//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep 04

  Рет қаралды 565,464

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 463
@Abuzu-hq9xm
@Abuzu-hq9xm 12 күн бұрын
እንደኔ በስንቱ የሳቁ ምንጭ የሆነ ❤️👍
@Glorysoundministry
@Glorysoundministry 12 күн бұрын
የኃጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር የጸጋ ስጦታ ግን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን የዘላለም ሕይወት ነው።
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 12 күн бұрын
😂
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 12 күн бұрын
ቸርች ከልክለዉህ ነዉ😂 በየድራማ እየዞርክ ተችገርክ ድራማዉን እንይበትእባክህ😅
@NAHOMDIBABA
@NAHOMDIBABA 12 күн бұрын
Amen
@rich231-t6d
@rich231-t6d 11 күн бұрын
አሜን
@abu10012
@abu10012 11 күн бұрын
ኦንላይን ቸርች ይልሀል😂
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 12 күн бұрын
የበስንቱና የሂሩት አድናቂዎች👍👍👍👍👍👍
@ሊቀልሳናትአብርሃምከበደረ
@ሊቀልሳናትአብርሃምከበደረ 11 күн бұрын
በጣም በጣም በጣም ደስ የሚል አገልግሎት ነው እግዚአብሔር አግልግሎታችሁን ይቀበልላችሁ ወንድም እህቶቸ የእመቤታችን ፍቅር ያልገባዉ ሰዉ እንዲህ ነዉ የሚያስበዉ በጣም የሚገርመኝ አንዳንድ ሰወች እኔነኝ እማጸድቅህ እኔነኝ እምኮንንህ ትላላችሁ ተዉ አምየ ኦርቶዶክስን አጽዳቂም ኮናኝም እራሱ ባለቤቱ የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ ። ስለዚህ ቆም ብለህ ስለራስህ ስለራስሽ አስብ አስቢ የእግዚአብሔር በቃ ተዉለት። እንዴዉ ሰትቃዡ የደራችሁትን አትናገሩ ሰወች ምናልባት እግዚአብሔር የሚጠይቀን ለምን ዘለህ አመሰገንከኝ ሳይሆን በንጹህ ልብ በንጹህ አእምሮ በንጹህ ህሌና በተመስጦ ቀራንዮን በማሰብ አመሰግንከኞይ ብሎ የሚጠይቀን ይመስለኛል ለሁላችንም እግዚአብሔር አመላክ የሱን ሃሳብ የሱን ቸርነት የሱን ፍቅር የምናስብበትን አእምሮ ይስጠን ። የእግዚአብሔር ስራ ለእግዚአብሔር ተዉለት ።
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 12 күн бұрын
ስዴት የዴከመው ወልዶመሳም ያማረው ከጭንቀት ወቶ ዴስተኛመሆን የፈለገ አላህየልባችንን የሙራዳችንን ይሙላልን 😢😢
@አደምእንድሪስ
@አደምእንድሪስ 12 күн бұрын
አሚን አላህይወፍቀን
@Hawa-ki3lw
@Hawa-ki3lw 12 күн бұрын
አሚን ኢንሻአላህ በአላህተስፋአይቆረጥም
@SSa-r3n
@SSa-r3n 12 күн бұрын
አሚን🙏🙏🙏❤❤❤
@zeyaraziyada
@zeyaraziyada 12 күн бұрын
amin❤❤❤❤
@hubiFeker
@hubiFeker 11 күн бұрын
ሳይሰራ እሚበላበትአለም የለም ስሪ ኢትዮጵያ አያስፈልግም መኖር
@abebachwada6694
@abebachwada6694 12 күн бұрын
አናጋዉ አይቶ የመጣ ሳዉ ላይክ 😂😂😂😁
@EyerusFikadu-p5m
@EyerusFikadu-p5m 12 күн бұрын
እኔ😂😂😂
@HadiyaHussien
@HadiyaHussien 12 күн бұрын
ወላሂ እሱን አይቸ ነው የመጣሁግ እኔ የበስቱ ተከታታይ አይደለሁም😂😂😂😂
@SikoSalo
@SikoSalo 12 күн бұрын
እኔ😂😂
@fatima-fe8vi
@fatima-fe8vi 12 күн бұрын
Ene😂😂😂
@NeimaDawud-v8e
@NeimaDawud-v8e 12 күн бұрын
እኔም😅
@Natiti-x3g
@Natiti-x3g 9 күн бұрын
ኢየሱስ ህይወት ነው ❤
@mobileeemobileeetre
@mobileeemobileeetre 9 күн бұрын
Amen Amen 🙏
@GeniTora-d2b
@GeniTora-d2b 9 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤
@dfdh-kc7gu
@dfdh-kc7gu 9 күн бұрын
ኢየሱስ የአላህ ነብይ ነው
@Natiti-x3g
@Natiti-x3g 9 күн бұрын
​@@dfdh-kc7guአላህ እራሱ የኢየሱስ ፍጥረት ነዉ
@ademseyd8807
@ademseyd8807 6 күн бұрын
እኔም በD ሀሳብ እስማማለሁ
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 12 күн бұрын
Romans 10 አማ - ሮሜ 9: ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤ 10: ሰው በልቡ አምኖ ይጸድቃልና በአፉም መስክሮ ይድናልና። 11: መጽሐፍ፦ “በእርሱ የሚያምን ሁሉ አያፍርም፥” ይላልና። 12: በአይሁዳዊና በግሪክ ሰው መካከል ልዩነት የለምና፤ አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነውና፥ ለሚጠሩትም ሁሉ ባለ ጠጋ ነው፤ 13: የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ይድናልና።
@zeyaraziyada
@zeyaraziyada 12 күн бұрын
ነቢኢሳሲመጣኡመተልሙሀመድጋርለአላህይሰግዳልያኔምንይውጥህይሆንዋነፍስህፈራሁልህላተልቦናይስጣችሁፍጡርፈጣሪአይደለምበሰ
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 11 күн бұрын
😂😂😂😂 እር ድራማው እደቀጠለነውበቃ😂
@MulluTesfaye
@MulluTesfaye 10 күн бұрын
የምን ድራማ ነዉ?የእግዚአብሔር ቃል ነዉ።​@@እግዚአብሄርፉቅርነው
@SemiraAbebe-x5j
@SemiraAbebe-x5j 8 күн бұрын
ኢየሱስ እንድህ ይላል እኔ ከራሴ ምንም ማድረግ አይቻለኝም እንደ ሰማሁ እፈርዳለሁ ፍርደም ቅን ነው የላከኝን ፈቃድ የማደርግ እንጂ ፈቃዴን አልሻም እኔን ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚለኝ ሁሉ ገነት አይገባም ይሐንስ 5 30 እኔ አምላክ አይደለሁም ዮሀንስ 12 44 አምላኬ ተምሀፀን ፈጠረኝ ባሪያውም መልክተኛውም አደረገኝ ኢሳያስ 49 5 እኔ የተላኩት ለእስራኤልሎች ብቻ ነው ማቲወስ 15 24 እሱ አምላክ ተሆነ ላኪው ማነው እንደትስ ለአንድ ሀገር ብቻ ይላካል እኔ ነብይ ነኝ ማርቆስ 6 4 እኔ አምላክ አይደለሁም ዮሀንስ 12 44 ይላል ኢየሱስ በግድ አምላክ ነህ አይከብድም 😂
@SemiraAbebe-x5j
@SemiraAbebe-x5j 8 күн бұрын
​@@እግዚአብሄርፉቅርነውበድራማ ማሀል ማሀል እ ደማስታውቂያ እዝህም ጀመሩ የምንገዱ አንስወ😂😂😂😂😂😂
@ايهايه-ذ8و
@ايهايه-ذ8و 12 күн бұрын
አናገዉን አየሁት ልበል😂😂😂
@MeronMeron-l4n
@MeronMeron-l4n 12 күн бұрын
bey😂
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon 12 күн бұрын
Awo inm 😅
@mebratmichael-bw9qq
@mebratmichael-bw9qq 12 күн бұрын
ማነው አናጋው???
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 12 күн бұрын
የዛሬው በጣም አስተማሪ ክፍል ነው ሰውን ውጪአዊ ገፅታው አይቶ መፍረድ አላስፈላጊ ነዉ መጀመሪያ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይሻላል
@DASOMadamo
@DASOMadamo 11 күн бұрын
እኳ የኛ ሰው ኤሄንን አያውቅም😢😢
@beza-n4d
@beza-n4d 12 күн бұрын
አናጋው እንኳን ደህና መጣህ ❤🎉
@بانشياثيوبيا
@بانشياثيوبيا 11 күн бұрын
የሶሲ አጋጋዉን አይቶየመጣ እደኔ 👍
@ffghfghh9615
@ffghfghh9615 12 күн бұрын
አንጋጋው የሊቢያ በረሐ ያየ😅😅😅❤
@HayatHusen-bo9hw
@HayatHusen-bo9hw 11 күн бұрын
😅😅😅😅😅
@kingofAmhara
@kingofAmhara 12 күн бұрын
😂😂😂 አናጋውን አይቸ ነው የማጣሁ ላ ላ ሀቢቢቲ😂 ማፊ ሙሽክለ
@FasikaAlelign-g9i
@FasikaAlelign-g9i 12 күн бұрын
እኔም😂😂❤
@HadiyaHussien
@HadiyaHussien 12 күн бұрын
😂😂😂😂 ሙሽክላማ ጡሩ ነበር ሙሸላ ማለቱ ነውጅ እኔ እደዛ ስቄ አላቅም
@GalaxyAa-w7h
@GalaxyAa-w7h 12 күн бұрын
እኔም😂😂
@kingofAmhara
@kingofAmhara 11 күн бұрын
@@HadiyaHussien ክክክክክክክ
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 11 күн бұрын
​@Hadi😂😂😂yaHussien
@asterhailu4188
@asterhailu4188 12 күн бұрын
በጣም አስተማሪ መልእክት ነው:: ሰውን ሳናውቀው መፍረድ
@የራያዋ
@የራያዋ 12 күн бұрын
የሳቄ ምጮች ሞትኩ በሳቅ አናጋው እኳን ደህና መጣህ🤣
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 12 күн бұрын
አሰላምአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ እዴትናችሁ የስዴትጓዶቼ አላህ ከክፉነገር ይጠብቃችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ ለሀገራችን ያብቃን
@munatuhmunic2500
@munatuhmunic2500 11 күн бұрын
ለረመዳን ጊፍት ስጡኝ 😂😂🎉🎉🎉
@samssung3465k
@samssung3465k 11 күн бұрын
ስንት ቀን ቀረው ረመዳን
@munatuhmunic2500
@munatuhmunic2500 11 күн бұрын
@samssung3465k 29 ken
@NasirArgada
@NasirArgada 11 күн бұрын
❤❤❤
@Mesert-s6o
@Mesert-s6o 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwothiwot-u9d
@hiwothiwot-u9d 10 күн бұрын
🦬🦬 እሄው 😂😂😂😂😂
@GgBu-q6h
@GgBu-q6h 11 күн бұрын
አጌ አንተን ባላይ አልመጣምነበር😅😅ከሶሲ ጋር በጣም ታምራላቺሁ😅😅
@عليعبده-د5ب9ش
@عليعبده-د5ب9ش 12 күн бұрын
😂😂😂አጋጋው ሀሂማ ልታጋጋቸውነው😂😂😂አየአናጋው😂😂😂
@meazahailu4710
@meazahailu4710 12 күн бұрын
Aye Heruta jegna ye zendero wendema Taye gude. Betam betam telke melkte wendoche wende hunu tekesha becha masbate waga ye lewme 🎉
@SADORATUBE
@SADORATUBE 12 күн бұрын
የበስንቱ ቤተሰቦች ቅመሞች ልባቹ ቅን የሆነች ደመሩኝ፣ ጀማሪነኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 12 күн бұрын
ደመርኩ በርታ
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 12 күн бұрын
aregelehalew
@hararshopping6882
@hararshopping6882 12 күн бұрын
እኔጋም ጎራ በሉ
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 12 күн бұрын
የ4ታቹሁንም አርጌያለው በሉ አሁን የናንተ ተራ ነው
@HabteAbabu
@HabteAbabu 12 күн бұрын
Like mafaki tiwlid
@NejatNeju-b3b
@NejatNeju-b3b 12 күн бұрын
አናጋዉን አይቼ መጣዉ😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 күн бұрын
የማነው አናጋው 😂
@JamillaJamilla-bc9hu
@JamillaJamilla-bc9hu 12 күн бұрын
አናጋውን የበሰንቱ ጎሮቤት ሆነ ደሰ ሲል🤔😀😀😀😀
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 12 күн бұрын
ሂሩቴ ጀግኒት መልእክቱ አንደኛነው🎉🎉🎉🎉🎉
@UaeUAE-uj7co
@UaeUAE-uj7co 11 күн бұрын
አናጋው በጉልበትህ አምላክ ጎረቤት በጠበጥክህ😂😂😂😂😂
@sameriaSayed-x6u
@sameriaSayed-x6u 12 күн бұрын
አናጋው የበረሃው 😂
@BezaShimelis-h8x
@BezaShimelis-h8x 11 күн бұрын
በጣም ነው የምንወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@BezaShimelis-h8x
@BezaShimelis-h8x 11 күн бұрын
I love you besntu ❤❤
@AsQw-w2r
@AsQw-w2r 12 күн бұрын
ወላሂ ይህ ደራማ አለከታተልም አናጋው አይቼ ነው የምጣሁ
@ሴትዋማስተርአብነትህልሜነ
@ሴትዋማስተርአብነትህልሜነ 12 күн бұрын
ደምሪኝ ሁቢ❤
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 12 күн бұрын
ሽሮ እኮ ነኝ 😢 ሽሮ አቶዱም እንደ በስንቱ እእእ
@eyhas
@eyhas 11 күн бұрын
አይ በስየ ይመችህ❤❤❤❤❤ እናጋው❤❤❤
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 12 күн бұрын
በነካ እጃችሁ ላናጋው ሶሲን አምጡለት 😅
@Tamreseid
@Tamreseid 12 күн бұрын
አናጋውን አይቶ የመጣ ስደተኛው አናግ😂😂😂😂
@Sryra-q1k
@Sryra-q1k 7 күн бұрын
አናገውን አይቶ ሢሮጥ የመጠ🚴🚴😂😂😂😂
@120M-films
@120M-films 11 күн бұрын
ይመችህ አንጋጋው አንጋጋሀቸው
@MominaTube-l4t
@MominaTube-l4t 12 күн бұрын
ኑ ዛሬ እስኪ ቡና እንጠጣ የደስታ ምንጫችን በስቱ ሲመጣ 😂😂😂😂
@GenetyeTwahdoLij
@GenetyeTwahdoLij 12 күн бұрын
አናጋው በዚህም መጣህ ሊቢያ በረሀ እያለህ😂😂ደራሲዎች ወንዶቹን መቸ ነው በሰል ያለ ወንድ እምታደርጓቸው
@Danasewbh
@Danasewbh 12 күн бұрын
የዛሬ ይለያል በስንቱ 😂👍👍👍👍👍
@ZinateAhmade
@ZinateAhmade 12 күн бұрын
አናጋው😂😂😂😂 በየት መጣ በየት ዘለቀ አደራ ሶስናን እዳታገባ በረከት ያግባት ናርዲን ጌድወን ያግባት
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 12 күн бұрын
ወይኔ እኔግን በስየ በሳቅ ልገለኝ ነው😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@feradesa9188
@feradesa9188 11 күн бұрын
አይ በስዬ ስወድህ የምር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zed9651
@zed9651 12 күн бұрын
አናጋዉን ያየሁት በልሜ ነዉ 😂😂 ወይስ እሱን አይቼ ነዉ የመጣሁት
@habeshawit2008
@habeshawit2008 12 күн бұрын
አናጋው ከየት ብቅ አለ ዘንድሮ😮😂😂😂
@zhenan-v7e
@zhenan-v7e 12 күн бұрын
እንደ በስንቱ የምጠብቀው ነገር የለም ዘና ነው የሚያረገኝ ሊላ ካለ ሹክ በሉኝ
@tigistbekele9530
@tigistbekele9530 12 күн бұрын
Me too😅
@HggguhUy-ux7gd
@HggguhUy-ux7gd 12 күн бұрын
ሐረግ
@HawaAbebe-i9k
@HawaAbebe-i9k 11 күн бұрын
አናጋውን አይቼነው የመጣሁ😂😂😂
@ሪሀናሪች
@ሪሀናሪች 11 күн бұрын
አይ ሙሌ የሳቄ ምንጪ 😂😂😂
@MeyremEbrahim
@MeyremEbrahim 11 күн бұрын
ቅድስት ሰለሞን (ቢጥርን)አይቶ እንደኔ እዚ የመጣ እንደኔ አስተናጋጇ እንዴት ነው የምታምረው ማሻአላ
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ
@ĎÂĞÎČÎŤŶŽÊÑŠ 12 күн бұрын
ሁላችሁም you tube ላይ Day 7,ኤሶፕ ኢትዮጵያን እና ሳድስ ሚድያን ተቀላቀሉ💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 12 күн бұрын
ተረጋጋ በስየ ምነው😂😂😂
@Tazytube-p3y
@Tazytube-p3y 3 күн бұрын
ተይኝ እያለ የማይተዋት ነገርስ😅😅😅😅😅😅😅
@susususu1024
@susususu1024 11 күн бұрын
አይ በስንቱ ፈታ ነው የምታረገኝ😅
@GemilaTemam-bo2qn
@GemilaTemam-bo2qn 11 күн бұрын
አሌክሰ ድሮም አቅም የውም ሙሌ ነው ያሣቀኝ😂😂😂😂😂😂
@MisganaTesfaye-el6jv
@MisganaTesfaye-el6jv 11 күн бұрын
አነጋውን አይቼ ነው የመጣሁት 😂😊
@fenetenu5649
@fenetenu5649 5 күн бұрын
Mine laye nw mesarawe bageta hulum anagawe anagawe yilalale
@tube-nm3js
@tube-nm3js 12 күн бұрын
የዛሬ በስንቱ ያበደ ይመስለኛል የበረሃው ስደተኛ አጋጋው አለበት 😂😂😂
@marda-times
@marda-times 11 күн бұрын
ለማንኛውም ከበስንቱ ውጪ ወደ ዉጭ💗💗
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 12 күн бұрын
ወይኔ ጉዴ በስየ ቦክሰኛ ሆንዋል እንዴ 👊👊
@HaleluyaKassahun
@HaleluyaKassahun 12 күн бұрын
❤❤❤
@lemarcenter
@lemarcenter 12 күн бұрын
የዛሬው ሪንግ ነው መሰለኝ፣ እስኪ በስዬን እመተሉ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@tizita1428
@tizita1428 11 күн бұрын
ቆንጆ መልዕክት 🎉🎉🎉
@AmanSeyfuu-v9d
@AmanSeyfuu-v9d 12 күн бұрын
Yo sitti tole like Godhii❤❤❤❤
@akbijad7838
@akbijad7838 12 күн бұрын
በሴ ማን ታላቁ ሱፐር ማን ሰፊውን ህዝብ ወክሎ ፓርላማ ይግባልን ባይ ነኝ:: በስንቱ ህዝብ ነው ሚል መሪ ቃል ይዘን ወደፊት 😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉🎉
@Bonsabayana
@Bonsabayana 12 күн бұрын
ምስሉን በመመልከት ብቻ ሳላውቀው እንደኔ እንደሳቀ ሰው👍 👍አርጉ😅😂
@korerimarima1441
@korerimarima1441 11 күн бұрын
አስተማሪ ነው
@Tsge-st9wq
@Tsge-st9wq 11 күн бұрын
በስንቱ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tsge-st9wq
@Tsge-st9wq 11 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል የዋህ ግረቤት ነው😊😊😊😊
@kingdom-channel478
@kingdom-channel478 12 күн бұрын
እውነት ነው 😂😂አገሪቱ እኮ በኢኒስፔክተር በህግ ሳይሆን ጉልበተኞች ነው እሚያዙባት እሚኖሩባት።
@OumerHassen-v9n
@OumerHassen-v9n 12 күн бұрын
በጣም ነው የምከታተላቹህ
@Negariit
@Negariit 12 күн бұрын
ሙሌመቸ ንው ሚሳካለት😄😁
@samiberhane-m9p
@samiberhane-m9p 6 күн бұрын
በስንቱ የሚወደው እስቲ
@Keiryagerba
@Keiryagerba 6 күн бұрын
ያንተ ያለ አለ በስንቱ😂 አናጋውን አይቶ የመጣ✌👈
@almazseid
@almazseid 10 күн бұрын
"ህግ የለም እንዴ ባገሩ ? አሳስረው"" ሂሩቴ "ሲፈታስ " አለ በስንቱ...😂😂😂 " ተይ ለልጆቼ ትንሽ ልቆይላቸው" በስንቱ😂😂😂
@ሳራድባቤ
@ሳራድባቤ 6 күн бұрын
ቤት ለቦሳ ለማለት ነው አይ በስቱ😂😂😂😂😂
@madinaendre1634
@madinaendre1634 11 күн бұрын
አይበስቱ ሂዋን ታስተምርህ አበርከክ ደፈቃ ቁለፋ😂😂😂አጋጋውን አይቶ የመጣ😅
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ
@አልሃምዱሊላያርብሙሥሊምያ 10 күн бұрын
እባሽፍቅርኛዋንተቀማችመችጠቀማት
@AmenatAbdulkaerHasen
@AmenatAbdulkaerHasen 10 күн бұрын
አጋጋው ላይ ነው የምታምረው
@honey48757
@honey48757 11 күн бұрын
Ay Besintu Bechicho Limot 🤭🤭🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abayneshmarkos
@abayneshmarkos 10 күн бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ጌታና አምላክ ነዉ ደግሞም የዘላለም ህይወት !!
@Fetiya224
@Fetiya224 12 күн бұрын
ኣይይይይይ አንጋጋው እነ በስንቱ ጋ መጣ
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 12 күн бұрын
ተውት አትደምሩኝ እኔን እና በስንቱን የሚረዳን የለም 😫😫😫
@HiweyLove
@HiweyLove 12 күн бұрын
😂😂😂😂
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@Hiwotneguse-u4u
@Hiwotneguse-u4u 10 күн бұрын
አናጋውን አየሁ ልበል😂😂😂😂😂
@alpalp8780
@alpalp8780 12 күн бұрын
አረ ሞቱኩ😂😂😂😂😂
@ሽሮ_ኢትዮ
@ሽሮ_ኢትዮ 12 күн бұрын
በስንቱ እራሱ የኔን ፔጅ follow አድርጎታል 😂
@HawaAhmed-gd9rg
@HawaAhmed-gd9rg 12 күн бұрын
አናጋው😂😂😂😂
@Zozo-i3x
@Zozo-i3x 12 күн бұрын
ሙሌ የሚያገባበት ቀን ናፈቀኝ 😂😂
@Zedqueen66
@Zedqueen66 12 күн бұрын
ማነው እደኔ አናጋውን አይቶ የመጣ😅
@እግዚአብሄርፉቅርነው
@እግዚአብሄርፉቅርነው 11 күн бұрын
😂መጥርጊአውሥ😂😂😂😂
@bsratyohne309
@bsratyohne309 11 күн бұрын
ሙሌ መች ይሆን የሚሳካለት😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@sonofelamida
@sonofelamida 11 күн бұрын
😂😂😂
@MintesnotbezunehBezuneh
@MintesnotbezunehBezuneh 12 күн бұрын
በሰንቱ እንባላለን😅😅😅😅
@KbTg-n7x
@KbTg-n7x 12 күн бұрын
በስንቱ እንባላለን 😂😂
@MominaMana
@MominaMana 12 күн бұрын
😂😂ወይኔ አናጋው
@AmelakFekadu
@AmelakFekadu 12 күн бұрын
አናጋውበየሄደበትእንደውመበጥበት😂😂😂
@mammedegemale2469
@mammedegemale2469 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሳራድባቤ
@ሳራድባቤ 6 күн бұрын
አይ ሙሌ😂😂😂
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ
@ቤተሰብቲዩብ-ረ7ኰ 12 күн бұрын
አናጋዉ አግየ 😂😂
@medinamedinatube6509
@medinamedinatube6509 11 күн бұрын
አይ አናጋዉ ሶሲን አንጋግተህ ጨርሠህ ደማ ወደ ሥቱ መጣህ በሥቱ መልካም መጋጋት😂😂😉😉😉😉😂😂😂😂😉😂
@BekaTeshome-z1i
@BekaTeshome-z1i 12 күн бұрын
ተመስገን ሀሙስ መጣ ስትለዩ እኮ😊😊
@tewodrosmenberu6874
@tewodrosmenberu6874 11 күн бұрын
ዉይ ልቤ ቆሰለ" በስንቱ እንባላለን"
@ስደተኛውተውፊቅ
@ስደተኛውተውፊቅ 11 күн бұрын
ስደተኛ ነኝ አብሽር በሉኝ 😮
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 12 күн бұрын
አናጋው አይቼነው የመጣሁት😂😂😂😂
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 11 күн бұрын
Love you guys ❤❤❤❤❤ 0:09
@ሁሉምበጊዜውሆነ
@ሁሉምበጊዜውሆነ 12 күн бұрын
ውይ አናጋው ደሞ እዚህ መጣህ
@hadiHadi-s1x
@hadiHadi-s1x 12 күн бұрын
በሰየ ተረጋጋ በንደት እዳታረጂብን❤❤😂😂😂
@SaadaDawod
@SaadaDawod 10 күн бұрын
የይኔበስቱበሳቅገደለኝ😅😅😅😅😅😅
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 446 М.
哈莉奎因被吓到了#Cosplay
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 32 МЛН
1%🪫vs 100%🔋
00:36
Аришнев
Рет қаралды 3,3 МЛН
Обхитрили!
00:43
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 43 "የትዳር ግሬደር"
46:16
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,6 МЛН
ለትንሽ አዲስ ሙሉ ፊልም | LETINSH Full Length Ethiopian Movie 2024
1:29:14
HABESHA TRILL Entertainment
Рет қаралды 1,1 МЛН
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 654 М.
哈莉奎因被吓到了#Cosplay
00:20
佐助与鸣人
Рет қаралды 32 МЛН