KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ደርብ ይርሳው derbe yersaweተኩሶ ማይደክመው ጀግናው ከፍያለው ደሴ
10:11
አማራ አማራ እያገመገመ ያ ሻለቃ ሲሳይ አዲስ ፉከራ እና ሽለላ ደርብይርሳው derbe yersawe
10:12
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
00:24
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
00:27
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
00:19
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
እየፎከረ ምን ገጠመው
Рет қаралды 150,984
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 25 М.
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Күн бұрын
Пікірлер: 311
@amanueldemssie8613
5 ай бұрын
ሚልዮን አማራ ዳይስፓራዎች አብረናችሁ ነን ብርቱልን ወገኖች
@MunaTemesgen-sd6ih
5 ай бұрын
አዎ ሁሌም ከወንድም ወገኖቻችን ጎን ሁሌም እንቆማለን ፋኖ 💪💪💪💪
@FunnyAlligator-en1zd
4 ай бұрын
bertuln Amarawech Bledeche Ternrt Dergu Ayyyyy ❤❤❤Sdet Yestahn🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@jamparound68
4 ай бұрын
Anchi denez Delusional anchim ensum nachu. the rest of us i mean most of us who are not amhara people are against you.
@דבורהא-ט6ג
3 ай бұрын
ש😅😅@@MunaTemesgen-sd6ih
@yemisrachworeta4739
5 ай бұрын
ጀግናው አማራ ፋኖ የሚያልፉ ጀግኖቻችን በሙሉ. መመዝገብ ተገቢ ነው. እግር ኛው. የማይታወቁት ሁሉ በቁትር አንድ እዳይቀሩ. ከተቻለ አርበኞች ከተነሱበት ጀምሮ. ምክንያት. ከድል በሓላ. የሚካሱም ናቸው. እስከቤተሰቦቻቸው ። ሌላው ህዝባዊ አርገው ፋኖ. ትምህርት ምናምን የሚባል. የህይወት ነገር. ይዘጋ በፍጥነት. እና ህይወታችን የምንኖረው. ከድል በሆላላና. ። ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ሞት ለሙታን ፋሺሺት አሸባሪ ወራሪ አውዳሚ ዘራፊ ኦሮሞ አለቃ ምንዝር አብይ ሀመድ አሊ ከነ ምርኮ ጁላና ባጫ ወዘተ የጋኔል ጭፍሮች ።
@berhanea3798
5 ай бұрын
ፋኖነት ታሪካዊ ጀግንነት ነው! ጀግና የሚያኮራ የአማራ ትውልድ የአባቶቹን ብረት አንስቶ በመጨረሻም ደህንነቱን ያረጋግጣል! ❤❤❤❤💪💪💪💪✅✅✅✅
@b.6015
5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ኮራሁባችሁ ይከ ሁሉ ዘመናዊ መሳርያ የነ አስታድቄ ነው እዳ መወለድ ካማራ ብቻና ብቻ ነው በባዶ ወጥቶ እደዚህ መታጠቅ ይገርማል መግስት ነኝ ያለን ለአንድ አመት መዋጋት ማለት ይህ የአማራ ጥበብ ነው ሳይማር የተማረ ሳይሰለጥን ተኩሶ የማይስት የወለደች እናት የአማራ እናት ብቻ ነች
@fentaye9663
5 ай бұрын
ጀግነዉ ጀነራል ዉብ አተ ፈጣሪ ከደጋጎቹ ጎን ያሳርፍህ 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@AdmiringCobra-vk7dg
5 ай бұрын
❤❤❤❤
@birhanuwoldegebriel1340
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Naima13Naima13
4 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ritateta-wf3uo
5 ай бұрын
ድል ለተገፋው ወገናችን ድል ለአማራ. ህዝባዊ ሀይል ፋኖ ፈጣሪ ክቁጥር አይጉላችሁ ጀግኖቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HagosAklom
5 ай бұрын
ያቀረቀርከው ልጅ ቀና በል ውንድሜ ሌሎችን ቀና ለማድረግ ነው የሞቀ ቤትህን ትተህ ራስህን ለመሰዋት የዎጣህ
@AyalBerhune
4 ай бұрын
አትፍርዱበት የውባተ ልጅ ነው
@wgwgwsvgay4617
Ай бұрын
@@AyalBerhune😭😭
@de4xi
5 ай бұрын
ዋው ይሄ ልጂ ሠርግቤት ሲያቅራራ አይቸው ነበር❤❤❤ድል ለፋኖ❤❤❤ፋኖ ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@mihretteshome5826
5 ай бұрын
Awe ayitehewal
@ayteawdei-dy2dr
5 ай бұрын
እኔም ሰምቸው ነበር ሞቷል ሲሉ ነበር ሟርተኞች እንኳን አለህ ወንድሜ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@birhanhaile9525
3 ай бұрын
ሰርግ ላይ ያለ መስሎት ነው ለካ ዘና ብሎ ሲሸልል ቆይቶ ፀሃፊው ርዕስ አድርጎ እንዳስቀመጠው እየፎከረ ምን ገጠመው ያለው ፡፡ መልሱም እየፎከረ እያለ ሰርግ ቤት የነበረ መስሎት ዘና ሲል በድንገት እውነታው ተገልጦለት ወደ ውጊያ ለመሄድ መሆኑን ሲባንን እየፎከረ ሽንቱ አመለጠው ፣እየፎከረ ፈሱ አመለጠው ፣ እየፎከረ ማምለጫውን አማትረ እና ወዘተ።ገጠመው ማለት ነው ለርዕስህ መልሱ ፡፡
@YirgaBezezewe-cs7hi
5 ай бұрын
እንኳን ደስ አለን ተገጣይ ባንዳ ሀገር ምሩ ተብለዉ ተረኛበ ብልግና በዉሸት ተሽሞ እየጨፈጨፍን አንበሳ አማራ ለጂብ መጋ ሲያለቅሱ ሲበሽቅ ነበረ ዛሬ የልባችን ደረሰ ❤❤❤
@abisinya117
4 ай бұрын
አማራ ፈጣሪ ለ ኢትዮጵያ የሽለማት ዘር ነዉ።😊❤ምንግዜም አማራ ለመሪነት ነውና።😊
@KefaleAlemu
5 ай бұрын
The blessed Amhara people defenders of mother Ethiopia. Best wishes.
@Temesgen34
5 ай бұрын
አማራ ያሸንፋል💪💪💪💪
@HaileAbate-j4x
5 ай бұрын
May God bless you and give you strength. May God kneel down your enemies before your hands begging your mercy! Amen!
@דסלםמהרט
5 ай бұрын
እረተው ውብአተ ቀድመህ አትሙትብኝ ሊያጠፋኝ የመጣ ብዙ ጠላት አለኝ አፈር እርም የለው ሁሉን የሚበላ እዴት አርገት ይሆን የብአተን የጀግናውን ገላ😅
@osratgold7930
4 ай бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🦁🦁👍
@sauditaif7667
5 ай бұрын
ፉኖ ከጀግንነታቸው የመልካቸው ማማሩ ዋው❤❤❤❤❤
@degolabraha9972
4 ай бұрын
ድልልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከፊታችሁ ይቅደም
@TemesgenGetay-jk9hc
5 ай бұрын
ጀግናችን እንወድሃለን ውባተ ጀግናችን
@HayuEmureyanamharawit
5 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ 💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💚💛♥💪💪💪💪
@YohannesDegife
4 ай бұрын
የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር በጊዜው ያስነሳችሁ አገር ወዳድ ጀግና ናችሁ ። ኢትዮጵያን ከአረመኔዎች ነጻ ለማውጣት ስለተመረጣችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!!!
@arsemafortoloni7277
5 ай бұрын
ፋኖን የምወደው የምደግፈው የምወደው የምሳሳለት ከፈጣሪ በታች የኢትዮጵያ ተሰፋ ተንሳኤ ነው የምለው በምክኒያት ነው። ፋኖ ያሸንፋል። ጠላትም ከእኛ በላይ ይህን ሃቅ ያውቋል። እኔ ለኢትዮጵያ ደሜን የማፈስ አጥንቴን የምከሰክስ ዘረኝነትን የምጸየፍ ከኦኔግም ከኦዴድም ጽንፈኞች እድሜ ዘመኔን ሳልግባባ እየተዋጋሁ የኖርኩ ኦሮሞ ነኝ ከኦኔግና ከኦዴድና ከኦፍኮ ደም በላይ የአማራ ፋኖ ደም ደሜ ነው። የኦሮሞ ህዝብ ስለኢትዮጵያዊነቱ እንዳያወራ ነውር አድርገውበት የዘር ፖሎቲካቸውን ለዘመናት ቢሰብኩትም ዛሬም ነገም ለዘለዓለም የኦሮሞ ህዝብ እንደ ህዝብ ደምና አጥንት ያስተሳሰረው የአማራ ህዝብ ወንድም ነው። "የፋኖ ትግል መነሻ አማራ መዳረሻ ኢትዮጵያ ስትሉ ውስጨ በደስታ ይሞላል" ወገን ከኢትዮጵያዊነት በላይ ምን አለ!? አማራ ዘረኛ ሆኖ አይደለም በዘር የተደራጀው እራሱን ከተጋረጠበት የህልውና አደጋ ለመከላከል ነው።
@tiruworkbekele9852
4 ай бұрын
Meneshaw Amhara mederedhaw ethiopia
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
2 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ .. ከሚሊዮን ግትልትል መጥቀህ የምትበር ጀግና ነክ ይሄን ለማለት ጂኒየስ መሆን ያስፈልጋል ጂኒየስ ማለት ሰው ያላየውን የሚያይ ነብይ ማለት ነው አባቴ አንተ ነብይ ነክ መንጋው የማይነዳክ ነብይ የራስክ ምጡቅ ሃሳብ ያለህ ...
@b.6015
5 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ቁጭት የዋጠው ቁስል ወኔ ለኛ ሲሉ ያጣናቸው ውድ ሂወታቸውን የከፈሉልን መቸም አንረሳቸ 😢😢😢😢😢😢
@samikindie3964
5 ай бұрын
🙏 ፈጣሪ ይጠብቀን ድል ለአማራ!!!
@birhanuwoldegebriel1340
5 ай бұрын
Amahara fano aratkillo yigebal
@Gmaryam123
5 ай бұрын
ጀግን አንሳልኝ ወንድሜ ድል ለፍኖ🌲🌲🎄☘️🌹🥀🌺💐💐
@SameeraC-j9c
Ай бұрын
አማራዬ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ ድል ለፋኖ
@TemesgenYayeh
5 ай бұрын
ሁሌም ጀግና የጀግና ልጅ ነውውው❤❤❤❤❤ ፋፋፋኖኖኖኖ
@aberhamkinduy5887
5 ай бұрын
ጀግኖቹ ኑሩሉን ❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@fresenayhenok
5 ай бұрын
ውብዬ አልሞተም እናንተን የመሠለ ወንዶች ስላላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@HeatHear-d6j
5 ай бұрын
ቅዱስ ገወርጌስ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ የምቱትንም ከደጋጎቹ ጎን ያድርግልን
@lidetadmassu7638
4 ай бұрын
ምን አይነት ጀግና ነው እባክ ? ❤❤❤
@sefimedi
5 ай бұрын
ይሄ ልጅ ስለአሳምነው ሲያቅራራራ ሰምቼዋለሁ ልብል?❤❤ በቅርቡ
@mihretteshome5826
5 ай бұрын
Awe
@fisht8072
4 ай бұрын
በላኚ ከነከነኚ እንደበርበሬ ጭስ !
@yonasali6365
3 ай бұрын
አዛኝዋ ትጠብቃችሁ ወንድሞቼ ነጭ ለብሳችሁ ግጠሙአቼው እንደ አቶቻችን። እንዲያ በልልኝ እፍ በላቼዉ እንደገለባ ሺርጡን ነክሶ ወደየት ገባ።
@fentaye9663
5 ай бұрын
አብይ እምባል ሰዉ ፈጣሪ ያሰዉ ይህ ሰወበላ ደምጠጪ
@ናታንፍቅር-ፐ2ገ
3 ай бұрын
አብይን በጣም ነው ምወደው ... ፋኖን የመሰለ በምስራቅ አፍሪካ ተወዳዳሪ የሌለው ግዙፍ ሀይል በ ሚሊዮን የሚቆጠር ተዋጊ ሀይል ያለው ሀይል ባጭር ጊዜ ውስጥ እንድናደራጅ ትልቅ ውለታ ነው የዋለልን... 😂😂😂
@MuluAbiro
Ай бұрын
አማራ ኖፍ🇪🇹💪💪💪💪💪💪
@almazshibeshi6132
4 ай бұрын
ጀግና የአማራ ልጅ አንት አራሽ ቀዳሽ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ ::
@muluambaw2391
5 ай бұрын
❤ ድል ❤ ለፋኖ ❤ ድል ❤ ለጀግኖቻችን ❤ አምላክ ❤ ይጠብቃቹ ❤ ጅግኖቻችን ❤
@lakewtarekegn
Ай бұрын
አማራ ያሸንፋል አማራ ፋኖ ወደፊት
@טטכ.ה
5 ай бұрын
ውቤ የእስራኤሉ ፈኖ ነኝ ከእስራኤል
@Mese-un1kt
5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ
@mameeuntue7673
5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የጀግና ሜጀር ጀኔራል ውብአንተ ልጆች ነብሳቸውን ይማረው ለአማራ ሲሉ የተሰው ጀግኖቻችን 😢😢😢❤❤❤
@weynishetHaylu
4 ай бұрын
ድልድልድለአማራፍኖ❤❤❤❤❤❤❤
@abay5779
5 ай бұрын
Fano fano 💪🏻 ♥️ ❤️ 💖 💚💛♥️🥰🥰🥰
@fentaye9663
5 ай бұрын
ድድድድድድድድድድልልልልልልልልልል ለፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አማራነኝ-ቨ7ነ
5 ай бұрын
ድል፡ለአማራ፡ፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@AbrhamTilahun-y1f
3 ай бұрын
የኔ ጀግና ሰርግ ላይ ነበር የሰመሁህ አሁንም ከወንድሞችህ ጎን በመሆንህ አከብርሀለሁ በርቱልን
@السبايدرمان-ز8ي
4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉.ጀግንናትየባቱነወአማራፋኖ❤❤❤❤❤
@MrBurhan-u9r
5 ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን
@gigialemu18
5 ай бұрын
ኑሩልን የእኛ ጀግኖች ኑሩል እስለቀሳችሁኝ ጌታ ይጠቃችሁ
@mataralsuwaidi3463
5 ай бұрын
❤❤❤❤ድል ለፋኖ
@YirgaBezezewe-cs7hi
5 ай бұрын
ድል ለተገፋዉህዝብ አማራ በአዋጅ ዘር ለማጥፋትለታወጀበት አሳረኛዉ አማራፋኖ❤❤❤
@BrhanMesie
5 ай бұрын
ድል ለአማራው ፍኖ
@BereketYismaw-p3d
5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤
@sendomalakumalaku5713
5 ай бұрын
ጀግናው አማራ💪💪💪💪💪💪💚💛❤
@AdiseWagaw
4 ай бұрын
አማራ ፋኖ❤❤
@Abek-ig4ey
4 ай бұрын
አስለቀሳቸሁኝ ጨረ ብሏን ያላተ አይሆንለትም አማራ ያላተ
@masratmasra1127
4 ай бұрын
ድልልልልልልልለ ፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MebratuBerhie
5 ай бұрын
ድል ለተገፋውለአማራ ህዝብ
@saidalsaid-9006
4 ай бұрын
ንቃ አማራ ህዝብ ፋኖ👍
@Shishige
2 ай бұрын
አንድ ፍኖ እንኳ ተጎዳ የሚል ነገር እንዳሳማኝ አምላኬ እግዚአብሔር ከሳቱ ከመጥፎ ነገር ይሠውራችሁ ሞቸ ነው የሞወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kefaledagne5624
4 ай бұрын
የአማራ እናት ምን አይነት ማስፀነ ለምለም ነች እደዚህ ያሉ ጀግኖችን ያፈራ ድል ለፋኖ ሞትና ውርደት ለነአብይ ከነአበሮቹ
@SeidYimam-nr3cp
5 ай бұрын
❤❤❤❤የኔኩርታቶች አላህይከተላችሁ😭😭😭😭😭😭😭
@MollaboyalewMollaboyalew
4 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል ❤❤❤
@birhanuwoldegebriel1340
5 ай бұрын
We love you my brothers ❤ 💙 💜 ♥
@CudFue
3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤❤❤
@fohziafohzia5399
5 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ሞት 💪💪💪💪😘😘😘 ለጋላ
@TheBex2007
5 ай бұрын
ድል ለአማር ህዝብ ካልሽ አይበቃሽም:: ምንድነው አላማሽ የፋኖ ደጋፊ መስለሽ ትግሉን የሚያኮስስ ነገር መስራት ወይስ ሳታውቂ ነው:: እስኪ ፋኖዎችን ስሚያቸው ራሳቸውን ከማወደስ ውጭ ሌላን ህዝብ ሲዘልፍ ሰምተሻል:: ሳታውቂ ከሆነ አስተካክዪ አለበለዚ አይንሽ ይጥፋ ጥፍ ከፋኖዎች መንደር
@MrBurhan-u9r
5 ай бұрын
ድል. ለአማራ. ህዝብ
@birhanuwoldegebriel1340
5 ай бұрын
General webante is minilik 2nd
@Love-ip2ut
5 ай бұрын
አንበሳው ውባንተ የበረሀው ዘንዶ በመትረየስ ጥይት ይጥላል ከማዶ ዶፍ ዝናብ በረዶ የጥይት አበላ ለጠላት ይግታል ውባንተ ሳይላላ
@melakutafere4630
5 ай бұрын
Kefokari Ager new yadekut endezih gn hmmm fetari yitebkih💕💕💕
@MimiYonas-j9w
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤❤❤ my blood❤❤❤❤❤❤❤
@Tadufiker
4 ай бұрын
እመብርሀን ከልጆ ጋር ትጠብቃችሁ
@zewduabie942
5 ай бұрын
ጀግና ይወለድ ሺ ተወለዱ
@abebatarkign7029
4 ай бұрын
በርቱ ወድሞቼ እግዝያብሔር ከናተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@Leyou-Fact
3 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ አንድ ፋኖ እንቅፋት ከሚመታው መቶ ሺህ የአብይ አህመድ አሽከሮች ይለቁ እነዛ ጨፍጫፊና አራጆች ።
@hdud1093
5 ай бұрын
ድሎለፋኖ❤❤❤❤💛💚❤
@Eyo...user-vt7em8io2e
5 ай бұрын
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ኃይል ብርታት ይሁናችሁ አሜን❤❤ ❤💪💪💪
@abrehamgebeyehu8464
5 ай бұрын
Endiya belew ante🥰🥰🥰 fano wode fit dil leamara hizib 👌👌👌
@demekuabate5876
4 ай бұрын
ጀግና
@robelbitew2215
5 ай бұрын
እውነት ነው
@نتنت-ح1س
5 ай бұрын
❤❤ዋዉዋዉ በርቱ
@AmarUmair60
3 ай бұрын
ድል ለፋኖ ብልጽግና ይውደም
@WwAa-bh9ov
3 ай бұрын
እናቴ ልጆችሽ እየመጡልሽነው👑👑👑ትሳኤሽ እሩቅ አይደለም
@Jamila-j6b
4 ай бұрын
Masha allah
@monamona2283
3 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አላህ ያግዛቺሁ ደሞቸ😭😭💚💛❤️💪💪💪
@ፍዘርሉሲ
5 ай бұрын
ጀነራል ውባንተ ነፍስ ይማር ህልምህ ይሳካል በወንድሞችህ ድል ለፋኖ
@Rahel-qu7ef
4 ай бұрын
ስውድችህህ ይን ጅግንይይይ አምህርይይይ
@MmMm-wc2lr
5 ай бұрын
ጀግኖቻቺን ፈጣሪ ከናተጋ ይሁን❤❤❤ ድላማራ ፋኖ
@ayu883
5 ай бұрын
Fano ...tesemara ...ende hochmini ende chguvera❤❤❤😂😂
@getielake3782
5 ай бұрын
A heroic guy... Fano king!
@KasayeAleme
3 күн бұрын
እዳበልማ ጀግናው❤❤
@de4xi
5 ай бұрын
ድል❤❤❤ለፋኖ❤❤ፋኖ❤❤ያሸንፋል❤❤❤🎉🎉🎉
@beyenezemariam8947
5 ай бұрын
የአማራ ፋኖ ገና ሚሊዮን ከሚሊዮን በላይ ይሆናል የሚዋጋዉ ለእዉነት ለአንደነት ለእኩልነት ለዲሞክራሲ ሰለሆነ ገና የኢትዮጵያ ሕዝብ በአንድነት ፋኖ ይሆናል "ድል ለዘመቻ ናሁ ሰናይ ለአብኔዘር ለጀኔራል ወብአንተ"💚💛❤💪💪💪
@Sada-d5g
5 ай бұрын
እዴዉ ያልታዴለ ያአማራ ህዝብ ከጄምሮ እሥከሚጨረሥ ተጨፍጨፍ ብሎት
@Dxbuae-gy3he
5 ай бұрын
😢😢
@mataralsuwaidi3463
5 ай бұрын
❤❤ድል ለፋኖዬ
@fe-mq4dh
5 ай бұрын
ድሉ የነበልባሉ ፋኖ ነው 🗡🗡🗡💪💪💪🗡🗡🗡
@Alemey-w6x
5 ай бұрын
ድል ለጀግኖቻችን ለአማራ ፋኖ💚💛♥💪💪💪💪
@tigistgonder6015
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅደምላችህ❤❤❤❤❤
@mdassa8527
4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤❤😢😢😢
@ይማምአደም
3 ай бұрын
አላህለናተይሁንአማራየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fresenayhenok
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ደሞቼ!!!
@brehanbekele1345
3 ай бұрын
ፎካሪ መስቀሉ ያምራል
@MengistulGebra
3 ай бұрын
እምብርሀን በሄዳቹበት ትጠብቃቹህ
10:11
ደርብ ይርሳው derbe yersaweተኩሶ ማይደክመው ጀግናው ከፍያለው ደሴ
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 16 М.
10:12
አማራ አማራ እያገመገመ ያ ሻለቃ ሲሳይ አዲስ ፉከራ እና ሽለላ ደርብይርሳው derbe yersawe
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 10 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 31 МЛН
00:27
كم بصير عمركم عام ٢٠٢٥😍 #shorts #hasanandnour
hasan and nour shorts
Рет қаралды 10 МЛН
00:19
From Small To Giant 0%🍫 VS 100%🍫 #katebrush #shorts #gummy
Kate Brush
Рет қаралды 9 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 106 МЛН
28:26
ፊልም ነው ወይስ እውነት? መጨረሻ የሌለው መተላለቅ።
Dog Tube
Рет қаралды 181 М.
21:13
የአመመው አማራ ምርጥ ሽለላ
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 122 М.
49:53
የገደለን፤የጨፈጨፈን መንግስት ነው Nov 24,2024 #dere news #dera zena #zena tube #derejehabtewold #ethiopianews
Dere News
Рет қаралды 39 М.
1:09:37
የኔስ ታሪክ ለማን ይነገራል? | እጄን በገመድ አስራ ልጇን ድፈራትና ገላግላት አለችዉ | #እርቅ_ማእድ #sami_studio #ethiopia | Ethiopia
Sami Studio
Рет қаралды 54 М.
8:08
እልልል እንኳን ደስ ያላችሁ ሀገራችን ኢትዮጵያ ሙስሊም ሀገራት ውስጥ ልትገባ ከፍ ልትል ነው! አላሁ አክበር ሰበር | ነጃህ ሚዲያ | Ethiopia
ነጃህ ሚዲያ - Nejah Media
Рет қаралды 3,7 М.
12:07
ሞጣ ቀራኒዮ እና ዮኒ ማኛ ከ ዘመድኩን በቀለ ጋር ያደረጉት ዱላ ቀረሽ ክርክር |mota keranyo |yoni magn |zemdkun
ጥቁር ወተት / tikur wetet
Рет қаралды 278 М.
9:52
ሽዋ ፋኖ ማሀመድቢሂነኺ ክፍለጦር
ዱር አንበሳ ሚዲያ
Рет қаралды 173 М.
30:01
ወይ ዙረሽ ብታይው አዲስ የገጠር ድራማ (Wey Zuresh Bitayew) New Ethiopian Dirama 2024.
Diskur Tube(ድስኩር ቱዩብ)
Рет қаралды 66 М.
1:34:47
🛑 አትባክኑ || ተነሡ ከዚህ እንሒድ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 518 М.
5:58
ለሀገር የሞተ አማራ ለቅሶ ሳይሆን እዲህ በሚያምር ሽለላና ቀረርቶ ነው
ዝናር ኢንተርቴመንት /Zinar Entertainment
Рет қаралды 49 М.
00:24
Real Man relocate to Remote Controlled Car 👨🏻➡️🚙🕹️ #builderc
Construction Site
Рет қаралды 31 МЛН