በመጨረሻም በፍለጋ ተገኘ። እውነታው ምንድነው..ዘላለም ከሹፌሩ ጋር ተፋጠጠ ከነዚ ሰዎች ድርብ ያለው ሚስጥር ምንድነው?

  Рет қаралды 140,963

yneser ayne የንስር አይን

yneser ayne የንስር አይን

Күн бұрын

በመጨረሻም በፍለጋ ተገኘ። እውነታው ምንድነው..ዘላለም ከሹፌሩ ጋር ተፋጠጠ ከነዚ ሰዎች ድርብ ያለው ሚስጥር ምንድነው?

Пікірлер: 3 400
@Merem-j1w
@Merem-j1w Ай бұрын
ይኸ ሰዉየ በቁጥጥር ስር ይዋል የምትሉ ላይክ
@sasusasu5073
@sasusasu5073 Ай бұрын
Shuferun terter nebrrr.lemaneghawem yenesere ayene bemgeetu desetaye weder yeleweme. Egzabeher yemesgne.
@enatyefalke9555
@enatyefalke9555 Ай бұрын
አዎ
@MifetaHassen
@MifetaHassen Ай бұрын
በትክክል ለዘለለምም አይቀርለትም ወይኔ በነሱ እጅ ነው የሉት
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
በጣም መለቀቅ ዬለበትም
@sabamekuria959
@sabamekuria959 Ай бұрын
እንዳትለቁት በርታ ዘሌ
@hailehaile3683
@hailehaile3683 Ай бұрын
በቃበቃ ጠላታችን ታውቋል ሌላ ምንም የሚጠራጥር ነገር የለም ነገሩ ግልፅ ነው ዘሌ ወንድማችን የንስር አይን እንዳንተ አይነት ወንድም ስላለው እኛም ኮርተንብሀል አንተም ራስህን ጠብቀህ ወንድማችን ሳይጎዳ ነፃ እንዲወጣ በርታልን የፀጥታ አካላት አብረውህ እንዲሰሩ ትብብር ጠይቅ ፈጣሪ ይርዳህ ዘሌ።
@tigraymymather7597
@tigraymymather7597 Ай бұрын
ንስር ኣይን ድጋሜ በጠቋሚው ተከዳ 🤔😪
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Tikkile
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
የኔም ሃሣብ ነው
@zewditubekana902
@zewditubekana902 Ай бұрын
ጊዜ መስጠት አያሰፈልግም መረጃ እንዳያሸሸ በቁጥጥር ስር መዋል አለበት ይሄ ሰዉዬ ሌላም ሰልክ ሊኖረዉ ይቾላል መረጃ ማሸሻ ከነ ሚስቱ መያዝ አለበት ስራችሁን እንዳያበላሽ ወንድማችን ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳህ አንተ የእዉነተኛ ወንድሙ ነህ ባንተ እንተማመናለን
@ghvuf1228
@ghvuf1228 Ай бұрын
ትክክል አው በቁጥጥር ስር ይዋል😮😢
@ghvuf1228
@ghvuf1228 Ай бұрын
እውነቱን ያውጣ
@kidistmulatu8690
@kidistmulatu8690 Ай бұрын
በትክክል
@AlemZarihun
@AlemZarihun Ай бұрын
Zola tegesitehen wadajawalehu fatar yeridahe dmo lijochunem wanedamachanenem yadabakute enasun nachaw adara enedayagodute atebakachahu yazochaw
@zhraaal4553
@zhraaal4553 Ай бұрын
የነስርአይን መጥፋት ያስጨነቀዉማነው ወላሂበጣምነውያስጨነቀኝ አላህ በሰላምያስገኛዉ የምትሉ😢😢😢😢ዱካሹ አተንም አላህ ጥብቅህ ምርጥ ወድሙንህ
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م Ай бұрын
እኔ እራሡ ስራ መስራት አልቻልኩም
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 Ай бұрын
እኔም ጭንቅጥብብ ኡልኪኝኮ
@ሰአዳነኝስደተኛዋ
@ሰአዳነኝስደተኛዋ Ай бұрын
አደኛ ነኝ 😢 የነስር አይን አሏህ ይጠብበው😢 ሹፊሩ ነው አሳልፎ ለጨካኞቹ የሠጠው የምትሉ ላይክ አድርጉኝ😢 ከስራየ በላይ ያሣሠበኝ የነስር አይን ነው😭
@Neima703
@Neima703 Ай бұрын
እኔም
@Zahra-የናትዋልጅ
@Zahra-የናትዋልጅ Ай бұрын
አሚን😢
@ZZZ-xz9tp
@ZZZ-xz9tp Ай бұрын
💔💔
@HAYYMaaa
@HAYYMaaa Ай бұрын
ደምሩኝ😢😢😢
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ
@ጀደሀፈጀፈሀፈ-ዀ3ሸ Ай бұрын
እኔም ፡ ብያለው
@AmiSeid-k9f
@AmiSeid-k9f Ай бұрын
ወይኔ ረዕሱን አይቶ ቶሎ የመጣ ማነው እንዴኔ ያረብ መጨረሻውን አሳምረው
@እስቴ-ፐ5ጀ
@እስቴ-ፐ5ጀ Ай бұрын
እኔ አሜን
@AlamAlam-je1vj
@AlamAlam-je1vj Ай бұрын
አሜን
@gengalo417
@gengalo417 Ай бұрын
Zeliyyee ehe sewiyyee naw yasagadew bedeneb yazew
@martaabraha1305
@martaabraha1305 Ай бұрын
እኔ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
እኔምእርዕሱንአችነዉየገባሁትምንአድስአለ
@elsaayalew
@elsaayalew Ай бұрын
ዘላለሜ አቦ ሽህ አመት ያኑርህ ጀግናነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ציונה65
@ציונה65 Ай бұрын
አሜን
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Ай бұрын
ዘልዬ ዘልዬ ዘልዬ የሺ ሰው መከታ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ታምር ይስራ ወንድማችን የነስር ዓይን በሂወት ያቆይህ 🙏🙏🙏
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
አምንን
@Ethiopiaabisenya
@Ethiopiaabisenya Ай бұрын
ከእነዚህ ሠዎች ዉጪ ማንም አላገተዉም ጌታ ሆይ ወንድማችንን በሠላም አስገኝልን
@WelelaamanGoshe
@WelelaamanGoshe Ай бұрын
ጎበዘ የኔጀግነ በረታ ጀግነ ድካሾ እሱቤትነወ እዳትለቀወ በረታ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@merikonjo798
@merikonjo798 Ай бұрын
ወይጉዲጨነቀኝየነሲሪ አዪኒ😢😢😢አተሊባ
@badriyaamhbashih-hj5bn
@badriyaamhbashih-hj5bn Ай бұрын
የንስር አይን ወንድማች ኪዳነ ምህረት በእለተ ቀን ታውጣህ አይን ለመያት ጎጎህ ስወድቅ ሲነሳ ስለአንተ ብቻ ነው የማስበው ጸሎትም ሳደርስ ከመሀል አንተ ትመጣብሻለህ የኔ መልካም ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ከጥላት እድ ያውጣህ
@miniagebrenegus7156
@miniagebrenegus7156 Ай бұрын
ዘሌ ከሚገርምህ ነገር ለንስር አይን በጣም ፀሎት ያዝኩለትዛሬ መድሀኒ አለም ስእለ አድኖ ተደፋቼ እንባ አነባሁ የድንግ ማርያም ልጁ ያግዘው 🙏🙏🙏🙏
@EyerusMengstu-d5v
@EyerusMengstu-d5v Ай бұрын
በጣም ጨንቆኝ ነው የከረምኩት ለማን አወራዋለሁ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
አሜን አሜን
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
Me too
@RakDubai-pr9gv
@RakDubai-pr9gv Ай бұрын
እባችሁን እግዚአብሔር ያብስልን
@accacc5974
@accacc5974 Ай бұрын
እኔለማዳም በሙላ የነገርኮት ለቅሶዬ ምንም አላቆን አለኘ
@jaakjaak8038
@jaakjaak8038 Ай бұрын
ዘሌ ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ ተባረክ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mohammed-e9w9h
@Mohammed-e9w9h Ай бұрын
ዘሌ ዘሌ የኛ ጀግና በሄድክበት እመብረሀን ትሸፍንህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰወቹ ግን በህግ ይጠየቁ የንስር አይንንም ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ የኔ አባት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Haset-xt5pf
@Haset-xt5pf Ай бұрын
እባካችሁ መረጃ የሚሰጡ ሰዎች ጥበቃ አርጉላቸዉ በርቱ እግዚአብሔር ይርዳቹ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
በጣም ጥበቃ ይደረግላቸዉ.
@Menelik27
@Menelik27 Ай бұрын
ሌላው ቢቀር ድምፃቸው ቢቀየር?
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
ዘሌ ምርጥ ጓደኛው ነህ በርታ እግዜር ካንተጋር ይሁን ቸር ወሬ ያሰማን አሜን
@AddisKassa-g9h
@AddisKassa-g9h Ай бұрын
ዘሌ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተም በተቻለህ መንገድ እራስህን ጠብቅ የንስር አይንም በስላም ለናቱ ሲል ያስገኘው
@TewdrosDawit
@TewdrosDawit Ай бұрын
አረ እኔ 7ወር እርጉዝ ነኝ በጀግናችን ጭንቀት ታመሜያለሁ።በሰላም እንዲገኝ ለገብርኤል ተስያለሁ እናቱ በርቱ አይዞዎት ።
@AlemAlina
@AlemAlina Ай бұрын
Ayezoshe Enate Emberhan Tekerbeshe yne wed
@Noora-i7w
@Noora-i7w Ай бұрын
​@AlemAlinኡፍፍ የኔ እናት በሣላም አላህ ይገላግልሽ የረብ
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e Ай бұрын
የኔ እናት አላህ እሱንም በሰላም ያስገኝልን አንችንም በሰላም ይገላግልሽ
@angesettekle5003
@angesettekle5003 Ай бұрын
Emebrhan titebikish, tikrebish ehtea. Egnam betam techenkenal
@aduadu3685
@aduadu3685 Ай бұрын
የኔ ቆንጆ አብሽር ይገኛል ግን ያሳቀኝ ስምሽ ነው 😅😅😅😅😅 ቴዎድሮስ
@MelakuBayuMelakuBAyu
@MelakuBayuMelakuBAyu Ай бұрын
ዘላለም አሁንም ግዜ አትስጠው የሹፌሩን የስልክ Contact ያደረገበትንም ውሰድ ከቴሌ እባክህ እራስህን ጠብቅ ሹፌሩን አሁንም እንዳያስጠፉት ወንጀለኞቹ በርታ
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
ዘሌ አባክህ ከቴሌ ጋር የሱንም የባለቤቱንም ስልክ አስመርምረዉ
@فاطمةحسين-ر4ت
@فاطمةحسين-ر4ت Ай бұрын
ያአላህ በሰላም ለናቱ ይመልሰው
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Ай бұрын
🙏Amen Amen Amen🙏
@tsigeabshiro7376
@tsigeabshiro7376 Ай бұрын
ሺፌሩ እና ሚስቱ ናቸው እንዳትለቃቸው ወንድሜ የነ ስር አይን ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ 😢 ነግሪካለው እሱ ነው አሳልፈው የሰጡት እሱ ልጆቹ የት እንዳሉ ውሉ ያውቃል።
@አሚነኝተስፈኛዋ
@አሚነኝተስፈኛዋ Ай бұрын
አወ በፊትምያጠራጥሬነበረ
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
ከበስተጀርባአለነገር ሲወራይቀላብዳል
@TffGfyy
@TffGfyy Ай бұрын
እዉዉዉዉዉዉዉ😂
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 Ай бұрын
😢😢😢
@EyerusalemGadisa
@EyerusalemGadisa Ай бұрын
ጥሩ ፍንጭ ነው ነገሩ ከነዚህ ሰዎች አያልፍም ምንም ይሁን ምን የንስር አይን ለቤተሰቡም ይሁን በሀገር ያስፈልገናል ልቀቁት ስለፈጠራችሁ አምላክ ብላችሁ
@samerisweet2818
@samerisweet2818 Ай бұрын
ዘላለም በኦዉነት የአንተ የወንድም ጥግ ነህ እግዚአብሔር ዉለታህን ይክፈልህ እርግጠኛ ነኝ የንስር አይን እንደሚገኝ ተስፋ አደርጋለዉ ::
@וובלםאטנפו
@וובלםאטנפו Ай бұрын
ሰማዩንምድሩንየዘረጋው አምላክ የነስር አይን በሰላም ለቤቱ ያብቃው ዘላለም አባክህን እራስህን ጠብቅ ሰው አትመን
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@Semira5185
@Semira5185 Ай бұрын
ሹፌሩ የሆነ ነገር እዳለ ያስታውቃል. እነዚህ ጨካኞች.ምን አዲርገውህ ይሆን አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ
@ayelechbekele433
@ayelechbekele433 Ай бұрын
ዘላለም ዘገዬ እባከህን ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅል እነዚህ ን ሰው ምንም አላምናቸውም እሪሰህን ጠብቅ ወንድምህን እንደምታገዪው ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልኝ በርታ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MaryamEnate-mx8qn
@MaryamEnate-mx8qn Ай бұрын
የነስር አይንን እግዚአብሔር ይጠብቅልኝ 😢😢😢ዘላለም በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
ዘላለምዬ እግዚአብሔር ይርዳህ አባቴ😢😢😢❤❤❤
@HuzefaFedila
@HuzefaFedila Ай бұрын
ረስክን ጠብቅ አንተም ተስፈልጋነሀል በጥንቀቄ ተጓዝ አደረህ አላህ ይጠብቅህ የንስር አይንንም ከለበት ጭንቅ አላህ የውጠው
@היוטקסה
@היוטקסה Ай бұрын
ዘላለምዬ ፈጣሪ አምላክ ይቅናክ የኢትዮጵያን ሕዝብ ጾሎታችሁ አይለየዉ ልዑል እግዚአብሔር ከጀግናዬ ጎን ነው አምናለሁ 🙏🙏🙏🙏
@fatemayisen9260
@fatemayisen9260 Ай бұрын
ምን ብየ ልኮምት አጠያየቅህ እራሱ አጀት ያርሳል ተባረክ
@FATUMA7775
@FATUMA7775 Ай бұрын
ያርቢ አለህ ያግዛችሁ ወንድማችን በሰላም ለቤቱ ያብቃዉ አላህ ይጠብቃችሁ
@zelekekache9756
@zelekekache9756 Ай бұрын
እግዚአብሔር ዘሌ ካንተ ጋር ይሁን ስትቀሳቀስ ብቻህ አትቀሳቀስ ሰውን በርከት አድርገህ በጎን ያዝ።
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 Ай бұрын
አደራህን አራስህን ጠብቅ .ወንጀለኞች መሆናቸው በደንብ ያስዉቃል.
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 Ай бұрын
የነስር አይንን እግዚአብር ይጠቅልኝ❤❤❤ዘላለምዬ በርታልኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤
@MastarDon-y1e
@MastarDon-y1e Ай бұрын
ነሥርየ የአይን ብሌናቺን ነው ሀገራቺን ህግ ሥለለለ እኛ በሥደት ያለን በሀገራቺን ተሥፋ በቆረጥንበት ግዜ እነነሥሬን እነዘላለምን ሣይ ተሥፋ አለኝ ብየ ደሥሥ ሲለኝ ደሥታየን ሣልጨርሥ ነሥሬን አፍነው ወሠዱት ሀገሬ በሌባ በአጪበርባሪ በገዳይ የተሞላች ሆነች ነሥርየ አላህ ይጠብቅህ የኛ ተሥፋ ክፉህን አልሥማ ያረብ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ድንግል ማርያም እናቴ ባለህበት ትጠብቅህ 🤲🤲
@LidiyaKoriya
@LidiyaKoriya Ай бұрын
በእውነት እላችዋለሁ የንስር አይን መጥፍት ጭንቅ ነው የሆነብን እግዚአብሔር መጨረሻው እግዚአብሔር ያሳምረው !!🙏🙏😭😭
@DASOMadamo
@DASOMadamo Ай бұрын
ameeeeeennnnnnn😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን😢😢😢😢😢
@simon-sw8fr
@simon-sw8fr Ай бұрын
ሰላም ዘላለም እነዚ ሰዎች እጂ አለበት በደንብ ያዛቸዉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@Tigistzeleke-v6y
@Tigistzeleke-v6y Ай бұрын
ዱካ ሸዉ እዉነትም ምርጥ ጋደኛ ነህ ጎደኛ ከምልህ ምርጥ ወንድም ከንስር አይን ጋ በሰላም ያገናኛቹሁ ተባረክ አቦ
@WySh-d7u
@WySh-d7u Ай бұрын
,በዱካሸዉ ይለቀቅ የነስር አይን እንየዉ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ👍👍
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed Ай бұрын
ሁለቱ ባልና ሚስት ልጆቹ የት እንዳሉ ያዉቃሉ በደንብ ያዙአቸዉ የተምታታ ቃላት ጠበቅ አድርጋችሁ ያዙአቸዉ።
@terhasberhane71
@terhasberhane71 Ай бұрын
ደስ ደስ ያለኛ ነው ደስ ደስ እያለኛ የነስር አይን ሊገኛ ነው እልልልልልልል ዘሙሩ እደኔ እኔ በጣም ጀግና እወዳለሁ
@freweinibrorsson285
@freweinibrorsson285 Ай бұрын
እአይ የሽፌሩ መገኘት ኣንድ መንገድ ወደ የንስር ዓይ አንድ እርምጃ ነው። ኣምላኬ ሆይ ይህን የሰው መከታ የሆነውን የንስር ዓይንን ጠብቅልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 እኔ እንቅልፍ ያጣ በፀሎት የተወጠረ አለ። አሜን❤
@gzaKasu
@gzaKasu Ай бұрын
ጉበዝ ለሰወች የሚጸልይ ልብን ያለው ምንኛ የታደለነው። ጸሎት ሀይል አላት። ጸሎት✓ ፀሎት×
@ToybaT-i9s
@ToybaT-i9s Ай бұрын
ሀሥቡን አላህ ወነሚል ወኪል አላህ የታገቱትን ሁሉ ፈረጃውን ያቅረበው ያረብ ሙሢባን አረቅልን ዟሊሞችን ምድረ አበላሾችን ከምድረ አሳልን
@MeskiEniseno
@MeskiEniseno Ай бұрын
ተመስገን ጌታዬ እንደ ርዕሱ መጨረሻውን አሳምረው ጭንቀታችንን ስማክን ጌታዬ በህልሜም በእውኔም ሥጨነቅ ነው የከረምኩት እንኳን ደሥ አለን ቤተስብ
@Bojaethiopia-rk8tq
@Bojaethiopia-rk8tq Ай бұрын
ዞላ በዚህ አጋጣሚ እናተ የምትሰራት የምታጣሩት ጉዳዮች በጣም ከባድከባድ ኬዞች ናቸው እንደዚ እይነቶችን ስራዎች እስከምትጨርሱ ስራቹሁን ባትለቁት ለደህንኑታቹሁ ስትሉ እባክህ ።❤❤❤
@SaraMohammed-nr5dd
@SaraMohammed-nr5dd Ай бұрын
ዘልዬ ጀግናችን እራስህን ጠብቅ እባክህ😢😢😢
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ
@ሀበወወበሀሀበወወበሀ Ай бұрын
ዘላ,አንተም,ራስህን,ጠብቅ,ከሰው,ጋር,ተራመድ,አይዞህ,ፈጣሪ,ይጠብቅህ
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf Ай бұрын
ምን ብዬ ልኮምት እመቤቴ ማርያም ደሕና ዜና አሰሚኝ የነስር አይን እመብረሀን ከሰይጣኖቹ እጂ ፈልቅቃ ታዉጣሕ 😢😢😢😢😢😢
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Ай бұрын
አሜን እመቤታችን አሁንም ትድረስለት
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou Ай бұрын
አሜን
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg Ай бұрын
ኣሜን
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ
@እመብርሀንየልቤብርሀ-የ1ፈ Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ወላዲተ አምላክ ጥላክለላ ትሁነው
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@alemyeaebe2357
@alemyeaebe2357 Ай бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እባክህ ጀግናችንን ጠብቅልን 😢😢😢😢
@GgGg-le1rw
@GgGg-le1rw Ай бұрын
ነስርየ. ወዲሜ ባለህበት እግዛብሄር. ይጠብቅህ ካለህበት ጭቀት ያውጣህ ዘልየ. አተንም እዲሜና ጤናውን. አብዝቶ. ይስጥህ. እግዛብሄር. ይጠብቅህ
@yeneneshketema2583
@yeneneshketema2583 Ай бұрын
ዮሐንስ ማርያም መጨረሻውን አሣምሪልን ወላዲተ አምላክ። ዘላለም ቅዱስ ሚካኤል በክንፉ ይከልልህ ።
@መኪያ.ሠድተኛዋ
@መኪያ.ሠድተኛዋ Ай бұрын
ከዚህ ሠዉየ እራሥ እዳወረዱ 😢 ፈጣሪ ይጠብቅህ የነሥር አይን
@ggghhhhk5163
@ggghhhhk5163 Ай бұрын
የነስር አይን አላህ በሰላም ያስወጣህ❤❤ትልቅ ወንድም መከታ ጋሻ የሆነ ወንድም ዘላለም አለህ ዘልዋ አንተም ከሸይጣኖች አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
@ybk3551
@ybk3551 Ай бұрын
ልጆቹንም ተባብሮ ያሳገታቸው እነዚህ፡ ቤተሶች
@AskaleGebeyhu-kt1ob
@AskaleGebeyhu-kt1ob Ай бұрын
ዘልሽ ይህንን ሰውዬ መረጃ እንዳያጠፋ እንዳትለቀው ጀግናችን እግዚአብሔር ይርዳህ ጥበቃውም አይለይህ ሞገስ ይሁንህ እራስህን ጠብቅ ጥሩ ነገር ላይ እንደምትደርስ እናምናለን በርታ ጀግናችን❤❤❤ዘልሽ ይህ ሰውዬ ይንባተባል እንዳትለቀው በቅርብ ዕርቀት ተከታተለው
@بيزه
@بيزه Ай бұрын
ኪዳነ ምህረት ባለህበት ቦታ ትጠብቅህ ውንድሜ አንትም በርታ እራስህን ጠብቅ 🙏🙏🙏🙏🙏
@dghjhwfhhh4813
@dghjhwfhhh4813 Ай бұрын
በጣም ጀግና ዘላለም ወደፊት እጅ ወደሀላ የማትል ሰዉ ነህ እዳተ ያሉትን ሰዉች አላህ ይጠብቃችሁ እደሚጠብቃችሁም የተበዳይ ዱአ ለናተ ትልቅ መሳሪያ ሁኖ ይጠብቃችሃል❤❤❤❤❤❤
@ኑኑበቀለበቀለ
@ኑኑበቀለበቀለ Ай бұрын
ወንድማችን ዘሌ እግዚአብሔር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋ ወንድማችን በሰላም ይመልስልን የእኛ ጀግኖች
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt
@HUAWEIHUAWEI-vb9wt Ай бұрын
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ የእውነት ለናተ ቃላት የለንም❤❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
❤❤❤❤😢😢😢
@YYy-v7n
@YYy-v7n Ай бұрын
ዘሌ እባክህ ተጨማሪ ሰዉ ያስፈልገሀል ወይም ሲቢል እርግጠኛ ሆኜ ነዉ የምልክ መጋዘን የሚሉት መፈተሽ አለበት የምትሉት በላይክ አሳዩት ስወዳቹ❤❤
@tigisttamirat3440
@tigisttamirat3440 Ай бұрын
በጣም ያውቃል ሹፌሩ በህግ ይጠየቅ።
@ሚኪያስተፈሪ
@ሚኪያስተፈሪ Ай бұрын
ከመጀመሪያውም ብዬ ነበር እንኳን አገኛችሁት ይህንን ሹፌር ትብዬ ጥልቁባህር ከነዚህ ባልና ሚስት የሚጀምነው የሚመስልኝ እና በርቱ ዘልዬ የኛ ጀግና እራስህን እየጠበቅህ ላንተም እንስጋልን የንስር ዓይንን ጌታ በደሙ ሽፍኖ ከእናቱ ጋር ያገናኘው ፀሎታችንነው::
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 Ай бұрын
ዞላ ይህንን ሾፌር እንዳትፋታው የእገታው ዋናው ሰው እርሱ ይመስለኛል በተጨማሪም ለልጆቹ መሰወር እጅ ስላለበት እንዳትፋታው ለሁሉም መውጫ መግቢያውን በጥብቅ ተከታተሉት እዚህ ሰውዬ ጋ ትልቅ ምስጢር አለ በደንብ ወጥረህ ያዘው ቸሩ መድሐኒአለም ይቅዳህ በርታ።
@MohaJem-lk5iy
@MohaJem-lk5iy Ай бұрын
ወንድመችን የንስር አይን ነፈቀን በለህበት አለህ ይጠብቅህ ወንድሜ ሁሌም እንወድሀለን በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ድምፅህ ነፈቀን ዘለዓለም እረስህን ጠበቅ አንተንም እንደወንድመችን እንደነጠህ ለንስር አይን ስለምተደርገው ትብብር እጅግ ከልብ አመሰግነለው በቅርብ እንደምተገኘቸው ተስፈ አለኝ
@rabiawali1915
@rabiawali1915 Ай бұрын
የአላህ ጡሩ ዘና አሰሚን አላህ ባለህበት ይጠብቀህ በጨቀት ልሞት ነዉ ያረብ😢😢😢
@ሲሳይፍቅሩ
@ሲሳይፍቅሩ Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ባለበት ተክፉ ነገር ሁሉ ጥላ ከላ ሆነህ ጠብቅልን ወድማችንን 🙏🙏😢😢
@luchiatewolde1123
@luchiatewolde1123 Ай бұрын
ታክሲ ሸፌሩ እንዳትለቀዉ ሳይዉል ሳያድር ለህግ አቅርበዉ ያለበት ወንድማችን ያዉቀዋል እግዛሰብሔር ከናንተ ጋር ይሁን🙏🙏🙏
@zebibtesfaye9639
@zebibtesfaye9639 Ай бұрын
ዘልየ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ በርታ የኛ ጀግና 🙏❤️🇪🇷
@abedaberhan
@abedaberhan Ай бұрын
አይን ነስር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ😢😢😢ዘሌዬ ኪዲነ ምህረት ትጠብቅህ 😢😢
@WsLn-o9u
@WsLn-o9u Ай бұрын
ንስርየይይ የኔ ኣባት እግዚአብሔር ካንተ ጋ ዩሁን 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@ወለተ-ሠንበት
@ወለተ-ሠንበት Ай бұрын
እልልልልልልልልልልልልል እመቤቴ በቀሚሷ ሸፍና ለናትህ ታብቃህ ከአረመኔወች ፈጣሪ ይጠብቅህ ዘሌ እራስህን ጠብቅ
@GgfGgf-ss8kn
@GgfGgf-ss8kn Ай бұрын
አላህዋየ ክፉውን እዳታሳመኝ😢😢 በጣም እምወደው ጀግና ወድማችን ነው😢😢
@sayedahmada3386
@sayedahmada3386 Ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቀው😢😢😢😢
@HailuxDire
@HailuxDire Ай бұрын
ዞላዬ በህይወቴ እንደዛሬ ደስ ብሎኝ አያውቅም ሰሞንኑን አልተኛሁም እስከማየውም እንቅልፍ ሚወሰደኝ አይመስለኝም ዞላዬ ምርጥ ወንድማችን አንተም እራስህን ጠብቅ ከፈጣሪ ጋር
@EgigSead
@EgigSead Ай бұрын
እቤታቸው ውስጥ ቃስ ብለህ የድፅ እስቢከር ወይም ካሜራ ማስቀመጥ ነበረብህ ከወጣህ ቡሀላ የሚሉትን ትሰሙ ነበር 😢 ፈጣሪ ባለበት ይጠብቀው ወድማችንን
@semu443
@semu443 Ай бұрын
የኔም ሀሳብ ነበር እንደው እነዛን ልጆች የሰወሮቸው እነዚህ ናቸው ወንድማችንንም እንደዛው አላህ ኽይር ያሰማን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወይንሸት-ቘ6ኸ
@ወይንሸት-ቘ6ኸ Ай бұрын
ዘሌ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ ወንድሜ አንተም እራስክን ጠቢቅ ቸሪ ወሬ ያሰማን 😢😢😢😢😢😢😢
@AlemKenalew
@AlemKenalew Ай бұрын
አሜን
@2016ここチャンネル
@2016ここチャンネル Ай бұрын
እግዚአብሔር ፍሩ የናንተ ልጆች አቅፋችሁተቀምጣችሁ የሰውልጅ ምንውስጥ ከተዋችሁአቸው ነው ጌታ ይፈርዳል ወንዱማችንምን ንስርንም ሾፊርንም የምታገላቱአቸው መጥፍያችሁን ነው የነካችሁት ዘላለም እግዚአብሔር ይርዳህ ጥብን ይስጥህ
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
ወይ ጉድ የሰሩትን ስለሚያቁ ምነው እንደዚህ አንጨረጨራቸው የቅዱሳን አምላክ የንስር አይንን አንተ ጠብቅልን ❤ ዞላዬ የኔ አባት እግዚአብሔር ያግዝህ ❤❤❤
@SeadamohamedAli
@SeadamohamedAli Ай бұрын
አፍቸው ተያያዘ አስበሽዋል በ2አመት ቤትና መኪና መግዛት ሰው ከሰራ ትላለች😭😭😭😭
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq Ай бұрын
እልልልል ቸሩ መዳንያለም ተመስገን እንኳን ተገኘልን ማነው በደስታ የፈነደቀ
@SeadamohamedAli
@SeadamohamedAli Ай бұрын
ዘሌ እነዚህን ሰዎች እንዳትለቃቸው 😢😢አሉበት እገታው ውስጥ ጀግና ነህ ወላሂ ከነሱ ውጭ ማንም አላገተውም 😭😭ያአላህ በሰላም ያስገኘው ያረብ
@tru1614
@tru1614 Ай бұрын
ዘሌ ተባረክ እግዚአብሔር ይርዳህና ከናቱ ጋር አገናኝው እግዚአብሔር ሆይ ቸር አሰማን
@DeseFikado
@DeseFikado Ай бұрын
ዘላለም ምርጥ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ የሚታወቀዉ ዘላለም ዱካ ሾዉ አንተ ጥያቄ መጠዬቅ ትችላለህ ብራቮ ከባድ ከባድ ጥያቄዎችን በመጠዬቅ ድብቁን ሚስጥር ታዘረግፈዋለህ ጎበዝ ልጅ ነህ
@gshshsnsn7376
@gshshsnsn7376 Ай бұрын
በጣምነውየሚችለውበትግስትአሠፍአይቸዋለሁ
@NejajUae-if4rp
@NejajUae-if4rp Ай бұрын
አሏህ የስራህን ይስጥህ እውነት በወድማችን መታገት እጂህ ካለበህ በሰላም ምንም ችግር ሳይደርስበት የምታገኙት አሏህ ያድርግችሁ ያረብ አንተም እራስህን ጠብቅ ዘላለም
@HenokWendemgegn
@HenokWendemgegn Ай бұрын
አይቼ አልጨረስኩትም ግን ደህና ነው ማበዳችን እኮ ነው ወይኔ እመብርሀን የእናቱን ጭንቀት ተመለከትሽ ዞላዬ የኔ ጀግና ምን ላርግህ የእናንተን ክፉ አይንካችሁ
@zewdneshsinke5312
@zewdneshsinke5312 Ай бұрын
ዘላለም የእውነት አንተ መልካም ሰው ነህ ለየንስር አይን እውነተኛ የልብ ወዳጅ ነህ ችግር በደረሰበት ቁጥር እንቅልፍ አትተቸኛም አንተ ከጓደኛ ከወንድምም በላይ ነህ። ጌታ ይባርክህ። የዚህን ልጅ ህይወት ከእግዚአብሔር ጋር ታደገው።
@cgf8399
@cgf8399 Ай бұрын
በጣም ጓደኛማለትእንድህነዉበክፉቀንየሚጋፈጥ
@AlmazHadis
@AlmazHadis Ай бұрын
አሁንም ሕፃኑ ቄርቀስና ክዳነ ምህረት ከጎናቹህ አይለዮ
@SemiraAkmel-p5u
@SemiraAkmel-p5u Ай бұрын
የጠፋው ወንድማችንም የሚያፈላልገው ዘላለምም ከክፋ ነገር አሏህ ይጠብቃቹ የሚሥኪኖች እንባ አባሽ😭😭😭😭እኛ አቅም የለንም እጃችን ለፈጣሪ አንስተናል🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SelamBd
@SelamBd Ай бұрын
አሜን በየቀኑ እንዴት እንደምጨንቅለት በተለይ ለናቱ እመቤታችን ትድረስለትኝ ወንድሜ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Ай бұрын
ንስርዬ አንተ መልካም ነገር ያደረክላቸው ሰዎች ናቸው የሚጎዱህ😢😢😢የኔ ውድ ምን ብዬ ልኮምት እመቤቴ ማርያም ደህና ሆነህ እንድናይህ ታብቃን😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልቤ አዘነ ተሰበረ ጀግና መቼም ቢሆን እግዚአብሔር አይጥልህም አምናለሁ😢😢😢
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Ай бұрын
💚💛❤ዞላ ከእግዚአብሔር ጋር እራሳቹሁን ጠብቁ የእኛ ጀግና የነስር አይን በጤና ያስገኝልን አሜንንንን💚💛❤
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት አምላክ እውነቱ ያውጣ ሹፌሩም ሚስቱም በጥንቃቄ ይያዙ ዘሌ ለእንተ መንገር ባላውቅም ከእንሱ አያልፍም በተጨማሪም የቤቱ ዘብኛ እና ሞክዚቶ ይጠየቁ የእናቱ እምላክ ከፊት ይቅደም
@millimilli-cq5dh
@millimilli-cq5dh Ай бұрын
የነስር ዓይን የሙስሊሙ ዱዓ ወይም ፀሎት አይለያቸውም ወንድማችን የነስር ዓይን አላህ ስላም ያድርግህ የነስር ዓይን የህዝብ ልጅ ነው ይገኛል
@Hanan-ss4wp
@Hanan-ss4wp Ай бұрын
የኛ ጀግና ዘሌ በርታ ምርጥ ጎደኛው ነህ ፈጣሪ አንተንም ይጠብቅልን እሱንም ያሰገኝልን
@hirutjesus3124
@hirutjesus3124 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ሥምክ ይባረክ ተመሥገን እልልል ፆም ፀሎታችን ተሠማ ፀልዬ ቀና ሰል ዞላ መልካም የምሥራች አሰማን ዞላዬ የኔ መልካም ኑርልን በናትክ የነሥር ዐይን ወድማችንን አሳየን ዞላ በጌታ
@yutube-u4r
@yutube-u4r Ай бұрын
ኑኑኑኑ ጀግናው መቷል
@meronmekonnen588
@meronmekonnen588 Ай бұрын
Yewnet Gegnoch bertu
@jemila7945
@jemila7945 Ай бұрын
ላችው ያረገው
@yutube-u4r
@yutube-u4r Ай бұрын
@jemila7945 ማለት ጀግንነቱን ልትክጅ ነው
@መቅዴሥየማርያምልጅ
@መቅዴሥየማርያምልጅ Ай бұрын
ሙቷል አይደለምኮ ያለችዉ አንብቢ በዴንብ መቷል ገባገባ በሉነዉ ያለችዉ😢
@yutube-u4r
@yutube-u4r Ай бұрын
@@መቅዴሥየማርያምልጅእኮ ሆሆሆ
@amharicsessions9647
@amharicsessions9647 Ай бұрын
ይኸ ሰውየ በቁጥትር ስር መዋል አለበት እጁ እንዳለበት በትክክል ያስታውቃል እመቤቴ አደራሽን የንስር አይንን ባለበት ጠብቀሽ አይኑን ለማየት አብቂን የዳንኤል አምላክ ጴጥሮስን ከእስር ያወጣህ አምላክ ከወንድማችን ጋር አትለየው
@FevenFebu-mh9sp
@FevenFebu-mh9sp Ай бұрын
ዘሌ ይህ ልጅ ነበረው የጠረጠርኩት ከነዚህ አያልፍም በደንብ መርምራቸው ሌቦች ቶሎ ብለህ ያዝአቸው❤❤❤❤
@SaudiKsa-m6x
@SaudiKsa-m6x Ай бұрын
ትክክል
@መዲናዩቱብ-ነ3ደ
@መዲናዩቱብ-ነ3ደ Ай бұрын
ትክክል
@hgg6334
@hgg6334 Ай бұрын
የእኔአባት፣የእኔወንድሜ፣ጀግናችን፣አላህላይጠብቅአባትየ
@DestawDegu
@DestawDegu Ай бұрын
ዞልየ ሽአመት ኑር አንደኛ ነህ እናም እራስን ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ በርታ ወንድሜ
@meazatefra6336
@meazatefra6336 Ай бұрын
እመብርሃን ቸር አሰሚን ወንድማችንን አደራ ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኔ እየፀለይኩልህ ነው የእናትህ ፀሎት ይጠብቅህ 😢
@banchsetotaw9794
@banchsetotaw9794 Ай бұрын
ዘልዬ የኔ ጀግና እልህህ ድምፅህ ላይ ያስታውቃል እግዚአብሔር አብሮህ ይውጣ በድል ይመልስህ!!
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 Ай бұрын
አሜን😢😢
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@genetbiru2328
@genetbiru2328 Ай бұрын
Amen Amen Amen
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН