ከጓደኞቼ ጋር ይወሰልት ነበር! ባለ ትዳር ወንድን መቀማት ፋሽን ሆኗል! የአርቲስቷ ‘አስቸጋሪ’ የትዳር ህይወት! Eyoha Media |Ethiopia |

  Рет қаралды 232,389

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 594
@Ethiopia567
@Ethiopia567 Жыл бұрын
የእኔ እህት KZbin ላይ "ገጠመኝ" አዳምጪ ይሄ ሁሉ ፈተና ያለምክንያት አይመጣም። አይዞሽ በፈተና የሚፀና የተባረከ ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
በየተኛው ዩቱብ ላይ ነው ያለው እስቲ ንገረኝ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 መምህር ተስፋዬ አብራ ብለሺ ፃፊ (ኤፊራታ)
@enush7338
@enush7338 Жыл бұрын
ኧረ ማማዬ እንኳን እግዚአብሔር ከነ ሙሉ ጤናሽና ውብትሽ በሰላም ገላገለሽ...ይሄ ተውሳክ ነው.
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ ገራሚ ሥድብ ነዉ እጠቀመዋለሁ ለማይረቡ ወዶች
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
የቱንም ያህል ዝና ሀብት ቢኖረንም በትዳር በፍቅ ህይወቱ ግን እማይፈተን የለም አይዞሽ እህቴ አንቺ ጠንካራ ነሽ ገፍተሽ ወጥተሽ ጥሩ ስምና ዝና አለሽ ለዚህም ፈጣሪሽን አመስግኚ ብዙዎች ስቃያቸውን ለሚያወሩት ያጡ ቤት ይቁጠረው አንቺ እድሉን አግኝተሽ የውስጥሽን በመናገርሽ እድለኛ ነሽ ጋዜጠኛ አለም ስገድ ጥሩ ፕሮግራም ነው በርታ ❤❤❤❤
@tigist9810
@tigist9810 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@emufamilytube
@emufamilytube Жыл бұрын
ለምንድንነው ግን ወድ ማይታመነው
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
የዝሙት መንፈስ ነው
@user-de6db7hs9j
@user-de6db7hs9j Жыл бұрын
ማማር፣እርጋታሽ፣ትህትናሽ ፣የተማርሽ በቃ ሙሉ ሴት አንችነሽ ♥
@eyobmelo
@eyobmelo Жыл бұрын
አንቺ ልዮ ነሽ ከማንም በላይ ልጆችሽን ይባርክልሽ!!!
@user-qk8os1qy7u
@user-qk8os1qy7u Жыл бұрын
ሴትና ወንድ ልጆች አንድ ላይ አይተኙ የሚባለው ውነት ነው።
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የተረጋጋሽ ነሽ እግዚአብሔር ከልጅነትሽ ጀምሮ ያዘንሽባቸው ያለቀስሽባቸው ተስፋ የቆረጥሽባቸው ቀናቶችሽ ሁሉ በጌታ ስም ከልጆችሽ ይራቁ ያለፍሽበት የህይወት ውጣ ውረድ አያግኛቸው በርቺ የኔ ቆንጆ ለትውልዱ ጥሩ ትምህርት ይሰጣል መፅሃፍሽ
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
አሜን ለእኔም ፀሎትሽ ይሁንልኝ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@jelo3241 አሜን ይሁንልሽ ሁሌም ለልጆቼ የምፀልይላቸው ይሄንን ነው ከሷ የባሰ ስቃይ እራሃብ ጉስቁልና አሳልፌያለሁ ልጄቼ ከወላጆቻቸው እንዳይለዩ ብቻ ስል ጥልቅ የሆነ ሃዘን ውስጥ ነበርኩ አንዳንድ ወንዶች ሲለመኑ ለልጆቻችን የምንከፍለውን ዋጋ አያስተውሉም እራሳቸውን በምድር ላይ ብቸኛ ተፈላጊ ተወዳጅ አርገው ነው የሚያዩት ሁሉንም ሞክሬ ስጨርስ ወጣሁ ወጣሁ ያ ሁሉ ያሳለፍኩት ይቆጨኛል አሁን ሁሉም አልፏል እግዚአብሔር ይመስገን ሁሌም በእግዚአብሔር ተስፋ አለ !!!
@jelo3241
@jelo3241 Жыл бұрын
@@godisgoodallthetime836 እውነት ነው የማይሆን ሲሆን መወስን ያስፈልጋል ጠንካራ ስው ነሽ በርቺ እኛን የመታን እንቅፋትና እና ያየንውን መከራ ደግሞ ልጆቻችን እንዳያዮ መፀለይ ያስፈልጋል ። አመስግናለው እህቴ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
@@jelo3241 ትክክል ሳናቋርጥ መፀለይ ግድ ነው ፀጋው ያግዘን
@tania0005
@tania0005 Жыл бұрын
እንዲህ የሚያንፀ coment ማንባብ እኮ ብርቅ ሆኖብኝ ናባር ታባራክ
@Wantiya12
@Wantiya12 Жыл бұрын
የእሷ ታሪክ የእኔም ታሪክ ነው:: 18 አመት የተጫወተብኝን አውሬ ዘንድሮ ነቀልኩት
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ስንት አይነት ወንድ አለ አምላኬ ሆይ ጠበቀን ከድህ አይነት ሰው
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
በጣም አቀበጥሽው ወንድ እና ሴት እቤት ውስጥ እኩል ካልሆነ እና ካልተሳሰበ ችግር አለው የእኛ ሴት ችግራቸው ለባላቸው ባርያ መሆን ይፈልጋሉ እንደውም አንድ የሚሉት ነገር አለ ወንድ ልጅ በሆድ ነው መያዝ ሌላ ጋር እንዳይሄድ የሚሉት ነገር አለ ያ በጣም የሚያናድደኝ ለምን ሆዳም እንደሚያድርጓቸው አይገባኝም ለኔ ወንድም ሴትም እኩል ነው ተከባብረው መኖር አለባቸው ወንድን ልጅ የምታቀብጡ ሴቶች ከዚች ልጅ ተማሩ
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ልክ ብለሻል የኔ እህት ወንድ ልጅ ምግብ ከሰጡት የትም አይሄድም የሚሉ ደካማ ሴቶች በጣም ብዙ ናቸው እኔም ያስቁኛል ምን አይነት እስተሳሰብ ነው ወንድ ልጅ መሄድ ከፈለገ ምንም ነገር አይዘውም ትርፉ ካም ነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
​@@rakibgirma7019 እኳ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
አይይይይ ሆድ የምሉት ነገር እውነት ነው ብለሸ አመንሸው እህቴ ወንድ ልጀ ለመሄድ ከሰበው ያለ ምንም ምክንያት ይሄደል በዚህ ዘመን
@rabijemal4171
@rabijemal4171 Жыл бұрын
@@rakibgirma7019 ትክክል እኔም በጣም ይገርሙኛል ወንድ ልጅ ሆዱን ይወዳል የሚሉት አማርኛ ሆዳሞች። ሆዱ ላይ ብቻ ካተኮረ ወንድ ልጅ ፍቅር አለዉ ብየ አላስብም. ሲጀመር ሲሽቆጠቆጡላቸው ሌላ ሴት ነው የሚያምራቸው
@zamotube5162
@zamotube5162 Жыл бұрын
​@@rabijemal4171 wondin mamen intinun qorxew new🥺🥺🥺🥺
@slunas2320
@slunas2320 Жыл бұрын
ደርባባ እርጋታሽ ምርጥ ሴት 🥰አንቺን የመሰለች ሴት አመለጥሽዉ አልታደለም አንችን ግን እግዚአብሔር በልጆችሽ ይክስሻል አዞሽ የኔ እህት
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
እውነትም መርገምት ነው ይሄ እንደዚህ አይነት ወንዶች ቤቱ ይቁጠረው ብዙ ናቸው እንኳን ገላገለሽ የእጅን ያገኘዋል እህቴ አይዞሽ
@user-mx2gt9mt9m
@user-mx2gt9mt9m Жыл бұрын
ይነጋገር ለዛ እርጋታሽ ደስ ሲል እግዚአብሔር ስለ ሚወድሽ ነው የፈተነሽ አይዞሽ አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ሴት ነሽ በምድር ስንኖር ብዙ ፈተናዎች አሉ አንቺም ጠንካራ ሴት ነሽ
@l_kale3046
@l_kale3046 Жыл бұрын
ሂወቴ ውይ አነጋገርሽ እርጋታሽ ትህትናሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ደስ ሲል የኔ ማር❤
@keshatube3264
@keshatube3264 Жыл бұрын
ገጠመኝ አዳምጪ የኛ ጀግና ሴት። ማንነት+ መንፈሳዊ ህይወት+ ጥንካሬ+ጀግንነት+ ኩራት+ ልባምነት+ ብልህነት+ ዉበት===ሴት ልጅ❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Жыл бұрын
ፍትህ ለኢትዮጵያ ህፃናት እና ሴቶች ስንት መልካም አጎቶች ባሉበት ምድር እግዚአብሔር ምህረት ያድርግላችሁ ..
@kalkidangazahegn5038
@kalkidangazahegn5038 Жыл бұрын
koy hitsan tebiyewochu lemn ayinagerum bendanb eko sense yaregalu yawikalu ayawikum malat yikebidegnal
@tigistlegessepomi
@tigistlegessepomi Жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ሚገርም ልብ ነው የሰጠሽ የውነት በሰውኛ ከአእምሮ በላይ ነው።ነገም ለዘላለምም ልብሽን ይደግፈው እህቴ
@abezashtedla6183
@abezashtedla6183 Жыл бұрын
ይሄ ሰው የዝሙት መንፈስ ነው ያለበት
@yemi846
@yemi846 Жыл бұрын
እሷ እራሱ የዝሙት መንፈስ ከሱ ተቀብላለች
@simonsays2379
@simonsays2379 Жыл бұрын
Who....mane....endt malet nesh
@iloveyouethiopian3936
@iloveyouethiopian3936 Жыл бұрын
አቤት የእኛ የሴቶች መከራና ስቃይ አይዞሽ እህቴ በጣም ደስ የምትል ደርባባ እርጋታ ውበት ቀረብክ አቦ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y Жыл бұрын
ከወረተ የፀዳ ፍቅረ ይሰጠን😢😢😢
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 Жыл бұрын
Amen wude
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@imaway7619
@imaway7619 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ey7fx5eh3u
@user-ey7fx5eh3u 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bezakitchen116
@bezakitchen116 Жыл бұрын
ኡፍ ስንት ጉድ አለ😭 የኔ እናት በጣም ጠንካራ ነሽ🥰 ፈጣሪ አምላክ ልጆችሽን በሞገስ በጥበብ ያሳድግልሽ🙏
@yonasyonas3249
@yonasyonas3249 Жыл бұрын
አብዱረዛቅ አፉ በላት ባክህ🧐 አይዞሽ ሁሉ ለበጏ ነው ደርባባ ቆንጂዬ እናት ነሽ! በዛ ላይ የ20 አመት ልጂ አለችሽ እድለኛ ነሽ! ሴስኛ ባልሽን ወዲያ በይው🙄ጏደኛንም ነገ ይተዋታል: የጂዋን ታገኛለች::
@lamriworkulamriworku1458
@lamriworkulamriworku1458 Жыл бұрын
የኔ እህት ሰዎች ጥሩ ስቶኝላቸዉ ሞኝ ያረጉሻል ምርጥ ነሽ አንቺ ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም ዘላለም ሲያለቅስ ይኖራል ፈጣሪ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 Жыл бұрын
ይገርማል እሂ ትዳር በኔ ህወት አለ አድ ነገር ግን ልገራችሁ እህቶቻችን ሴቶች እባካችሁ በፍጣሪ ስም ወድ ስቲይዙ ማነህ ትዳር አለህ በሉት አጣሩ እሂ ትዳር በዙ ዋጋ ተከፍሎበት ነው ሚኖርው ግን አቸ ይስውን ትዳር አፍርስሽ ይወስድሽው ስው ነገ ላችም መሬረ ሀዘን ሁኖብሽ ይኖራል ለዘላለም
@mihert7035
@mihert7035 Жыл бұрын
ሰው አይቀመስ እነ ጨው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
ሓፍተይ መዓረይ ንሳኺ እግዚኣብሄር ኣዝዩ እዩ ዘፍቅረኪ ሓፍተየ መዓረይ ኣምላክ ንዝፈትዎ እዩ ዝፍትኖ ዘፍቅሮ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይፈርድ እዩ እመኒኒ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ሓጺር ግዜ ንብዓትኪ ሓቢሱ ክፍሊት ጻማኺ ክህበኪ እዩ ተጸበዮ ንእግዚኣብሄር ትሕትናኽን ፍቅርኽን ናፊቁ ይቅሬታ ክሓተኪ ክመጽእ እዩ እመንኒ እመኒኒ እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣብ ሓጺር ግዜ ዝገብረልኪ ተኣምር ክትርእይ፡ኢኺ ኩለን ብዙርያኺ ኮይነን ዝጠለማኺ ደቅንስትዮ ብእግዚኣብሄር ኣምላክ ክፍረዳ እየን ሓንቲ መዓልቲ☝🏾⚖️💠❤️✋🏾🇪🇷🕊️💐💐💐💐💐💐💐💓
@user-et3oy2rv1h
@user-et3oy2rv1h Жыл бұрын
Exactly ❤💯
@hiwettilahun880
@hiwettilahun880 Жыл бұрын
የቀንየለይ 🙏❣️
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
የእውነትትትትት እልሻለሁ አንች ሴት ነሽ በቃ ከዚህ በላይ የምገልፅብሽ ቃል የለኝም አላህየ የተሻለውን ና መልካሙን ይምርጥልሽ ደግሞም ልቦናሽን አውቆ የትም አይጥልሽም የልጆችሽ አባትንም የስራውን ይስጠው ይኑር ለልጆቹ በስምም መጠራት ኩራት ነው አላህ ልጆችሽንም አንችንም ለቁም ነገር ያብቃችሁ _________ ክፍል 2 ን በጉጉት እጠብቃለሁ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እንደው ለኔ ጥያቄ እሚሆንብኝና እሚያሳዝነኝ ነገር ባለ ትዳሮችን እምታማግጡ ስዎች ምን አይነት ህሊና ቢኖራችሁ ነው አብራችሁ የበላችሁት የጠጣችሁት አይወቅሳችሁም ወላድ በድባብ ትሂድ ላጤ ሞልቶ ባለትዳር ላይ እምትጣበቁ በተለይ ሴቶች ምን እንደሚገጥማችሁ አታውቁም የልብ ጎደኛችሁን ባል ነጥቃችሁ አንሶላ እምትጋፈፉ ነውርም ሀጥያትም ነው ቢያንስ ፈጣሪያችሁን ፉሩ 😢😢😢😢
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 Жыл бұрын
መች ይስማሉ አሁንማ ሆነ ብለው ባለትዳር የሚያድኑ ነው የሚመስሉት የዘንድሬ ሴቶችማ ይዘገንናሉ
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
​@@emebetzewde7492 ይቺ ጉድፍ የበዛባት ጋለሞታዋ አለም ይህን ምክር ብትሰማ መልካም ነበር ! አንድ የምወደው ዘማሪ ጋለሞታይቱ አለም አለም አታላይ ነች ብሎ ዘመረ በጣም ገረመኝ ከዚያ የተነሳ አለም ሚባለው ስም በራሱ አስጠላኝ ። ምድራችን በብዙ ነገር ነውር ጨቀየች !!
@abebaafewerk8106
@abebaafewerk8106 Жыл бұрын
💔💔💔😭😭😭
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Жыл бұрын
አይዞሽ ማማየ ፍትህ ትኩረት ለህፃናት ሴትእህቶቻችን እራሳቸውን ከአደጋመከላከል የማችሉልጆችን ዘመድጋር ማስቀመጥ አያስፈልግም ትኩረትሊደረግበትይገባል።
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
እናንተ ሚዲያዋች በጣም እወዳችሃለሁ በዚህ ላይ እንንተን መከታታል የፍልጉ ትርፍ ያተርፍሉ ብዙ ነገሮችን ለማወቅ ይጠቅማል በርቱ
@hcggdd5350
@hcggdd5350 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ትዳሬን ልጆቸን ቤቴን ጠብቅልኝ ያርብ እንዲህ ላወራሽን እኳ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው እኔ አልችልም በትዳሬ አትፈትነኝ ኢላሂ
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
👍👍🤲🤲🤲🤲😢😢
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r Жыл бұрын
Lemene ende tyalsh ameste magbate mebtu aydlem weye amnesh yetkeblshwene astyayte lemstete newe
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@user-rv4jx6to9r amiseti manew yalew wusahtami
@hcggdd5350
@hcggdd5350 Жыл бұрын
​@@user-rv4jx6to9rይቅርታ እኔ አልፈልግም አወ የተፈቀደ ነው ግን እሱም እኔም አንፈልግም እኔ ያልኩ እደካፊሮች በሀራም መሄድን ነው እመቃወም ልክ እደዚች ባል በሚስቱ ላዮ እደወሰለተባት እሱን እቃወማለሂ አቅሙ ያለው ሰው በሀራም ከሚማግጥ በሚፈቀድለት መልኩ ማግባት ይቻላል
@rayabisoberi
@rayabisoberi Жыл бұрын
​@@hcggdd5350 ካፊሮች ማለት ምን ማለት ነው እንደዛ የሚባሉትስ ምን አይነት ሰዎች ናቸው ሰፋ አድርገሽ ብታብራሪልኝ ?
@BirrrFinancialContents
@BirrrFinancialContents Жыл бұрын
እህቶቼና ወንድምቼ ሆይ :: ስለ ክፉ መናፍስት ፡ ስለ አይነጥላ : ስለ ዝሙት መንፈስ : እና ስለ መንፈሳዊ መፍትሄዎቹ እስካላወቁ ድረስ ሁሌም ይህ ጥቃት ይቀጥላል :: እባካችሁ ስለ ክፉ መናፍስት ጥቃት እንወቅ እንንቃ! የሰዉ ልጅ መልካሙን ጥሎ መቆሽሽን ሲመርጥ ከልቡ ከጤናው እንዳልሆነ ልንረዳ ይገባል :: የቅዱሳን አምላክ ለሁላችን ልቦና ይስጠን ::
@hermelahermela2760
@hermelahermela2760 Жыл бұрын
Exactly‼️‼️‼️ ante gebtohal wendime. Sewu MENKAT alebet Yihe endale ye kifu menafist sira new.
@user-yf1ld5vk5r
@user-yf1ld5vk5r Жыл бұрын
የእዉነት ልብሽ ሀገር ነዉ ሁሉን ችለሽ እዚህ ደርሰሻል ፈጣሪ መንገድሽን ያሰስተካክለዉ
@mazebezane3040
@mazebezane3040 Жыл бұрын
እንደው ምን አይነት መልካም ሴት ነሸ ዋው ሲለ አድርገሽው ነገር ሁለም ከ እግዚአብሔር ጠበቅ እሱ ይሰጣሸ አይ ከፍ ዘመን
@amarechhiruy1300
@amarechhiruy1300 Жыл бұрын
መቸም ከፍሎ የማይጨርሠው እዳና ግፍ ነው የሠጠሽው እስከ ህይወቱ ፍፃሜ ድረስ ይከተለዋል። ደሞ የሴቷ ነግ በኔ አለማለቷ
@saditube8617
@saditube8617 Жыл бұрын
ሰምቻት ነበር መፃፍ ለማስታዋወቅ የሆነ ዩቱላይ ቀርባ በጣም ጀግና ናት
@fikerasfaw2668
@fikerasfaw2668 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ ወንድ ልጅ ሙሉ ሴት አይወድም ምንም አጉድለሸበት እንዳልተወሸ እነግርሻለሁ እኔ እኔም ደርሶብኝ ሰለማቅ በርቺ እንኳን አንቺ አልገፋሺው ሴት ሆይ ሴት ሆነሸ እንዴት ነገ በእኔ ይባላል እኮ!
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 Жыл бұрын
እሷ ብትገፋው ምን ትሆን ነበር???
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 Жыл бұрын
ትክክል የኔ እህት👍
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
ትህትናሽ💙🙏🙏
@enkuye2001
@enkuye2001 Жыл бұрын
You're BEAUTIFUL, the way you explain the whole interview I watched it as if its ትረካ።
@lovelovertube507
@lovelovertube507 Жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ ዉዴዴዴዴዴ አስተዋይ ትግስተኛ ስታለቅሽ ከአንቺ እኩል እያለቀስኩ ነዉ ታሪክሽን የሰማዉ የኔ እናት አይዞሽ የሄደ ሁሉ እንኳን ሄደ ላንቺ ያለዉ ያማረ የተባረከ ይመጣል
@tihutshow633
@tihutshow633 Жыл бұрын
ወይ ሴቶች እኮ በጣም የዋሀ ናቹ ፈጣሪ መጨረሻቹን ያሳምረው ባለትዳር ወንድ ላይ የምትንጠለጠሉ እና እንደ ፅድቅ የሚያወሩ ሰዎች ገጥመውኛ እኔም እግዚሆ ብያለው ሰው አንዴ ከተጋባ በቃ እስከ ሂወት ፍፃሜው አብሮ ሊኖር ነው ካልተስማማ ሊለያይ ነው ግን ዝሙት አጥያትም ወንጀልም ነው
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 Жыл бұрын
እውነት ነው
@fafihussien2863
@fafihussien2863 Жыл бұрын
ayzosh yene konjo yhem yalfal tomorrow is anther day
@user-xq4tn6zk6j
@user-xq4tn6zk6j Жыл бұрын
የኔ ምስኪን ወንድ ልጅ እኮ እንክብካቤ አይወድም የምታንገበግበው ሴት ነው የሚወደው ውድ እህቶቼ ከልክ ያለፈ እንክብካቤ ለወንድ ልጅ እንዳታደርጉ እንደውም ቢለይሽ እንኳን በራስሽ መቆም የምትችይ እንደሆንሽ ማሳየት ነው ያለብሽ ይህንን ስል ባለትዳር ሳልሆን እንዳይመስላችሁ
@gubydalrof1
@gubydalrof1 Жыл бұрын
You have such a beautiful way of explaining things. It takes courage to talk about our experiences thanks for sharing and stay strong
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
True love her character lord ❤
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 Жыл бұрын
የኔውድ እግዚብሔር የተሻለ ነገር ይስጥሽ ጠንካራና ብርቱ ሴት ነሽ ለሁላችንም የቅርታ ልብ ይድለን 🙏
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 Жыл бұрын
እያንድ አንዱ ሰው የሚከፍለው የእንባ እዳ አለበት፣ ከህይወት ተሞክሮዬ ይህ አባባል እውነት ሆኖ አግኝቸዋለሁ! ይመስለኛል አንቺም የእንባ እዳሽን እዬከፈልሽ ነው። ፅናቱን ይስጥሽ!!
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ይቺን ሴት አለማድነቅ አይቻልም መፅሀፏ ደግሞ የሚገርም ትምህርት አለዉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ስህተት እንዳትሰሪ የኔ እናት ጀግና እናት ሴት ነሽ ዛሬ ደግሞ March 8 ነዉ አንቺንና መሰሎችሽ የሚመለከት ልዩ ቀን ነች እናቴ ❤️❤️
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ከየት አገኜሸው
@solomon3617
@solomon3617 Жыл бұрын
አይዞሽ እግዛአብሄር ይፈርዳል እንደዚህ አይነት ወንዶች በዝተዋል መድሀንያለም አባቴ የስራቸዉን ይክፈላቸዉ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 Жыл бұрын
You are still beautiful inside and out. I never seen anyone like you, please be proud of your self. You try to protect your marriage while going through hardship. I don’t know how you are so humble
@mahletademe5967
@mahletademe5967 Жыл бұрын
እህቴ አንቺ ጠንካራ እና ብርቱ ነሽ ይህ ሁሉ የሆነው ለበጎ ነው ስንቶቹ አሉ እንዲህ ተጨቁነው እና ተረግጠው መሄጃ አጥተው ሰማይ ምድሩ የተደፋባቸው ተምረው እዳልተማሩ እየተረገጡ እስካሁን ያሉ አንቺ እግዛብሔር እርድቶሻል እሱ ቀረበት ስብእናሽ ያስታውቃል ልጆችሽን ያሳድግልሽ በርቺልን
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 Жыл бұрын
ታሪከሽ በጣም ይገርማል አንደበትሽ ቁጥብ ነው እግዚአብሔር ህይወትሽን ያስተካከልልሽ ልጆቸሽን ይባርከልሽ
@yewobdardemissie5236
@yewobdardemissie5236 Жыл бұрын
አዘንኩልሽ ወደድኩሽ ጥንካሬሽ አይዞሽ ጌታ እውነተኛ ዳኛ ፈራጅ ነው ቀሪው ዘመንሽ ይክስሻል አታልቅሺ
@Ethiopian5573
@Ethiopian5573 Жыл бұрын
እርጋታዋ ደሰ ሲል❤❤
@dillo8602
@dillo8602 Жыл бұрын
የሀበሾች ትዳር የሚለው ቃል ቀርቶ ዝሙት ከሆነ ከእንግዲህ ትዳር ሣይሆን ዝሙተኞች ሊጋቡ ነው ቢባል ጥሩ ነው
@Stadogelum4536
@Stadogelum4536 Жыл бұрын
እጅግ ጠንካራ ሴት ነሽ አይዞን የኔ ውድ.. ልጆችሽን የወደፊት ህይወትሽን ይባርክልሽ❤❤
@getachewgessa6703
@getachewgessa6703 Жыл бұрын
በጣም ታማኝ ሴት ነች ታሪኳዋ ያሳዝናል የዝህች አይነት ቅን ሴት ይስጠን
@asterzerihun8066
@asterzerihun8066 Жыл бұрын
አይዞሽ እህት ከልጅነት ጀምሮ ያልሽ ታጋሽነት የማታውን እንጀራ ያሳምረዋል
@richrich1773
@richrich1773 Жыл бұрын
ደንዝዟታል በዝቶባታል ከአነጋገሯ ያስታውቃል እሱ የዝሙት መንፈስ ነው የሚጫወትበት
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
ትግስትሽ በስመአብ ልክየናቶቻችን ጊዜ ነው ያለሽ እግዚአብሔር እረጅም እድሜይስጥሽ
@medinaali274
@medinaali274 Жыл бұрын
የኔ እህቴ እግዛብሄር ይወድሻል እንደዚህ አሳምሮ ብልህ ሴት ያደረገሽ ጌታ ነው ለክፉነገር አሳልፎ ምቼም አይስጥሽም በጣም ጉበዝ ነሽ እርጋታሽ ንግግርሽ በጨው የተቀመመ ነው አስተዋይ ነሽ ጌታ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ያሁሉ ምከራ ይለፈብሽ አትመስይም የእግዛብሄር ጥበቃ በዝቶልሽ ነው አይዞሽ ያሁሉ አልፎ ዛሬ ለማስተማር ታሪክሽን ስትናገር አትመስይም ጌታ አቅም ጉልበት ይሁንሽ ዘመንሽ ልጆች ያንቺ የሆነው ሁሉ ይባረክ ተባረኪ❤❤
@alemitu5342
@alemitu5342 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አታልቅሺ ክፉ ያረጉ የእጀቸውን ያገኛሉ። ጀግኒት ነሽ
@asefateferi9958
@asefateferi9958 Жыл бұрын
To tell you the truth ; you are a great woman ever seen on our planet earth . God be always with you . Forget the past and think about your future.
@rahelrahel467
@rahelrahel467 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝና እስካሁን ድረስ በህይወቴ ዉስጥ የሚያጋጥሙኝ ሰዎች ባለትዳሮች ናቼዉ በሚገርም ሁኔታ እዴት እደሆነ አላዉቅም እግዴ ሳላገባ ቁሜ መቅረቴ ነዉ 27 አመቴ ነዉ በ25 አመቴ ነበር ማግባት የምፈልገዉ ግን አልሆነም የራሴን የሆነ ሰዉ ፈጣሪ እዲሰጠኝ ለምኑልኝ
@betelhemkebede
@betelhemkebede Жыл бұрын
Magbat eko gedeta aydlm please enjoy bchgnetshen edme bmkutr aydlm egziabhr sfkd yhonnal hulum ngr enem endza asbe ymayhone wusane wsgne sltgodahu nw rasshen lmlwt ytshale bota lay lmdrs be mtar yalbshe 27lay Mn srahu enji salagba 27lhongne nw blshe atchnki tfar rasun ychale ftna nw hule dstgna honesshe ymtnoribt hyot aydlm ehte
@semharkahsay1946
@semharkahsay1946 Жыл бұрын
ወረጃ ትሕቲ ጽብቕቲ ሂወት ከምኡ ኢያ በሊ ስከ ኣጆኺ እግዝኣቢሄር ንዝፈትዎ ኢዩ ዝፍትኖ ስለዚ ንስኺ ዋዕሮ ናይ ሂወት ኢኺ ትሕትናኺ ከአ ሞ 100%።
@weletasintayehu9428
@weletasintayehu9428 Жыл бұрын
አይ የሴት ፈተና ....ፅናትሽን ግን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ጠንካራ ነሽ በርቺ
@user-bd7me6yi7z
@user-bd7me6yi7z Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ እግዚአብሔር ህይወትሽን እንዳዲስ ያድስልሽ እህቴ
@tsihongenet2265
@tsihongenet2265 Жыл бұрын
እህቴ እ ንቁዋነም ቀረብሽ አይጠቅመሸም :: በጣም የመታምር ሴት ነሽ :: መልካም እድል ❤️🌹🌹🌹
@Tube-cn1qw
@Tube-cn1qw Жыл бұрын
ምን ልበል ቃል አጣሁ ኧረ ጎበዝ ታማኝ እንሁን
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
እኔ ምለው ግን ፊት ባታሳዩ መልካም ነው እኛ ሃገር ወንጀል የሰራውን ሳይሆን የተፈፀመበት ሰው ነው ተፅኖ ሚደርስበት
@makedimakedi560
@makedimakedi560 Жыл бұрын
እውነት ብዬሻለው እግዚያብሄር ላንቺ ያለው ይመጣል ልጆችሽን ይባርክልሽ ምን እንዳይሰማሽ የኔቆንጆ
@MakmanM9724
@MakmanM9724 Жыл бұрын
ህይወት ጥላሁን ደራሲ ተዋናይ ምን አይነት ሴት ነሽ ትለያለሽ ትህትና እርጋታ ስነምግባር ውበት .......አረስንቱን ልዘርዝረው ይህ ላንቺ አይገባም ነበር እግዚአብሔር ይፈርዳል ልጆችሽን ያሳድግልሽ ይባርክ ልብ አንቺን ደሞ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅሽ።
@selamtadesse6872
@selamtadesse6872 Жыл бұрын
አይዞሽ በርቺ እይወትዬ እንደኔ የአሁኑ ውሳኔሽ እና በግልፅ እዚህ ፕሮግራም ላይ መምጣትሽና ማውራትሽ በራሱ ጠንካራነትሽን ቆርጠሽ መወሰንሽን ነው የሚያመለክተው ለብዙ ሴት እህቶቻችን ብርታትና ሞራል ነው የምትሆኚው ጀግናችን ነሽ አንቺ ሳይሆን እሱ ነው የተሸነፈው በ 0 ሳይሆን( -----10) በብዙ ኔጌቲፎች በዝረራ ነው ያሸነፍሽው ህመሙ ስሜቱ አለ ይግባኛል ግዜ ይወስዳል ግን ህይወት ትቀጥላለች መልካሙን ተመኘውልሽ
@sabakassa2363
@sabakassa2363 Жыл бұрын
የኔቆንጆ ድርብብያልሺ ስርአትሺ እራሱ መንደሬሆነሺ እንዳላደግሺ ታስታውቂያለሺ ቀረሺበት እንጂ አይቀርብሺም ደሞለሱነው ይኼጂላጂል ጥሩነገር የምትመኝለት እርገሚውም አለልሺም ካይምሮሺ አውጪው እነዚህ ውሾቺ እንዲህናቸውሲወዷቸውናሲያከብሯቸው አይዞሺ የኔቆንጆ ተባረኪ
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ትግስተኛ ነሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@nanizelalem2326
@nanizelalem2326 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ መጨረሻውን ለማየት ትእግስት ይኑርሽ እግዚአብሔር ይፈርዳል።
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እግዚኣብሄር ከመጨረሻ ይጀምራል እና እንደ አባታችን ኣብራሃም የምሽት በረኸት ይሰጥሻል እና አይዞሽ ❤❤❤ብርቱ ነሽ ❤
@user-rq2iu1gx7t
@user-rq2iu1gx7t Жыл бұрын
እርጋታዋ እራሱ ወተት ፈጣሪ ከነልጆችሽ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
እግዚኦ መሃረነክርስቶስ💚💛❤🙏🙏🙏አምላኬ አደራህን ከእንደዚህ አይነት በደል ሰውረኝ🌷እህቴ አይዞሽ በዳይ ይጨነው አንች እድለኛ ነሽ💚💛❤🙏💕🌹🌷
@enali7556
@enali7556 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ጀግና
@mimitesfay7344
@mimitesfay7344 Жыл бұрын
God bless you you are very strong women
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ድርብብ ያለች አንደበት ርቱእ ሴት ናት የኔ እህት ስውዬው ሱሰኛ ነው በቃ ተለክፏል አንቺም ደግሞ በጣም አቅብጠሽው ነበር አንዳንድ ወንዶች ፍቅር አያውቁም አይዞሽ እህት አለም ህይወት ይቀጥላል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
አሌክስ ሰሞኑን አንዱአ አድማጭህ ምን አለች " አሌክስ እባክህ ሚስትህን ፍታትና እኔን አግባኝ "፣ ቀልድ ሊመስል ይችላል ግን የሚቀለድ አለ የማይቀለድበት ደግሞ አይቀለድበትም. ።እንዲ ይቀልዱ ያሾፉ እና በተግባር ከማድረግ ወደሁአላ አይሉም ።ፈሪሐ እግዚአብሔር ጠፍቶብናል ስኬታማ ትዳር ካዬ በተለይ በምን ላለያያቸው እና እኔ ልግባ ነው ሚሉ ወሬአቸው ሁሉ " ወይኔ ባልሽ ስነምግባሩ ፣እሱኮ ምርጥ ነው " ማለት ይጀምራሉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 👏እንኩዋንስ የጉአደኛን ባል መቀማት እሱአን ፈትቶ ከአመታት በሁአላ ላግባሽ ቢል እሺ አይባልም ጉአደኛ እህት ነች ቀላዋጭ አንሁን ቁሞ መቅረት በንፅህና ከሆነ እግዚአብሔር ይወደዋል ምክንያቱም ትዳር እግዚአብሔር ሲፈቅድ ነው ደግሞ ነጥቀው አግብተው የሰላም ኑሮ አይኖሩም ይቅር ይበላችው። አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ ዋናው ሰውን አለመጉዳት ነው ከመጉዳት መጎዳት ይሻላል። አሌክስ እናመሰግናለን👏
@mohamedsultan7549
@mohamedsultan7549 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጆችሽን ይጠብቅልሽ የኔ ናት
@user-ll7br4ld8i
@user-ll7br4ld8i Жыл бұрын
እንኳን ተገላገልሽ
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
በማርያም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እህቴ
@tsehayabebe2973
@tsehayabebe2973 Жыл бұрын
What can I say? You are beautiful and very humble sister. He doesn’t deserve you. He is a serial cheater. Better to be alone than with some one that makes you feel lonely. One day God will pay him his price.
@adrontube3361
@adrontube3361 Жыл бұрын
Exactly she can have better man and have a happy life, he doesn’t deserve her
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
እውነት ይሄ መርገምት ነው አንቺ እድለኛ ነሽ ልጆች አሉሽ በልጆችሽ እንደምትደስቺ ተስፍ አለኝ ግን ምን አይነት የዝሙት መንፈስ ነው እሚጫወትበት ቢያስ ትልቅ ስው ነው ብዬ እገምታለሁ ወደ ፈጣሪው በመቅረቢያው ስአት ዝሙትን ማሳደዱ ያሳፍራል
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
16ኛው ደቂቃ ላይ የሚጀሚረው ታሪክ የብዘወቻችን በልጅነታችን የተፈጠረ ታሪክ ነው:: ሳይገባን ያዘኑብን ሰወች እየቆየ ሂወታችን ላይ የሚያመጣው ተፅእኖ አለ:: አለማወቃችንን የሚያውቅ አምላክ ይቅር ይበለን:: ሀዘናቸውንም ከሂወታችን ላይ ያንሳለን :አንዲነዶቹን ሰወች አናገኛቸው ይቅርታ ማለት ከንኳን አንችልም 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdurahmanhassen8885
@abdurahmanhassen8885 Жыл бұрын
የእህታችን ሀዘንና መከራዋ በሚያዳምጣት ሰው ላይ የመጋባት ሀይል አለው።ከአንቺ ስህተት፣መከራና ችግር እንዲሁም ጥንካሬ ብዙ ሰው ይማርበታል።ጥንካሬ አይለይሽ።
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሸ።
@tsigetadesse4934
@tsigetadesse4934 Жыл бұрын
ፈጣሪ የስግነት አምላክ ይፋረደው። አንቺ ግን በርቺ ፈተናሽ አብቅትዋል ማሬ ጦስሽን ይውሰዱ አንቺ ብዙ ነገር ይጠብቅሻል ገና ልጅ ነሽ በርቺ።
@gjgh6060
@gjgh6060 Жыл бұрын
በቅድሚያ እርጋታነትሽን ወድጄልሻለሁ ሲቀጥል በሴትነትሽ በጥንካሬሽ እዚህ መድርስሽ በጣም ጀግና ሴት ነሽ የማያልፍ ቀን የለም ያልፍል ደሞ ልጅ ፀጋነው እንኳም ወለድሽ ምክኒያቱም ስቶቻቸው ናቸው ልጅ እያሉ የማያገኙ አሉና እንዳውም በልጆችሽ ጠንካራ ሁኝ ልጆችሽ ማለት ላንች ታሪኮችሽ ናቸው እንኳንም አልገፍሽ እንኳንም ተገፍሽ የተበደለ ሰው ሁሌም አሸናፊ ናቸው እር ሴቶችዬ የሰው ነገር የሰው ነውና ይቅር ባይ ነኝ ወንዶችም ተው የሴትልጅ እንባ ግፍ ይሁንባቹሁ እናት እህት አስቡላቸው ኡፍ ማነው ታማኝ በተለይ የኢትዮጵያ ወንዶች
@haregadinokatar8035
@haregadinokatar8035 Жыл бұрын
ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እግዚአብሔር አምላክ ይፍርድበት 😭💔
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Жыл бұрын
አቺ ጀግና ነሽ አታልቅሽ
@aliyumuktar2943
@aliyumuktar2943 Жыл бұрын
አስዛኝ የህይወት ታሪክ ቢሆንም በዚህ ሁሉ ፈተና ውስጥ ግን እንዲህ አይነት ፅናት የሰጠሽን አግዝአሄር አመስግኚ::
@ethangroom4527
@ethangroom4527 8 ай бұрын
God be with you my dear. I Pray for you for healing. Her pain when talking about the childhood abuse hard to watch.
@birktisysay6313
@birktisysay6313 Жыл бұрын
አቤት የሴት ልጅ ፍትና
@hanamareyamgetnet2333
@hanamareyamgetnet2333 Жыл бұрын
አንች በጣም እንቁ ሴት ነሽ የተለየሽ እና የተባረክሽ ሁሉንም አሞአልቶ የሠጠሽ ..አንችን ለመግለጽ ቃላት አይበቃም
@woyneshtwoynesht3174
@woyneshtwoynesht3174 Жыл бұрын
ጀግና ሴት ነሸ ይብላኝ ለካደሸ ይሄነ እሱ እያለቀሰ ነው አንችን በማጣቱ እኔም ባል ተብይው ከእኔ ሁለት ልጆቼ ጥሎኝ ጠፍቶ ለቤተሰቦቼ ጥየ ተሰድድጀ እድሜ ለበተሴቦቼ ልጆቼ አድገው ተምረው 2016 ላይ ተመረቅ ናቸው ክብር ለድንግል ልጅ ወንዶች ዝንብ ናቸው በየሄዱቤት ነው ጨዋወችም አሉ ዛረ በሁሉም ነገር እኔ ደሰተኛ ነኝ እኛ ሴቶች ጠንካራና ጀግና ሴት መሆን እንችላለን ያለ ወንድ ፈታ ብለን ባለን ነገር ደሰተኛ ሁኔን መኖር እንችላለን ውድቄት ለካጅ ወንዶች ድል ለምገፉ ሴቶች::
@tigisthailu7491
@tigisthailu7491 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና ቆንጆ ነሽ አታልቅሽ አይዞሽ
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 Жыл бұрын
I am so saddened for your experience.
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 40 МЛН
小女孩把路人当成离世的妈妈,太感人了.#short #angel #clown
00:53
Climbing to 18M Subscribers 🎉
00:32
Matt Larose
Рет қаралды 25 МЛН
እንባ ያራጨው የወጣቷ ታሪክ
31:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 894 М.
DELETE TOXICITY = 5 LEGENDARY STARR DROPS!
02:20
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН