በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..

  Рет қаралды 208,413

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት

Күн бұрын

Пікірлер: 333
@afgg9039
@afgg9039 6 ай бұрын
ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS 5 ай бұрын
ጠያቂውኮወክአንተንገረናለምንትጠይቀዎለህ
@GetachewuKebede
@GetachewuKebede 5 ай бұрын
L​@@AMANUALSHIMELSBETELHEMSHIMELS
@SelamSoli-fr7fw
@SelamSoli-fr7fw Ай бұрын
በስመአም አስታወሰኝ😂😂😂😂😂
@user-bemin
@user-bemin Ай бұрын
ግዝሽን በጣን ነው የምወደው እናመሰግናለን❤
@marakiweg2023
@marakiweg2023 6 ай бұрын
Thank you Niqu podcast!
@amaous
@amaous 6 ай бұрын
ዋው! ትለያለህ የእውነት ዉስጤ ተነክቷል እስካሁን ሳልከፍል ነበር የምበላው አሁን ግን ተጣድፌ ነው የከፈልኩት ለሁለታቹህም ። ባያልቅ ልቤ ቁሞ ነው የጨርስኩት ክፍል 2 ይኑረው ይምትሉ መጨረሻውን ጠላሁት
@neba1034
@neba1034 5 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 5 ай бұрын
Jagina nek barita.ahunem wada fit ❤❤❤❤❤❤❤
@Tigi-nn9io
@Tigi-nn9io 5 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ አስቆኛልም በወጣትነታችን ሁሉን ነገር ቶሎ የምናገኝ ይመስለናል እናም ብዙ ጊዜ እንሸወዳለን
@Q3696-v2y
@Q3696-v2y 5 ай бұрын
You have an accent by the way 😂
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w Ай бұрын
የሰው ልጅ የዘራውን ያጭዳል የሚሉን አባቶች እውነት ነውና እሰይ እግዚአብሔር እንኳን ልፋትህን ፅናትህን አይቶ አበረታህ እንኳን በበረከት ሞላህ 😊 ልጄ በእውነት ስሰማህ ያሳለፍከውን ሳስበው አመመኝና እሰይ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ እንኳንም አበረታህ ደገፈህ አለፈ ስራህ ይባረክ መልካም አክባሪና አዳማጭ ነህ እናከብርሀለን :: ክፍ በልልን ...👌🙏
@yekassaehet
@yekassaehet 6 ай бұрын
I swar to God ከክፍለሀገር አ.አ ሂዶ መኖር ስራ መጀመር ስኬታማ መሆን በጣም ጀግንነት ነው የተለየ ማህበረሰብ የተለየ የአኗኗር ዘይቤ የተለያየ ሀገር ያለን ነው የሚመስለው 😢ከሽሮሜዳ ኮልፌ ከሽሮሜዳ ቦሌ....በእግሬ ሄጀ ኢንተርቪው ላደርግ ስል ጠቋቁሬ ገርጥቼ እደርስ ነበር ፕሮቶኮል ይሉኝ ነበር😢 ብቻ በመከራ ነበር ያለፍኩት የአከራዮች ክፋት 😢 የስራ ማጣት ብቻ ማራኪወግ ጀግና ነህ
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 6 ай бұрын
Mariyamin it is true!
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 6 ай бұрын
Gizzzzzzzzzzoooooooooo maraki
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 6 ай бұрын
ደርባባ ግልፅ እና ጥሩ ሰው ነህ ጥረትህ እዚህ አድርሶሃል ለሌሎች ወጣቶች ትምህርት ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏💚💛❤🙏ፍፄ ጥሩ ጠያቂ ነበርክ💚💛❤🙏👏👏👏
@ayalqie4587
@ayalqie4587 6 ай бұрын
ስታወራ ደስ ትላለህ ኢንተርቪው ከምታደርጋቸው ፕሮግራሞች በላይ ይህ ኢንተርቪው በጣም ጥሞኝ ነው የሰማሁት።
@fasilAyalew-o5l
@fasilAyalew-o5l 5 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የሠማውት etv ሲጀምር ጀምሮ አውቅሀለው በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ እሚገባህ ቦታ ላይ ደርሰሀል ፈጣሪ ይባርክህ በጣም እምትመቸኝ እና ደሞ በሳል እና እውነተኛ ሰው ነህ ቀጥልበት
@AlemshetGebersilassie
@AlemshetGebersilassie 6 ай бұрын
ያለፍክበት መንገድ ያንተንም ትእግስት የሚያሳይ ነው ማራኪ ወግ ፕሮግራምህም እንደስሙ በመሆኑ ደስ ይላል አወራርህ ግልፅነትህ የሀረር ልጅ ይመስላል በጣም አከበርኩህ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ይባርክህ
@fantaneshkindu
@fantaneshkindu 6 ай бұрын
የባህር ዳር ልጅ ነው የሀረር ልጅ አይደለም
@HassenSabri
@HassenSabri 6 ай бұрын
ጠያቂው ሲጠየቅ ስቃይ የነበረበት ሂወት ግን ደስ የሚል ልምድ ይመችህ በጣም ጎበዝ ነህ ማሻአላህ ቅን ስለሆንክ ነው የተሳካልህ በርታ በርታ
@aderajmuluken2162
@aderajmuluken2162 5 ай бұрын
በጣም አስደናቂና አስተማሪ ታሪክ ነዉ ። በጣም በሳል ልጅ ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ የመርህ ሰዉ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ማለት አላግባብና እግዚአብሄር ከሚፈቅደው መንገድ ዉጭ የሚከብሩትን አርቴፊሻል ታሪክ ባለመተባበር የእዉነት ሰው መሆን።
@tenad7309
@tenad7309 6 ай бұрын
ዋዉ ማራኪወግ(ግዞ) ጎበዝ ወጣት ልጅ ነው:: አባቱንም እህቱንም በሚድያ አይተናቸዋል:: መልካም ቤተሰቦች ናቸው የትምህርት የእውቀት ቤተሰቦች ናቸው:: አይዞህ ገና ወጣት ነህ ገና ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ:: እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🏾ፍፁም አንተም መልካም ሰው ነህ እንክዋን አቀረብክልን:: Thankyou🙏🏾
@BettyBiruu
@BettyBiruu 6 ай бұрын
በጣም ቀና ሰው መልካም ሀሳብ ያለህ ክፋት የሌለብህ ነህ በጣም ነው የማደንቅህ ማራኪ ወግ✌ you are blessed brother
@tiruyatube705
@tiruyatube705 Ай бұрын
ጀግና ጀግና ጀግና ዋው ለካ ዛሬ እንዲህ የደመቀ ፕሮግራም እምታቀርበው ፈተናውን አልፈክ ነው ጀግና
@zinozone2895
@zinozone2895 5 ай бұрын
አራዶችዬ ሰብስክራይብ ስትሉ አደረኩ ሰዉ ሲሆንለት ሲሳካለት ደስ ይላል በእዉነት እምባዬ መጣ ይገርማል የኛ ሃገሩ አሰቃቂ ነዉ እንጅ የሰዉ ልጅ በየትኛዉም ዓለም በዚህ እስቴጅ ላይ የሚያሳልፋት ዉጣወረድ ነች ህይወትን ታጣፍጣለች❤
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 5 ай бұрын
ለሰው ክፉ አለማሰብ እና ባገኘኸው ነገር እግዚአብሔርን ማመስገን ይከፍላል እና በርቱ ሁለታችሁም መልካም ሰዎች ናችሁ 👍👍👍
@Eyobs90
@Eyobs90 6 ай бұрын
ግዛቸው ስለሰማሁህ በጣም ደስብሎኛል። ቤተሰቦችህን ሳላደነቅ ማለፍ አልፈልግም!! በርታ!!
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
ገዛቸው በጣም እማድንቅህ ጀግና ልጅ ነህ😊❤
@Kidist19
@Kidist19 6 ай бұрын
ግዛቸው ቅን ልብ ያለህ የዋህ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስክ ደግሞ እያሻሻልክ ጥሩ ስራዎችን እኔደምታቅርብ ተስፋ አደርጋለሁ በርታ🙏
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 5 ай бұрын
አወ,ደሥየሚልልጅ,ነው🎉,,
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 6 ай бұрын
አንተ እንበሳ ነህ ግዝቸው ባለፈው አባትህ ከውጭ ሲመጡ ስታስተዋውቅ አይቼህ ነበር ጌታዬ አሁን ስታውራ ግን ድክመሃል ግን ለበጎ ነው ተምረሃል ጠባይ ደግሞ ጌታ ነህ ድምፅህ ሳቅህ በጣም ቆንጆ ተባረኩ ፅጋ ያልብሳችሁ ጌታ በርቱ. ❤❤❤ እግዚያብሄር ይርዳሃል በርታ ጨዋ ነህ ለዚህ ሁሉ ስው የሚወድህ ይጨምርልህ ጌታ ገና ብዙ ታያልክ እንኮራብሃለን
@temariamteshager5471
@temariamteshager5471 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ያሳድግህ፡ ውስጥህም ቅንነት ስላለው ነው ለዚህ የደረስክ፡ አሁንም ፍፃሜህን ያሳምረው፡፡
@biniyamkindie
@biniyamkindie 6 ай бұрын
አሜን ግዜ እግዚአብሔር ይመስገን።
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
Gezo melkam sewe ከፍትፍቱ ፊቱ ማራኪ ወግ ተወዳጅ ዝግጅት ❤❤
@abdulaziznesredin9061
@abdulaziznesredin9061 6 ай бұрын
ፍፄ ግን ብዙም ፕሮግራም አቀራረብህ ደስ አይልም በጣም ታጋናለህ
@kalitube2052
@kalitube2052 5 ай бұрын
የ እሸቱ እና ማን ያዘዋል stayl ( አሀሀ፡ እንዴት
@Qkyikhhhhttthbbtt
@Qkyikhhhhttthbbtt 5 ай бұрын
ጌታ ይስጥህ ። ዝም ብሎ ይገለፍጣል ፣ ልክ የቆሎ ጓደኛቸው የሆነ ያስመስላል በጣም ይዘጋል በተለይ የውሸት ሳቁ ። ማፈርያ
@AmdeAbate
@AmdeAbate 6 ай бұрын
ጀግና ነህ መፈተን ጥሩ ነወ እንደወርቅ ነጥረሀል 🙏
@AlexoG-s8t
@AlexoG-s8t 6 ай бұрын
You guys are amazing and matured enough. Much respect, wow!!!
@cbc-tube
@cbc-tube 6 ай бұрын
ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን keep it up fitsum
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg Ай бұрын
በቀጣይ ፍጼ ይቅረብልን ማራኪ ወግ ስለምታካ ፍለን ትምህርት በጣም እናመሰግናለን
@meseretbalaker
@meseretbalaker 2 күн бұрын
ግዞ አድናቂህና አክባሪህ ነኝ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 6 ай бұрын
የሐዲስ አለማየሁ መፅሐፍ ላይ ያለችው ገፀ ባህሪ ታንጉት ልጇን ይዛ ወደ አዲስ አበባ የመጣችው ቆዳ በጫነ መኪና ነበር ያ ትዝ አለኝ ሕይወት ፈታኝ ናት
@selam801
@selam801 6 ай бұрын
እኔም😊
@sdt3004
@sdt3004 6 ай бұрын
Gobeze Teru Anebabe neshe😂
@sdt3004
@sdt3004 6 ай бұрын
Gobez Teru Ababe Neshe
@neba1034
@neba1034 6 ай бұрын
ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን
@JemilsiedEcoffee
@JemilsiedEcoffee 6 ай бұрын
ፍፁሜ እናመሰግናለን ግዛቸው አሽግሬ ልፋቱና ትግስቱ እጅግ በጣም ደስ ይላል ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው በርቱልኝ እኔ አረብ ሀገር ሆኜ ነው ለረዥም ጊዜ ፕሮግራማችሁን የምከታተለው
@marefia5553
@marefia5553 4 ай бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፖድካስት ነው።
@DanielGetahun-e7d
@DanielGetahun-e7d 6 ай бұрын
ዲ /ዳንኤል በርቱ ግዜ ኘሮግራሙ በጣም ያምራል መካሪ አስተማሪ ነው
@enquieseyoum3847
@enquieseyoum3847 6 ай бұрын
Congratulations Fitsum on launching your podcast. I have some advice and positive feedback for all interviews not just you. Your audience will value it if you allow your guests to express themselves fully and complete their thoughts before injecting or finishing their sentences. Good luck on your journey 🎉🎉
@nequheyewet5076
@nequheyewet5076 6 ай бұрын
Thank you very much for taking the time to give us constructive feedback
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 6 ай бұрын
ጎበዝ ታታሪ ልጅ በርታ ,,, ግን እባክህን ባህርዳር ብዙ ሊወራ ሊነገር የሚገባ ነገር ያለበት አካባቢ ነው እና አንዳንድ ነገር ከእዛ አካባቢ ለማቅረብ ሞክር በርታ በርታ እግዚአብሔር ይርዳህ
@NuredinAdem-vt6ds
@NuredinAdem-vt6ds 5 ай бұрын
I have learned a lot of life processes from this video. Your life story reflect many things from the beginning at Bahardar University to this 'MARAKI WOG.' THANK YOU!
@bekab9379
@bekab9379 5 ай бұрын
አስተማሪ ግዜ ነበር እናመሰግናለን 🙏🙏
@KidaKidaman
@KidaKidaman 6 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ ፍሬ በፍሬ ሁኑ ደስ የሚል ፕሮግራም
@hubiFeker
@hubiFeker 5 ай бұрын
ጀግና ነህ ያለፍክበት መንገን ሁላችንም ካንተ ጥንካሬ መማር አለብን
@Tigi-nn9io
@Tigi-nn9io 5 ай бұрын
ስኬት እኮ በጣም ጣፋጭ ናት እውነት በራስ ሲሆን በተለይ ይጨምርልህ አቦ
@AbdulRahaman-n9n
@AbdulRahaman-n9n 5 ай бұрын
ማራኪዬዬ በጣም ነው የሞድህ ስብስክራይብ አርጌሀለው እርጋታክ ደስ ይላል የኔ ወንድም በርታ ❤❤❤❤❤
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 6 ай бұрын
ማራኪዬ የምሳሳልህ ወንድሜ ስወድህ እኮ ❤❤❤ከፍፍፍፍፍ በልልኝ ከዝህም በላይ ደግሞ አግባ እንጂ 😂😂
@jjyisak1575
@jjyisak1575 6 ай бұрын
ተይ ይኑርበት :- መንግስት የተለፋበትን ልጆች እየገደለ :::
@MariaMaria-ez3vo
@MariaMaria-ez3vo 6 ай бұрын
@@jjyisak1575 ከመንግስት ጋ ምን አገናኛው ?
@Gojomediaa
@Gojomediaa 5 ай бұрын
በጣም ያሳቀኝና ያዝናናኝ ያስተማረኝ ቪዲዮ
@ለምለምየጌታልጀ
@ለምለምየጌታልጀ 6 ай бұрын
በሳቅ ነው የሞትኩት ወይኔ ለካ እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል አንደኛ ነክ
@fikrtadele4966
@fikrtadele4966 5 ай бұрын
O
@AkelokeAlazar
@AkelokeAlazar Ай бұрын
What Amazing Guy His Is Very Charming Guy
@danibab3524
@danibab3524 6 ай бұрын
It is great and real motivation for us, for youse
@MelatAseffa
@MelatAseffa 6 ай бұрын
ጌታ ክብሩን ይውሰድ ወንድሜ።
@miseso6126
@miseso6126 6 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ በተለይ በጥቂቱ ተስፋ ለሚቆርጡ ወጣቶች ትምህርት የሚሆን ውይይት !!!
@WudaseAssayehegn-ju7vj
@WudaseAssayehegn-ju7vj 4 ай бұрын
ጀግና ነህ
@romanaddise5124
@romanaddise5124 6 ай бұрын
Fitse you are a kind person
@AlemsegedErmias-kq2bc
@AlemsegedErmias-kq2bc 6 ай бұрын
,ግዛቸው በጣም ገበዝ ነህ ነገሮች ስትገልፃቸው ፍፁም ግን ምንም አትችልም ልጁን አላስወራ አልከው
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ
@እምየኢትዮጵያ-ተ6ቨ 6 ай бұрын
ግዛቸዉ ስወድሕ የኔ ሳቂታ❤❤
@tesfayewolde5324
@tesfayewolde5324 6 ай бұрын
You are amazing man thank you. Your experience build many people's mentality. 😮
@hibertube
@hibertube 6 ай бұрын
እውኘተኛ ሃሳብ ነው ያካፈልከን🎉
@samritube9007
@samritube9007 6 ай бұрын
ወይኔ ወንድሜ እያሳኩ ነው የያወት ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ
@s0lomon150
@s0lomon150 5 ай бұрын
ግዞ ማራኪ ጀግና ነህ ድፍረትህ🙏🙏🙏
@ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ
@ፈራህአብዱወሎየዋ-በ6ጀ 6 ай бұрын
ግዜ ጀግናነህ
@addisalemu3925
@addisalemu3925 6 ай бұрын
Gizachew enkwanim egziyabher tiretihin barekelih. Thank you Fitsum! Silezigijih bezih melku silayewuh dess bilognal. Bertulin!
@sarakonjo2971
@sarakonjo2971 6 ай бұрын
ዋው ማራኪ ወግ በማራኪ ወግ ተገኘ ስመኘው ነበር በርታ ግዜ ጀግና ልጅ ነህ ወንድሜ❤
@DanielDan-zz1hq
@DanielDan-zz1hq 5 ай бұрын
በጣም ጀግና ነክ ወንድማችን እንደወርቅ ነጥረካል❤❤❤❤❤❤❤
@mafianatube6344
@mafianatube6344 5 ай бұрын
Thank you❤❤
@dibabuabebe
@dibabuabebe 5 ай бұрын
ዋው ጅግና ነህ ወድሜ በርታልን
@tsiontilahun5722
@tsiontilahun5722 6 ай бұрын
Maraki !!!!Weye sewedhe Eko. Ejege melkam lebe new yalhe ❤❤❤❤❤❤stay blessed 🙌 bro
@MekdelawitAsefa-k2b
@MekdelawitAsefa-k2b 6 ай бұрын
Wow mert program mawek efelg neber experiansun
@Asterkiros-u4e
@Asterkiros-u4e 5 ай бұрын
Betam konjo sra new....wow yemtlewn agelalets gn ESHETU, MANYAZEWAL ena ANTEM temesasay honech ena tewet btadergat
@Eletawimedia
@Eletawimedia 5 ай бұрын
Same class abrhawotsbha Gizsh was so clever bertalgn bro
@asegidhailu8022
@asegidhailu8022 5 ай бұрын
@ግዜ you must be appreciated!!! I know you when we're in campus together. And happy to see you now. Brave!!!
@Kas2299
@Kas2299 5 ай бұрын
ጠያቂው አንዳንድ ጊዜ ጣፋጭ ንግግር አታቋርጥ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 6 ай бұрын
ዋው ጎበዝ እና ግልፅ ሰው ነህ ግዛቸው ይመችህ ጥሩትህ ❤❤❤
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Ай бұрын
ወይ ግዛቸው ጎበዝ ነህ በውነት ይሄውላ ነገር አናቅም ነበር
@jamalahmad7286
@jamalahmad7286 6 ай бұрын
ጀግና ነህ ፍጼ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ካንተ ❤
@yoditmerid6325
@yoditmerid6325 6 ай бұрын
Love you markie ወጎ and keep it up ፍፁም
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 6 ай бұрын
Nice program
@nah24
@nah24 5 ай бұрын
respect ግዝሽ 🙏🙏🙏
@TedyMomona-nc8tp
@TedyMomona-nc8tp 6 ай бұрын
ግዜን ስለምወደው ሰብስክራይፕ አድርጌልሓለሁ።😂😂
@HavasiKhaiytea
@HavasiKhaiytea Ай бұрын
ስወድህ በርታ ጎበዝ ነህ❤❤
@birukh225
@birukh225 Ай бұрын
Merte sew new good advice
@enkuyilma
@enkuyilma Ай бұрын
proud of you
@ABVIEW665
@ABVIEW665 5 ай бұрын
እዚህ ደረጃ ላይ ደርሰህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል።
@romangina5121
@romangina5121 6 ай бұрын
ሰወድህ ጀግና ማራኬኬኬኬ ❤❤❤❤❤
@fikregebreyes4255
@fikregebreyes4255 6 ай бұрын
Sewedeh lezah betam des yilal yelij awaki beyalehu Melkam beteseb endasadegeh tastawekaleh edeg Telik bota yemeteders neh betesebeh yebarekeh Leza mulu beyalew
@hahuextra
@hahuextra 6 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 1k አስገቡኝ ስወዳችሁ
@mequanentseifu1857
@mequanentseifu1857 6 ай бұрын
አድናቂህ ነኝ አንተ ንፁ ሰው ነክ ግዜ አንተን ማቅረባቸው ሳላደንቃቸው አላልፍም ሌቦች
@zenabakadir1504
@zenabakadir1504 6 ай бұрын
Gizo ante kin slehonk endemisakalih gilts new. Berta ahun tadgalek timenedegalek. Keep your humbleness and honesty ❤
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 6 ай бұрын
Thank you Gzo በርታ
@gideyfiseha6292
@gideyfiseha6292 6 ай бұрын
Good job & nice experience
@QueenMihret
@QueenMihret 2 ай бұрын
I saw purely heart ❤❤❤
@emebettsegaab8582
@emebettsegaab8582 5 ай бұрын
ግልፅ ታታሪ እና ትዕግስትን የተላበስክ ጎበዝ ልጅ ነህ ! አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤
@amanwolde1568
@amanwolde1568 5 ай бұрын
ወግ አዋቂ!
@alemgebretsadik6791
@alemgebretsadik6791 6 ай бұрын
ጎበዝ ነህ በርታ ከዚህ በላይ እንጠብቃለን
@hilinaeshete2478
@hilinaeshete2478 5 ай бұрын
እሱ ያለፈበትን ሲያወራ የራሴን ነበር ስመለከት የነበረው ከዛም በርቺ ህሉ አንቺም ታሪክሽ ይቀየራል አልካት 😍📝 አማሰግናለሁ ግዜ🙏❤
@selamawitabay8715
@selamawitabay8715 6 ай бұрын
Gize ur so amazing !!Egzabher yimesgen 🙏🙏
@MisrakTizazu
@MisrakTizazu 6 ай бұрын
Jegena neh endezi altebkuhem nbr and Fetse btam new madenkeh. thank you.
@KassahunTaye-v6q
@KassahunTaye-v6q 5 ай бұрын
ግዛቸው በርታ ተስፋ አትቁረጥ
@picotube222
@picotube222 6 ай бұрын
Wow, big respect Gize! Keep up the good work.
@amore8978
@amore8978 6 ай бұрын
Maraki wey is my favorite. Gizachew you are a strong person . Keep up the good work Fitsum aka the journalist please give a chance for your audience. you keep talking and interrupting while he is answering your questions.
@achalumekuria3399
@achalumekuria3399 6 ай бұрын
Wow amazing man It is abig lesson for perseverances 👏👏👏👏
@natitilah
@natitilah 4 ай бұрын
ግዛቸው ጎበዝ ነክ
@ruthh.9069
@ruthh.9069 6 ай бұрын
Good show!! Bertu
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
እኔ እና ባለቤቴ ነን።
54:04
Ramadan Birhanu
Рет қаралды 3 М.
ኢትዮጵያ የመጣሁት አውሮፓ ለመሄድ ነበር ….
53:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 43 М.