ባሌን ከውሽማው ጋር ‘እጅ ከፍንጅ’ ያዝኩት! ዱባይ ለ15 ቀን ቆይቼ ብመጣ ተለዋወጠብኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 335,813

Eyoha Media

Eyoha Media

Күн бұрын

Пікірлер: 705
@aynalemabera860
@aynalemabera860 Жыл бұрын
አንዲት በሰፈራችን በተክሊል ተጋብተዉ ሁለት ልጆችን ወልደዉ ልጆቹ ገና ትንንሽ ናቸዉ ምስትየዉ ልጆቹን ይዛ ቤተሰቦቿን ለመጠየቅ ከሄደችበት ስትመለስ ሚዜ ከነበረችዉ ሴት ጋር አንድ ለይ ያዘቻቸዉ ያን ቀን አይኗን ሳያይ ብን ብለዉ ጠፍተዉ ቀረ ደግነቱ ዴና ቤትና ንብረቶችን ጥለዉላት ጠፋ አሁን ልጆቹ አድገዉ እየጎረመሱት ነዉ አላገባችም ደስተኛና ምርጥ እናት ነች
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
በሰመ አብ ምን ጉድ ነው
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 Жыл бұрын
@@galemaryamegalemaryame ከሳ አወራር ያንቺ ኮመት
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@rozahjerusalem3156 lol 😆 tikreb
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 Жыл бұрын
በስመአብ ይህ ፣መንፈስ ፣ነው ፣በትዳር ፣ላሉ፣በዝሙት ፣የሰው ልጅ ፣ዉድቀቱ፣እግዞኦ ፣😢😢🤔🤔
@lidiyatamiru4726
@lidiyatamiru4726 Жыл бұрын
Yene yerasen tareki new
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ እርጋታህ አድማጭነትህን እንዴት እንደምወድልህ ከባለታሪኮቹ ይልቅ አንተ ምታስረዳበት መንገድ ይበልጡን ታሪኩን ያጣፍጠዋል❤❤❤👏👏👏
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 күн бұрын
ይገርማኞል,ትግስተኞ,ነው,አለም,ሰገድ,እድሜ,ጤና,ይስጥህ❤❤❤
@marthaseyfu4581
@marthaseyfu4581 Жыл бұрын
ሀገር ቤት ያላችሁ ሴቶች በኢኮኖሚ ጠንካራ ሳትሆኑ ባል አታግቡ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Жыл бұрын
ኢኮኖሚሽ ጠነከረ አልጠነከረ ዋናው ፈጣሪ የልብና የኩላሊት አምላክ ነውና ልቦናችንን ንፁህ ያድርግልን ያለፈውን ህይወታችን የሌላውን ህይወት ያላስተጓጎለ እንዲሆን ያለፈውንም በምህረቱ ይቅር ይበለን ብለን መቀጠል ነው
@Enku_Drama
@Enku_Drama 2 ай бұрын
እሺ እህቴ
@danatube7955
@danatube7955 Жыл бұрын
ሁላችሁም ከውጪ ወደ ሀገር ቤት የምትገቡ ሰዎች ለዚህ ምርጥ ጋዜጠኛ የሆነ የሆነ ጊፍት እየወሰዳቹሁለት አመስግኑት በእናታችሁ❤
@bonne.annee.2023
@bonne.annee.2023 Жыл бұрын
እሺ ጌታ ፈቅዶ የሚቀጥለው አመት ስንመጣ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
ok
@hanaethiopia2130
@hanaethiopia2130 Жыл бұрын
Eshi ema ende Egizabihar fekade segeba❤
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@Fidelyenelej123
@Fidelyenelej123 Жыл бұрын
Yes
@ቲጅ-ከ7ዠ
@ቲጅ-ከ7ዠ Жыл бұрын
አለምዬ የእኛ መልካም እንወድሃለን ሰወችን እምታዳምጥበትበት ሙድ ደስ ይላል❤
@jerryyealgu5846
@jerryyealgu5846 Жыл бұрын
ውስጥሽ የነገረሽ ወይም የሚነግርሽ ልክ ነው 6ኛ የስሜት ህዋሳችን ሁሌም ልክ ነው ። ውስጥሽ ሚልሽን አድርጊ ያንን ማረግ ከብዶሻል ወይም እውነታውን መቀበል አቅቶሻል ። ጌታ ይርዳሽ
@abyssiniamedia5839
@abyssiniamedia5839 22 күн бұрын
እውነት ነው ማለት ነው እኔም ፍቅርኛዬ cheat እነደሚያደረግብኝ የስማኛል እውነት ማለት ነው ??
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
Well እስኪ ልስማዉ መቼም የከሀዲ ወንዶች ታሪክ ተወርቶ አላልቅ ብሉአል😢
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
በጣም
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ Жыл бұрын
ሁሉም ሰው እንደአለምዬ ሚሰማው ሰው ቢያገኝ ብዙ ሚያወራው ነገር አለ ❤❤እርግት ያለ ጋዜጠኛ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 Жыл бұрын
ወላሂ እኔ ራሱ ልክ እደሡ የሚረዳኝ ባገኝ ብዙ ታሪኮች አሉኝ በጣም ብዙ
@abebatube6227
@abebatube6227 Жыл бұрын
በጣም በጣም ሰው አክባሪ ነው
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ Жыл бұрын
እኔም ብዙ አለኝ😢
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Жыл бұрын
ወይ በጣም ስላምታው ብቻ ይበቃል እውነት❤❤❤ እድሜው ይርዘም
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
ሠው ግን ሠሜ አጣል መለት ነው ለምን ለኔ አታወሩኝም
@user-rr1ld8dy1f
@user-rr1ld8dy1f Жыл бұрын
ሴት ልጅሽን ጠብቂ እህቴ ወስላታ ወንድ ያሰጋል
@rahelztzion
@rahelztzion Жыл бұрын
አዎ ከባድ በሽተኛ ነው ይሄ።።።ተጠንቀቂ ይሄን ለልጅሽም። በሽታም ይኖርበት ይሆናል። ገደል ይግባ ተይው።
@destakebede3953
@destakebede3953 Жыл бұрын
ባለቤትህ ግን ታድላለች አንተን የመሰለ ረጋ ያለ ሰው በማግኘቷ 👌👌👌
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
እኔ ነኝ
@martaalyalew1816
@martaalyalew1816 Жыл бұрын
​@@ledyagatachew8101😂😂😂😂😂ሚሰቶነሸ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ledyagatachew8101
@ledyagatachew8101 Жыл бұрын
@@martaalyalew1816 yep
@ሞእሚን
@ሞእሚን Жыл бұрын
እስኪ አንችደግሞ ዝብለሺኮምች ጉድ
@alimahassen3123
@alimahassen3123 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ ስለ አንተ ለመግለፅ ቃል የለኝም የምር በጣም የተረጋጋህ እና አስተዋይ ሰው ነህ በርታ ቀጥልበት ኑርልን እልሃለሁ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ 5 күн бұрын
ሽ,አመት,ይኑር
@raheltadese8983
@raheltadese8983 Жыл бұрын
ወንዶች ወንዶች እር በፈጠራችሁ የንፁሃን ሴቶች ህይወት አታበላሸ
@makiiethiopia5465
@makiiethiopia5465 Жыл бұрын
Ewunet new egezaberane
@selamberhanu7404
@selamberhanu7404 Жыл бұрын
😢😢😢ምንይሻላልግንን
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
@@selamberhanu7404 leba wendoch entnachew yikoret amen belu::
@mahlet6809
@mahlet6809 Жыл бұрын
rasini atenikro kewedekubeti menesati kendegena betewawekuwati eskemil dresi Belteshiw masayeti yhibcha new lenesubekeli
@alemhmeskel5838
@alemhmeskel5838 Жыл бұрын
ለልጅሽ ተጠንቀቂ እንዳይደፍራት ከባድ ነው ወደቤተሰቦችሽ ብትመልሽያት ጥሩ ነው
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 9 ай бұрын
Very true well said this kind of people are sickening no trust at all
@BisratGetaneh
@BisratGetaneh 2 ай бұрын
awon betikikil
@selam12121
@selam12121 Жыл бұрын
ሴቶች ወንድ ልጅ ባህሪው ከቀየረ ሳይቀድማችሁ ሳትሰቃዩ ሳትጎዱ ቀድማችሁት ጥላችሁት ውጡ ...
@buratube1243
@buratube1243 Жыл бұрын
😂
@ሞእሚን
@ሞእሚን Жыл бұрын
ኢወላ
@fasilbelay9621
@fasilbelay9621 Жыл бұрын
በትክክል መተው ነው
@hayatseid6725
@hayatseid6725 11 ай бұрын
ትክክል 😢
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 10 ай бұрын
That is right!!
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 Жыл бұрын
ይኔ እህት አምላክሽን እያመሰገንሽ ዝም ብለሽ ልጆችሽን አሳድጊ እደዝክ አይነት ሰው መችም አይለወጥም በሽታ እዳያመጣብሽ
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 3 күн бұрын
Tekkelle
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ
@ፅጌረዳአበባ-የ8ዘ Жыл бұрын
ሴቶች ግን ቶሎ አታርግዙ ቶሎ ልባችሁን አትስጡ ለወንዶች ገንዘብ አትስጡ ኮስተር ቆፍጠን በሉ ከወንዶች ተቀበሉ እጂ ለወንድ አትስጡ እራሳችሁን ጠብቁ በደንብ ደሞ ለወንድ 😂 በጣም ውሸታሞች ናቸው ወንዶች የተለየ ነገር የለም ከወገብ በታች እንደዚሁ ልክክስ ናቸው ወንዶች ቱቱቱቱቱ
@misrragobbe379
@misrragobbe379 Жыл бұрын
😂😂😂
@ZukriyaZukriya-kd3js
@ZukriyaZukriya-kd3js Жыл бұрын
😂😂😂
@mekdesmatiyos
@mekdesmatiyos Жыл бұрын
😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
😂👏👏👏👏✊ Menta eheten ageghew Birr Nooooo for Husband 😅 wedeza Leboch
@DhfcChfff
@DhfcChfff 10 ай бұрын
​@@ZukriyaZukriya-kd3jsሴቶች ገንዘብ ካዩ ስገ ያያች ድመት😅
@mesi16-91
@mesi16-91 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ አለም ሰገድ እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ሳይሆን የስነ ልቦና ሀኪም ነው የምትመስለው ፀጥ ብለህ ስትሰማ እንዴት ደስ እንደሚል 😍🙏
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ፌስ ቡክ የስራህን ይስጥህን በደስታ በሳቅ ፍቅር ታስጀምራለህ መጨረሻው ለቅሶ 😢 እንደው እባካችሁ ትዳር እሚገኘው በፆም በፀሎት ነው ፈጣሪን መለመን ነው እንጂ በፌስ ቡክ ፕሮፍይል እያያችሁ አይደለም እንደው ይሄ የፌስ ቡክ ትዳር ስጠላው
@comcell3831
@comcell3831 Жыл бұрын
አይ ዘንድሮ እግዚአብሔር እንዴት ይማረን የምንሰማው ሁሉ ጭካኔ ክህደት 😢😢😢😢😢 የኔ እህት ይሄ አይጠቅምሽም እግዚአብሔር ይክስሻል ህይወት ቆራጥ ውሳኔ ትፈልጋለች 😢😢😢
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 ай бұрын
Tadeya ok betelew Eko essu ke meweslet aykotebm nebera
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 ай бұрын
Wendoch ebakachu atwesletu pls
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 11 ай бұрын
Yeha telkasha koshasha balga sew selhona yekrebesh beshta yezobesh yemetal ehta lejocheshen asdege ❤❤❤
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
አንድ ጥሩ ነገረ አይሰማም እግዚአብሔር የተባረከው ህይወት ይስጠን የሴት ፈተናከባድነው😢😢😢
@emuadmasu873
@emuadmasu873 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏
@rosarosa9032
@rosarosa9032 Жыл бұрын
አሜን አሜን እዉነት ነዉ የዜድሮ ይብሳል😢
@yeshitila5299
@yeshitila5299 Жыл бұрын
amen 🙏🙏🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 Жыл бұрын
አራባካሁ 🛑 stop gagingምኑን አውቀን ፊታቸውን አያሳዩን ሰውየውን አያሳዩን እኔ አላምንም ፋሽን አድርገውታል ገንዘብም ማግኛ ነው አትርሱ!!!
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ
@ፋፊነኝየኡሚየአባቴናፋቂ Жыл бұрын
ዛሬ አንደኛ ኮማች ነኝ በሠው ሀገር የምትኖሩ የመዳም ቅመሞች አሏህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ይስጣችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን🤲🤲
@lomilomi9211
@lomilomi9211 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen
@alemtube12
@alemtube12 Жыл бұрын
አሜንንንን❤❤❤
@uaeuae4026
@uaeuae4026 Жыл бұрын
አሜን(3)
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አሜን:አሜን:አሜን
@alem502
@alem502 Жыл бұрын
amen.sis❤🙏
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔ የምፈልገውን ሳይሆን የሚያስፈልገኝን ሰው አንተ ምረጥልኝ
@Samitrghh
@Samitrghh 3 ай бұрын
በትግራይ ክልል በማይ ፀብሪ ማይ ካድራ ሁመራ ማይ ሎሚን አማራ አብይ የኔ መግስት ነው ብሎ ከብልፅግና ጋር ተባብረው የትግራይን ህዝብ ገለው ዘርፈው ጀኖሳይድ ፈፅመው መሬት ወረዋል የቤር ቤረሰብ ነግ በኔ ብለ እዬን ልንቃወም ይገባል😮
@meseretd3805
@meseretd3805 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ሁሌም ለእኔ አንደኛ ነህ ምርጥ እና ትእግስተኛ ነው በርታ በጣም ለሰው ልጅ ክብር አለህ 🙏❤
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
ደስ የሚለኝ ከአለም ሰገድ ሰው ሲያወራ ያስጨርሳል ይሄየሞ ሀሉም ሰዎችን ይማርካል እና እርጋታን 👍👍 ጋዜጠኛው ማሻአላህ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx Жыл бұрын
ባል ብልግና ውስጥ ካለ ለማመን እና አብሮ ጭራሽ ለመኖር ከባድ ነው። ይሄ የሆነ የውሻ አይነት ፀባይ ያለው፣ ከሰላሳ ሴት ጋር የሚሮጥ፣አርፎ ይቀመጣል ማለት ዘበት ነው። ይልቁንስ ሴቶች ጊዜያችሁን ሳታቃጥሉ ሕይወታችሁን ቀይሩ። ጠንክሩ ስሩ፣ አታልቅሱ።ሕይወት ይቀጥላል
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
So true yapppp
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 Жыл бұрын
Sera sera sera yerasachune Genzeb meyaze ehe hula economi new endi miyaregene sorry ye wende tebaki hono menore Genzeb senirene yefelegnewen wend nertene enoralen by the way wend Leje Lemewelede becha new meyasefelegew endene sorry 😅
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ በጣም በብዙ የተረዳሁት ነገር ቢኖር ሚዲያ ላይ የምሰማዉ ቀድመዉ ከጋብቻ በፊት አብሮ መኖር እየቀደመ ሴቶች እየተጎዱ ነዉ በጣም ክብርን ይቀንሳል ከዛ በኃላም ጋብቻዉ ቢፈፀም እህቶች ቆም ብለን ብናስብ እራሳችን አናስንቅ ጅማሬችን እናሳምር ለዘላቂዉም ይጠቅመናል
@hilina329
@hilina329 Жыл бұрын
በትክክልል
@abduenini
@abduenini Жыл бұрын
Awo hulum yesemahut tarik endzi nw gabcha yekdem Allahm endichemerbet
@umureyantube6859
@umureyantube6859 Жыл бұрын
@@abduenini ሳህ ዉዴ ይህ ነገር ልክ እዳልሆነና ከጋብቻ በፊት አብሮ አንድ ቤት መኖሩ መቅረት አለበት ባይ ነኝ ዉዴ ቡዙ እህቶች በየዋህነት እየተጎድ ነዉ
@teyeba2465
@teyeba2465 Жыл бұрын
እኔ ወላሂ በምሰማው ነገር ለወንዶች ያለኝ አመለካከት እየከፋ ነው😢
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ
@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ Жыл бұрын
አብሶ በዚህ ጊዜ ፈጣሪውን የሚፈራ ጠፍቷል በእውነት ብቸኝነቴ ምን አለኝ 😢
@teyeba2465
@teyeba2465 Жыл бұрын
@@የድንግልማርያምልጅ-ጠ4ፀ ፈጣሪ ይርዳን ብቸኝነት ከባድ ነው ግን😢💔
@makdessming8187
@makdessming8187 Жыл бұрын
ከምንሠማዉ ነገር ዉሥጣችን ተጠራጣሪ አደረጉን ከቀን ወደ ቀን ሁሌም ፍራቻ ብቻ ነው ዉሥጤ ያለዉ😢
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
እኔማ ባላገባ እና ሕይወቴን ብመራ ብየ አሰብሑ😢😢
@emu7883
@emu7883 Жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ያስፈራል ለካ እንዳንድ አርቲስቶች ልጅ ብቻ ነው የምንፈልገውን የሚሉት ወደው አይደለም ነው የሚባለው
@haileselassieayele4699
@haileselassieayele4699 Жыл бұрын
በዝግጅቱ በጣም ደስተኛ ነኝ የ ባለሙያዎች የምክር አግልግሎት ዘመናዊም ሀይማኖታዊ ሰዎች ብትጋብዝ ጥሩ ነዉ
@Mary-qy8nj
@Mary-qy8nj 28 күн бұрын
ማረያምን ይህ ህይወት ተጀምሮ እሲጨረሰ የኔ ሂወት ነዉ
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
አለምየ እውነት ስታዳምጥ በጣም በጣም ጥሩ ስው ክልብህ ነው እግዚአብሔር እንደነዚህ አንተም አደማጭ ስው ይስጥህ
@Starxxx-v4t
@Starxxx-v4t Жыл бұрын
The first time you
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
አለምዬ የኔ መልካም ሁሉም ሰዉ እንዳንተ የተረጋጋ አዳማጭ ሰዉ ቢያገኝ ብዬ ተመኘሁ ክበርልኝ የኔ ሰዉ❤❤❤
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
ግን ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ምን አይነት መታደል ነው ማዳመጥ ሲችል በሌላ ሚዲያ እኮ. እያስወሩም 😂😂😂 አለም. ሰገድ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሞገስ ይሁንህ❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😂😂አያስወሩም አያስወሩም ልክ ነሽ 😂
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
😂😂😂እኮ
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ትህትናው ስንሰራቱ እርጋታው አቀራቡ ያስላም ሁሉም ነገ አሞልቶ ይሰጥ ሰው ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አቦ
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
የአረቦች ወዶች ባለጌ ናቸዉ እንላለን የኛወዶች ይብሱ የለ አልሀምዱሊላ ከዝህ ዝብርቅርቅ. ሄወት ያወጣሀኝ ጌታ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ኮሜታቶች 🥰🥰🥰 የአለም ሰገድ አድናቂናችሁ እንደኔ
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ
@ሰዉከንቱ-ዸ7ቘ Жыл бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ሆይ አደራሽን በትዳር ከመፈተን ጠብቅኝ😢
@NetsanetNega-di5fy
@NetsanetNega-di5fy Жыл бұрын
Amen
@madiibrahim150
@madiibrahim150 Жыл бұрын
amin
@Selamselbha
@Selamselbha 10 ай бұрын
አሜንአሜን❤
@furtunatsgab6666
@furtunatsgab6666 9 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
@አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 9 ай бұрын
አሜን
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
ባለትደር ወንዶችን የምታማግጡ ሤቶች የማይድን ነቀርሣ ካንሠር ይዘዝባችሁ በሽታችሁ መዳኒት ይጣ 😢😢😢😢😢
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
አምንንንን
@benamt9670
@benamt9670 Жыл бұрын
😲😲😲😲🤣🤣🤣🤣🤣😂🤣🙉🙉🙉🙉
@genetbekele7044
@genetbekele7044 Жыл бұрын
በኢየሱስ ስም አይባልም እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላቸው ነው የሚባለው
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy Жыл бұрын
@@genetbekele7044 ሥላልደረሠብሽፐነው ዝም በይ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ወላሂ ይዛቸዋል አንድ እኔ የማውቃት ልጅ አለች ሚስትየው ተከታትላ ሁላ ይዛቸዋለች መጨረሻ ላይ ቲቪ በሽታ ያዛት መጀመርያ በሽታዋ ሳይታወቅ ሆድዋ አብጦ ምግብ ሳትበላ ልትሞት ደርሳ ነበር አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ደሞ እንደዚህ የሚያደርጉ ሰዎች በአብዛኛዎቹ የኤች አይቪ በሽተኛ ናቸው😢
@fatemasaeed9867
@fatemasaeed9867 Жыл бұрын
እራሳችን እራሳችንን ባለማስታወል እንጎዳና ቤተሰብ ደግሞ ነገ ሚገጥመን ቀድሞ ስለሚታየው አይሆንም ሲሉን እንደበዳይ እናያቸዋለን
@ፍቅር-ፀ4ኀ
@ፍቅር-ፀ4ኀ Жыл бұрын
ትክክል እህቴ
@koki9528
@koki9528 Жыл бұрын
በትክክል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 Жыл бұрын
ማመሰገን ያለብሸ እናትሸን ዋናው የቤተሠብሸ መሰረተ ናቸው አንቺ አፈንግጠሸ ወጣሸ መቸም ጥሩ ነገር የለም ሁልገረዜ ቤተሰብ የሚናገረው የሚቆጣዉ ለዚህ ነወ ሰለዚህ ወንድምሸነም ይቅርታ መጠየቅ አለብሸ ከመጀመሪያው ሳትማሪ ሁለተኛ ደገመሸው መጀመሪያ የሶስተተር ወር ትውውቅ ባታወሪው ይሻላል
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አንድ ጎሮ ቤተ በጣዋወቀችሁ በ15 ቀን ነው ያገበችሁ ግን ብዙ ጊዜ እንደተዋወቀ ሰው ነው የምኖሩት እና ምን ማለት ፍልገ ነው ብትይ ትዳር በብዙ ትወወቅ ወይም በጣነነት አይሆንም ዋናው ልብ ለልብ ሰገነኙ ነው
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
በሽታ እንዳያመጣብሽ ተመርመር በይው ልጃዎቹ እናት እንዳያጡ ልባና ይስጠው ፀልይ ፈጣሪ ይርዳሽ🙏🏽
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
ትዳር ልጂ እያላቸው በሠው ሂወት የሚቀልድ ስንት አሉ የንፁህ ሴትን ልብ የሚሰብሩ😢😢
@KK-ri2gu
@KK-ri2gu 9 ай бұрын
Very true so sad
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ እንዳለበት እሚያሳይ ነገር ነው እና በፀሎት አስቢው እዉነት ይመለሳል
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 6 ай бұрын
እናቱም እኮ ደገፈችው ለቅሶ ቤት አለማደሩን እያወቁ
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
ሴቶቸየም እባካቹ ልብ እንግዛ 😢😢😢😢 የሰው ባል እና ትዳረ ኣንበጥበጥ ። በቃ የሰዉ ባል ማማግጥ ሞያ ሁኖ ቀረ ማልት ነው 😢😢😢😢 እፍፍፍ ኣሁንሰ ትዳር መያዝ እያሰፍራኝ ነው ።
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
እውነትሽን ነው ውዴ ፈጣሪ ቁጣውን ያውርድባቸው 😢😢😢
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እረ። እማ ያሣዝናል። ወድ እሺ ሤቶቹ። ለምን አያጣሩም ፋሺን ሁኖል ከምር
@16Titi
@16Titi Жыл бұрын
ችግሩ እዲህ እያላቹ ነው ወዶቹን የምታበረታቱት ልጆቹን ቤቱን በትኖ የሄደው ባልየው እያለ ዘላቹ ሴቱአን አትውቀሱ ይሄ ነገር ለወዶቹ እየተመቻቸው ነው
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
@@16Titi እኛ ሴቶች ልዎንዶች ፊት ባንሰጣችዉ ኣይበላሹም ነበረ ባይ ነኝ ።
@maratalosow1741
@maratalosow1741 Жыл бұрын
@@መገንወሎደሤ እዎ እናትዋ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ Жыл бұрын
አቤት የዘመኑ ሰዉ እንደዚህ ጋዜጠኛ አዳማጭ ቢሆን ምነኛ በታደልን ሁሉም ተናጋሪ ሆኖ ተቸገርን እድሜ ይስጥህ ጋዜጠኛ አለምሰገድ
@asterworkuwoldeyes5625
@asterworkuwoldeyes5625 Жыл бұрын
በስምአብ ይህን ነገር መስማት ይከብደል እህቴ አይዞሽ ጾም ጸሎት አድርጊ እግዝአብሄር የሚሳነው ነገር የለም ነገሩ ግን እንኳን ለአንች እኛ ለምንሰማው ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢
@tihutshow633
@tihutshow633 Жыл бұрын
ኧረ በፈጣሪ የትዳር ትርጉም ያልገባቹ ወንዶች ምን ጉድ ናቹ ትዳር የፈጣሪ ስጦታ ከዝሙት የምንርቅበት ነው ብዙ ቆሻሻ ወንድና ሴቶች ይሄን የተከበረ ነገር እያፈረሱት ይገኛሉ እኔ አንድ ገጠመኝ አለኝ አንድ ትልቅ ሰውዬ ከአሜሪካ ወደ ኢትዮ በየሶስት ወሩ ይመላለሳል ሚስት ሳታቅ አገር ቤት ከሌላ ሴት ጋር ተኝቶ አሁን እርጉዝ ነች ሰውየው ባለትዳር እና የልጆች አባት ነው እግዚሆ ከባድ ነው ከአገር ውጭ ያላቹ ሴቶች አገር ቤት ባሎቻቹን ብቻቸው የምትልኩ ተጠንቀቁ ትዳርና ቤተሰብ ይከበር😡
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ሀገር ቤትም እኮ ተራርቀን የምንኖር አለን በስራ ምክንያት ዋናው እምነት ነው ስለራቀ እና ስለ ቀረበ አይደለም ትዳር
@tihutshow633
@tihutshow633 Жыл бұрын
@@mesimeseret-lb2rj ዋና እምነት ነው ግን ወንዶች ለመሳሳት ቅርብ ናቸው ሴቶቹም አይናውጣ ሆነዋል ትዳር እያለ የሰው ሂወት ላይ ጥልቅ ይላሉ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@tihutshow633 teyat sedersibat amine neber bila tinefarekalech. Leloch setoch sayaninu yimesilachewal. Yewond yemetamen yelewim.
@SenaitAbdu
@SenaitAbdu Ай бұрын
የኔ እናት ሴሰኛ ወንወድ በአንድ ሴት አይፀናም እኔም በአንቺ ታሪክ ነው የምኖረው ዘሬ ላይ በልጆቼ ተፅናናሁ አሁን ላይ ለልጆቼ ሞራል ስል በደባልነት እየኖርኩ ነዉ እህቴ አይዞሽ እራስሽን ጠብቂ
@SaraSara-yc2jh
@SaraSara-yc2jh 23 күн бұрын
ከምወደዉ ጋዜጠኛ አንዱ ማነዉ ብትሉኝ አለምሰገድ ❤❤❤❤❤
@hiwot3385
@hiwot3385 Жыл бұрын
ስወደው ይን ጋዜጠኛ❤
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
አሁንማ በምንሠማው ነገር ወዶች ሁሉ አንድ መስለው እየታየኝ ነው
@TamirBiruh-r3w
@TamirBiruh-r3w Жыл бұрын
Me To
@habteshewaker5089
@habteshewaker5089 Жыл бұрын
እሱ ከእግዚአብሔር የሚያገኛዉ ስጦታ እሚያገኝዉ አለ በጣም መልካም ሰው ነው እማይረባ ጥቅም እሱን አይጠቅምም
@smms6004
@smms6004 Жыл бұрын
አይ የዘመናችን ትዳር እንዳው ምን እንስማ ጉድ ዝሙት ነው እንደው ምንይሻላል😢😢 ያላገባን ሴቶች ሰውን እንዴት እንመን ተሳቀቅን እኮ እስኪ ከማግባታችን በፌት እንጸልህ ሱባኤ እንግባ ደግሞ. በቅዱስ ቁርባኑ እናግባ በጣም ተጎዳን ሴቶች ኦፍፍፍፍፍ. እኔስ ትዳርን ፈራሁን. 😢😢😢😢
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
Ayzoch Ehte Hulum Sew And Aydelem🙏🙏🙏
@mimimussie561
@mimimussie561 Жыл бұрын
Alem I can't even begin to tell you how much I appreciate your understanding and compassion , listening ❤soon I am coming Ethiopia I would like to meet you Keep up a good work
@mimimussie561
@mimimussie561 10 ай бұрын
Hi
@mimimussie561
@mimimussie561 10 ай бұрын
I am here
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
ከባድ ነዉ ማሪያምን አየ ጊዜ😢😢😢😢😢
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
እንደዉ አሁን ይህንን ታሪክ ወደ ሚዲያ ማምጣት ምንድ ነዉ ጥቅሙ😏🧐🤔 ሁሉንም ለአላህ ሰቶ መለያየት በቃ ተበድለሺም ከሆነ መሰገጃሺ ላይ ተደፎተሺ ለአላህ መሰጠት ነዉ የተበዳይ እባ ግርዶሺ የለዉምና
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef Жыл бұрын
ጎበዝ
@muluwerkbegashaw336
@muluwerkbegashaw336 Жыл бұрын
አውነት ነው አኮ ማለት ነው የተበዳይ እንባ ይደርሳል የሚባለው?
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ
@ዘይነብቢንትሰኢድኩንማአላ Жыл бұрын
@@muluwerkbegashaw336 አወ ።
@geemayle7969
@geemayle7969 Жыл бұрын
አይ እህቴ ይህ ሰዉ በሽታ አምጥቶ ገዳይሽ ነው ❤ጋዘጤው ግን ምን ነክቶሀል ከዚህ ሰዉ ጋር በፋፁም እዳትተኝ በትክክል የክህደት ትንሽ ትልቅ የለውም እህቴ ከዚህ ሰዉ ብቼኝነት ይሻልሻል
@ፌቨንመዝናኛ
@ፌቨንመዝናኛ Жыл бұрын
ወይ እግዛብሄር እኛ ይሄን እየሰማን እዴት እናግባ😊😊
@የልቤሀኪምአተውነህውዴ
@የልቤሀኪምአተውነህውዴ Жыл бұрын
እዲህው እደፈረደብን ቁመን መቅረት ነው
@samriel7719
@samriel7719 Ай бұрын
😂😂​@@የልቤሀኪምአተውነህውዴሲንግልነት ይለምልም😂😂😂🎉
@duliti7133
@duliti7133 Жыл бұрын
Photo ሆን ብሎ ነው አልጋ ስር የጣለው ለመለያየት ምክንያት ፈልጎ ነዉ
@meseretteshome111
@meseretteshome111 Жыл бұрын
በሰላም ተለያዪ ከጅምሩ ዘማዊ ነው ለማንም አይመለስ ልጆችሽን አሳድጊ
@Princess_rules_YT
@Princess_rules_YT Жыл бұрын
ማሚዬ በኔ በኩል ንብረትሽ የሚገባሽን ተካፋለሽ በሰላም ልጆችሽን ሰብሰብ አርገሽ ኑሪ ባይ ነኝ ውድ እህቴ ፋቅር አይኑ ይጥፋ ድጋሚ ኖርሽ አብረሽ ወይኔ አትገቢውምኮ እረ ተፋቺው እናቴ ጦስሽ እንዴ።🤔🤔🤔
@saragetahun7648
@saragetahun7648 10 ай бұрын
አረ ምን ጉድ ነው የምንሰማው የጭከነ ጊዜ ፍርዱን ይስጥሽ በጣም ያማል ወንድ የሚጠላበት ዘመን መጣ
@LehaSamfans
@LehaSamfans Жыл бұрын
አሌክስዬ የኛመልካም ❤
@elizabethteshome384
@elizabethteshome384 Жыл бұрын
Aree tewu mugesaw yikoy. Esunim lela midea lay endanayew demo😅
@ሶፊመሀመድ
@ሶፊመሀመድ Жыл бұрын
እረ ምን ጉድ ነው በዚህ ዘመን የሚያሰማን 😢😢😢😢አቤቱ ጌታዬ ይቅር በለን
@jamilaenderis-se4co
@jamilaenderis-se4co Жыл бұрын
ወዪ ዘንዲሮ መቸ ነው መልካም ዜና እምንስማ
@simegnmekonnenalem4537
@simegnmekonnenalem4537 Жыл бұрын
እኔ ብቻነኝ ግራ የገባኝ በባትዳሮች ታሪክ ?? አሁን ላይ ሴቶች በዝተን ነው ወይስ ሚዲያ ስለማይወጣነው ይህን የመሳሰለ ቆሻሻ ነገር በወዶች ላይ የምንሰማው😮😮😮😮😮😮
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ድሮም ያለነው ግን እንደ ዛሬ ሚዲያ ላይ አልወጣም እንጂ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ወንዶችም ሚዲያ ስለማይወጡ እንጂ ስንቶቹ እንደሚሰቃዩ ቤት ይቁጠረው
@jery3457
@jery3457 Жыл бұрын
እናቴ ሚዲያ ላይ ስለማይወጣ ነው እንጂ ከዚህ የባሰ ስንት አለ
@rozahjerusalem3156
@rozahjerusalem3156 Жыл бұрын
ሚዲያዉ በደንብ ሰለሚወጡ ነዉ እኔ የሚመሰለኝ
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
@@clickcell4333 kederesebih ante wita gin alu malet minidinew? Zimbelu lemalet new algebagnim?
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ የዝሙትመንፈስ ገብቶበት ነዉ እና ፁሚ ፀልዬ ስገጂ ንስሀ ገብተሽ ወደ ፈጣሪሽ ተመለሺ መምህር ተስፋዬ አበራ ብለሽ አባ ግርማ ቀሲስ ሄኖክ ወልደማርያም ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ አባ ዩሀንስ አባ ባንተይሁን ይቱብ ተከታተዬ ሂወትሽ እዛ ዉስጥ መቶ በመቶ ሚስተካከለዉ እንጂ ባማካሪዎች አይደለም ምንክንያቱም የመፈስ ስራ በፈጣሪ እጅ ነ ዉ ሚድነዉም ሚያዘዉም
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ
@እግዚአብሔርይመስገን-አ1ጨ Жыл бұрын
ሴቶች እራሳችሁ ሴት ሁኑ ቁፍጥን በሉ አታስጠቁን እንደሴት ጥበበኛ ሁኑ እራሳችሁን አስከብሩ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Жыл бұрын
Eko endT
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ጉድ አለብሺ ሶስት ወር. እሩቅ ነው እንደ እህ በዛላክ በህጋውይ ሳታግቢ ቤተስቦች ወግ አጠባቄ ናቸው ትያልሺ ወግኛ ነሺ ሲጀመር ፊስ ቦክ የተግኝ ባል እ ምን አውቅሺ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ Жыл бұрын
😂ወንዶች ግን ባአላህ ምን ነካችሁ ከፈለጋችሁ በቃ ሚሰታችሁን በቃ አልፈልግም እንፈታ ብሉ በግልፅ ካልፈልጋችሁ ማን ያሰገደዳችኋል ሴት ማሰቃየት 😭💪💪ሴቶች ሀይለኛ ሆኖ
@keyboard_ab9457
@keyboard_ab9457 Жыл бұрын
እሙየ እነደዚህ አይነት ወንድህ ምን ሊፈይህ ነው ትግስትሽ በዛ እማ ፅናቱን ይስጥሽ እሙየ
@mrwamrwa9518
@mrwamrwa9518 12 күн бұрын
ጋዜጠኛ አለምሰገድ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ መድሃኒአለም ❤🙏 እኔ በስደት ሳኡዲ ነዉ የምኖረዉ እና በአንተ ሚድያ ብዙ ተምሪያለሁ 😢
@tsigebungul2150
@tsigebungul2150 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ነን ንስሐ ግቡ እየሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ተመልሶ ልመጣ በደጁ ነው
@MohamedMohamed-yi5gj
@MohamedMohamed-yi5gj Жыл бұрын
ሑላችነንም የንስሐ ሞት ያብቃን❤😭😭😭😭
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ስልክ በመከታተል በመቆጣጠር ባሁኑ ዘመን የማይሆን ነው ቀን ማታ በመጨቃጨቅ ባሌን እመልሳለሁ ማለት ዘበት ነው እራስሽ ላይ የጎደለውን ማስተካከል ሴቶች በመጠራጥር ውጭ ሂድ ማለት ነው በዚህ መንገዱ ባላችንን ቤት መመለስ ኣይቻልም
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ያው ናቸው ውዴ ፍለግና ተፍለለጊ ሰለመይገነኝ ነው
@ዩቱብያሰሬበጃጅ
@ዩቱብያሰሬበጃጅ 11 күн бұрын
ያኔዉ አግብቶ ዉለት ወልዶወል ልቤ ያቆሰለነዉ ያራብ ያአለህ ጥካርናት ስጠን 😢😢😢
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
ጀግና ነሽየድንልል ልጅ ከፍ አረገሽ ጥንካሬን ተማሩ ሴቶችበማንነታችሁ እራሳችሁን ባልሆነ ነገር ሳትጥሉ
@Enku_Drama
@Enku_Drama 2 ай бұрын
መኪናውን እሷ ትመስለኛለች የገዛችው ቤተሰቧን ፈርታ ነው የኔ እናት
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v 10 ай бұрын
እህቴ ፎቶውን አውጭበት እባክሽ ሌላንም እንዳይጎዳ የመጥፎ ወንዶችን ሴራ እየደበቅን ነው ሌላን ሄደው የሚጎድት
@titimulatu5426
@titimulatu5426 Жыл бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ትህትናው ፈገግታው ደስ ሲል እውነት ለሚስትህም እንዲህ ከሆንክ እቤት ውስጥም ትታድላለች
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
የሄ ሰውየ ለልጅሽ ስታድግ የሆነ ያደርጋታል በጥዋቱ መለያየት ነው ያለማመንታት መሰኘት በሽታም እንዳያመጣልሽ እህቴ።
@tigtig6559
@tigtig6559 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጊልኝና መፍረዴ አይደለም እደአስተያዬት የራሴን በትንሹም በትልቁም ሁሉን ነገር መጠየቅሽ መከታታተልሽ እደጭቅጭቅ አስመሰለብ ትዳር አንዳንድ ጊዜ አይቶም እዳላዬ ማለፍ የሚባል ነገር አለ ሴጣንም በዛምው ስለሚያባብስ ነገሩን ቀለልብታደርጊው ጥሩ ነበር እላለሁ ይቅርታ የራሴን አተያየት ነው
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 3 күн бұрын
ጥፋቱ የኛ ነዉ በዝሙት እጀመረዋለን. የትኛዉ ሀዪማኖት ነዉ ግን ዝሙት የሚፈቅደዉ ያለፍረት አመዝረን ልጂ ወለዲን ስትሉ እፍረትም አዪሰማችሁ ወግ አጥባቂ እያልሽ ሁለተኛ በህጋዉዪ ሳታገቢ አረገዝኩ አልሽ
@sojoogoj1479
@sojoogoj1479 Жыл бұрын
ሴቶችየ እባካቹሀ ካጋብቻ በፉት አብራቹህ አትኑሩ መጀመሬ ጋብቻ ግድ መቸም ሁሉም ሀይማኖ የተከለከከለነው እባካቹህ አዳምትሆነ አድቀን በትዳር ቢሆነም
@zulfana1457
@zulfana1457 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዉ፣ እባክህ፣ በትዳር፣ በተጎዱ፣ ሴቶች፣ ገንዘብ፣ አትሰራ። በፀሎት፣ በእግዚአብሔር፣ ቃል፣ የበረቱ፣ ሰዋች፣ በፀሎት፣ ዩጀምሩ። አንተ፣ ለገንዘብ፣ ብለህ፣ እራሰህ፧ ላዪ፣ ሀዘኑ፣ እንዳዩመጣብህ።
@jcokdhcod5593
@jcokdhcod5593 10 ай бұрын
ወይኔ እኔ እንዴት ወንድ እንደምፈራ ወንዶቹን እንኳን ለማግኘት ማውራት እራሱ በስልክ እንኳ ደስ አይለኝም በውስጤ ትልቅ ፍራቻ አለብኝ ብቻ መጨረሻዬን ያሳምርልኝ ሴት አህቶቼ እራሳቹን ጠብቁ ፍቅር አያታላቹ
@LB-lt8cg
@LB-lt8cg Жыл бұрын
እህቴ ይሔ ገና ዙሎ ያልጠገበ ነው ብዙ ስለለመንሽው ብዙ ስለታገሽው ስትጠይቂው የራስሽ ጉዳይ የሚለው ምን ታረገኛለች ብሎ አንች ላይ ንቀት ነው ያደረበት እንጂ ለትዳሩ ክብር አላሳየሽም ስለዚህ በሽታ እንዳያመጣብሽ እራስሽን ሳታጎስቅይ እራስሽን ጠብቀሽ ልጆችሽን አሳድጊ ለራስሽና ለልጆችሽ ኑሪ አብዛኛው ወንድ የትዳርንና የሚስትን ክብር ሳያቅ ለስጋዊ እርካታው ነው የሚገባበት ፍቅሩ ሲያልቅ ወደውጭ ማየት ይጀምራል ስለዚህ እራስሽን ጠብቀሽ ለራስሽ ኑሪ
@hawwaithiopia1075
@hawwaithiopia1075 Жыл бұрын
አለም ሰገድ ምርጥ ጋዜጠኛነህ ወንድም አለም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@alembanchitesfaye3496
@alembanchitesfaye3496 10 ай бұрын
ቤቱ በጥበብ አልተሰራም ጥበበኛ ሁኝ እህቴ ጥበብ ብለሀተኛ ከሆንሽ ባልሽ በጣም ጥሩ ልጅ ነው አትጨቃጨቂ ወንዶች ጭቅጭቅ ይፈራሉ።
@keanuvecade7490
@keanuvecade7490 Жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ መልካም ጋዜጤኛ ነህ
@betelihemkassa6441
@betelihemkassa6441 Жыл бұрын
❤❤❤
@desalegnalehegntasewu6155
@desalegnalehegntasewu6155 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናሽ አይዞሽ ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ ስጭው ፤ብቻ አንች አትግፊው እርሱ አንችን ካጣ በረንዳ አዳሪ ነው ሚሆን፡፡ እጅግ በጣም ጥበበኛ ብልህ የተገፋሽ ሴት ነሽ ይቅናሽ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
ያንተ ፕሮግራም መሆኑን ሣውቅ ፍጥነቴ 😊 አሁን እርቅ መአድ ያንተን ፕሮግራም ሠምቼ መምጣቴ ነው። ያ ተኩላ ካላስወረድሽ እፈታሻለሁ ያለው ሠውዬ አደራ ቢሮህ ሲመጣ 40 ግረፍልኝ 🤨🤨🤨
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
ዘንድሮ ደግሞ ስለባል ስለሚስት ነው ፀሎት አድርጉ
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
እኔ ፀሎቴ እንዲሰጠኝ ነበር ፀሎቴን ልተወው እንዴ?😂😂😂
@mesimeseret-lb2rj
@mesimeseret-lb2rj Жыл бұрын
@@clickcell4333 ክክክ ደህናውን እንድሰጥሽ መፀለይ እንጂ የምን መተው ነው
@tsionayele2501
@tsionayele2501 10 ай бұрын
በጣም የምገርገኝና ሁሌ ጥያቄ የምሆነኝ ለምን በትዳር ላይ የምማግጡ ባለትዳሮች ለራሳቸው ክብር አይኖራቸውም በየቤቱ ስንት ጉድ አለ
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 Жыл бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል አሁን ከዚች ምን አትህ ነው አይይይይ የኔ እናት😢
@elizabethteshome5170
@elizabethteshome5170 10 ай бұрын
ዘንድሮ አጋንንት 10/0 እየመራን ነው በእውነት ወይ የመጨረሻው ዘመን
@emuyagetshe2798
@emuyagetshe2798 9 ай бұрын
ትክክለኛ ኮመንት አገኘሁ በጣም እየመራን ነዉ
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
እኔሥ የራሡ ጉዳይ። እጂ አግብቸሥ አልቃጠልም
@ccu3907
@ccu3907 Жыл бұрын
እኔ ልንገርሽ ይህ ስውዬ በፉፁም ልብ ከአንች ጋር የለም ዝለዚህ የራሥሽን ንሮ ማሥተካከል ይሻልሻል
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ እና እህቶቼ ከ 1 ም 2,3 ጌዜ እንደዚህ እየተጫወቱ ባችሁ ምንድነዉ በ1 በ2ኛ ስህተት የ ማታቆሙት የ ማትማሩት ሃቡት ነዉ?እንደዚ የ ምትለማመጦችዉ ስላም ድህነት፣ ነፃነት አይሻላችሁም? ከ እነሱ ሃቡት እቃ አረጎችሁ😔 ከሌላ እህቶች ተማሩ እባካችሁ???
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር Жыл бұрын
ውይይይይይ መቃጠል እዴ ወዶች ምን ነካችሁ ከ100/70 ፐርሰት ሊሆኑ እኮ ነው ሆይ ትዳር ያለው ወድ ላይ እምትጠለጠሉ ሴቶች ባጭር ያስቀራችሁ
@አላህአንድነውአልወለደምአ
@አላህአንድነውአልወለደምአ Жыл бұрын
የመይሰማ ጉድ ዬለም አላህ ይጣብቀን😢
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
በፈጣሪ የውንድን ልጅ ግፍ መስማት ምን ያህል እንደሚያገበግበኝ እዚህ ጋር ግን ሴቶች እባካችሁ ልባችሁን አትስጡ የነሱን ልብ በምንም ተአምር አታገኙትም ባጠቃላይ አስመስለው ነው የሚኖሩት።
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 86 МЛН
The CUTEST flower girl on YouTube (2019-2024)
00:10
Hungry FAM
Рет қаралды 55 МЛН