ሳምሪና ቃል አልተቻሉም የሳምሪ ሱሪ ቃል ላይ ሲያምር

  Рет қаралды 59,277

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube

Күн бұрын

Пікірлер: 318
@-haddiszema
@-haddiszema 15 сағат бұрын
ዘመናዊ ሶፋ፣ ቲቪ ስታንድ ፣ መመገብያ ጠረጴዛ እንዲሁም አልጋ ከአስተማማኝ ዋስትና ጋር እና ነፃ ትራንስፖርት ለበለጠ መረጃ 0986888887 ይደዉሉ የቴሌግራም ቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ 👉🏻 t.me/kalfurnaddis 👈🏻 አድራሻ :-ከ አራት ኪሎ ወደ ቀበና በሚወስደው መንገድ ቤለር ጋር ወደ አዋሬ በሚወስደው መንገድ ወደ ቀኝ እንደታጠፍ ኳስ ሜዳው ፊት ለፊት አልዛይን ህንፃ 3ተኛ ፎቅ Our website www.kalfurniture.com/
@አሜን-v1m
@አሜን-v1m 14 сағат бұрын
ኢትዮዺያ ስንመጣ እንገዛለን❤❤❤
@ababaaba6512
@ababaaba6512 12 сағат бұрын
❤❤❤❤
@HayatMehamed-dz4rkYouTube
@HayatMehamed-dz4rkYouTube 9 сағат бұрын
ችግሩ ክፍለ ሀገር አትወሥዱም😢
@DemisHayle
@DemisHayle 11 сағат бұрын
አቤት አድስ ታዳላለህ ሲጀመር ሳምሪ ሞደልነው የምመስለው ሁሉምያምርባታል❤❤❤❤
@fikerfiker9837
@fikerfiker9837 9 сағат бұрын
ስው ግን እደ ልምዱ ነው ለቃል ቀሚሶች ነው እሚያምርባት ለሳምሪ ሁሉም ያምርባታል 💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤❤
@Helena-e7w7o
@Helena-e7w7o 15 сағат бұрын
እኔ የሳምሪዬን እና የቃልዬን ጓደኝነት ስወደው❤❤❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 13 сағат бұрын
ደምሪኝውዴ
@HelinaDesta-yc8xr
@HelinaDesta-yc8xr 11 сағат бұрын
የእውነት ሳምሪ ሁሉም ያምርባታል
@zinab8199
@zinab8199 9 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ሳምሪ ላይ ሁሉም ያምራል ሳምሪ ሁሉም ይሄድባታል ብትቀጥን ብትወፍር ሁሉም ያምርባታል የምር
@BirukTuba5335
@BirukTuba5335 15 сағат бұрын
ሰማምሪ ሁሉም አምሮባታል ዉሸት ምን ያደርጋል
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 13 сағат бұрын
እርጉዝ ስለሆነች ነው እጂ ሸፖ ቃልየ ትበልጣለች ሳምሬም ቆጆ ነች
@SelamawitAyanew
@SelamawitAyanew 11 сағат бұрын
አዎ እውነት ነው ቃልየ ቆንጆ❤
@SeliEmati
@SeliEmati 13 сағат бұрын
ሳምሪ አያምርባትም ማለት ከባድ ነው ልጅቷ ሀሉን ያሟላላት እኮ ናት ልብሱን በሉ እንጂ ቃልዬም እንደዛው❤❤❤❤❤
@SaraSara-wv8on
@SaraSara-wv8on 13 сағат бұрын
ቃልየ እርጉዝ ስለሆነች ነው እጂ ሸፗ ዋው ነው ቃልየ ትበልጣለች ሸፕ ሳምረም ቆጆ ነች ግን ቃል ትበልጣታለች 🥰🥰
@RthiBmhg
@RthiBmhg 7 сағат бұрын
ትክክለኛ ትዳረ ሳሚረና ፋኒ በጣምደስ የምትሉ ሁሉም ከልብ የሆነ የባዉራ የአማዉራ ክብረ ያለዉ ,አብራችሁ አረጁ
@selamselam-kr6ht
@selamselam-kr6ht 12 сағат бұрын
ለሳምሪ 2 ቁጥር የሰጣት ኣዲስ ልብሱ ሳምሪጋ በጣም ያምርባታል ውሸት ኣልወድም
@FanosYouTube
@FanosYouTube 14 сағат бұрын
የሳምረዬን እና የቃልዬን ስወደው❤❤❤❤❤❤❤❤❤ማሮች
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ
@የእናቴናፋቂ-ቐ9ኘ 15 сағат бұрын
እህትማማቾች ሚመሉኝ ነገርስ❤❤በብስለትም አንድ ናቸው ❤❤ሳምሪ ቃል የለበሰችውን ነጭ እና ጥቁር የመጀመሪያውን ስጫት በማርያም ሲያምርባት❤❤
@tig-dm8pb
@tig-dm8pb 15 сағат бұрын
𝑩𝒆𝒕𝒔𝒎😂
@Mimi-d7u3v
@Mimi-d7u3v 10 сағат бұрын
የቃልዬ ቅርጽ ያምራል እርጉዝ ስለሆነች ነው ❤❤❤❤❤
@RitaKete
@RitaKete 9 сағат бұрын
ፋኒ በጣም ስርዕት ያለው ነው አዲስ ግን ጤነኛ ነው የምር ሳምሪ በጣም ቆንጆ ናት
@zeynebasnake8391
@zeynebasnake8391 11 сағат бұрын
እዉነትለመናገር ሳምሪሁሉም ያምርባታል❤ አድስግን ታዳላለህ
@DemisHayle
@DemisHayle 11 сағат бұрын
ማንም አይወዳደራት ሳምሪን የኔምስጊን ፋኒ አያዳላም ምስጊን❤❤❤❤❤❤
@seadibintali
@seadibintali 10 сағат бұрын
አዲስ ያዳላል ሳምሪ ሁሉም ያምርብሻል ከቃል በላይ ያቺ ሞር❤❤
@NightDancerKid
@NightDancerKid 8 сағат бұрын
ሲጀመር እርጉዝና ኖርማል ሰው መወዳደር አይችልም ሲቀጥል ሳምሪ ሁሉም በጣም ያምርባታል
@selamselam-kr6ht
@selamselam-kr6ht 12 сағат бұрын
ሳምሪጋ ሁሉም ያምርባታል ቃል ጋ ሁሉም ኣልተመቸኝም
@Kinjo-tl6kz
@Kinjo-tl6kz 9 сағат бұрын
ሳምሪ ያምርባታል wow 🥰🥰💋😊
@sofyarashid
@sofyarashid 7 сағат бұрын
ከቀል ይልቅ ሰምሪ ለይ አምሮበተል ሙስትነ ተደሪጎወል
@Hiwot-h4c
@Hiwot-h4c 14 сағат бұрын
ሳምሪ እግሯ ቀጭን ስለሆነ ቀሚስ አያምርባትም ቃል ግን ሰውነቷ ያምራል 👍
@ሰላምይሁን6
@ሰላምይሁን6 2 сағат бұрын
ሳምሪ የቃልብሶች ስትለብስ ክላስ የሆነች ውብሴት ነው ያረጋት፣ በራሷ ልብሶችም ቅንጆ ዘመናዊ ሴትነች ያምርባታል፣ ቃል እርጉዝ ስለሆነች ቀሚሶቹ ባያምሩባትም በሚገር ግን በሳምሪ ሱሪዎች ከነ እርግዝናዋ በጣም ቆንጆ ዘመናዊ ሴት አርጓታል ሐዲስም በጣም ወዶላታል፣ ሐዲስና ቃል እየጓጉ ከመቅረት እንደዛ ሰፋ ያሉ ሱሪዎች ብትጠቀም ችግር ያለበትበት አይመስለኝም በቀሚስ ጥብቅ አርጎ ቅርጿን የሚያሳይ ቀሚስ ስትለብስ ስለማይ ለውጡ አልታየኝም።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 сағат бұрын
እናንተ ወጣቶች የድሮ ኢትዮጵያውነት አንድነት እና ፍቅር ስለምታስተምሩን እናመሰግናለን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏽👍🏽👍🏽
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki 6 сағат бұрын
ቃልዬም ያምርብሻል ትንሽ እርግዝናዉ ነዉ አቋምሽን የደበቀዉ❤❤ሳምሪም ቆጅዬ ነዉ❤❤❤
@saradezi8588
@saradezi8588 12 сағат бұрын
ሳምሪ ቆንጆ ነው የመረጠችልሸ ለቃልዬ ጥቁር ቱታው ከቲሸርት ጋር በጣም አምርሮባታል ረዠም አሰመሰለሽ ሳምሪም አምሮብሻል❤️❤️❤️❤️❤️
@sifenshume7726
@sifenshume7726 33 минут бұрын
ዋው ሁለታችሁም ያምርባቹዋል ቃልዬ ግን ይሄ ዳርዳር እንዴት ነው ሱሪ መልበስ ልጀምሪ ነው እንዴ 😅😂ሳምሪ ላይ ሁሉም ያምራል 👌ቃልየም እርጉዝ ስለሆነች ነው እንጂ ያምርባታል 👌❤
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 14 сағат бұрын
ለሳምሪ 2የለበሰችውን የትልቅ ሰው ይመስላል ያላቹህት ለሳምሪ በጣም ነው ያመረባት የምር ሞዴል ነው ያስመሰላት❤❤❤❤❤
@hirut758
@hirut758 14 сағат бұрын
አዎ በጣም ነው የሚያምረው አላወቁም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 11 сағат бұрын
ዳኞቹ ልክ አይደለሉም 😂😂 እኔ የሁለቱንም ወድጄዋለሁ 👍🏽
@werkeyeasfaw515
@werkeyeasfaw515 14 сағат бұрын
አዲስ ለራስ ሲቆርሱ አያሳነስ ሁለቱም ላይ ያምራል
@HananLakew-yi9io
@HananLakew-yi9io 13 сағат бұрын
ወላሂ አምሮባታል በጣም ቃል መጀመርያ የለበሰችዉ ነጭና ጥቁሩ ሳምሪም አምሮብሻል
@Aster-8he4xo5x
@Aster-8he4xo5x 12 сағат бұрын
Kaliye tsegurshn lemin indih asatershiw beterefe huletachum wub nachu♥️♥️♥️
@DemisHayle
@DemisHayle 11 сағат бұрын
አቦሳምሪ ይመችሽ የኔቆጆ ስታምሪ❤❤❤❤
@Redu78978
@Redu78978 15 сағат бұрын
ዋዉ ስታምሩ እዉይ❤❤🎉
@YeabkalAlemu-o7h
@YeabkalAlemu-o7h 14 сағат бұрын
ሀይ
@YeabkalAlemu-o7h
@YeabkalAlemu-o7h 14 сағат бұрын
እንኳንደህናመጣችሁጠፍታችሁብንነበር
@haimehaime569
@haimehaime569 12 сағат бұрын
😅ሳምሪ ሁሉም ያምርባታል ለምን ይዋሻል 😅😅
@mulugetaadmas7799
@mulugetaadmas7799 34 минут бұрын
ዋው ሳምሪ ሁሉምሁሉም ነው እሚያምርባት ሞደል ነው እምትመስለው 100%
@فاطمهحبش-ق7غ
@فاطمهحبش-ق7غ 14 сағат бұрын
አቤት አዲስ ውሸት ሁሉም ያምራል ሳምሪ ላይ
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 10 сағат бұрын
ቀንቶ ነው
@bbgggkhgf3862
@bbgggkhgf3862 9 сағат бұрын
ሳምሪ ❤❤❤ቃልም ያምሪብሻል
@HadiyaHadiya-v5d
@HadiyaHadiya-v5d 12 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ሳምሪ ሞደል ናት ❤❤
@rossross6520
@rossross6520 9 минут бұрын
ኮሜንቶች በሰላም ነው😂😂 እርጉዝና ኖርማል ሰው እኩል ነው እንዴት እንደምታስቡ ግን😅😅
@tube-su3zc
@tube-su3zc 9 сағат бұрын
ሳምሪ 1ኛ ናት❤ 🎉🎉🎉🎉🎉
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ
@ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ቀ7ፐ 13 сағат бұрын
ሁለቱም ሁሉም አምሮባችኋል❤❤❤
@ZinetM-k4f
@ZinetM-k4f Сағат бұрын
ሁለቱምላይያምራል በተለይሳምሪ ሁሉምይሄድባታል ቃልዬም ቆንጆነው ያውነብሰጡር ስለሆነች በሚልነው
@umuAbdaallah
@umuAbdaallah 10 сағат бұрын
ሁለቱም ያምርባቸዋል አዲስ ግን ያዳላል
@samrilove1772
@samrilove1772 9 сағат бұрын
Bexam ke irs bely nifas alu 😂😂
@hayu-ደሴዋ
@hayu-ደሴዋ 14 сағат бұрын
ቃልና ሳምሪ ስወዳቸው ዩቱብ በእናንተ ግዜቀር❤
@Ranisweet-wf9zl
@Ranisweet-wf9zl 13 сағат бұрын
ወላሂ ሳምሪ ላይ ሁሉም ልብስ በጣም ነዉ ሚያምረዉ አዲስ አይን ያወጣ አድሎ ነዉ ያለብህ ይደብራል የምር
@FoziyTube
@FoziyTube 4 сағат бұрын
እውነትለመናገር ሀድስየ ጀግና ሱሪ ሰለብስ አያምርም ትላለህ ጓበዝ❤
@Zezeze-r9g
@Zezeze-r9g 8 сағат бұрын
ወይኔ ያምራል አጭሩ ቀሚስ ሳምሪን ልጅ ነውያደረጋት
@زمزمزمزم-ح1ك
@زمزمزمزم-ح1ك 10 сағат бұрын
ቃልዬ በውነት በሐካል እደማውቅሽ እኳ ነፍቀሽኝ ነበር የምር እኳን ደሕና መጣችሁ
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 9 сағат бұрын
Samri 💯 beautiful!!!!
@emebetteffera9662
@emebetteffera9662 4 сағат бұрын
ተባረኩ እመቤቴ ሠላም ትገላግልሽ ቃልዬ የኔ ቆንጆ
@weyni7527
@weyni7527 13 сағат бұрын
እውነት ለመናገር አዲስ ልክ ነው ልብስ ልምድ ይጠይቃል ሳምሪ ላይ የቃል ልብስ ያላማረው አድርጋው ስለማታቅ እና ትንሽ ርዘም ስለምትል ሳምሪ እግሯን አቀጠነው እናም ልክ ነው🎉❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 13 сағат бұрын
❤❤❤🎉
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 13 сағат бұрын
የኔ ዟሪት
@Rahel-HRBBDSS-GT
@Rahel-HRBBDSS-GT 10 сағат бұрын
Ewnet Lemenager samri hulum amrobatal❤
@RomanSibatu
@RomanSibatu 10 сағат бұрын
Abeti addis gen tadalale ewunet alweram😂😂😂 Sumer❤❤❤❤yene konjo❤❤❤❤❤❤
@LiLiTigray-f3b
@LiLiTigray-f3b 10 сағат бұрын
ኣዲስ ትዋሻለህ እንዴ ሽማግሌም ይዋሻል አረ ቶው ኣዲስ ሳምሪ ኣምሮባታል የሌለ😂
@Sada-tesfaye
@Sada-tesfaye 8 сағат бұрын
የሠዉ አይን ልዩነቱ ለኔ ያማረኚ ሣምሪ ነች የኔ ዉብ❤❤
@SusuYeEdu-t5o
@SusuYeEdu-t5o Сағат бұрын
ወሏሂ ዝም ብለህ አድሥ ሣምሪ ሁሉም አምሮባታል
@MaazaEthy
@MaazaEthy 10 сағат бұрын
እውነት ለመናገር ሁሉም ያምርባቸዋል የበለጥ ግን ሳምሪ ጋ ያምራል
@YalemYalem-s4l
@YalemYalem-s4l 11 сағат бұрын
Sameri hulum wow new so buti fuli 👌👌👌
@KeneniGirma-f5k
@KeneniGirma-f5k 14 минут бұрын
ሳምሪ ያምርባታል wow yene konjo
@MimiGudeta-k8o
@MimiGudeta-k8o 10 сағат бұрын
Fani and samri adis and kala love 💗💗💗💗💗
@banchmulie
@banchmulie 10 сағат бұрын
ክርስቶስ ለሥጋው አደላ አትሁን አዲስ በእውነት ከሆነ ሁሉም ለሳምሪ ነው ያመረባት
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ
@አህላምመኮነን-ጘ5ረ 4 сағат бұрын
የምር ሳምሪ ላይ ሁሉም ያምራል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@expoentertainment889
@expoentertainment889 10 сағат бұрын
Samri ላይ ሁሌ ልብስ ያምራል ኣዲስ ትክክል ፍርድ የሰጠ ኣይደለም
@yttugyygttff5531
@yttugyygttff5531 12 сағат бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ❤❤❤ሁለታቹም
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ 14 сағат бұрын
ሳምሪ ውብ ❤❤ውብ❤❤ውብ❤❤
@Bayuayelu
@Bayuayelu 7 сағат бұрын
Samirilay tikuru bebichawu yamiral kalyelay bale kofiyawu jinis enam hulum yamiral❤❤❤
@tarikyemedaniyalem6372
@tarikyemedaniyalem6372 12 сағат бұрын
ሳምር ምንም ከባድ አይደለም ቀሚስ መልበስ በብርድ እኔ ካናዳ ነዉ ምኖረዉ በታይት ቀሚስ ነዉ ምለብሰዉ።የእግዚአብሔር ህግ ለ መጠበቅ ሀይማኖት መጠበቅ አለብ ሰበብ እየፈጠርን ለ ዳቢሎስ አንገዛ።
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 12 сағат бұрын
ትክክል❤❤❤
@natsanattamirat6913
@natsanattamirat6913 3 сағат бұрын
Qaliye Mino mino ❤❤❤❤❤ yene widi
@DemisHayle
@DemisHayle 11 сағат бұрын
አድስግን ሙሰኛነው አተብሎ ሀይማኖተኛ😂😂😂😂😂😂😂
@PanaJgs-kk9cf
@PanaJgs-kk9cf 10 сағат бұрын
ሁሉም ደስ ይላሉ ❤😍
@Seadi-t1f
@Seadi-t1f 12 сағат бұрын
የምር የትልቅ ሰው ልብስ ነው ያላችሁት ሳሪን በጣም ነው ያማረባት ❤
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 сағат бұрын
Huletachihum sitamru, Samrye Addis 2 yesetesh ene wodijewalehu. Huletachihum Wubet deftobachihual, Samrye degmo beka model honeshal. Kaliye 1gna yelebeshiw so stylish. Ye Kaliye libsoch tinish yetilik sew yimeslal, konjo silehonachihu asamerachihut enji.
@እየሩስቱዩብ-b3
@እየሩስቱዩብ-b3 15 сағат бұрын
እኳን ደናመጣችሁ❤❤❤ ❤ቃልየ የኔውድ እመቤቴ ማሪያም ትቅረብሽ❤❤❤
@NebiyatBedru-db8bw
@NebiyatBedru-db8bw 12 сағат бұрын
ሳምሪ ውብ ናት አዲስ እያጣጣለ ነው ምቀኛ ባህሪ ነው😂
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 10 сағат бұрын
Exactly
@tigistalemu1014
@tigistalemu1014 8 сағат бұрын
Yes he’s
@nardosloveyoutube6340
@nardosloveyoutube6340 3 сағат бұрын
ሳምሪ ያምርባታል ዋውውውውውውውውውው❤❤❤❤
@Hizbgesse-ci6rl
@Hizbgesse-ci6rl 8 сағат бұрын
ሳምርዬ ውብ እሟ ነሽ🥰🥰🥰
@TdgTdy
@TdgTdy 10 сағат бұрын
ቃል የኔእልት❤ሥወዲሽ
@meskeremwondimu2886
@meskeremwondimu2886 4 сағат бұрын
እውይ ሳምሪ ቀዩ ያምርብሻል እድሜሽን መሰልሽ
@SasaDad-b1z
@SasaDad-b1z 15 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውድች ብጣም ያምርባቸዋል🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 12 сағат бұрын
ቃልየ በጣምያምርባታንቀፈቶጋር😊😊😊😊
@Dawntiwa
@Dawntiwa 13 сағат бұрын
የኔ ዉቦች ሁለቱም የሚለብሱት ያምራል❤❤❤
@maryammaryam885
@maryammaryam885 9 сағат бұрын
ሳምሪይ1ኛ❤😂
@emoydseta2899
@emoydseta2899 8 сағат бұрын
❤❤ሁለቱም፡ውብ፡ናቸው👈
@sada6632
@sada6632 9 сағат бұрын
ሳምሪ ❤
@MedinKiduse
@MedinKiduse 13 сағат бұрын
አዲስ በጣም ታዳላለህ ሳምሪ ሁሉም ያምርባታል
@meronmekonnen7363
@meronmekonnen7363 7 сағат бұрын
Samri yene konjo❤demo setkeraker😂kal tamralachu❤
@elisabit8946
@elisabit8946 5 сағат бұрын
Hulachewim yamirbachewal wow❤
@ፅጌፅዬ
@ፅጌፅዬ 14 сағат бұрын
ሳምር ቀምስ ያምርብሻል ቃልዬ አንች ልዩ ነሽ ስታምር
@HanaMesele-x3w
@HanaMesele-x3w 15 сағат бұрын
የኔ ቆጆ
@አሜን-v1m
@አሜን-v1m 14 сағат бұрын
ዘና በሉ🥰🥰🥰በጣም ታምራላችሁ❤❤❤ሳምሪ ከመምጣትሽ በፊት በደንብ ዘና በይ❤❤እዚህ ጭንቀታም አገር ከመምጣትሽ በፊት❤
@haregmak1519
@haregmak1519 14 сағат бұрын
ሁሉም ያምርባችዋል ስታምሩ❤❤❤❤እህትና አማቾች ነው የምትመስሉት❤
@BirtukanKebede-l8j
@BirtukanKebede-l8j 4 сағат бұрын
ሁለታችሁም ያምርባችኋል ቃል ጠፍታችኋል
@SimertTube-wd8vn7bb4w
@SimertTube-wd8vn7bb4w 12 сағат бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤🎉🎉
@Marta-k7r
@Marta-k7r 14 сағат бұрын
ሴት ልጅ ግን በቃሚስ ነው ምታምረው ❤❤
@حسابخاص-ق8خ
@حسابخاص-ق8خ 14 сағат бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤
@ZebenaySharay-d6w
@ZebenaySharay-d6w 3 сағат бұрын
ስወዳችሁ❤❤❤❤❤❤
@TigestMakonenn
@TigestMakonenn 14 сағат бұрын
ወንዶቹ እይታችሁ ደሰ ይላል😂
@trufatargaw593
@trufatargaw593 9 сағат бұрын
Huletum andegna 👌❤❤
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
ሶስቱ እርጉዞች ረዱን በትዕዛዝ አሰቃይዋት
39:35
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 251 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' Se3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 144 М.
ፅጌ አብረን እንተኛ አለችው. አብርሽ ደነገጠ😱
28:02
AB Grace አብርሽ ግሬስ
Рет қаралды 163 М.
በፍቅረኛዋ ፊት እናቷን ያዋረደችው ሴት
29:04
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН