KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አጠገቤ እንዳደርስ ፡ ስለ እኔ አይመለከትክም 😡
30:12
ላንተ ቃላት የለኝም ፡ ይሄም ያንስብካል 😍
26:02
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
25:59
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
0:26
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
"Идеальное" преступление
0:39
በቃ ወድጄሻለው ፡ እንድትለይኝ አልፈልግም ❤️
Рет қаралды 145,462
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 75 М.
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Күн бұрын
Пікірлер: 2 400
@راشدعايش-ذ3ع
Ай бұрын
ግን የሄሉ ደስታ እንደኔ የሚያስደስተው ማነው?🌹🌹👍
@workineshiworkineshi6255
Ай бұрын
እኔ😢❤
@MuliNursedas
Ай бұрын
እኔ❤
@binjabh
Ай бұрын
እኔ❤
@AllAlll-c5w
Ай бұрын
እኔ❤❤❤
@Aminat725
Ай бұрын
ሁሌም ፈግግብላሣያት ያለኚ ዴሥታ
@Teshe1998
Ай бұрын
ሄሉዬ ግን ህወት ይቀጥላል እስቲ መንገዱን ክፈቺ እስቲ በላክ አሳዩኝ እናንተ 👍👍
@Temkin3
Ай бұрын
እኔንማ አነደ ልትገለኝ ነዉ
@gihfug2084
Ай бұрын
ተረዷት የተሰበረ ልብ ቶሎ አይጠገንም እኮ ኧረ ተዉ@@Temkin3
@TMO-c6d
Ай бұрын
ትክክል
@A53Samsung-w3v
Ай бұрын
❤
@Netseneti
Ай бұрын
ሄለን እና አላዘር ይጠመሩ የምትሉ ብቻ ላይክ👍👍👍 ሄልዬ የኔ ፍልቅልቅ እወድሻለሁ❤️
@TeybaMuhammad-wy6nf
Ай бұрын
ሄሉ እና አላዛር አንድ ላይ ህይወትን ይቀጥሉ የምትሉ እስቲ
@ፍቅርፍቅርነው
Ай бұрын
አይችሉም እሱ የራሱ ህይወት አለው አረ ተው በእናንተ ላይ የማይደረግ ነገር አታድርጉ ተው ጉድ በል ጎንደር
@Netseneti
Ай бұрын
@@ፍቅርፍቅርነው ምንሼ አንቺ ናሽ ዎዬ😂😂😂
@etagenmeda441
Ай бұрын
😅@@Netseneti
@Netseneti
Ай бұрын
@@etagenmeda441 🤣🤣
@Alamtube-p8g
Ай бұрын
ወይ አላዛር ትለያለህ❤🎉 አምሮብሀል😂❤❤🎉🎉🎉😂😂😂ግን ፍቅር ፍቅር ይሸተኛል እኔን ብቻነዉ❤ወይስ?
@hiath
Ай бұрын
ተመስገን አምላኬ የድንግል ማሪያም ልጅ የሄሉየን ደስታ ያሳየኸኝ በእውነት አላዛር እግዚአብሔር ከዚህ የበለጠ ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤❤
@zuzu-e4h
Ай бұрын
እዚህ ቤት ፍቅርፍቅር ይሸተኛል ማነው የተቀባው😊😊🙈🙈🙈😍😍😍😍
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
Ай бұрын
ፍቅር ስለሆኑ ነዋ Ⓐዬ$Ⓗዬ የፍቅር የሆናችሁ🦋🦋
@LylaLyla-p6d
Ай бұрын
ኧረ አሳቅሽኝ 😂😂😂😂😂😂
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
Ай бұрын
ደምሬኝ ዉዴ ደምሬሻለሁ
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
Ай бұрын
@LylaLyla-p6d ደምሪኝ
@zuzu-e4h
Ай бұрын
@alseዮቱብቻናል-j4z ደመርኩሽ
@AsterFeked-zs7sl
Ай бұрын
ነገ እኮ ፆመ ሀዋረያት ልንጀምር ነው ደስ አይልም እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤❤
@ወለተኪዳን-ጐ2ዀ
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@rishane9576
Ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣዎ እንካን ኣብሮ ኣደረሰን በሰ ኣስጀምሮ በሰላም እንድያስጨርሰን ፈጣሪ ፍቃዱ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
@AsterFeked-zs7sl
Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤@@rishane9576
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
እንኳንአብሮአደረሰን
@ኤዱ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እኳንአብሮአደረሠን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 👏👏👏👏
@Zade-h7p
Ай бұрын
ሄሉዬና አላዛር በያ ቀኑ ቪዲዮ ስላሚላቁልን ዳስ ያላው ብቻ ለይክ😊😊🎉🎉❤❤❤❤
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
Ай бұрын
መደምሬኝ ደምሬሻለሁ
@rabiarabu3985
Ай бұрын
ደስ ሲሉ እኮ
@ሙንረከዲሪ
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅርፍቅርነው
Ай бұрын
የሰው ወርቅ አያደምቅ እስዋ የራስዋ ህይወት መች ነው የሚኖራት ሁሉም ተጠቅሞባት ዘወር አላዛር የራሱ ህይወት አለው ነገ ወደ ራሱ ህይወት ሲሄድ እኮ መልሳ ልትጎዳ ነው 😂😂😂
@Bggzb
Ай бұрын
❤❤❤❤
@masiratwoldigiors8126
Ай бұрын
❤❤❤ ምርጦች አላዛር ግን ለሄሉ በጣም ነው ምትጠነቀቀው ደነገጠ እኮ ጓ ስትልበት 😂
@Zehara-z6t
Ай бұрын
የኔ ምርጦች አላዛርኮ ሴደሬላዋን ለማሳቅ የማታረገው የለም እኔ እወዳቹሀለው❤❤❤ በዚሀው አጋጣሚ የመጀመሪያነኝ ላይክ
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@berhmeth
Ай бұрын
ወግደርሶኛል ላንክአርጉኝአምሮኝነው❤❤❤😂
@sihamTube8091
Ай бұрын
*⭐️ይህ የረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ታላቅ ምክር ነው።* *አንድ ሰው ወደ ነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋ መጣና "ለዱንያም ሆነ ለአኼራ *የሚጠቅም ንግግር ለመጠየቅ መጣው" አላቸው ።* *እሳቸውም ደግሞ "የመጣልህን ጠይቅ"* *አሉት።* *⭐️"ከሰው ሁሉ አዋቂ ለመሆን እፈልጋለው?"* *እሳቸውም "አላህን ፍራ" አሉት* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ሀብታመ* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው።* *"ባለህ ነገር ተብቃቅተ አላህን አመስግን" አሉት* *⭐️"ትክክለኛ ፈራጅ እና ታማኝ ሰው ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ለራስህ የምትወደውን* *ለሰዎች ውደድ"* *አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ ብርቱ ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"በአላህ ተወከል"አሉት* *⭐️ "በአላህ ዘንድ ብቸኛ ተመራጭ ለመሆን* *እፈልጋለው" ሲላቸው?* *"ዚክር አብዛ" አሉት።* *⭐️ "ከሰው ሁሉ በላጭ* *ለመሆን እና ጥሩ ሰው ለመሆን* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ለሰው ጠቃሚ ሁን" አሉት።* *⭐️"የተከበረና ቸር ሰው* *ለመሆን እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ችግርህን ለፍጡር አትንገር" አሉት።* *⭐️"ረሱል እና አላህ እንዲወዱኝ *እፈልጋለው?" ሲል* *"አንተም እነሱ የወደዱትን* *ውደድ" አሉት::* *⭐️"ከወንጀል የጠራው ሁኜ አላህንመገናኘት እፈልጋለው" ሲል* *"ጀናባህን በደንብ ታጥበ* *እስቲግፋር አብዛ ማልቀስ* *መተናነስ መታመም* *አለብህ" አሉት።* *⭐️ "ከበጎ ሰሪወች ለመሆን እፈልጋለው"* ሲላቸውም* *"አላህን ልክ እንደምታየው ሁነክ ተገዛው" አሉት።* *⭐️"ኢማኔ እንዲ ሞላ* *እፈልጋለው" ሲል* *"ፀባይህን አሳምር" አሉት።* *⭐️"እርዝቄ እንዲሰፋ እፈልጋለው" ሲል* *"ተዋዱዕ አዘውትር" አሉት።* *⭐️"ዱዓዬ ሙስተጃብ እንዲሆንልኝ እፈልጋለው?" ሲላቸው* *"ሀራም አትብላ" አሉት::* *⭐️ "አላህን ከሚታዘዙ ሰዎች ለመሆን እፈልጋለው?" ሲል* *"ግዴታዎችህን ፈፅም" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ ትልቁ ሀሠና ወይም ደግ ሥራ የቱ ነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"መልካም ፀባይ መተናነስ እና *በበላ ላይ ሰብር ማድረግ ነው" አሉት።* *⭐️"በአላህ ዘንድ የትኛው ስርዓት ነው መጥፎ ሥራ?" ሲል ሲጠይቃቸው* *"መጥፎ ፀባይና ፍላጎትን መከተል ናቸው" አሉት* *⭐️"በዱንያም ሆነ በአኼራ የአላህን ቁጣ የሚያበርድ ምንድነው" ሲል ጠየቃቸው? *"ድብቅ ሰደቃ እና ዘርን መቀጠል ናቸው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ ቀን በአላህ ኑር ለመሰብሰብ* *እፈልጋለው?" ሲል* *"ሰውን አትበድል" አሉት* *⭐️"የቂያማ እለት አላህ* *እንዲያዝንልኝ እፈልጋለው?"* *"ለአላህ ባርያዎች እዘን" አሉት።* *〰 "የቂያማ ቀን የጀሀነም እሳት የሚያጠፋው ምንድነው?" ብሎ ሲጠይቃቸው* *"በችግር ላይ ወይም በሙሲባ ላይ ትህግስት መሰድረግ ነው" አሉት።* *⭐️ "የቂያማ እለት ነውሬ* *እንዲሸፈንልኝ እፈልጋለው?" ሲል* *"የወንድምህን አይብ ሸፍን" አሉት ፕሮፍይሊን ተጭናችሁ ቤተሰብ አርጉኝ ጀዛከላህ ኸይረን
@SeadaAli-o1g
Ай бұрын
ጀዛ ኩሙላ ከይረን እህቴ ጀዛዉን አላይ ይክፈልሽ❤❤❤❤አላሁመሶሌ አለ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ከማ ሶለይተ አላ ኢብራሂ ወአላ አሊ እብራሂመ ኢነከ ሀሚዱን መስጂድ ወባሪክ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊ ሙሀመድ ኢነከ ሀሚዱን መስጂዲ ❤❤❤❤❤ሱሏላህ ወአለይ ወሰለም
@ZeyinebBezabh
Ай бұрын
ሰለላሁ አልሂ ወሰለም❤❤
@user-nn8gy1er1k
Ай бұрын
ሰለላሁ አለሂወሰለም
@Hayih-k5u
Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Abdishaw-q1c
Ай бұрын
💘💘💘💘💘💘💘💘💘🤳
@rerf-wu5kr
Ай бұрын
እኔ እኮ ቪዲዮ ደጋግሜ ነው የማየዉ አይጠገብም የሄሉዬ እና ያላዛርዬ ቪዲዮ ማር አለዉ መሰለኝ አምሮብሃል ሰሞኑ አለባበስህ ይመቻል ወንድሜ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SoSo-bm7pg
Ай бұрын
Betam
@ስለሁሉምነገርእግዚአ-ገ4በ
Ай бұрын
የሄሉ ደስታ አንደኔ የሚያስደስተው ማነው❤❤❤❤🎉🎉
@AricaShamero
Ай бұрын
ዬኔ ቅመሞች አይለያችሁ 😥😥😥የምትሉ 👍👍
@MuliNursedas
Ай бұрын
❤❤❤❤
@TesfawBirru
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤❤
@bortabortadababe3652
Ай бұрын
❤❤
@CcCc-r9t4s
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Dani-l3l3m
Ай бұрын
በጣም አምሮብሀል😊ይጣመሩ የምትሉ👌🙈😁
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
አረተው ሆሆ
@ZEyieb
Ай бұрын
😂😂eshi
@saganeshlebanon
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😅😅😅
@ZamzamMangeshan
Ай бұрын
ወድሞብቻ ይሁን😅😅😅@@AlemMelaku-b9cyoutube
@aynalemdereje8713
Ай бұрын
ማርቆስስ ተጣሉ እንዴ?
@ልዕልቷ
Ай бұрын
አላዛርና ሄሉ ይጣመሩልን በፍቅር የሚል😮😮😮❤❤
@Aminat725
Ай бұрын
ኸረልብ ግዙ በአላህ ፍቅር ጭቃመሠላችሁእንዴ ሢታጠብትየሚለቅ አሁንምሥለሣቀች ፍቅርይመጣልማለት አይዴለም አትረብሿትዝምምምምምም
@ghghghh217
Ай бұрын
😮😮😮ኤ ትልቅ ነዉኮ
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
የምር ትልቅ ሰው ነው ሆሆሆ ው@@ghghghh217
@hhgg6781
Ай бұрын
😂😂😂@@ghghghh217
@tigistbpower2001
Ай бұрын
@@ghghghh217 ብዙም አይበልጣትም እደውም ይሻላታል ከምድረ ወጠጤ ጋር ከመላፋት
@medinaamedinaa3135
Ай бұрын
Heluyee Habibati akkanati gammachuu kee arguu caalaa wanti nama gammachisuu hin jiruu Alazar bro Galatomii Atillee isi walin tatee akkanati gammachiftee ❤❤❤❤❤ jiradhaa akkani isin Jaladhuu ❤❤❤❤❤
@ApApp-vf4ie
Ай бұрын
Anile gamachuu ati qabdu kanan qaba
@medinaamedinaa3135
Ай бұрын
🥰🥰
@eromiyaeromiya3852
17 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Aynalove3382
Ай бұрын
እረ በጣም አምሮብሀል የኔ ቀብራራ ኩሩ ሰው የናቱልጅ ሰው ነህኮ❤❤❤
@yonatanteshome2121
Ай бұрын
Demerign ye madame qemem negn.
@Semrawit
Ай бұрын
አይለያችሁ እኛ ራሱ የእናንተ ፍቅር አዙሮ ልጀፋን ነው 😢እኛ የመዳም ቅመሞች ፍቅራችሁን ደስታችን ነው የምወደው ሔሉዬ ጠንካራ ልባም ሴት ጥሩ ሰው ነው እግዚአብሔር የሰጠሽ አጥብቀሽ ያዥ 🥺🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@alamzniguse5007
Ай бұрын
የአላዛር የአነጋገር ኮድ እንዴት እንደሚመቸኝ😂😂😂😂ይመችሁ ገብቶናል አላዛራችን 😂😂ሔልዬ የኔወርቅ❤❤❤❤❤ፈጣሪ ደስታችሁን ያሳየኝ ውድድድ የኔ ማር❤❤❤
@AllahKerim-mo7hd
Ай бұрын
አው ለእኔም ይመቼኝል ክክክ
@ErgoAbebe-n2y
Ай бұрын
እዚህቤት ፍቅርፍቅርይሸታል ብትጣመሩአሪፍነው🙊🙈😍😍
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@thut-x8r
Ай бұрын
እየፀለያችሁ
@TMO-c6d
Ай бұрын
አው
@TregeoCell-k5z
Ай бұрын
አምሮባል ❤️❤️❤️ሄሉ yen konjo ❤️❤️❤️💋
@ተዋሂዶ
Ай бұрын
አረ የሴንደሬላዋ የት ናቹ❤❤❤
@Hereya-zz7ji
Ай бұрын
አለንንን
@SSenaytgonderwa
Ай бұрын
እኔ እኮ ገና ሳያቹህ የምስቀው😂ስወዳቹች እኮ😂
@AllahKerim-mo7hd
Ай бұрын
እኔስ ቢትያኝ
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
Ай бұрын
እኔም እኝህ ብየ ቀረው❤
@Mariam-w9q
Ай бұрын
እኔም❤❤❤
@EiveShv
Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤❤🎉
@አማራዊቷ
Ай бұрын
እኔም😁❤❤
@AynaLim-x9f
Ай бұрын
የኔ ሄለን ❤❤❤❤❤ትለያለሽ የኔ ቆንጆ ዉዴ ሄሉ እና አላዘር የምት ዎዳችሁ ብቻ like ❤🎉😂
@BetyWaray
Ай бұрын
Wwwwo warii Afan koo dhagesaan like godhaa mee ❤❤
@BiraKiya
Ай бұрын
Dhugaa namatii toluu❤
@forno9770
Ай бұрын
Shilamata qaba anuu dhagaha 😂😂😂😅
@hajituumuhammad9313
Ай бұрын
Atsii kottuu like naaf godhii 🎉🎉❤❤
@AbabuTube
Ай бұрын
Eshii Lubu mee betasaba nafii tayii
@HdjHdj-gz4te
22 күн бұрын
badhasaa qabaa moo ree toolii hin jiruum😊
@SaraAlaro-rx5ij
Ай бұрын
Guys ይሄ ነገር እንዴት ነው?እኛ እንደፈለግነው እየሄደ ነው መሰለኝ ብቻ ፈጣር አይለያችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤
@zimzim-v1y
Ай бұрын
ሄሉዬ አንቺ ደግሞ የሁለታችሁን ፎቶ የሚገልጽ አሰሪ አባክሽ❤❤❤❤
@EeEe-gm5qm
Ай бұрын
አው እንፈልጋለን❤❤
@bortabortadababe3652
Ай бұрын
Awo infeligale,❤️❤️
@Ema-Tube22
Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰
@MoeminaDxb
Ай бұрын
አሚንንንንንን
@hayathayattadese9518
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የእኔልዪወቸ።እወደቸሁለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
አሜን
@habtamuyebeltal9040
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤❤
@AllAlll-c5w
Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤
@workineshiworkineshi6255
Ай бұрын
ሄሉነቴ የኔውድ ከምንምንበላይ ሳቅሽን ደስታሽን ማዬት ያስደስተናን😢 የሰውልክ የእናቱሸጋ ፈጣሪ ይባርክ። ባሁስዓት እዳተ ያለሰው ከየት ይገኛን የኔ ጠበለል ፈጣሪ ጥሎ አይጥልሽም የየዋህነትሽን አይቶ የልብሽንሰው ሰጠሽ አይለኛችሁ ምርጦቼ❤❤
@Fato-oi1no
Ай бұрын
የኔ ፈዱሻወች ለቅሶሽን በሳቅ የሚቀይር ህይወት እመኝልሻለሁ 😢 የኔ አጠገብ ወላሂ ስወዲሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@rgdhghsuj9300
Ай бұрын
ደምሪኝ
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NgstiNgsti-j7o
Ай бұрын
ማርያምን ሄሉ ደስተኛ ስትሆን እኔም በጣም ደስ ይለኛል ከስዋጋ ነው ፈገግ እምለው እኔ የኔ❤ እወድዳለሁ 😢
@LailaLaila-k9i
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@እሙሮዛ
10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢
@AlfaTamart
Ай бұрын
ማዳም እንዴት ናት አላለም በጣም ዳና ናት እኔን ግን አስቸግረኛለች ይድፋት 😅😅😂😂
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
አሜን😂😂😂
@mekdes-d8o
Ай бұрын
አሜን ልበል😂😂❤
@ShefikaShefika-gj8mn
Ай бұрын
ኧረ እያቃጠለችኝ ነው የምር
@MozaRrrr
Ай бұрын
😂😂😂yenawanm chemro
@Aelhemidulila
Ай бұрын
አሚን😂😂😂😂
@Gjmmm-r2h
Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ሁለተኛ እየኮመትኩ ነው አላዛር አምሮባሀል 😂😂😂😂😂😂ሄሉም አምሮባታል ❤❤❤ሱስ ሇናችሁብኝኮ
@shamsya-t5w
Ай бұрын
እኔም ስንተየ ገባሁ መሰለሺ 😂😂😂😂
@LailaLaila-k9i
Ай бұрын
ላሌላዉ ቦታ ስጪ ክክክክክክክክክክ አተጠብቢ ክክክክክክክክክክ
@FfFff-vr2gn
Ай бұрын
እኔም❤❤❤❤😂 0:56
@jebdb
Ай бұрын
በጣም
@Sarh-ke1sy
9 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Haditasiraj-rn8cs
Ай бұрын
አምሮብሀል የሄሉ መከታ
@zd2543
Ай бұрын
ኧረ የዛሬዉ ይለያል ምኞታችን ተሳካ መሠል የኛ ዉዶች ሁሌም አስደስታት ስንደሬላዋን ልዕልትኮ ናት የሴት ጀግና ሁሌም ደስ ይበልሽ🥰🥰
@etagenmeda441
Ай бұрын
Awo❤❤❤❤
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
@@etagenmeda441ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@zd2543
Ай бұрын
@@SulymanAysha-d5yእሽ🥰
@AAAA-q1k4w
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዷ ወሎየዋ💗
@راحةالقلب-ي4ف
Ай бұрын
ግን እሥፓር ምናም ብትሞክር ቆጆኮነህ ማሻአላህ ያው
@f-io7sj
Ай бұрын
እልሀምድሌላህ መዳም ድህናናት ምን አለባት እኝ ኢቶቤያን ጅግና ያልተንገርላት ያልተውርላት ጅግኖች እኝለን አልህምዱሊላህ ምሥጋና ይግባው እሻአላህ ያልፍል ዋናውጤናብች
@danaaklilu-l6p
Ай бұрын
ሔሉየ በተለይ ከአላዛርጋ ከሆንሽ ጀምሮ በጣም በጣም አምሮብሻል የኔ ውድ እሒ ፈገግታሽ አይለይሽ ❤አላዛርየ እንወድሀለን ❤❤❤
@Aminat725
Ай бұрын
ሄሉና አላዘርንማነው እንዴኔ ውድድድድድድድ የሚያዴርጋቸው
@DoctrAmina-v5e
Ай бұрын
ኡፋፋፋ❤❤❤❤❤ማነዉ እናንተ ስያይ እንደእኔ ደስስስስስ የሚለዉ??አቦ አይለያያቹ ገና ምናፍቀዉ ቀን አለ👏👏👏👏👏
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
Ай бұрын
ዶክተርየ ሆደን እያዞረኝ ነው በባዶ ሆዴ ሜግብ በልቸ ነው? እባከዎ እርዱኝ😌🤣🤣🤣🤣
@Fato-oi1no
Ай бұрын
😂😂😂😂ወየዉ ደብሮ ኝ ነበር የምር ነዉ የሣኩት😂😂❤@@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
Ай бұрын
@@Fato-oi1no ፏ በይልኝ አረ እህ 🤣🤣
@DoctrAmina-v5e
Ай бұрын
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት ቢስሚላ ብለሽ አልጀመርሽም ይሆናል!!
@SUSUነኝጩጨዋያአባቴንግስት
Ай бұрын
@@DoctrAmina-v5e ኧረ ብየ ነበር ግን ሽኩረን ዶክተርየ😁🍫🥰
@አማኑእኤ
Ай бұрын
አላዛር ግን ኑሮውክ በደስታ የተሙላ ይሁን የሄሉን ደስታን ከእግዛብሄር ቀጥሉ የመለስክ ተባረክ
@ttinaabate9710
Ай бұрын
አላዛር ትለያለህ የሄሉዬን የበፊት ሳቅ ስለመልስህልን ጀግና ነህ አተ እምር ብሎብሃል ❤❤❤❤
@Zeheru-b5uTyub
Ай бұрын
አምሮብሀል😂😂😂😂አይአለዘር ታስቃኛለህ😂እኮ❤❤
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@FoziyaSuhali
Ай бұрын
ተጣምራቹ አይቻቹ ደሰታየንም እንዴት እንድናፍቅኝ ወላሂ ሄሉዬ የኔ ጀግና ጠንካራ ልጅ አላዛርም ምርጥ ልጅ ነው ላንች የሚሆንሸ ነው ፍቅራቹን ያብዛልኝ ደሰታቹ ደሰታችን ነው እሰኪ የኔ ሀሳብ የሚደግፍ ላይክ ግጩኝ❤❤👍👍👍👍
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
አረተይ አባት እና ልጅ
@KelemEshetu-ju3pl
Ай бұрын
@@AlemMelaku-b9cyoutube ስለወፈረ ነው እጂ ልጅ እኮ ነው
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
@KelemEshetu-ju3pl አረተይ
@AlemMelaku-b9cyoutube
Ай бұрын
@@KelemEshetu-ju3pl ማየት ያለብሽፊቱን ነው
@FetiyaFatiya1
Ай бұрын
ወይኔ🙈ክክክክክ😂😂😂😂😁😁@@AlemMelaku-b9cyoutube
@shamsya-t5w
Ай бұрын
መደም ደና ናት ግን ቺግር አለብቸዉ እነተ ለመጡ ሲሉ ስአቱን ያዉቁታን የሚጣሩት ነገር አስቸገረዉናን እጂ😂😂😂😂😂 ደስታሺ ደስታቺን ነዉ የኔ ጀግና ሴት ❤❤❤
@ሪችየደሴዋእናቴሂወቴእወድ
Ай бұрын
😂😂😂😂እኮ
@ThffRugt
Ай бұрын
አደኛነኝእዳልልአዛአረገችኝ😂😂😂
@AllahKerim-mo7hd
Ай бұрын
ክክክ ኡኮ በተላይ እኔ ኡኡኡ ነው
@Bety2026
Ай бұрын
ክክክክክ😂
@MuliNursedas
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Leylatube-lw1sd
Ай бұрын
Naamini afaana kaana beetanu piilisi faamiilii naafa taa❤
@emuyeemuye6731
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ናችሁ የኔ ጨረቃዎች ውይ አላዛር ወንድሜ የማዳም ነገር ተገድኖ ይብሰል በቀን አስሬ ታብዳለች ጬህት ነፍ ነው ከኛ ቤት😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ላንችል አልሰጠንም ችለናቸዋል በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ አምሮባችኋል የኔ ውዶች ሰደሬለዋ ጨዋታ ጨምረሻል ይመችሽ የኔ ማር❤❤❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
አይ😀😀😀😀😀😀
@mdshahanvaj5956
Ай бұрын
😢😢😢😢እውናት ናው። ዋላሂ😊😊
@NiumaAwir
Ай бұрын
አይዞን😮😮😮
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
Ай бұрын
የማዳሞችነገርተከድኖይብሰል 😂😂😂😂😂
@MozaRrrr
Ай бұрын
😂😂ewnetm chuhet Neff new
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
የሄሉዬ ደስታ የሚያስደስታቹ የኔ ውድ ሁሌም ደስስስስስስ ይበልሽ ከነ አላዘርም አላዘር ምርጥ እና የዋህ ሰው ይመቻቹ አቦ❤❤
@ልዕልቷ
Ай бұрын
ውለታችሁ እየበዛብነው የምትሉ😂😂❤❤የኔ ውዶች a h 😮❤❤
@Zakia-jg8lt
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ የኔ ዉቦች😂
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@AllahKerim-mo7hd
Ай бұрын
አው ይገባናል
@UmFarahRukaei
Ай бұрын
ሄሉዬ የየየየየኔ ጠንካራ አላዘር ለእናቱ በጣም የተለየ ፍቅር ስላለው ለሴት ልጅ ክብር አለው
@sifenshume7726
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሄሉዬ ሁሌም ደስተኛ ሁንልኝ የአንቺን መከፋት አልፈልግም የኔ ማር ❤አሌ እናመሰግናለን ሰንደሬላውን ስለተንከባከብካት ደግሞ አምሮብሃል 👌🌹 ደምሩኝ የሰንደሬላ ወዳጆች በእናታችሁ 👍
@Suhair100-if1vz
Ай бұрын
ሄሉ ማርያምን እንደአላዛር አይነት ወንድምም ጓደኛም ስለሰጠሽ አምላክ እድለኛ ነሽ
@FurunaNabaAltaye
Ай бұрын
አልዘር ጉዞ ዎድ ፊት. ❤❤❤
@EmuKalid-z3f
Ай бұрын
ወይኔ አላዛር እና ብሩኬ ፍርደባችሁ እነኝህ የፕራክ ልእልቶች ቻሏቸው ❤❤❤❤
@Fafi-l6d
Ай бұрын
አላዘርግንበጣምነውየሚፈራት እንዳያጣት😢❤❤❤❤
@HHH-z5z4c
Ай бұрын
ፍቅር አለበት ማርዋ😂😂😂😂❤❤❤❤
@Fafi-l6d
Ай бұрын
@HHH-z5z4c በጣምውዴ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
Ай бұрын
ያሳዝነኛል ፍቅርእሚባልበሽታ😢😢
@Fafi-l6d
Ай бұрын
@ትንሿነኝየኡሚሙርከኛ በጣም
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
@@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ እሱ በጣም ይፈራልከባድነው
@EyerusTadesse-f2c
Ай бұрын
ሂሉ እወድሻለው ጤናሽን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ አላዛር የኔ የዋህ ወንድም አከብርሀለው❤❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
Ай бұрын
እስኪ አስተያየት ልስጥ አላዛር ከምወድልህ ብዙ ነገሮች አሉ ጸባይህ የዋህነትህ ንጸህናህ ደግነትህ አይቀይርህ ❤❤ ሀይማኖትህ የተዋህዶ ፍሬ ከሆንህ ሄለን ብታገባ አንድ ብትሆኑ ብየ እመኛለሁ ግን ይቅር ይበለኝ ሰለድፍረቴ በመጀመሪያ ሱባየ ግባ ትግባ ሄሉየ እባክሽ ሱሪ መልበስ አቁሜ የሲኦል እራት አትሁኝ 😢😢😢
@ZeharASSEN
Ай бұрын
የኔ ምረጦች ስወዳችሁ ዋውው አምሮብሀል ስንዴሪላዋም አምሮባታል ውድድ❤❤❤❤❤❤
@ruthkassu6304
Ай бұрын
አላዛርዬ ይመችህ ጥሩ ነው ሄሉዬ ፍቅራችሁ ሊደፉኝ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@روز-ض7ع3خ
Ай бұрын
አላዛር መስቀል እሰሪለት መስቀል ሀይላችን ነዉ የት ናቹህ የድግል ማርያም ልጆች👍🙏🙏ግን የሄሉ ደስታ እንደኔ የሚያስደስተዉ ማነዉ👍 ❤👌
@Elsaዮቱብቻናል-j4z
Ай бұрын
ደምሪኝ
@Modina2022
Ай бұрын
❤❤❤
@ልደታ
Ай бұрын
ክርስቲያን ነው?
@ነኝየሱአፍቃሪሀላሌ
Ай бұрын
እና አገቱ ላይ አለዉ አይደል
@ቲጂየኪዳነምህረትልጅ
Ай бұрын
ሙስሊም ነው እኮ
@FatayaDendamo
Ай бұрын
ዋው ማሽ አላህ የኔ ምርጦች አቤት ሲታምሩ ፈጣሪ አይለያቸው የዘልቅላቸው አላዘርዬ ወንድሜ መከታዬ የኔ መዳም እንደ እናቴ ናት አልሃምዱሊላህ ዳናናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋🙏🙏🙏😊😊😊
@እናትአለሜእወድሻለሁ
Ай бұрын
አምሮብሃል የስደሬላዋ መከታ❤🎉🎉
@jemilaworku9737
Ай бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች ክፎ አይካችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድረግልን😢
@kiya1616-v7c
Ай бұрын
እፍፍ ሄሉየ ደስትሻ ፈጣሪ ያብዛለሽ የኔ ዉደ❤❤❤ሁሌም ደስትኛ ሁንልኝ ስንደሬላየ ❤🎉
@busyline1119
Ай бұрын
ቆፍራው አልተሳካም እደ😂😂😂😂😂😂ዝድሮ ገደላችሁኝ በሳቅ ሆደ ቆሰለ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤
@kraasaayitha
Ай бұрын
ማነው እደኔ ሄሉየን እደህሀሆናሲያት ደስያለው በአላህ አላዘር አደረ ድጋሜአተምእዳትጎዳት የሄሉየ በጣም የዋህና❤
@masal2667
Ай бұрын
የሄሉ ደሰታ እንደኔ የሚያሰደሰተው ማነው እዴኔ👍🌹🌹🌹
@bjtffutt2986
Ай бұрын
Heyule yenee konjo ❤❤& Alazar yenee Abat❤❤
@mftube5344
Ай бұрын
ሄሉዬ የ ኔቆንጆ ሳቅሺ ስለተመላሰ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤ አላዘር ምርጥ ሰው❤❤❤❤
@ተዉኝበቃ
Ай бұрын
በመጨረሻም ተጣመርን ትሉናላችዉ❤❤
@rgdhghsuj9300
Ай бұрын
ደምሪኝ
@AlemTsehay-d1m
Ай бұрын
በእውነት ከለሎቹ100%ትለያላችሁ ሰው አትነኩ አጉል የሆነ ፕራንክ አትሰሩ ዋው ትለያላችሁ❤❤❤❤
@KiyaElias-ec2bl
Ай бұрын
ሔሉ አላዛርን እስፖርት አሰሪው ላንቺም ጥሩ ነው እስፖርት ለመክሳት ብቻ አይሰራም ለጤና ለብዙ ነገር ጥሩ ነው በሚቀጥለው እስፖርት ጀምራቹ ባያቹ ደስ ይለኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@jebdb
Ай бұрын
ሂሉ አላዛረን የራስሽ የሚሆን ምረጥ ጓደኛነው
@MimiMohd-j8j
Ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ታምራላችሁ ማለት ነው ሌላ ወጠጤ ሳይሆን እንደ አይነት የሚገባ ሴቶች የሚሆኑን አናቅምና ጠባቂ እና ብሩን በጣም ታምራላችሁ ማለት ነው 🙏🙏🙏🙏🎉🎉🎉👍
@AsterIshetuu
Ай бұрын
Ayilachuu wudochee sitamiru eko ♥️♥️♥️♥️
@SeniLove-jw8gv
Ай бұрын
ኤሉዬ የኔ ዉድ ማሪያምን ለምንጨእንደሆነ አላቅም ዝምብዬ ሳያት ታሳዝነኛለች አንጀቴን ነዉ የምትበላዉ የኔ ዉድ ❤❤❤❤❤
@መታገስዋጋአለው-ወ6ደ
Ай бұрын
ሄሉዬ ግን ህወት ይቀጥላል እሰቲ መንገዱን ክፈቺ እሰቲ በላክ አሳዩኝ
@Zahrah-zz5fz
Ай бұрын
የኔ ሱሱቼ እከን በሰለም መጠቹ❤❤❤
@ReduKitaba
Ай бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አላዛር እና ሄሉ
@ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
Ай бұрын
አላዛር የሄሉዬ መከታ ፈገግታዋ ተመልሷል ሁሌም ፈገግ በሉልን አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቀን ሁላችንንም የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ሴንደሪላዋ በርቺ ጠንካራ ሆነሺ ማዬት እንፈልጋለን A🌹H🥀
@MuliNursedas
Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ታገሠችየጌታልጅ
Ай бұрын
ሄሉ ውዴ ባች ውስጥ ብኖርም አላዘሪ ኮ ምርጥ ልጅ ነው❤❤❤❤
@مكهالخالدي
Ай бұрын
❤🎉😢ሂሉየ ፈገግታሽ ስለተመለሰልን በጣም ደስይላል አላዛር ጥርስ ግጥም አያደርግም ፈታነዉ የሚረገን😂😂😂ት🎉🎉🎉😢😢😢
@Kalekedane
Ай бұрын
የኔ ውዶች ደሴ ስትለው እውነትዬ ታድለሻል አላዘርን የመሰለ አስተዋይ ስለ ሰጠሽ ፈጠርሽን አመስግኚ አይለያችሁ እሺ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ليليالحلو-ف7ع
Ай бұрын
አረ አማረብክ አይገልፀውም በጣም ውብየ ነህ ከሥንደሬላጋማ ሥትሆን በጣም ጨረቃ ናችሁ እንደት ደሥ እንደምትሉ
@Gjmmm-r2h
Ай бұрын
የዛሬው ይለያል ሄሉነቴ ሁሌም ሳቂልኝ 😢አላዛር ወላሂ ላተ ቃል የለኝም መጨረሻችሁን አላህ ያሳምርላችው ወላሂ እወዳችሇለሁ😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinashaker4471
Ай бұрын
ሄሉዬ።ሂወት።ይቀጥለል።ወለሂ።አለዛር።ምርጥ።ልጅ።ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉እወደቹሀለው🎉🎉
@seadaseada-bb1og
Ай бұрын
አምሮብሀል የእናቱልጂ 😂❤❤ ፍክት ነው የምትሉት ከሄሉጋ❤❤
@aishaabdullah8346
Ай бұрын
እዚህ የምትከታተሉ የስዴት እህት ወድሞቸ ስላማችሁ ይብዛ እፎይ የምትሉበትን የማታ እጄራ ይስጣችሁ ዱአ አድርጉልኝ አሰለሪወቸ 12ሽ ድረሀም ይዘው አልሰጠኝ አሉ በዱአ አስቡኝ 😢
@MuliNursedas
Ай бұрын
አሚን
@merianasamule6189
Ай бұрын
የኔ ቆንጆ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤
@BdbbBehhh
Ай бұрын
የኛ፡ምርጥ፡የሲንደሬላ፡ፋሚሊ፡❤❤❤❤
@Mariam-w9q
Ай бұрын
❤❤❤❤
@enanu7590
Ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ይለያል ሁሌም ደስተኛ ሁኑልን አላዛርና ሄሉየ ❤❤
@MemeMeme-cl7gj
Ай бұрын
አምሮበሃል😂😂 የሲንደሬላ ባለቤት ማለቴ የወደፊቱ😂
@AminaBegom-n9r
Ай бұрын
😂
@ማርያምእናቴ-ኘ1የ
Ай бұрын
ሄሉዬ አን ነገር ልገርሽ ሁሌም አላዛር ስጦታ ሲሰጥሽ ለምን ሁሌም ታናድጅዋለሽ ፕራንክም ቢሆን ይከፈዋል ተይ ሄሉ ስጦታ ሲሰጥሽ ፕራንክ አታድርጊዉ ዉዴ
@Fkriye
Ай бұрын
Me namni akka ko jara kana jaalatu like ❤❤❤❤❤❤A♡H❤❤
@AbabuTube
Ай бұрын
Aniisii najaladha mee godenya nafii tayii sifanii ta.a Lubuu
@Fkriye
Ай бұрын
@AbabuTube tole naf tahi
@SulymanAysha-d5y
Ай бұрын
ደምሪኝ ማማዬ እመልሳለሁ
@Fkriye
Ай бұрын
@SulymanAysha-d5y eshi
@ሁሉምበጊዜውሆነ
Ай бұрын
😂😂ሄሉዬ የኔ ፋድሻ ❤❤❤ ስታምሩ❤❤❤❤
@GalTewhdo
Ай бұрын
ሄሉና ኣላዛር እምትወዲ ኣንድ ጥያቆ ልጠይቃቹ ግን በኩፍእ ኣታሱቡት ሄሉ ለምን ይንበርስት ኣልሄደችም የኔ ጥያቅ ነው ካጠፋሁ ይቅርታ🙏
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
አ አ እያመቻችነው እኮ ወዴ
@Richo-z3z
Ай бұрын
አላዛር የኔ መልካም ❤❤❤ጌታን ትለያለህ አምላክ ይጠብቅህ ስንዴሬላዋ እውነት እድለኛ ነሽ ሰው መሳይ ሳይሆን ሰው የሆነ የሰው ልክ የሆነ አላዛር የጎንሽ ነው ሁሌም ደስስስ ይመልሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
Ай бұрын
የኔ ውቦች አላዛርዬ የሄሉ ሲንዴሬላዋ ያንተ ብቻ ናት ሙዚቃው ግን አንደኛ ጨዋታቹ የማይጠገብ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤💕💕💕💕💕💕💕💕
@SwefiehMobile123
Ай бұрын
በጣም💞💞💞💞💞💞
30:12
አጠገቤ እንዳደርስ ፡ ስለ እኔ አይመለከትክም 😡
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 59 М.
26:02
ላንተ ቃላት የለኝም ፡ ይሄም ያንስብካል 😍
Helu Tube
Рет қаралды 82 М.
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.
0:26
😱 Шок... Земля просто ВСТЕЛЕНА відстріляними гільзами
ТСН
Рет қаралды 3,5 МЛН
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
0:39
"Идеальное" преступление
Кик Брейнс
Рет қаралды 1,4 МЛН
21:08
አጥቼክ ነበር ኮ ፡ ምን ያህል እንደምቶደኝ አወኩ ❤️
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 178 М.
24:39
ሙሽራዋ ነፂ // ከህያብ እናት የተላከዉ ስጦታ😱💝
Efrem_Tube
Рет қаралды 138 М.
26:06
ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 126 М.
21:03
ያለሺኝ አንቺነሽ ፡ ለምን ስሜቴን አትረጂኝም 🥹
Helu Tube
Рет қаралды 129 М.
14:54
💫ከዚ በሃላ ብሩክ እና ሀይሚ እዚ ቤት ድርሽ እንዳትሉ😡
Hab tube ሀብ ቱዩብ
Рет қаралды 80 М.
10:53
ከብዙ ልፋት በዋላ ተሳካልኝ 😉
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 64 М.
20:02
ይሄ ነበር ፍላጎቴ በመጨረሻም ተሳክቶልኛል 😍
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 79 М.
27:08
ይሄን ጥያቄ ትጠይቀኛለክ ብዬ አስቤ አላቅም ነበር :ተቀበይኝ ❤
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 76 М.
27:09
ለሁሉም ነገር ይቅርታ ፡ ናፍቀከኝ ነበር ኮ ❤️
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 84 М.
28:16
እውነቱን ንገረኝ ታፈቅረኛለክ ወይ 😳
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 214 М.
25:59
БРАТТАР ИЛИ БРАКТАР | bayGUYS | 28 шығарылым
bayGUYS
Рет қаралды 558 М.