No video

ባሌን በላችኝ::ባለ ታሪክ ፍቅር ጌራ...

  Рет қаралды 28,470

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

ባለ ታሪካችንን ፍቅር ጌራን በገንዘብ መርዳት ከፈቀዱ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000264399797 ላይ ያስገቡላት በስልክ ለማናገር በ 0919717825 ደውለው ያናግሯት::
youtube.com/@f... የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::

Пікірлер: 79
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 7 ай бұрын
ባለ ታሪካችንን ፍቅር ጌራን በገንዘብ መርዳት ከፈቀዱ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሂሳብ ቁጥር 1000264399797 ላይ ያስገቡላት በስልክ ለማናገር በ 0919717825 ደውለው ያናግሯት:: youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
@sewmehon-kz4kh
@sewmehon-kz4kh 7 ай бұрын
ይችን ኮሜንት የምታነቡ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ❤
@user-tm1wk1wc2s
@user-tm1wk1wc2s 7 ай бұрын
አሜን
@janaalqhtani9859
@janaalqhtani9859 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@emirufisseha6811
@emirufisseha6811 7 ай бұрын
❤Amen❤
@talamangste9135
@talamangste9135 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TigistHiny
@TigistHiny 7 ай бұрын
Amen amen amen 🙏
@sewmehon-kz4kh
@sewmehon-kz4kh 7 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ :እርግጠኛ ሁኘ የምነግርሽ ፀበል ብትጠመቂ ትድኛለሽ ፈጣሪ መሀሪ ነዉ :እንደምትድኝ አምነሽ ተጠመቂ ::እግዚዓብሔሬ የልብሽን መሻት ያርግልሽ❤🙏
@SerkalemAklik
@SerkalemAklik 7 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ የኔ ቆጆ ፈገግታሽ ደስ ስትይ❤❤❤❤❤
@zedo1291
@zedo1291 7 ай бұрын
ማርያምን ስለት ተስለሽ ተጠመቂ ትድኛለሽ እናቴ እመብርሀን ትዳብስሽ❤❤
@gedam626
@gedam626 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ገኔዬ ባለ ታሪኮ ሳቅ ደስ ሲል የኔ ዉድ ጨረሶ ይማረሻለአምላክ የሚሳነዉ የለም❤❤❤
@AmdebrhanBerhe-hr9of
@AmdebrhanBerhe-hr9of 7 ай бұрын
ገኒዬ ጎበዝ ነሽ በርቺ እንዲህ አይነት የተገፉት በደላቸው መናገራቸው እና ለሌላው አስተማሪ ነው የፍቅር ደሞ ደስ ይላል የድሮ የገጠር አስተዳደጌ አስታወሰችኝ መህር ሲሆን በወበራው ማጨድ መውቃት ገለባ መሸከም በጣም አስታወሰን ምግቡ ጠላው አቤት የገጠር ኑሮ
@user-nd3de5hs6i
@user-nd3de5hs6i 7 ай бұрын
ልጅነቴን አስታወስሽኝ ከ13 አመት ወደኋላ😢😢የገጠር ልጅ እኮ ብዙ የልጅነት ላይፍ አለን ብዙ ትዝታ😢
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርሽ እህቴ ለቅሶሽን በደስታ ይቀይርልሽ
@mulumulu5957
@mulumulu5957 7 ай бұрын
እማ ፀበል ሒጂ ውዴ እግዚያብሔር ዶክተርን ፈጠረ እጂ ዶክተር እግዚያብሔርን አልፈጠረምን ማንኛችንም ሰዎች ስንታመም ሐጀመሪያ በእምነታቹ ሒዱ ከዛ ካልተሻላቹ አክቤት ሒዱ ግን የመነ ይድናል አቺ ደሞ የመንፈስ ችግር ነው ያለብሽ እህቴ ኤልሻዳይ ሚዲያ ገብተሽ አድምጪ መብረቁ ሚካኤል የሚባል የፀበል ቦታ አለ ሚዲያውን አድምጪ አድራሻውን ታገኛለሽ መንፈሳዊ ሚዲያ ነው እህቴ በእውነት ትድኛለሽ እህቴ የጠላት ሴራነው 😢😢😢😢😢😢 አይዞሽ እታለም እግዚያብሔር ይማርሽ
@user-xz4pw2gi9u
@user-xz4pw2gi9u 2 ай бұрын
አውነተኛ ታርክ በጣም ደስ ይላል በዚህ ቀጠሉበት የተስጠቹ ትምህርት በጣም ደስ ይላል ።።❤❤❤
@suibsecrb
@suibsecrb 7 ай бұрын
ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ እህቴ 🥺❤❤
@Sossina-qm5bw
@Sossina-qm5bw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እኔም አልፎ አልፎ ያመኛል እኔ ግን እግሬ ካልሲ ካወለቁ በጣም ያመኛል ከወገቤ ጀምሮ በመዳኒት አይል ነው የምቀሳቀስ ጸበል ጨምሪበት በእግዚአብሔር ደጅ ጽኜ አይዞሽ እማ
@rahimahussen192
@rahimahussen192 7 ай бұрын
ሳቋ ደሥ ሢል 🎉🥰 ከዚህ በላይ ጤናሽ ተመልሶ ለመሣቅ ያብቃሽ 🤲🤲🤲
@ambaselyoutube4415
@ambaselyoutube4415 7 ай бұрын
ፀበል ጀምሪ የእምነት አባቶችን አናግሪ ለፈጣሪሽ ቅርብ ሁኝ እግዚአብሔር ይርዳሻል
@genetkonjo
@genetkonjo 7 ай бұрын
እግዚያብሄርይማርሽ ውዴ😢😢😢❤❤❤❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርልሽ ያሠብሽውን ያሳካልሽ ከህመምሽ ይፈውሽሽ ዘን እንፀልይልሻለን ፀብል ብትሞክሪው መልካም ነው አ ተሽሎሽ እንደማይሽ እገምታለሁ
@user-pb3tw5ph4i
@user-pb3tw5ph4i 7 ай бұрын
እህቴ መዳንቱን ተይዉና ፀበል ግብ ምናልባት የኛሰዉ ክፉነዉ ትተሽ የመጣሹ እጮኛሽ ተከፍቶ ልያስመትት ይችላል ከመየዉ ነገር አንፀርነዉ❤❤
@zemzem9136
@zemzem9136 7 ай бұрын
ቲጂ የኔ ደርባባ በጣም እወድሻለሁ ።ጀግና እናት ስለሆንሽ አድናቂሽ ነኝ ።በርቺ ።
@user-uh3oq9oh8s
@user-uh3oq9oh8s 7 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ እኔም ቀኝ እጀን እያመመኝ ነው ዱአ አድርጉልኝ በሰው ሀገር መስራት እያቃተኝ ነው አላህ ይርዳኝ
@HgGg-ds9sy
@HgGg-ds9sy 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ ውኃ ላይ ፀሎት አድርገሽ እፍ ብለሽባት ተፀቢበት አምነሽ ይተውሻል
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ👐
@user-kt1nv9it3y
@user-kt1nv9it3y 7 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ፀበል ነው የሚያድንሽ የህክምናውን ነገር እርሽው ከ መምህር ግርማ ወይም ከአባ ሳሙኤል ጉባኤ ተገን ገጠመኝም አዳምጭ እኛ እማናቀው የቤተሰብ ጣጣ ነው ውዴ
@mekdasmekdas7425
@mekdasmekdas7425 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይማርሺ የኔ ቆንጆ!!! ❤❤❤❤
@etonegat6564
@etonegat6564 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውዲ እህት አላህ ያዲንሻል አላህ ከጎንሽ ይሆናል
@enatehweteabatekurate3082
@enatehweteabatekurate3082 7 ай бұрын
ዉይ😢😢😢 የኔ አክስት ልጅነቴ ህልሜ ልቤ ሰብራ ሁሉ ነገሬ ቀማችኝ😢😢💔💔💔 አክስት ሲባል ሁሉም አንድ ይመስለኛል😢
@aynadesyoutube4183subconfirmat
@aynadesyoutube4183subconfirmat 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ እግዚአብሔር መልካም ነው ይምርሻል
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 7 ай бұрын
የኔማር ለፈጣሪ እሚሣነው የለምና አላህ ያሽርሽ
@sosaso4562
@sosaso4562 7 ай бұрын
Hode ati laqashi izaberi idanya hadelamii hulumi ichali ye hulumi nagari tagen bayii isuu ichali 😢😢😢❤❤❤❤ Ateriye wadishaloo akabaloo rajimi ideme nilinyi💞💞
@masreshazeleke6320
@masreshazeleke6320 7 ай бұрын
የኔ እህት እንደዚ እኔ ያመኝ ነበር ግን በፀበል ነበር የዳንኩት አይዞሽ ትድኛለሽ
@dasashdas4308
@dasashdas4308 7 ай бұрын
እዉነትሽነዉ ገኒ ብዙ ጥሩ ሰዉ አለ
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ ውዴ አይዞሽ
@mesiyekidusourael
@mesiyekidusourael 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ የኔ እህት
@lijalemendalkachew
@lijalemendalkachew 7 ай бұрын
የኔ እህት እግዚአብሔር ይማርሽ እሺ ደግሞ ጸብል ግቢ ይሄ ነው የምልሽ እንደምትድኚ ሁሌም አምናለው
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 7 ай бұрын
Ganyea enkune matashelene balatarke yezashe big love and respect for you
@GamacomSa
@GamacomSa 7 ай бұрын
ፀብል ተፀፍብል እህት 😢❤
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 ай бұрын
አይዞሽ እመአምላክ ጨርሳ ትምርሽ ቆመሽ ያሳየን 😢😢😢😢
@faniyeemareyamiilij4716
@faniyeemareyamiilij4716 2 ай бұрын
Ganiyee jajjaa tenyaa❤❤❤ bayee bayee sii jaladhaa❤❤
@maryetube14585
@maryetube14585 7 ай бұрын
አላህ አፊያ ያድርግሽ
@EG-yo5hh
@EG-yo5hh 7 ай бұрын
ፀበል ተፀበይ እሕቴ
@nuriyaboqojji
@nuriyaboqojji 7 ай бұрын
Abshiir mamaye Amesigigni tesfa Atikurachi yene wudi❤❤😢😢
@nanifelix5022
@nanifelix5022 7 ай бұрын
I think her case is effectively treated with the right medication. I am not a doctor but read online . The medication is called disease modifying antiirheum drug (DMARDs) inaddition to physical therapy. I wonder if they have the medication in Ethiopia.
@BouzaDagne
@BouzaDagne 7 ай бұрын
እመብርሀን ትማርሽ አይዞሽ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 7 ай бұрын
እግዝያብሔር ይማርሽ
@godislove-en8hr
@godislove-en8hr 7 ай бұрын
Ayizoshi geta chariso yimarishi ihite 💔🥰
@user-ic3zz5tk5b
@user-ic3zz5tk5b 7 ай бұрын
Yagtre tezeta endeat dase yelale egzeabehre yemareshe
@SaliSali-jk8ug
@SaliSali-jk8ug 7 ай бұрын
እግዚሀብሄር ይማርሽትድኛለሽአይዞሽ
@dasashdas4308
@dasashdas4308 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያማርሽ እህቴ
@EyerusalemEndalamawAyele
@EyerusalemEndalamawAyele 7 ай бұрын
Elite Tsebel yadinshal 💯% Ena 'Getemegn be Memihir Tesfaye Abera gebtesh eyi you tube lay mn mareg endalebsh takiyalesh
@michgj5143
@michgj5143 7 ай бұрын
ፀበል ታጠብ እማየ ❤❤❤
@FururUtit8r6-oi4oq
@FururUtit8r6-oi4oq 7 ай бұрын
ያአላህአይዞሺየኔምአህቲእዳቺነወ
@callamathis3555
@callamathis3555 7 ай бұрын
Egzabiher yimarshe
@sktaraktar3737
@sktaraktar3737 7 ай бұрын
አላህአፍያያርግሽ
@umartophya
@umartophya 7 ай бұрын
ገኒ ሳቅሽ ደስ ቲል
@kuwaitkuwait-bp7ip
@kuwaitkuwait-bp7ip 7 ай бұрын
እኔ ለምን ፀበል አትሄጅ ግን እግዚአብሔር። ይማርሽ
@user-ld7zw7bu1x
@user-ld7zw7bu1x 7 ай бұрын
ከክፉ ነገር ይጠብቃቹህ
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሺ
@hayatarage1995
@hayatarage1995 7 ай бұрын
Allliha yashershe
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 7 ай бұрын
sorry my sister ❤❤❤
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 7 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሸ
@TigistHiny
@TigistHiny 7 ай бұрын
Fetari cherso yemareshe 🥰
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 7 ай бұрын
ሳቃ ደስ ስል 😂
@user-rc4km9nd7g
@user-rc4km9nd7g 7 ай бұрын
እሺ ❤❤❤❤❤
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 7 ай бұрын
💔💔💔🙏🙏🙏
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 7 ай бұрын
@user-dy4fu2kr2n
@user-dy4fu2kr2n 7 ай бұрын
ይሄፀበል ነዉ የሜፈልገዉ የረኩስ መንፈስ ሴራ ነዉ በምነትሽ ፅኒ
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj 7 ай бұрын
ፀበልሂጀ
@emirufisseha6811
@emirufisseha6811 7 ай бұрын
Fetari ymarsh😢
@MehaletSete-sv7zj
@MehaletSete-sv7zj 7 ай бұрын
ውደ
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 7 ай бұрын
መድሀኒአለም ይማርሽ
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 50 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
🩷🩵VS👿
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 19 МЛН
ኑ አብረን የሄቨንን  ለቅሶ እንድረስ::
46:36
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 82 М.
ቲክቶከር ሁሉ ሀብታም ይመስላቸዋልፀ፡፡ባለ ታሪክ ቲክቶከር ማራኪ
57:23
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН