24 January 2024
1:56
6 ай бұрын
Пікірлер
@erhiopis9565
@erhiopis9565 2 сағат бұрын
Yasino bertalen ❤
@borumint
@borumint 3 сағат бұрын
Without knowing it I finished the full video and was amazed by all told
@dawitg25
@dawitg25 4 сағат бұрын
ያሲኖ ስለ ሰራ ያለህ አመለካከት ደስ ይላል። በዚህ አጋጣሚ አክብሮቴን ልገልጽልህ እወዳለሁ። ስለ ቆርቆሮ እሚቀልጥበት የስራ ቦታ ስታወራ ሰራተኛች እንደ ተራ ነገር እንደ እሚሞቱ ስታወራ በጣም ተገረምኩ። ግን ብዙ ስለ መስሪያ ቤቱ ያልከው ነገር ስለሌለ ብዙ ልል አልቻሉክም። አደጋ እሚከሰትበት የስራ ቦታዎች አደጋ ለመቀነስ እሚደረጉ ነገሮች በባለቤቱ መዘጋጀት ይኖርባቸዋል። መስሪያቤቱ፣ ማቅለጫው ውስጥ የሚገቡትን ነገሮች ከመግባታቸው በፊት እሚቆጣጠር ሰው ወይም ሰዎች ማስቀመጥ ይኖርበታ። ሌላው እሳቱ የሚነድበት ጉድጋድ ወይም ሌላ ነገር ይሁን እሚቀልጡት ነገሮች ከገቡ በሓላ የጉድጎዱን አፍ የሚሸፍን በጠንካራ ክዳን ሊያዘጋጁለት ይገባል። በተለይ የውጪ ካንፓኒዎች ይህን አይነት ነገር ስለ እሚያውቁ መከላከያ ማዘጋጀት እንዳለባቸው ያውቃኩ። ይህን ጉዳይ አስመልክቶ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቢሮ አንድ አይነት እልባት ሊያደርግ ይገባል። የውጪም ሆኑ ያገር ውስጥ ድርጅቶች የንግድ ፍቃዱን ሲያወጡ ማሟላት ዬለባቸው ነገሮች በሚል ስር ይህ እንደ መስፈርት ሊገባ ይገባል። በተጨማሪ መስሪያቤቱ ለሰራተኛ ኢንሹራን ሊገባ ይገባል። ስራ ቦታ ቢጎዱ ህክምና እና ደሞዝ ኢንሹራንሱ ይሸፍናል። ህክምናውን ከጨረሰ በሗላ በደረሰበት አድፕጋ ምክንያት ወደ ስራ መመለስ እማይችል ከሆነ ለተጎዳው አካሉ ካሳ ሊከፈለው ይገባል። ይሄ በቀላሉ በኢንሹራንስ ሊከፈል ይችላል። እንዲህ አይነት ሲስተም ሲዘረጋ ኢንሹራንስም ቢሆን በእንዝላልነት የተነሳ በሚፈጠር አደጋ መክፈል ስለ እማይፈልግ መስሪያ ቤቱ ሰራተኞችን ኢንሹርድ ሲያደርግ ማሟላት ያለበት ቅድመ ሁኔታ በሚል እንደ መስፈርት አድርጎ ያቀርባቸዋል። በ በትንሽ ነገር የሰውን ሂወትና የአካል መጉደልን መቀነስ ሲቻል ደሀው ማህበረሰባችን ልክ እንደ ባርያ ባገሩ ላይ እንዲ ሊሆን አይገባም። ቀኝ አልተገዛንም ማለት ምን ማለት ነው?/ከዚህ በላኝ ቀኝ ግዚ ምን አለ። በገዛ አገርህ ላይ በስራ ስም እየተመዘበሩ መኖር የቀኝ ግዛት ሁሉ የከፋው ቀኝ ግዛት ነው።
@alemdagim699
@alemdagim699 10 сағат бұрын
Thanks you so mach❤❤😍🙏
@abrahamabay4056
@abrahamabay4056 13 сағат бұрын
HUZNUNA MENGISTUN YEMIZEWURUT CORPERETION LEYITEH BITIGELITOW TRU KNOW LELAW TITEH TUKUROCH 95% ANANURACHOW ......... TINICH GURUSHA KEMISESHAL MESELEJH ....
@Remla-M7Y
@Remla-M7Y 14 сағат бұрын
ትችላለህ ታነቃቃናለህ በርታ😍😍
@ZuZu-w9x
@ZuZu-w9x 18 сағат бұрын
ያስንየወላሂገናሳይህሳቄይመጣል😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤
@aderajmuluken2162
@aderajmuluken2162 22 сағат бұрын
በጣም አስደናቂና አስተማሪ ታሪክ ነዉ ። በጣም በሳል ልጅ ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ የመርህ ሰዉ እንደምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ። ማለት አላግባብና እግዚአብሄር ከሚፈቅደው መንገድ ዉጭ የሚከብሩትን አርቴፊሻል ታሪክ ባለመተባበር የእዉነት ሰው መሆን።
@TofikeMohammed-j4p
@TofikeMohammed-j4p Күн бұрын
Esha enwodhalen
@Ethiopians539
@Ethiopians539 Күн бұрын
ያሲኞ ማኛው
@edriseshetu
@edriseshetu Күн бұрын
ድጋሜ ሂድእና ግብርናውን እንደት መቀየር እንዳለብን እይልን
@shambelAlemu-u6w
@shambelAlemu-u6w Күн бұрын
ኮሜድያን እሸቱ መለሰ በጣም ትለያለህ እናትየን 👌👌👌👌ለሁሉም የሚያነቃቃ ወሳኝ መልእክት ነው ያደረግክልን። እንግዲህስ ሁላችንም ለለውጥ 🏃🏃🏃አንተ ደግሞ በርታ በእውነት እግዚአብሔር ያክብርልን🙏🙏🙏
@DanielDan-zz1hq
@DanielDan-zz1hq Күн бұрын
በጣም ጀግና ነክ ወንድማችን እንደወርቅ ነጥረካል❤❤❤❤❤❤❤
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 Күн бұрын
እሸቱ ተሳሳትክም አልተሳሳትክ ልትክብልን የፈለካት አሜሪካ ህዝብን በተክኖሎጂ ቀይዶ መያዣ( መቆጣጠርይ) ምንገድ የኢትዮጵያ መንግስት በ AI ቴክኖሎጂ በኩል አሜሪካ ለ አፕል የሚሰሩ ትውልደ አሜሪካ አበሻን ከፊት በማረግ የተነሳ ሲሆን አንተ ደግሞ በአጋፋሪነት ተነስተሀል:: ይህ ለኢትዮጲያ የተሰራው የትራፊክ መቆጣጠርያው ሶፍትዌር ምንግድ ላይ ያለ ተሽከርካሪ የማን እንደሆነ ይከየት እንደመጣ በማን ስም የተመዘገበ እንደሆነ አሽከርካሪው ሳያውቅ የሚያሳብቅ ከመሆኑም በላይ በቀላሉ መንጃ ፍቃድ ሊያግድ ይችላል እንደ ኢትዮጵያ ላለ በዘር ለሚመራ ዲክታተር ደግሞ በሁለት በኩል የተሳለ ቢላ ነው
@user-vs6vo6rr6z
@user-vs6vo6rr6z Күн бұрын
gize bexam jegina sewu neki/maraki wegi dess yemile program nw berta
@YohannesJohny
@YohannesJohny Күн бұрын
ተረጋጋ ስጠይቅ አትቸኩል
@dawitg25
@dawitg25 2 күн бұрын
ግዛቸው በጣም መሳጭና ልብን የሚነካ ታሪክ ነው። ሰው እንዲ ለራስ ታማኝ ሆኖ ምንም ሳይቀባባ እውነቱን ሲናገር የብዙዎችን ልብ ይነካል። ፈውስም ይሆናል። በተለይ ለመጀመርያ ግዜ መኪና ይዘህ አባትህን ቦሌ ሄደህ ስትቀበላቸው የተሰማቸው ደስታና የተነገሩህ ነገር በጣም የሚገርምና ልብ ውስጥ የሚቀር ነው። ለመጀመርያ ግዜ ከቤተሰቦችህ ቤት ወደ እማታውቀው ከተማ ሄደህ ህይወትን ለመጀመር ምንም ነገር ሳትይዝ ስትሄድ እጅግ በጣም አስፈሪ ነገር ነው። ልክ ውሀ ዋና ሳትችል ዘለህ ወይም ተገፍትረህ ወደ ባህር እንደ መግባት ያህል ነው። አንዴ ከገባህ ያለህን አማራጭ የታዉቀ ነው። ወይ ተደናግጠህ እምትይዘውና እምትጨብጠው ታጣና መስጠም ነው ወይም ምንም ሳትደናገጥ ተረጋግተህ አየር ስበው ውስጥ ለውስጥ ዋኝተህ ወደ ጥግ ወጥተህ ህይወትን ማትረፍ ነው። አብዛኛውን ግዜ ሰው የሚሞተው በድንጋጤ የተነሳ ውሀ በአፍና ባፍንጫው ስለሚገባና ስለ እሚታፈን ነው እንጂ ሰው በተፈጥሮ እንደ ውሻና አንዳንድ እንስሳቶች እማይሰጥም ነው። ማንኛውም ውሻ ውሀ ተለማምዶ ሳይሆን በተፈጥሮ መዋኘት ይችላላ። ሰውም እንደዛው ነው። ለምን ስው ውሀ ውስጥ ስጥሞ ከሞተ በሗላ ይንሳፈፋል? መልሱ ቀላል ነው ከሞተ አይደነግጥም። ፈረንጄች ልጆቻቸው እንደ ተወለዱ መዋኛ ውስጥ ይከቷቸዋል። ልጅች እንደ ተወለዱ ፍራቻ ምን እንደሆነ ስለ እማያውቁ ውሀ ውስጥ ሲከቷቸው ሲንሳፈፉ ታያለህ። ያንተም ታሪክ በጣም ተመሳሳይነት አለው። እርግጠኛ ሳትሆን ከአንዴም ሁለቴ ስራ ለቅቀሀል። ስራ ስለ ለቀቅ ትንሽ ትቸገራለህ እንጂ ምንም አትሆንም። ስራውን ለቅዌ ምን ልሆነው የሚለው ሀሳቡ ነው እሚገልህ እንጂ ስራውን መልቀቅህ አይደለም። አባትህና እናትህ የምታልፍበት ሁኔታው ገብቷቸው ተስፋ ብትቆርጥ ሊታደጉህ አቅደው እንደ ነበር ነገሩህ። አንተ ሳትለምነው እሚያስፈልግህን የሚያውቀው ዩሰማዩም አባት እንደዛው ነው። እምነት ይኑርህ በእርሱ ታመን እንጂ እሲ ይጠብቅሀል። በምድር ላይ ከሰው ልጅ በቀር ለመኖር የሚሯሯጥና የሚሰራ የለም። ይሄ ነገር እሚያሳዝን ቢሆንም በገዛ እራሳችን እራስ ወዳድነት የፈጠርንው ዘዴ ነው። አንድ ቀን ይቀራል ብዬ አስባለሁ። እራስን መድመጥ በጣም መልካም ነገር ነው። ውሳኔዎችህን ሰው አማክረህ ሳይሆን በራስህ መወሰን መቻልህ ትልቁ ነገር ነው። ከስራ መውጣትን እንደ ተለማመድከውና ምንም እንደ እማይመስልህ ሁሉ በፈጣሪ መተማመንን ስትለመመደው ልክ እንደ ስራው ሁሉም ነገር ቀሌል ነው። በአለም social order ስር የሰው ልጅ ለረጅም ዘመን በመኖሩ ከእንደዚህ ያለው በእራስ መተማመም እንዲርቅ ሆኗል። እራስን ፈልገው ከራሳቸው ጋር የሚታረቁ ያ የጥንቱን በእራስ የመተማመን ኃይል መልሰው ያገኛሉ። የስኬትም ምስጢሩ ይህ ነው። በተረፈ በርታ በጣም አድገህና ተመንድገህ ለብዙዎች ጋሻ እንደ እምትሆን ተስፋ አደርጋለሁ።
@getachewgedefaw1850
@getachewgedefaw1850 3 күн бұрын
በሥመአብ ለኛ ቤተሰብ ተልቅ ትምህርት ነው!!!!!
@HailuMekonene
@HailuMekonene 3 күн бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው አመሰግናለሁ
@AlebachewTube
@AlebachewTube 4 күн бұрын
ድንቅ እንግዳ ! እና መስግናን ፍጼ።
@Wondossenmisganawo-v1m
@Wondossenmisganawo-v1m 4 күн бұрын
Blook tiktok
@azebmengistu5222
@azebmengistu5222 4 күн бұрын
በጣም ነዉ የማደንቀዉ
@user-jy1ck1gp2l
@user-jy1ck1gp2l 4 күн бұрын
አመሰግናለው❤❤❤
@menderin4228
@menderin4228 5 күн бұрын
woooow ያሲኖ በሳል ልጅ ነሽ በቀልድ እያዎዛ ቁም ነገር የሚያስትላልፍ አስተዎይ ልጅ ነው ይመችሽ ብራ። ወደ አውሮፖ መጥተሽ standup comedy ሾውሽን መተሽ እስቅታቀሪቢ እንናፍቅሻለን። እናመሠግናለን ፍፄ።
@tsisami9841
@tsisami9841 5 күн бұрын
Yasino ❤❤❤❤
@user-kc8xg6yb2i
@user-kc8xg6yb2i 5 күн бұрын
😂😂😂😂 ke norway
@user-kc8xg6yb2i
@user-kc8xg6yb2i 5 күн бұрын
Welahi techelaleh wow berta😅😅😅
@shamesukingeofkinge
@shamesukingeofkinge 5 күн бұрын
የስኖ በቅ እውቃት አላክ ኮንታንት ላይ ስር አይዲያ አምጠ
@tesfagetanew3649
@tesfagetanew3649 5 күн бұрын
አነቃቂ ነን ከሚሉት እነ "Bro..' እና ዳዊት ህልም ' በስንት እጥፍ የዚህ ልጅ ህይወት ያነቃቃል።
@asegidhailu8022
@asegidhailu8022 5 күн бұрын
@ግዜ you must be appreciated!!! I know you when we're in campus together. And happy to see you now. Brave!!!
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 5 күн бұрын
ገና ሣየው ነው እሜያሥቀኝ
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 5 күн бұрын
አቦ ሳቄን መቆጣጠር ስሞክር አይኔ አነባ " ኡፍ ጭጋጋማ ቅዝቃዜው ገለል አደረጋችሁት "የስንት ብር ስልኬ ጠፍቶብኝ ኤርፎኔ ያሽቃብጣል ብዙ ጊዜ የሚያጋጥም ነዉ ወሳኝ የሆነ ነገር ጠፍቶብህ ከእርሱ ጋር የሚገኙ ብዙም ቢጠፍ ግድ የማይሰጡህ ነገሮች በተደጋጋሚ ታገኛቸዋለህ አቦ ይመቻቹ
@seada9327
@seada9327 5 күн бұрын
ትለያለህ እኮ ያሲኖ ምንም ቢከፋኝ ቢደብረኝ ያሲኖን እና አማንን እያየሁ ከሆነ አለመሳቅ አልችልም አላህ ከፍ ያድርጋችሁ የኒ ምርጦች ፍፄ❤ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪
@workefaris9447
@workefaris9447 6 күн бұрын
በጣም ትችላለ ዋው ከለዛ ጋር አቦ ይሳካል ኑርልኝ የሳቄ ምንጭ❤❤❤❤❤❤❤👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👌🏾👌🏾👌🏾👌🏾🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 6 күн бұрын
አየሳቅኩኝ እንደማንኛውም ኢትዮጵያዊ ተመሳሳይ አስተዳደግ ስላደግን የልጅነት ታሪኬን ነው ያስታወስከኝ:: በርታ ❤❤❤
@michaelgebriel3834
@michaelgebriel3834 6 күн бұрын
Truly, a wonderful podcast we learn so much thanks 🙏
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 6 күн бұрын
ፍፄ 😂😂በመሳቅ ቀረፃአለማቋረጥህ አደንቃለሁ
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 6 күн бұрын
ስለ ቤት ኪራይ ጭማሪ ብዙ ምክንያት ማቅረብ ትችላለህ። 1ኛው እንዳልከው የደላላው ጉዳይ ነው። 2ኛ የመብራት የውሃ ዋጋ መጨመሩ ነው 3ኛ የኑሮ መወደድ ነው(ባለቤቱ ለዕለት ወጪዎቹ የሚጠቀመው ከክራይ ብሩ መሆኑንም አትርሳ)፥ ልጆቹን የሚያስተምረው ወጪ ከጨመረ እሱም ቤቱ ላይ ይጨምራል። እነዚህና ሌሎችም እንደዚህ ነው።
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 6 күн бұрын
ላይከ ሰብሰከራይብ አድርጎቸው
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-wj5xt7ns8h
@user-wj5xt7ns8h 6 күн бұрын
እንዲህ ለሀገራቸው የሚያስቡና የሚቆጩ ካሉልን ተስፋ አለን!
@JuharWerku
@JuharWerku 6 күн бұрын
ህኔ ሹፌር ነኝ ያውም የታክሲ ረዤም ግዜ የሱን ፕሮግራም አዳምጫለው ህኛንም ኢተረቪ ቢያደረገን የበለጠ ትምርት የሚያገኝ ይመስለኛል
@user-cq3cz4pq9i
@user-cq3cz4pq9i 6 күн бұрын
ገና ከመጀመሪየ ፈታ እያደረከኝ ነው የምር😊😊😊😊😊 ደብሮኝ ነበር
@genetzeray7138
@genetzeray7138 6 күн бұрын
🙏🙏😘🙏🙏😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@JuharWerku
@JuharWerku 6 күн бұрын
ፍፄ ሬድዮ የሰራው አመት ምረቱን ካወከው
@neba1034
@neba1034 6 күн бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ🥰🥰🥰🥰🥰
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 6 күн бұрын
በእውነት ትችላለህ በርታ በጣም ጎበዝ 😂😂😂😂😂😂thank you ፍፄ መርጬ የማይህ
@jojojhon-i2x
@jojojhon-i2x 6 күн бұрын
ምናለ ከኮሜዴ ወጥተው ሌላ ስራ ጀምር ይቺ ጥበብ ሰውን ቀላል አታሰቃይም
@user-ow7fh3jz2p
@user-ow7fh3jz2p 6 күн бұрын
ይችላል be positive
@jojojhon-i2x
@jojojhon-i2x 5 күн бұрын
@@user-ow7fh3jz2p ልጁ ያላወቀው ፖቴንሻል አለው ምን ስራ ላይ ቢሰማራ የተሻለ እንደሚሆን መክሊቱን ይፈልግ ለማለት ነው