“በራዛ ዘመቻ በባሩድ ምትክ ጎመንዘር ተሽጧል” ገስጥ ተጫኔ ክፍል 4 | ጥቁር እንግዳ|

  Рет қаралды 26,407

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 109
@getkidane
@getkidane Жыл бұрын
The interviewer made this lovely story unsuitable. Too many interruptions
@addisketsela3439
@addisketsela3439 Жыл бұрын
HARD TALK,thank you,Genene Mekuria-Libro
@weldenegodguad4974
@weldenegodguad4974 2 жыл бұрын
ይሄ ገዜጠኛ በጣም ቅልብልብ ነዉ ሰዉየዉ ታሪኩን እንዳይዘረዝር ኣስቸገረው እኮ ጎበዝ.......
@djhabtomentertaiment7545
@djhabtomentertaiment7545 2 жыл бұрын
ገኔ ታሪክ ሲያወጋ በቦታው ያለው ይመስለኛል 👍
@waseayele3868
@waseayele3868 2 жыл бұрын
Gene , you are well informed, thank you!!!
@leulafework3815
@leulafework3815 2 жыл бұрын
Mr interviewer I hope on your future interviews, you will limit your interruption and let the guests narrates the story.
@danieltesfaye1165
@danieltesfaye1165 Жыл бұрын
He is well informed, he is not interrupting he was correcting the man .
@Tes-zd6cx
@Tes-zd6cx Жыл бұрын
I wonder why the interviewer interrupt the interviewee ....he wanted to add his own ads....this is very unprofessional.
@MohammedAhmed-wn8eg
@MohammedAhmed-wn8eg 2 жыл бұрын
ገነነ አታብዛው የክፍል ቁጥር ምን ይሠራልሐል
@abebemjordan8807
@abebemjordan8807 2 жыл бұрын
Thanks a lot Ato Gesit Techane. We owe to you to ur our Country's History telling and writing.
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ገስጥ ተጫነ እንዴት አስቻለዎት የገነነ ብልግና?
@user-gy4lq1id1z
@user-gy4lq1id1z 2 жыл бұрын
This is really fascinating interview 👏
@isrhenok5496
@isrhenok5496 2 жыл бұрын
ይገርማል እኝህ ናቸው መፀሃፋቸው እያተምኩት ነዉ ዓንብቤው የጨረስኩት, "" ነበር ""
@mesfingyoans3801
@mesfingyoans3801 11 ай бұрын
this is real hard talk.thankyou gene.God rest your soul in peace.
@tayezewdie3991
@tayezewdie3991 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢንተርቪዉ። እንደውም ምርመራ ሊባል ይችላል። ገኔ ሊብሮ።
@subsc691
@subsc691 11 ай бұрын
የምን መርማሪ አንተ ደግሞ? ጭራሽ ሰውዬው ሓሳቡን እንዳይጨርስ እያደረገው እኮ ነው። አውቃለሁ አይነት
@Barry-m3w
@Barry-m3w 8 ай бұрын
A great Interviewer.
@osmanabdulaziz7395
@osmanabdulaziz7395 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሰውየውን ሃሳብ ይበትናል ያቋርጣል በጣም ይቸኩላል እንዲህ አይነት ታሪካዊ ኢንተርቪው ለማድረግ ብቃት የለውም አዝኜበታለሁ
@mesitube5641
@mesitube5641 2 жыл бұрын
ምንሆነውነው ሰውየው እየፈሩ ሚያወሩት በግዴታ ሚያወሩነው ሚመስሉትና ምነው ቢቀርባቸው
@טסנה
@טסנה Жыл бұрын
ደርግን ግን በስውር የሚመራ እውቅት ዬለው ባዕዳን ሀይል ዬለ ይመስላል መቼም ከመንገድ የመጡ እስር አለቆች ያን ያህል የተጠነከረ የንጉሡ የደህንነት ኃይልን ሁሉ በጣጥሶ እንዴት ማለፍ ተቻለ????
@yimer2543
@yimer2543 2 жыл бұрын
ያንን ትውልድ በብዙ ነገር ልትከሰው ትችላለህ ግን በሀገሩ አይደራደርም። መንገዳችንን ግን እዛ ላይ የሳትን ይመስለኛል፣ አንዳንዶች የንጉስ ስርአት የሀገር ጠንቅ አስመስለው ይናገራሉ። ዛሬም በንጉስ ስርአት የሚመሩ ታላላቅ ሀገሮች አሉ!!
@nakfaalgena5920
@nakfaalgena5920 2 жыл бұрын
WERARI
@wk6538
@wk6538 2 жыл бұрын
Where is part 5. Has it been released ?
@bt5860
@bt5860 Жыл бұрын
antem eskigedelu ezawo kenebere woteh lehizbu atnagerim neber beyans hizbu yaterfachewo neber selezih antem ato gesit bemegedelachewo tismama neber malet new??!!!
@aberhammelaku958
@aberhammelaku958 2 жыл бұрын
ምስጋና ለሊብሮ ገስጥም ያላወቅነውን ገለጡት
@jakejhons5138
@jakejhons5138 2 жыл бұрын
The guest is a good story teller but the interviewer made it unwatchable.
@samsonloha7537
@samsonloha7537 2 жыл бұрын
Genene Mekuria, what do you love to ALWAYS interrupt your guests? Awkaleu lemalet naw?? You are so unprofessional!! The guest is so calm and smart. Genene Mekuria is so annoying. Sereate yelewum!
@sileshibeshah6766
@sileshibeshah6766 7 ай бұрын
Genene....you brought some one with first hand information and in the middle you keep saying "Aydelem " ????....an professional .
@zelalemteffera3926
@zelalemteffera3926 2 жыл бұрын
Ere Gene mech new part 5?
@habt-tube
@habt-tube Жыл бұрын
ዛሬ በደንብ አፋጠጥክልን ፣ ሰውየው ግን መደበቅ የሚፈልጋቸው ብዙ ነገሮች እንዳሉ ይታያል ።
@Barry-m3w
@Barry-m3w 8 ай бұрын
Great!!!.
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ሶሻሊስታዊ አነጋገር ግብታዊ ፅንፈኛ እመርታ ሁለንተናዊ ......
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 8 ай бұрын
As Ethiopian it's sooo sad! Was it for power or the Country all that killings! It looks interrogation. More than interview. No one is happy what happened but grief! God bless Ethiopia 🇪🇹 🙏 ❤️
@leulafework3815
@leulafework3815 2 жыл бұрын
ThE INTERVIEWER IS SO ANNOYING , interrupting the GUEST. Please do not interfere on the GUSET explanation. Please please, I saw this interviewer many occasions but his interruption is extremely disgusting.
@getacew849
@getacew849 2 жыл бұрын
ከተጠያቂው ጠያቂው እብልጦ ይለፈልፋል፤
@kiflenegussie7742
@kiflenegussie7742 2 жыл бұрын
ሰላም!!? በቅድሚያ፤"መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን!!" በመቀጠል፤ ካደመጥኳቸው አራት ተከታታይ ቃለ-መጠይቆች ይኸኛው የተሻለ ሆኖ አግኝቸዋለሁኝ።የጎደለ ነገር ቢኖር ያጠያየቅ ቅደም ተከተል/Chronological sequence/ መሠለኝ።
@jonatanealexs2961
@jonatanealexs2961 2 жыл бұрын
አጠያየቅክ ይደብራልልል
@yonas9945
@yonas9945 Жыл бұрын
ጀግናው ኤርትራዊ ጀኔራል አማን አንዶም እጀ መስጠት አይታሰብም 🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷
@tarekegndima83
@tarekegndima83 2 жыл бұрын
ወይኔ ደረጀ ኃይሌ ጋዜጠኛ ብሎ ጭጭ ! ሰውዬው (ጠያቂው) በጣም ያናድዳል።
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
በራዛ ዘመቻ በጥይቱ ዉስጥ በበባሩድ ፈንታ አፈር ጎመን ዘር የተገኘበት ጥይት እና ጠመንጃ ለጦሩ የታደለዉ ቤተመንግስቱ እቃ ቤት ለዘመናት ታሽጎ (70 አመት በላይ) የነበረውን እንመገላገል ያህል አዉጥተዉ ስለሰጡ ነዉ። ዋናዉ ጥያቄ ግን እንዴት የተበላሸ ጥይት ተቀምጦ ተገኘ ? ነዉ። ለዚህ ነገር ዋናዉ ተጠያቂዎች 1ኛ= የተበላሸ መሆኑን እያወቀ ለነዚህ ደንቆሮ አበሾች እሸጥዋለሁ ብሎ በመርከብ ጅቡቲ ፡ በባቡር ድሬዳዋ ጭኖ አምጥቶ ለኢትዮጵያ መንግስት የሸጠዉ አረብ ነጋዴ 2ኛ= የተበላሸ መሆኑን እያወቀ የጥቅም ተባባሪ በመሆን ለኢትዮጵያ መንግስት ያሸጠ ደላላው አቶ ሳቡሬ (የአሃዱ ሳቡሬ አባት) 3ኛ = እያወቁ መሆኑ ባይረጋገጥም ሳቡሬን እሺ ብለዉ ሌሎቹንም ሠራተኞች አሃዱ ባለዉ መሠረት እንዲረከቡና ሽያጩ እዚያዉ ሃረር ተፈፅሞ መሣሪያና ጥይቱ ወደ አዲሳባ እንዲመጣ ያዘዙት የጦር ሚኒስትሩ ፊታዉራሪ ሃብተ ጊዮርጊስ ናቸዉ ። እንደሚመስለኝ ነገሩ ታዉቆ እዚያዉ እቃ ቤት ተከምሮ ሲኖር ሲኖር ደርግ በትኩስነቱ ቤተመንግሥቱን ሲያተራምስ አግኝቶ የመጣል ያህል ዝም ብሎ ሣይመረምሩ ለወታደሩ አድለዉ ሂድና ተዋጋበት አሉት አንድ ጥይት ሳይተኩሱ ሻእቢያ የሚችለዉን ያህል ገድሎ አዝኖ የተዋቸዉን እንደ በግ እየነዳ ሂዱ አገራችሁ ግቡ ብሎ ሰደዳቸዉ ።
@sabri5460
@sabri5460 2 жыл бұрын
ቂቂቂቂቂ መንግስቱን መጠየቅ ያለበቱን ሰውየውን ይጠይቀዋል!!!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
መስማት ስላልቻልኩ አቋረጥኩት
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
የአሰቡ ቢሳካ ጥሩ ነበር
@asmareasmare1891
@asmareasmare1891 2 жыл бұрын
እጂግ አሳፋሪው ታሪክ ምን የሚያስቅ ነገር ኑሮ ነው ጋዜጠኛው የሚስቀው ኢትዮጵያ ሙህሮቿን ያጣችበት አሳዛኝ ታሪክ ነው
@zelalemattlee6694
@zelalemattlee6694 2 жыл бұрын
ቃለ መጠይቁን አበላሸኸው። የሰውየውን ሀሳብም በትክክል አትከተልም። እንዲያው ጥልቅ ጥልቅ…. ምናለ ብታስጨርሰው?
@michaelmengistu8098
@michaelmengistu8098 2 жыл бұрын
ቡዙዎቹ በዛ ዘመን ያሉት ባለስልጣናትም ሆነ ይሄ ሰውዬ ብልጣ ብልጥ ታሪክ ነው የሚያወሩት። still they don't regreat and confess like their leader mengistu hailemariam. እንደውም the journalist want talk details. They don't have No more at all. I believe they were very easy to be defeated by woyane.Truth. የወታደር ቤተስብ ንኝ። collection of dammy us. ለወያኔ እና አስተሳሰብ የዳረጉን እነዚህ ናቸው።
@mesfinabraham6412
@mesfinabraham6412 2 жыл бұрын
ገስጥ ተጫኔ ብዙ የደርግ ዘመንን ታሪኮች በትክክል መግለጽ የሚችል ሰው ነው ለማዴመጥና ለመማር ግን አልቻልንም ምክንያቱም ** ገነነ መኩሪያ በጣም ችኩልና የኣጉል አዎቂ መምሰል ችግር በቃለ ምልልስ ዉስጥ ከኣሰር ጊዜ በላይ ታቋርጠዉ ስለነበር የሰውየውን ሓሳብ ትበታትነው ነበር ያ ደሞ ትልቅ ስህት ነው ። * ገነነ ጥያቄዎችህ ግልጽና አጭር ይሁን * ጠያቂ እንጂ ተንታኝ አትሁን *ጣልቃ መግባትህን አቁም * የምትጠይቀውን አርስት ቅደም ተከተልን ያልያዘ ከአንዱ ወደ ሌላ የማይገናኝ አርእስት ዘለህ አትግባ * መድረኩ ያንተ ሳይሆን የታዳሚዎችህ መሆኑን እወቅ * ሌሎች አውቅ ጋዜጠኞች እንዴት እንደሚሰሩ ተመልክተህ ለመማር ሞክር ።
@getachewbetru5733
@getachewbetru5733 Жыл бұрын
@sisaytesfay9657
@sisaytesfay9657 2 жыл бұрын
ገነነ የስራህን ይስጥህ።እኝህን የመሠሉ ሰው ስንት ነገር ሊነግሩን ሲገባ ጨዋታውን ጠቅላላ ጥንብ አረከው።አንተ interview ማረግ የለብህም በጣም የማትረባ ጋዜጠኛ ነህ።
@yonnasmichael9466
@yonnasmichael9466 2 жыл бұрын
ገነነን ከመተቸትህ በፊት ታሪኩን በደንብ ተከታተል እሱ በጣም ታሪክ ስለሚያውቅ ነው እያንዳንዱን ነገር እያስታወሰ የሚጠይቃቸው ወንድሜ ገነነ ሊብሮ ማለት ላይብረሪ ነው
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
አንተም የማትረባ አድማጭ ተመልካች ነህ ገነነን የሚያህል ጋዜጠኛ ታሪከሸ አዋቂ ባንተ በማትረባ ሰው አይተችም
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ባለጌ ነህ የማትረባ ቡልሺት
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Salute former imperial army officers great memories from past to present. The interviews conducting guy lacks ethics and skills his codes of conduct is unprofessional needed more training he tends to interrupt his guest preemptive strategy the free flows ideas and inquiries and discussions his guests has deepest knowledge about the past regieme. My recommendation to guest to 'Shager FM) Dereji Haile his staffs.
@08etekle1969
@08etekle1969 Ай бұрын
ለምንድን ነው ሰዉ ተናገረዉ ሳይጨርሱ ሌላ ጥያቄ የምትጠይቃቸዉ??? this is untamed journalism
@abebealebachew2820
@abebealebachew2820 2 жыл бұрын
አቶ ገነነ፣ ኮሜንት አታነብም ማለት ነው? ለምን ታቃርጣለህ? አለመታደል፣ ትንሽ ችሎታ ምን ጊዜም ችግር ነው።
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
ትንሽማ አንተ ነህ የማትረባ
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
አበበ በሶ በላ አንተን ብሎ ሀያሲ
@danharamaya
@danharamaya Жыл бұрын
ኮመንቶቹ ገላጮች ናቸው አንተ ከዚህ ተማር ገስጽ በጣም ትዕግሥተኛ እና ታላቅ ሰው ነው
@solomonkime155
@solomonkime155 2 жыл бұрын
እባክህ ገነነ ያውራበት ሰውየው
@anwaryussuf4220
@anwaryussuf4220 2 жыл бұрын
ገነነ እባክህ ጠያቂ እንጂ ተጠያቂ አይደለህም በየሰከንዱ ተጠያቂውን እያቆረጥቅ ሃሳብ አትበትን ወይ እራስህ ታሪኩን ንገረን አሻሞች ገነነ ስለ ቃለ መጠየቅ ትምህርት ልትሰጡት ይገባል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ገነነ ባለጌ ፤ በጣም ባለጌ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 10 ай бұрын
ልክ እንደአንተ
@abe9531
@abe9531 2 жыл бұрын
Genene is the most outstanding well informed joudnalist writer in ETHIOPIAN history period
@berhanunegussie6155
@berhanunegussie6155 2 жыл бұрын
The opposite is true, “outstanding “? I doubt it.
@abe9531
@abe9531 2 жыл бұрын
@@berhanunegussie6155 may be you don see such briliant journalists like him that is why you look confused well informed by the when i say well informed I am 100 % sure about plus don insult some one like Genene even if you have something to say say it in apolite way cause this show is about desiplined people not like any other gum show
@berhanunegussie6155
@berhanunegussie6155 2 жыл бұрын
@@abe9531 well , I don’t think I am going to argue with you now, if you simply want to deny the facts, good luck with that. Unprofessional journalists are so annoying.
@africaworshipchannel4970
@africaworshipchannel4970 2 жыл бұрын
@@berhanunegussie6155 I had similar feeling when I first heard his interviews. But I am getting used to it now. His interviews are not the usual kinds of formal interviews. Because he is well informed, he makes his interviews simple, informal and two-way conversations. In the process he digs deep into each specific aspects and provokes the guest to deliver more information. His method is more of a conversation than an interview. But still there is some thing he can do better. He needs to allow the guest to finish his answers.
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
ባንተ የተነሳ እዉነት ታሪኩን እየወደድኩት ዘጋሁት ገነነ የስራህን ይስጥህ
@cococake6803
@cococake6803 2 жыл бұрын
Kkkkkkk limadu eko new Dr ga hedo eko erasu new medanit yemiyazew
@samsonabraha7702
@samsonabraha7702 2 жыл бұрын
አቶ ገስጥ ያሰውዬ እያሉ ከሚናገሩ መግስቱ መሆኑን ያውቃሉ ምንድነው እንደዚህ መፍራት ያሰውዬ የሚሉት መግስቱ ዛሬ የ85 አመት ሽማግሌ ወደ ሞት መገድ የገባ ነው አይዞት አይፍሩ መግስቱ ምን አይነት አረመኔ ጨካኝ እንደነበረ የሚያስታውቀው በእርሶ ላይ ምን ያህል የፍራቻ ተጽእኖ ፈጥሮቦታል
@SK-ph7sz
@SK-ph7sz 2 жыл бұрын
I'm surprised by most Ethiopian interests here, they don't like challenges, they prefer to listen & absorb somebody's biased or not true or gossip story as a whole. That's why we always fight each other with our history since we prefer to absorb the story from one side source, not from other perspectives. When the interviewer has knowledge about the topic of the interview, it serves to filter unnecessary granular biased, not truth, and at the same time, it helps to clear the story according to the chronology of the events.
@anwaryussuf4220
@anwaryussuf4220 2 жыл бұрын
This is not hard talk bro, you let your guest finish then u comment, u can't have an interview where you are constantly interrupting the guest.
@SK-ph7sz
@SK-ph7sz 2 жыл бұрын
@@anwaryussuf4220 It is not folktale storytelling but a knowledge exchange for a particular historical event. That's why journalists need basic knowledge about the subject they host; otherwise, carrying a camera and microphone doesn't make a journalist. Libro's knowledge about the event adds value to the interview
@anwaryussuf4220
@anwaryussuf4220 2 жыл бұрын
@@SK-ph7sz I never doubted genene having knowledge, what I don't like is his constant interruptions, he should learn from derege from arts tv on how to conduct interviews.
@SK-ph7sz
@SK-ph7sz 2 жыл бұрын
@@anwaryussuf4220 I'm not a fan of Dereje who always gives a free ride and adds more exaggeration to the story told by his guest instead of filtering and clearing ambiguous issues raised during the interview session. Don't forget that nobody is free from bias when presenting the history/ story of some specific period time whether political or other topics. But when the storyteller is the stakeholder of the event partially or fully then the degree of biasness increases proportionally. If you are able to perform a careful analysis of all the interviews, you can pinpoint the storyteller's deviation from neutrality. At the same time, I admire the guest's eyewitness knowledge & sharing mechanism to keep and support the strong & competent historian to compile the history of the Derge period
@nekhattube3377
@nekhattube3377 2 жыл бұрын
ጀነራል አማን አንዶም የተገደሉት ደርግ የኤርትራ ሕዝብ ይመታ ብለክ ፈርምብሎ ሲጠይቃቸው ስለተቃወሙት (ኖ ስላሉ ነው) ለምን እውነት አታወሩም
@cococake6803
@cococake6803 Жыл бұрын
Doma
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
አቶ ገስጥ እባክህን ደረጄ ላይ ቅረብ ገነነ እዉነት አትችልም መጠየቅ የፍርድ ቤት ጥያቄ አደረከው
@gamachubeyena2628
@gamachubeyena2628 2 жыл бұрын
Gen. Aman Andon villas next to armed forces hospital between former detective police army dogs centered. Gen fought and died like a martyred. Gen. Died with his firing squads he had few soldiers.Eritrean born fought and died alongside.
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 2 жыл бұрын
ገነነ አትቸኩል እባክህን ታሪኩን ማወቅህን ለማሳወቅ ያደረከው ነገር አቶ ገስጥን ሐሳቡን ይበልጥ እንዳያወራ አደረከው
@subsc691
@subsc691 11 ай бұрын
እውነት ነው
@melakuhailegebreal6154
@melakuhailegebreal6154 2 жыл бұрын
ሊብሮ ፣ ጣልቃ ባትገባ እና ሀሳባቸውን ብታስጨርሳቸው ጥሩ ነው። ሌላ ግዜ እንዲህ ያለ ጉዳይ ኢንተርቪው ስታደርግ አስተካክል ፣ይሄ ኳስ አይደለም
@yonaskesete6602
@yonaskesete6602 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር ይይልህ ጉልቻ የመሰልክ ጋዜጠኛ ሰውየውን አደከምከው ።ሁለተኛም ጋዜጠኛ ቢጠራው አይመጣም
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ገኔ ድምፅህ በደንብ አይሰማም
@nakfaalgena5920
@nakfaalgena5920 2 жыл бұрын
AMAN IS A HIRO ERITREA SAVE ETHIOPIA FROM JUNTA VIVA ERITREA
@sabri5460
@sabri5460 2 жыл бұрын
Kkkkk THIS MAN LACKS FACTS!! ጠያቂውም የተደናበረ ነው!! ራዛ ዘማቾች በየት እንደዘመቱም አያቅም!! ከጎጃምና ጎንደር መኖራቸውም ያጠራጥራል!! ለመግጠም የሞኩሩትም ከሻዐቢያ ነበረ ወይ?? ጀብሀ ጋር መኖሩን ነው የምናውቀው!!
@getacew849
@getacew849 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሰፈር ደንድር ወሬኛ ነው።አላናግር አለው እኮ
@danharamaya
@danharamaya Жыл бұрын
HUHUU..PLEASE LET YOUR GUEST SPEACK MORE!
@meeyaad12
@meeyaad12 2 жыл бұрын
ስቱፒድ ጋዜጠኛ ነህ። መልሱን ካወክ ለምንጨትጠይቃለህ
@nakfaalgena5920
@nakfaalgena5920 2 жыл бұрын
ERITRAWI JIGNA NOW RAZA NEBELBAL AIR WELED ZEMACH NADOW BAHRI HAIL AIR HAILE 120 MILLION V 3MILLION NO PROBLEM
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ገነነ እኔን እንደዚህ ቃለ ምልልስ ቢያደርገኝ ጥዬ እወጣ ነበር
@meeyaad12
@meeyaad12 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ቀዝቃዣ ነገር ነው፣ ፋታ የማይሰጥ የወሬ ሴሰኛ ነገር ነው
@sabri5460
@sabri5460 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሆነ ነገር የዋጠ አይመስላችሁሞ??ምን ዐይነቱ restlessየሆነ ቅብዝብዝ ነው??አብሾ አይመስልም?? ምንም መስማት የማይችል ጉድ እኮ ነው!! ራሱ ጠይቆ ራሱ መልስ ይሰጣል!! ዕድልም አይሰጥ!! ለክቸርም ይሰጣል!! ደጋፊም ተቃዋሚም ራሱ ነው!! ኤረ ጉድ በሉ!! የስንተኛ ዙር product/production ይሆን!! ሰውየውን እኮ መውጫ መግብያ ነው ያሳጣው!! ለምን ውሀ አይጠይቅሞ እንጃ!!!!
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 жыл бұрын
ገነነ በጣም ባለጌ ነህ። ደም ታፈላለህ ጠይቀህ ዝምበል ። ውይ ውይ ውይ
@anteneh-n3x
@anteneh-n3x 2 ай бұрын
ምን አይነት ጋዜጠኛ ነው? ይለፈልፋል እያቋረጠው።
@samsonloha7537
@samsonloha7537 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው አሳፋሪ ነው!!!!
@nemerajorgo8105
@nemerajorgo8105 2 жыл бұрын
በጣም ቅልብልብ የጋዜጣኝነት ስነምግባር የጎደለው ሰው ነው ይሄ ጋዜጣኛ።
@Gerensay71324
@Gerensay71324 2 жыл бұрын
ሰውየው በጣም ድብቅ እና እውነትን ለቀሪው ትውልድ መናገር የማይፈልግ የታሪክ ነቀርሳ ነው እንዲህ ጃጅቶ እንኳ የሚያውቀውን ደብቆ የውሸት መፅሀፍ እያሳተመ ግዙኝ ይላል ፡ ይሄ እኮ ቃለ መጠይቅ አይመስልም ገኔ ሰውየው ምንም አይተነፍስም አንተ ብትነግረን ይሻል ነበር
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 2 жыл бұрын
ገነነ ሙትቻ ነው አንድን ሀሳብ ማስጨረስ አይችልም ውይይቱን ለዛ አሳጣው!!
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ 2 жыл бұрын
አንተ ደሞ የሞትክ ሬሳ ነህ
@dere7406
@dere7406 2 жыл бұрын
እንግዳው ማነው ጋዜጠኛው ማነው? ማዳመጥ አይችልም እንዴ ይሄ ሰው?
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ደባሪና ቅልብልብ ነው፣ለማንኛውም የገስጥ ተጫኔን መፅሀፍ ፈልጌ አነበዋለሁ።
@ss-jm8se
@ss-jm8se 2 жыл бұрын
ገነነን ስለማታውቀው አትዘላብድ
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ነበር | ገስጥ ተጫኔ | ሙሉ ትረካ
1:24:01
Semu Audiobooks and Podcasts
Рет қаралды 4,6 М.
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН