በሚዲያ ተሸንፈናል

  Рет қаралды 197

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

Күн бұрын

Пікірлер: 54
@GeniEthio-
@GeniEthio- Ай бұрын
ክብረ ሰላምህ ይብዛ ወንድማለም እውነት ለመናገር የቤተክርስቲያኒቱ ሚዲያ በቂ ነው በደንብ ከተሰራበት ተደራሽ እንዲሆን የምእመኑ መረዳዳት ነውና ችግሩ መንፈሳዊ ነገር ላይ ላይክና ሼር ከማድረግና ከመከታተል እርቀናል የምንገኘው አለማዊ ነገር ላይ ነው እግዚአብሔር ማስተዋልን ያድለን
@happy5811
@happy5811 29 күн бұрын
Fantastic presentation, ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media) ! Looks and sounds amazing! Excellent sharing. Continued success. God bless.
@Danshalomneba
@Danshalomneba 28 күн бұрын
Thank You
@meseret5
@meseret5 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን ክብር እንኳ ሰላም መጣህ መምህር ቃለህወት ያሠማልን ኦርቶዶክስ ለዘላላም ትኖር አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲
@Alem23-n
@Alem23-n Ай бұрын
ክብርየ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በጎውን እና መጥፎውን የምንለይበት ነወ በርታልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AlemRoyal
@AlemRoyal 29 күн бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ክብርዬ ወንድማለም በርታልኝ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር❤❤❤
@ሩጫየትምአያደርስም
@ሩጫየትምአያደርስም Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን እድሜ ጤና ይስጥልን. ጉና
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@ሩጫየትምአያደርስም ክብር ያድልሽ
@Maremaapp
@Maremaapp Ай бұрын
Selam selam wanime inkuwan dehna metah wow congraa🎉🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ክብረዬ እንኳን ደህና መጣህ በምድር ላይ አባቶችን አያሳጣን🙏
@Azopmedia
@Azopmedia Ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ በው ነት በጣም ደስ ምን አባት ናቸው ከበሩልን የው ነት ደስ ምን ቆይታ ነው ክብርት ውድማችብ❤❤
@MuhammedawabMustefayasin
@MuhammedawabMustefayasin Ай бұрын
kale hiywet yasemaline
@asmarech21
@asmarech21 Ай бұрын
እውነት ነው ሁሉ ነገር በሚዲያ ሁኑዋል እና ማስተዋሉን ይስጠኝ 💒እግዚአብሔር ያክብርልን ❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@asmarech16 አሜን
@WendwossenAmarech
@WendwossenAmarech Ай бұрын
በኦርቶዶክሳዊያን ላይ የሚደርሰውን የሚዲያ ጫና እንዲሁም ሚዲያውን የምንጠቀምበትን አግባብ ማስተካከል
@ዞማነሽtube
@ዞማነሽtube Ай бұрын
ሰላም እዴት ነህ ወድማችን ሰላም ለናተ ይሁን በው ነት በጣም አሪፍ ምክር ነው የው ነት ክበርልን ክብርትየ ሼር ለምታርግልን ቢዶች ምርጥ ናቸው❤
@Yektie
@Yektie Ай бұрын
አሜን አምኔ አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ክብረዬ ስለምታደርሰን ሀሉ እናመሰግናለን ክብረዬ ሰላምህ ይብዛልኝ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በዚሁ አጋጣሚ ብዘገይም ደስታዬን ለመግሀፅ ወደድኩ ስለተሳካልህ ደስስስ ብሎኛል በሩም ጥብቅ አስተማማኝ ነው በርታልኝ ወድምዬ 🎉🎉🌹🌹🌹😘😍🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@Yektie ምሥጋና ይድረስሽ
@Mother-y8r
@Mother-y8r 29 күн бұрын
ሰላም ሰላም እዉነት ነዉ ተሸን ፋ ናል🎉🎉🎉❤
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ Ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏🙏🙏
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ክብረ እንኳን ሰላም መጣህ ❤❤🎉🎉
@ABLomi
@ABLomi Ай бұрын
ሰላም ጤናይ ስጥል ወድም አለም እኳን ደናመጣህ አፎ ቆይታ ነበር በርታ❤❤❤❤❤🎉🎉
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ
@ፀሀይፍቅር-ኰ7ጨ Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላምህ ይብዛልኝ ወንድሜ🎉 በርታልኝ 🎉🎉🎉
@madiyekoo
@madiyekoo Ай бұрын
selam selam wandime berta wow gobezi
@Gojomediaa
@Gojomediaa Ай бұрын
አሜን
@gebeyehuyiketel8496
@gebeyehuyiketel8496 Ай бұрын
Kalehiwet Yasemalen
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@gebeyehuyiketel8496 አሜን
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ Ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ አሜን
@HaregTube256
@HaregTube256 Ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስክን እንኳን ደሔና መጣክ ወንድማችን እሐዉ መጥቻሎ ስለምሰጠኝ ሐሳብ በጣም አመሰግናሎ ወንድሜ ❤🎉🎉
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@HaregTube256 ክበሪልኝ ዘመዴ
@astertbue5632
@astertbue5632 28 күн бұрын
ሰላም እንካን ደ ና መጣህ 🎉🎉🎉like🎉🎉🎉አገራችንንን ሰላም ሰላም ይ መልስልንንን አሜን አአ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf Ай бұрын
ሰላምህይብዛልኝ ክብርየ❤❤
@ejoelKing
@ejoelKing Ай бұрын
Yewunet Tiru eyeta new betam tekekle new
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Ай бұрын
ክብርየ ወንድሚ ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን ሰለምታካፍልን መንፍሳዊ ትምህርቶች አባቶችንም ያኑርለን በርርር ሽር አላደርኩም ነገ ጧት እሽርትለህለው ዛሬ የአምሰት ሰው ሰለሽርትኩ ክዛ በላይ መሸርት አይቻለም ቪዲውን ጨርሽ አይቻለሁ በርታለኝ ❤❤❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@samrisamri1217 ክብረት ይስጥልኝ
@gunatube12
@gunatube12 Ай бұрын
selam tena yistiline kibire kale hiywet yasemaline enidih aynet abatoch ayasatan ye ageligilot zemenachew yibarek egam masetewalune yisten
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@gunatube12 አሜን አሜን አሜን
@yeshiharegwogayehu5152
@yeshiharegwogayehu5152 Ай бұрын
ሰላምጢናይስጥልኝ እንዲት ነህ እንኳንበስላምቁያቸሆኝብርታልን
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@yeshiharegwogayehu5152 አሜን
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube7An
@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube7An Ай бұрын
ሰላም ለእናት ይሁን በረከታቹሁ ይድረስልን
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@አናፍሲዩቱብAnafsiyoutube7An አሜን
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Ай бұрын
በርርርርርርር ሽርርርርርርርርርርር
@AsekalMelaku
@AsekalMelaku 29 күн бұрын
ምዕመኑም ካህናቱም የሚዲያው ተጽዕኖ ከመንፈሳዊነት ሊያናጥባቸውና ከቅድስት ቤተክርስቲያን አገልግሎት ከጸሎትና አምልኮ ሊያርቃቸው ነው
@AmanTadese-w5z
@AmanTadese-w5z Ай бұрын
ሰላም።ጤናስጥልኝ ወድምዬው. ሰላምህይብዛ ጥሩ መልክትነው ያካፈልከን. ግን በር የለም. በሁለቱ ስል አየሁ ግን በርአላስገባህም መሰል አላዘኝም አስገባ በር
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@AmanTadese-w5z መልካም
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ Ай бұрын
በሩ ግን የለም
@ABLomi
@ABLomi Ай бұрын
ወድምዬዉበር የለም?
@TilahunMinichil
@TilahunMinichil Ай бұрын
Tikekel mediayawun belekuna menfesawinetune endetebeke metekem mechale yinorebenale betele menefesawi sira lemiseru you tube digef bemaderege maberetate ena magez Yasefelegale seatachenene beagebabu lemitekemu sewche mesetet aleben
@kierkm5305
@kierkm5305 Ай бұрын
ይህ ሰውየ ግን ማን ነው ማለቴ ነጭ ፀጉረ ያለው😅 ይቅርታ ግን ለምልከት ብየ ነው እና ማሰታወቂያ አሰገባበት ያለው አይመሰለኝም ወይሰ ከእኔ ይሆን ችግሩ😊
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ
@Etsubdnqእፁበድንቅሁለገብቻ Ай бұрын
😮
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
@@kierkm5305 መምህር ዳንኤል ሰይፈ ሚካኤል ይባላል የቅዱስ ጳውሎስ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተማሪና በጠቅላይ ቤተክህነት ውስጥ የቤተክርስቲያኗ የውጭ ግንኙነት ዘርፍ ም/ተጠሪ።
@senitayele
@senitayele Ай бұрын
Enkwan dena metak tnsh demt astekakl lk new midyaw bzu tetno alehu tekmtam alehu lemsale bante chanal bzu tmhrt agegnalehu berta wendmi
ገንዘብን መውደድ ያስኮንናል? ገንዘብና ክርስትና#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhdo sibket
27:36
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
Wednesday VS Enid: Who is The Best Mommy? #shorts
0:14
Troom Oki Toki
Рет қаралды 50 МЛН
በዓታ ለማርያም ለምን ይከበራል#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhado sibket
26:55
ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)
Рет қаралды 199
የ አብነ ሐራ ድንግል ታምራት እደቀጠለ ነው
21:37
ማን እንደ ማርያም 545
Рет қаралды 130
🔴 || እግዚአብሔርም ብርሃን ይሁን አለ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
2:20:44
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 107 М.
ወንጌል የዉሃንስ
2:06:36
Ruth Tv 📺 Channel
Рет қаралды 1,3 МЛН