/በስንቱ/ Besintu S2 EP.46 "እቁብ"

  Рет қаралды 679,618

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
"This sitcom offers a fresh perspective, portraying the dynamics of a family with diverse personalities and age representation through their everyday situations. Tune in for a comedic exploration of relatable family life!"
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com....
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 283
@EverywhereBlessed-kn7ko
@EverywhereBlessed-kn7ko 6 ай бұрын
ዮሐንስ 3፥16 በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 6 ай бұрын
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 6 ай бұрын
ልጅ እና አባት አንደላይ ጌታ ሊሆኑ አይቸሉም አንዱ የበልጣል ማልት ነዉ ገዴታ....።
@Alex_20277
@Alex_20277 6 ай бұрын
Amen❤
@romanblen
@romanblen 6 ай бұрын
ውሾች
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 6 ай бұрын
Amen 0:26
@SADORATUBE
@SADORATUBE 6 ай бұрын
ይችን ይምታነብ በሙሉ ፊጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሠላም ያርግልን , የዶላሩን ንረት እና የኑሮ ገሽብቱን ፈታሪ ያስበን🙏🙏🙏🙏👍
@Shame-yr6gb
@Shame-yr6gb 6 ай бұрын
Amiinnnnnnnnn🤭🤭🤭🤭🤭
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 6 ай бұрын
Dollar menenetun gerageban eko Amiiinnnnnn, ekub emigeba ene beseyega kkkkkkkkkk
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 6 ай бұрын
Ameennnnnnnn kebad new
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 6 ай бұрын
የበስንቱ አድናቂዎች እስኪ በ👍👍👍👍👍
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 6 ай бұрын
አሚን
@girmatalore2339
@girmatalore2339 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ያድናል ❤❤❤
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 6 ай бұрын
ኢየሱስ ስው ንው፣ ጌታ አብ ብቻ ነው
@shecomatimussa7992
@shecomatimussa7992 6 ай бұрын
የ ኢየሱስን አምላክ (ፈጣሪዉን) አላህ ነዉ
@NahomTamiru-hd5wl
@NahomTamiru-hd5wl 6 ай бұрын
enawkalen Abat
@Nimona-t6n
@Nimona-t6n 6 ай бұрын
Girmatalore Eyesus endatew sew new, anbeb bedefenaw atemen
@SadSad-qe1su
@SadSad-qe1su 6 ай бұрын
እራሱንም አያድንም😂
@bintMuhammed-w6o
@bintMuhammed-w6o 6 ай бұрын
ይመቻችሁ 🥰🥰🥰 ዙፋንግን ድምጿ አነጋገሯ ቁርጥ አክስቴን ተመስጨነው እማያት እምሰማት 🥰🥰🥰🥰🥰
@abatefamily1756
@abatefamily1756 6 ай бұрын
ዛሬ እርጉዝ ነኝ ላይክ አማረኝ የለም 😂
@Yemariam4284
@Yemariam4284 6 ай бұрын
Weledech meselegn
@Sigma521-
@Sigma521- 6 ай бұрын
Neges
@genetcakiso
@genetcakiso 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@mamadmanAsen
@mamadmanAsen 23 күн бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@yilmarega-jl5ml
@yilmarega-jl5ml 6 ай бұрын
በእውነት በእውነት ዕውቀታችሁን፡ጉልበታችሁን፡የእያንዳንዳችሁን ቤተሰብ ሁሉ ፈጣሪ ይባርክላችሁ።
@gadisanegussie8779
@gadisanegussie8779 6 ай бұрын
እውነት ለመናገር እኔ ከዚህ ድራማ ተዋኒያን ውስጥ አንድም የማይመቸኝ የለም ሁሉም ገራሚዎች ናቸው ለኔ። የዛሬው ደሞ በቃ ይለያል! ሄኒና የኔ ባለመኖራቸው ቅር ቢለኝም የሌሎቹ ግን በቃ አንደኛ አንደኛ አንደኛ! Be positive የደም አይነትህ/ሽ ነው ብለው የተቀላለዷት ፓርት የሌለ ነው ያዝናናችኝ። Fly የምትለዋስ? እስቲ ካላችሁ በ10 አመት ውስጥ የሚረሳ 1.5 ቢሊየን ዶላር ካላችሁ ለሃገሬ ስጡልኝ የሃገሬ ልጆች።
@KenaKebede-l3i
@KenaKebede-l3i 6 ай бұрын
Wow Good 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩😘😘😘😘😘😘😘
@KenaKebede-l3i
@KenaKebede-l3i 6 ай бұрын
Be
@hadratube4986
@hadratube4986 6 ай бұрын
እደኔ ዛሬ ደስስስስስስ ያለው አላህ ያስደስታችሁ ውድ የስደት ጓደኞቼ😊😊😊
@tirusatmulu3586
@tirusatmulu3586 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ዪመስገን ሁሌም ደስተኛ ነኝ ማሬ መጥፎዉ ለተግሳፅ መልካሙ ለፅናት ስለ ሁሉም ተመስገን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
አሚን
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 6 ай бұрын
ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን እና ለህዘቦቻችን በሙሉ ❤❤
@SadaHassan.አምሐራዊት
@SadaHassan.አምሐራዊት 6 ай бұрын
ይይይ በስንቱ 😂😂😂😂😂 እኔ ገንፎ አልወድምኮ አለ😍😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂
@wintahaile-wn6n
@wintahaile-wn6n 6 ай бұрын
Endene Betam yemiwedachew ale yhun Am Eritrean but I love Ethio movies so much❤❤❤❤❤❤❤
@Habi-p9u
@Habi-p9u 6 ай бұрын
ይችን coment የምታነቡ በሙሉ አላህዬ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ ሃሳብ ጭንቀታቹን ያስወግድላችሁ በአሏህ እስኪ ከልባችሁ ዱአ አድርጉልኝ አሏህ ሀገራችንን ሰላምምም ያድርግልን 🥺🥺🥺🤲🤲
@aregashgebere
@aregashgebere 6 ай бұрын
አሜን 🙏
@አልሃምዱሊላህ-ቸ7ከ
@አልሃምዱሊላህ-ቸ7ከ 6 ай бұрын
አሚንንንንንንን ያራብ
@Mohammad-r3r4z
@Mohammad-r3r4z 6 ай бұрын
አሚንንን
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
አሚንን እህቴዋ አችንም ያሰብሽውን ሁሉያሳካልሽ ያረብ
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 6 ай бұрын
አሚን አላህ ይጠብቅሽ
@Cristiano-mf4vo
@Cristiano-mf4vo 6 ай бұрын
Best show ever ❤❤❤❤❤ 0:10
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ
@ሥለሁሉምነገርእግዚአ-ዸ2ፈ 6 ай бұрын
እንደኔ በስንቱ የሚመቸዉ በላይክ ግጩ❤❤❤❤
@HabMotion
@HabMotion 6 ай бұрын
በዚሁ ልጨርሰው 17:58 🤣🤣🤣🤣🤣
@alemstehayambaw8719
@alemstehayambaw8719 6 ай бұрын
አረ በሳቅ ገደለ😂😂😂😂
@metikyeenatua
@metikyeenatua 6 ай бұрын
Weyi besenetu ayalekibek 😂😂enamseginalin🙏😘😘😘😘😘
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 6 ай бұрын
የድጋይ ሽበት😂😂😂ውይ ማዙካ
@WubgzerAlemayehu
@WubgzerAlemayehu 6 ай бұрын
ወይበስንቱመቤታችንትጠብቃችሁ❤❤❤
@Bushtravel
@Bushtravel 6 ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታቸው በሙሉ 1k አስገቡኝ ❤🥰👍🙏
@hisqueen1441
@hisqueen1441 6 ай бұрын
And ደና ስራ ስራና ነው ባዶ ፔጅ ይዘህ በየቪዲዮው ሰው አትጨቅጭቅ
@henokyefantulij
@henokyefantulij 6 ай бұрын
ስትይ
@Bushtravel
@Bushtravel 6 ай бұрын
@@hisqueen1441🤣🙄
@ሶሊያናየማሪያም
@ሶሊያናየማሪያም 6 ай бұрын
❤❤🎉
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 6 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያረግልን ምረጥ ተዋናዮች በሴ አኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ 😂😂😂😂 አይ ሙሌ
@wollo8845
@wollo8845 6 ай бұрын
እረ ዝኔን አታጥፉት ትመቸኛለህ ዝኔ😂😂😍
@hiwotehiwote3594
@hiwotehiwote3594 6 ай бұрын
የበስዬ አድናቂዎች ላይክ አድርጉኝ ❤❤❤❤❤❤
@lemarcenter
@lemarcenter 6 ай бұрын
እንደ ዶላር ቅንንት ያልትወደደብት ደመሩኝ 🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹
@Adebetube-sr9wk
@Adebetube-sr9wk 6 ай бұрын
demerehalew, dollar enega ke 1nd birr ekul new
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 6 ай бұрын
1 birr ke 1 dollar ekul new nekenake demerehalew
@KimoTube-je7zn
@KimoTube-je7zn 6 ай бұрын
alkeflebet demerehalew
@NewWay-du2op
@NewWay-du2op 6 ай бұрын
demerku
@goytomtsegaye3436
@goytomtsegaye3436 5 ай бұрын
ፀሀፊው ጎበዝ ነው
@Wassie12
@Wassie12 6 ай бұрын
በጣም አዝናኝ አስቂኝ ድራማ ነው! የዛሬው ይለያል! ብዙ ሳቅን! እንዲሁ እንዳማረበት ይቀጥል! Respect!
@yabsraዩቱብ
@yabsraዩቱብ 6 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ በያላችሁበት የአለም ዳርታ ይጠብቃችሁ 2ሺ አስገቡኝ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 6 ай бұрын
አይ አጥሚትና ሙቅ 😂😂😂😂 እስኪ እንዲህ ዘና አርጉን ሀገራችንን ስላም ያርግልን🙏🏾🇪🇹
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 6 ай бұрын
Wow I love this show ❤❤
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 6 ай бұрын
Love you all so much❤❤❤❤❤
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
@ፋኖስ-mo3ha4me9d 6 ай бұрын
ህዝቡ ዩቱብ ላይ ተጥዶ ነው እንደ ያለው በዝች ደቂቃ 😉
@ጡልየ
@ጡልየ 6 ай бұрын
😂😂እረ ቀላል ነው አለ አሽካሚ እረ ከባድ ነው አለ ተሽካሚ ሰውየው እዳውን ረስቶት ግን ጊዜ ሲሄድ አይቆይም ያአላህ እቁቡ ስጠው በቃ❤😂 ምን ይሁን
@tigist9810
@tigist9810 6 ай бұрын
አይ በስንቱ እዉነት ብለሀል መስጠትን አንፍራ መታሰቢያነቱ ለብር አምላክዎች ይሁንልኝ አይ በሲዬ🤣
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@tsegayealemu4567
@tsegayealemu4567 6 ай бұрын
" "Waaqayyo, akkasitti tokkicha ilma isaa hamma kennuufitti biyya lafaa jaallate; kun immoo isatti kan amanu hundinuu jireenya bara baraa haa qabaatuuf malee, haa baduuf miti! " (Yohannis 3: 16)
@enawgawnigussie9227
@enawgawnigussie9227 6 ай бұрын
❤❤❤❤i love you 🥰
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው
@ጨዋሴትከላይነውየምትሰጠው 6 ай бұрын
በስንቱ 😂😂😂 ሐሙስ ቀን በመታዬቱ ጥሩ ነው ለእኔ በግሌ በትኩሱ አየዋለሁ ማንም አይሻማኝም 😂😂😂😂 🎉🎉 i Like it
@lakomelzaa
@lakomelzaa 6 ай бұрын
😅😅😅 "በአምስት አመት ውስጥ የሚረሳ 100ሺህ ብር ያበድሩኛል?" 😂😂😂
@edentomas1244
@edentomas1244 6 ай бұрын
በሰንቱ .....!!!!😂😂😂😂 😍😍😍😍
@YitbarekWondesen-k2m
@YitbarekWondesen-k2m 6 ай бұрын
😂😂😂😂 ሁሌም
@belehubrehan2524
@belehubrehan2524 6 ай бұрын
እንደዝች አይነት ሚስት በስንቱና እኔ ብቻ ነን ያለን ።😂ከዛ ውጪ ሌላ ፕላኔት ላይ ልትኖር ትችላለች።
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu 6 ай бұрын
😂😂
@susuwarknh3321
@susuwarknh3321 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@HailuAboye
@HailuAboye 6 ай бұрын
ሄሩት ዉብ ሴት ❤😂😂😂😂😂😂😂😂
@SenyaNasser
@SenyaNasser 6 ай бұрын
ስትችሉበት እክ እስኪ የበስንቱ አድናቂ ሀሳቡን ባ👍👍👍ይግለፅ:: ይመቻቹ!!!❤😂🎉😅😅👍
@feridteshome5525
@feridteshome5525 6 ай бұрын
20:03😂😂😂
@AbdinMohammed-b7b
@AbdinMohammed-b7b 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 Ehe sit come swedew 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EminuteUrgo
@EminuteUrgo 5 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😂❤❤❤❤
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 6 ай бұрын
ውይ አጥሚት😂😁😆😁
@Abetu-k8j
@Abetu-k8j 2 ай бұрын
በስንቱ የጅል ሃሳብ ማቅረብ ይወዳል
@Lavita124
@Lavita124 6 ай бұрын
የዛሬው ይለያል 😂😂😂
@SalinaSalit-yb1ub
@SalinaSalit-yb1ub 6 ай бұрын
ውይ ሂሩቴ
@ብሩክእግዚአብሔር
@ብሩክእግዚአብሔር 6 ай бұрын
በ 16:11 ላዪ በደንብ ያየ ሰዉ በስንቱ ማንን ነው የሳመዉ😲😲😲
@susuyeyyy
@susuyeyyy 4 ай бұрын
😂😂😂 አወ ወንበሩ ሰው የለውም
@wazircell4191
@wazircell4191 6 ай бұрын
በሲዬዬዬሂሩቴ❤❤❤
@HayatAbdulhakem
@HayatAbdulhakem 5 ай бұрын
Wow
@ALEMENA_EWNTAWCHA
@ALEMENA_EWNTAWCHA 6 ай бұрын
wow besntu😥❤
@eshetutegegne7215
@eshetutegegne7215 6 ай бұрын
B+😂😂😂 የደም አይነት😂😂😂
@wessenfisha3001
@wessenfisha3001 6 ай бұрын
ሽማግሌው ሲያስቅ
@WaledAletf
@WaledAletf 6 ай бұрын
Waleed abdlltuaif🤣🤣🤣🤣🤣 7:16
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 6 ай бұрын
AZNAGNNA ASTEMARI COMEDI NEAW!!!!!
@EyerusalemTaye-vw2zy
@EyerusalemTaye-vw2zy 6 ай бұрын
😂❤❤❤
@Spurgeo
@Spurgeo 6 ай бұрын
Ye'Ethiopia 50,000 Birr Betam Bizu Beneberebet Gize.....😅😅😅😅😅
@SamarawitSamrawit
@SamarawitSamrawit 6 ай бұрын
Welcome🎉🎉❤❤
@YasinMahamed-jm4sh
@YasinMahamed-jm4sh 6 ай бұрын
ከቻላችሁ በሳምንት ሁለት ልቀቁልን
@AyubBushra-wf7ie
@AyubBushra-wf7ie 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EdenAstatike
@EdenAstatike 6 ай бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️
@asaminewasale2953
@asaminewasale2953 6 ай бұрын
መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው !!!
@نجاتي-خ7س
@نجاتي-خ7س 6 ай бұрын
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 6 ай бұрын
ገንፎ አልወድም አላለም ክክክ
@TewbistaAssefa-qm3yf
@TewbistaAssefa-qm3yf 6 ай бұрын
Wow bestinty
@KidistTamrat-o3u
@KidistTamrat-o3u 6 ай бұрын
ህዝቤ gn mn honuachew new crash sle dramaw comment miset yelem😂😂 Aranbana Kobo hone negeru Ke postu commentu😂
@EzraHabetamu
@EzraHabetamu 6 ай бұрын
Ufff aselchun eko limjew hulum bota endzi nw
@HayatAbdulhakem
@HayatAbdulhakem 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sonofelamida
@sonofelamida 6 ай бұрын
አቶ ምንተስኖት እና ሙሌ በሳቅ ግደሉኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Senu-j9t
@Senu-j9t 6 ай бұрын
alex yemiwed like gichugn
@FetiaMohamed-es7er
@FetiaMohamed-es7er 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@gezachewgizaw6193
@gezachewgizaw6193 6 ай бұрын
አራት ከነፋስ😂😂😂
@ShitayeData
@ShitayeData 6 ай бұрын
የ በስንቱ ምስት ባሃለ ሞሆናቹ አምን በሉ😂😂 አቃጠላት ኮ
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm 6 ай бұрын
መሬም ቆንጆ
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂
@ZerituAwash
@ZerituAwash 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@KalilAhemade
@KalilAhemade 6 ай бұрын
እሲኪ ሙሌን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ
@samri1215
@samri1215 6 ай бұрын
ከስንዝር 😂😂 ከንፋስ 😂😂
@KhaildMussa
@KhaildMussa 6 ай бұрын
ዶላር ስንት ገበባ ኦገኖቸ
@MengistuBelay-iq3hr
@MengistuBelay-iq3hr 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@KidistGetachew-gp9kc
@KidistGetachew-gp9kc 2 ай бұрын
😅😉🇨🇬🇨🇬😉😁😁😁በሠአጀአ
@Mame-zs6si
@Mame-zs6si 6 ай бұрын
ኑሩ
@elenieleni6176
@elenieleni6176 6 ай бұрын
ቆይ ዶላር ብቻ ነዉ የሚጨምረዉ ሪያልስ?
@AishaH-b1x
@AishaH-b1x 6 ай бұрын
😅😅
@goodtime-gn6zp
@goodtime-gn6zp 6 ай бұрын
ጋሽ ምንተስኖት አልተቻሉም😂በስዬ ሂሩቴን ልታጨልል ቆርጠህ ተነስተሀል😜
@MateyasKebede
@MateyasKebede 6 ай бұрын
የማያቹሁ የሚታይ ስለሌለ ነው ። ከንቱዎች
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 6 ай бұрын
እስቲ ኮመንተሮች አቀበቱን ስወርደው ስስቀለው አልሆነም ቲንሽ ሳንቲም ስጡኝ 🫣🤣🤣🤣🤣🙄
@zekeresbeyene8383
@zekeresbeyene8383 6 ай бұрын
Ba sintu😅
@kalkidanlibas1023
@kalkidanlibas1023 6 ай бұрын
😅😅😅😅
@moviegallery2616
@moviegallery2616 6 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች እቤታችን ዉስጥ ካሜራ አስቀምጠዋል እንዴ? የሚሰልሉን እየመሰለኝ። በተለይ ቤቱን እንክፈለዉ የሚሉት ግርም ነዉ የሚለኝ። የኔንና የሚስቴን ወሬ ያዩት የሰሙት ነዉ የመሰለኝ። በተለይ ስንፎጋገር ከነሱ ወሬ ጋር ተመሳሰለብኝ። ሰምተዉን የሚተዉኑ መሰለኝ
@AlemAklilu-o8y
@AlemAklilu-o8y 6 ай бұрын
አሜን❤
@motishow7832
@motishow7832 6 ай бұрын
❤❤❤hirute
@EthiopiaHagere-e3p
@EthiopiaHagere-e3p 6 ай бұрын
ሙሌ መቼ ይሆን መወዛገቡ ሚያቆመው😂😂😂
@HaregHaraka
@HaregHaraka 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@Samiyatube-q2s
@Samiyatube-q2s 6 ай бұрын
Ekub deresegn
@Sada-f6l
@Sada-f6l 6 ай бұрын
ሰላም እደትናችሁ እስቲ እየገባችሁ በተሰብእንሁን
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@YesharegeMekonon
@YesharegeMekonon 6 ай бұрын
😊😅😮😢🎉😂❤
@TigistGetahun-q2m
@TigistGetahun-q2m 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
/በስንቱ/ Besintu EP 44 "በስንቱ ፀረ በስንቱ"
43:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 855 М.
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,3 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 22 | 9Gnaw Shi Part 22
27:04
EBC Entertainment
Рет қаралды 843 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.47 "ሽምግልና"
28:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 786 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.25 " እናሽቆልቁል"
34:41
ebstv worldwide
Рет қаралды 745 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.17 "ገዳይ ዝና"
32:35
ebstv worldwide
Рет қаралды 828 М.
Апельсин побеждает в бою)))
0:15
Кинокомпания AURUMfilm
Рет қаралды 11 МЛН
ЧАЕВЫЕ ДАШЬ??? 💵
1:00
ЗАПАДНЫЙ КОНТЕНТ
Рет қаралды 3,4 МЛН
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.
Полыхание №2
18:58
Metal Family Xydownik
Рет қаралды 908 М.