ሲስተር እብቅየለሽ የሔቨን እናት የአማራ ክልል ፖሊስ አጠር ያለ ዘገባ ሰርቶበታል

  Рет қаралды 196,215

Tigest Minda ቲጂ የወይኗ ልጅ

Tigest Minda ቲጂ የወይኗ ልጅ

Күн бұрын

Пікірлер: 349
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ፓሊሷ ታድላ ለእዉነት የቆመች ድንቅ ሴት ታድላ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
@GgyJhhy
@GgyJhhy 2 ай бұрын
ይቺ ፓሊስ ማረግ ሊሰጣት ይገባል
@MulumebetTiruneh
@MulumebetTiruneh 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ሀያትየአምባሰሏ
@ሀያትየአምባሰሏ 2 ай бұрын
ግዜው የሀቀኞኞች አይደሉም 😢
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ
@ቅድስትየአብረሀሙስላሴከኔ 2 ай бұрын
መግስት የለንም ለምን እሱ እራሱ ገዳይ አራመኔ ነው በሱ ዘመን የግዚአብሄር ፍጡር እየገደለ ነው ጌታ ሆይ ሕጻ በህወትህ የልጅ ፍሪ አያሳይህ በሱ ድገተኝ ጥርው ይታዘዝብህ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@RiriBinttigray
@RiriBinttigray 2 ай бұрын
😢😢❤❤ yes gn 😢😢😢 snshelmtu egn setech She's hero ❤😢😢
@ethio_top10
@ethio_top10 2 ай бұрын
አዎ በገንዘብ ያልተሸጠች ጀግና መርማሪ ፓሊስ ነው
@TigstGetachow
@TigstGetachow 2 ай бұрын
ጀግና ፓሊስ የድንግል ማሪያም ልጅ ሁሌም በነገሮችሺ ሁሉ ይቁምልሽ ተባረኪ ዘርሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 ай бұрын
ያኔ ለሔቫን የቆማችሁ በሙላ እግዚአብሔር ይቁምላችሁ.
@yz7517
@yz7517 2 ай бұрын
ጀግና ፖሊስ ጀግና ሴት ለእውነት የቆመች ክብር ይገባታል እንዲሁ ማእረግ ከለሴቶች ኩራት ጥቅም ያልደለላት ማስፈራሪያ ያላስቆማት ሺ አመት ኑሪልን።
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 2 ай бұрын
ዋና ሳጅን ሙሉዬ እንየው ጀግናችን ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጠብቅሽ እንወድሻለን
@فاطمه-د6ص3ب
@فاطمه-د6ص3ب 2 ай бұрын
እንዴዝህ ያሉትን ፓሊሶች አላህ ይጠብቅልን
@fatmah6936
@fatmah6936 2 ай бұрын
​@user-sf6np5ft4l ለምን ያረደ አይሆንም አረመኔ ስቅላት ይገባዋል
@Teyboawlou
@Teyboawlou 2 ай бұрын
ከረፈደም ብቅ አላችሁ ይሄም በህዝብ ርብርብ ነው የተገኘው እዮሃ ሚዲያ ሴት ፖሊስዋንና የተባበራትን ሁሉ እናመሰግናለን
@Emanethiopian403
@Emanethiopian403 2 ай бұрын
25 አመት ምን ጥሩ ነው ቤንዚን እላዩላይ አርጎ ነበር ማቃጠል ነው፡፡ ይህ ሰው ካልሞተ አገር አለኝ ብዬ አላስብም ፡፡ ስደት ያለነውም በዛው መቅረት ይሻላል ፣ እንዲህ አይነት ገልቱ ሰው ህጉ እየቀለበ እየኖረ ነውረኞች ናችሁ ወላሂ ለአዚም ፡፡ ወይ የፈጠራችሁን አትፈሩም ወይ ህሊና ያላችሁም ከዛ በዚህ መጥፎ ስራችን ፈጣሪ አገራችን ላይ በለአ ይወርዳል ፡፡ በስራችን ነው መከራ የማያጣን እኛ አገር ላይ ፣ እንዲህ አይነት አረመኔ ሰዎች መቃጠል አለባቸው፡፡ እንደውም ሁሉም ሰው በተሰበሰበበት ፡፡😢😢
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 2 ай бұрын
በትክክል ወላሂ
@عائشهعمر-خ1ع
@عائشهعمر-خ1ع 2 ай бұрын
አወ በትክክል ይገደል ፍትህ በግፍ ለሚሞቱ ህፃናቶች ለሴቶች ፍትህ ያአላህ ነርሱን አቅርብልን💦💦💦💦
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 2 ай бұрын
ዘመድ ለሌለው እ/ር ሰው ያስነሳል ያያል ይፈርዳልም የሚበቀል አባት አለሽ 😢
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ሰላምየ ኮሜንትሽ ደስ ይላል ግን የአባታችንን ስም አታሳጥሪዉ ሀያል ነዉና ስሙ መደረሀኒት ሙት የሚያስነሳ አጋንንት የሚንቀጠቀጡለት አጋዕዝት ስልጣናት ኃይላት የሚንቀጠቀጡለት አእላፍ መላዕክት የሚንበረከኩለት ነዉና
@selamawitwondu9975
@selamawitwondu9975 2 ай бұрын
@@Kidist-rn2xc ♥♥♥♥♥♥
@ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ
@ኸዲጃኸዲጃ-ሸ4ደ 2 ай бұрын
ባደባባይ ይሰቀልልን ወላድ ይፍረድ የሠራውንፅዋ ይቅመሥ።።
@nebuwan8681
@nebuwan8681 2 ай бұрын
እሱ ሰያምረን ይቀራል 😢😢😢😢😢😢
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 2 ай бұрын
​@nebuwan868😢😢😢😢😢😢😢1
@EmebetAdane
@EmebetAdane 2 ай бұрын
እመብርሀን ሁሌም ከጐነሽ ትቁምልሽ አንች ፓሊስ የልብ አድራሽ ጀግና እናት ወልዳሻለች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@HawaSaeed-ge4gj
@HawaSaeed-ge4gj 2 ай бұрын
ሰውየው ይገደል ባደባባይ ይሰቀል😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Natt-jkx
@Natt-jkx 2 ай бұрын
ሴት ፓሊሷ ግን ዋው እግዚአብሔር ይባርካት ጀግና እና ለስራዋ ታማኝ ናት ክብር ይገባታል🙏 ሳትወላውል መስክራለች።
@Mesi-to3wu9fn2m
@Mesi-to3wu9fn2m 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይፍረድበት የብላቴናዋን ደምይመልስላት💔💔💔💔 😭😭😭😭😭😭😭😭
@SebrinPrincess
@SebrinPrincess 2 ай бұрын
ወይኔ ተቃጠልን በአንድ አውሬ ተሰቃይታ በምላጪ ተልትሎ አሰቃይቶ ገደለባት አሁንም ቤተሰቦቹ ይያዙልን ተባባሪ ናቸው
@HermelaKinfu
@HermelaKinfu 2 ай бұрын
እባካችሁ የባህርዳር ህዝብ አሁንም ፍርድ ቤት በቀጠሮ ቀን አብራችዋት ብትቆሙ ለስዋ ብርታት ነው 🙏
@ummumuhammed2397
@ummumuhammed2397 2 ай бұрын
ፖሊሷንም ትቅረብና የደረሠባትን ትናገር ለሆድ አዳሪ ፖሊሶች መማሪያ እንዲሆን የህዝብ ፍቅርና ለፈጣሪ መታመን የተሻለ ቦታ እንደሚያደርስ እናሳያቸው። አዋጥተን ለሷም እንሸልማት።
@Emuye-w8q
@Emuye-w8q 2 ай бұрын
ጀግና ፓሊስ እግዚአብሄር ይባርክሽ
@helenhussien1670
@helenhussien1670 2 ай бұрын
የኔ ጀግና እህት እግዚአብሔር ያፅናናሽ ከጎንሽ ሆነው የተባበሩሽ ስቃይሽን ስቃያችን ነው ብለው አብረውሽ የነበሩትን እናመሰግናለን ግን ወንጀለኛውና ተባባሪዎቹን ግን ተገቢው ቅጣት ይሰጥልን
@tayechborena4575
@tayechborena4575 2 ай бұрын
የረዳሻት ፓሊስ እርግጠኛ ነኝ የተጠየቅሽዋ ትመስይኛለሽ ጥሩን ነገር ሁሉ በልጆችሽና አንቺም ዘመንሽ ሁሉ የተባረከይሁንልሽ እንዳንቺ የለውን እወነተኛና ለእውነት የቆመያብዛልን ተባረኪ!!!!
@AdiKifle
@AdiKifle 2 ай бұрын
ሕመምሽ ሕመማችን ነው የኔ ናት ፍትሕ ፍትሕ ፍት ይገባታል ፍትሁ በቂ አደለም
@TasfuMarta-ws3wo
@TasfuMarta-ws3wo 2 ай бұрын
በእየሱስ ስም ከአይምሮ በላይ ነው የሆነብኝ ጌታ ሆይ ፍረድ ምንአይነት ዘመን ደረስን በማርያም ኡፍፍፍፍፍ ያማል በጣም ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ
@sabahabene
@sabahabene 2 ай бұрын
የሰለጠነ ሀገር እኮ ለዚህች ሀቀኛ መርማሪ ፖሊሰ የገንዘብ የማእረግም ሸልማት ታገኝ ነበር እውይ ሀገሬ ፈሪሀ እግዝያብሂር ያለሸ የአማኞች ሀገር መሆንሸን አሰመሰከርሸ የተረገመ ትውልድ
@Welkyiet
@Welkyiet 2 ай бұрын
የኔ እናት ነይ ወደ መቀሌ። ይሄን የሸርሙጣ ልጅ አናቱን በ አብሪ ጥይት እናበረዋለን ❤💛❤💛
@meskineway4162
@meskineway4162 2 ай бұрын
አይ ወገኔ ጥሩ ነበር አማራሰ ቅዘን ነው
@اميناعبدو
@اميناعبدو 2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@اميناعبدو
@اميناعبدو 2 ай бұрын
ወያዉምንአይነትነዉ😢😢😢😢😢
@FekaduFerhiwot
@FekaduFerhiwot 2 ай бұрын
She can have right to live anywhere what u talk about? this devil gone dead!its not about ethnic its about humanity we all get hurt to listen this 💔🥲 stand together to remove evil 😢
@fano-ry6xu
@fano-ry6xu 2 ай бұрын
​@@meskineway4162Anich yekotetam lij mnabash afishin tkefchalesh yanich ena kanich zemedeoch belay kizen ena kizenam ale ede mehayim
@kusokom
@kusokom 2 ай бұрын
ሰማችሁ? ‘’መደፈር ኮመን (የተለመደ) ነው ደፍሮ ቢተውልኝ ኖሮ’’ አለች ምስኪን እናት ። የህፃን ሄቨን አሰቃቂ ሞት በሶሻል ሚድያ ላይ መውጣቱና ዘመቻዉ ጉዳዩ ትኩረት እንዲያገኝ አድርጐታል። ነገር ግን የወንጀል ህጉ ከተሻሻለበት ከ1997 በሗላ እንኳን በድፍረት ምክንያት በየቤቱ የደረሰውን ሀዘን ማን ይቁጠረው? የ6 ወር ; የ2 አመት የ 5፣ የ7፣ የ13፣የ18 አመት ልጅ ተደፈረች ሲባል ፣ የህጉ የላላ አተረጓጐም እና ደካማ አፈፃፀም ከዚያም የህዝብ ዝምታ ለዚህ ዝቅጠት ዳርጐናል!
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc 2 ай бұрын
ይቺን ጀግና ፖሊስ ማዕረግ ይሰጣት አምጡልን ለ ኢ/ያ ታስፈልገናለች
@SaraBarKot
@SaraBarKot 2 ай бұрын
የዘገነነኝ የዳኞችማህበር ያወጣው ሕዝብን ንቀት እና ቀጥታ ለሰውየው ማገዝ የሚመስል እና የተነሳውን እዝብ አንቀፅ እየጠቀሱ ለማሽማቀቅ ዋጋ ይከፍላሉ
@MelatAseffa
@MelatAseffa 2 ай бұрын
ሞራላቸው አይገርምም ሶስት ጥፋት ያጠፋ ሰውዬ ህግ እያጣቀሱ ማስተባበል።
@AddisBogale-lz8kk
@AddisBogale-lz8kk 2 ай бұрын
የፖሊስ አባሏ ያላት ጥንካሬ አይኗ ላይ ይነበባል ። ጀግና የህዝብ ልጅ❤❤❤
@tglovefire3659
@tglovefire3659 2 ай бұрын
ፖሊሷ ጀግና ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ
@NaohmusekonjoKasu
@NaohmusekonjoKasu 2 ай бұрын
እግዛብሄር እውነተኛ ዳኛ ነው መፅናናቱ ይስጥሽ
@Jag-m4b
@Jag-m4b 2 ай бұрын
ኧረ ባካችሁ የአማራ ክልል ዳኞች ማሕበር ያወጣውን መግለጫ አያችሁልኝ ሰማችሁልኝ ? በአስቸኳይ መታገድ ያለበት የዘቀጡ ስብስቦች ናቸው ! ማፈርያዎችም ናቸው ! ለምን ሜዲያ ላይ ወጣብን ለምን ሕዝብ አወቀው እያሉ ነው ! ለገዳዩ ፣ለቤተሰቦቹ ፣ለጠበቃው፣ ለዳኛው ፣ለዳኞች ማህበር አስቸኳይ እርምጃ እንዲወሰድባቸው እንጠይቃለን ! አቤት ግፍ አቤት ፍትህ
@asdpeh3842
@asdpeh3842 2 ай бұрын
በጣም ያሣፈራሉ ☹️☹️
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ይች ፖሊስ ድጋፋም እርዳታም ያስፈልጋታል እዉነትን ስለተጋፈጠች ከስራዋ ታግዳለች የእዉነት አርአያ ስለሆነች !!!
@سعادةالاثيوبية
@سعادةالاثيوبية 2 ай бұрын
እኛ እምንፈልገው ትክክለኛ ፍትህ ነው ዘገባ መስራት ብቻ አይደለም ፍትህ ለሚጣዬ❤😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@surafelabate4606
@surafelabate4606 2 ай бұрын
በጭራሽ ይህ ፍትህ አይደለም መገደል ነው ያለበት እስከተባባሪ ዘመዶቹ
@NebiyuFanta-ns3dq
@NebiyuFanta-ns3dq 2 ай бұрын
እባካችሁ ይህች ፖሊስ ሽልማት ይገባታል እውነትን ለመደገፍ እባካችሁ።
@saif3255
@saif3255 2 ай бұрын
የኔ ልዩ ናድቅ ሴት ናት ለእውነት የቆመች ፓሊስ አላህ ይጨምርልሽ ምናለ ሁሉ እንዳች ቢሆን
@AbuyassinNuru
@AbuyassinNuru 2 ай бұрын
በምን አይነት ቃላት ተጽፎ ያልቃል ይሄ ወንጀል ምን አይነት ጊዜ ደረስን ግን ወይ ምድር መቻሉዋ
@tene3788
@tene3788 2 ай бұрын
ኢሊናው የመከነ እርኩስ ከነተባባሪወቹ እግዚአብሔር ይመቀልህ
@EhiteAbera
@EhiteAbera 2 ай бұрын
በአደባባይ አካሉ ጎሎ መሰቀል አለበት
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 2 ай бұрын
ፋኖ ለዚህ ሰው ፍርዱን ይስጠው ሌላ ምን እላለሁ።
@addisTesfaye-k6d
@addisTesfaye-k6d 2 ай бұрын
ቁንጅናዋ ፓሊሷ ሳልኳት በወጣትነቷ ቁንጅናዋ
@mh6773
@mh6773 2 ай бұрын
አስታውሱ ፋኖ እስር ቤት ሰብሮ ካስለቀቃቸው ውስጥ ነው መጀመሪያ ላይ 😢 በየደረሱበት እስር ቤት እየሰበሩ ታሳሪ ሲያስለቅቁ እንደዚህ አይነቱን አውሬም ነው እየፈቱ ያሉት
@MiaMm-l8z
@MiaMm-l8z 2 ай бұрын
በትክክል ፋኖ ይውደም
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 2 ай бұрын
ምን ፋኖ ብቻ ወያኔም ሲሰብር ስንቱ ነው የተፈታው እስር ቤት ሲሰበር ሁሉም ይወጣል መንግስት ያመጣው ጣጣ ነው ድግሞ ይሄ ንፁህ የአማራ ልጁችን ከወንጀለኛ ጋር አፍነው እየወሰዱ ፋኖ ናችሁ እያሉ እያሰሮቸው ስንቱ ናቸው እስርቤት የገቡት የኛ እና አባቶች አለወንጀላቸው ከገጠር ከተማ ሂደው ገብይተው አይበሉም መንገድ ተዘግቶ እስካሁን 😢
@Anshamohammed-xq2yt
@Anshamohammed-xq2yt 2 ай бұрын
​አንች ውደሚ ፋኖ የሆኑት ወደው ሳይሆን ተገደው ነው በሀገራቸው መቀመጫ አተው የኛ ወድሞችስ አይውደሙ
@dollarbanana5843
@dollarbanana5843 2 ай бұрын
የአማራ ክልል ፖሊስ ፡፡እናመሰግናለን፡፡
@semkumbi2214
@semkumbi2214 2 ай бұрын
I really respect that police helped her through all the problems God bless her ❤
@BehailuHailemariam-t8z
@BehailuHailemariam-t8z 2 ай бұрын
የኔ መድሃኒዓለም ፍርዱን ስጠን አንተ ተበቀልልን። ውይ ውይ ተቃጠልኩ እኔን የኔ ልጅ መተኛት ነው ያቃተኝ መድሃኒዓለም ይፍረድብህ።
@TsigeMekonnen-q2p
@TsigeMekonnen-q2p 2 ай бұрын
ፈጣሪ ፅናቱን ይስጥሽ የኔ እህት አይዞሽ በርች ተፅናኝ እናት አባት እህት ወንድም እና ልጅ የሞተበትን ሰው ማፅናናት ከባድ ነው ደፋሪና ገዳይ ግን አንተ በቁምህ የሞትክ ዘመዶችህ እራሱ ከንቱ ናቸው ለአንተ ምግብ ሳይሆን ማቀበል ያለባቸው መርዝ ነው አንተን ሌላ ሰው አይደለም ሊገልህ የሚገባ እራስህን ብታጠፋ ይሻልሀል ተሳክቶልህ ብትወጣም እንኳን አንድ ቀን አታድርም ቃል የለኝም ምን እንደምልህ የቁም ሙት ነው እራስህን ግን አጥፋ ተሎ ስለአንተ መኖር መስማት አልፈልግም፡፡ መርማሪ ፖሊስ ጀግና ነሽ እንዳንች ያለውን ያብዛልን ለእውነት የሚቆም ሀቀኛ በርች
@negagetachew974
@negagetachew974 2 ай бұрын
የባሕር ዳር ፖሊስና ሐኪሞች የከተማው ነዋሪ እጅግ የምትመሰገኑ ናችሁ።
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
ቀልደኞች እሷ አደባባይ ስላወጣችሁ ነ??ዛሬ የወጣችሁት ???
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 2 ай бұрын
መጀመሪያ ማን አትዉጭ አለሽ እሷኮ ጀግና ስለ ሆነች ነዉ እከክ
@AsmeromAraya-n7w
@AsmeromAraya-n7w 2 ай бұрын
Zarem dengtwe kawtute temsgne new fertwale malte new
@Dior768
@Dior768 2 ай бұрын
❤❤❤ የሆነ ገንዘብ የማሰባሰቢያ ግዜ አዘጋጁ እና እናዋጣልሽ❤❤❤
@tsegi9563
@tsegi9563 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይገደል ይገደል ይገደል
@SebrinPrincess
@SebrinPrincess 2 ай бұрын
የባህር ዳር ህዝብ አሳዮን እንደ እናተ ልጆች ብትሆንሰ
@asnikezira1963
@asnikezira1963 2 ай бұрын
የኔ እህት መፅናናቱን ይስጥሽ። በባህርዳር ወጣቶች እንባሽ ይታበሳል!! ያሳደዱሽ ይሳደዳሉ!!
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 2 ай бұрын
ይሄሰው የለቀቅ እና ፋኖወች ይግደሉላት ይሄ ቆሻሻ እኛማ ምን መንግስት አለኝ
@mh6773
@mh6773 2 ай бұрын
ፋኖዎች ራሳቸው ደፋሪ አይደሉ እንዴ
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 2 ай бұрын
@@mh6773 ሂጅ አወ ደግ አይወድላችሂ
@mh6773
@mh6773 2 ай бұрын
@@SonySony-up2kv ደግ አደረጉ? አንች አውሬ ለነገሩ ሙሃመድም ህፃናት ደፋሪ ነበረ፤ አይሻን ሲደፍራት 6 ዓመቷ ነበረ። አንች ምትደግፊው አካል ከደፈረ ግድ አይሰጥሽም
@SonySony-up2kv
@SonySony-up2kv 2 ай бұрын
@@mh6773 አትቀደጅ ማነው ሙሀመድ ደሞ ሲጀመር የሰውን ልክ አታውቂም ለህዝብ የቆመና ህዝብን አጥፊ መች ለይተሽ ታውቂና አላህ ይህድኩም
@sarakedir6704
@sarakedir6704 2 ай бұрын
​@@mh6773 afer biii anchim kenesu atleyim
@Nebyat6790
@Nebyat6790 2 ай бұрын
እህቴ የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏾🙏🏾🙏🏾💔💔💔
@helinamestawte
@helinamestawte 2 ай бұрын
እውነት እውነት በእስራት ላይ ያላችሁ እስረኞች ይህን ሰው በላ እርምጃ ብትወስዱበት ምን ታጣላችሁ ሲጀመር ቦታውን ታውቁታላችሁ ምን አለ ብትገሉት
@haytomer9818
@haytomer9818 2 ай бұрын
ይገደል መቀጣጫ ይሁን እንዴ እንዴት በሰላም እኑኑር ፍርድ ለቬቨን ፍርድ ያላገኘች ነፍሰ በሰቃይ በሰቆቃ የሞተች ነፍሰ ፍትህ
@merma-x1o
@merma-x1o 2 ай бұрын
ፍትህ ለሄቫን ይሄን አውሬ ባዴባባይ መሰቀል መቆራረጥ አለበት ኢትዮጵያ ወጄሎኛ እዬታሰሩ የሚፈቱት ቅጣት አይሰጥም እስከመሼ ፍትህ የህፃናት ስቃይ ሞት ይብቃ ወጄለኛ ባዴባባይ ይሰቀል
@ElsabeteGirma
@ElsabeteGirma 2 ай бұрын
ከዚህ በፊት የት ነበሩ ዛሬ ህዝቡ ንቅናቄ ሲያደርግ ነው ያስታወሷት 😭😭😭😭
@Yadelsuperpro12
@Yadelsuperpro12 2 ай бұрын
Eko Woregnuchi
@JemalAbdulkadir-on4zr
@JemalAbdulkadir-on4zr 2 ай бұрын
ቅዱስ. ሚካኢል ይርዳሽ
@BesufekadCenter
@BesufekadCenter 2 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ከንግዲህ እኛም አለን
@rhfjrk8192
@rhfjrk8192 2 ай бұрын
የች ፓሊሰ ማረግ ሊሰጣት ይገባል
@Naima-c5p
@Naima-c5p 2 ай бұрын
ያአላህ ምንአይነት አውሬነው እንደው የኔ እናት እንደዛ ሲያረጋት ህጻኒቱን አላህ ይናአለው ወላሂ ላአዚም
@SemiraSleshi
@SemiraSleshi 2 ай бұрын
ፍትህ ለህፃኗ ለጎንደሯል ልጅ ለተገደለችው በሰው ሸይጣን እጅ ከሰውም ሰው አለ የሆነ ሰይጣን ልቡ የማይራራ ሲደፍር ህፃን ፍትህ እንሻለን ለዛች ለጎደንሯ በቂ አይደለም ለኛ እሱን ማሳሰሯ ይገደል ይሰቀል ስቃይ ትቅመስ ነፍሱ በቂ ሆኖ አይደለም ይሄውም በስሱ ለዚህ አይነት ሸይጣን ስጋ ለለበሰው ህፃንን ሲያሰቃይ ምንም ላልፀፀተው መገደል መሰንጠቅ መንጠልጠል ሲያንሰው ነው ዘመን ያበቀለው የሰው አረመኔ ገላው ያለመደ የወንድነት ወኔ ጥቂት ያለሰበእያለ ነግ በኔ አላህ ፍርዱን ይስጠው ያኑረው በወይኔ ወይኔ እንዳለ ይቅር ሞቶም በህይወት በሩ ይዘጋበት የአኼራው ቤት እዝነትህ ሰፊ ነው ሀያሉ ጌታችን ፍትህ እንሻለን ለህፃን ልጃችን የሄቨንዬ እናት አይዞሽ ቻይው በግድ ላያስችል አይሰጥም ምንም ቢያንገዳግድ አውቃለሁ ከባድ ነው መናናትን ማሰብ ግን ትዕዛዝ ከላይ ነው መቻል ነው በአጀብ አጀብ የሚያሰኝ ጉድ የኛው ጥፋት ነው ያስቀዳነው ፅዋን ህፃናት ጠጣው ጥፋታችን በዝቶ ገዝፎ ከተራራ ልባችን ሆነብን ለጨቅላ ማይራራ ደግሞ ድርቅናችን ዘመን እንወቅሳለን በፀጉራችን ሙሉ ወንጀል ተሸክመን ከራሳችን አልፈን ለህፃን ስቃይ ሆነን ግርም ድንቅ ባዮች እኛኮ ልዩ ነን ሰይጣን የቀናብን የሰው አውሬ ሆነን ምን አይነት ዘመን ነው ዞረን እንላለን ዘመን ዘመን ነበር ጠዋትና ማታ ጥፋታችን በዝቶ መጣ እንጂ በተርታ አላህ ሲቀያይር ሲያሽከረክር ወቅቱን ጠልፎ ጣለን እንጂ የኛው ጥፋታችን ዘመን ከፍቶ አያውቅም ሳውቀው በኡምራችን ሀያሉ ፈጣሪ የዝነቱ ባለበት ለጎንደሯ ህፃን ፍትህን አምጣላት አንተ ነህ ታጋሹ ሁሉን የምትችለው ሰውማ ከንቱ ነው ስቃይ የማይገባው ዳኛው አጭበርባሪ መንግስቱም ከርሳም ነው ፍትህ የምንልህ አንተኑ ብቻ ነው የመሞትን ፃዋ መራራውን ውሃ በምላሱ አቅምሠው ፍረድ ለዝች ድሃ
@tenagnezergaw
@tenagnezergaw 2 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ መቼም ያፅናናል ይገርማል፡፡!!
@Selamawit-s3g
@Selamawit-s3g 2 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወሬ ሳይሆን በተግባር ህጉ ተሻሽሎ መቅረብ አለበት ፖሊሷ ልትመሰገን ይገባል
@FjfjHjfh
@FjfjHjfh 2 ай бұрын
መገደል አለበት
@EmnetDengso
@EmnetDengso 2 ай бұрын
መሰቀል። አለበት
@romantakel1326
@romantakel1326 2 ай бұрын
የኔ እናት በቁምሽ ገደሉሽ ! አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሻል ! ሃዘንሽ ሃዘናችን ነው እግዚአብሔር ያፅናሽ🙏🏾
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 ай бұрын
አንጀት የሚያሳርር ድርብ ድርብርብ ወንጀል ፈፅሞ እንደገና እሷን ማሳደድ ከሱ የቤተሰቡ አብሮ ማደም የፍትህ ያለ እንላለን
@kidisttefera5402
@kidisttefera5402 2 ай бұрын
ዘርሽ ይባረክ ሁሉም ሀላፊነቱን ቢወጣ እንዲ አይነት አዉሬ መድረሻ ያጣ ነበር 😢😢😢😢 ፈጣሪ ደሟን ሊያወጣ ፈልጎ ነዉ ከአመት በኋላ ይግባኝ ያለዉ እናቴ እኛ ለኛ እናልቅስ የእየሩሳሌም ሴቶች ለኔ አታልቅሱ ለራሳችሁ ተብሏል 😢😢😢😢😢
@serkeeshete
@serkeeshete 2 ай бұрын
እህቴ አሁን የአነቺ ልጅ ብቻ አይደችም ቤተክርስቲያን ቆሜ ማስቀደስ አልቻልኩም እፊቴ ላይ ድቅን ትልብኛለች አልቻልኩም
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 2 ай бұрын
ግን እሥከ መቸ ተደፍረን ተገድለን ፍትህ ወደየት ነሽ 😢😢💔💔💔💔💔😢
@saragetahun7648
@saragetahun7648 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ ምን ጉድ ነው አረመኔ ለዚች ህፃን አይገባትም ምኖ ለሞት እህህህህህ ውስጤ ተቃጠለ እግዚአብሔር ያቃጥልክ ፍርዱን ይስጥ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ይብላኝ ለእነቴ ፅነቱን ይስጥ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 2 ай бұрын
ይሰቀልልልል በአደባባይ ለሌሎች መማሪየሆን።
@gizachewalemisha1144
@gizachewalemisha1144 2 ай бұрын
ፖሊሷ ጀጋና
@ethiobama
@ethiobama 2 ай бұрын
ይገደልልን አለበለዛ ነገም ሌላ ቤት ይቀጥላል። ይብቃ!!
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል
@የአላህመጨረሻዬንአሳምርል 2 ай бұрын
የእውነት እሄ ትግርት ነው የተሰራው ፈጣሪይ ይፍርድ 😢
@mulugetakebede5789
@mulugetakebede5789 2 ай бұрын
Jegena police tebareki
@عايشهعايشه-ك2ج
@عايشهعايشه-ك2ج 2 ай бұрын
ይገደልልልል
@muajehbbshs
@muajehbbshs 2 ай бұрын
እህታችን እግአብሄር ፅናቱን ይሥጥሽ የእዉነት አምላክ ፍርዱን ይሥጥሽ
@makitube608
@makitube608 2 ай бұрын
ጀግና እናት
@فوزيةريان-ت4د
@فوزيةريان-ت4د 2 ай бұрын
ባደባባይ ይሰቀል
@AbdlazizKedir
@AbdlazizKedir 2 ай бұрын
ትክክለኛ ፍትህ ይህ አይደለም በየ አመቱ ህፃናት እየተገደሉ ምንድነው ዝም ማለት አረ ወላጆች ነግ በእኔ በሉ
@مدري-ق8ب
@مدري-ق8ب 2 ай бұрын
ተዉ ይህ ነገር ከባድ ነዉ ፋትህለህታችን ለሄቨን ይገደል ዝም አትበሉ😢😢
@musegetachew4783
@musegetachew4783 2 ай бұрын
እግዚሀቤር እናቷን ያፅናና
@Hana-3838
@Hana-3838 2 ай бұрын
😭😭😭😭በአንድ ፖሊሢ ይሔንን ያሕል እውነት ሥትሠራ ወይኔ ጌታ ይባርክሽ ያማል ያማል እናትነኘ አቀዋለሑ የልጅን ነገር ኡፍ💔💔💔💔💔
@AbebechWerke-q9n
@AbebechWerke-q9n 2 ай бұрын
እግዚአብኔር ያፅናሽ
@sunnyhart9260
@sunnyhart9260 2 ай бұрын
This story broke me, can’t stop crying 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@FreeSoul76
@FreeSoul76 2 ай бұрын
ወይኔ ማየት አቃተኝ ፈራው መፈጠሬን አስጠላኝ ምን አይነት አረመኔ ሰይጣን ነው እረ ቶሎ ግደሉት የሄ ከባድ ነገር ነው😢😢😢
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 2 ай бұрын
እሕታችን.ለዉነት.ሥለቆምሺ.እናመሠገናለን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@rhametali1193
@rhametali1193 2 ай бұрын
አላህ ያጽናሽ የኔናት ልጅን ያህል ነገር ከባድነዉ😢😢😢
@ya-mariam-setuta
@ya-mariam-setuta 2 ай бұрын
ሙልዬ እግዜአብሄር እስጥሽ
@marysam9193
@marysam9193 2 ай бұрын
ምን አንጀት ይቻለዉ የዝችን እናት ሃዘንና ሰቆቃ የህጻኗን ስቃይ ኧህህህህህህህ !!!
@dawoodosman9945
@dawoodosman9945 2 ай бұрын
እመቤቴ ማራያም አጀትሽን ቁርጥታርግልሽ እምዬማራም እጅሽን ፈተሽ አፅኛት በጣም ከባድነው እዉንም መቼም በጣም መራራነው ስለዚ እምዬ ማራም ታፅናሽ
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 2 ай бұрын
እኔ አገሬን እንድን ጠላ የሚደርግ ገሌ እዚ ተወላጅ ነው ይከበር ሌላው መጤ ነው ይጎዳ ይባላል ታዲ ለምን አገር ስትደፈር ከየትም ተሰባስቦ ለአገሩ የሚሞተው
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands 2 ай бұрын
ሚስቱ አሳፋሪና ናት እኔ ብሆን ከ ዚች እናት ቆማ የኢትዮጵያ እዲግዘኝ እለምናለሁ እነጂ ከሰው ከፈጣሪም አልጣላም።
@shashiemelky7418
@shashiemelky7418 2 ай бұрын
Police officer, God bless you, sister
@BananaMedia-Bab-Na
@BananaMedia-Bab-Na 2 ай бұрын
ጀግናዋ ፖሊስና ጀግናዋ እናት ተባረኩልኝ
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 ай бұрын
አሁን ህዝብ ካወቀበ በኾላ ማውጣቱ ምን አሰፈለገ ሌቦች እራሷ ወጣች አመት ሙሉ ተሰቃይታ አሁን ለዩቲብ ገነዘብ አረ ፍረዱን ይሰጥ
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Миллионер | 2 - серия
16:04
Million Show
Рет қаралды 1,8 МЛН