቅ አባት አርዓያ ነው ደስ ይላል በርታ ቅዱስ ትችላለህ
@efremgetachew3928
@efremgetachew3928 9 ай бұрын
አቦ አንተ ትለያለህ ቅዱሴ ምርጥ ተሰጦ ከምርጥ ስነምግባርጋ የተሰጠህ ስራህን ጠንቅቀህ የምታውቅ ባላገሩን,ጅማን ብቻ አይደለም ሀገራችን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያንም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 እንደምታስጠራ ባንተ ሙሉ እምነት አለኝ ይቅናህ 💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mitu564
@Mitu564 9 ай бұрын
ኢትዮዽያ ዉስጥ ዘፋኝ ሆኖ የሀብታም ልጅ እንደ ዳይኖሰር ይጥፋ ፣ በቃ ብሩን ተካፈሉት ለ7
@MetkuEshetu-f1x
@MetkuEshetu-f1x 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ልጅ ነው ስምን መልዓክ ያወጣዋል የሚባለው እውነት ነው። አቅሙ ደሞ ያስደነግጣል እንዴት ነው ሚዘፍነው ኧረ በስማም 😳 ይሄ ልጅ እመኑኝ ትልቅ ዘፋኝ ነው የመጨረሻው የውድድር ቀን ኮከብ የሚሆነው ይሄ ልጅ ነው
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ትክክል
@birtu_can
@birtu_can 9 ай бұрын
ቅዱስ ጎበዝ ልጅ በርታ እነ አብርሽ ግን ጉዳችሁ !!
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 9 ай бұрын
ቅዱሴ ትለያለህ ከምርጥ ስነምግባርጋ ምርጥ ድምፃዊ ብዙ እንጠብቃለን
@ErmiWendu
@ErmiWendu 9 ай бұрын
እሚገርም ችሎታ ከትልቅ ጥበብ ጋር አዋህዶ የያዘ ልጅ ነው።....አንበሳ የኔ ጌታ።በርታልን👍👍👍👍👍👍👍👍
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 9 ай бұрын
ችሎታ ከ ስነምግባር ጋራ ቅዱስ የባላገሩ ምርጥ እንደምቶን ተስፍ አለኝ በርታ
@akewakmegersa6281
@akewakmegersa6281 9 ай бұрын
ቅዱስ የሚገርም ተሰጦ አለህ ትልቅ ቦታ ትደርሣለ እንደ እግዛቤሄር ፍቃድ እመነኝ ስላወኩህ እድለኛ ነኝ❤❤❤
@python-f3c
@python-f3c 9 ай бұрын
Kide endemitashenif aliteraterim egziyaber kanitegar yhun berta 😍👏👏👏
@Cleandust100
@Cleandust100 9 ай бұрын
- @55:44 "ባላገሩ, ትንሿ ኢትዮጵያ...." - ባላገሩ ምርጥ እንደ ዘንድሮ አሸናፊውን ለመለየት የሚከብድ ውድድር ገጥሞት የሚያቅ አይመስለኝም። (ምናልባት በእለት ብቃት (condition) or fan favorite ወይም በዘፈን ምርጫ ስህተት ካልተለዩ በስተቀር አሸናፊውን መለየት ከባድ ነው):: - ቅዱስ እንደ ስሙ ቅዱስ እንደሆነ ያየሁበት ዝግጅት ነው። - @20:22 (ከደቂቃ 20:22 እስከ ደቂቃ 21:58) ላይ ያደረገው እንጉርጉሮ የደረሰበትን ደረጃ ያየሁበት እንጉርጉሮ ነው። (ምርጥ የድምጽ ቁጥጥር እና ድንቅ ብቃት!!)
@mitawiha316
@mitawiha316 9 ай бұрын
❤ እግዚአብሔር ፈቅዶ አንድ ቀን ስትዘምር ለማየት ያብቃን ❤
@mattewe492
@mattewe492 9 ай бұрын
ከኣንድ እስከ ሶስት እጠብቅሀለሁ በርታ
@_50501
@_50501 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ጎበዝነትህ ተገልጦ የሚታይ በተለይ በትምህርትህ የደረጃ ተማሪ መሆን የሚመሰከርለት ልጅ እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን::
@gebrenigusmelaku4032
@gebrenigusmelaku4032 9 ай бұрын
በውነት ይህ ካላይ የተሰጠ የአምላክ ስጦታ ነው አቦ እንዴት ያምራል !!! ሦስት አመት አይናችን እያየ ካደጉ ልጅች አንዱ እና ዋነኛው ነው ጥላሁንን ሊታ የሚችል ገራሚ አቅም አለው አንደኛ እዲወጣ እመኝለታለሁ ይቅናህ ቅዱሴ !!!
@mesafentLeultesema
@mesafentLeultesema 9 ай бұрын
ቅዱሴ በብዙ መንገድ አንተ ከተባለለህም በላይ ነህ ፣ ምንም ቢሆን ምንም ቢባል!… ቅዱስ የሚባል ድምጻዊ እጅግ ተጽኖ ፈጣሪ፣ ለታናሾቹ አርኣያ ፣ ለኩዮቹ ኩራት… 1ኛ ነህ
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 ай бұрын
Dude! Don't worry about race! You are a famous global musician now. Aklilu and Biruk that is also true for you. If you don't win it is not because of your race. It is because of day of the final stage performance.
@FikerDano
@FikerDano 9 ай бұрын
Yihen .message screenshoot adirgwat kidus damte ye balageru miert 1nya huno yicherisal🎉🎉🎉
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ
@ኢትዮጵያ-ከ7ወ 9 ай бұрын
ዋው ባላለቀ እያልኩ ያየሁት ኢንተቪ ❤ቅዱሴ ትለያለህ ❤እናት አባት እግዚያብሄር የልጃችሁን መልካም ፍሬ ያሳችሁ በእድሜ በጤና ያቆያችሁ ባላገሩ አብርሽ 🫶🏽🫶🏽 good luck bro 🎉
@rob21112
@rob21112 9 ай бұрын
Eloquent speaker!!
@Picolonati
@Picolonati 9 ай бұрын
የ ጂማ እንቁ ነክ:ጀግና ለብዙ የ ጂማ ወጣትወች ምሳሌ ነክ በርታልን🙏🙏🙏🙏🙏
@AsenbitSeman-vb5np
@AsenbitSeman-vb5np 9 ай бұрын
ቅዱስ ገና ልጅ ነው እና ለወደፊቱ ቢበረታታ ውጤታማ ወጣት ይሆናል ።
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ይገርማል ጋሪ እየነደ ቤተሰብን እየረደ የዩንፈርሲቲ ቸር መሆን የባለገሩም ምርጥ ተወደዳሪም መሆን ምንኛ መታደል ነው
@tanwerkitanwerki6574
@tanwerkitanwerki6574 9 ай бұрын
ቅዱሴ ትልቅ ቤታ እንጠብቅሃለን በምግባር መታነፅህ ምንም ጥርጥር የለውም ❤
@Haylujano
@Haylujano 9 ай бұрын
Kiduse you are really Talented ❤❤ I hope you’ll win this competition Good luck 👍
@burabura749
@burabura749 9 ай бұрын
የጅማ ፈርጥ የባላገሩ አደኛ ዋጫውም ያተነው በስረአት ከተዳኘ ሁሌም አደኛ ነህ ለሰው ያለህ አመለካከት ቢባል ምን ቢባል ትለያለህ አተ የጌታዬ እናት ድግል ማርያም ትርዳህ ወድሜ ኪግ ነህ
@beldatufa82
@beldatufa82 9 ай бұрын
ቅዱስ እንደስምህ ቅዱስ ነህ። ዕንቁ ተወዳዳሪም ነህ። አሁን ላይ ሆኖ አሸናፊውን ለመተንበይ ከባድ ቢሆንም ከ1ኛ እሰከ 3ኛ ባለው ደረጃ ውስጥ እንደምትሆን እርግጠኛ ነኝ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@getishmamo7057
@getishmamo7057 9 ай бұрын
ቅዲስ የኔ ጎበዝ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን ትችላለህ ❤❤
@gebrenigusmelaku4032
@gebrenigusmelaku4032 9 ай бұрын
በውነት ይህ ካላይ የተሰጠ የአምላክ ስጦታ ነው አቦ እንዴት ያምራል !!! ሦስት አመት አይናችን እያየ ካደጉ ልጅች አንዱ እና ዋነኛው ነው ጥላሁንን ሊታ የሚችል ገራሚ አቅም አለው አንደኛ እዲወጣ እመኝለታለሁ ይቅናህ ቅዱሴ !!!
@Dawit-tadege
@Dawit-tadege 9 ай бұрын
ይሄን ውድድር እንደምታሸንፍ አልጠራጠርም❤
@GetanehTsegaye
@GetanehTsegaye 9 ай бұрын
ቅዱስ የድምፁ ቀለም ፤ቶን፣የከፍታ ድምፅ ላይ ዝቆ የሚሉ ዜማዎች ላይ ባጠቃላይ አንድ ሙዚቃን መስማት የሚፈልግ ሠው ትክክለኛ ስሜቱን የሚያመጣው ቅዱስ ሲዘፍን ነው፡ ከሁሉም በላይ ኪነጥበብ የምትፈልገው ስነስርአት አለው። በዘመናችን ጓጉተን ሙዚቃቸውን ከምንሰማላቸው ድምፃውያን መካከል ይሆናል100% ያስደምመናል የኢትዮጲያን የሙዚቃ ታሪክ ያድሰዋል ብዬ አስባለሁ። መልካም እድል እንዲሆንልህ ምኞቴ ነው። ቅዱስ ዳምጤ
@TewodrosIsrael-vl6pt
@TewodrosIsrael-vl6pt 9 ай бұрын
ዝም ብሎ እየዘፈነ ቢውል የሚሠማ ድምፅ ነው ያለው፡እጅግ የላቀ ተሰጥዖ ነው ያለክ፡ማሸነፍ መሸነፍ ሊኖር ይችላል አንተ ግን አሁን ላይ ምርጥ ድምጻዊ ነክ
@tadiaddis
@tadiaddis 6 ай бұрын
ብሮ ዝም ብለህ ኣልመታህም ኣንተ ወርቅ ነህ ከቤተሰብ በላይ ገና ለሀገር ትተርፋለህ
@fafiwallookoo
@fafiwallookoo 9 ай бұрын
ቅዱስ ምርጥ የባላገሩ አንደኛ እንድትሆን መልካም ምኞቴ ነው መልካም እድል ቅዱስ ❤
@YonatanTesh
@YonatanTesh 9 ай бұрын
Qeduse misrachu hulu betam nw dess milut comment le modle qedus
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
የታናሽ እህትህ ግጥም በጣም ያምራል ማነው🎉
@surafelasebe
@surafelasebe 9 ай бұрын
big respect kiduse enan atawekegnm ande ken tawaki sehon agegnehalew yemashenef akemu aleh .... adera endatezenaga bro
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 7 ай бұрын
Kidus You are a great singer.
@wintakinfe5935
@wintakinfe5935 7 ай бұрын
የቅዱስዬ አድናቂ ነኝ አንደኛ ባትወጣም ከጥላሁን ቀጥለ ምርጥ ዘፋኝ እንደምትሆን አልጠራጠርም ምርጥ የራሱን አሻራ የምታረፍ ልጅ ነክ ። ምን ያክል እንደተለወጥክ
@MamushMan-v7g
@MamushMan-v7g 9 ай бұрын
ቅዱሴ ስብእናዉ ከእፍ ባለ ቤተሰብ ውሰጥ ማደግኽ ስራዎችክ ይመሰኽራሉ በእርታ ከጎን ነኝ ማሙሽ ማን ከአርሲ ዴራ
@shifferawhajito3929
@shifferawhajito3929 7 ай бұрын
Your family are blssed, too, keep your good job up please.
@elbetel7134
@elbetel7134 9 ай бұрын
እኔ እዛ አለመገኘቴ የምሪ በጣም ከፈቶኛል እዳጋጣሚ አገሪ ውስጥ ስሌለውኝ ነው ቅዱሴ ማለት የአክስቴ ልጅ ነው ሰለ ቅዱሴ አውሪቼ አልጨርስም የእውነት ቅዱሴ ማለት በመጀመርያ የተባረከ ልጅ ነው ከምንም ነገር በላይ በፈጣሪ መባረክን የማይፈልግ የለም። እደሱ አይነት ትህትና . አክባሪነት. ሰላምተኛ . ጐበዝ . ታታሪ. ፀባየኛ. መሆንን የማይመኝ የለም ሁሉንም ነገር ፈጣሪ አድሎታል የእውነት እደሱ አይነት ልጅ የማይመኝ የለም። እና ትልቅ ቦታ እደሚደርስ ምንም አልጠራጠርም እናም። ቢያስ ከ1 እስከ 2። እጠብቃለው ቅዴ እወድሀለው። ❤❤❤❤❤❤
@FikerDano
@FikerDano 9 ай бұрын
ቅዱሴ ስለእውነት ድምጽህ መራኪም ብቻ ሳይሆን መንፈስንም ያረካል ደግሞም እንደምታሸንፍ ከእግዚአብሔር ጋር ጥርጥር የለውም
@YizengawKwt-gk8lr
@YizengawKwt-gk8lr 9 ай бұрын
ጀግና ነህ በእውነት
@user-ki2ww5db3z
@user-ki2ww5db3z 9 ай бұрын
Kiduse mnm xirxir yelewum ashenafiw ante neh xiyake yelewum 1nya❤❤
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 ай бұрын
Kidus become both a famous singer and breeder.
@Tube-cy8gl
@Tube-cy8gl 9 ай бұрын
ቅዱሴ እንደስምህ ቅዱስ ነህ በርታ😍👏 ባላገሩ ምርጥ ግን በቅርቡ አራት አመት ልታከብሩ ነው🙄 Ere Finaሉን ጀምሩ😔
@ErgetSelemon-vg5fd
@ErgetSelemon-vg5fd 9 ай бұрын
ኪዱዬ የኔ አንደኛ ፍፃሜውን ያሳምርልህ አንደኛ እንደምትወጣ አምናለሁ❤❤
@YesharegIdosa
@YesharegIdosa 9 ай бұрын
Yigebakal kiduse 1ga
@NAHOMBeyene-mu7xu
@NAHOMBeyene-mu7xu 9 ай бұрын
ቅዱሴ ምርጥ ድምፃዊ ብዙ እንጠብቃለን ገና❤❤
@NahomGe-cr3pg
@NahomGe-cr3pg 9 ай бұрын
Weyne gexmu bxm des yilal ke ehet yhen endemesmat mn miasdest ngr alle
@kirubeltariku
@kirubeltariku 9 ай бұрын
Endemtashenf aliteraterm kiduse melkamun hulu emegnlhalw 💪🏻💪🏻
@GenetJimma-b8g
@GenetJimma-b8g 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ tebarek sint girum lijoch Alu beyebietu kidus ewnetim kidus ❤❤❤❤❤
@enawgawtadesse7641
@enawgawtadesse7641 9 ай бұрын
Kidus is very innocent, talented keep it up
@Alemtshayetola-vk6fp
@Alemtshayetola-vk6fp 9 ай бұрын
Kedus egzabher yerdak yene kobez berta 🥰🥰🥰
@YaredWondmneh-v2x
@YaredWondmneh-v2x 9 ай бұрын
Kidus malet mulu yehone kesihitet yetseda yemigerm tewedadari new:
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 ай бұрын
Kidus is a bit restrictive. I prefer calling you Kid.
@eskendir.tseaba2127
@eskendir.tseaba2127 9 ай бұрын
Kidus jegna lij tchlale keff beylgn wedme
@KalidOro-qb9kq
@KalidOro-qb9kq 9 ай бұрын
Bro fetari yagizik ke gonik nan
@mulukenbimrew7986
@mulukenbimrew7986 9 ай бұрын
Keet it up bro
@mekdeshaimanot4192
@mekdeshaimanot4192 9 ай бұрын
Kiduse yelij awaki bertalin wish you all the best😊
@RetuAdinew
@RetuAdinew 9 ай бұрын
Kidusye egibeher yesbkuhu,yelmkhun yeftsmleh
@danieldesalegn5386
@danieldesalegn5386 9 ай бұрын
antena biruke dereja bityizu des yilegnal.......huletachu lene betam yemwodew kelem new yalachu
@millicentsandmann7991
@millicentsandmann7991 9 ай бұрын
🎉❤🎉❤❤
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ቅዱሴ የጅማው እንቁ አንደኛ እንደሚትወጣ እልጠረጠርም
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ቅዱሴ አንደኛ ነህ
@missjimma5004
@missjimma5004 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 9 ай бұрын
This is what USA is responsible for. That country prevents Ethiopia from getting equal exchange. It is visible in garden and breeding areas but it is worse in Urban Areas. In Urban areas forget equal exchange, the residents don't get 1 USD from 100 productive actions.
@GelanaChibsa
@GelanaChibsa 9 ай бұрын
Amazing bro❤❤❤
@RozaKebede-m6o
@RozaKebede-m6o 9 ай бұрын
❤ልዩ ልጅ ነን
@KasahunTadese-r3e
@KasahunTadese-r3e 9 ай бұрын
Kiduse ticilalah bro malikam idil
@tadessenigatu2203
@tadessenigatu2203 9 ай бұрын
በርታ እግዛብህር ይጠብህ
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ለቤተስብህ ያለህ ስብእናህ እንደስምህ ቅዱስ ነው ተባረክ።
@tata-xg8rx
@tata-xg8rx 9 ай бұрын
Kide yene wed ena leyu melkamu wendeme 1gna new metwtawe maryamn techlalh
@meskeremberhanu4024
@meskeremberhanu4024 9 ай бұрын
🙌slam 💚💛❤️☝️ jigenay bereta techilaleh ❤👏👏👏
@WEDI_MK
@WEDI_MK 9 ай бұрын
Kantega yasalefnew mirt gize yinafkegnal bro endemitashenf demo tesfa adergalew🎉🎉❤❤
@FeyiseWakuma-er5dj
@FeyiseWakuma-er5dj 9 ай бұрын
WOW!arif lej egzaber yasdegk
@YohannsAmdework
@YohannsAmdework 9 ай бұрын
Beka tchilaleh bro berchilgn
@Userssosi
@Userssosi 9 ай бұрын
Mnm kale yelgm u are z best 👌
@natanimalexander6883
@natanimalexander6883 9 ай бұрын
Wendme andegna
@LILY_Blessed
@LILY_Blessed 9 ай бұрын
ጎበዝ !!!
@MakiMakeda
@MakiMakeda 9 ай бұрын
Kiduseye kante bezu entebkaln akimhn enawkewalen berta
@obsanzenahabtewold3573
@obsanzenahabtewold3573 9 ай бұрын
Balageru ewnet tikiklenga ashenafi lemawxat kehone ekidu sile ewnettt kidus bedimts akim bebahiri personal behaviour bitay tikikilenga 1nga ehe lij new mewxat yalebet 🎉🎉🎉
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ድምፀ መረዋው ቅዱሴ አንደኛ ነህ
@letariktube9214
@letariktube9214 9 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ በርታ ጥር ውጤት ታመጣለህ
@degnettube8502
@degnettube8502 9 ай бұрын
Gobz New
@NeimaHassen-en1jq
@NeimaHassen-en1jq 9 ай бұрын
Gobez berta tilik bota dersek bayet feligalew bebye yene zimtegna
@derejeyeshaneh2061
@derejeyeshaneh2061 9 ай бұрын
*ጥበብ ጥረትን ትሻለች፣ ከእያንዳንዱ የስኬት ጀርባ እልፍ መስዋዕትነት አለ፣ የቅዱስ ቤተሰብም ለዚህ ስኬትህ ቁልፍ ድርሻ አላቸው፣ የተሰጠህን በአግባቡ ተጠቀምበት፣ በርታ!* ❤🙏
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ትክክል
@GashawKora
@GashawKora 9 ай бұрын
Be brave and help❤
@BirukTemesgen-h4i
@BirukTemesgen-h4i 9 ай бұрын
Kede betam jegena kente bezu entebekalen ante telek artist neh ye balageru mert ashenafiew endemtehon menem terter yelegnem melkam edel wendeme !!!
@tigistdubai219
@tigistdubai219 9 ай бұрын
Yegna jagne nek ❤❤❤❤ good luck My dear ❤️❤️❤️
@GelanaChibsa
@GelanaChibsa 9 ай бұрын
Igzabher yiradahal kidus!!! ❤❤❤ Keep it up
@bakkalcha4872
@bakkalcha4872 9 ай бұрын
Kidus❤❤❤❤
@Mefa-n3u
@Mefa-n3u 9 ай бұрын
Berta wendme tadergewaleh👍💪
@hevelgem
@hevelgem 9 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
አሚን
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
ቅዱስ የጅማም ሞዴል አርትስትስት ነህ የባላገሩ ምርጦችንም በአንደኛነት እንደምታጠናቅቅ ጥርጥር የለውም ብቻ አሁንም እግዚአብሔር ግርማ ሞገሱን ይጨምርልህ በርታ
@DamteAdenew
@DamteAdenew 9 ай бұрын
አሜን
@MekdiBirahanu
@MekdiBirahanu 9 ай бұрын
Berta jegenawu
@senaitfeleke9542
@senaitfeleke9542 9 ай бұрын
Wey kidesa egzabhier yerdah hulachum nurachu ena wecawiy hiwtachu ley kile new hulachunm ewdacwalu egzabhier amlak telek derja yadersachu❤❤❤❤❤❤
@burabura749
@burabura749 9 ай бұрын
የኔ ጀግና ትለያለህ የሚገርም አቅም ከጥሩ ፀባይ ጋር የምር ቤተሰቦቹ ሁሉም ጥሩና መልካም ናቸው ከቤተሰቦቹም አልፎ ለልጅም ጥሩ ፀባይ አውርሰውታል ሁሉም ብቻ የጅማ ልጆች ሀሉም ጥሩና መልካም ናቸው ቅዱሴ ደግሞ በጣም ጀግና ከበቂበላይ አቅም ያለው ልጅ ነው መድሀኒያለም ያሰብክበት ያድርስህ
@SamrawitBehaylu-mr1mh
@SamrawitBehaylu-mr1mh 9 ай бұрын
የምር ጀግና ነህ
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 79 МЛН
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 67 М.
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН