ምን ላድርግ በጣም ጨንቆኛል

  Рет қаралды 9,989

Roza worldwide

Roza worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 228
@hayati6198
@hayati6198 4 жыл бұрын
ሲጀመር የሀበሻ ሴት ንግስት ሚያደርጋትን አትወድም በክብር ልጆችሽን ብታሳድጊ ለልጆችሽ ህይወት ምቹ ነገር በፈጠርሽ ነበር
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 4 жыл бұрын
ሰውየው ምንም አይነት ስህተት የለበትም ስለወደዳት ማግባትና የትዳር አጋሩ እንድትሆን መርጧታል ስህተቱ ከሷነው በተለይ የኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች ከሆን እንኳንስ ከሀይማኖታችን ውጭ ማግባትና ለሀይማኖታችን ግንባራችንን መስጠት እንዳለብን እናውቃለን ይህን ስልም የሰውይው ሞስሊምመሆኑን መቃወሜ አይደለም ሁላችንም የእምነታችን ፁኑነትን ለማስረዳትነው ::ይቺ ልጅ በአሁኑ ስአት የ2ልጆች እናት ሆናለች መፋታቱ እንደገና ልጆቹን ከአባታቸው መለየት የባሰ ስህተት ይመስለኛል ወሳኟ እሷው ራሷ መሆን አለባት ከመጀመሪያው ነበር እንጂ አሁን ህፃናቶቹ ለምን ይጎዱ Just try to be nice to your husband don’t damage your self and your kids life please
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 4 жыл бұрын
👌
@سارةسارة-ف3ص7ز
@سارةسارة-ف3ص7ز 4 жыл бұрын
ሙስሊምስለሆንአላህንይፈራል ለዛ ነው ያከበራት አርፋልጆችን ብታሳድግይሻላታል ።የኛስው ሲያልፍልን ይነበርንበትን እንረሳለን
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed 4 жыл бұрын
መጀመሪያውኑ ፍላጎትዋን ጠንቅቃ አታቅም የተሰጣትን ማመስገን የማችል ሴት ነች ራስሽን ፈልጊ እሙዬ አምና ከገባች ምንም ነገር ሊያስቆማት አይገባም ሌላው ደግሞ ራስሽን ገምግመሽ የግድ ከሱ መለየት እንዳለብሽ ካሰብሽ እና የልጆችሽም እድገት ካሳሰበሽ አባታቸው ጋ ሁነው ጥሩ ህይወት ሚኖሩ ከሆነ ለሱ ሰተሽ ደስታሽን ፈልጊ አይ ያ ካልሆነ ማማረርሽን ትተሽ የተሰጠሽን አመስግነሽ ከባለቤትሽ ጋ ክፍተትሽን አጥበሽ ኑሪ ሁለት የወደደ አንዱንም ሳያገኝ ሄደ እንዳይሆን ነገሩ ምረጭ
@ስሜበርሱአለ
@ስሜበርሱአለ 4 жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቅሽ ፅባይሽን አስተካክይ ድድብና ይሉሃል ይህነው ነውርኛ እሴናት ጥፍተኛ
@Habibahabiba1990.
@Habibahabiba1990. 4 жыл бұрын
ሲጀመር አይደለም ባልሽን ማንንም ሰው መሳደብ በጣም ብልግና ነው ስድቡን ተይ ሀይማኖትሽን ካከበረልሽ ምትፈልጊውን ሁሉ ካሟላልሽ ደስታን መፍጠር እኮ ያንቺ ፍንታ ነው ያለሽን ነገሮች ውደጂ ፈጣሪንም አመስግኚ ይሄ የአልጠግብ ባይነት ስሜት ነው ጤና አለሽ ልጆች አሉሽ ትዳር አለሽ ሀብት አለሽ ከዚህ በላይ ፈጣሪን ማማረር ምን ማለት ነው
@godisgood2672
@godisgood2672 4 жыл бұрын
ይቅርታ ጠይቄው በድለሸዋል። ሰላምሽ በእጅሽ ላይ ነው ያለው የልጆችሽን አባት አክብረሽ ተስማምተሽ በሰላም ኑሪ አደራ ልጆቹን ያለአባት እንዳታስቀሪያቸው።
@mohammedabdirkadir2541
@mohammedabdirkadir2541 4 жыл бұрын
የኔ እህት እናት ለልጆቿ ስትል ብዙ መስዕዋት ትከፍላለች እንኳን ንግስት አርጎ እያኖረሽ አናት እኮ ለደስታዋ ብቻ ሳይሆን እየተደበደበች እንኳን ለልጆቿ ትኖራለች ስለዚህ ራስሽን አስተካክይ እሱን ማስደሰት ካልቻልሽ እራስሽን ማስደሰት አትችይም ደስታንም ሰተሽ ተቀበይ የኛ ደስታ የምናገኘዉ ሰዎች በማስደሰት ነዉ ፈጣሪ ይርዳሽ
@amminulove7124
@amminulove7124 4 жыл бұрын
እራስሽ ነሽ ደስታሽን የምታመጭውም የምታጭውም ስለዚህ ሰውየው ጥሩ ሰው ነው ደስተኛ ለመሆን ሞክሪ ጥሩጥሩውን ብቻ አስቢ እና ሞክሪው
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ 4 жыл бұрын
ከብረበስ ናት ለጀቱ ደም ጭነቀኝ ተላለች ሰድ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 4 жыл бұрын
ጸልይ ትዳርሽን አትፍች ጡዋትም ማታም መጸለይ አለብሽ
@shaga5844
@shaga5844 4 жыл бұрын
Endetnesh roz enem share lerglsh mifaligew history alegn please silkishin laklgn siwodish ❤❤❤❤
@እርግቤቲዩብ
@እርግቤቲዩብ 4 жыл бұрын
ሮዚዬ የኔ መልካም ሥወድሽ
@mesetetteberre7061
@mesetetteberre7061 4 жыл бұрын
ሠላም ሮዝዬ፡ ባለታሪኳ ምድነው ፍላጎትሽ የምትፈልጊውን አታውቂም፡መጀመርያ ሊሆን የሚችለውንእናትሽ ነግረውሻል እያወቅሽ ገባሽ ወሰንሽ፡አሁን ከችግርሽ ስትላቀቂ መጀመርያሽን እረሳሽ ፡እሱንምእያስቀየምሽ እግዛብሔርንም እያስቀየምሽ ፡ይሄ ነገር ግን በኋላ የማትወጭው ዋጋ ያስከፍልሻል፡ደሞ የተማረ ስለሆነ እጅ ሌላ ሰው ቢሆን እደዚም አይታገስም ፍቅሩን አትግፊ ግፍ ነው፡ አሁን እደገና ይቅርታ ጠይቀሽው ፍቅር ስጭው ውደጅው የልጆችሽ አባትነው፡ ደሞ በሀይማኖትሽ በምነትሽን ካልተቃወመሽ፡ ይውልሽሰው የሚኖረው በሀይማኖት ሳይሆን በምነቱ ነው፡ እሱ ዝም ያለሽ ይሄ ስለገባው ነው እሽ፡ እራስሽ ፈትሺ ንቂአረፈደም ወድ ፍቅር ከሰጠሽው ይመለሳል፡ፈጣሪ ይባርከው።
@AliJamal-mn9cu
@AliJamal-mn9cu 4 жыл бұрын
ከበድ ነው ጸልይ እህታችን እግዝያቤሔር ይርደሽ
@fatimaoromootube4318
@fatimaoromootube4318 4 жыл бұрын
እቅርታ ጠይቅዉ ፍቕርን አድሽ በተጨማሪም ኣዲስ እንሳይት ተካታተይ።
@TG-44
@TG-44 4 жыл бұрын
Roza video aydersegnm lemdenaw😘😍😘
@rakeb6029
@rakeb6029 4 жыл бұрын
ሰውየው እንደነገርሽን ከሆነ ዕጅግ ብዙ መልካም በሀሪወች አሉት።እንደዚህ አይነት ወንዶችን ደግሞ አንች እንዲሆኑልሽ ምትፈልጊው አይነት ስው ለማድረግ በጣም ቀላል ናቸው ብየ አስባለሁ።የኔምክር እግዚአብሔር መፋታትን ይጠላል ስድብም ቢሆን እያንዳንዱ ስው ስለሚናገረው ነገር በፍርድ ቀን መልስ ይመጣል ስለሚል መፅሀፍ እባክሽ እህቴ ተቆጠቢ።ሁሉም ነገር አዕምሮሽ ውስጥ ነው ያለው። እናም ደስታሽም በጅሽ ነው ሁሌም መልካም መልካሙን አስቢ please show him respect and love ,you are also representing a country,በፍፁም ልፈርድብሽ ፈልጌ አይደለም ግን በዚህ መልኩ ካላየሽው ብየ ነው የኔ እህት አይዞሽ ፀልይ በርች እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን።
@አድያምካሕሱ
@አድያምካሕሱ 4 жыл бұрын
ጥጋበኛ ነች እህቴ የተሰጠሽን አመስግነሽ ባልሽን አክብረሽ ኑር እህቴ ዛሬ ላይ እጅሽ ላይ ያለዉ ነገር ነገ ይቆጭሻል
@romanmuze3236
@romanmuze3236 4 жыл бұрын
የሀገሬ ሰው ሲተርት ምን ይላል መሰለሽ ጥጋብ ወደርሀብ ይመራል እህቴ ሲጀመር የራሰሽን ደስታ ያሳጣሽው እራስሽ ነሽ ከታች አንስቶ ነው ከፍታ ላይ ያደረሰሽ ክብር ሳትሰጪው ደሞ ከሱ ክብርን አጠብቂ ሲጀመር እስልምናውንም ነግሮሽ አምነሽበት እንጂ አስገድዶሽ አይደለም ሲቀጥል የራስሽን ህይወት የምትኖሪው አንቺ እንጂ ጉዋደኛ ወይንም ቤተሰብ አይደለም ስለዚ ወደዋላ መለስ ብለሽ የመጣሽበትን እና አሁን ይለሽበትን ህይወት ሚዛን ላይ አሰቀምጪ ከዛም ወደሚያመዝነው ወስነሽ ሂጂ አንዳንዴ እኛ ሴቶች ስናጣ ችግር ስናገኝም እንደዚያው ምን እንደሚሻለን እንግዲህ ምክሬን ከሰማሽ የምልሽ ይሄን ነው ።
@zekaryasosman2603
@zekaryasosman2603 4 жыл бұрын
ኣንድ ኣባባል ኣለ እሮዚ ኣሕያ ማር ኣይጥማትም እሚባልነገር እና እሥዋም እንደዛነቺ ቺግሩን የፈጠረቺው እራሧነቺ ሲቀጥል የሰው ክብር ምን እንሆነ የምታውቅም ኣልመሰለኝም ሰውየው ምንም ቺግር እንደሌለበትነው የተረዳሁት የቺ ኣገርም ቤተሰብም ኣሰዳቢነቺ ፈጣሪ ልቦና ይሥጣት ኣሥገድዷት ኣይደለም ወዳነው የገባቺው ወራዳ ሁና የሌላ ሰውም እያሠደበቺነው ኣሁን እኔ እንደሚመስለኝ ኣንድነገርላይ መወሰን ኣለባት ባሕሪዋን ኣሥተካክላ በውይይት መፈታት ሌላ ኣታግባብኝ እኔ ፀባየን ኣስታካክየ ካንተጋ መኖር እፈልጋለሁ ብላ ማናገር ለልጅወቺዋ ሰትልማለትነው ካለሆነ ደሞ ኣገርዋ ገብታ መሥራት ነው
@yasmeendxb2810
@yasmeendxb2810 4 жыл бұрын
የኔ እት አውን ውሉም ነገር ሆኖአል መጀመሪያ ነበር ቆም ብሎ ማሰብ ችግር አወዛጋቢ ነው ሒወት ትመራሻለች እንጂ አትመሪያትም አውን ወደ አይምሮሽ ተመለሺ አይምሮሽን ቀይሪ መማር ካለብሺም ተማሪ አንቺ አላወቅሺም እጂ ስትሳደቢ ከአፍሽ የሚወጣው ቃል መልሶ እራስሺን ነው ሚያዋርደው ያስንቅሻል እግዚያብሔርን የማትፈሪ ሴት ያስብልሻል ይቅርታ የማይቀይረው ነገር የለም ይቅርታ ጠይቀሽ ከዚ በዋላ ለራስ ሰላም ፈጥረሽ ለሱ ፍቅር ሰተሽ አክብረሺው ኑሩ ላገኘሺው ሁሉ አታማክሪ ላንቺ የተፈቀደው ሒወት እሔነው ምክኒያቱ ባይፈቀድ ኖሮ አንቺና እሱም አትተዋወቁም እስከዛሬ አብራቹም አትኖሩም አውን ቀልድ አይደለም 2 ልጆች አሉ ለነሱም ቅድሚያ ስጪ የማንም ወሬ አትስሚ ሒወትሽን ብቻ ኑሪ ቤተሰቦቹንም አክብሪ እድሜ እየጨመረ ሲሔድ እራሱ እንበስላለን አስተሳሰባችን ይቀየራል እነዳትፋቺ ደስታ ባንቺ እጅ ነው ያለው ደስታን ማምጣት ትቺያለሽ መፃፎችን ማምብ አምብቢ ከልጆችሽ ከሱ ጋር ተጫወቺ እለት ተለት ሳቂ ሒወትሺን በአግባቡ ምሪው ይቅርታ ጠይቂ ይቅረታ ማለት ትልቅነት ነው
@ችዬውልኑር
@ችዬውልኑር 4 жыл бұрын
በፍቃድሽ ያገባሽው ሲቀጥል ሁሉም ነገር ነግሮሻል በግልፅ ስለ በፊት ትዳሩ ስለ ኑሮው ካገባሽ ቦኋላ እደ ዘመኑ ወዶች ባህሪው አልቀየረብሽ ምን ልሁን ነው ምትዩ ምቾት ቋቅ አለሽ 😂
@genetkebede3396
@genetkebede3396 4 жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን በመጀምርያ እግዚአብሔር አምስግኝ ሲቀጥል ባልሽን አመስግኝ እናትሽ እኮ ላንች በምጨነቅ ነው አንቺ ድስተኝ ስትሀኝ ባልሽም እናትሽም ይድስታሉ ቤቱ ስላም ይሁናል አንድን እምነት ይዝሽ ፍጣሪን ለምኝ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ልብሽ እሚልሽን አድርጊ ፀሎት አድርጊ ሁሉ ይስተካከል አተሳድቢ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስድብ በጣም ሚያስጠላ ነግር ነው ትዳርሽን አስተካኪዪ አተፋች የቤታችሁን ስላም እራስሽ ነው ምትመልሽው
@ክሪስቲና
@ክሪስቲና 4 жыл бұрын
ይቅር ትበለው እግሩ ላይ ወድቃ እያለቀሰች በእውነት እኔ የራሴ የሆነ ነገር ተሰምቶኛል ችግራቸው እግዚአብሔር የፍትአልላቸው 🙏
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 4 жыл бұрын
ሰውየው ጥሩ ነው ልጅቱ ምናምን ሰይጣን ተጠናውትዋት ነው ትጸልይ በደንብ አትፍችው እህቴ ወደሽ ገብተሽ ልጆች ወልዳችኃል ባልሽን ይቅርታ ብለሽ ንሮሽን ኑሪ. አትግፊው. እናቴ ጸልይ በደን ብ ሰይጣን ነው እዲ ሚያደርግሽ በርትተሽ አምላክሽን ተማጸኝ ትዳርሽን እዳትፈች
@medinayimam8478
@medinayimam8478 4 жыл бұрын
Ewnetun new kalfelghi wuchi sijemer tdar betefabet zemen
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 4 жыл бұрын
መልካም መስቀል ሰው ልጅ ከለደ በሆላ ለልጆቾ ስትል መታገስ አለባት በምኖርበት ሃገር አንድት አሜሪካዎት ባሌን ልፈታ ነው እስካሁንም የቆየሁት ልጀ 12 ክፍልን እስከሚፈፂም ነው ኮሌጅ ራቅ ብሎ ነው የሜማረው አዲጔል ብላ ፈታችው ይህ ለአንች ትምህርት ነው
@emabetzemedkun2948
@emabetzemedkun2948 4 жыл бұрын
ዳሀ ስጠግብ መከራነው ጥጋበኝ ነች
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
አልበላ ያላት ገንዘብ አይታ ነበር የገባችው አበሻ ሰንባል አንዳንድ ሴት ካልተደበደበች ክብር የማይገባቸው አሉ ሰለዚህ ምሰጋና የማያውቅ ቅንነት የለውም የተምታታባት ናት
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 жыл бұрын
እሷ ሲጀመር በእምነት የማይመስላትን ለምን አገባች መቼም ደስተኛ አትሆን እየሱስ ክርስቶስ ከማይመስልህ ስው ጋር አትኑር ይላል ጋብቻን የመሰለ ክቡር እና ቅዱስ ከእግዚአብሔር ፍቃድ ውጭ ስለሆነ ደስተኛ መሆን አይቻልም ሁሉም ነገር በፈጣሪ ነው ገንዘብ ብቻ ደስታ አይሆንም
@tigistechernetetigistecher1565
@tigistechernetetigistecher1565 4 жыл бұрын
እውነትነው 10 ለማይሞላ ኑሩ ያለሀይማኖት መጋባት መጨረሻው የራስ ቀውስ የቤተሠብ ጭንቀት እዲሁም ከፈጣሪመለየትነው ደሞም የእናትን ምክር መሥማትን የመሠለ የለም አምላክ ልቦናይስጠን ለምድራዊ ኖሮሳይሆን ከሞትበኃላ ያለንን ህይወት እናስብ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 4 жыл бұрын
ዝባም
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ
@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ 4 жыл бұрын
@@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ ምነው እህት
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ
@Rነኝቤተሰቦቼንናፋቂስደተ 4 жыл бұрын
@@እኔነኝየማዳምተቃጣይእናቴ አረ ውዴ ይቅርታ በስህተት ነው የፃፍኩትን ሳይ ደነገጥኩ አፉበይኝ
@dohaqtr8108
@dohaqtr8108 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሠላምና ደስታ የሚሠጠው ልዑል እግዚአብሔር ነው።ገንዘብ ሠላምና ደስታን አይሠጥም ፣እና አንቺም ጋር የሆነው ይኼ ነው።እኔ እንደራሴ መሆን አለበት የምለው ቶሎ ንሰሐ ገብተሽ ወደ ቀደመው እምነትሽ ተመለሽ ከፈጣሪሽም ታረቂ ፣አሁን ባለሽበት ሁኔታ ቸርች ብትሔጂም ምንም ጥቅም የለውም፣በሸሪአ ህግ ተጋብተሽ በእምነት ከማይመስልሽ ወልደሽ አብረሽ እየተኛሽ እንዴት ሠላም ትሆኛለሽ።ሰላምኮ የሚገኘው በፍፁም ልብ በእውነት ከአምላክሽ ጋር ስትሆኚ ነው።እና እውነተኛ ሠላም ያለው ከአማኑኤል ጋር ነው ። ከሱ ተለይቶ መኖር እንዲህ ነው የሚያደርገው።ሰው ስጋውን አትርፎ ነብሱን ቢያጣ ምን ይጠቅመዋል እህቴ።ከእምነትሽ መውጣት ሠላም ማጣት ነው ትርፉ። ሌላው እኔም እንደዚህ ተመሳሳይ ታሪክ ነበረኝ እኔ ደግሞ አረብ አግብቼ በገንዘብ በጣም የሞላኝ ነው ወርቅ እንደ ልብስ ነበረኝ ፣ከአምላኬ በመለየቴ ግን በጣም እጨነቅም የጥፋተኝነት ስሜትም ይሠማኛል ሠላምም በፍፁም አጣሁ።ግን በመጨረሻ ድንገት ለእረፍት ብዬ ኢትዮጵያ ገብቼ ሳልመለስ ቀረሁ፣ከዛም በቃ ብዬ በንሰሐ ተመልሼ ከአምላኬ ታርቄ አሁን በመጠነኛ ኑሮ ቢሆንም የምኖረውአሁን ላይ በጣም ሠላም አለኝ። በእምነት የሚመስለኝን ባልም አገባሁ ልጆችም ወለድኩ በጣም ደስተኛ ነኝ አሁን ሠላምና ደስታዬ ተመለሠ።
@hayatabdu5658
@hayatabdu5658 4 жыл бұрын
ሲጀመር ያላየነውን ስናይ የሚያደርገንን ያሳጣናል የድሃ ልጅ ሁልጊዜ ሲልፍለት ያሳለፈለትን መራገጥ ባህል አድርገነዋል ነገ በፀፀት ትሞቻለሽ ጠብቂ።
@sanegerma3942
@sanegerma3942 4 жыл бұрын
😥😥😥😥ምን አይነት ሠው ነው በጌታ መልካምነቱ ጌታ እንዲህ አይነቱን ወንድ ያብዛልን አርፈሽ ቁጭ በይ ይቅርታ ጠይቂው እሱ የተማረና አስተዋይ ሰለ ሆነ ነው እንጂ ሌላው ቢሆንማ ያኔውኑ ፈቶሻል ቱ
@يوبدار
@يوبدار 4 жыл бұрын
ፀበል ትሂድ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Yarashe tefatie nawe
@maysatedy2468
@maysatedy2468 4 жыл бұрын
እናቴ እቺ ጥጋብ የነፍት ናት በዚ በተወደደ ንሮ እንዲ ዝም በያት እመታለቅስበት ግዜ ይመጣል ጥጋበኛ በይልኝ አደራ
@alizuamr6683
@alizuamr6683 4 жыл бұрын
በጣም የኛግን ጤና አትመሥለኝም
@mekidiappyube1850
@mekidiappyube1850 4 жыл бұрын
ስልምምሺ ይብዛ እህቴ
@minishadinku8605
@minishadinku8605 4 жыл бұрын
Sejemer la habesha set kiber wurdet new
@fujlove907
@fujlove907 4 жыл бұрын
ይሔ ክፉ አጋንንት ከትዳራችሁ ከሰላማችሁ ይነቀል ዘንድ አጥብቀሽ ጠዋት እና ማታ ፀልዪ ስለባህሪሽ ስለአንደበትሽ ፀልዪ አባታቸውን እየሰደብሽ የምታሳድጊያቸው ልጆችሽ ነገ አንቺንም ይጠሉሻል ህፃናቶች አይረሱም በመጨረሻ ከኤግዚአብሔርም ከትዳርሽም ከልጆችሽም ከራስሽም ጋር ተጣልተሽ በፀፀት ሒወትሽን ትጨርሻለሽ...... ፈጣሪ የሰጠሽን እንጀራ መልካም ትዳር እየረገጥሽ ነው እና አብዝተሽ ፀልዪ ብዙ ግዜ እኛ ኦርትዶክሶች ፀልት መልስ ያለው አይመስለንም.....ግን አለው እንፀልዬ መፀሀፍ ቅዱስም በየቀኑ እናንብብ ምሳሌ12:4 እህቴ እባክሽን :ምሳሌ:መዝሙረ ዳዊት:መፀሀፈ ሲራክ መፀሀፈ ተግሳፅ:ቆሮንቶስ&......አንብቢ እግዚአብሔር በማስተዋል እና በጥበብ ትኖሪ ዘንድ ይርዳሽ!!!!!!ትዳርሽን ይባርክልሽ!
@shayeatube1069
@shayeatube1069 4 жыл бұрын
ሮዚ ብዙ ብሞልጫት ደስ ይለኝ ነበር ነገር ግን እስልምናዬ እምነቴ አፈቅድልኝም ሲቀጥል አንቺን አከብርሻለው በመቀጠል እኔ በአንድ ነገር አምናለው አምኜ ከገባሁ ወደድኩም ጠላሁ የመጣውን ሁሉ ተቀብዬ በፍቅር ለመኖር እሞክራለው እንጂ እራስ ወዳድ አልሆንም ሌላው ግፍ ነው እንደዚህ አይነት ወንድ አይገኝም ሁሉንም ማገናዘብ ጅምር ላይ ነው ወደሽ ከገባ ቢረግጡሽ አይክፋሽ :: ለቃላት አጠቃቀሜ ይቅርታ ሮዚ ፍቅር you are very smart.
@sebleseble8468
@sebleseble8468 2 жыл бұрын
ሮዚ ምነው ጠፋሽ ቭዲዮ አሰሪም በሰላም ነው
@iskadaralm9364
@iskadaralm9364 4 жыл бұрын
ሰላም፡እሮዚ፡የስነልቦናባለሙያስፈልጋታል፡ባህሪኒ፡ለመቀ፡ምክናቱም፡ያላትንነገርባታበላሽጥሩነው
@addisethio7402
@addisethio7402 4 жыл бұрын
ትዳርሽን አትፍቺ:: ሰውዬው ጥሩ ሠው ይመስላል፡፡ አንቺም እግዚአብሔር ልጅ ሠጥቶቫል፡፡ልጆችሽን አሣድጊ፡ ፡ ደስታ በገንዘብ እና ሀብት አይገኝም፡፡ ወደ ጌታ የበለጠ ቅረቢ :: ፀልይ ራስሽን ደግሞ Busy በስራ/ ትምህርት አድርጊ። ሁሉ ነገር ይቀየራል፡፡ ራስሽን ቀይሪ
@semirahayatu8137
@semirahayatu8137 4 жыл бұрын
የኔ እህት መጀመሪያ ነበር ማሰብ የነበረብሽ አሁን ቤተሰብ መስርተሻል ልጆች አሉ ስለዚህ ደስተኛ ለመሆን መደመሪያ እራስሽን ዝግጁ ማድረግ አለብሽ ውንድ ልጅ ደግሞ የሚያከብረው ሴት ይፈልጋል ቆም ብለሽ አስቢበት
@birhanewoldhana9756
@birhanewoldhana9756 4 жыл бұрын
ፀባይሽን አሳምረሽ ልጆችሽን አሳድጊ ከባለቤትሽ ጋር ሆነሽ
@meryemtube3653
@meryemtube3653 4 жыл бұрын
ለምን ፅጉርሽን ቆረጥሽው ሮዚየ♥♥
@sennaaamboo2815
@sennaaamboo2815 4 жыл бұрын
ayi Abash Este Tsaliyi E/r Tarikin Yeqayiral Atifichiwu La Lijochis Belash Majamareyanawu Yaxafashiwu Muslimina Kiristiyan Yikabdal Tsaliyi
@kalkidansindewsindew6329
@kalkidansindewsindew6329 4 жыл бұрын
ልጅቱ ግን ውስጡአ መልካም አደለም መልካም ሰው ገጥሙአትም እሱአ መልካም ስላልሆነች የሰውዬውን ኑሮ በጠበጠች ከፈታሽውም ልጆቹን እንዳትወስጂ ዝም ብዬ ሳስብሽ ውስጥሽ መልካም አደለሽም የ ሴት ጉአደኛሽንም አስቀየምሽ መልካም ሰው ስላልሆንሽ አንቺ ምፈልጊው አዲሳባ ከ ማንም ወድን ጋ መንዘላዘላዘል ነው ምፈልጊው
@tesfahunmulugeta5361
@tesfahunmulugeta5361 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ነበር መተው የነበረባት አሁን ጠባያን አስተካክላ አብራው ትኑር
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ
@ይሁንለበጎነው-ኘ6ሠ 4 жыл бұрын
አየሽ መጀመራ ምን እደምፈልጊ አላወቅሽም ነበር ሀይማኖቱን ጠልተሽ ከሆነ የምትሰድቢው ፍችው እና የራስሽን ኑሮ ኑሪ ድሮም የሀበሻ ሴቶች እኮ የሚረግጣችሁን ነው ለማንኛውም ውስጥሽ ስላም ስላልሆነ መለያየት ይሻልሻል አንድ ቀን ተናዶ አገትሽን እዳይልሽ ዋ 😀
@mesretgimm3253
@mesretgimm3253 4 жыл бұрын
Ene btam nw yemadnkshe, angageroceshe mastwal yemolabt,matur nshe!!
@aynalmeyeborenalji7877
@aynalmeyeborenalji7877 4 жыл бұрын
ወራዳ ነገር ነሸ እህት በራስሸ ፀባይ ነው ክብርሸን ያጣሸው እራስሸ ግራ ተጋብተሸ ሰውን ጭምር ግራ ታጋቢለሸ
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Saweyawe teru sawe nawe yanche tefatie nawe
@yebaleworkshitaye2306
@yebaleworkshitaye2306 4 жыл бұрын
Rozyinaye please mekire yasefelgatal hiwetan melewt alebini balwan letakiber gidi nw tefate enkwan benorebet beka letasetekakelew yimtechil ayinet sew nw selize mefatate yilbatim erasewan masetekakeli enji
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ
@ፀዲፀጋይ.ፋየሳ 4 жыл бұрын
አረ ባለጌ ሴት ናተ
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለገዘብ መለወጥ ነው ይህ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 4 жыл бұрын
@@busalemdemek7502 🤙🤙🤙✅✅
@zizuebirahim2292
@zizuebirahim2292 4 жыл бұрын
ትዕግስቱን ስጣኝ🙄በጣምምምም በለግ ነሽ ጭራሽ በዛሩ በመልኩ የምትሰደብ እርጥብ ነሽ አንቺ ስጀመር ከራስሽ ጋር ተጠልታሻል ቅንጣት አታሳዝኝም የሆንሽ አዝግ😏😏
@zafuzafu7995
@zafuzafu7995 4 жыл бұрын
Ezaw esu gar eyalchi financial akemuan maxenker mechal albat ,
@kalkidanroseyoutube1441
@kalkidanroseyoutube1441 4 жыл бұрын
ሰላም አዳዲስ ዩቲዩብሮች በርቱ ሰብስክራይቭ አረጉኝ እኔም አርጋችሁ አለሁ ግን ቪዶዉን ማየት አይርሱ ላይክ የደወል አይረሱ ተጋግዘን ማደግ ይቻላል እመኑኝ 😘😘😘😘😘😘
@ትዕግሥትሰሎሞን
@ትዕግሥትሰሎሞን 2 жыл бұрын
ፀሎት አድርጊ ሁሉም ነገር ይስተካከላል ናይጀርያ ደሞ መናፍስት ይበዛበታል እና አይነጥላም ላንች ህይወት መሰናክል ሊሆን ይችላል እና ፀልይ
@Fancyworld21
@Fancyworld21 2 жыл бұрын
instagram.com/p/CkCz0-aJFMF/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂እኛ ሴቶች እኮ ሚወደን ሚከብረንን አንወድም አልጋ ስንባል መሬት ወርቅ ስንባል ፋንድያ ምንተቸገርሽ ቆይ እንዴ እንደ አህያ ሚያየንን ነው ምንወደው ላይሽ ላይ ያለሽ ጋንጩር ነው እንዲ ሚረግሽ ግፍ ነው ። እኛ ለፍተን ከወንዶች እኩል እየሰራንም አላከበሩንም ። እንዴ ችግርሽ ምንድነው 🙄🙄🙄
@qweqwe444
@qweqwe444 4 жыл бұрын
እምነትሽ ይበልጥብሻል አለምቀርነዉ
@f.m.asherekmedia3120
@f.m.asherekmedia3120 4 жыл бұрын
ሠላም የዚ፣ አሁን ያልሽው ሁሉ ታሪክ እራሷ ልጅትዋ ጥፋተኛ እንዲሆነች ታውቃለች !!! የዚህ ች አይነት ሠው እራስዋን በራስዋ ነው ማከም የምትችለው !!! ሠው ወይንም እኛን ምክር ከሆነ ፦ እኔ በበኩሌ ልላት የምችለው ከምትኖረው ህይወት ምን እንደምትፈልግ መጀመሪያ ተረጋግታ ታሰብ በደንብ ግዜዋን ወብዳ ፣ ከምን ግዜውም የበለጠ ታሰብ፣ ደሞ ስታሰብ matured ( እንደ በሰለ ሰው ) ታሰብ !!! ከዛ በውሃላ ውሳኔው የእራስዋ ነው !!!
@AyinAdis2016
@AyinAdis2016 4 жыл бұрын
ውዝግብ ለንሰሀ አባቷ ሄዳ ትናዘዝ አይነጥላ ነዋ ተገፎ እንዲገፈፍ የጠላ ቤት ሰፈር ፈዩ በቀላሉ አይወጣም መጀመሪያ መልኩን ሳይሆን ሃብቱን አይታ ሰ ፍ ብላ ገብታ እውነቱ ይህ ነው ስትጠግብ ነው መልኩ የታያት ሮዚ አንቺን ግን አከብርሻለሁ 👈🙏
@samiraabubakhali902
@samiraabubakhali902 4 жыл бұрын
ምን ነው አለች አረፋ ልጅቼ ማሣደጉ አለባት አሁን አይታወቃትም ሀበትላይ ሥላለች ነገ ግን የዛሬህይወቷ የናፍቃታል ግን እህቶች እባካቹ ለብር ብላቹ ወንድ አታግቡ ብዙ ችግር አለው
@messigetachew552
@messigetachew552 4 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ናት 2 ወዶ አይሆንም ራስ ወዳድ ነሽ በያት በገዛ ፀባይዋ ነው ሌላ ሴት የሚፈልገው ከስድብ ምን ይገኛል?? የተማረ ስለሆነ ነው እንደዚህ ረጋ ብሎ የሚመለከተውና የታገሳት
@ኢክራም-ነ1ደ
@ኢክራም-ነ1ደ 4 жыл бұрын
ሰዎን ያላገበረ እሷን እዴት ያከብራታል ጥፋቱ የሷ ነው
@kbromeiseyes1676
@kbromeiseyes1676 4 жыл бұрын
እንዴኔ ለልጄችሽ ሲትዪ መኖር አለባት እላለዉ አገሪ ቤትም ብገባ ወፊ የለም ሰለዚ እዛ ትኑሪ ነዉ የምለዉ ለልጆ ሰትል መሰዋት መክፈል አለባት
@misganmelese323
@misganmelese323 4 жыл бұрын
ሲጀመር በመጀመሪያ ደረጃ እሷን ጥፋተኛ ነች ለምን በእድሜ እኩዬዋን ጋር አይደለም የተጋባችው ለምን እሱን የሶስት ልጆች አባት መሆኑን እየነገራት ነው የገባችበት፡ሲቀጥል ከእምነትዋን ጋር አብሮ የሚሄድ ሰው አይደለም እየኖረች ያላቸው ለዛ ነው ደስተኛ መሆን ያላቻለችው ለዛ ነው፤እንውም እሱን በጣም ጥሩ ሰው ነው ለምን እሱን እንዲህ አቅልላ እየሰደበችው እንዴትስ ፍቅር ይስጣት?ሲቀጥል ምንም አይነት የኑሮ ችግር አላደረሰባታም፡ የሱም ምንም አይነት ችግር የለበትም ነው የምለው እና አሁን ያላት አማራጫ እሱን በድንብ አግባብታው አብራው ለልጆችዋን ስትል ህይወት መቀጥል ነው ያለባት ካልሆነ ሁሉም ነገር ቀርቶባት ልጆችዋን የዛ ወደ ኢትዮጵያ ሄደ ልጆችዋን እያሳደገች እራስዋን ደስተኛ አድርጋ ነው መኖር ያለበት ብዬ ነው ከሁለት አንዱን መርጣ መኖር አለባት ብዬ ነው የምመክራት እህቴ አይዞሽ ባይ ነኝ ወንድምሽ።
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 4 жыл бұрын
ስድቧ ግን አልገባኝም ውስጥ ብልግናም አለ
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 4 жыл бұрын
ከባድ ነው ግን በደንብ አለመግባባት ችግር አለው አልተግባቡም እግዚአብሔር ይፍታው ለምን እሶስ ትሳደባለች በፍቅር አትይዘውም !!!
@ራህማአደምየወሎልጅያውምየ
@ራህማአደምየወሎልጅያውምየ 4 жыл бұрын
ጥጋብ ቀዩ ትላለች እናቴ ሠላሙን አትሽው ባለጌ አላህ ሂደያ ይስጥሽ።ሤትኮ ገንዘብ አምላኪ ነን ።ለገንዘብ ሥለሆነ የገባሽው የፈለግሽውን አግኚተሻልአርፈሽ ተቀመጪ በላና መከራ እንዳይወርድብሽ ።👌
@comcell7868
@comcell7868 4 жыл бұрын
ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ሲሆን ያማረ ይሆናል !አቺ ግን ይመስለኛል ከጊዜ ቦሀላ ነው እየጠላሽው የመጣሽውእጂ በፊት ደስተኛ ነበርሽ ያ ማለት ደግሞ የሚሰጥሽ የተመቻቸ ነገር አታሎሽ እጂ ፍቅር ኖሮብሽ አላገባሽውም !!ስህተትሽ የጀመረው ሀይማኖትሽን የቀርሽ ለታ ነው ካንቺ እናትሽ አስተዋይ ናቸው::
@rehetmohammed6797
@rehetmohammed6797 4 жыл бұрын
ደግ አደረገሽ ያግባ
@tseeth4835
@tseeth4835 4 жыл бұрын
እኔ እደራሴወደፈጣሪሽ ከልብሽ ሆነሽ ፀልየሽ ለሰው ማማከርሽንም ትተሽ ሁሉን ነገር በፈጣሪ ጥለሽ አርፈሽ ልጆችሽን አሳድጊ እህቴ
@LoveLove-ho6nu
@LoveLove-ho6nu 4 жыл бұрын
ሱባሀንአላ
@ettymadanit490
@ettymadanit490 3 жыл бұрын
እራስ ወዳድ ጥቅመኛ ሰዉ ነች ታገኘዋለች ከእግዚአብሔር የስራዋን ይሰጣታል
@rabiya5721
@rabiya5721 4 жыл бұрын
አረ እቺ ጥጋበኛ ነት ምክንያቱም የኢትዮ ወንድ ከስንት አንዱ ነው እንደዚህ ፍላጎቷን አሟልቶ የሚያኖረው ደሞ ሙስሊም ስለሆነ ትያለሽ እንዴ ሙስሊም ስለሆነ ነው ሀቅሽን የጠበቀው የራስሽ ክርስቲያን ምን እያደረጉ እንዴት እያጭበረበሩ እንደሆነ አላየሻቸውም መሰለኝ አንቺ ራስ ወዳድ ነሽ ምክንያቱም ለልጆችሽ አላሰብሽም የራስሽን ደስታ ነው ያሰብሽው ደስታው የምታመጪው አበቺው ራሰሽ ነሽ የምታጪውም እንደዛው ይሄን ሰው ብትፈቺው እንካን ደስታን አታገኚም እኔ ግን እንደምክር የምነግርሽ አርፈሽ ያበላሸሽውን ትዳርሽን አስተካክለሽ ይቅርታ ጠይቀሽ ልጆችሽ አሳድጊ የልጆችሽን እድል አታበላሺ እናትሽ አንቺ ደስተኛ አለመሆንሽን ስለነገርሻት ነው ምትጨነቀው ስለዚህ የናትሽንም የራሰሽን ደሰታ ያጣሽው በገዛ እጅሽ ነው ወይስ እሱ ጥቁር ስለሆነ ራስሽን መለአክ አድርገሽ ነው? መልሱን ላንቺ ልተወው
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ
@ማርእሸትየገብርኤልወዳጅ 4 жыл бұрын
ወረኛ
@fafi.wolloyewatube3190
@fafi.wolloyewatube3190 4 жыл бұрын
በጣም ባለጌናት ሲጀመር ለምን የማትወጅውን ሰው አገባሽ ለገንዘብ ብለሽ ከአረቂቤት ስላወጣሽነው የጠገብሽው እከክሽን ስላራገፈልሽነው ድሀ ሲጠግብ አይቻልም
@sintusintu9015
@sintusintu9015 4 жыл бұрын
ፍቅር የሚጀምረው ከእምነት ነው ግን እሱ አልሆነም አሁንም ልጆቿን ለማሳደግ ስትል ወደራሷ ትመለስ ወንድን ልጂ በቀላሉ መቀየር ትቺያለሽ ፍቅር ስጭው ልጆቺሽን አሳድጊ ልጆቺ ካደጉ እራሳቸውን ከቻሉ በኃላ ተፋቺ አሁን ግን እንዳትሞክሪው ወይ ባልወለድሽ ኖሮ
@asshsbbajsgszb5059
@asshsbbajsgszb5059 4 жыл бұрын
isTeru
@bintaby1099
@bintaby1099 4 жыл бұрын
ሲጀመር ሴቶች ጥጋበኞች ነን ሲቀጥል ባሏን የማታከብር ሴት በእምነታችን በጣም ከባድ ነው ስለዚ አርፈሽ ተቀመጪ አላህን ፍሪ አርፈሽ ተቀመጪ
@salemhabtu9437
@salemhabtu9437 4 жыл бұрын
ለፍቅር ሳይሆን ለጥቅም ብለው የሚፈፀሙ ጋብቻዎች 98% በደስታ መኖር ተስኗቸው ጋብቻቸውን በፍቺ ይፈርሳል። ሰውየው ላይ ጥፋት ፈልጌ አጣሁኝ። እሷ አሁን ማድረግ ያለባት ሰውየው በደንብ ከነ ልጆቿ የሚረዳት ከሆነ ፍቺ ፈፅማ ልጆቿን በስርአቱ ማሳደግ ነው። በዚህ ታሪክ ውስጥ የሚያሳዝኑት ምንም በማያውቁት ችግር የሚደርስባቸው ልጆቹ ብቻ ናቸው። ለልጆቹ ከቆንጆ መጫውቻ የእናት እና የአባት ፍቅር አግኝቶ ማደግ ትልቅ ጠቀሜታ አለው። በመጨረሻም ለሴቶች እህቶች የምመክረው ፣ የፈለገው ችግር ቢኖርብን ለሀብት ብለን ያላፈቀርነውን ሰው አናግባ። እኛ ሴቶች ጠንክረን ከሰራን ልክ እንደሌላው የማንም ጥገኛ ሳንሆን መኖር እንደምትችል ማወቅ አለብን።
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 4 жыл бұрын
እሷ ግራ ገብቷት ሰውየውንም ግራ አጋባችው ። እንዳነጋገሯ ግን እውነትም የተማረ ይግደልኝ እሚያስብል ጽድት ያለ ስእብና የተላበሰ ሰው ነው። ግን እንደ መማሩ ለምን ሳይካትሪስቶችን እንድትታይ ምክር እንድታገኝ አላደርጋትም ? አንዳንዴ የኛ ነገር ገንዘቡን ብቻ ስላፈሰሰልን አንድ ሰው ደግ ቸር እንላለን ለሌላው ሰው ደግሞ ገንዘብ ማፍሰስ ተራ ነገር ሆኖ ለሷም ለኛ ግልጽ ላልሆነ ነገር መጠቀሚያ አድርጓት ወይም እያደርጋት ይሆናል ። ለማንኛውም ቤተክርስቲያን ሄዶ መምጣት ብቻ ሳይሆን እምነትሽ ላይ ጠበቅ በይ የወስጥ ደስታ እና ሰላም እሚገኘው በፈጣሪ መንገድ ብቻ ነው ። አሁን ላይ ምንም አይነት የመለያየት ውሳኔ አትወስኚ ።
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
የኔ ውድ❤
@bilutesfaye1986
@bilutesfaye1986 4 жыл бұрын
እባካችሁ አትፍረዱ መጽሐፍ ቅዱስ በማንም ላይ መፍረድ እንደሌለብን ይነግረናል ። ልጅቷ እኮ ማንም ሰው በአለም ላይ የሚኖር የሚመኘውን ነገር ያስደስተኛል ብላ መረጠች። ማናችንም ልናደርገው እንችላለን መፍረድ የለብንም። ነገር ግን ከዚህ የምንማረው ሰው የፈለገውን ያህል ገንዘብ ቢኖረውም ሰላምን ግን መግዛት አይችልም። መጽሐፍ ቅዱስ ሲናገር እውነተኛ ሰላም ያለው በክርስቶስ ነው “ሰላምን እተውላችኋለሁ፥ ሰላሜን እሰጣችኋለሁ፤ እኔ የምሰጣችሁ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም። ልባችሁ አይታወክ አይፍራም።” - ዮሐንስ 14፥27 እህቴ ልጅቷን ለመርዳት ኢሜይል አለሽ?
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 4 жыл бұрын
በአጭሩ ባለጌ ነሽ ገንዝብ ፈልገሽ ነው ያገባሽው
@በእምነትየኪድዬስጦታ
@በእምነትየኪድዬስጦታ 4 жыл бұрын
መጀመርያም ለገንዘብ ለቅንጦቱ እንጂ ፍቅር የላትም ስለዚህ የፈለገችውን አያች ፍቅር ስለሌላት ደስተኛ ልትሆን አትችልም ደፋር ፈጣሪሽን ፍሪ
@tgmaru4411
@tgmaru4411 4 жыл бұрын
ፍቺ መፍትሄ አይሆንም መጀመሪያ ካልተቋቋመች በስተቀር። ከነልጇ አአ ቁጭ አድርጓት አአ ቢጠፋ በችግር ትሰቃያለች። ቋሚ ነገር መያዝ አለባት
@gg5092
@gg5092 4 жыл бұрын
አዬእኛሴቶች ጥጋባችንመከራነውፀለትትያዝሎጆቻንስትል ምስዋትመክፈልአለባት
@loveislifeanchor3633
@loveislifeanchor3633 4 жыл бұрын
መጀመሪያ ሀይማኖትሽን አላስከበርሽም በጸባይሽ. ጌታንም ይቅርታ ትጠይቃ ጌታን ደግሞ አንደምታሳዝን እወቅቂ በምንም ሐይማኖት ከማንሞ ሰው የሚመጣ መልካምነት ከጌታ ስለሆነ ገታንምይቆርታ ጠይቃ ጸጋ ማሰተዋል አንዲሰጣት ትጠይቅ ደግ የሰው ሀሳብ ተበላሽቶ በገንዘብ ሰለለወጠው እውነቱ ከመነገር አይቆምም ቢየማትም ትዋጠው ዱሮም በፍቅር ካልተመሰረተ መሰረቱን የሳተ ነው በእረሷ በኩል :አሁነም በእጇ ነው. አሰተዋይ ሴት ቤቷን ትሰራለች ሰነፈ በእጇ ታፈርሰለች በስህተትሽ አንኳን አኔ ጌታም አ ይፈረድብሽ ግልጽ ንስሀሽ ያስከብርሻል ግን አደብ ግዢ ለሌላ መልካምነቱን አታጥፊበትአናትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እናቶች ሰሙ ወጣቶች ደስታችሁን በገንዘብ አትተምኑ !ትዳር እነኳን ኢትዮጵያ ጨዋ ነጮች አብዛኛው በፋቆር ነው በሆሊወድ አተመዝኑ!
@fkrtifikiriti8408
@fkrtifikiriti8408 4 жыл бұрын
መጀመርያ ነው ያጠፋችው አሁንንም ደስታሽ ያለው እጅሽ ላይ ነው ይቅርታ ጠይቀሽ ሰልመሽ አይማኖቱንም እሱንም አክብረሽ መኖር ነው
@makdabekele3563
@makdabekele3563 4 жыл бұрын
እረ ምን አይነት ሴት ናት እንዲህ ህይወቷን የቀየረ ሰው አክብራ ፀባይዋን አሳምራ ብትኖር ምንነበረበት እንዲህእየተሳደበች ችሎ መኖሩ በጣም ይደነቃል ቤቱን ሰላም የነሳችው እራሷ ናት እሱ ሰላም ስላጣ ሌላ ቢይገባ አይፈረድበትም የሷ ፀባይ ነው ለዚህ የዳረገው በጣም አሳዛኝ ሴት ነሽ እየተሳደቡ ሰላም የለኝም ማለት ምንድን ነው የቤቱን ሰላም የምታሳጭው እኮ አንቺ ነሽ እልቅ ቀን ስላወጣልሽ ፀባይሽን አስተካክለሽ ፍቅር ሰተሽ ቤትውጥ ሰላም ፈጥረሽ በሰላም ኑሪ ይሄንን ትዳር ማስተካከል የምትችይው እራስሽ ነሽ
@mezgemylove8573
@mezgemylove8573 4 жыл бұрын
የኔ እህት መጀመሪያ ነው ነገሩ የተበላሸው በሀይማኖትሽ ተደራደርሽ አሁን የሆነው ሁሉ ሆኖል ስለወደፊቱ አስቢ እናም ለልጆችሽ ህይውት ስትይ መስዋት ክፈይ እራስሽን አስተካክይ ማለቴ ባለባትሽ ላይ ያለሽን ባህሪይ ቀይሪይ ሰላም ፍጠሪይ ደስተኛ ለመሆን ሞክሪይ ፀልይ
@beautyofnature9275
@beautyofnature9275 4 жыл бұрын
እውነታው ይሀ ነው፤ መጀመሪያ ሰውየውን ሳታፈቅር ስለገባች ገና ታብዳለች። he told her to go already ,and what she is waiting for? Having peaceful life is more than anything else, she is poor lady to make decision, I feel bad for her.
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
ትክክል ለብር ብላ አገባች ሲሞላላት መሳደብ ጀመረች አይ ድሀ አይለፍለት የሚባለው ለዚሂ ነው
@genetgenetgenet8284
@genetgenetgenet8284 4 жыл бұрын
ደሀ ወርቅ አይግዛ ከገዛም ይጥፋበት አሉ😅😅😅
@alizuamr6683
@alizuamr6683 4 жыл бұрын
አኡዙቢላጠብቀኝከዉዝግብ ያአላህ
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 4 жыл бұрын
ትፍታው ምን አቃጠለው ከዚቺ አውሬ ጋር የሚኖረው እሷ የፈለገቺውን ሲሞላላት መሳደብ አመጣች ለዚቺ ክብር አይገባትም በበርበሬ ማጠን ነው በደንብ አድርጎ ገርፎ ባዶዋን ወደእናቷ ቤት መመለስ ነው እንጂ እሷን አንድ ቀን ማሳደር የለበትም ምን ያረጋል
@astertube5406
@astertube5406 4 жыл бұрын
ሰላም ሮዜ ሴጀመር ያለሃይማኖቶ ለምን ገባች ሰውየው ምንም ጥፍት የለበት አሁንም አንች ከልጆችሽ የሜበልጥ አምላክሽ ነው ስዝህ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ንሰሃ ግቤ ከዛ መልስ ታገኛለሽ አደራ ወደ እምነትሽ ተመለሽ ልጆችሽን ሴያድጉ እናታችን ማለታቸው አይቀርም
@ommumifta3385
@ommumifta3385 4 жыл бұрын
Ayyyyy habesha tegiba new
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 4 жыл бұрын
Salam wed eheta ahune erasewane mewqase ayefalegeme sigamer amenabet yelegabachebate tedare mechareshaw ayemerem ena yemele ahu beyanese 2 ljoche weledaleche yegede desetawan mametsate alebate salamane memales alebate wechi yewetsawen yebalewan leb memelase alebate echi ehetachen becawen ayedalechem 2 ljoche alate mefatate tseru wesana ayehoneme please tsefatu gena mejemeri laye nawe ahune gine lijoche alushe tefateshe hiowteshe tseru ayehoneme
@wubalemsintayehu1601
@wubalemsintayehu1601 4 жыл бұрын
Yekrtia tayekawe
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 4 жыл бұрын
እናት በመከረችው እስማማለሁ እኔም
@eyerusbelay1201
@eyerusbelay1201 4 жыл бұрын
Really he’s nice men I think she have a problem she have to sorry to him b/c she doesn’t know anther Ethio men that why my sis if you listen u have keep it ur life!!
@romajg6221
@romajg6221 3 жыл бұрын
አረ በናትሽ እንቺ ደስተኛ ካልሆንሽ መፍ ታት እና ለሱም ክብር ከሌለሽ ከናትሽጋ መኖር ይሃ ግዜ ማባከን ነው ወንድ ልጅ እየስደብሽው እንዴት ብሎ ከምንም ነገር ክብራቸው ነው እና አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ካልሆነ ስንት አመት ልትኖሪ ነው ደስታ እምታመጪው ራስሽ ነሽ እና አይዞሽ ።
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 4 жыл бұрын
የእናቷን ምክር ብትሰማ ኑሮ ይህ ሁሉ ውዝግብ የለም ነበረ
ባሌ በጩቤ ሊወጋኝ ይሞክራል
14:34
Roza worldwide
Рет қаралды 6 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
በድጋሚ ያገረሸው የሰደድ እሳት አድማሱን በማስፋት ላይ ይገኛል።
16:54
የምፅዓቱ አዋጅ ነጋሪ Awaj Negari Official
Рет қаралды 3,8 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 225 М.
Путин ответил на ультиматум Трампа
7:25
Diplomatrutube
Рет қаралды 2 МЛН
ODUU Ammee xiyyaarri Rayyaa Ittisa Rukute | Moha Oromo
8:49
Moha Oromo
Рет қаралды 24 М.
ቀለበቱን ባወልቀው ሀጢያት ነው እንዴ
14:36
Roza worldwide
Рет қаралды 6 М.
SLIDE #shortssprintbrasil
0:31
Natan por Aí
Рет қаралды 49 МЛН