[ በንፋስ ሰረገላ ሔደናል ]የፈጣሪ የምህንድስና ቁጥርን ወስጃለሁ በቀጣይ የማወጣው ሚስጥር አለ - መስፍን ሰለሞን ክፍል 1

  Рет қаралды 72,799

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 144
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 4 жыл бұрын
እድምጨም ሰምቸ የማልጠግበው መምህር መስፍን ሰለሞን ምንግዜም ደስታን ፣ ምቾትን ፣ የአገልግሉት ዘመንህን ልዑል እግዚአብሔር ያርዝምልህ ።🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@nejatali7088
@nejatali7088 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ ግን እሳቸውን መስማት ደስ ይለኛል።
@sosenalesanework6379
@sosenalesanework6379 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሜል ትምህርት አመስግናለሁ
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
የሀገር ታሪክ ለመደገፍ ሃይማኖት አያስፈልገንም እኮ ማሬ 😍😍😍😍
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 4 жыл бұрын
የእናተም አባት እኮ አንደበተ ርእቱ ናቸው ትምርታቸውም ጠብ አይልም
@aboworkfekadu5680
@aboworkfekadu5680 4 жыл бұрын
Ewuket haymanot aymertm yefelege hula ymaral
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
ነጃት እዉቀት ለሁሉም ነዉ የአንድ የአብረሃም ልጆች ነን ሁሌም ልብሽን ለእዉቀት እንዲህ ክፈቺ እግዚአብሔር ስራዉ ቡዙ ነዉ።
@hamernohgetachew3361
@hamernohgetachew3361 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ወደ ቀድሞዉ ክብራችንን ይመልስልን አሜን። እምነት የሁሉ ነገር መሰረት ነዉ
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 4 жыл бұрын
ምትሳደቡ ሰዎች እርግጠኛ ነኝ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ጠላት ናቹ የማትፈልጉ ከሆነ ለምን ታዳምጣላቹ የቅናት መንፈስ ብቻ ነው አገራችን ን ኢትዮጵያን ያወደማት 💚💛❤👈በርታ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏
@LgG-sd6om
@LgG-sd6om 4 жыл бұрын
Bota alemestet new Letesadabewoch Wagachewin yagegnalu It's a matter of time.
@BM-qx4hd
@BM-qx4hd 4 жыл бұрын
መምህር መስፍን ይሄ ጥልቅ የሆነውን እውቀት እግዚአብሔር ስለገለፀልህ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ: አንተም ሰለጥረትህ እና ልፋትህ አድናቂህ እና አክባሪህ ነኝ:: እንግዲህ ይሄን እግዚአብሔር የገለፀልህን እውቀት በመፀሀፍ አቅርበህልናል ካሁን በሁአላ የእያንዳንዳችን ኢትዮጵያውያን ሀላፊነት ነው:: yegna tvንም እጅግ እናመሰግናለን::
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
🌻ከዚህ አለ 🌻 →ጥበብ ከዚህ አለ! →እውቀት ከዚህ አለ! →ፍቅር ከዚህ አለ! →እምነት ከዚህ አለ! →ተስፋ ከዚህ አለ! →ታሪክ ከዚህ አለ! "ነበርንንም አለንንም እንኖራለንንም ለማወቅ በዚች መኖር ይገባል!" "ኦርቶዶክስ ተዎህዶ" Proud of you ትህትና ከእውቀት ጋር ይተነትኑታል መታደል ነው !
@banchiamlakgetachew7655
@banchiamlakgetachew7655 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@selambezabeh6446
@selambezabeh6446 4 жыл бұрын
Most Ethiopians think this is secular philosophy. But the spiritual life of the real Ethiopian never separates the Creator and the created. Young people study this material your lives will be very fulfilling. GOD bless you teacher.
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
መምህር መሰፍን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን በየ ዩዩቱበሮች ከዚህ በፈትም ያልካቸው እየፈልኩ እየሰማሁ ነው አቤት እውቀት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አሳድጋ አሰተመራ የሰጠችን የሰው ወርቅ ነህ ሙህር ዘመንህ ይባርክ የምትወዳትን ኢትዮጵያ ትንሳኤዋ ታሳይህ😍
@abebatefera1234
@abebatefera1234 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ 🙏💚💛❤እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏
@mimitsige2783
@mimitsige2783 4 жыл бұрын
መምህር ሰሎሞን አንተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ፈጣሪ አብዝቶ ጤናና እድሜ ይስጥልን በጣም እናመሰግናለን መልካም ቀን 💚💛❤ 🙏 💚💛❤ 🙏 💚💛❤ 🙏 👏👏
@asratasefa9528
@asratasefa9528 4 жыл бұрын
ብዙ መስፍኖችን እግዚአብሔር ያብዛልን።
@tube-vz7qo
@tube-vz7qo 4 жыл бұрын
መምህር አንደበትህ አይጠገብም። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdiyoutubu4834
@mekdiyoutubu4834 4 жыл бұрын
መምህር ሰለሞን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥልን
@abebagetachew3293
@abebagetachew3293 4 жыл бұрын
big respect & much love to memeher
@mamyyosab4756
@mamyyosab4756 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ሰብህናህ ስነስርአትህ ስታስረዳ. በጣም ጎበዝ ነህ እናመሰግናለን
@bethelhemtadessa738
@bethelhemtadessa738 4 жыл бұрын
የማይጠገብ፡ትምህርት፡ነው።ጤናና፡እድሜ፡ይስጥህ
@naeemanaeema5613
@naeemanaeema5613 4 жыл бұрын
መምህር በአቀውነት እርጋታክ ስታስረዳ ወደጆሮ ይገባል አሁንም ፀጋውን ያብዛልክ ፈጣሪ አቀረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ
@Sami_t13
@Sami_t13 4 жыл бұрын
በርግጥ ቁጥር ምስጢራዊ እና የተወሰነ እንዲያውም የሚገርም ውጤት የምገኝበት መሳርያ ነው :: ከዛ ባሻገር በተፈጥሮ እና በእግዚኣብሄር በነበረው አሰራር ወይም ሕግ : ምልክት ሆኖ እናገኝዋለን :: ቁጥር ሳይንስ እና ማጂክ ሲጠቀሙበትም ይታወቃሉ :: ብያንስ ብያንስ በሴማውያን ስልጣኔ 7 የበለጠ (highest) ቁጥር እንደነበረ : የሚያስተምሩ አሉ :: ከዛ ቀጥሎ 9 የበለጠ ቁጥር ነበረ :: ዓረቦች 0 (ባዶ / ዜሮ ) ቁጥር መጠቀም ከጀመሩ ቦሃላ : እውቀት እና "ስልጣኔ" ዳበረ :: በርግጥ በዚህች ዓለም ብዙ አስተዋጽኦ አበርክተዋል :: ያም ሆኖ ይህ : በእውቀት እና በምርምር ሰማይ ወጥቶ እግዚኣብሄርን (ፀጋን ) ወደ መሬት ያወረደ ማንም የለም :: ኣይቻልምም ! ከወንጌል (ጸጋ ) ቦሃላ ምን ማወቅ ነው ያለብን? የኣባታችን ፍቅር እና የእምነት ሃይል ከዛ ባሻገር የጠላት ተንኮል ማክሸፍ ኣደለ? ጌታችን የሱስ ክርስቶስ አደራ ያለን ምንድ ነው? በርግጥ በራእይ ዮውሃንስ ስለ 666 ከገለጸ ቦሃላ "..... እውቀት ያለው ይመርምር " ብሎ : ይህ ቁጥር ምስጢር ሚስጥራዊ (code) መሆኑን ያመለክታል :: ይሁን እንጂ እንደዚህ ብሎ ስለ የእግዝኣብሄር የምህንድስና ቁጥር ተመራምሮ ማወቅ ምንድነው ጥቅሙ? (መልስ )! እንደሚመስለኝ: እግዚኣብሄርን ለማድነቅ ይሄ ሁሉ ጥናት አያስፈልግም ( ከአንድ መሬት የምበቅለውን የተለያዩ ድንቅ ቀለሞች እና ጣዕሞች ያሉዋቸው ፍራፍሬ ልብ ማለት ይበቃል ):: ዓለምን ለማሸነፍ ይሆን? በጸጋው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ካልሆነ :ዓለምን ማሸነፍ አይቻልም :: ይህን ስል ግን ማወቅ የለባችሁም ማለቴ አደለም : ነገር ግን እውቀት ዘልኣለማዊ ሕይወት ስለማይሰጥ : ደግሞም በጥበብ ካልተያዘ ለጥፋት እና ለፈተና ልያጋልጠን ስለምችል ነው :: ፍቅር ግን እግዚኣብሄርን ከዙፋኑ ወደ መሬት ያወርዳል !!!
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 4 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen memeher 💚💛❤
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 4 жыл бұрын
እረባክሽ አንቱ በይ አዋቂዎችን ስታቀርቢ ለተመልካቾች ስትይ።
@gradofantastic6721
@gradofantastic6721 4 жыл бұрын
የኔ ባትሆን ይቆጨኝ ነብር :: ያገሬ የኢትዮጵያ ልጅ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@yashl4018
@yashl4018 4 жыл бұрын
በጣም የምውድህ መምህራ
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
በስስት የምናይ ህ ወንድማችን እድሜ ከጤ ና ኣብዝቶያድ ልህ ከኔ ከማትረባ ዋ ያለችኝን እድሜ ለአንተ ቢሆን እመኛለሁ መምህር መስፍን የተዋህዶ ጌጥ እንቁ ነህ ብዙ ታስተምራለህና
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ዉይ የምወዳት ጋዜጠኛ መጣች በጣም ነኩ የምወድሺ ትግሥቴ*
@Enkopa-Media
@Enkopa-Media 4 жыл бұрын
የማሪያም ወዳጆች መቼም በማሪያም ለምኛችሁ አታልፉኝም!! ስለማሪያም ፎቶየን በመንካት #SUBSCRIBE አድርጉኝ!! ስራዎቼን አይተው ይፈርዳሉ....
@adonayemesekelu1739
@adonayemesekelu1739 4 жыл бұрын
አቤት ስወደው እግዚአብሔር ይመስገን
@nourmogas4745
@nourmogas4745 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም ብሩህ አምላክ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
መምእሬ የትእት አባት እንወድካለን ዘመንክ ይባረክ❤❤
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@yaredamercha8051
@yaredamercha8051 4 жыл бұрын
መምህር በርታልን
@ማርያምማርያም-ጰ6አ
@ማርያምማርያም-ጰ6አ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ትምህርትህ ናፍቆኝ ነበር
@emmyemmy6947
@emmyemmy6947 4 жыл бұрын
በጣም ጀግና የተረረጋጋ ሰው ሚስጥራቱ
@hadushabayu
@hadushabayu 4 жыл бұрын
ኣምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድም ደስ የሚል ትምህርት
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ! ጠላቶቿ ይጥፉ! ዘረኝነትም ይውደም! kzbin.info/www/bejne/q2evn3xrjtqMipI
@libneshtirulo2278
@libneshtirulo2278 4 жыл бұрын
Memerachin kale hiwote yasmalen ❤👍
@bladobelly9989
@bladobelly9989 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጥልን
@aynadisshimelis7409
@aynadisshimelis7409 4 жыл бұрын
Amen
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ
@የተዋህዶልጅነኝተዋህዶ 4 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ እንቁአችን ሙህር
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
ጠያቂዋ መጠየቅ አትቺዪበትም:: እግዚአብሔር ሁሉን ነገር በሰባት ሚስጥራት አዋቀረ ሲልሽ ለምሳሌ? ብለሽ መጠየቅ ሲገባሽ እንቆቅልሽና ቅዠት የመሰለ ነገር ይዘሽ ወደ ሕዝብ ማምጣትሽ ይገርማል:: ከመፅሃፉም ቢሆን እኮ መጥቀስ አለበት:: ሳይንስ እኔ ሰባት ነኝ ይላል😁😁😁 ዕንቆቅልሽ ምንአውቅልሽ? ሁሉም ሰባት ሰባት ሁሉም ዜሮ ዜሮ::::::
@henokkebede5544
@henokkebede5544 4 жыл бұрын
ለምሳሌ ብለሽ የጠየክሽውን በትንሹ አንድ ሁለት ልበል 1.ዘካርያስ 4 -10፤ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው። 2. ዘካርያስ 3 -9፤ በኢያሱ ፊት ያኖርሁት ድንጋይ እነሆ አለ፤ በአንዱ ድንጋይ ላይ ሰባት ዓይኖች አሉ፤ እነሆ፥ ቅርጹን እቀርጻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ የዚያችንም ምድር በደል በአንድ ቀን አስወግዳለሁ። 3. ራእይ 5 -6፤ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 4.ራእይ 4 -5፤ ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ ነጐድጓድም ይወጣል፤ በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፥ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 5. ራእይ 8 -2፤ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው። 6. ራእይ 1 -4፤ ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 7.ራእይ 16 -17፤ ሰባተኛውም ጽዋውን በአየር ውስጥ አፈሰሰ፤ ከመቅደሱም ውስጥ፡- ተፈጽሞአል፡ የሚል ታላቅ ድምጽ ከዙፋኑ ወጣ። እና እንቆቅልሹ ምናምን ከማለትሽ በፊት ቅዱስ መፅሀፍን ብትመረምሪ ጥሩ ነው እላለሁ መምሁሩ ከየትም አምጥቶ አደለም ቤተክርስቲያናችን ጠብቃ ካቆየችን በአማረኛ አቀረብልን እንጅ እና አሁን የጠቀስኩልሽን ጥቅሶች ከ66 መፅሀፍት ናቸው አንድምታ ትርኩሙን ከፈለክሽ የቅዱስ ፖውሎስ ደቀመዝሙር የሆነው ቀሌምንጦስ በመፅሀፈ ቀሌምንጦስ ያብራራዋል ። ፊልጵስዩስ 4 -3፤ አንተም ደግሞ በሥራዬ አብረህ የተጠመድህ እውነተኛ ሆይ፥ እንድታግዛቸው እለምንሃለሁ፤ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከቀሌምንጦስና ደግሞ ከእኔ ጋር አብረው ከሠሩት ከሌሎቹ ጋር በወንጌል ከእኔ ጋር አብረው ተጋድለዋልና። 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
በዜሮ በተቃኝ አእምሮ ሰላዳመጥሸው ሰባት ቁጥር ሊገባሸ አልቻለም🤣🤣 ለማንኛውም አንድ ብለሸ ጀምሪ።በጩህትሽ ያደነቆርሸው እሰራኢል ዳንሳ እሰከ ዛሬ አንድ ማለት አቅቶት በዜሮ ህዝቡን እያደናቆረ ነው እና አንድ ብላቹ መጀመር ልመዱ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
የኛ ቱዩብ እናመሰግናለን ጠቢባንን እየጋበዛችሁ የማናውቀውን እንድናቅ ስለምታረጉን 💚💛❤ 🙏 መምህር አብይ ተናፍቀዋል አቅርቡልን
@Sami_t13
@Sami_t13 4 жыл бұрын
እኛ እኛ እኛ እና የጥፋት ጎደና ሂትለር ጀርመኖችን ለመጉዳት ሰይጣን ኣዳምን ከገነት ለማውጣት ........ የተሰጠን ፀጋ በትሕትና እና በፍቅር መጠበቅ ጥበብ ነው ! (ወደ ሮሜ ሰዎች 11 ) ===================== 17፤ ነገር ግን ከቅርንጫፎች አንዳንዱ ቢሰበሩ አንተም የበረሀ ወይራ የሆንህ በመካከላቸው ገብተህ ከእነርሱ ጋር የወይራ ዘይት ከሚወጣው ሥር ተካፋይ ከሆንህ፥ በቅርንጫፎች ላይ አትመካ፤ 18፤ ብትመካባቸው ግን ሥሩ አንተን ይሸከምሃል እንጂ ሥሩን የምትሸከም አንተ አይደለህም። 19፤ እንግዲህ። እኔ እንድገባ ቅርንጫፎች ተሰበሩ ትል ይሆናል። 20፤ መልካም፤ እነርሱ ከአለማመን የተነሣ ተሰበሩ አንተም ከእምነት የተነሣ ቆመሃል። ፍራ እንጂ የትዕቢትን ነገር አታስብ። 21፤ እግዚአብሔር እንደ ተፈጠሩት ለነበሩት ቅርንጫፎች የራራላቸው ካልሆነ ለአንተ ደግሞ አይራራልህምና። 22፤ እንግዲህ የእግዚአብሔርን ቸርነትና ጭከና ተመልከት፤ ጭከናው በወደቁት ላይ ነው፥ በቸርነቱ ግን ጸንተህ ብትኖር የእግዚአብሔር ቸርነት በአንተ ላይ ነው፤ ያለዚያ አንተ ደግሞ ትቆረጣለህ። 23፤ እነዚያም ደግሞ በአለማመናቸው ጸንተው ባይኖሩ በዛፉ ውስጥ ይገባሉ፤ እግዚአብሔር መልሶ ሊያገባቸው ይችላልና። 24፤ አንተ በፍጥረቱ የበረሀ ከነበረ ወይራ ተቆርጠህ እንደ ፍጥረትህ ሳትሆን በመልካም ወይራ ከገባህ፥ ይልቁንስ እነዚያ በፍጥረታቸው ያሉት ቅርንጫፎች በራሳቸው ወይራ እንዴት አይገቡም? 25፤ ወንድሞች ሆይ፥ ልባሞች የሆናችሁ እንዳይመስላችሁ ይህን ምሥጢር ታውቁ ዘንድ እወዳለሁ፤ የአሕዛብ ሙላት እስኪገባ ድረስ ድንዛዜ በእስራኤል በአንዳንድ በኩል ሆነባቸው፤ 26፤ እንደዚሁም እስራኤል ሁሉ ይድናል፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ። መድኃኒት ከጽዮን ይወጣል ከያዕቆብም ኃጢአተኛነትን ያስወግዳል። 27፤ ኃጢአታቸውንም ስወስድላቸው ከእነርሱ ጋር የምገባው ኪዳን ይህ ነው። 28፤ በወንጌልስ በኩል ስለ እናንተ ጠላቶች ናቸው፥ በምርጫ በኩል ግን ስለ አባቶች ተወዳጆች ናቸው፤ 29፤ እግዚአብሔር በጸጋው ስጦታና በመጥራቱ አይጸጸትምና። 30፤ እናንተም ቀድሞ ለእግዚአብሔር እንዳልታዘዛችሁ፥ አሁን ግን ከአለመታዘዛቸው የተነሣ ምሕረት እንዳገኛችሁ፥.........
@gennethanan1276
@gennethanan1276 4 жыл бұрын
Egeziyabehre yebarekkk
@benjamin8387
@benjamin8387 4 жыл бұрын
ከአንገታችን በላይ ያለው ራሳችን ሰባት ቀዳዳዎች አሉት ቆጥራችሁ ድረሱበት 2 ጆሮ 2 አፍንጫ ቀዳዳ 2አይን 1 አፍ
@уиєѕ
@уиєѕ 4 жыл бұрын
5ነው
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ
@ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ 4 жыл бұрын
7
@benjamin8387
@benjamin8387 4 жыл бұрын
Yohanes ket 2 ጆሮ 2 አፍንጫ ቀዳዳ 2አይን አንድ አፍ
@уиєѕ
@уиєѕ 4 жыл бұрын
@@benjamin8387 አይናችን ቀዳዳ ነው እንዴ
@benjamin8387
@benjamin8387 4 жыл бұрын
Yohanes Bereket የባዮሎጂ እውቀትህ እንዴት ነው Freind?
@gebreamare9218
@gebreamare9218 4 жыл бұрын
God bless you
@babeybasha9281
@babeybasha9281 4 жыл бұрын
ዋው
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር መፅሐፍ ቅዱስ አንብባችሁ ጨረሱ የሁሉም ጥያቂወቻችሁ መልስ እዛው አለ
@ኤልሻዳይአስራት
@ኤልሻዳይአስራት 4 жыл бұрын
ምን ብይ ለገለጽ በቃዝም ግን እናትን ይስተማሪ አባቶች ለምን ዝም አሉ እንድዝህ መርን ስናድግ
@ድንግልማርያምሰላሜና-ኀ8ከ
@ድንግልማርያምሰላሜና-ኀ8ከ 4 жыл бұрын
በትክክል ተበረኪ
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 4 жыл бұрын
አንቺ አጠያየቅሽ ይደብራል አንተ አይባልም ጉዋደኛሽ አይደሉም ማክበር አለብሽ መምህር ብሉይ ይሻላል ለወደፊቱ አስተካክይ እድሜ ከጤና ይስጦት መምህራችን
@tegestfasil7738
@tegestfasil7738 4 жыл бұрын
እንቁ ኣትዬጵያዊ እግዚአብሔር ባንድም በሌላ ልጆቹን በየአቅጣጫው እያሰነሳ ነው
@nahusenaymetaferia4587
@nahusenaymetaferia4587 4 жыл бұрын
የምድራዊ መተየብያ ስምንት(8) ነዉ የገንዘብ ማዕከልም 8 ተደርጓል በሃማኖት ምን ይሆን?
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*ምሀተብሺን አድርጊ*
@makdatewolde3180
@makdatewolde3180 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@bettyasgid149
@bettyasgid149 4 жыл бұрын
Memerachen ergim edema yestelge
@amanueleyassu6841
@amanueleyassu6841 4 жыл бұрын
Ethiopia setel yetu ga new?be specific
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት 4 жыл бұрын
እስኪ ወገኖቼ ስለ8ቁጥር ንገሩኝ አንድ መፃአፍላይ እንደተረዳው ሚስጥሩ ምቾት የለውም ደስ አይልም በይበልጥ ደሞ ሚስጥሩን የምታቁ በቅንነት ብታስረዱኝ እላለው
@asratyizengaw5548
@asratyizengaw5548 4 жыл бұрын
ዉድ ወገኖች አመሰግናችኋአለሁ የመምህር መስፍን አድራሻ ብትሰጡኝ መልካም የፈቃዱ ከሆነ ጥያቄ አለኝ ዉድ የእኛ ቲዩብ
@haileendeshaww
@haileendeshaww 4 жыл бұрын
በመሸሻ ሞት !!! በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር አሁን ደሞ በራሴ የዩቲዪብ ቻናል መጥቻለሁ ቆንጆ ቆንጆ ፕሮግራሞችን ይዠ መጥቻለሁ ሰብስክራይብ አድርገው ይከታተሉኘ መልካም ጊዜ። ,.,., ,
@Martem79
@Martem79 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk betawaki sewoch sm KZbin fela eko
@kibromsieesfatsion9236
@kibromsieesfatsion9236 4 жыл бұрын
Of course God created the whole world ( the seen and the unseen worlds),and the universe by using his numbers.
@ethiogbregeb3710
@ethiogbregeb3710 4 жыл бұрын
ቁጥሩ 7አልሞላም 2,8,20,33,82,96 እኑዚህ 6 ናቸው የተረሳ ቁጥር ይብራራልኝ
@arsemamesfin2476
@arsemamesfin2476 4 жыл бұрын
120
@wereyae5344
@wereyae5344 4 жыл бұрын
h ዝግጅት አቅራቢዋ (ጋዜጠኛ) ከይቅርታ ጋር አፈር ነህና ወደ አፈር ትመለሳለህ የመፅሐፍ ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል ነው እንጂ በተለምዶ አይደለም እናስታው ል
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 4 жыл бұрын
ሰላም የተዋህዶ ልጆች!!! እንኳን ለዘመነ ማቴዎስ በሰላም አደረሳችሁ!!! ልዩ የበዓል/አዲስ አመት/ ዝግጅት ይዘናል ከታች👇 ያለውን ሊንክ በመጫን ይከታተሉን!!!ለወዳጆችዎም ያጋሩ!!! kzbin.info/www/bejne/hnW1Xmlnd5Z7ic0
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 4 жыл бұрын
Besebat ametu kefuena degun yalaoke beseba ametu ayaokem
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 4 жыл бұрын
በእውነት እኔ አልገባኝም ግን ይኼ ከቁጥር በተያያዘ ነገር ጥንቆላ ያለበት ይመስለኛል ሰይጣናዊ ፍልስፍና እንዳይሆን በደመና ላይ መሄድ አስታውሳለሁ የሰይጣን ፈረስ ይሁን ጅብም ይሁን አላውቅም አንድ ሰው ሰፈሩ ከከተማ ወጣ ያለ ነበር እና ሲመሽበት እደር እያሉት ችግር የለም ፈረስ አለኝ ይልና ግን የለውም እኮ ወጣ ብሎ ትንሽ ፈቀቅ እንዳለ ይጠፋል። እዛ ከቤቱ ይገባል (ይደርሳል) በድቅድቅ ጨለማው እና ምትሃተኞች እንደዚህ ይሠራሉ እነ ነብዩ ኢሣያስ በመንፈስ ቅዱስ ኋይል ከቴል አቢብ ወደ ኢራን ይበሩ ነበር ፊልጶስ የኢትዮጵያን ጃንደረባ ስለ ክርስቶስ ከመሰከረለት በኋላ መንፈስ ቅዱስ ነጠቀው ይላል እና ይሄ ሁሉ የቁጥር ጉዳይ አይደለም በእርግጥ የህይወት ፎርምላ ወይም ቀመር አለው ። ያም ለሰው ልጆች ይኖሩበት ዘንድ የተሰጣቸው ቃለ እግዚአብሔር ህግ ነው። በእርግጥ እግዚአብሔርን በመምሰል ከኖርን እንነጠቃለን ይሄ በቁጥር የሚሆን አቋራጭ መንገድ መፈለግ ከሃሰተኛው ነብይ ነው በመጨረሻው ዘመን እውቀት ይበዛል ብሎ ነብዩ ዳንኤል በምዕራፍ 12 ይናገራል ግን የህዝቡ አለቃ ታላቁ ሚካኤል...ለማንኛውም እውቀት ያስታብያል አይሁዶች በቀደመው ዘመን የጠፋት በዚህ ሥራቸው ነው። እውነተኛ የህይወት መንገድ የሱስ የእግዚአብሔር ልጅ ነው። የእርሱን ድምጽ ስሙት ተብሏል ከዚህ ውጭ ከክፉው ይመስለኛል
@henokkebede5544
@henokkebede5544 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ አልገባኝም ብሎ መጠየቅ ጥሩ ነው ጥንቆላ ምናም ካልከው ጋር ግንኙነት የለውም ይህን ጥቅስ እየው 2 ነገሥት 2-11፤ ሲሄዱም፥ እያዘገሙም ሲጫወቱ፥ እነሆ፥ የእሳት ሰረገላና የእሳት ፈረሶች በመካከላቸው ገብተው ከፈሉአቸው፤ ኤልያስም በዐውሎ ነፋስ ወደ ሰማይ ወጣ ሰባት ቁጥር የፈጣሪ ምህንድስና መሆኑን ደሞ ከ66 መፅሀፍ ቅዱስ የተወሰነ ልጥቀስልክ 1.ዘካርያስ 4 -10፤ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው። 2. ዘካርያስ 3 -9፤ በኢያሱ ፊት ያኖርሁት ድንጋይ እነሆ አለ፤ በአንዱ ድንጋይ ላይ ሰባት ዓይኖች አሉ፤ እነሆ፥ ቅርጹን እቀርጻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ የዚያችንም ምድር በደል በአንድ ቀን አስወግዳለሁ። 3. ራእይ 5 -6፤ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 4.ራእይ 4 -5፤ ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ ነጐድጓድም ይወጣል፤ በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፥ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 5. ራእይ 8 -2፤ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው። 6. ራእይ 1 -4፤ ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 7.ራእይ 16 -17፤ ሰባተኛውም ጽዋውን በአየር ውስጥ አፈሰሰ፤ ከመቅደሱም ውስጥ፡- ተፈጽሞአል፡ የሚል ታላቅ ድምጽ ከዙፋኑ ወጣ። አንደምታ ትርጔሜውን ከፈልክ ቅዱስ ጳውሎስ እንድናነብው ሪፈር ካረገልን መጽሐፈ ቀሌምንጦስ ላይ በዝርዝር ታገኝዋለክ ፊልጵስዩስ 4 -3፤ አንተም ደግሞ በሥራዬ አብረህ የተጠመድህ እውነተኛ ሆይ፥ እንድታግዛቸው እለምንሃለሁ፤ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከቀሌምንጦስና ደግሞ ከእኔ ጋር አብረው ከሠሩት ከሌሎቹ ጋር በወንጌል ከእኔ ጋር አብረው ተጋድለዋልና። 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
@Sami_t13
@Sami_t13 4 жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይባርክሕ እሽማኤል !!!
@Sami_t13
@Sami_t13 4 жыл бұрын
@@henokkebede5544 በርግጥ ቁጥር ምስጢራዊ እና የተወሰነ እንዲያውም የሚገርም ውጤት የምገኝበት መሳርያ ነው :: ከዛ ባሻገር በተፈጥሮ እና በእግዚኣብሄር በነበረው አሰራር ወይም ሕግ : ምልክት ሆኖ እናገኝዋለን :: ቁጥር ሳይንስ እና ማጂክ ሲጠቀሙበትም ይታወቃሉ :: ብያንስ ብያንስ በሴማውያን ስልጣኔ 7 የበለጠ (highest) ቁጥር እንደነበረ : የሚያስተምሩ አሉ :: ከዛ ቀጥሎ 9 የበለጠ ቁጥር ነበረ :: ዓረቦች 0 (ባዶ / ዜሮ ) ቁጥር መጠቀም ከጀመሩ ቦሃላ : እውቀት እና "ስልጣኔ" ዳበረ :: በርግጥ በዚህች ዓለም ብዙ አስተዋጽኦ አበርክተዋል :: ያም ሆኖ ይህ : በእውቀት እና በምርምር ሰማይ ወጥቶ እግዚኣብሄርን (ፀጋን ) ወደ መሬት ያወረደ ማንም የለም :: ኣይቻልምም ! ከወንጌል (ጸጋ ) ቦሃላ ምን ማወቅ ነው ያለብን? የኣባታችን ፍቅር እና የእምነት ሃይል ከዛ ባሻገር የጠላት ተንኮል ማክሸፍ ኣደለ? ጌታችን የሱስ ክርስቶስ አደራ ያለን ምንድ ነው? በርግጥ በራእይ ዮውሃንስ ስለ 666 ከገለጸ ቦሃላ "..... እውቀት ያለው ይመርምር " ብሎ : ይህ ቁጥር ምስጢር ሚስጥራዊ (code) መሆኑን ያመለክታል :: ይሁን እንጂ እንደዚህ ብሎ ስለ የእግዝኣብሄር የምህንድስና ቁጥር ተመራምሮ ማወቅ ምንድነው ጥቅሙ? (መልስ )! እንደሚመስለኝ: እግዚኣብሄርን ለማድነቅ ይሄ ሁሉ ጥናት አያስፈልግም ( ከአንድ መሬት የምበቅለውን የተለያዩ ድንቅ ቀለሞች እና ጣዕሞች ያሉዋቸው ፍራፍሬ ልብ ማለት ይበቃል ):: ዓለምን ለማሸነፍ ይሆን? በጸጋው በመንፈስ ቅዱስ ሃይል ካልሆነ :ዓለምን ማሸነፍ አይቻልም :: ይህን ስል ግን ማወቅ የለባችሁም ማለቴ አደለም : ነገር ግን እውቀት ዘልኣለማዊ ሕይወት ስለማይሰጥ : ደግሞም በጥበብ ካልተያዘ ለጥፋት እና ለፈተና ልያጋልጠን ስለምችል ነው :: ፍቅር ግን እግዚኣብሄርን ከዙፋኑ ወደ መሬት ያወርዳል !!!
@henokkebede5544
@henokkebede5544 4 жыл бұрын
@@Sami_t13 ይቅርታ ከመልስህ ልጀምር እውቀት የሚጠቅመው እግዚአብሔርን ለማድነቅ አይደለም ማወቅ በመጀመሪያ እራስህን ነው ምታድንበት ለምሳሌ ስለወንጌል ፅጋ በእውቀት ስላወክ ነው ያመንከው ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ (ስላሴ) አንድም ሶስትም ናቸው የሚለው ትምህርት ክርስትያኖች እናምንበታለን አይሁድን ወይም ሙስሊምን ብትጠይቃቸው ግን ምን እንደሚመልሱልህ ታውቀዋለክ ። እና ከላይ 1-7 የጠቀስኩት የእግዚአብሔር ቃል ነው ስለዚህ እኛ ክርስቲያኖች ከዘፍጥረት እስከ እራይ ድረስ እግዚአብሔር በገለጠል ልክ አንብበን መረዳት አለብን ብየ አስባለሁ መምህሩም ቢሆን በደንብ ሰምተህው ከሆነ ሳይንስ የተፈጥሮ ጥገኛ ነው ሲል ነው የሰማሁት ያማለት ያለእግዚአብሔር የትም እንደማንደርስ በሱ ካምንን ግን ለስጋም ለነፍስም ሁሉም ነገር እንደሚገልጥልን ብሎ እግዚአብሔርን ከፍ እንዳደረገው ነው የተረዳሁት።
@Sami_t13
@Sami_t13 4 жыл бұрын
@@henokkebede5544 ሰላም ወንድም : መጀመርያ በዚህ ርእሳችን ላይ እውቀት በሁለት/በሶስት ብንከፍለው ለመግባባት ያግዘናል :: 1 ስለ ስነ ፍጥረት ማወቅ 2 a.ስለ እግዚኣብሄር ጸጋ ( እስከ ወንጌል) b. ጸጋን እንዴት መጠበቅ (ማቀብ) እና መጠቀም እንዳለብን ከዚህ እውቀቶች ለመዳን የምጠቅሙን በቁጥር 2 ያሉትን ዋናዎች ናቸው ብዬ ኣስባለሁ :: ምክንያቱም ቁጥር 1 እግዚኣብሄር (ፈጣሪ ) እንዳለን ለማወቅ ይረዳናል :: ይህን አውቆ የሚጠፉ ስለነበሩ አሁንም ስላሉ ብርሃን የሆነውን ጌታችን እና መድሃንየ ዓለም የሱስ ክርስቶስ : ተወለደልን :: መዳን እንዴት እንደምገኝ እና እንዴት እንደሚጠበቅም አስተማረን :: ይህን ማወቅ ደግሞ ትክክል ነው ለመዳን ይጠቅማል :: " እውቀት የሚጠቅመው እግዚኣብሄርን ለማድነቅ አይደለም " ያልከው ታድያ መምህር ሰሎሞን መልክታቸው ምንድነው? እሳቸው በአድናቆት እና በተመስጦ እያብራሩ ናቸው :: ያሁሉ ምስጢር ማወቅስ ከመዳን ጋር ምን ግኑኝነት አለው? ብዬ ሳስብ : እግዚኣብሄርን ከማድነቅ ውጭ ሌላ ጥቅም አለው የምትል ከሆንክ : እኔም ጠቅሸዋለሑ: ነገር ግን ግልጽ የሆነ የራሱ ርእስ እና መንገድ ያለው ጉዳይ : መሆኑን መታመን ጥሩ ነው :: ወይም በወንጌል ያልተካተተ የጌታችን የሱስ ክርስቶስ ትምህርት ከሆነም ይፋ ማድረግ ጥሩ ነው :: ከሁለቱ አንዱ ! እኔ ግን እንደዚሁ ጥልቅ በሆነ ምርምር እና እውቀት ሳይሆን : በዙርያየ ከምገኝኡት ኣትክልት ራሴንም ጨምሮ መመልከት እና መገንዘብ እግዚኣብሄርን ለማድነቅ ገፋፍቶኛል :: ሃሳብህን ስለ ለገስክልን ከልብ አመሰግናለሁ !
@Peace-j1l
@Peace-j1l 4 жыл бұрын
አይ የመንጋ ነገር!!!! ትንቢት ተናጋሪ ነኝ የሚል በመጣ ቁጥር በቃ ከመከተል አልፎ ወደ ማምለክ ደረጃ ነው .....በማወደስ ...በመመረቅ .... 😅
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
የአንተ አይነቱ ከእውቀት የፀዳ ነው መንጋ የሚባለው። ኤሱ የአባቶቹን ጥበብ በዘመናዊ አሰተምሮ ተመራምሮ የደረሰበትን ነው እየተናገረ ያለው ።መንጋውማ የአንተ ቢጢ መሀይም ነው
@henokabebe8888
@henokabebe8888 4 жыл бұрын
menabatu new yemizelabedew
@elizabethketema7740
@elizabethketema7740 4 жыл бұрын
Kum negeru Tebebeghawen Geta Eyesusen Ende Yegel adagh arego mekebel new! Memeher Endih um Ehdte Gazeteghawa TG Geta bedejenew. Sayrefed deju sayezega Eyesusen Ende Yegel Adagheh aregeh / argesh Tekebeye/ Tekebel!
@tigisteyayu6173
@tigisteyayu6173 3 жыл бұрын
የአለምን አዳኝ ፈጣሪ እንደግል አዳኝ የምቀበለው ለምን? እሱ ይቀበለን እንጂ። ፈረንጅ የሰጠህን logo ተቀብላችሁ እንደ በቀቀን ትጮሀላችሁ accept Jesus as your own savior bla bla bla. መቼ ነው የአባቶቻችሁን ምክር የምትሰሙት። መምህር በመንፈስ ቅዱስ ጸጋ ከእውቀት ላይ እውቀት የተጨመረለት ሰው ነው የአባቶቹን እግር የተከተለ ጀግና ወንድማችን ነው
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 жыл бұрын
EGZEYABEHAR alemen yefeterw be legu be EYESUS KERESTOS becha new 7 kuter ayedelem auenem fetereten degefo yakomew be EYESUS KERESTOS becha new weyem be kalu Ethiopiayaweyan hoy keterete wetu ke seyetan tebebe wetu ye EGEZIYABEHAR tebebe yehonewen EYESUSN eweku
@henokkebede5544
@henokkebede5544 4 жыл бұрын
ወዳጀ በመጀመሪያ እግዚአብሔር እና ኢየሱስን ለያያሀቸው እግዚአብሔር ማለት ቋንቋው ግዕዝ ሲሆን ሁለት ትርጉም አለው 1 እግዚ-ጌታ አብ-አባት ሔር-ሰጪ (ሰራፂ) 2 እግዚአ- ጌታ ብሔር-ቦታ እና ህዝብ ስለዚህ ወደ አማረኛ ሲተረጎም የሁሉ ጌታ ማለት ነው እግዚአብሔር ስትል አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እያልክ ነው። የኢየሱስ ስም ደሞ እንደየ ሀገራት ቋንቋ ይለያያል 1.ኢየሱስ - ግሪክ 2.ጆሽዎ- ኢብራይስት 3.መድሀንአልም -ግዕዝ 4.የአልምመድሀኒት -አማረኛ 5.ጀሰስ- እንግሊዝኛ እና ምልልህ ነው ኢየሱስም እግዚአብሔርም አንድ ናቸው በስም በግብር ሶስት ሲሆኑ በመለኮት በአገዛዝ አንድ ናቸው ምሳሌ ልስጥህ "ዘፍጥረት 1 -26፤ እግዚአብሔርም አለ፡- ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።" ጥቅሱን በደንብ አነበብከው እግዚአብሔርም አለ ሲል አንድነቱን በመልካችን እንደምሳሌችን ሲል ሶስትነቱን ይገልፃል ሌላም ምሳሌ ልጨምርልህ "ዘፍጥረት 3 -22፤ እግዚአብሔር አምላክም አለ፡- እነሆ አዳም መልካምንና ክፉን ለማወቅ ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ፤ አሁንም እጁን እንዳይዘረጋ፥ ደግሞም ከሕይወት ዛፍ ወስዶ እንዳይበላ፥ ለዘላለምም ሕያው ሆኖ እንዳይኖር፤" ይህንም ጥቅስ በደንብ እንበው ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ያለው ኢየሱስን ነው ሰጋ ከመሆኑ በፊት ማለት ነው ለዛ ነው ቅዱስ ዮሐንስ ቃልም ስጋ ሆነ ያለው ዮሐንስ 1 -1፤ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ዮሐንስ 1 -14፤ ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ አንድ ልጅም ከአባቱ ዘንድ እንዳለው ክብር የሆነው ክብሩን አየን። እና ሰባት ቁጥርን የእግዚአብሔር የምህድስና ቁጥር መሆኑን የተወሰኑ ጥቅሶች ልፃፍልህ 1.ዘካርያስ 4 -10፤ የጥቂቱን ነገር ቀን የናቀ ማን ነው? እነዚህ ሰባቱ ደስ ብሎአቸው በዘሩባቤል እጅ ቱንቢውን ያያሉ፤ እነዚህም በምድር ሁሉ የሚዘዋወሩ የእግዚአብሔር ዓይኖች ናቸው። 2. ዘካርያስ 3 -9፤ በኢያሱ ፊት ያኖርሁት ድንጋይ እነሆ አለ፤ በአንዱ ድንጋይ ላይ ሰባት ዓይኖች አሉ፤ እነሆ፥ ቅርጹን እቀርጻለሁ፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር፥ የዚያችንም ምድር በደል በአንድ ቀን አስወግዳለሁ። 3. ራእይ 5 -6፤ በዙፋኑና በአራቱ እንስሶች መካከልም በሽማግሌዎችም መካከል እንደ ታረደ በግ ቆሞ አየሁ፥ ሰባትም ቀንዶችና ሰባት ዓይኖች ነበሩት እነርሱም ወደ ምድር ሁሉ የተላኩ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 4.ራእይ 4 -5፤ ከዙፋኑም መብረቅና ድምፅ ነጐድጓድም ይወጣል፤ በዙፋኑም ፊት ሰባት የእሳት መብራቶች ይበሩ ነበር፥ እነርሱም ሰባቱ የእግዚአብሔር መናፍስት ናቸው። 5. ራእይ 8 -2፤ በእግዚአብሔርም ፊት የሚቆሙትን ሰባቱን መላእክት አየሁ፥ ሰባትም መለከት ተሰጣቸው። 6. ራእይ 1 -4፤ ዮሐንስ በእስያ ላሉት ለሰባቱ አብያተ ክርስቲያናት፤ ካለውና ከነበረው ከሚመጣውም፥ በዙፋኑም ፊት ካሉት ከሰባቱ መናፍስት፥ ከታመነውም ምስክር ከሙታንም በኵር የምድርም ነገሥታት ገዥ ከሆነ ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን። ለወደደን ከኃጢአታችንም በደሙ ላጠበን፥ 7.ራእይ 16 -17፤ ሰባተኛውም ጽዋውን በአየር ውስጥ አፈሰሰ፤ ከመቅደሱም ውስጥ፡- ተፈጽሞአል፡ የሚል ታላቅ ድምጽ ከዙፋኑ ወጣ። የፃፍኩልሕ ጥቅሶች ከ 66 መፅሀፍ ቅዱስ ነው አንድምታ ትርጎሜ ከፈለክ ቅዱስ ጳውሎስ እንድናነበው ሪፈር ያረገልን መፅሃፈ ቀሌምንጦስ ላይ በዝርዝር ታገኝዋለክ ፊልጵስዩስ 4 -3፤ አንተም ደግሞ በሥራዬ አብረህ የተጠመድህ እውነተኛ ሆይ፥ እንድታግዛቸው እለምንሃለሁ፤ ስሞቻቸው በሕይወት መጽሐፍ ከተጻፉት ከቀሌምንጦስና ደግሞ ከእኔ ጋር አብረው ከሠሩት ከሌሎቹ ጋር በወንጌል ከእኔ ጋር አብረው ተጋድለዋልና። 4፤ ሁልጊዜ በጌታ ደስ ይበላችሁ፤ ደግሜ እላለሁ፥ ደስ ይበላችሁ።
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 жыл бұрын
Mister yemifetaw be EYESUS KERESTOS becha new sew wede EGERIYABEHER yemikerebew be EYESUS KERESTOS becha new atefelasfu sewen atadenageru
@simejejaw388
@simejejaw388 4 жыл бұрын
7 kuter bizum aydelem metsehafuen anibebealehu masitawokeyaw yelele tekabido wustu ....
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 4 жыл бұрын
እባካችሁን ይህንን ለመምህር መስፍን አስሙልኝ በkzbin.info/www/bejne/qai9oYWbnbd-d6Mእውነት መታስቢያነቱ ለእርሱ ነው!
@woubiamlak8003
@woubiamlak8003 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qai9oYWbnbd-d6M መታስቢያነቱ ለመምህር መስፍን🤲🏼
@liyab1898
@liyab1898 4 жыл бұрын
ስሙኝማ እንኳን ደስ አላችሁ ለአፋር አሜሪካ ደረሰችላቸው መረጃውን ስሙት : kzbin.info/www/bejne/hZTGfX5mnd6FbcU
@netabeeyesushonku7451
@netabeeyesushonku7451 4 жыл бұрын
Min ale 7 kemetatena sewenm wede aganete tebebe kemtewesde EYESUSN lemawekena lemasaweke betedekem
@betegebriel
@betegebriel 4 жыл бұрын
ጅል!
@11223h_v
@11223h_v 4 жыл бұрын
?
@internationalblessescamefo5890
@internationalblessescamefo5890 4 жыл бұрын
Doron Seyateloat bemechagne chanuat '''Woy Y, ,,,yevhinbiloch polotica ,,ETHIOPIA WUST SPECIAL YESETEN ASHKEROCH TAFOGIRAWEL
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
የዕውቀት ጠላት ዝም ብለህ ተማር
@internationalblessescamefo5890
@internationalblessescamefo5890 4 жыл бұрын
@@21MarYam Nigus yane SIKELIDU ZAWUD CHINAW ZAWUD AWERADU TENBITU LIKI NAW ZARU ISKEMITARA KEINKIRDADU kakakakak
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
@@internationalblessescamefo5890 እሰቴ መጀመሪያ የምትፅፍበት ቆንቋ አሰተካክል እግሊዘኛ በእንግሊዝኛ ፌደል ፆፍ ወይም አማርኛን በአማርኛ ፆፍ ተደናቁረህ አታደናቁረን
@internationalblessescamefo5890
@internationalblessescamefo5890 4 жыл бұрын
@@solianasoliana4052 You are Satan or Lucefar employees
@internationalblessescamefo5890
@internationalblessescamefo5890 4 жыл бұрын
@@solianasoliana4052Don't play with ETHIOPIA OR ABISSINIYA, ,I WILL TALE YOU KNOW THE TRUTH ABOUT THOS SATAN EMPLOYERS IN ETHIOPIA EVEREY WERE, ,, ,SAME THING YOU DON'T KNOW OR SAME THING THEY DON'T KNOW IT WILL HAPPEND SOON, ,,,,
@weynshetlegesse5298
@weynshetlegesse5298 4 жыл бұрын
እምነት በቁጥር ና በመፍላሰፍ አይመጣም ይሄ የካህዲዎች አስተሳሰብ ነው እባክ እራስህ ተዘባርቆብ ሰውን አታዘበራርቅ መፀሀፍ ቅድስ ላመነ ሁሉ ይደረግለታል ነው ያለው
@rahelakileluretafikri9003
@rahelakileluretafikri9003 4 жыл бұрын
አለማዳመጥ መብት ነው ትርፍ ቃል ከመናገር
@tadessefeleke7651
@tadessefeleke7651 4 жыл бұрын
ስለአላዎቅህ ነው እንጂ ደንቆሮ ነህ ጆሮ ፈጣሪ የሰጠህ ቢሆንም ላለመስማት ወስነሀል ይኸ መብትህ ነው መሳደብ ግን ትልቁ የድንቁርና መግለጫ ነው ብታስተውል አይሻልም ? ፈጣሪ ማስተዋልን ይስጥህ
@sintayhuderessa3572
@sintayhuderessa3572 4 жыл бұрын
ወይን እሸት ለገሰ ቁጥርን እና ፍልስፍናን የሰጠን እግዚአብሔር ነው ይህ ሰው አብራራልን እንጂ ምን አጠፋ?ስድብ ግን ከእምነት ጋር አብሮ ይሄዳል?
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
በተሰጠህ አእምሮ ደንቁረህ ሊላው በተሰጠው ተመራምሮ የደረሰበትን ሲናገር አነቀህ ,
@nothingbutnature1574
@nothingbutnature1574 3 жыл бұрын
Anchi selemtawke eski tenesh sele ge ez fedel negergne yaw ke kuter fedel yekedmal
@sofoniyastassawe3452
@sofoniyastassawe3452 4 жыл бұрын
ቀዳዳ ዝምብሎ ይቀደዳል
@nothingbutnature1574
@nothingbutnature1574 3 жыл бұрын
Ante tawkaleh gen bro yalmola ensera yenbochabochal
@Ethi912
@Ethi912 4 жыл бұрын
እነዚህን ቅዥታም ጠንቆያቹ ከየት ነው ምታገኞቻው ! ሌቦች
@dt7091
@dt7091 4 жыл бұрын
You are wise!!👌🏽
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
የዕውቀት ጠላት የምርምር ደመኛ ግን እስከመቼ ከጥበብ ጋር ሆድና ጀርባ ሆናችሁ ትቀጥላላችሁ
@Ethi912
@Ethi912 4 жыл бұрын
ሕንጸት ዘብሔረ ኦርቶዶክስ {አባይዬ ነብስህን ይማረው} ሄድ አንተ ጠንቋይ ውሽት እና የራሳቸውን ህልም ከሚያውሩ ተረክተኞች መራቅ እንጂ
@tenanisro9218
@tenanisro9218 4 жыл бұрын
ካወቅህ ትሞታለህ ተብለሀል እንዴ
@Ethi912
@Ethi912 4 жыл бұрын
Tena Nisro ይቃርታ ይሄ እውቀት ሳይሆን ጥንቆላና ነው !
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 4 жыл бұрын
በንፋስ ሰረገላ ሔደናል እባካችሁን መሳቅያ አትሁኑ ምን ዓይነት ቕዥት ነዉ ይህ ሰዉ የሚናገረዉ ጥፋ ባሌጌ ምን ንኩለር ትላለህ IQ 67 የሆነ ሕዝብ ምን የማሰብችሎ ታ የለዉም እንደነዝህ ያሉትን ዉሸታምና እብድ ሰዉ በዚህ ዘመን ሚድያ ላይ ማዉጣት ምን ያህል እንደ ደነቆ ራችሁ ብቻን ነዉ የሚያረጋግጠዉ
@hailuabdi6827
@hailuabdi6827 4 жыл бұрын
Bemidia metenqol tegemere
@meleseberehannu2861
@meleseberehannu2861 4 жыл бұрын
Jesus is lord
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
መጀመርያ አዳምጥ።የአባቶቻችንን ጥበብ ነው እየገለፀ ያለው IQ 67 የገባው የአንተ ቢጢ በንቀት የደነቆረ አእምሮ ውጤት እንጂ ።አክስሙን የሰሩ ላሊበላን ያነፁ የአባቶቻችን አእምሮ አይደለም ልዪነቱ ታየህ መጀመርያ አዳምጥ። እውነትን ከሀይማኞት ከሳይንስ አመሳክሮ ነው እየተናገረ ያለው ።ደናቁርቶቾ የአባቶቻቹን እውቀት ንቃቹ ነገር ግን አንድ የኔ የምትሉት ነገር ያልፈጠራቹ መንጋዋች ከትችት ውጪ ሊላ ነገር አታውቁም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
አለም ዛሬ ደረስኩበት የሚለው የፕላኔቶች ቁጥር የፀሀይ ግርዶሸ የ 90 እና 180 ዲግሪ አጠቃቀም በልኪት ውሰጥ ከ ሺ ዘመን በፌት እናንተ መሀይማን ብላቹ የምትንቆቸው አባቶቻችን አሰልተው መቼ ምን እደሚከሰት ሁሉ መርምረው ፅፈው ያሰቀመጡት እውነት ነው ።ነጭ ካልተናገረ እውነት እውቀት የማይመሰላቹ ደናቁት ናቹ ህዝቡን በድድብና ያደነቆራቹት😡😡
@Tewahido567
@Tewahido567 4 жыл бұрын
የሚገርመው iQ 67 ያሉት ነጮች ከእኛ በታች iQ ያላቸው ናቸው እነርሱም ይህንን ጠንቅቀው ያውቃሉ ::