KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur - Abet Lewhatu - ኣቤት ለውሃቱ - Full Album By Dn Abrham Mehari
1:15:31
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
19:52
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
00:39
“Don’t stop the chances.”
00:44
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
00:42
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
በሰው እንድንጠላ ና በቤተሰብ፡በትዳር፡በእጮኝነት፡በስራ ቦታ ከሰው ጋርእንዳንስማማ የሚያደርግ አይነጥላ አሰራር
Рет қаралды 131,648
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 66 М.
ዘ-ሚካኤል tube
Күн бұрын
Пікірлер: 509
@TigistuAlemayehu
Жыл бұрын
የኔን የህይወቴን ታሪክን ነው ያስተማርከን መምህር ።በተለይ ነገር እንደኔ የሚገንበት ሰው ያለ አይመስለኝም ቅዱስ ሚካኤል ገናናው መላዐክ አጋነንትን ከህይወታችን አስወግድልን አሜን ።ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@tejitukesks7951
Жыл бұрын
ውይ እኔ አለሁ አይደል ጥሩ ባደርግም በመጥፎ ሁሌም
@TigistuAlemayehu
Жыл бұрын
@@tejitukesks7951 ፀሎት መፍትሄ እንደሆነ በደንብ ተምሬ ተረድቻለሁ።አንችስ?
@אלמנשאיילי
Жыл бұрын
ሰልካቸህንላኩላኘ
@אלמנשאיילי
Жыл бұрын
ለዖለት
@HaymanotHailu-of5mb
Жыл бұрын
@@אלמנשאייליleselot ok endet
@MliteGidey
2 ай бұрын
ሁሉ የምታስተምረው ነገሮች ይገርማል እንዴት ነው የገለጠልህ ታድለህ ....እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መምህራችን .ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን ይመስገን አሜን......
@HahahqHahahqhqhhahah
Жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እድሜ ዘመንህ የተባረከ ይሁንልህ እኔ ከትምህርትህ ብዙ ብዙ እውቀቶችን ተምርአለው ትምህርትህን እየተከታተልኩ ከብዙ ነገሮች ለውጥ እያገኘሁነው ወንድማችን እግዚአብሔር አደበትህን አይለውጠው 🙏🙏🙏🙏🙏
@millionyohannes1036
Жыл бұрын
Amen Amen Amen Egiziabher Yebarkhi 🙏🙏🙏
@HAREGYene
Жыл бұрын
Amen amen
@yordanoshaile2348
Жыл бұрын
ዲያቆን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ልክ እንደመምህር ግርማ ቀስ ብለህ ስለምታስተምር ለሁሉም ሰው ይረዳዋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ 💙💙💙
@yemekerworku9931
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AlemMharu
10 ай бұрын
አእሚገርም ነው የኔም ህይወት ነው እግዚያቤር ይፍታን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር፡፡
@meleseworkuabera9489
28 күн бұрын
ዲያቆን ወንድማችን ቃለሕይወት ያሰማልን ልክ እንደመምህር ግርማ ቀስ ብለህ ስለምታስተምር ለሁሉም ሰው ይረዳዋል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@EsuYawikal
8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነት የህይወት መንገድን የሚያስተካክል ትምህርት ነዉ እግዚአብሔር ይባርክህ
@IloveyouSomachi
Жыл бұрын
እማምላክ ትጠብቅህ ዛሬ እኔ የተቸገርኩበት ነገር ነዉ ሰዉ አይወደኝም በጣም ይፈሩኛል በጣም የፍቅር ሂወት እንኳን አይሳካልኘም እመቤቴ በቅርብ ከዚክ ፈተና ታወጣኝ አለች ብዬ ተሰፍ አለኝ በጸሎት አሰብኝ ወለተ መድህን ብላችሁ ሁሌም እንደአለቀሰኩ ነዉ
@Enatnshwubet
Жыл бұрын
እኔም ነኝ ምንም ሳላደርጋቸው. እንዲሁ. ነው. የሚጠሉኝ. ወላዲተ አምላክ. ትፈውሰን ጠላታችን ትቀጥቅጥልን. ትሰርልን
@IloveyouSomachi
Жыл бұрын
@@Enatnshwubet እንኳን አደረሰሽ እህት አለም በዛሬዉ ለት ተክብረዉ ለሚዉሉት በአላት አሜን አሜን አሜን እሳ አላኋችሁ ትበለን በእዉነት
@Shegitu5
Жыл бұрын
አይዞአችሁ ብዙ ሰዉ የተቸገረበት ነዉ ፀልዮ
@MaryEthyoupia
Жыл бұрын
Amen selasewoch yeketeketulen😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏 yegn fetnaa nw
@Emamimami
Жыл бұрын
Ayzosh Ehte
@bogalechdadi2933
Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእድሜ በጤና በፀጋው ጠብቆ በቤቱ ያቆይልን አሜን (3)👏❤👏❤👏💐❤👏💐❤👏
@Hani-jy6cg
Жыл бұрын
በጃኩም ንቓሕ ደቐ ትዋሕዶ ንሕውና ቓል ሕወት ይስማልና 🙏🏽👏
@SenaytDEMSE
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድማችን ቃለህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን እግዚአብዘረር ይስጥልን ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን አንደበት ይስጥልን አሜን
@banch2948
Жыл бұрын
የኔ ወንድም ዲያቆን ቃለ ህይወት ያሰማልን በኔ ላይ የተከሰተብኝ ችግር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🤦♀️
@Kkkk6j
Жыл бұрын
በዕውነት ዳቆን ቃለህውትን ያሰማልን እኔ ብዙ ጊዜ ቁጡ ያደርገኛል በእውነት እግዚአብሔር ይገስጽው 😥😥እኅት ወንዲሞቸ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ውንድማችን ቃለህወትን ያሰማልን 🎉🎉❤
@AsaAsa-j6s
26 күн бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ👏 ሁላችንም ነው💔
@sisaytadesse6446
Жыл бұрын
ወንድማችን አንኳን ደህና መጣኽ አንተ አሁን እያስተማርክ ያለኸው ትምህርት በየአንዳንዱ ቤት ያለ ነው ቃልህን ሰምተን ከችግሮቻችን እንድላቅ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይርዳን አሜን
@selomedamte1960
Жыл бұрын
አሜን❤❤❤❤
@bsikiros7171
Жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ወንድማችን ሂወታችን በእነዚ ኩፉ መናፍስት ተይዘናል እግዚኣብሄር ኩፉ መናፍስት ይገስፅልን😢😢😢
@almazbasaznew6585
Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማለን መምህረ ከትመህርትህ ቡዙ ነገር ተምሬለሁ ቅዱሰ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከልህ
@Aiyda2023
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን የአገልግሎት ዘመንህን መድሃንአለማ ይባርክልክ በዉነት ጥሩ ትምህርት ነዉና የምታካፍለን ፈጣሪ ይባርክህ በርታልን የቸሩ እግዚአብሔር ሀይልና ፀጋ አይለይክ ።
@YheyyisTeshome
Жыл бұрын
ማስሬ ብርቱና ጠንካራ አገልጋይ ነው እና ፈጣሪ ዕድሜውን ከነጸጋው ያድልህ። ወንድሜ በርታ
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን (፫)። እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ወደ ማዳመጡ ልሄድ በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው በጣም ከባድ ዓይነ ጥላ የጭቃ እሾህ ነው
@ageriebelay6268
Жыл бұрын
😢😢😢😢😞😭🙏 ይሄ የእኔን ህይወቴ ነው , ፍንትው ያደረገው ትምህርት , ቃለ ህይወት ያስማልን , እንደ ሀፂያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትክ ማረኝ 😭🙏
@TyKi-x7k
Жыл бұрын
ወንድሜሆይ ልዑል እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥህ ከእኔ ሕይዎት ጋር ተቆራኝቶ አለቅሕ ብሎያለ አይነ ጥላ እንደጠላ በሌለሁበት እንዳለሁ አድርጎ ምክንያት የሚያበዛብኝ ነው ጥሩ መፍትሔ ነዉ ያስተማርከዉ እድሜ ዘመንሕንይባርክልን እስከዛሬ ምንኛ ተጎድተናል በርታ፡፡
@freyegebreegizabiher
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እዝግአብሄርካንተ አድሮ ላስተማረን ይከበር ይመስገን ረጅም እድሜ ረጅም የማገልገል ዘመን ይስጥህ በረከት ከዚየበለጠ ለማገልገል እድሜ ይስጥህ በጣም በሰው ልጅ የሚያጋጥም ነው የገለጥክልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@msratetsfayi5134
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወትን ያሰማልን ዳቆን ወንድማችን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ በሁላችን ላይ ይደርብን
@fentayeBekele
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሰማልንእግአብሔር የህይወት ዘመንህን ይባርክ
@AyateMohmmed
2 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን👏👏👏👏👏🙏🙏🙏
@badassnshgc5460
11 ай бұрын
አሜን❤አሜን❤ አሜን❤ በእዉነት ወድማችን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marthaghebre502
Жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ጤናውን ይስጥህ የተናገርከው ትክክል ነው ወንድሜ በጸሎት ደካማ ነው በትዳሩ ችግር አለ ባለቤቱም ትጸልያለች ግን እምብዛም ነች ተቀብለዋል ግንሁሌ ማልጎምጎም ነው የምችለውን እመክራታለሁ ጥንካሬ ስለሌለ ችግር ነው ብትችል በጸሎት አስባቸው ወ/ሚካኤል ገ/ጨርቆስ አመሰግናለሁ
@uaeuae9958
Жыл бұрын
ዳቆን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤናጋ ያድልልን ቃለሒወትን ያሠማልን መጀመሪያላይ የገለጥከዉ ሙሉ ለሙሉ የኔ ሒወት ነዉ በጣም በጣም የሚያመኝ ቡዳ ተብዬ አለሑበት ቤት ይሸሻሉ😢😢
@HfhffhfHh-yn7un
11 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማል ኣሜን እድሜና ጤይና ይስጥህ ዘመንህ ይባርክ ፈጣሪ መምህራችን ❤
@luluatkhalij5
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነዉ የሄ ትምህርት የኔ ህይወት ነዉ ስራ ቦታየ ካለ ስም ስም ይሰጡኛል ክፍ መጥፌ ሰዉ አድርገዉ ነዉ የሚያዩኝ ምንም ጥሩ ስም የለኝ ከኔ የበረታችሁ አመተ ሚካኤል እያላችሁ በፆሉታችሁ አስቡኝ
@weyinishetmualet6709
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብስ እህቴ እኔስ ብትይ ምንም ጥሩ ብስራ ምንም ባደርግ 😢😢😢😢
@geteneshyaie4465
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏 በጸሎት አስበኝ አትርሳኝ🙏 🙏🙏
@TGTube-b2e
Жыл бұрын
ወድማችን ቃለሕይወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፈጣሪ አምላክ ከክፉ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህበርታልን
@melkethany
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኤበጣም ደስ የሚል እጥን ምጥን ያለች የነጠረች ትምህርት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ ስርጉተ ሥላሴ
@አማራነኝ-ቐ7ቘ
8 күн бұрын
እኔ ቤተሰብም እንደጠላታቸዉ የሚያዩኝ ሰዉ የተባለ በቃ ሁሉም የሚጠሉኝ ይመስለኛል አሁን ሰዉ ፈርቼ እየኖርኩ ነዉ አሰልቺ ክፉ መንፈስ ቅዱስ ሚካኤል እንደ ሰም ያቅልጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር ብርሃኑን ያብራልን የጨለማዉን አሰራር በብርሃኑ ያጥፋልን
@saraaamarech5920
Жыл бұрын
ፈጣሪ ኩፉ፡መንፈስ፡ከለያች፡ላይ፡ያርቅልን ወንድማቺን፡ቃለሂይዎትን፡ያሰማልን አሜን
@nebiudaniel
Жыл бұрын
የተዋይዶ ልጆች እንኳን ለፅጌ ፆም በሰላም አደረሳችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ፆሙን የበረከች የሰላም የፍቅር ያድርግልን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ እኔ ደካማ ነኝና እባክህ ለውጠኝ 🤲🤲🤲🤲🤲
@roziawoke1301
Жыл бұрын
መቼ ነው እሚጀምረው ፆሙ???
@nebiudaniel
Жыл бұрын
መስከረም ሀያ ስድስት ቅዳሜ ማለት ዛሬ ይጀምራል
@mesi557
Жыл бұрын
መስከረም26ነው❤
@nebiudaniel
Жыл бұрын
@@mesi557 አወ
@yemariam
Жыл бұрын
አሜን🙏
@fanetamengistu3177
Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሂወት ያሰማን በሪታ እግዚአብሔር ይባረክህ ✝️
@Mekedes-dh9uu
Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ወድማችን በዘመናችን ያለውን ሁሉ እውነታውን ነው ያስተማርከን ቃለህይወት ያሰማልን ፈጣሪ❤❤
@Lemi2119
Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን ለቤትህ አድስ ነኝ በዉነት ደስ የሚል ነፍስ የሚመልስ ትምህርት ነዉ 😔🥰🥰🥰
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
በ እውነት አሜን ይሁን ይደረግልን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ዕድሜ ና ጤና ይስጥልን ውዳሴ ከነቱን ያርቅልህ። እመቤቴ ከጠላት ዐይን ትሰውርህ ። በሙሉ የዘረዘርካቸው የተቸገርንባቸው ነገሮች ናቸው መፍቴሒውን ስለ ነገርከን እግዚአብሔር ይስጥልን። በርታልን ወንዳማችን።
@lieulsegedsiyoum
Жыл бұрын
ተባረክ በቢሮ አከባቢ በጠም ነዉ የምቸገረው እና ብቻ እግዝያብኤር ይረዳኸ ግራ እሠኬገባኸ ነው የሚገርመኸ
@nebiudaniel
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንወን እግዚአብሔር ይባርክልወት ትምህርትህ የማይሰለች እንዴት እንደሚገባኝ ከጭንቅላቴ ተቀርፆ የማይጠፋ ብቻ ቃላት የለኝም ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@Hana-ib4in
8 ай бұрын
በዉነት ወንድሜ ቃለሂወት ያሰማልን በኔ ህይወት ላይ ያለዉን ሁሉ ነዉ የተናገርከዉ ፀልይልኝ ተሰናክያለሁ
@genetiligabawu1709
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይስጥልን. የኔ ህይወት መስላኝል. እኔ በስደት በጣም ቆያችላው በገር ግን አብራን የምንስራው. እኔ በማዳመጤ. በጣም ነው ይምንጣለው በቃ ዛሬ ስላም ክሆን ነገር እንች እኮ ብዙ ነገር ትልኝ አለች ስፀልየም በጣም ነው የምችገራ. ምክንያቱም. ሃይማኖት ታችን አንድ አይደልም እውነት በጣም ይጭቀየን በማህተቤም ተጭንቃ ነው. ይህ ትምህርት ስስም ደግም. የኔ ይህ ነው እላልው 😢😢😢
@roziawoke1301
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ያድልህ😢😢❤❤
@emebet9038
Жыл бұрын
ያሥተማርከው የተናገርከው የአይነጥላ ታሪክ የኔ ታሪክ ነውገዳማቶች ሂጀ ንስሀ ገብቼ 2አመት ቁጭ አልኩ ይሸነፍልኛል ብየ ሱባኤም ገብቼ ምንሀጢያት እንዳለብኝ እኔ አላቅም እንዲሁ አለሁ ሠላሜን አጥቼ እባካችሁ ፀልዮልኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት
@rstibeyene5451
Жыл бұрын
Berimil jewerguis xebel hiji
@MakdesMakdes-t9i
Жыл бұрын
እኔም ሊፋታኝ አልቻለም ዬኔ መተትም ሴይጣንም ነዉ
@Higu-d2i
Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ያስብሽ ፀሎት እና ስግደት ሁል ግዜ አድርጊ ከዛ ታሸንፊዎለሽ
@bayushzebene7443
Жыл бұрын
@@MakdesMakdes-t9iየምመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አድምጭ
@bayushzebene7443
Жыл бұрын
የመምህር ተስፋዬ አበራ ትመህርትና ገጠመኝ አዳምጭ
@TsehayEthiopian
Жыл бұрын
በእውነት ለመምሕራችን ቃለ ሕይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤ በእኔና በትዳር አጋሪ በቤተሰብ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሁ ነው የዘረዘርከው😢😢😢 በጸሎት አስቡኝ ወለተ/ማርያም እያላችሁ😢😢😢😢😢
@eden9876
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@Cocab27
Жыл бұрын
ቃለህይውት ያስማልን ውንድማችን ሳሪስ ስልችት ብሎኛል 21አመት ድካም ብቻ 😢የኔ የባስ ነው ሁሉም ነገር መራራ ነው አይ ያማል😢 ስለትምህርትህ እግዛብሄር እድሜ ፀጋውን ደግነትን በርከቶን አብዝቶ ይስጥህ
@tigistworku3094
Жыл бұрын
ቃለህዎትን የሰማል ወድ ወንድማትን ከንቴ ገነ ብዙ ነገር እንመማረል አያነ ጥለ እንደ የቃጠ ሰው የለም ማለት ይችለላዉ በጠም ብዙ ነገር በሲረም በይጮኝነትም በቤተሰብሚ ግን በብዙ ነገር ጎድቶኛል እግዝአብሔር አሁን ናቃታነል በፀሎታቸዉ አሲቡኝ ።/ፍቅርታ ገብርኤል/
@adesialelgn8316
Жыл бұрын
የት ገባችሁ ቤተሰቦቻችን ገባ ገባ በሉ ተከታተሉ ሼርና ላይክ እያረጋችሁ ኑ
@mulubelay3831
Жыл бұрын
አለን
@ወይንሸትባየልኝ
Жыл бұрын
ይህ የኔ ህይወት ነው የምናገረው ነገሮች ሁሉ በጣም ይገንብኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን እባክ ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን
@AbelDemisse-b7t
10 ай бұрын
የኔ የህይወቴን ታረክ ነው ዲያቆን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልን አሜን
@TigstTeka-sq3hn
Жыл бұрын
እውነት ነው ወድማችን እኔም ያጋጠመኝ ነገር ነው እናመሰግናለነን❤❤❤
@Shegitu5
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ጤናህን ይሰጥህ እናመሰገናለን🙏🙏🙏
@ሰላምየማርያምልጅ21
Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ inamesgnlen ወንድም 🥰🥰🥰
@msratetsfayi5134
Жыл бұрын
ይሄ የኔ ህይወት ነው በፆሎታችሁ አስቡኚ ሁለተ ይወት ብላችሁ
@saraka999
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባረከው
@ganetganet7180
11 ай бұрын
ቃለ ህወይወት ያሰማል ዲያቆን ወድማችን
@marymi3472
Жыл бұрын
ይገርማል ግንባሬን ኩስትር ያስደርገኛል ፈልጌው አይደለም ራሱ ከዛ ሰወች ፊትሽን ከሰከሽው ሲሉኝ እንዲያውም ይብስብኛል አረ እኔ አላጠቆርኩም እላለሁ ባህሪዬ ነው እላለሁ ለምን ውስጤን አቀዋለሁ እሱ ግን ፊቴ ላይ ተቀምጦል ምንም ብናገር መልካምም ቢሆን ንግግሬ ያስቀይማቸዋል በሰወች እንድጠላ በብቸኝነት በፍርሀት እንድኖር አርጎኛል መድሀኒአለም ከመናፍስት እስራት ይፍታኝ ይፍታን ወገኖቼ ሰው እንመስላለን ልብስ ለብሰን ስንሆድ ዘመናችን እድሜያችን ሁሉ ይሆ የተረገመ የተወረወረ አበላሸብን
@AsaAsa-j6s
26 күн бұрын
አሜን👏💔😭
@MartaLema-f7p
Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ወንድማችን
@mulukenkelemework6036
Жыл бұрын
ወንድማችን በርታልንእጅግ በጣም እየጠቀምከን ነው እግዚያብሄር ይባርክህ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@nfreek5276
Жыл бұрын
መምህር. በረከቱ. እግዚኣብሄር. ያብዛል
@matub4261
Жыл бұрын
እውነት ነው ወድሜ በኔ የደረሰ ነው የተናገርከው ግን ከውስጣችን ክፉ መንፈስን ያውጣልን❤❤❤
@rishane9576
Жыл бұрын
ቃለ ሂዎት ያስማልን መምሀራችን ኣሜንኣሜን ኣሜን የኔ ሂዎት ነው ትምህርቱ እና ፈጣሪ በጾም ጸሎት እንድበረታ በጾሎታችህ ኣስበኝ ድያቆን ዎለተማርያም ብለህ በኩዱሱ ገብሪኤል ሰም እሺ❤
@عبدالله-ع8ح1ي
11 ай бұрын
ቃለሕወት ያሰማልን ልክ የኔ ህይወት ነው ይህ😢😢😢
@yezenworeku5093
3 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@addisbuta4489
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏እድሜና ጤና ይስጥልን
@almazmekonnen1297
Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን🙏🏽
@mulubelay3831
Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ማስረሻ❤
@endalebertaendu3966
10 ай бұрын
መድሀኒያለም ክርስቶስ አባቴ የልቤን ታውቃለህ
@tigetadess6832
Жыл бұрын
መ ምሕር. የኔሕወት ነው. ዘመኑይቤረክ❤❤❤❤❤
@tsedalegerawork8584
Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ድያቆን እድሜና ጤናን ይስጥልን በቤቱ ያፅናልን
@BreaWedigersh-k7z
Жыл бұрын
ዲያቆን ወንድማቸን የሰጠን ትምህርት ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርክልን። ኣድሬሱን የሚያቅ ካለ እስኪ ተባበሩን።
@mulusemere9304
11 ай бұрын
ንእግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@hameretefera2782
Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ያስተማርከው ትምሕርት በሥራም በቤተሰብም በሁሉም ሕግዚአብሄር ይርዳኝ ሥለእኔ እምታስተምር ነው የመሰለኝ
@NitsuhkalYohannes
Жыл бұрын
ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥልን በእውነት የኔን ህይወት ነው የተገለፀው ይገርማል
@ወለተሚካኤልነኝጎንደሬዋ
Жыл бұрын
አሜን፫ ወንድማችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@etsegenetregu1508
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🕯 ዳቆን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ
@soyamsmart
11 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ይገርማል የኔ ሕይወት እንደዚህ ነው አምላኬ
@EmushaGeremew
9 ай бұрын
ቃል ሂውት ያሰማልን ውንድማችን አሜን አሜን አሜን
@AtsedeMARIAM-h2p
Жыл бұрын
Kale Hiwotin Yasemalin Mengiste semayin Ywursilin
@ahmadmohmad9425
Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን እግዝአብሔር አምላክ ከዚህ ክፉመፈስ ያድነን
@shitawshitaw6797
Жыл бұрын
ዲያቆን ወንድማችን ልኡል እግዚአብሔር እድሜ ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ
@ወለተሰንበትቅዱሥሚካኤልአ
Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን ወድሜ እኔም መላው ጠፍቶኝ እያለቀስኩ ይሔው አምሥት አመት ሞላኝ ባሌ ከቤተሰቦቸ ጋር እየተጣላ በቃ ሳያቸው ገና መሣደብ ይጀምራል በፊት በልተው ጠጥተው ይጠግቡ አይመሥለውም ነበር አሑን አይጥና ድመት ሆኑብኝ ባሌን ሥናገር ቤተሰቦችሺን መሥለሺ ይለኛል ቤተሰቦቸን ሥናገር ባልሺን መሥለሺ ይሉኛል ከመሐከል እኔ ተጎዳሑ ባሌን አልተወው ልጆች አሉኝ የማደርገው ጠፍቶኝ ዝም ብየ ጧት ማታ አለቅሳለሑ እሥኪ መላ ካለሕ አማክረኝ ወድሜ 💚💚💚
@Higu-d2i
Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ ፀሎት አድርጊ
@Hodalem
Жыл бұрын
የሁሉም መጀመሪያ ፀሎት ነው ሳታቋጭ ፀሉት ስግድት ላይ በርቺ እግዚአብሄር ይርዳንሽ
@yeshidesalegn5512
Жыл бұрын
የኔሒት እውነትም የኔሒወት ነው ከልጆች አየሰማማህ ከቤተስብ ማጣለት ባልህ ያለመሰማህ እንደዚ ከስራ ልክ እንደስ
@Abeba-w5q
Жыл бұрын
መምህር ሙሉ በሙሉ የእኔን ህይወት ነው ያስተማሩት ትንሽ ነገር ይገንብኛል እሷ ቤት ልሰራ ነው የኔ ቤተሰብ የሚሉኝ የነበር
@meseretroge1232
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የግሌ ታሪክ ነዉ እግዚያብሔር የተናገረኝ
@MesiTube12-19
Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን ወንድማችን ❤😢
@karimakarima474
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏💚💛❤️✝️✝️✝️
@ኤልሣቤጥየድንግልማርያምል
Жыл бұрын
የኔ ህይወትም እንዲህ ነው ምስቅልቅል ብሎብኝ ያለው 😥ጌታ እስኪያስተካክልኝ ልጠብቅ
@AynalemGirma-v3q
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@hiwi-21216
Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ በእድሜ በጤና ያቆይልን🤲❤❤❤
@onelove9191
Жыл бұрын
ቅልል ቅልጥፍ ጥፍጥ ያለ የመንፈስ ምግብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️ክብረት ይስጥልን ይርዘም ይቆየን።
@yeshigoshu3716
Жыл бұрын
🙏 ወንድማችን ቃለ ሕይወት ያስማልን
@HabtamuAlemu-v9o
11 ай бұрын
ዕድሜ እና ጤና ያብዛህ፡፡
@bertukanabay9634
Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀገውን ያብዛልን ለኛም የሰማነውን በአደበታችን ይደርብን
@kebronlakshe6762
Жыл бұрын
የዲያቢሎስን ስራ ሊያፈርሰ የእግዚአብሔር ልጅ ተገለጠ ነው የሚለው የእግዚአብሔር ቃል ስለዚህ የሰይጣንን ስራ የሚያፈርስ እና የዘለአለም ህይወተ የሚሰጠን በመስቀል ላይ የሞተልን ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው። ወንድሜ ይህንን ጌታ ብቻ ስበክ ከቃሉ ውጪ አትስበክ እግዚአብሔር በሰማይ ይጠይቅሀል። ጌታ እየሱስ ሞቶልሀል
@hadfffvhhfff4327
Жыл бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን እድሜ ይስጥህ
1:15:31
Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur - Abet Lewhatu - ኣቤት ለውሃቱ - Full Album By Dn Abrham Mehari
EriOrthodox
Рет қаралды 1,1 МЛН
19:52
ዐቢይ የካዱት "እንጨፈልቃቸዋለን''፣ የጅቡቲ የድሮን ጥቃት በኢትዮጵያ፣ በትግራይ በኮሚሽኑ ላይ ውሳኔ፣ የኮሪደሩ ጦርነት፣ "50 አመት ወደኋላ"|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 138 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН
00:44
“Don’t stop the chances.”
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
00:42
🎄✨ Puff is saving Christmas again with his incredible baking skills! #PuffTheBaker #thatlittlepuff
That Little Puff
Рет қаралды 24 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
51:18
"የመተት እድሳት ማስቆሚያ 5 ቱ ወሳኝ መንገዶች"ሰዎች በቤታቸው እየተሰቃዩበት ነው ይሄንን የመዳኛ ምሥጢር ሰምተው ይዳኑ በዲያቆን ሄኖክ ዘሚካኤል።
Kesis Henok Tefera
Рет қаралды 479 М.
15:08
ስኬታማ ለመሆን 5 ነገሮች ያስፈልጋሉ || ልብ ያለው ልብ ይበል || @ElafTube
Elaf Tube
Рет қаралды 24 М.
1:36:26
ላቀባብለዉ አዲስ ሙሉ ፊልም /Lakebabilew / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 399 М.
39:02
ልዩ ወቅታዊ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር / የፋኖ ትግል እና ድርድር
Ethio News - ኢትዮ ኒውስ
Рет қаралды 6 М.
37:34
በሥራችን ላይ የሚመተት መተት! በሥራችን እና በሥራ ዕድላችን ላይ መተት ሲመት የምናያቸው ምልክቶች ምን ምን ናቸው?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 31 М.
59:51
የሰላቢ መተት! የሰላቢ መተት እንዳለብን በምን እናውቃለን? ምልክቶቹ ምን ምን ናቸው? የሰላቢ መተት በምን በምን ይመተትብናል?
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 36 М.
31:14
ኣጋንንቲ ዘርሕ ጸሎት ኣዴና ቅድስት ድንግል ማርያም Eritrean Orthodox Tewahdo church
Medlote Amin መድሎተ ኣሚን
Рет қаралды 246 М.
25:22
ስግደት ስንት አይነት ስግደት አለ ? መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይላል ?
መክሊት ዘተዋሕዶ Meklit the Tewahido
Рет қаралды 56 М.
27:06
ዓይነ ጥላ ፣ ዕድል ሰባሪ ፤ ሕይወት ቀባሪ ክፉ መንፈስ ፣ መግቢያ ፤ በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 488 М.
22:11
🔴በጥቂት ድንቅ ትምህርታዊ ስብከት #መምህር_ብርሃኑ_አድማስ #Kendil_media_Shorts
Kendil Shorts - ቀንዲል አጫጭር ትምህርቶች
Рет қаралды 145 М.
00:39
Что будет если украсть в магазине шоколадку 🍫
Miracle
Рет қаралды 3,2 МЛН