KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ሰራተኛዋን ለአውሬ የሰጠችው ሴት
18:01
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
1:18:40
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
0:45
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
2:57:52
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
በሰራተኛዋ ላይ ግፍ ምትፈፅመው የሀበሻዋ ማዳን
Рет қаралды 327,376
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 721 М.
Sile HiwotTV
Күн бұрын
Пікірлер: 527
@bestebeste448
2 жыл бұрын
የአረብ ሀገር ማደም ትግደለኝ ያኛ አገር ማዳም ኩፉ ነቸዉ ወለሂ👊✊
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
2 жыл бұрын
ትክክል እህት አረብ ዘቅዝቀው ይግደለኝ የሀበሻ መዳም በጣም ነው እሚደብሩት ለሠው ክብር አልፈጠረባቸውም ሺ ጌዜ ቢርበኝ ከሀበሻ ቤት አልሰራም
@weyni2552
2 жыл бұрын
እኔ ኮንዶሚኒየም ዘመድ አለኝ እዛ ዘመዴ ጋር ወር ተቀምጬ በስመአብ ፎቁ ላይ ያሉ ሰራተኞች ለትንሽ ግዜ ተዋውቃቸው የኔዋማ ባሏ ነው ዘመዴ ሚስትየዋ ዘመዴ አይደለችም ብታዩ ሰራተኛዋን አንድ ቀን ደበደበቻት በዛ ላይ ጎረቤት ያሉት ሰራተኛ ሲነግሩኝ አንዷ እህል አሰጠኝም አንዷ ቤት ደሞ የሰራተኛ ወጥ ተለይቶ የሚሰራው ልጆቻቸውን በስነስረአት ካላዝሽ እንዴት እንደሚያቀጠቅጧቸው😢😢😢😢
@adm6182
2 жыл бұрын
tishalishal.
@fetiyaseid635
2 жыл бұрын
ለዛውም አብልታ እና አጠጥታ ሰጥታ ከየት መጥተው ሊገናኙ
@meserettekie1421
2 жыл бұрын
ሁሉም ኣይደለም ውዴ
@sinafikishabebe572
2 жыл бұрын
አንዳንድ ደግም አሰሪ አለ በጣም ደግ ሁሉንም በአንድ ማየት የለብንም እኔ ለምሳሌ እሰው ቤት መስራት ከጀመርኩ 13 አመት ሆነኝ በጣም ጥሩ ሰዎች ናቸው የማታ ተማሪ ነበርኩ ስራሽን ማታ ሰርተሽ እደሪ ብለው የቀን አስገቡኝ ደሞዝ እየከፈሉ የቀን እያስተማሩ 12 ክፍል ተማሪ ነኝ እሄው ለፈተና እየተዘጋጀው ነው አንዱ ባጠፋው ሁሉም መሰደብ የለበትም እንደ እኔ ሃሳብ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
2 жыл бұрын
ማሻአላህብያለሁ
@رحمةحسن-م9ذ
2 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ አደራሽ ትምህርትሽ አታቋርጪ እኔ በጣም የምወደው ትምህርቴ ላንድ ቀን እንኳ መቅረት በጣም ያበሳጨኝ ነበር ግን ዪኸው ስደት ወጥቼ 12አቁሜ ቀረሁ አስረኛ አመቴ ስደት ላይ
@etgengneberhanu5972
2 жыл бұрын
N hhhh in BB
@lutabest4218
2 жыл бұрын
1
@temirtemirali5230
2 жыл бұрын
አብሽርእህትብሎልሸነው
@apall8110
2 жыл бұрын
አይ ሀበሻ ሲጀመር የሀበሻ ገረድ ከመሆን አስር ግዜ የመዳም ገረድ መሆን ይግደለኝ
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
2 жыл бұрын
ትክክል እህት
@majeedabualragheb5597
2 жыл бұрын
በትክክል ሺግዜ
@sawa8227
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
አመቤቴን ኢ/ያ ውስጥ ሰራተኛ ሁኘ ከምቀጠር አረብ ሀገር አስር እጅ ይግደለኝ የእውነት በእርግጥ አንድ አንድ መልካም ሰዎች አሉ ።
@adm6182
2 жыл бұрын
yeareb esregna mehon meretiah?
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
@@adm6182 እረ ይሻላል የእውነት ቢያንስ ትናገሪአለሽ
@አልማዝፈንቴ
2 жыл бұрын
@@adm6182 እዚህ ነጻነት የለሽ በዛ ላይ ደመዎዙን አስቢው አንድ ብርጭቆ ሲሰበር ይቆረጣል እረ ተይኝ እስኪ
@merulove9515
2 жыл бұрын
በዛላይ ልብስ በእጅ ወጥ እንጀራ ልጅ ደሞዙ ከታክሲ የማይተርፍ በዛላይ ጭካኔያቸው። እረ የሰው ሀገር ይሻላል ከክፉዎቹ ይጠብቀን እንጂ።
@ahlamahlam2054
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተቀጥሮ ከመስራት መሙት ይሻላል እስት እደገባ ፖላስቴክ መኮማተር ነው?
@getanie6591
2 жыл бұрын
እውነት ግን የኛ አሰሪዎች እዲህ ይሆኑ እኔኮ ብሞት ከነጮች ውጭ ሀበሻ ቤት ሲሉኝ ብሞት አልሄድም ፈጣሪዬ ወደፊት አጋዥ ከሰጠኸኝ አደራህ ሸቃልነቴን አስረስተህ ክፉ አሰሪ እዳታደርገኝ እግኦ 🙄🙄🙄
@tigitube9591
2 жыл бұрын
እዉነት የሀበሻ አሰሪዎች እንዲህ ናቸዉን!? ወይኔ💔😭😭😭😭
@AlexAlex-wd6jj
2 жыл бұрын
አወ አወኩሽ ናኩት ለዛውም ቱ እኮነው
@-batemeaza4911
2 жыл бұрын
ከዛህም ሚብሱ አሉ እንጀራ ቆጥረው ሚሄዱትስ ነገር
@ksaksaksaksa1853
2 жыл бұрын
ሁሉም አይደለም ሰንት አላህን የሚፈራ አለ ከሙሰሊም ከክሪሰትያንም
@mastewalasefa8191
2 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አሰሪወች ፈጣሪ ይበቀላቸው እሰይ እንኳን ሰራተኛ ጠፍ
@agreeakemu5479
2 жыл бұрын
ለኔም ፀልዩልኝ የኢቶጲያ መዳም አቃጥላ ልደፋኝነዉ ሥልክ አይፈቅዱልኝም አረብሀገርእድመጣ ፀልዩልኝ ዉዶች
@ekruweloyewa3066
2 жыл бұрын
@@agreeakemu5479 እየቀለድሽ መሆን አለበት
@ethio3117
2 жыл бұрын
@@agreeakemu5479 ደምሩኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@samisami8428
2 жыл бұрын
ይህ ትክክለኛ የህይወት ታሪክ ነው
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
በትክክል ሀብታም እኮ አይምሮ የለውም ማሰብያው ገንዘቡ ነው
@samisami8428
2 жыл бұрын
@@hanagosaye4686 እውነት ነው
@hadya-3063
2 жыл бұрын
ወነት ግን እደዚህ ያለሰው አለ
@samisami8428
2 жыл бұрын
@@hadya-3063 ሞልቶ
@merong-g6w
11 ай бұрын
በጣም😢@@hanagosaye4686
@nibrettube8913
2 жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አለም ዳርቻ ሰላማችሁ ይብዛ እመብርሃን ኢትዮጵያ እሰው ቤት ከመስራት መገድ ላይ መለመን ይሻላል እኔ በጣም ብዙ የተሰቃየሁበት ቤት በሀምሳሳቲብ እና በሙርሟር ሳሙና የሚበድሉ እራሳቸው በልተው በጨረሱት አስቤዛ ሰራተኘዋን በሰቀቀን መግደል እረ ስቱ ይወራል እኔ አረብ አገር እናት የሆነች መዳም ነው ያለችኝ ልብስ ሁሉም ነገር በእውነት የአረብ አገር መዳም ከኢትዮጵያ መዳሞች ጋር እማ አላወዳድራትም መዳሜ እድሜ ከጤናጋር ይስጥልኝ እወድሻለሁ ❤️💛💚🥰🌹😘
@dykontibib2821
2 жыл бұрын
ሰዉ ሁኖ በሰዉ የሚጫወት እንዴት እንደሚያናደኝ ማን ከማን ያንሳልሁሉም የሰዉ ልጂ እኩል ነዉ እኔ ግን እንኳን ሀገሬ ላይ ሁኛ አረብ ሀገርም አልፈራ በስራየ አልደራደርም ከዛ በለይ ግን እንኳን ተደብድቤ ያላግባብ ስትናገረኝም እኩል ነዉ ምመልስላት አንዳንድ ሰራተኛ ሌላ ስራ የለለ ይመስላቸዋልሙሉ ጤና ካለኝ ሳልበላ አልተኛም
@nurakw1623
2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው አይ የሀበሻ መዳም
@rahma-pc1fp
2 жыл бұрын
ረረ መዳሚትግደለኝ አይ የሀበሻ መዳም 😢😢
@Ami00-o5i
2 жыл бұрын
እነሡ ለሠሩት የኔ መናደድ ምን ይሉታል ቱ ትግስቴ አለቀ እኮ ሆ የእውነተኛ ታሪክ መዳም ትግደለኝ ስልኬላይ ተደፍቸ እየዋልኩ ምንም አትለኝ
@ነፂጓልኣሉላ
2 жыл бұрын
ከሃበሻ ከመስራት ሞቶ ይሻለኛል🥺😭
@majidamulugeta9892
2 жыл бұрын
እንደውም ድራማው አይገልፃቸውም እኛ እዚህ እያየናቸው ነው እንኳን አረብ አግብተው ማዳም ሆነው ይቅርና በውጪ ሲሰሩ የእግዚሐብሔር ሰላምታ አይሰጡም መነሻውን የረሳ መድረሻውን አያውቅም
@ነፂጓልኣሉላ
2 жыл бұрын
@@majidamulugeta9892 ይግርማል ኣሰታማሪ ታሪክ ነዉ እካ🥺
@ኤፍታሕወለተኪዳን
2 жыл бұрын
@@majidamulugeta9892 በትክክል
@ራያነኝራያነኝ-ሰ3ፈራያ
2 жыл бұрын
@@majidamulugeta9892 እደሀበሻ የተረገመ ፍጡር የለምኮ
@genethayilu6248
2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል
@lebanonlebanon7665
2 жыл бұрын
ስለህይወት በርቱ አስተማሪ ድራማ ነው
@-batemeaza4911
2 жыл бұрын
ይገርማል ከዛሬ 4አመት በፊት እኔ እኖረው የነበረውን ህይወት መልሼ በዚ መልኩ አየሁት አቤት የኢትዮ ማዳሞች የጭካኔያቹ ጥግ መግለፅ ያቅተኛል
@ኢንተርናሽናልአሽቃባ
2 жыл бұрын
አይዞሽ ተምረሽበት አልፈሻል የማይቸገር የለም መስራት አያስነዉርም እነሱም አንድ ቀን ያንችን ችግር ይቀምስትዊታል
@-batemeaza4911
2 жыл бұрын
@@ኢንተርናሽናልአሽቃባ እውነትሽ ነው እዛ ስለ ውጭ ማዳሞች ክፋት ሲያወሩ ይገርመኛል
@Bayeshkasa-zo1di
Жыл бұрын
ውይ ክፋታቹህ መዳም ትሻለኛለች እግዚአብሔር ይመስገን
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
እሚገርመኝ ሰራተኛም እኮ ሰዉ ነዉ በገንዘብ መለያየት አንዱ ፎቅ አንዱ ታች ቢሆንም ግደለም ቀን አለ::
@zemenesigntir1736
2 жыл бұрын
Ahun s Ken aydelem ende
@wollodessietube8640
2 жыл бұрын
@@zemenesigntir1736 ማለቴ ማጣትም ሆነ ማግኘት ቋሚ አይደለም በማግኘት ሰዉን ማሰቃየቱ? ያጣም ያግኝና ያገኘም ያጣና ያስተዛዝበናል ይሄ ቀን ያልፍና ይባል የል ።
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
2 жыл бұрын
አረቦችይማሩን😄
@amenamenmelise6068
2 жыл бұрын
እረ የእኛ ሀገር ሰራተኞች እኮ መከራ ነው የሚበሉት ከስራ እስከ ግልምጫ 😭
@tsionsante3238
2 жыл бұрын
እሱ ድሮ ቀረ! አሁን እነሱ ሆነዋል በተራ የሚያሳቅቁን:: ይህ ከቆየ ታሪክ የተቀዳ ነው::
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
2 жыл бұрын
አረቦችይማሩን
@tanbzethio107
2 жыл бұрын
@@tsionsante3238 ደምሩኝ
@adm6182
2 жыл бұрын
Mehed ena leareb megezat newa man ezih teketeru alachu.
@amenamenmelise6068
2 жыл бұрын
@@tsionsante3238 አንች ሃይለኛዋ አጋጥማሽ ይሆናል ስንት ምስኪኖች አሉ መሰለሽ አረብ ሀገር ስም ነው እንጅ እናቴ እነሱ ስንገላምጣቸው እንኳ አይናገሩንም
@sarasara2006
2 жыл бұрын
በኡነት አረቦቹ 100%100 ይሻላሉ የኢትዮጲያ አሠሪወች ልቦና ይሥጣችሁ
@saraabebe5829
2 жыл бұрын
ሰለ አረብ አገር ማዳም ክፋት ብቻ ይወራል እኛ ጋ ይብሳል ሰንቶቹ ናቼው የሰውን ልጅ እንባ ያፈሰሱት ግን እግዚአብሔር ዝም አይልም ይፈርዳል 😭
@ruhamabarkot4802
2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የኢትዩጵያ መዳሞች ክፋታቸው ብቻ አስተማሪ ነው ጥሩ ትምህርት ነው🙏🙏😥
@alemyemodeshlijtube19
2 жыл бұрын
በየቤቱ የሚሰቃዩትን እግዚአብሔር ይቁጥረቻዉ😢😢
@rabiaseid8041
Жыл бұрын
እኔም አድቤት5'አመትስርቼ'አለሁ'እንወደዳለን'ሰዉሁኖ'የማይጣላየለም' ቢሆንም እንታረቃለን' አሁንግን'አልሀምዱሊላሂ'እነሱ'አሰጀምረዉኝ'ወደ ዱባይ'ላኩኝ'ሁለት'አመትሊሞላኝነዉ'አድልጅ'አሳድጌላቸዋለሁ'በጣምነዉ'የምወድዉ'እሱም'እናቱ'አርጎኝነዉየኖረዉ'አሁንባለሁበት'እደቤተሰብ'እናወራለን'ሁሉም ክፉአደሉም'እህትሁነን'ነዉየኖርነዉ'ሀታእኳ አ/አ የሸኙኘ'እነሱናቸዉ❤❤
@solomonsol7174
2 жыл бұрын
መዳምዬ አቺ ግደይኝ 😍ወይ ጉድ የኢትዮ መዳሞችኮ ክፉ ናቸው😂ደሞ ሲያስጠላባቸው
@munajahashim9804
2 жыл бұрын
እዉነት ነው አራብ ሀገር ክፉ ያዎራሉ እንጅ ሀገሬ ያለው ሰዎችህ ክፋቸዉን ማነ ያቃለ 😭😭😭
@ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
2 жыл бұрын
ዋው ጥሩ አስተማር ድራማ ነው ኢትዮጵያ ውስጥ እንደነሱ ኢትዮጵያውያን የቤት ሰራተኛቸው ሳሎንላይ እንዳትቀመጡ እኛጋር እንዳትበሉ ይላሉ እግዚአብሔር ግን ለሁሉም የዘራውን መልሶ በልጅልጆቻቸው ያሳጭዳቸዋል ስፈርድ ቀን 🐕🐕🐕 ውሾች አሰር አሉ መሶላችሁ የተረገሙ
@ተዉህልሜተፈታ
2 жыл бұрын
ልክ የኔመዳም እንደምታቃጥለኝ ሁሌበነገር እምዉለዉ😭😭😭😭😭
@ዘይነባየሡፍ-ገ8ዘ
2 жыл бұрын
ድሮስ ሀበሻ እንኳንስ ሠራተኛ ይዞ እንደው ትንሺ ገንዘብ ካለው ጢባራም ነው
@belayneshkegne1655
2 жыл бұрын
በተክክል ገን አይቅመጡላቼወም
@eshetubeyene9557
2 жыл бұрын
ሲጀመር ኢትዮጲያ ውስጥ ከተቀጠሩበት ቤት ውጪ ሌላ ቤት እየወሰዱ የሚያሰሩ አሰሪዎች የሉም ይህ አረብ ሀገር ያለ ታሪክ ነው
@ፋፊ-ሠ7ዀ
2 жыл бұрын
እርግጠኛነህ
@madinamahmoud817
2 жыл бұрын
አሉ እሚሰሩ እኔ እራሴ አቃለሁ
@eshetubeyene9557
2 жыл бұрын
@@madinamahmoud817 እረ የለም ኢትዬጲያዊያን እንደ አረብ ሰነፍ አይደሉም ሁሉም ቤቱን ቀጥ አድርጎ ነው ሚይዘው ለዛውም እናት ጋር ወስዶ እሚያሰራ የለም እማይመስል ነገር
@eshetubeyene9557
2 жыл бұрын
@@ፋፊ-ሠ7ዀ በጣም ማነው ኢትዮጲያ ውስጥ ሰራተኛ ከሌለ እንደ አረብ ቤቱ እሚቆሽሽ ኢትዬጲያዊያን ስራ ካላቸው ብቻ ነው ሰራተኛ እሚያስፈልጋቸው እንጂ ለቤቷ እምታንስ ኢትዮጲያዊ የለችም
@ኡሙአብደለህቱዩብ
2 жыл бұрын
አለ የኔኔ እህት የሰረት ነበር
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
አንዳንዴ አረብ ይሻላል ምክንያቱም ቢያንስ ብር ከፍለው ነው ሚጨቀጭቁን 😢በኢትዮጵያ አሰሪወች ያየሁት መከራ እፍፍፍፍፍፍ ወይ ምግብ በስርዓት አይሰጡ ወይ ብር በስርዓት አይከፍሉ አመዳሞች 🤮
@mashaallhsss3479
2 жыл бұрын
ina ye etiho madem be netsa new inde mitasru hulum ayidelem damoz mikalakilew
@bosenagashu1673
2 жыл бұрын
@@mashaallhsss3479 ከስንት አንዳንዶች ጥሩ አሉ 🙄ያው ኢትዮጵያ ውስጥ በነፃ ማለት ነው ሚሰሩት አሁን አሁን ይሻላል ትንሽ
@ethiopiawita5813
2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ እኮ በጣም ከባድ ነው ገጠር ልጆች መተው አመት ምናምን ከሠሩ በኋላ ድምጥማጣቸው ይጠፋል ስንቱ እየሞተ ቀረ አድስ አበባ ላይ
@ummuyousuf1597
2 жыл бұрын
እርስ በእርሳችን እዝነት ሳይኖረን ሌላ የማያውቀን እንዲያዝንልን እንዲያከብረን እንፈልጓለን ወይ ጉድ
@fedaslopoos8057
2 жыл бұрын
አረቦቹ እኮ የዋህ ናቸዉ❤️
@Sebat24
2 жыл бұрын
ቆንጆ ትምህርት ነው🙏❤🙏👍🙏❤👍🙏❤
@meditube4525
2 жыл бұрын
አረቦች በነፆ ይግዙኝ ኢትዮ ያሉ ሲያወሩ አረቦችኮ መዳም ከወደደችን ስጦታዎ ብቻ በቂ ነው ግን መጥፎወችም አሉ ያው በኛ ጥፍት የኛወቹ በድለዎቸው ሲሄዱ ቦሀላ የምትመጣዎን ትበቀላለች
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
2 жыл бұрын
በጣምአረቦች❤❤❤
@manufikir4845
2 жыл бұрын
በጥፊ አላጋት ነበር ይች ልጋጋም ይቅር በለኝ አረብ ሀገር ዉይ ኢትዮጵያ ፊልምም ቢሆን እዉነት ነው
@ፀሀይነኝእናቴንናፋቂ
2 жыл бұрын
የልጅነት እድሜዬን የጨረሰው የሰው ቤት ነው ግን ስራ ቢበዛም ተከባብረን ለሰባት አመት አብረን ኖረናል አረብ ሀገር ሊሂድ ስላቸው እሺ ብለው ብር ከፍለው ልከውኛል በጣም ነው የምወዳቸው ሁለተኛ እናቴ ናቸው ዱዓ አድርገው ነው የላኩኝ እንድህ አይነት አስሪ አግኝቼ ቢሆን እኔ እሱዋን አያርገኝ ሀገሬ ላይ
@umuabdeiiahtube3771
2 жыл бұрын
ሀስቢየላህ ወኒእመል ወኪል
@mesi5948
2 жыл бұрын
ወይኔ እኔ ብሆን ገደልኳት😂😂
@ሰአዳነኝየእናቴናፍቂ
2 жыл бұрын
እኔም ሆ ድራማ መሆኑን እያዉኩ ትቃጥልኩ ኧረ እዲማ እየትጥፍጥፍኩ አልስራም በራህብ ጎዳና ብዉጣ እምርጣለሁ😏😏
@bestebeste448
2 жыл бұрын
ሶስተኛ ነኝ ዘሬ ለይኩኝ🙆👍👈
@ዮወርድ
2 жыл бұрын
ኧረ የአረብ መዳሞች እናት ናቸዉ መዳሜ የኔናት ማሪኚ
@እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ
2 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም እኔ ብሆን ጌታን አልቀመጥም ለምን ግን ይፈሮቸዋል ከአገራቸው ሁነው ነጻነት ማጣት በጣም ከባድ ነው ። አበሻ ሲሰለጥን አይን የለውም ። የአረብ መዳሞች ጥሩ ሰው ናቸዉ ። ነጻነት የሚጡት በራሳቸው ነው
@sash2718
2 жыл бұрын
የምር ግን 3አረብ ሀገር ሰርቻለሁ ብዙ ሰዎችንአይቻለሁ ግን እንደዚህ አይነት ክፉ ሰው አላየሁም አምላኬ የእውነት እንደዚህአይነት ሰዎች በኢትዮጵያ መድር እንዳለ አልጠራጠርም😭😭😭😭😭
@hayat8321
2 жыл бұрын
👍👍👍👍ዋው በጣም ደስ ይላም አስተማሪ ነው
@mesiyemekditube7240
2 жыл бұрын
ደግነት ግን ለምንድነው እንዲ የራቀን ደግ ብንሆን ምንድነው ክፋቱ💔
@tesfanshiwdagenw7144
2 жыл бұрын
እረ እውነት ነው ከኢትዮጵያ መዳም የአረብ መዳም ይሻላል እራሳቸውን የሜቁልሉ ጨካኙች ያለ እነሱ ሰው የለለ የሜመስላቸው ናቸው ኢትዮጵያዊ እረ የአረብ መዳሜ ትማረኝ አይደለም ቤት እሬስቱራንት እንኳን ስንሄድ እኩል ከእነሱ ጋር ቁጭ ብየ ነው የምበላው የኢትዮጵያ መዳም ሰራተኛን አስከትሉ ማን ይወጣል እንደቁሻሻ አይደል እንደ የሜያዮቸው ለዛ ነው ኢትዮጵያ እግዚአብሔር የማይጉበኛት ለእግዚአብሔር ስለማንመች ነው ።
@niemaawle1626
2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ የሰዉዲ መደሜትግደለኝ በሀገራችንእንኳን ተቃጥረን መስረት መከረነዉ ለካ እኔስበሀገሪ ተቀጥሬአለዉቅም ሰዉዲ መጥቼ እንኳን እንደዝአይነት አልገጠመኝም እንደ እናት የምተስብልኝእንጅ
@tigabumarkosofficial2852
2 жыл бұрын
ዋው !!! ሁለተኛ ኮማች ነኝ፡፡ እስቲ ወደቤቴም ገባ ብላችሁ ውጡ!! ከተመቻችሁ ቤተሰብ እንሆናለን!! ሥለሕይወት ፕሮግራም አዘጋጆች እወዳችኃለሁ፡፡ አስተማሪ ፕሮጋራም ነው፡፡
@tube-fi1bb
2 жыл бұрын
አረቧ መዳሜ በምን ጠአሟ የኛ ሀገሮቹማ ባሪያ የገዙ ነው የሚመስላቸው የመዳም ቅመሞችዬ ስወዳቹ ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@titititi6005
2 жыл бұрын
እሽ
@tarikuaselassa3498
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም ቀን አለው ሰው ቤት ለሚሠሩ ወገኖቼ በተለይ አንዳንድ አበሻ ቤት ለሚሠሩ የአረቧ ማዳም አስር ግዜ ትሻላለች በእውነት
@Mየመርሳዋየሀዩባሪያ
2 жыл бұрын
እህህህ የኔ መቃጠል ምን ይሉታል አልሀምዱሊላህ መጥፎ መዳም ገጥሞኝ አያቅምጅ ተላለቅን ነበር ሳኡድ ጠለብ ወዳው እንደሄድኩ መዳሜ ሞኝ መስያት ልትማታ ስትሞክር በመጥረጊያ ስላት እንኳን ድጋሜ ልትሞክር ለሌሎቹም የኔ ሰራተኛ ወንድም አይችላት እያለች 2 አመት እስክጨርስ ከጣገቤ አደርስም ነበር የኢማራት መዳሞች የተመረቁ ናቸው ጭራሽ በሀበሻ ፀጉሯን ይዠ ነበር እምደፋት
@የብሌኔእናት
2 жыл бұрын
ምረጥ ትወና👍👍👍
@fasikamesfun7232
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏾☝🏾☝🏾✝️⚖️✝️💔😔😔🙏🏾 Egziabher yikre ybelelna gifie gifie nwedi seb 😔😔💔
@tigistgetachew1446
2 жыл бұрын
ማዳሜ ኑሪልኝ 🙏
@ethiopia8592
2 жыл бұрын
የኔ ሂወት አምሥት አመት ያለደሞዝ እየተመታሁ ያሁሉ አለፈ ግን መቸም አልረሣው ማርያምን እረ ያረባገሮች መዳም ይግደሉኝ
@ስደትናህይወት
2 жыл бұрын
እንዳው ሰራተኛ እምታሰቃዩ ሰዎች አይለፍላችሁ
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
አሜን
@hirj2602
2 жыл бұрын
እኔ ስለኖረኩት በደብነው ማቀው የሀበሻ አሰሪ በጣም ክፉ አይገለፃቸውም ተዝህ በላይ ሰም ባገኘላቸው ደስ ይለኛል ተተሰራው ደራማ ይበልጥ በኡነታው አሉ አተ የተሻለ ሂወት ከሰራተኘነት አወጣን
@disccell5888
2 жыл бұрын
ስለህይውት፣በጣም፣አስተማሪ፣ፕሮግራም፣ነው፣በርቱልኝ
@ktube8920
2 жыл бұрын
ኧረ ኢትዮ ውስጥ ብሆን ጥርሷን ነው የምላት እዚም የሠው ሀገር ሁኖብን ነው የታገስነው
@ሀዩ-ዀ6ረ
2 жыл бұрын
የምር እኔም አለቃትም
@ktube8920
2 жыл бұрын
@@ሀዩ-ዀ6ረ ወላሂ ደሞ ባሪያ መሰለቻትኮ
@zumerazuzu1717
2 жыл бұрын
አረብ አገርም ሰራ ሰራን ይባላል በአላህ ቢያሰ ሁሉ ነገር በማሸን ነዉ በዛ ላይ ቢያሰ ንጹህ መኝታላይ ተኝተን እደፈልግን ዋይፍ አይ ተጠቅመን እረጅም እድሜ ለአረቦች እኔ መቸም ሙቸ ነዉ የምወዳቸዉ መጥፎም ሰዉ አጋጥሞኝ አያዉቅም
@gogogogo742
2 жыл бұрын
አምላኬን ምለምነው ሁሌም ምንም ቢቸግረኝ ያገሬ ሰው ቤት እንዳያስገባኝ ነው ኡፍፍ ማዳም በስንት ጣእሟ
@hanagerma9528
2 жыл бұрын
አበስኩ ገበርኩ የሀበሻ እመቤቶች ከናተ ይሰውረን የሀረብ መዳም ትገደለኝ እሽ
@saadaethiopian1274
2 жыл бұрын
ዉይ አረቦች ይሻላሉ ካችስ መዳሞች ይሻላሉ
@أمعبيدة-ط9ز
2 жыл бұрын
አረቦች አብዛሀኞቻችሁ እድሚያችሁን አላህ ያርዝመው ቋንቋ አስለምደው አሳውቀው ስራ አስለምደው ባሀማወቅ እቃ ተሠበርን ምንም ሳይናገሩ ሀድያ ሰተው አረ ስንት ነገር አድርገውልናል
@sarasara2006
2 жыл бұрын
ከኢትዮጲያ እሠዉቤት 1 ወር ከምሠራ አረባገር 5 አመት ብሠራ ይሻለኛል ውይ ከጲትዮጲያ የሠዉቤት ያወጣከኝ ፈጣሪየ አምላኬ የድንግል ማርያም ልጂ ሥምህ የተመሠገነ ይሁን
@ruthh.9069
2 жыл бұрын
The mean lady is such a good actors lol I almost believed her lol 🥺
@Selam-be9nk
2 жыл бұрын
Betam arife new enamesegenale bertu selamachu yebeza yebale
@shewayedemile7351
2 жыл бұрын
በኢትዮጲያ መዳሞችማ መሰራት አለበት የኛ አገር አሰሪወች ክፉ ናቸዉ በጣም አረቦች በጣም ጥሩወች ናቸዉ
@hdjjd9131
2 жыл бұрын
ኢትዮያ ወሥጥ በሠራተኛ ተቀጥሬ ከምሠራ አረብ ሀገር ተሸጬብቀሪ ይሻለኛል 😥😥😥😥
@ወይኩንፈቃድከ-ቸ5ዸ
2 жыл бұрын
ድህነት ባርነት ነው አይይ ትክክል ነው የአ።አ መዳሞች ስራ እንደዚህ ነው
@shakirashakira6028
2 жыл бұрын
astemari derama new ❤🥰
@እናትEnat
2 жыл бұрын
መዳም በማለት ይስተካከል ወይም አመዳም 😜
@ሙናራያየሮቢቷ
2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@keyriaissa1538
2 жыл бұрын
እር አረቦች ደግ ናቸው አስር እጅ ይሻላሉ
@semirahadiyaa6367
2 жыл бұрын
አረብ አገርም አንድ አንድ መጥፎ መደሞች አሉ
@asffamile7990
2 жыл бұрын
ታዳ ይቺ ልጅ ትግስት ባይኖራት አፍንጫዋን ብትላት ህዝቡ ፍትህ ብሎ አፋችንን እንከፍታለን ይቺን አይነት አሰሪ መገላገል ነበር እህህህ ድህነት
@hilenazewde8489
2 жыл бұрын
በጣም የሳዝናል 😭😭😭😭
@godisgoodallthetime836
2 жыл бұрын
አብዛኛው አበሻ ቤት ያለ ነው እኔኮ ግርምምም የሚሉኝ ጉልበታችንን ፈልገው ደሞዝ ሚከለክሉት ነገር በዛ ላይ አመላቸው ሆሆይ
@almajaber2074
2 жыл бұрын
Wow habeshawa madam egzyabiher ygestsish
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
2 жыл бұрын
በስምአብ የዓረብ ሃገር ይሻላል የኛ ሰውኮ የከፋ ነው
@yade716
2 жыл бұрын
ልቡን አይቶ እግር ነሳው አሉ። እግዚአብሔር ለአበሻ እንደ አረቦች ሀብት ቢሰጠው ኖሮ በአገራችን የሚሰራው ግፍ ከሲኦል ባልተናነሰ ነበር። ኢትዮጵያን ካልተመለስን አሁንም ስቃያችን አያበቃም።
@mikyasmitiku4798
2 жыл бұрын
En beras bkul ketarw betam arif tmeslgnalch lemn bitlugn betam melkam sew aleh
@hagerabaye1215
2 жыл бұрын
ይህ ትክክለኛ የህይወት ታሪክ ነው የኤትዬ ማዳብ እኮ ሰይጣን ናቸው አርብ 100 ግዜ ይግደሎኝ
@የወሎልጅያውምየወግድ
2 жыл бұрын
ሀገርቤት ተቀጥሬ በራሴ ቋቋ የምታዘዝ አረብሀገር ብሰደብ ይሻለኛል ጥሩሠዎች አሉ ግን መጥፎዎቹ ይበዛሉ በዚህ አይነት አረቦች ቋቋ ስራ አስለምደው ቡሀላ ቢጮሁብንም አላህ ይስጣቸው
@emebeteemebete7732
2 жыл бұрын
ምንም ቢከፉ የአረብ መዳም ይሻለኛል እነሱ ባይሆን ክብር አላቸው ችግር ደርሶብኛል ሲባሉ በጣም ያዝናሉ 😭😭
@nefisaahmedtube8288
2 жыл бұрын
እንደዚ የምታደርግ አሰሪ ካለች በእውነት እጇን መስበር ነው ዝም ማለት አያስፈልግም ነበር ሆ ድፍረት
@kokebtube2113
2 жыл бұрын
getaan lk nek hoo are madame 10 ej tshalalech maryamn hooo gud eko new
@ልጂደሞዝ
2 жыл бұрын
ይቅታ አድጉልኚና ይች ልጂ አትመቸኚም ትወነዋ ሁሉ አያጂበኚም
@hanagosaye4686
2 жыл бұрын
አረ ደነዝ ናት ደደብ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
2 жыл бұрын
እግዚኦ በስመአብ ምን አይነት ዘመን ደረስን ኧረ እዚህ ያሉት ይሻላሉ አንዱ ኢትዮጵያዊ ሁነን እንዲህ ማረጉ በጣም ያሳፍራል
@الحَمْدُِلله-ح6ح6ي
Жыл бұрын
እምዬ ያረብ መዳም እዴ 😢😢❤❤❤
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
2 жыл бұрын
ከእውነት የራቀ ነው
@haylu8198
2 жыл бұрын
ወይ በደንብ አልተሰራም ይሄ ድራማ አገራችን ላይ ሌላም አለ አልተሰራም
@genethayilu6248
2 жыл бұрын
በየቤቱ ያለ ጉድ ነው ውይኢትዮጲያኖች ለእዛውም ኑሮአቸው
@hilenaalewey2721
2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ቸር ሰው ለምድራችን አምጣ
@sikosilo1295
2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 ወላሂ ከሀበሻጋር ከምሰራ ብሞት ይሻለኞል
@ጎጃሜዋድልለፋኖ
2 жыл бұрын
እፋፋፋፋፋ ስትመልካምመዳም አሉ
@weinwein5652
2 жыл бұрын
የኢቶቢያ መዳም እሣት ይግቡ ወላኢ ሥት ሸይጧን አሉ ለዛም ነው የማያልፉልን ምቀኝነት ሥላለ አረብ ይሻላል ባድፊቱ
@merulove9515
2 жыл бұрын
ከሰው ሀገር ገብቼ ብር አጥቼ የኢትዮ መዳሞች አየኋቸው ጭካኔያቸው አኡዙቢላህ አስር እጅ እጥፍ በእጥፍ የሰው ሀገር መዳም ትበልጣቸዋለች! አዎ ኩፉ ቢኖሩም ግን አብዛሀኛው ቤት ስልክ እስከነዋይፋይን ልብስ እንደፈለግን ብራችን ከኢትዮ በተሻለ እናገኛለን። አልሀምዱሊላህ።
@hiwet-lh7tx
2 ай бұрын
ግን የኔዋ በዱባይ ሀበሻ ናት ግን ጡሮ ናት❤❤
@Hana-mm3ws
2 жыл бұрын
አውነት ነዉ idiyawu bad smu inegih yishalalu
@saraymer2584
2 жыл бұрын
አረረ ከሀበሻ መዳሞችኮ ሽግዜ ያረብሀገር መዳሞች ይሻላሉ
@strong1220
2 жыл бұрын
አይ የኢትዮጵያ አሰሪ በስመአብ የሰው ችግር እኮ አይገባቸውም እኔማ ተሰቃይቻለው እስኪበቃኝ😪😪😪
@fafi6898
2 жыл бұрын
*ስራ ቋንቋ አስለምዳ የያዘችን ማዳም እዲሜሽ ይርዘም🤣*
@እማፍቅር-ሸ8ሐ
2 жыл бұрын
Kkkk ያሰብላን
@powerentertainment719
2 жыл бұрын
እኔ ማይገባኝ ለምን ሴት በሴት ላይ እንዲ እንደሚሆኑ ነው። ደሞ እኛ ወንዶቹ ስናዝን ምን ግንኙነት አለክ እየተባልን ነገሩን ወደ ሌላ ይለውጡታል ሚስት ተብዬዎች።
18:01
ሰራተኛዋን ለአውሬ የሰጠችው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 335 М.
1:18:40
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
Donkey Tube
Рет қаралды 122 М.
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
2:57:52
ЭКСКЛЮЗИВ: «Басым бос емес, бақыттымын»! Айжұлдыз, депрессия, отбасы мен мобилография жайлы
НТК Show
Рет қаралды 197 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
24:55
የእህቷን ትዳርና ህይወት የበጠበጠችው ወጣት አሳዛኝ መጨረሻ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 256 М.
1:15:48
ፈጣሪ ለባም በዓል ቤት ክህበኒ ናይ ዕድመይ ሙሉእ ጸሎተይ እዩ። #eritrea #habesha #entertainmentnews #books #habesha
MELHQ PODCAST
Рет қаралды 16 М.
9:36
ብዘይ ድኻም ግዝየ ዘይትወስድ አንጀራ
Hilna Entertainment
Рет қаралды 3,3 М.
17:18
Ethiopia - ኢሳያስን ለማስወገድ ጥምረት ተፈጠረ፣ ስለ ዶክተሩ ግድያ አዲስ መረጃ፣ ለድሮን ጥቃቱ ምላሽ ተሰጠ፣ ጄነራሉቹ ከምክርቤት ቀሩ
Feta Daily News
Рет қаралды 8 М.
1:46:10
♦️የብዙዎችን ጥያቄ የመለሰው የአባታችን ትምህርት || ገና ብዙዎች ይመለሳሉ || አባ ገብረኪዳን ግርማ aba gebrekidan girma @AryamMedia
አርያም ሚዲያ - Aryam Media
Рет қаралды 494 М.
33:09
🔴የሀብታሙ ልጅ ጎዳና ተገኘ እውነታው ታወቀ|Kumneger ቁም ነገር/ዱካ ሾው/ duka show@Dukashow33yneser ayne /የንስር አይን
Kum Neger ቁም ነገር
Рет қаралды 2 М.
19:29
ዝኽትምናይን ድኽነተይን ርእዩ ይገፍዓኒ ኣሎ! ተጸቒጥኪ እንተ ዘይከይድኪ ፈቲሐ ሓያም ክገብረኪ እየ - New Eritrean Video 2025
Paradise Media
Рет қаралды 6 М.
21:24
ውስልትና የወለደው ዘግናኝ ወንጀል እና ሰራተኛዋን አፍቅራ ባሏን የገደለችው ሴት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 244 М.
24:03
መናፊስት አምላኪዎች ቤት የገባችው ሰራተኛ
Sile HiwotTV
Рет қаралды 345 М.
18:33
ፍቅረኛዋ ክዷት ልጇን ለማሳደግ ሴተኛ አዳሪ የሆነችው ወጣት አሳዛኝ ክስተት
Sile HiwotTV
Рет қаралды 277 М.
0:45
Почему отец не отдаёт дочь в школу? | ЭФИОПИЯ #shorts
The Люди
Рет қаралды 4,2 МЛН