በስንብቱ ዋዜማ፣ በመውጫው ደካፍ ላይ | Bisrat Sport | ብስራት ስፖርት

  Рет қаралды 31,695

Mensur Abdulkeni Official

Mensur Abdulkeni Official

Күн бұрын

Пікірлер: 59
@Umar-qv7yu
@Umar-qv7yu 11 күн бұрын
ጋርናቾ ምርጥ ተጫዋች ነዉ በተለይ ለመልሶ ማጥቃት በጣም ፈጣን ነዉ
@braham13
@braham13 11 күн бұрын
ከሱ የተሻለ ከመጣ ይሸጥ
@yohanneswanke2402
@yohanneswanke2402 8 күн бұрын
መንሱሬ በጣም ይገርማል የዩናይትድ ነገር በየጊዜው አስልጠኝ እየቀያየረ እስከ መቼ የሚቆየው እኔ ግን የሚመስለኝ የማንችስተር ችግሩ የሚመጡ አሰልጠኞች ተጨወጭ እየፈራረሱ መሆኑ አንድ ችግር ይመሰለኛል
@Bicolo-v2u
@Bicolo-v2u 4 күн бұрын
መንስሩ ስላም ስላም
@YezidTolosa
@YezidTolosa 11 күн бұрын
Wow mansure Batam naw yamadanki best of best nay tilayalay isti Sila chela ahurasti
@BirhanuAbraham-ns3zj
@BirhanuAbraham-ns3zj 11 күн бұрын
መጥፎ ዜነ መንሱር❤❤❤❤
@michaelmekonnen5040
@michaelmekonnen5040 11 күн бұрын
መንሱሬ ከመደበኛ ፖሮግራምህ ውጪ እንደነዚህ አብዴት የሆኑ መረጃዎች ስለምታደርሰንን በእውነተኛ የኳስ አፍቃሪያንን ስም ከልብ እናመሰግናለንን።
@pewdiepleasesubscribeing3196
@pewdiepleasesubscribeing3196 10 күн бұрын
kbt
@mekiehussein6551
@mekiehussein6551 11 күн бұрын
መንሱሬ ከሊቨርፑል ጋር አቻ የወጣ ቀን ለ አማድ ሁለተኛው ጎል እስስት ያደረገው ጋርናቾ ነው ። በኤፌ ካፕ ከአርሴናል ጋር ለቡሩኖ አስስት ያደረገው እኮ እሱ ነው ። ነገር ግን እንዴት አንድም አስስት በአሞሪም ስር የለም ያልከው ?
@Bicolo-v2u
@Bicolo-v2u 4 күн бұрын
መንስሩ ስላም ስላም 2:20
@DaniZer-n9z
@DaniZer-n9z 8 күн бұрын
በጣም እድለኛ ልጅ ነበር ራሱን ማሳደግ መለወጥ መብቃት ይችል ነበር ግን አልተጠቀመበትም ትልቅ ክለብ ለመግባት ስንት መከራ አየተው እኮ ነው የሚቀላቀሉት የዚህ ልጅ ግን ሰነፍ ሰነፍ ነው በቃ በራሱ ጊዜ ህይወቱ አበላሽ
@HagereSuse-hn8wj
@HagereSuse-hn8wj 8 күн бұрын
የታባቱ ድራሹ ይጥፋ 😡 ከኛው መሃል ወጥቶ እኛው ላይ መልክ ይሰራል ቀሽም..... የፈለገ ችሎታ ቢኖረው ብልግናው የዩናይትድን ክብር የሚገዳደር ከሆነ 1 ሳምንት መቆየት የለበትም ካለበለዛ ሌላውም እሱን እያየ ነገ ክለቡን የሚያዋርድ ነገር ማረጉ አይቀርም..... ሳይቃጠል በቅጠል ይላል ያገሬ ሰው
@አቡበከር-ደ9በ
@አቡበከር-ደ9በ 7 күн бұрын
@Senayytube
@Senayytube 9 күн бұрын
Good news
@AminuMudesir
@AminuMudesir 9 күн бұрын
በሊቨርፑ ያስመዘገበዉ አሲስት
@shashaman702
@shashaman702 11 күн бұрын
Chekuleh indehon alawekum gn garnacho be amorim sir goal contribution alew...assist vs Liverpool & arsenal..
@sabaselo
@sabaselo 8 күн бұрын
Man united በገርናቾ በጉል በሳል ተጫዋች ግድ ነው
@MeleseMinlargih
@MeleseMinlargih 11 күн бұрын
መንሱሬ ለቤንች ግን ይመጥን ነበር
@TekichooNegn
@TekichooNegn 10 күн бұрын
መንሱሬ 3 አሲሲት አለዉ
@tamirefita8026
@tamirefita8026 11 күн бұрын
The worst exit. I love this player; he is incredible. Yes, maybe he has shown some bad behavior, but still, he's exceptional. If RubinA fails to win the games, everyone will likely turn against him. And who would believe Grana is worth €50M? What's going on in Manchester
@haregsahle8405
@haregsahle8405 11 күн бұрын
They are looking for mouse 🐁. His Really good player
@biruktsegaye7406
@biruktsegaye7406 6 күн бұрын
ለማንቼ በምንም አይነት መስፈርት አይመጥንም!! እመኑኝ ናፖሊም ይፀፀታል!! 45 ሚሊዮን እንደ ሎተሪ ነው የምቆጥረው!!
@TelilaKejela
@TelilaKejela 11 күн бұрын
he has one Assis on FA Cup against Arsenal
@DinsefaMubarak-b6p
@DinsefaMubarak-b6p 11 күн бұрын
መዉጣት የለበትም
@BenalfawGashaw
@BenalfawGashaw 9 күн бұрын
ሊቬ ላይ ለ አማድ አርሰናል ላይ ለ ቡሩኖ አሲስት ያረገው ጋርናቾ እኮ ነው ምን ነካህ መንሱሬ
@FishMan-j1c
@FishMan-j1c 11 күн бұрын
መንሱሬ ኮቢ ማይኖም ከነበረው ብቃት አየወረደ ነው ከመሻሻል ይልቅ አየወረደ ነው የሚገኘው እነዚን ተጫዋች ማሰናበት ነው
@YoniYuans
@YoniYuans 6 күн бұрын
መንሱሬ እረ አሲስት አለው
@MANCHESTER205
@MANCHESTER205 11 күн бұрын
No Liverpool ,arsenal lay assist argwel ena Europe league lay 1goal agebutel
@samradebebe5772
@samradebebe5772 11 күн бұрын
😢😢😢😢😢
@SirajseidAden
@SirajseidAden 11 күн бұрын
ዋሸህ አርሰናል ላይ ማን ነው ለቡሩኖ አሴስት ያደረገው
@teshaletesfaye2939
@teshaletesfaye2939 11 күн бұрын
Fa cup nawu inji pl layi aydelemi
@joshuadereje8458
@joshuadereje8458 11 күн бұрын
Liverpool lay amad siyagebas manew assist
@Footboll-playy
@Footboll-playy 11 күн бұрын
Martinez newa​@@joshuadereje8458
@Burakzack
@Burakzack 9 күн бұрын
​@@joshuadereje8458Manim full participation ye amad nw🤙
@semirahmed8981
@semirahmed8981 11 күн бұрын
Can someone tell me about liverpool techwach megzatem ayflgom ye tecwach Contrat marazemem ayflgum, what happened?
@haregsahle8405
@haregsahle8405 11 күн бұрын
No answer
@AbdiBadri
@AbdiBadri 11 күн бұрын
Sila liverpool awra isti
@fitsumGebeyaw
@fitsumGebeyaw 10 күн бұрын
መሱሬ አትዋሽ እጅ liverpol vs manchester garnacho asist amad goalll Arsenalvs manchester garnacho asist fernadez goalll Be amorim sr aydelem ltlnew alazar adgdom yastenahal teykew
@inabuki1234
@inabuki1234 10 күн бұрын
የሀያ አመት ወጣት እንዴት ከኔ ሲስተም ጋር አይሄድም ይሸጥ ይባላል? ይህንን ወጣትኮ እንደምትፈልገው ሞርደህ ማስተካከል የምትችልበት እድሜ ላይ ነው ያለው። በነገራችን ላይ የአሰልጣኝ ብቃት የሚታየው ምን ያህል የአንድን ተጫዋች ብቃት አውጥተህ ተጠቅመሀዋል የሚለው ይመስለኛል ። አሰልጣኙ ጊዜ እንደሚሰጠው ሁሉ በዚህ ጊዜና እድሜ ላይ ያለን ወጣት የፈለገ PSR ቢያስጨንቃቸው ራሱ ባይሸጥ ይሻላል። የግድ ወደ ተጫዋች ግዢ የሚኬደው ተጫዋቾቹ ጊዜ ቢሰጣቸውም መሻሻል እንደማይችሉ ሲረጋገጥ ብቻ ቢሆን ጥሩ ነው ባይ ነኝ።
@semerebirhane8890
@semerebirhane8890 11 күн бұрын
Aman new
@FishMan-j1c
@FishMan-j1c 11 күн бұрын
ማንቼ በጣም አተረፈ ገርናቾ የሚሻሻል ልጅ አይደለም ልክ አደራሽፉርድ ነገ የተሻለ ስትል ነገ ደሞ ወርዶ ይታየል
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 10 күн бұрын
ገርናቾ መሸጥ የለበትም አሰልጣኙ አላማረኝም እንደ መጣ ከተጫዋቾች ጋር ልግባባ አልቻለም ትቺ
@MuaazSeid
@MuaazSeid 11 күн бұрын
Tew live lay le amad Aresenal lay le burono
@EdrisAli-u1c
@EdrisAli-u1c 8 күн бұрын
ምነው መንሱሬ ትዋሻለህ እደ ሁለት አሲስት አለው አይደል እደ ከሊበርፑል ጋ እና ካርሰናል ጋ እሱ አይደል እደ አሲስት ያደረገው ለአንድ እና ለብሮኖ
@su72973
@su72973 11 күн бұрын
ለቡድኑ አያስፈልግም ከሱ ራሺ ቢቆይልን ይሻላል ይሄ egoው እራሱ መከራ ነው ቼልሲ አፍጥኑት
@Step-uphomes
@Step-uphomes 11 күн бұрын
Garnachoን መሸጥ እብደት ነው።amorim mnm ayfetrm emenugn,ye 10 hag ጥፋት amadን አለማሰለፉ ነው
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 11 күн бұрын
Errrr mensure yemetebale mafereya gazetegna ke 14 dereja lay yale buden yezen yahele media coverage mestet yasaferale lela yemetaweraw yatah yemeselignale
@zamZam-f8n
@zamZam-f8n 11 күн бұрын
14 ደረጃ ቢቀመጥ የምንጊዜም ሀያል ክለብ እደሆነ እዳትረሱት ደግሞም ወደ ሀያልነቱ ይመለሳል
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 11 күн бұрын
Sele befetu sele dero taweraleh yechenekelet ale kkkkkk keshemoch nachu zeme betelu yeshalale ayamrebachume
@michaelmekonnen5040
@michaelmekonnen5040 11 күн бұрын
ገመድ አፍ በመጀመሪያ መሱርንን ያህል ትልቅ እና እንቁ ጋዜጠኛ ከመተቸትህ በፊት 1 በትክክል መፃፍ አለብህ 2 ስለ ኳስ ማወቅ አለብህ..!! ዝም ብለህ አፍህ እንደመጣልህ አትቀደድ ....የሆንክ ቀዳዳ ነገር
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 11 күн бұрын
Dedeb neh eraseh lay sera geleseb atamelke keshem
@boganiisaaclemma8974
@boganiisaaclemma8974 11 күн бұрын
Mensuren azelehew zure kotet temhrtehen endezeh beteketatele nor denkoro honeh atkerem neber kkkkkk
@Bicolo-v2u
@Bicolo-v2u 4 күн бұрын
መንስሩ ስላም ስላም
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 437 М.
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН