በዓታ ለማርያም ለምን ይከበራል

  Рет қаралды 199

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

ክብረ ተዋህዶ ሚዲያ (Kibre Tewhado Media)

Күн бұрын

Пікірлер: 35
@GETAWKOYE
@GETAWKOYE 18 күн бұрын
Kale Hiwet Yasemalen
@amenabebe2255
@amenabebe2255 Ай бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅህ እናመሰግናለን 🎉
@ejoelKing
@ejoelKing Ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለህ
@etab6004
@etab6004 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ክብረ እንኳን ሰላም መጣሁ ቃለ ሂወት ያሰማን❤🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉
@FEKADUABEBAWNIGATIE
@FEKADUABEBAWNIGATIE 23 күн бұрын
Amen
@ሰላማዊትዩቱብ-ሸ5ሐ
@ሰላማዊትዩቱብ-ሸ5ሐ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ወንድማችን❤❤❤❤❤
@TilahunMinichil
@TilahunMinichil Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም ክብረየ ቃለሂወት ያሰማልን እግዚያብሄር ይጠብቅህ እናመሰግናለን ❤
@birtukandereje-pm3qf
@birtukandereje-pm3qf Ай бұрын
አሜንአሜን🙏🙏ፀጋውንያብዛልህ ወድማለም
@agreselammnwuyelet2401
@agreselammnwuyelet2401 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛለህ የቃል ባለቤት እግዚአብሔር የተመስገን ይሁን ❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@gunatube12
@gunatube12 Ай бұрын
amen kalehiywet yasemen wenidimetsegawun yabizalih emebetachine bereketua yideribine
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማለም አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Aynay-q9h
@Aynay-q9h Ай бұрын
አሜን 3 ቃለሕይወት ያሰማልን
@TirngoTube
@TirngoTube Ай бұрын
ሰላም ሰላም ክርትየወዲም እካንሰላምመጣህ. ቃለህወትያሰማልን በቤቱ. ያፅናህ. እድሁም ያፅናን. ባህሩዋዉዉዉነውእዛቦታ ብኖርልየ ተመኝው. እግዛቤርይመስገን ለሁሉም. ❤❤😂😂❤❤
@asiku-e7z
@asiku-e7z Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ወንድማችን እመቤታችን በረከቷ እረድኤቷ አይለየን. ሳልስባታ ንጺህት እናታችን ቅድስት ማርያም በምልጃዋ አትለዬን❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ
@ያአብሰውሁን-ረ1ዐ Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድምዬው በእውነቱ ፀጋውን ያብዛልህ የእመቤታችን ፍቅሯን ያብዛልን
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን
@astertbue5632
@astertbue5632 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏ሰላም ይመልስልን አሜን አሜን 👍🙏🙏🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba 28 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asmarech21
@asmarech21 Ай бұрын
በቅድሚያ ወንድሜ ሰላምህ ይብዛ ባለህበት እንኩዋን ለባእታ ለማርያም ንግስ በሰላም አደረሳቹሁ ❤❤❤❤❤❤❤ባእታ ማርያም ❤ የጭንቄ ደራሽ ነሽ የፅድቄ መገኛ አንገቱን ለደፋ ሆንሽለት መፅናኛ በሰላም ወጥቼ በጤና መግባቴ አንቺ ስላለሽ ነዉ ድንግል እመቤቴ ባዕታ ማርያም ከክፉ ትጠብቀን❤❤❤አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@RahelGebrehwet
@RahelGebrehwet Ай бұрын
እንኳን ደና መጣሸ ማር
@GeniEthio-
@GeniEthio- Ай бұрын
ሰላምህ ይብዛ ክብረ ወንድምነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ድንቅ የሆነ አቀራረብ ፀጋውን ያብዛልህ የደናግል መመኪያ የነቢያት ገዳም የኃጢአተኞች ተስፋ እመቤታችን ቅድስት ድግግል ማርያም እረድኤት በረከቷ አይለየን🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን
@ybelay-x9m
@ybelay-x9m Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛ እንኳን ደና መጣህ አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በዕታ ለማርያም ማለትም የድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ማለት ነው::🙏🙏🙏
@senitayele
@senitayele Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤❤
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
አሜን
@kierkm5305
@kierkm5305 Ай бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልንን😊 አሜንንንንንን🎉አሜንንንንን አሜንንንንን ጥራቱን የጠበቀ ቪደወ እንደ ተለመደው 😮 ክብረ ግን ማሰታወቂያ እኮ አለህ ሞኒ ሆንክ እንዴ በቃ ሁሌም እንዳንቀኝ ነው ጎበዝ በርታ😊👌
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
ክበሪልኝ አዎ ተሞሸርኩ እኮ
@selamyedngl
@selamyedngl Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማርያም ከእናት ከአባቷ ተለይታ ታህሣሥ 3 ቀን በ 3 ዓመቷ ወደ መቅደሰ ኦሪት ገብታለች በዕታ_ለማርያም ማለትም የድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ መግባት ማለት ነው ካህኑ ዘካሪያስም ስለምትመገበው ምግብ በተጨነቀ ጊዜ መልአኩ ቅዱስ ፋኑኤል ከሰማያት ወርዶ አንድ ክንፉን ጋርዶ አንድ ክንፉን አጐናጽፎ ኅብስቱን አብልቷት ወይኑን አጠጥቷት የብርሃን ጽዋ እና የብርሃን መሶብ ይዞ ወደ ሰማይ ተመልሷል ለእናታችን ለበዓታ ማርያም አመታዊ ክብር በአል እንኳን በሠላም አደርሳችሁ አደርሰን 🙏🙏
@Danshalomneba
@Danshalomneba Ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን
የእሑድ አርጋኖን - Arganon Ehud
25:44
masresham
Рет қаралды 544 М.
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
ገንዘብን መውደድ ያስኮንናል? ገንዘብና ክርስትና#orthdox tewhado mezmur #orthdox tewhdo sibket
27:36
🔴 የናዝሬቱን ኢየሱስን አገኘነው || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
2:06:36
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 121 М.