ባሌ የ ኤችአይቪ ተጠቂ ነው እኔና ልጅ ደግሞ ከቫይረሱ ነጻ ነን ግን ባለቤቴ አብረሽኝ ካልተኛሽ እያለ ያስቸግረኛል

  Рет қаралды 13,811

Roza worldwide

Roza worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 100
@nidaldib9242
@nidaldib9242 4 жыл бұрын
ሮዝዬ በጣም ደስ ብሎኛል ዩትዩብ ሽን አገኘሁት
@eyerusalemtarekegn5590
@eyerusalemtarekegn5590 4 жыл бұрын
እሱ የራሱን እድሜ ጨረሶ በሰው እድሜ የሜቀልድ ነው ውጭ ከቤቱ
@sstube9143
@sstube9143 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ከባድ ነው በፍፁም በህይወትሽ አትፍረጂ ዋናው ጤናሽ ነው የልጅሽ ጤና ነው እና ገንዘቡም ገሃነም ይግባ እዛ ያሉ ዘመዶችሽን ብታገኛቸው የበለጠ. ትከሻ ይሆኑሻል አይዞሽ😭 የሰው ክፋቱ ኡፍፍፍ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት
@agddag4626
@agddag4626 4 жыл бұрын
ኖ ነገሯት ሳይሆን Let's Take Action if it is thriu እውነተኛ ታሪክ ከሆነ ስልክና አድራሻዋን እንፈልጋለን የነፃ ጠበቃ እንቀጥራለን:: እሳ ምንም አታወጣም!!
@ሚሚጋልትግራይ70እንደርታ
@ሚሚጋልትግራይ70እንደርታ 4 жыл бұрын
Yene enat rassh tebki yeenklf medanit endaysetsh tetegkeki 💔😭
@mesayabera3564
@mesayabera3564 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፃ አድርጎሻል እህቴ ይቅርብሽ ሀብትም ንብረቱም ይቅርሽ እንዳታደርጊበኮንዶብም ቢሆን እግዚአብሔር ነፃ ድላረገሽ አመስግኚ ንብረት ከንቱ ነው ጤንነት ይበልጣል
@ያኔነሽሀባሻYouTube
@ያኔነሽሀባሻYouTube 3 жыл бұрын
ባርቺ ማማ
@yaniyani8683
@yaniyani8683 4 жыл бұрын
ሮዝዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ቆጆ
@agddag4626
@agddag4626 4 жыл бұрын
አሜሪካን የት እስቴት ነው ያለችው??ስልኮን ስጪኝ ወይም መድረሻ
@destadegu8197
@destadegu8197 4 жыл бұрын
Yena konjo berechi ________gera yegeba negere new egiziabhare yedereselate
@አፀደማርያም-ተ3ቀ
@አፀደማርያም-ተ3ቀ 4 жыл бұрын
እውነት ነው መልካም ህነት ለራስ ነው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ይርዳሽ
@JanaJana-fx1ep
@JanaJana-fx1ep 4 жыл бұрын
geta yesusi yixebeini kezzi kifo Layi Yisewerachu
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
አረ እንዳትተኝ አብረሽው እንዴ ያምሻል ድፍት ይበል ልክ ቫይረሱ ሲጋባባት ወደ ሀገሯ የሚመልሳት አደራ እንዳትተኝ አብረሽው ማማየ አደራ አደራ ለልጅሽ ኑሪለት
@sentayehulovesgames1961
@sentayehulovesgames1961 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ይድረስላት ቻይል ስፖርት ለግዛው ብታገኝ ጥሩ ነው
@elsakifle7322
@elsakifle7322 4 жыл бұрын
I just recently found your show it’s Amazing!! You’re sending out life saving message for all women. Keep it up
@appsapk4547
@appsapk4547 4 жыл бұрын
ተባረኪ ውድ
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
ምን አይነቱ ደፋር ነው እሱ ቃሉን አፍርሶ ሲንዘላዘል በሽታውን ሲያመጣ የቤተክርስቲያንን መሀላውን አላስታወሠም እሷ አብሬህ አልተኛም ስትለው መሀላው ትዝ አለው ሲያናድድ
@hele4222
@hele4222 4 жыл бұрын
ሮዚ ተባረኪ ♥♥
@lyidia1002
@lyidia1002 4 жыл бұрын
ሮዚ ፍቅር ነሺ ተባረኪ ውድድድ
@zemzemtube9715
@zemzemtube9715 2 жыл бұрын
ሠላም ሠላም የኔ እህት ደምሪኝ ማማየ👍👍👍🇪🇹🇪🇹
@fozyafozya8455
@fozyafozya8455 4 жыл бұрын
Yene konjoo sillagegnehushi desiiiiiii belognaal
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ 4 жыл бұрын
ሮዝ መልካም ሰዉ በርች
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ 3 жыл бұрын
ክፉ ነው በጣም
@appsapk4547
@appsapk4547 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
Yiqiribat ke xena belay minim yelem.Be min ayimiro naw ke beshitegna gara yemitegnaw.Yemenoriya fiqaad kaallat serta mesirat tichilalech.Habitu be gabicha wiil wisx kaltekatete mekafel atichilim.Wexita tisra beqqaa.
@ThunSorsa-dy7ps
@ThunSorsa-dy7ps 6 ай бұрын
Cirashi Ye 60Ameti Nawu?Ara Setochi Le Biri Bilachu Erasachun Atishixu!!!
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 3 жыл бұрын
Ahuen yeh ba midey yamoweta nager now ere ebakchu enastowel
@firdowskeder46
@firdowskeder46 4 жыл бұрын
እሮዚየ በርችልን
@sedtgawaleje2913
@sedtgawaleje2913 4 жыл бұрын
ምን ችግር አለ እሷ እኮ ሆስፒታል ስትሄድ ችግሯን መናገር ነው ከዛ ይመጡሉታል በስባሳ ክፍ ለልጅ እናትም አባትም እንዳያጣ ብሎ እንኳን አያስብም እንዴ ምስኪኖች ሀገሩ አሜሪካ ነው አጠግብዋ እንዳይደርስ ያረጉታል ቻይልድ ሰፖርቱን ይከፍላታል ወዶ ሳይሆን በግድ እሷ እንደውም 911 ደውላ ቪዲዬ ቀርፃ ማስያስ ነው ያለባት መልካም ሰው ናት በጣም
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 4 жыл бұрын
ኡፍ ስወድሽ እኮ
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 4 жыл бұрын
betam yikbeda behonim Amercan hager nati yalechew selizehi zemdochwa gar dewela tengerachew keza betam teru teru neger ale ye higi balmoyawchewm alu selze she have to communicat with her family .
@sarasolomon7056
@sarasolomon7056 4 жыл бұрын
ስለ ገንዘብ ለምን ታስባለች። ከሁሉ የሚበልጠው ጤናዋ ነው ገና እኮ ልጅ ነሽ and don’t forget this is America ለፖሊስ ደውይ ይህ ሰው በጣም እራስ ወዳድ ነው። አንድ ቀን ሊደፍራት ይችላል
@user-rn4ct3iv5j
@user-rn4ct3iv5j Жыл бұрын
Ebakshen enam mkrshn efelgalew
@danielkassa9802
@danielkassa9802 4 жыл бұрын
You are nothing but love you helping so many people including myself and thank you so much❤️🙏❤️
@genet1278
@genet1278 4 жыл бұрын
ሀይ ሮዚ እግዚአብሔር አንቺን ይባርክሽ። የት እስቴት ነው ያለችው አቅም በቻለ ሁሉ እንድንረዳት ከህግም አዃያ።
@MelaLove-cs8jd
@MelaLove-cs8jd 5 ай бұрын
መተሳሰብ ከለ ችግር የለም ማለት ዬኔ እህት አለባት እሱ ነጣነዉ 8አመትሆናቸዉ ግን ግንኙነት በኮደምነዉ ምላጪ በግይጠቀማሉ እደዉም መራቅ የለባትም
@sabaifidris2129
@sabaifidris2129 4 жыл бұрын
First her health is important. She should call 911 and let them know the situation. They will help her to handle her life in America. If I were her I don't have to worry about the wealth in Ethiopia. She should start new life.
@tanetame8939
@tanetame8939 4 жыл бұрын
ኢንባሲ ሄዳ ውክልና ለፈለገችው ስው ታፂፍና ፍርድ ቤት ታሳግድበት
@bedilukora8390
@bedilukora8390 4 жыл бұрын
ሰላም ቆንጆ🥰🥰🥰🥰🥰
@hawibest7572
@hawibest7572 4 жыл бұрын
😍😘 tnx rozeye
@MarkosMola
@MarkosMola 9 ай бұрын
ሀይ ማረቆስ
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
If batami yasazenale egezabeher yeredatete
@emantube1019
@emantube1019 4 жыл бұрын
Yazbin waree si samam lamani sete wankuu bey asimaloo
@MarkosMola
@MarkosMola 9 ай бұрын
ሀይ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ልጅታ ንፁህ ልብ አላት ከበሰለ ንፍሮ ጥሬ ይገኛል ምእረቱን ላከላት ፈጣሪ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Ganzabu bakarabatie ersonie tadene magamareyia
@tigistjemeberujemeberu6244
@tigistjemeberujemeberu6244 4 жыл бұрын
ይሄ እኮ ቀላል ነው በተኛበት ሳንቲም ይዘሸ መጥፍት ነው ሀረብ ሀገር መጥተን ካልተመቸን እንጠፍ የለ መግብያውን መውጫውን ሳናቅ ታክሲ ይዛ መጥፋት ደሞ በድብቅ ዘመደቻ ጋረሰ ማውራት ማምለጥ ነው ምን ምክር ያሰፈልገዋል
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጐ5ተ 3 жыл бұрын
ንብረቱ ካወቀች ፍርድ ቤት እገዳ ወረቀት ማስገባት አለባት ባሌ የሰማንያ ወረቀት ሳንቀድ ንብረት ተካፊለን በሰው ምክር ነው በቱን ልሸጥ ነው አሳግጁ ብለውኝ እሱ ሳያውቅ አስገድኩ ውል ለማዞር ሲሄድ አሳግዳለች ተባለ እጅ ሰጠ ሰማንያችን ተቀደደ ሰላም አገኘሁ
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩበሮች ሰብስክራይቭ አረጉኝ አኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቢዶዉን ማየት ላይክ የደወል አይረሱ እኔም አረሳም በረቱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል 😘😘❤❤❤❤
@woinshettesfalidet9429
@woinshettesfalidet9429 2 жыл бұрын
First she have to move out from there
@hiwetyejimawa
@hiwetyejimawa 4 жыл бұрын
መውጣት አለባት ግንዘቡ ጥንክር ይበል ሂወትዋን ትርፍ ስለግንዝብ ማስቡን ከዘመዶቿ ጋር አውርታ ትውጣ ብዙ ጨካኝ ሰዎች አሉ
@elsakifle7322
@elsakifle7322 4 жыл бұрын
Why she is talking about money? በመጀመሪያ እግዚአብሔር ረድቶሽ ጤነኛ መሆንሸ በቂ ነው። ማድረግ ያለብሽ ሰራ እንዴት እንደምታገኝ ኢንፎርሜሽን የሚረዳሽ ሰው ነው እንጂ የእርሱን ንብረት ለመካፈል ብዙ አትጨነቂ። ነገር ግን ከጡረታውም ቢሆን child support የአሜሪካን ህግ ያስገድደዋል። በጣም የሚገርም ትምህርት ሰጪ ነው ለብዙዎቻችን።
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
እኮ ኔሙቸ እኔንተ አትኖሩዋትምነው
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
ቆይግን ወዶቹ ሲያረግዙላቸው ለምንይቀየራሉ ይሄየህይወት ጉዳይነው ስለዚህ ትፍታው
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ምነአልባት ክባሏ ጋረ በደም አንድአይናት ላይሆኑ ይችላሉ የማውቀው ሠው ኤችአይቪ አለበት ሚሥቱግን የለባትም እናደማችው አንዳይናት ስላልሆናነው ተባለ እሷ ግን ባሎን አልተዎችውም አብረው ሢኖሩ እሷ ሞተች እሱ እሷን ፍቶ ሌላ አብቶነበረ ኤችአቤ የያዘው አሁን ክሷጋረ እየኖረነው እድሜና ጤና ይሰጣችው እናሡ ቢሞቱ ልጆቹ ምንእንሚሆኑ እፍራለው
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
TENB
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 4 жыл бұрын
Menume qeretobeshe tsenashe beqi nawe lalegeshe menore alebeshe habete tsafi nawe
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
Hi rozi bariche
@saremmechal9907
@saremmechal9907 4 жыл бұрын
ለፖሊስ ማሳወቅ አለባት
@meserettelila8137
@meserettelila8137 4 жыл бұрын
Ene Ye Mlew genzeb Alafeey Tefee new slezeh gena legena Habtun Agegnalehu bla hiywetan Endatata Tena kale serta tagegnlec Lehodam sew meblun metew Lengeregna sew degmo Ngrun Metew yeshalal ybalal slezeh hulun Neger teylet Egziabher Le Anchi yestshal
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157
@ethiopiayoutubeteieiuadugn3157 4 жыл бұрын
ክሷ በፍት ያፍራው ስለዚህ የግል ገንዘቡነው ለልጅ ብቻ ነው ተቆራጨ የሚያደረገው መሠለኝ
@masaretnuguse2464
@masaretnuguse2464 4 жыл бұрын
Betam ye garemal
@ethiolove5354
@ethiolove5354 4 жыл бұрын
የት እስቴት ነዉ ያለችዉ
@adisadis3756
@adisadis3756 4 жыл бұрын
Konjo ❤
@alemtube1150
@alemtube1150 4 жыл бұрын
ለመዉሰን ከባድ ነው
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
YEGREML
@user-rn4ct3iv5j
@user-rn4ct3iv5j Жыл бұрын
እባካቹ እኔንም አማክሩኝ ልክ እንደሷነኝ
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
የኔ ባድ እድሜው 41 ነው እኔ 22 ግን ስታይው 25 አመት ነው የሚመስለው ፅዳቱ ቁንጅናው ቁመቱ በቃ ትክክለኛ ወንድ ነው ብዙ ሴቶች ሚያብዱለት ያዩት ሁሉ ግን ደግ ነው የዋህ ምንም የማያቅ እና እድሜ ሳይሆን ዋናው ለሰው ልጅ ስብእና እና ክብር ነው
@sdt3004
@sdt3004 4 жыл бұрын
ጨርሽው እንጂ ሀሳቡን ዋናው ምንድን ነው?
@solihabesha722
@solihabesha722 4 жыл бұрын
@@sdt3004 ለወሬ ሞትኩ በልና ልጨርሰው
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
እሷ ሲጀመር ለገንዘብ ብላ ስለቀረበችው በቃ መጨረሻውም ያው ገዘብ ያጠፋታል ስለዚህ ገዘብ ብላ እዳይገላት
@AbrhamBiedemariam
@AbrhamBiedemariam 8 ай бұрын
@kedhabshawet2749
@kedhabshawet2749 4 жыл бұрын
Tetewowu qedmo esou kdtotale
@amenkonjo9911
@amenkonjo9911 4 жыл бұрын
እንዴ ንብረቱ ቢቀርባትስ ጤና እኮ በምንም የማይገኝ ነው ቢያንስ ለልጃ አታስብም እናት ለልጃ መኖር አለባት ስለዚ የኔ እህት የሱን ሃብት ቢቀርስ
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
TETEው ATEHEDEM
@melkgetaneh9234
@melkgetaneh9234 4 жыл бұрын
ይቅርባት ጥላ ትውጣ ዋናው ጤና ነው ሆ
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
TEጥንብ ነግር ነው የምየርባ
@mt.g4041
@mt.g4041 4 жыл бұрын
በደንብ ትካፈለዋለች ኢትዮጵያ ጥሩ ጠበቃ ታማክር የሕግ ሰዉ ያስፈልጋታል ደሞ american አሉኝ ያለችውን ዘመዶቹዋን ታናግራቸው
@lyidia1002
@lyidia1002 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ገንዘብ አላፊ ጠፊ ነው ዋናው ለስው ልጅ ጤና ነው አረፍ ወጥታ ትስራ ከስውዬ ጋር መለያየት አለባት
@tanetame8939
@tanetame8939 4 жыл бұрын
እኔ ብሆን ስልኬን አልዘጋም ዘመዶቼን ማግኘት አለብኝና እፈልግና አግርኛለው
@semhartesfamariam5944
@semhartesfamariam5944 3 жыл бұрын
እረ በ እግዚአብሔር ሁሉም ነገር ይቅርብሽ እንኳንም ከነ ልጅሽ ጤነኛ ሆናቹ ሌላው ትርፍ ነው ጥለሽለት ሂጂ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
እረ በእናትሸ ከህወትሸ ን አሰቀድሜ
@AbrhamBiedemariam
@AbrhamBiedemariam 11 ай бұрын
@uaeuae5318
@uaeuae5318 4 жыл бұрын
ህዩወታን ታድን ገንዘብ ይ ቅር ቶሎ ትውጣ
@danielkassa9802
@danielkassa9802 4 жыл бұрын
you know what she should Find government lawyer that the only one she can do I know she don’t have any money to pay for the lawyer but they have a government lawyer That means it’s free
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 4 жыл бұрын
አረ ሁሉም ቀርቶባት ጤናዋን ትጠብቅ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ
@ዜዶየማረቆዋቀበጥከበርበሬ 4 жыл бұрын
ሀገር መግበት ከረሷ ጤንነት አይብስበትም ሀገሯን ትግበና ልጁዋን ተሰድግ እንዴት ህይወቷን በጥቅም ተወደደረለች? የኔ ሀሰብ ትፍተዉና ህይወቷን ትኑር
@Ahayel
@Ahayel 4 жыл бұрын
YEGERMAL
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 4 жыл бұрын
ዉጪና በራስሽ መኖር ትቺያለሽ ዉጪበራስሽመኖርትቺያለ
@mariatesfaye912
@mariatesfaye912 4 жыл бұрын
ተይው ሕይወትሽን ታደጊልጅሽን አሳድጊ ርዳታም ከመንግሥት ጠይቂ
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ወንዶች እራሰ ወዳዶች ናቸዉ ኮሮና ይጨርሳችሁ
@ጥቁርስውይመቸው
@ጥቁርስውይመቸው 4 жыл бұрын
ሀሳብሸ ጥሩ ነው አባት ወንድም አጎት ወንድ አያት የለሽም እባክሽ ንገሪኝ
@ssethiopia7300
@ssethiopia7300 3 жыл бұрын
ቤቤተ ክርስቲያን ከተጋቡ ታዲያ እሱ ለምን ሌላ ሴት ጋራ ሔደ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 жыл бұрын
ለምን ከእቤት አትወጣም ለገንዘብ ትኩረት ትሰጣለች
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 4 жыл бұрын
ገዘቡ ሰርተሸ ታገኛለሸ ሰለዚህ ራሰሸ ሰርተሸ ተለወጭ
@masraqmalat8317
@masraqmalat8317 4 жыл бұрын
ገዘቡ። ቀርቶ እራሳን ታድን ሰርታ ትደግ
@DemlashDeme
@DemlashDeme 9 ай бұрын
Dawylg. easke
@MarkosMola
@MarkosMola 7 ай бұрын
ሀይ
ከኤች አይ ቪ ጀርባ ያሉ እውነቶች
22:54
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል
16:43
Roza worldwide
Рет қаралды 10 М.
HIV AIDS Education and Awareness
4:36
St. Paul's Hospital Millennium Medical College
Рет қаралды 7 М.
በእንጦጦ ማርያም ፀበል ከ ኤች አይ ቪ የዳነች እህት ምስክርነት
4:12
እንጦጦ ማርያም Entoto Maryam
Рет қаралды 1,2 М.
4 የኮንዶም አጠቃቀም ዘዴዎች
7:43
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 39 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.