ውባንተ አባተ የመጨረሻው ስንብት የሚመስል ስብሰባ

  Рет қаралды 279,841

ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment

ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment

Күн бұрын

Пікірлер: 579
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር እርዳታ የአማራዉ ፋኖ ግዛቱን ነፃ ሲያወጣ የሰማአት የአማራ ጀግኖችን ክብራቹህን በከፍታ የምንዘክርበትይሆናል ድል ለነፍጠኛዉ ለአማራዉ ህዝብ ንብልባሉ ፋኖ
@AbrehamFentaw-i8m
@AbrehamFentaw-i8m 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@gm3419
@gm3419 6 ай бұрын
ውባንተ አባተ !! ጅግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ !! ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል!!
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
Wnteunnwwndme❤❤❤
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@mare7241
@mare7241 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlexMoruti-jf2fp
@AlexMoruti-jf2fp 6 ай бұрын
ኤችችችች ገነ ትሞታላችሁ የአማራ ጠላት ናችሁ ደግሞ አማራ አይደላችሁም አማራንም አትዎክሉም ።
@Dessietimes-ie4wz
@Dessietimes-ie4wz 4 ай бұрын
ድምጽህን በየቀኑ እሰማዋለሁ፤ ግን ሁሌም ድምፅህን ስሰማ አለቅሳለሁ።ምን ዓይነት ጅግና ነበርክ ኡፍ ሞትን በእናቴም አውቀዋለሁ ግን በአንተ ጠላሁት ምን ዓይነት አፈር ተጫነህ። ጀግና ሲሞት ያማል፤ ግን አልሞትከ ጉና ክ/ጦር ጀግና ተክተሃል። እንወድሃለን!!!
@zinawtessema5323
@zinawtessema5323 6 ай бұрын
ድንቅ አርበኛ ነበርክ፤በእውነት ለአማራ ህዝብ በትክክል መሰዋዕት ሆንክ።ነብስህ በገነት ትረፍ!
@WubalemMulugeta-fy8oy
@WubalemMulugeta-fy8oy 6 ай бұрын
ነፍስህ በሠላም ትረፍ የለፋህለት ትግል መጨረሻዉን ለእናት ሀገርህ መጨረሻ እናደርሰዋለን ድል ለመላዉ አማራ ፋኖ ❤🙏
@alemumamuye485
@alemumamuye485 6 ай бұрын
ጀግናችን የነፃነታችን ፋና ወጊ ጀግና ይሰዋል ትግል ይቀጥላል ነፍስህን በአፀደ ገነት በአብርሃም ፣ በይስሃቅ በያዕቆብ፣ በነ ቅዱስ ዳዊት እቅፍ ያኑራት ጀግና
@alazarandu3637
@alazarandu3637 6 ай бұрын
ለአማራ ህዝብ ክብር ሲል መስዋእት የከፈለ ጀግና:: ጎንደር ደብረታቦርና ባህርዳር ላይ እኛ አማራዎች ሃውልት እንሰራለትአለን::
@Wubalemmamo-y1h
@Wubalemmamo-y1h 5 ай бұрын
መቸም አንረሳዉም ዉብአንተ እና ናሁየ እና ሞላን ለእኛ ብለዉ መሰዋት ከፈሉል ወንድሞቻቺን😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💘💘💘💘😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbduSomed-p6i
@AbduSomed-p6i 3 ай бұрын
🎉🎉🎉
@Workantifu
@Workantifu 6 ай бұрын
ውባንትዋ ሞተ አይባልም ጅግንዋዬ እራስህን ለኛ ስለሰጠህና ስለተሰዋህ ክብርና ምስጋና ሁሌም እንሰጥሀለን
@targettube4968
@targettube4968 6 ай бұрын
የበጌምድሩ አንበሳ ጀነራል ውባንተ ። ድል ለአማራ ፋኖ።
@እድሉ
@እድሉ 6 ай бұрын
አማራ የማረግ ስም ለመስጠት እደቅቤ መቀባት ቀላል ሁኗል ከመቸ ጀምሮ ነዉ ጀነራል የሆና. ነዉ ጀነራል የገሀነብ የማረግ ስም ነዉዴ
@samsonberhan1393
@samsonberhan1393 6 ай бұрын
ላረከው ሁሉ እናመሰግንሀለን ለዘላለም የኔ ውንድማችን!!!!:::💪💪💪💪💪💪ፋኖ ፋኖ ፋኖ
@abrahemnugse9994
@abrahemnugse9994 6 ай бұрын
15:48
@abrahemnugse9994
@abrahemnugse9994 6 ай бұрын
Waree
@SibihatAdigeh
@SibihatAdigeh 6 ай бұрын
ጀግናው የአማራ ልጅ ውብዬ ብረሳህ ቀኘ ትርሳኝ ልቤ አብራህ ትኖራለች ነፍስህ በአፀደ ገነት ለዘላለም ትኑርልኝ አማራ ፋኖ ያሸንፋል
@ኤደንጋሻው
@ኤደንጋሻው 6 ай бұрын
ጀግና አይሞትም ስሙ ሁለየም ይወሳል የአማራ እናቶች ከሁን በኋለ እሚወለደው ልጅ ውብ አንተ ነው
@kumilachewsoresa514
@kumilachewsoresa514 5 ай бұрын
ጀግና አይሞትም ? በደንብ ነው ምሞተው
@bitiwededworku8943
@bitiwededworku8943 6 ай бұрын
ጀግናው ወንድሜ እግዚዓብሔር አምላክ ነብስህን ከቅዱሳኑ ጎን ያሳርፍህ ጀግኖች ወንድሞችህ ቃልህን እያከበሩ ወደ ድል እየገሰገሱ ነው ድል ለፋኖ
@SadaSada-y9v
@SadaSada-y9v 6 ай бұрын
የእኛ ጀግና አንተ ብትሰዋም ለህዝብህ ለወገንህ ለአማራነትህ ስትታገል ነዉ አላየህ ከአንተ በሗላ ስንት ባንዳዎች ሆድ አደሮች አንተ ባሰለጠንካቸዉ ፋኖ ልጆችህ ተደምስሰዉ ደምህን መልሰዉልሃል አንተ አልሞትክ ያሰለጠንካቸዉ ፋኖዎችህ ድልበድል ሆነዋል በስምህም ታሪክ ሰርተዋል💚💛❤👍👍💪💪💪💪
@SelamEyau
@SelamEyau 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ ብአተ ሁሌም በልባችን ትኖርአለህ
@kumneger6418
@kumneger6418 6 ай бұрын
የኔ ጌታ የኔ አምበሳ የኔ ጀግና ነፍስህ በሰላም ትረፍ ለአማራ የተከፈለች የጀግና ነፍስ ስምህና ሃውልትህ ለዘላለም ይቆማል!!!
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 6 ай бұрын
ሜርጀር ጄኔላር ውባንተ አባተ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😢😢😢
@kechemagara5433
@kechemagara5433 6 ай бұрын
Not in me
@rishanhaftu1881
@rishanhaftu1881 5 ай бұрын
ምክትል አስር አለቃ ነው
@محمد-ذ3ق2ط
@محمد-ذ3ق2ط 5 ай бұрын
ሀቨኀተጀዘፈጀዘጸዐጀኀጨጀ
@محمد-ذ3ق2ط
@محمد-ذ3ق2ط 5 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@محمد-ذ3ق2ط
@محمد-ذ3ق2ط 5 ай бұрын
​@kechemagar😢😢😢😢😢😢😢a5433
@HeroyEtsub
@HeroyEtsub 6 ай бұрын
ውብየ የእትዮጵያ አምላክ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑር ልን እግዚአብሔር አምላክ ያማራን ሕዝብ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይጠብቅልን
@ፍዘርሉሲ
@ፍዘርሉሲ 6 ай бұрын
ጀግናው የገብርዬ ልጅ ምናለ መቶ የብአዴን አህያ በሞተልህ ህልምህ እ❤ው❤ን ይሆናል።
@negusmamo7153
@negusmamo7153 6 ай бұрын
ጀግና አንዴ የተናገረው አንጀት ያርሳል ነብስህ በደጋጎች አጠገብ ትረፍ መቸም ታሬክ አይረሳሃም
@abebawbaylie
@abebawbaylie 6 ай бұрын
ነፍስህ በሠላም ትረፍ የለፋህለት ትግል መጨረሻዉን ለእናት ሀገርህ መጨረሻ እናደርሰዋለን ድል ለመላዉ አማራ ፋኖ
@abel-xh5rm
@abel-xh5rm 6 ай бұрын
rippp bro
@media11934
@media11934 5 ай бұрын
የማታቁት ነገር የለም ማለት ነው ❤❤❤ የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያን አንብባቿል ማለት ነው መንቃት ለራስ ነው ሐገራችንን ታደጉልን ድል ለፋኖ❤
@yitbarek350
@yitbarek350 5 ай бұрын
የ አምሐራ ታላቅ ጀግና! ታሪክ ስዘክርህ ይኖራል 👌ጀግናችን 👍 (The idol of amhara fano!) የታገልክለት ትግል ወደ ዳር እየደረሰ ነው 👍ድል ለ አምሐራ ፋኖ!❤❤❤
@MokeAdare
@MokeAdare 6 ай бұрын
ይህንን የመገናኛ አውታር አመሰግናለሁ በቀጣይም ታሪካውና ዘካሪ የትግል ቀንድል ንግግሮችን ከነፕ/ር አስራት ከመንግሥት ጀምሮ ያሉ የዘሜንና የሌሎችንም ቀስቃሽና አስተማሪ የሆኑ እንድህ እንደውብአንተ በብታስተላልፉ ለአማራ ነፃነት ቀንድል ትሆናላችሁና ብተባበሩኝ
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 6 ай бұрын
የአማራ ትውልድ ሁሌም ሲዘክረዉ የሚኖር ጀግና
@ኢሩት
@ኢሩት 6 ай бұрын
በምራብም በምስራቅም በደቡብም በሰሜንም ያለ ውድ ወገኔ ሀገራችንን ከፋፍሎ እርስበርስ እያዋጋ የሚገዛ ከጣሊን የከፋ በጥቁር ጠሊያን ተይዛለች አአ መሀል በረሀብ በቀን 103 ሰው ይሞታል ወጣት እየታፈሰ በጦርነት ይሞታል ጎረቤት አስሮ የከሌ ዘር ነው የጠቆመ ብሎ ያጣላል ባል ወይ ሚስት አስሮ እሷናት የጠቆመች እሱ ነው የጠቆመ ብሎ ሰው እርስ በርሱ እዳይተማመን አድርጓል ልክ እደኢሳያስ ኮሬ ነጌኛ አብይ ያቋቋመው ቡድን ከህፃን እስካዋቂ ይታገታል ታግቶ ቤተሰብ ገንዘብ ይጠየቃል ይገደላል ይታሰራል ታስሮ ይሰቃያል ይህ ቡድን የመኪና ሹፌሮችን ማለትም እሪድ የሚሰሩትን መኪናቸውን ዘርፎ ይገላል ቤት ለቤት እየዞረ የደንብ ልብስ ለብሶ ይገላል ይዘርፋል በሆስቢታል ታዋቂ ሰዉችን ይገላል አጫሉን አቶ በንቴ ኦርጌሳ ስመኘው ገዛኢ አንባቸው ሰአረ አሳምንው ወዘተ በእስርቤት በመርዝ ይገላል ታዋቂ ሙሁራን ን ያስራል ጀዋር በቀለ ገርባን ክርስቲያን አስሮ ያሰቃያል በኦረምያ የኦሮሞ ቤር በቀን 230 ሰው ይሞታል ለዛውም ወጣት የተማረ አምራች በአማራ የአማራ ህዝብ በግፍ እየሞተ ነው ትግራይን ከኤርትራ ከአማራ አፋርን ከሱማሌ ከጅብቲ ኦሮሞን ከአማራ ከሲዳማ ከጋቤላ ከቤንሻጉል አማራን ከሱዳን ጋንቤላን ከደቡብ ሱዳን እያዋጋ ትግራይን ከአማራ እያዋጋ ነው ለሱዳንም ለኤርትራም ከፍሎ መሳሪያ ሰቶ ነው መሬት የሚሶርረው በትግራይ አማራን መስሎ ወይ ጥላቻ ሰብኮ ወይ በገንዘብ ባንዳ ፈልጎ ይገል እና አማራ ገደለ ይላል በኦሮምያም እደዛ የገባ ሰሞን በስቴዴም ቦንብ አፈንድቶ በ ቡራዮ ጋሞዉችን በሻሸመኔ በአሪሲ በወለጋ ገሎ ጨፍጭፎ በኦላ ማለትም በሸኔ በወያኔ ያላክካል የኦሮሞ ህዝብ እንደ ጭራቅ እንዲታይ ያደርጋል ታዲያ አትነሳሞይ አትነሳሞይ እዬ ባዲራ ያንተ አይደለሞይ
@Titi-ol7tu
@Titi-ol7tu 21 күн бұрын
ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን የኛ ጀግና😢😢😢😢😢😢
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 6 ай бұрын
🌿🌿ልናጣቸዉ የማይገባ ጀግኖችን የአማራ ህዝብ እንዳይኑ ብሌን መጠበቅ አለበት በተመሳሳይ ባንዳና ሆዳም ከአማራ ህዝብ ላይ መራገፍ አለበት እነዚህን ሆዳሞች አቅፈን እሰከመቸ ጀግና እንገብራለን💪💪💪ድል ለጀግናዉ አማራ ፋኖ💪💪💪❤️ 💚💛❤️
@Yordanosambacew
@Yordanosambacew 6 ай бұрын
ነብስህን ለአማራ ህዝብ የሰጠህ ጀግና ታጋይ ነህና ነብስህ በሰላም ትረፍ ምድራዊ ሀላፊነቷን ጨርሳለችና😢😢❤❤❤
@AbrhamAtinaw
@AbrhamAtinaw 6 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ሁሌም ስናስብህ እንኖራለን ፈጣሪ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት
@chentozewdu6737
@chentozewdu6737 6 ай бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ።ታሪክ ያስታውስሃል።
@Tazytube-p3y
@Tazytube-p3y 6 ай бұрын
ቃልህን በተግባር ፈፅመሀል! አንተ ለአማራ ህዝብ ብሎም ለመላዉ ግፉአን ኢትዮጵያዉያን የምንጊዜም ጀግና ነህ!! እዱስ እግእዚአብሄር ነብስህን በአፀደ ገነት ያኑራት እንዎድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@חיהסמאי
@חיהסמאי Ай бұрын
አውቀው ነው ማዳበሪያ አጥተው አደለም የአማራን ህዝብ ለመጨረስ ነው እንጅ እቅዳቸው ግን እቅዳቸውን ጌታ መታው ነፍስ ይማር አልሞተም አለ ጌታ ይመስገን
@Eldana-j5j
@Eldana-j5j 6 ай бұрын
ነፍስ ይማር ዉባንተ ሁሌም በአማራ ልብዉስጥነህ ጀግና አይሞትም
@sendekualelgne
@sendekualelgne 6 ай бұрын
እረ እኔስ ድምፅህ ንግግርህ ሁላ ነው የናፈቀኝ ክንዳለሜ የአማራው የጎንደሩ ፈርጥ ሁሌም ትናፍቀናለህ ነብስህ በሰላም ትረፍ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 6 ай бұрын
አንጀት የሚበላ ንግግር። ለህዝባቸው የሚቆረቆሩ እንደዚህ ያሉ ብልህና ጀግና የአማራ ልጆች ናቸው በአብይ አህመድ የሚቀጠፉት።
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 5 ай бұрын
አማራዬ የውባንተን ደም በእጥፍ መመለስ አለብን ተደራጁ ህብረት ፍጠሩ
@AAh-vj1hz
@AAh-vj1hz 6 ай бұрын
ውባንተ አባተ ጀግና ልበ ሙሉ ስለከፈልከን መስዋት ምንከፍልህ ነገር ባይኖርም ሁሌም በልባችን ትኖራለህ 😓😓💔💔💔
@melkamuat6590
@melkamuat6590 6 ай бұрын
ጀግና ምንጊዜም ስሙ ሲነሳና ሲወራለት ይኖራል፤ ጄኔራል ፋኖ ውባንተ አባተ ከአማራ ጀግናዎች ዝርዝር ውስጥ ስምህ በክብር ተጽፎ ይኖራል፡፡
@tirhasdainel4906
@tirhasdainel4906 6 ай бұрын
ጀግና ኣይሞትም ❤ በጩኩን ህዝብ ልብ ና በኣማራ ህዝብ ልብ ና❤ በፋኖ ሰራዊት ልብ ለዘልኣለም ይኖራል❤ ነፍስ ይማር🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@AlemuSofonias
@AlemuSofonias 6 ай бұрын
በጎንደር ህዝብ እንዝላልነት እና በጎንደር ህዝብ የብልፅግና ደጋፊነት ብዙ ጀግኖችን አሳጣን ጎቤ አስቻለው ደሴ አይሸሽም ሲሳይ ታከለ አሁን ደግሞ ውባንተ ንቁ የጎንደር ህዝብ
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 6 ай бұрын
አይ ጀግና ፈጣሪ ነብስህን በገነት ያሳርፍልን ውባትዬ መቼም አንረሳህም ሁሌም በአማራ ልብ ታትመህ ትኖራለህ ለሞትክለት አላማ የአማራ ህዝብ እዳ አለበት እና አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ይሁን
@rayarayuma1992
@rayarayuma1992 5 ай бұрын
ጀግናው የእሳቱ ጉማጅ አንተ የሚጠበቅብህን ሰርተህ ሰማዕትነትን ተቀብለሃል አሁን ተራው የኛ ነው የጀመርከውን አላማ እናሳካዋለን🙏 እግዚአብሔር ከተገፋት ጋር ነው
@erbkafeker
@erbkafeker 6 ай бұрын
አይ ዉብዬ የህዝብህን ሳቅ ሳታይ በማለፍህ ያማል ግን ሁሌም በልባችነህ የዘመኔ ጀግና ነብስህ ከደጋጎች ጎን ትረፍ
@YeshhargyohannesKashun
@YeshhargyohannesKashun 5 ай бұрын
እንዲያ በሉ❤❤🎉❤🎉🎉 እግዚሐብሔር ይጠብቃችሁ ወንድሞቼ የሀገሬ ልጆች በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችንና መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይድረስልን አሜን ይሁንልን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@እናአለምቲዩብ
@እናአለምቲዩብ 6 ай бұрын
የኔ አባት የኔ ተስፋ ሁሊም በልባችን ነህ❤❤❤❤❤❤❤
@kefaledagne5624
@kefaledagne5624 6 ай бұрын
አይ ውባንተ የአማራው ጀግና መቸም አንረሳህም እውነት ነው አማራን እደዳይኖሰርስ ከምድረ ገፅ ለማጥፋት ነው የአብይ ሴራ ከባድ ነው የአማራ ምንሻ አድማ ብተና እባካችሁ ከፋኖ ጎን ሁኑ
@WebNet-cu1lo
@WebNet-cu1lo 6 ай бұрын
እንስፍስፍ እልኩልህ የኔ ጀግና 😢😢😢😢ጀግናው አንተን የመሰለ ማጣት አንድ ሞት አይደለም ሽ ግዜ ነው የሞትነው 😢😢😢😢 የኔ ጀግና በልባችን ውስጥ ሁሌም ህያው ሆነህ ትኖራለህ እግዚአብሔር ነፍስህን በደጋጎቹ ጎን ያሳርፍልን 😢😢😢
@BadryaBadrya-hz5nh
@BadryaBadrya-hz5nh 6 ай бұрын
ኡፍፍ ውባተ ጀግናምንግዜም በልባችን ትኖራለህ የዘመኑ ጀግና
@Allamehara
@Allamehara 6 ай бұрын
ዘላለማዊይክብርለአማራህዝብለምትዋደቁጀግኖች።
@desyealemu968
@desyealemu968 6 ай бұрын
አየ ጀግና መቸም እድሜ የለው በሆዳም ይሆናል የተገደልክብን??ጀግና አይበረክትልን አለ ምን ዋጋ አለው እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፋኖ ያሸንፋል!!!ድል ለፋኖ እናሸንፋለን!!!
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ 6 ай бұрын
ለአማራ ህይወትክን ሰጠህ ... ውለታህ በምን ይከፈላል... 😢😢😢 ጀግና የቴዲ የሚኒሊክ የበላይ የአሳምነው የንጉስ ሚካኤል ልጅ
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 5 ай бұрын
😂😂የምን አባህ ንጉሥ ነው ? አይ ጃውሳ😂😂
@MeronGebremariam-c9b
@MeronGebremariam-c9b 6 ай бұрын
ነብህ በሰላም ትረፍ የተናገርከውን ኖረህ አልፈሀል እኛ እንደ አንተ ለተናገርነው የምንኖር ያድርገን
@biniam6655
@biniam6655 5 ай бұрын
እንደንዚህ አይነት ህዝብ የሚያሳስት ንግግር ማድረግ እጅግ የሚያሳዝን ሀጥያት ነው:: እግዚአብሔር ፍትህ ይሰጣል::
@Libase
@Libase 5 ай бұрын
ውባንተ ጀግና የአማራ አሌታ ነበርክ ነብስህ በሠላም ትርፍ ሁሉም በልባችን ነህ
@AdissTilaye
@AdissTilaye 5 ай бұрын
ውባንተ ጀግናችን ነው
@dmusoftware8607
@dmusoftware8607 6 ай бұрын
ጀግናው የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅ , ነፍስህ በሠላም ትረፍ
@tigistadis1139
@tigistadis1139 6 ай бұрын
ተቃጠልኩልህ ውብየ 😭😭😭😭😭ምን አለ ህልምህን ብታየው 😭😭😭😭😭
@GjG-g9u
@GjG-g9u 5 ай бұрын
የቱን ህልም😮😂😂😂
@zerihunadimitew92
@zerihunadimitew92 4 ай бұрын
ጀግና የጀግና ልክ ውባአንተ ስለ አማራ ታግሏል። ሴረኞች እነ ሀብታሙ አያሌው፣ እነ እስክንድር በሉት😢
@satenaw.gonderaw
@satenaw.gonderaw 6 ай бұрын
ጀግናው ውባንተ አባተ ለወገኑ የከፈለው መስዋትነት መቼም አንረሳውም
@SarahSarah-z7b
@SarahSarah-z7b 6 ай бұрын
አሀ ምናባቴ ላድርግ ጀግናየ አንተን አጣን ብለን ስናዝን ናሁሰናይንም አጣን ልባችን ደማ አፈር ልብላላችሁ ጀግኖቸ
@Wahgwan-s1q
@Wahgwan-s1q 5 ай бұрын
user..ምን አባህ ታደርጋለህ ,,,,ከዘረኝነት ውጣ 😂
@seniwelde9626
@seniwelde9626 6 ай бұрын
ስምህ በኩራት በወገኖችህ ሲታወስ ይኖራል የኞ ጀግና ነፍስህን ይማረው🎉🎉🎉🎉
@wondesengetachew8701
@wondesengetachew8701 6 ай бұрын
ጀግንነትን ፅናትን ባንተ ነዉ ያየነዉ መስዋዕት የሆንክለት የአማራ ሕዝብ ሲዘክርህ ይኖራል ፤ ጀግናዬ ነፍስህን በገነት መድሐኒአለም ያሳርፍልን 🙏
@DeseHabte
@DeseHabte 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እውነት ነው እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት እውነት ነው አህ እህህህህህህህህህህህህህህህህ እውነት ነው እግዜአብሔር ከተገፍው ህዝብ ነው እግዜአብሔር ከናንተ ጋር ይለሁን❤❤❤❤❤❤❤
@Dingra_geosciences
@Dingra_geosciences 6 ай бұрын
I am in tears while viewing this video. May God rest your soul in paradise.
@KamailaKamaila
@KamailaKamaila 3 ай бұрын
ኧረ ወይኔ ምን አባቴ ልሁንልህ ወይ መቃጠሌ ወይሰቃይ😢የኛጀግና አተኮ አለህ በሁሉም አማራህዝብ ዉስጥ አለህ ሰብራቴ💔አላህ ነብሰህን ይማር😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤💔💔💔💔💔ግንለምን ምን አለ ህልምህን እሰከመጨረሻ ቢያሳይህ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ጀግና አይሞትም ።
@mohammedbeshir2062
@mohammedbeshir2062 3 ай бұрын
Muslim yalehone sew ALLAH yemareh teyalesh?
@Muluyez
@Muluyez 2 ай бұрын
ዉባንተ እዉነት እንደስምህ ነፍስህ በዉብ ቦታ ትቀመጥ💪💪💪
@azezewkassa3472
@azezewkassa3472 6 ай бұрын
ነፍስህ በሰላም ትረፍ‼️ መከታዬ አንተ እዳ የለብህም🙏
@gashuamare3316
@gashuamare3316 6 ай бұрын
ጀግናው ውባንተ❤ ፋኖ❤ ነብስ በሰላም ትርፍ ። ሁሌም በህይወት እስካለው አልረሰክም። ፋኖ አለማክን ከ ግብ ያደርሳል ።
@Tigist-qj4ic
@Tigist-qj4ic 6 ай бұрын
😢😢😢ጀግና አረፈ እጂ ሞተ አይባልም የኔ❤ ጀግና ሁሌም በልባችን ትኖራለህ!!!
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 6 ай бұрын
ወይኔ ይቆጫል ይሄ የመሰለ ጀግና ብዙ መስራት ሲችል አመመኝ ቆሰልኩኝ ነፍስህ በሰላም ትረፍ
@legessehailu8690
@legessehailu8690 6 ай бұрын
ግና በየቤትሽ እንለቅምሻለን። 😂😂😂
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 5 ай бұрын
አይዞህ መስፍኔ እኛ የሱን ቦታ ተክተን ደማችንን እንመልሳለን
@aynalemdereje8713
@aynalemdereje8713 5 ай бұрын
​@@legessehailu8690ወሬ አይከለከልም አውሩ
@אבטהדבאיה
@אבטהדבאיה 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ውብዬ መቼም አንተ ያለምከውን ሁሉ ያአንተ ጀግና ና ደፋር ልጆችህ ያሳኩታል አንተ ዘላለም በአማራ ልብ ውስጥ ትኖራለህ ፋኖ አላማህን ይፋፅመዋል
@tsehaymengesha3311
@tsehaymengesha3311 6 ай бұрын
በርቱልን ጅግኖቻችን ሕዝባችን ነፃ ወቶ ኑሮው ተሻሽሎ የህክምና የውሃ የመብራት በሁሉም የገጠር ክፍል ደርሶ ህዝቤ እፍይ ብሎ ልጆቹን እስተምሮ ሀገራቸውን ጠብቀው አገልግለው ያአማራ ሀገር እንዳይለማ ህዝቡ በችግር እንዲኖር 30 አመት ተፈርዶበት እረ ስንቱን ላንሳ በደል የበድል ተፈፅምበታል አሁን በቃን በልጆቻን ያአማራ ሕዝብ ነፃ ይወጣል እግዜሓቤር ከናንተ ጋር ይሁን
@ruthkas9268
@ruthkas9268 6 ай бұрын
የኔ ጌታ😢😢ድካምህን ሳታየው😢😢
@ShambelDerbie
@ShambelDerbie 6 ай бұрын
ውለታህን እስከ አለም ፍፃሜ አንረሳም ያንተን መስዋዕትነት ለኛም ያድርግልን😢😢😢😢Rip
@eliastheb4332
@eliastheb4332 6 ай бұрын
ለምን ዕውነተኛ ዐማራ ታጋዮችን አሳልፈው ይሰጣሉ? 😢 ኧረ ፋኖ ንቃ ወገኖቼ ኧረ እንንቃ! 😭👈😢👈
@danielamare8280
@danielamare8280 6 ай бұрын
Egziabhere be with Fano Webante Abate, and fellow abatoch and enatoch. Be patient, victory is around the corner. GHU JW
@AalamBazazin
@AalamBazazin 6 ай бұрын
ዉቤ ነፍሥህ ባፀደገነት ትረፍ ጀግናዉ የቁርጥቀኑ አማራ ፋኖ
@Mashquke
@Mashquke 6 ай бұрын
ውባንተ አባተ ኢትዮጵያውያን ዘልአለም ይዘክሩሐል የጀግኖች ጀግና መሆንህን ከነአባሪዎችህ አነር ነህ ያንተን እርፈት ምንመኝ ሚሊዬኖች አለን።ፈለጋችን ነህና።
@njahn1676
@njahn1676 5 ай бұрын
እነ ሀብታሙ አያሌው አስገዴሉት😭😭 የእጃቼውን ይስጣቼው ስንት ጀግኖች አሳጡን እነዛ ዘንዶዎች ይሄን የመሠለ ጀግና ማጣት ከባድነው😥
@MiskrAzmeraw
@MiskrAzmeraw 6 ай бұрын
እርስ በርስ ለሚባሉት እኔ እበልጥ እኔ እበልጥ ስሜት ለገቡት በአማራ ህዝብ ለሚሸቅጡ ፍኖ ይስሙት።የኔ የምንግዜም ጀግና ሚጀር ጀነራል ውብ አንተ አባተ ነህ ነብይ።
@dawitkediro2550
@dawitkediro2550 6 ай бұрын
yaderegachut kofiya ayimexenachum pls awelekut...hezebu layy lesasekay eyechemerachubet endi malet ayikebedem?
@HayemanotAbebawHayemanot
@HayemanotAbebawHayemanot 4 ай бұрын
ጀግና ገጥሞ እንጅ ፈርቶ አይሞትም።አማራነት ይቀጥላል!!!!!!
@enanu7590
@enanu7590 6 ай бұрын
አይ ውብአንተ የአንተ ሞት ሁሌም የእግር እሳት ነው ይቆጫል የኔ ጀግና ኦፍፍፍፍ😢😢😢😢😢😢
@AbieKebie
@AbieKebie 3 ай бұрын
ነብስህን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ወድሜ
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 6 ай бұрын
ወንድ ነህ ወላሂ እያንዳንዱ ችግራችንን ነው የገለፅከው እንኛ ውጭ ያለን አማራወች የበኩላችንን እንወጣለን ማረግ ያለብንን እናረጋለን ከጎናችሁ ነነነን አቤት አንተ ልጂ እህ ወንድ ስወድህ
@ttww9470
@ttww9470 6 ай бұрын
አላህ ከጥመት ይጠብቀን በሀቅ ላይ ያፀናን ከዘረኘነት ያውጣን
@YeshhargyohannesKashun
@YeshhargyohannesKashun 5 ай бұрын
ይነፍስህን ይማረው ታሪክህ ለዘላለም ሲወሳ ይኖራል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
@WendmnewgeleteYimam
@WendmnewgeleteYimam 5 ай бұрын
ጀግናው ያአማረ ጠቨቃ ነፍስህን ይማረዉ
@AyferamyargalAddis
@AyferamyargalAddis 3 ай бұрын
ወድሜ ባተ ሞት እኔ እምለወጥ ቢሆን ኑሮ ምንኛ ደስ ይለኝ ነበር !!! ብቻ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያስቀምጥልን ሌላ ምን እላለሁ
@Muluyez
@Muluyez 5 ай бұрын
ጀግናየ ዉባንተ ነፍስህን ያለምልማት
@fogjhhjjhjjgigjh3981
@fogjhhjjhjjgigjh3981 6 ай бұрын
የኔወድም ዉባንተ ነብስህ በሰላምትረፍ ታሪክ ሲዘክርህ ይኖራል😭😭😭
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 29 күн бұрын
FANNO Hero, Major General Woubante Abate: Among His Very Close Up Public Engagements and Discourses with Locals, Heading Up To His Final Moments;_What a SPECIAL MOMENT!! So,_ A HERO Will Continue To LIVE In The HEARTS and MINDS Of The People;_For Generations To Come, Generations To Go!!! VICTORY To The AMAHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!!
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 6 ай бұрын
ጀግናችን ሁሌም በልባችን ተኖራለህ 😢😢😢😢
@selamtubeEht
@selamtubeEht 6 ай бұрын
😢😢😮❤❤❤❤❤ ድልለአማራዬ ድለፍኖ ድለአማራዬ 💚 💛♥️
@hfgdd688
@hfgdd688 6 ай бұрын
😅😅
@yonasalene2077
@yonasalene2077 6 ай бұрын
Jeginawe ye AMARA lij jegina new nebis yimar ❤❤❤💪💚💛❤💪❤❤❤
@חיהסמאי
@חיהסמאי 6 ай бұрын
ስማ የአማራ ህዝብ ትክክል የገባው ይህ አርበኛ ጀግና በሴራ የተገደለው በኦሮሞ በትግሬ ሀይል
@DawitAbel-v3o
@DawitAbel-v3o 6 ай бұрын
ነብስ ይማር ወንድማችን ድል ለጭቁን ሕዝብ😭😭😭
@sultanyousuf1931
@sultanyousuf1931 5 ай бұрын
እኛ የደቡብ ልጆች አብረናቹህ ነን ።አይዟቹህ።
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ 6 ай бұрын
ወንድማለሜ❤
@Fanoforever314
@Fanoforever314 6 ай бұрын
ሁሌም ልቤ ሲቆስል ሚኖርበት ጀግና 😭ሳስታውሰው ያመኛል 😭
@kechemagara5433
@kechemagara5433 6 ай бұрын
We feel sad for you
@SarahSarah-z7b
@SarahSarah-z7b 6 ай бұрын
በጣም ልባችን ደማ እውነት
@legessehailu8690
@legessehailu8690 6 ай бұрын
እልልልል እንኳን። 😂😂😂
@Allamehara
@Allamehara 6 ай бұрын
ጀኔራልውባንተናጓድኞችህለዘላለምእናስባችሀለንድልለፋኖ
እየፎከረ ምን ገጠመው
25:40
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 155 М.
ለምን ጴንጤ ሆንክ??? | ኤርሚ እንዳልክን አሳበደው
35:14
የሐበሻ ጊዜ - Yehabesha Gize
Рет қаралды 87 М.
ወዴት ነው የምትሸሽ  የተፃፈውን አንብብ ~ እፎይ ~ አቡሐይደር
2:14:14
መድሎተ ጽድቅ - MEDLOTE TSIDK
Рет қаралды 29 М.