በረሀ ውስጥ ተሰውራ አየር ላይ ተንሳፋ የምትፀልየው ባህታዊት ተገለጠች ። " ቅድስት ማርያም ግብፃዊት " | Ethiopia

  Рет қаралды 131,714

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Axum Tube / አክሱም ቲዩብ

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @axumtube ስለተመለከታችሁን እናመሰግናለን ቪዲዮውን ሼር በማድረግ እናንተ ያገኛችሁትን እውቀት ለሌሎች አሳውቁ። ይህንን የአክሱም ቲዩብ ዝግጅት ዳውንሎድ አድርጎ ድጋሚ በሌላ ቻናል ላይ መጫን በጥብቅ የተከለከለ ነው።
Copyright © Axum Tube
Like, Comment and Share this video.
ለቻናላችን አዲስ የሆናቹ ሰዎች አክሱም ቲዩብን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰቡን ተቀላቀሉ።
/ @axumtube
=========Follow us on===========
Facebook: / axumtube
Instagram : / axumtube
Telegram: t.me/Z_Tube
Twitter: / axumtube
Tik Tok: / axumtube
Pinterest: / axumtube
#Ethiopia #AxumTube

Пікірлер: 202
@ተፈጥሮአየሁ
@ተፈጥሮአየሁ 4 жыл бұрын
የግብፃዊት ቅድስት ማርያምና የቅዱስ ዞሲማስ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kalualedemissie9552
@kalualedemissie9552 4 жыл бұрын
አሜን
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️EWNTE NW AMENNNNNNNNNNNN
@nestiethiohabeshatube7243
@nestiethiohabeshatube7243 4 жыл бұрын
ቅድስት ማርያም ግብጻዊትዋ የፃድቁ አባታችን አባ ዞሲማ በረከት ይደርብን !ቃለ ህይወት ያሰማልን በርቱ ሌላም ቅዱሳንን አስተዋውቁን አስተምሩን
@azeb2809
@azeb2809 4 жыл бұрын
የግብፅ ፃድቅ እንዲህ ነው የተጫወቱብን እስቲ ንቁ እረ ቃሉን አንብቡ
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 4 жыл бұрын
አሜን
@healthyfoodsanddrinks316
@healthyfoodsanddrinks316 4 жыл бұрын
Amen
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ
@ድግልእናቴነሽ-ዘ7ወ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን አምላኬ የፆድቃን የሰማህታት እረዴት በረከታቸው ይደርብን
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይዋት ያሰማልን እዴት ደስ የሚል ትምርት ነዉ ፈጣሪየ እኔ አጥያተኛዋን አስበኝ አባቴ አምላኬ ዋዳጄ በረከታቸዉ ይደርብን
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ አንተ እስከ አጥያታችን ትሰበስበናለህ እውነትም የፍቅር አምላክ የኔ ጌታ መዳኒያለም ኢየሱስ ክርስትስ 😥💔🙏
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
አቤቱ የኔ ጌታ እኔን የሀፅያት ቤቲቱን ይቅር በለኝ ማረኝ አዉጣኝ እንደ እኔ ሀጢያት ሳይሆን አባት ሆይ እንዳንተ ምህረት ይቅር በለኝ ማረኝ
@bezawitseraw6953
@bezawitseraw6953 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን እና ቅዱሳን አንስት እናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ልብን በተመስጦ የሚስብ እጅግ ከዚህ አለም ነጥቆ ሰማያዊውን አለም የሚያስመኝ የሚያስናፍቅ ነው ይህንን ቅዱስ ታሪክ ስስማ ለ2ኛ ጊዜ ነው በጣም ደስ የሚል የመንፈስ ምግብ ነው ለራሴ አዘንኩ አለቀስኩ እነዚህን የተመረጡ ቅዱሳን አባቶቻችንና እናቶቻችን በእግዚአብሔር የተወደዱ ለክብሩም የተመረጡ ናቸው መታደላቸው ወዮ ለኛ ወዮ ለዚህ አለም ወዮ በሀጢያት ለረከስኩት ለኔ ይህንን ቅዱስ ታሪክ ላቀረባችሁልን ለሁላችሁም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ በጥበብ ይጠብቅልን
@tinsaeshinyasayenethiopia917
@tinsaeshinyasayenethiopia917 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ የሚል ታሪክ ነው ። ስለ እውነቱ በተመስጦ ነው የሰማሁት ።
@bodekolton5961
@bodekolton5961 3 жыл бұрын
Instablaster.
@salamsalam8060
@salamsalam8060 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የቅዱሳን የፃድቃን በረከታቸው ይደረብን
@dawitm.841
@dawitm.841 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን...
@senusamrawit9070
@senusamrawit9070 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቸው ረዴት ይደርብን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እና እህታችን
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
@ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 4 жыл бұрын
ደስ ብሎኝ ራሴን እየተመለከትኩ እያለቀስኩ እና እየጸለይኩ ሰማሁት። የቅዱሳኑ ጸሎት ይጠብቀን። እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠኝ።
@abrhamtestahun9147
@abrhamtestahun9147 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማን የማርያም እረዴት በረከት በሁላችን ላይ ይደር
@tibebesolomon7840
@tibebesolomon7840 4 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይድረሰን.... መኖክሴ እና ባህታዊ አንተ አይባልም በእድሜ ከእኛ ቢያንሱ እንኳን ስለ ምንኩስናቸው አንተ( አንቺ) እይባሉም። አመሰግናለሁ.....
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
@የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 4 жыл бұрын
ይቅዱት እናታችን ማሪያም እና የፃዲቁ የዞዱማስ ረድኤት በረከታችው ይደርብን ። አቤቱ ጌታ ሆይ እንደችርነትህ ብዛት ይቅር በለን ። አገራችንን በምህረትህ ጎብኝልን። አሜን አሜን አሜን ይቆየን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ህይወት ያስማልን።
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 4 жыл бұрын
Amen amen amen ye Egziabher sira DINK new bereketachew yideribin betam ye mimesit new Des yilal kale hiwetin yasemalin
@mastudere4343
@mastudere4343 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የቅዱሳኑ በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏
@ስደቱማተቤንአጠበቀው
@ስደቱማተቤንአጠበቀው 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም ተመስጨ ነው የምሰማው በጣም ደስ የሚል የመንፈስ ምግብ ነው 💚🙏
@የማርያም-በ2ቈ
@የማርያም-በ2ቈ 4 жыл бұрын
በውነት ልብ ይነካል😭 የቅዱሳኑ በረከትና ረድኤት ይደርብን 🙏🏽
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 4 жыл бұрын
የፃርቃን የሰማታት በረከት ይደርብን ቃል ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@hiwotwoldemichael1463
@hiwotwoldemichael1463 4 жыл бұрын
በረከትሽ ይደርብን ለኢትዮጵያ ሀገራችንን አስቢያት አንቺ በበረ ተስውረሽ ክፉ ሳይነካሽ እንዳለፍሽ ኢትዮጵያንም ከፊትዋ ከተጋረጠው ፈተና ሁሉ በፀሎትሽ አሳልፊያት አንቺ የተመረጥሽ ቅድስት እናት የበረሐ እመቤት
@muluzeneb8846
@muluzeneb8846 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አኔማ ምን አለኝ ባዶ ነት ሂወትየ ምልጃሽ ይደግፈኝ ድንግል አመቤቴ በኡነት በጣም ደስ የሚል ታሪክ የቁድሳን ረዲኤት በረከታቸው አይለየን የዘመኑን ትርምስና ያርቅልን ፍቅር ይስጠንፈጣሪያችን💒♥
@micomico2708
@micomico2708 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን
@yenesayat5708
@yenesayat5708 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታችን ቅድስት ማርያም ግብፃዊት ረድኤቷ በረከቷ ይደርብን ልዑል እግዚአብሔር የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን እንደኔ ሀጢያት ሳይሆን እንደ ቸርነት ይሁን ከኔ የበረታችሁ እህት ወንድሞቼ አስቡኝ በፀሎታችሁ
@user-ec21
@user-ec21 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን በረከታቸው ይደርብን በፆለታቹህ አስቡኚ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ወለተ ማርያም
@eyerusalemasmare
@eyerusalemasmare 3 ай бұрын
ተራኪዎቹም እግዚአብሔር ይባርካችው ለዓመታት በየቀኑ እየሰማሁት ነውሁልጊዜም አዲስ ነው ግብፃዊት ማርያምን እንዴት እንዳፈቀርኳት ❤❤❤
@lidiyanegash5297
@lidiyanegash5297 4 жыл бұрын
አሜን የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ኤልሻዳሄ
@ኤልሻዳሄ 4 жыл бұрын
እፍፍፍ ነብሴ ረካች በስማም ደጋግሜ ደጋግሜ ባዳምጥ አልጠግብ አልኮ ፈጣሬ አምላክ እኔን የጠነባችን አጥያተኛ ፀጋ በረከቶ ይድረሰኝ አሜን ይሄን ቃል እዲ ለአቀረባቹትም ፈጣሬ አምላክ ይባርካቹ ከዝ የበለጠ ለመስራት ያብቃቹ
@babatek7136
@babatek7136 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነዉ ለኛም ልቦና ና በረከታቸዉ ይድረሰን ። ላናንተም ቃለ ንሕይወትና ያሰማልን አሜን!!!!!❤❤❤
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 4 жыл бұрын
ግቡዐዌት ማርያሜ ፍቅሮ ይደርቡን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼✝✝✝✝✝✝አሜን አሜን አሜን
@almazaalmaza2357
@almazaalmaza2357 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ይደርብን ወንድማችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@ሃናጓልሽረጽብቕቲነዲኣ
@ሃናጓልሽረጽብቕቲነዲኣ 4 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏
@bezamoges6310
@bezamoges6310 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን እረዴት በረከታቸዉ ይደርብን
@amleworkyehun4593
@amleworkyehun4593 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ ከበረከታቸው ተካፋይ ያድርገኝ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
Amene bereketachwe yederebenee 👏👏👏👏kale heyewete yasemelene 👏👏👏😭😭😭
@suramaze9521
@suramaze9521 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ...
@wolelagenet1631
@wolelagenet1631 4 жыл бұрын
የግብፃዊት ቅድስት ማርያምና የቅዱስ ዞሲማስ በረከት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት አሰማልን
@serkiyebefi2493
@serkiyebefi2493 4 жыл бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የቅድሳኑ በርክታችው ልመናችው ፅሎታችው አይለይንም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ለሁላችን
@gigichernet80
@gigichernet80 4 жыл бұрын
Eske hatiyate yewededikegn yekidusan Amlak geta Eyesus Kerstos semh yibarek.
@wongeltube7312
@wongeltube7312 4 жыл бұрын
i like this channal
@sarahmoira9516
@sarahmoira9516 3 жыл бұрын
ቃለህወትያሠማልንበረከታችሁይደርብን
@MesafentGetachew
@MesafentGetachew 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድሳን በረከት ይደርብን
@hiwotdagne4190
@hiwotdagne4190 3 жыл бұрын
የ እናታችን በረከት ይደርብን
@Sara-yq5ct
@Sara-yq5ct 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእናታችን በረከቷ ፀሎቷ እና ምልጃዋ አይለየን 🤲😭 የአባታችን በረከት ይደርብን 🤲 ፀሎቱና ምልጃው አይለየን 🤲😭
@abebaa8056
@abebaa8056 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የቅድስት እናታችን በረከት አይለየን በእውነት።
@almazetaye3682
@almazetaye3682 4 жыл бұрын
እሜን እቤት ደስ ሲል በጣም ይመስጣል እቤት መታደል እግዚአብሔር እምላክ የናተን በርከት ያሳደርብን መርከታችሁ እይለየን እሜን🙏❤️
@eldikassu7867
@eldikassu7867 4 жыл бұрын
የቅዱሳኑ በረከት ይደርብን
@tsegayereta5648
@tsegayereta5648 3 жыл бұрын
Mariam hoy bereketish yideribin Amen
@ሳምሪሣምሪና00
@ሳምሪሣምሪና00 4 жыл бұрын
Qale hiwot yasemalin,, ye qidistua bereket yiderbin 🙏🏽🙏🏽
@dawitm.841
@dawitm.841 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን....
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
የቅድስት ማርያም እና የአባ ዞሲማ እረድኤት በረከታቸው አይለየን😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@banchikassahun4286
@banchikassahun4286 4 жыл бұрын
አሜን በረከትዋ ይደርብን
@asfaw96
@asfaw96 4 жыл бұрын
አሜን: አሜን: አሜን: ቃለ: ሕይወት: ያሰማልን: :
@habeshatube9813
@habeshatube9813 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅድስት ሀና በረከቷ ይደርብን!
@احمدعرب-ش7ك
@احمدعرب-ش7ك 4 жыл бұрын
Amen Amene Amene qaleyewete yasemalene
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 4 жыл бұрын
Amen amen amen kale heywot yasemaln berketwa yederben.hagerachenen selam. Yaregeln. 😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲tensayewan.bekerb.yaseman
@mdsalamsalambiplob9326
@mdsalamsalambiplob9326 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@selamkonjoo3566
@selamkonjoo3566 4 жыл бұрын
ረድኤቷ በረከቷ ይደርብን
@metadeldubai1025
@metadeldubai1025 3 ай бұрын
የእናታችን የቅድስት ዞሲማ በረከት ይደርብን
@meazayeshanew7260
@meazayeshanew7260 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኘን በረከታቸውም ይደርብን፡፡
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት
@ኤፍታህወለተሠንበትተከፈት 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የአባተ ደእናቶቻችን በረከት ይደርብን
@seblegessesse6549
@seblegessesse6549 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@selamtesfu2906
@selamtesfu2906 4 жыл бұрын
በረከቶ ይድረሰን የቅድስት ማርያም ከእባታች ጋር ይሁን አሜን፫
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 4 жыл бұрын
የግብፃዊታ ቅድስት ማርያምና የቅዱስ ዞሲማስ በረከታቸው ይደርብን
@ድንግለይኣደፍቅሪማርያመይ
@ድንግለይኣደፍቅሪማርያመይ 4 жыл бұрын
AMENNN Egzabher yemesgen ☝️🙏🙏🙏
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ
@ብርግጽዓስቢኣሎ-ዀ2ለ 3 жыл бұрын
የእናታችን ማርያም ግብፃዊት በረከት ረዲኤት ይደረብን ዋ ለነብሴ እረዳኝ እረዳኝ እረዳኝ አምላኬ ሆይ እሰበኝ 😭 መንግስትህን በመጣ ጊዜ በስም ስላሴ በቸር ያዉለን
@mhertsenbeta4035
@mhertsenbeta4035 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን ቃለህይወትን ያሰማን በረከታቸው በእኛ ላይ ይደርብን
@selinahailetecle5564
@selinahailetecle5564 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena 🙏🙏🙏⛪⛪⛪
@redietdaniel1842
@redietdaniel1842 4 жыл бұрын
what a nice fairly tale
@merhaieberko4633
@merhaieberko4633 4 жыл бұрын
Amen amen amen kal hiwot yasmaln
@asterastu1364
@asterastu1364 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰሟልን
@muluharar7233
@muluharar7233 4 жыл бұрын
AMEN kale hiwet yasemalin
@safemanak
@safemanak 4 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🏾🙏🏾🙏🏾 berketwua yderesen😭😭😭
@abebawbelay1607
@abebawbelay1607 4 жыл бұрын
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ
@አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አባቶቻችን የእናቶቻችን በረከታቸው ይደርብን ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍🇨🇬 ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍🇨🇬
@tsehayetadishow51
@tsehayetadishow51 4 жыл бұрын
በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሜን
@zt1527
@zt1527 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏 kalehiwt yasemalin🙏
@Meski-or8ln
@Meski-or8ln 4 жыл бұрын
አሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እሚኢትዮጵያፍቅርነሽ
@እሚኢትዮጵያፍቅርነሽ 4 жыл бұрын
የቅድስት እናታችን አመላጅናት በረከት ረድኤት ይደርብን አሜን አሜን
@chaltuchaltu9118
@chaltuchaltu9118 4 жыл бұрын
Barakatacho yedarbin amen🙌
@tassewbekele4379
@tassewbekele4379 4 жыл бұрын
የቅድስቷ ፅሎትና በረከቷ ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን!!
@mekdesasafew5970
@mekdesasafew5970 4 жыл бұрын
የቅድስት ማርያም በረከትና ረዴት ይደርብን
@gffgghhhg6920
@gffgghhhg6920 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bekihawi6030
@bekihawi6030 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን ረደት በረከታቸው ከህዝበ ክርስትያን ጋር ይኑር እህታችን እና ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን
@getahunasefa3294
@getahunasefa3294 4 жыл бұрын
አሜን እኛንም እግዚአብሔር በንሰሃ መንገድ ይምራን
@bertukanmelse6586
@bertukanmelse6586 4 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 4 жыл бұрын
በስመ አብ +++ የተዋሕዶ ወንድሞች እህቶች ነፍሴን በተመስጦ ላካችኋት ለነፍስ የሚከብዳት ነገር የለም ያስጀመራችሁ እግዚአብሔር ገጹን ይገልጽላችሁ ዘንድ ፈቃዱ ይሁን +++ በስንቱ ያስተምረኛል ለእኔ ለደካማው ፤ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን+++ ተስፋ መንግስትን ያውርስልን +++ በርቱልን ኤልሻዳይ አይተወንም።
@da4r411
@da4r411 4 жыл бұрын
ቃልህዎት፣ያስማለን፣ብርከታቸው፣ይድርብን
@haymiyenihaymi2855
@haymiyenihaymi2855 4 жыл бұрын
ደስ የሚል የመንፈስ ምግብ የቅዱሳን ገድል ላስማችሁን እህትና ወንድ ቃለ ህይወት ያስማልን የቅዱሳኑ ርድኤት አይለየን
@tigisthabtamu8665
@tigisthabtamu8665 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲
@fasikamuluneh4724
@fasikamuluneh4724 4 жыл бұрын
አሜን በረከትዋ ይድረሰን
@meronzewde3023
@meronzewde3023 4 жыл бұрын
አሜነ ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት የውርስልን ወንድሜ
@bettybottcher4261
@bettybottcher4261 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔንስ እንዴት ታደርገኝ ይሆን ሀጥያቴ የበዛ ሰው ነኝ
@badreyanaga4292
@badreyanaga4292 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭EGZO EGZO AMLKA HOY MAHRNE
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ
@ሀብታምነኝየአፄዎቹልጅ 3 жыл бұрын
ሁላችንም ንሥሀ መግባት።
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
አቤት አባት ሆይ ከእኔ በደል ይልቅ ያንተ ይቅርታ ይበዛል እኔን ሀጣተኛይቱን ይቅር በለኝ
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
@@badreyanaga4292 ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን
@zenayekassa7252
@zenayekassa7252 4 жыл бұрын
kale Hiwote yasemalen
@brhanemelake7560
@brhanemelake7560 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@Abyssiniannews7
@Abyssiniannews7 3 жыл бұрын
በእዉነት በረከታቸዉ ለእኔ ለሀጥ ልጃቸዉ ትድረሰኝ🙏🙏🙏
@helentesfay6453
@helentesfay6453 4 жыл бұрын
Amen 🤲🤲🤲God bless you🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@woynshetkassheun3692
@woynshetkassheun3692 4 жыл бұрын
ኤፍታህ የግብፂዊታ ማርያም በረከታ ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲
@kalimola8427
@kalimola8427 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@youtubechannel7478
@youtubechannel7478 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hiwet yasemalh yene geta ene hateyategnawa ljihn aseben wede kenaw mengedh meran tefche endalker yekefawn lebonaye melslen kenawn lebona seten
@Mm-zn3yx
@Mm-zn3yx 4 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@mamimami1739
@mamimami1739 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@gattusojgtpw1899
@gattusojgtpw1899 3 жыл бұрын
በረከታቸውይደርብንአሜን፫😢
@fekadeselassieashenafi7536
@fekadeselassieashenafi7536 4 жыл бұрын
አሜን ተባረኩልን እናንተም።
መዝሙረ ዳዊት የሐሙስ - Mezmure Dawit Thursday
56:34
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
How Strong Is Tape?
00:24
Stokes Twins
Рет қаралды 96 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
የአዳምና የሔዋን መጎናጸፊያ የት ገባ? ማን አገኘው? ሔኖክ ለማን ሰጠው?
49:50
ከሴተኛ አዳሪነት ባህር ላይ እስከመራመድ የደረሰ ቅድስና
9:15
ዲያቆን ወልደ አማኑኤል TUBE
Рет қаралды 336
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН