ልዩ ወቅታዊ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር / የፋኖ ትግል እና ድርድር

  Рет қаралды 14,644

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Ethio News - ኢትዮ ኒውስ

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 18 минут бұрын
ጠበቃችን እና አርበኛ አስረስ ማሪ ይህን ነገር በጥንቃቂ መያዝ ያስፈልጋል የስንት ወገኖቻችን መስዋእትነት የተከፈለበት ስለሁነ ፋኖ ይችላል
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 Сағат бұрын
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 Сағат бұрын
አስረስ ማረ የአማራዉ አንበሳ ትንታኔ ከእዉቀት ጋር በርቱ ጀግኖቸ።
@demissiehailemariam4598
@demissiehailemariam4598 50 минут бұрын
You are great!!
@ReyhanYk-i4r
@ReyhanYk-i4r Сағат бұрын
አባካችሁ ሌላዉንም ኢትዮጵያዉያንን በትግሉ ብታካትቱ መልካም ነዉ
@Samsonite-y2s
@Samsonite-y2s 2 сағат бұрын
My hero. Keep the good fight.
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Сағат бұрын
አርበኛ አስረስ የአማራው ጠበቃ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤
@Hayl247
@Hayl247 24 минут бұрын
Stay strong 💪our hero ጠበቃችን
@3NAB_768
@3NAB_768 2 сағат бұрын
እኔ ትግራዋይ ነኝ። አስረስ ማረን በጣም ነው የማደንቀው። ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚጠቅም አዋቂና ብልህ ነው።
@YemexBenex
@YemexBenex 54 минут бұрын
በእይታህ እስማማለሁ ጭንቅላቱ ላይ ያለው አምባገነን ግን ሌላው አብይ አህመድ እንደሆነ ታዝቤለሁ.።
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 2 сағат бұрын
እሰረስ❤❤❤❤❤❤
@worededgier2604
@worededgier2604 2 сағат бұрын
እስክንድር የሚባል እባብ ይህንን ያህል ርእስ መሆን ያለበት አይመስለኝም።
@ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ
@ኢብራሂምመሀመድ-ዠ1ገ 2 сағат бұрын
ፋኖ አሰረሰ በጣም ነው የምናከብርህ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃቹህ ወንዲሞች❤❤❤
@MeazaBasazn
@MeazaBasazn Сағат бұрын
ድል ለሀቀኛ ታጋይ ጀግኖች ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NahonM
@NahonM 2 сағат бұрын
አስረስ ማረ ፤ የዘሜ ወንድም እውቀት ፣ ጽናት ፣ ብልጠትና አማራነትን የተላበሰው የህዝብ ልጂ❤️ ፋኖ ያሸንፋል
@FATUMAYIMER-t1c
@FATUMAYIMER-t1c 2 сағат бұрын
በርቱ ወዱ አስረስ ማረ 🎉
@ጥቅሹ
@ጥቅሹ Сағат бұрын
ጀግናው አስሬ❤❤❤❤🎉🎉
@MeazaBasazn
@MeazaBasazn Сағат бұрын
አማራ፣አማራ፣አማራ፣ሸዋ፣ወሎ፣ጎጃም፣ጎንደር፣አንድ አማራ ይላል ዘሜ የአማራው ሙሴ።
@habtamudesale
@habtamudesale Сағат бұрын
አርበኛ አስርስ ትችላለህ በርታ አድስ ትውልድ አድስ ተስፋ አድስ አስተሳሰብ ድል ለአማራ ፋኖ
@tariku8486
@tariku8486 2 сағат бұрын
አስረስ በርታልን
@jfuyjcjf7699
@jfuyjcjf7699 2 сағат бұрын
እውነተኛ ሙህር ይለሃል ፖለቲካን በአግባቡ ትተና ይልሃል ይሄነው እውነታኛ ታጋዎቺ አስረስ ማረ ዳምጤ አላህ ይጠብቃቺሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ጋዜጠኛ በቃሉ እናመሰግናለን
@UsmanUsman-c4c
@UsmanUsman-c4c 2 сағат бұрын
አስረስ ማረ ምሩጥ ፖለቲከኛ አይዞን እናሸንፋለን
@aderaaddis8902
@aderaaddis8902 Сағат бұрын
እንደ ቃልህ ፣ገለፄህ ይሁንልን ። በኔ ግም ገለጸህ ምንም ችግር የለበትም ። እናመሠግናለን
@Alex-k7d8o
@Alex-k7d8o Сағат бұрын
ወንድም አስረስ፦በጎጀም ፋኖ ውስጥ በተለይ ላንተ ለሻለቃ ዝናቡ እና ለራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተለየ ፍቅርና ክብር አለኝ።እባካችሁ ስለህዝብ ክብር ብላችሁ አንድ ሁኑ የጥሎ ማለፍ እርኩስ መንፈስ ከመሀላችሁ እንዲርቅ ተግታችሁ ጸልዩ።በእናንተ መሀል የምትፈጠር ትንሽ የምትባል ስህተት እናንተ ባላችሁበት ክልል ውስጥ ብቻ አይደም መከራው በሌላ ክልል ውስጥ የሚኖረውን አማራና ሌሎችንም ወገኖች ቆርጥሞ የሚበላ ነውና።እባካችሁ ስለግል ክብር ሲባል የሚደረግ ሽኩቻ አቁሙ።አሁን ባለነው መከራ ውስጥ ከፈጣሪ በላይ የምንመካው በናንተ ነው።ይህ የእኔና የመሰሎቼ እውነት ነው።
@Rahawa91
@Rahawa91 2 сағат бұрын
FANO my 💎
@worededgier2604
@worededgier2604 2 сағат бұрын
Great discussion!!
@metasebiatsige3636
@metasebiatsige3636 2 сағат бұрын
አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ 💪💪💪
@yohanesmoges5003
@yohanesmoges5003 Сағат бұрын
እነጎቼ ❤
@ethioone8159
@ethioone8159 Сағат бұрын
ድል ለእውነተኞቹ ይህዝብ ጆች ፋኖዎቻችን እንደይሁዳ በጏሮ በር ህዝቡ ለመሽ ለሚደራደረው ለእስክንድርና ደቀመዛምርቶቹ
@Hab-l7t
@Hab-l7t 2 сағат бұрын
የኔ ጀግና በርታልን አስረስየ❤❤❤
@mariamenate21
@mariamenate21 Сағат бұрын
ትልቅ ሰው አስረስ ማረ ድንቅ መሪ አቅመ ፖለቲካው ምን ያህል ደረጃ እንደደረሰ ማሳያ ነህ አስረስ ጀግናው በርታልን ከአንተ በላይ አቅም ያላቸው ሠው በአካባቢህ አላየንም ስለሆነም ተስፋችን አንተ ነህ
@EwunetuGashaw-x5g
@EwunetuGashaw-x5g Сағат бұрын
ብልሁ ጀግናው ጠንካራው ጠበቃ አስረስ ማረ በርታ
@yeshidagnaminalu4855
@yeshidagnaminalu4855 4 минут бұрын
ድል ለእውነተኛ ፋኖዎች!!!!❤❤❤❤
@ethioptv2015
@ethioptv2015 35 минут бұрын
አስረስ ልንገርህ ትችላለህ...በዚህ ወቅት አማራ አልፎም ኢትዮጵያ በአስረስ ማረ ዳምጤ ልክ ኤሊት የላትም:: ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
@abeltesfaye-n7c
@abeltesfaye-n7c 2 сағат бұрын
Asres you are gentl man . Please keep Zemene . This is from debrebrehan university
@dmulugeta
@dmulugeta Сағат бұрын
ርትዑ አንደበት ፣ ብሩህ አይምሮ ፣ ግልፅ ዓላማ 👏
@Btybe
@Btybe 2 сағат бұрын
አንድነት ከሌለ ማሸነፍ የለም።
@KKw-z3d
@KKw-z3d Сағат бұрын
❤❤❤❤ ግልፅ አላማ ግልፅ ትንተና በርታ አስረስ ለአማራ በጣም ታስፈልጋለህ ጀግና ቁራዎች ይጩሁ
@belaynehhulunayehu
@belaynehhulunayehu 2 сағат бұрын
አስረስ የአማራው ነብር
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
@DD-ol6gl
@DD-ol6gl Сағат бұрын
ከማደንቃቸው ጥቂት የፋኖ መሪዎች መካከል አንዱ ነው ።
@abebe7532
@abebe7532 25 минут бұрын
Fano 💪Berta Gifa 💚💛❤️💚💛❤️🙏💛❤️Mekael sefun yezo🙏Geyorges. Torun🙏 Gebriel seyfun 🙏Yamzegzgbachew‼️‼️‼️ Gonder🌹Gojjam🌹💪 Wollo🌹 shewa🌹💚💛❤️
@tadessediress2029
@tadessediress2029 Сағат бұрын
አስሬ ጨርሰህዋል። የሚገባው ይግባው!!!!!የማይገባውገደል ይግባ!!!!!!!!!!!
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
የአምሐራ ሕዝብ በየጊዜው በሚፈጠሩ ባለጊዜወች እየተጠቃ ተሳዳጅ የሆነው አምሐራዊ አንድነቱን ብሔርተኝነቱን ባለማጥበቁ ነው
@Gudifecha-y7b
@Gudifecha-y7b Сағат бұрын
አማራና ትግራይ አንድ መሆን አለበት። በተቻለ መጠንም ኦሮሞን ማስተባበር ይገባል። ታልሆነ የጠላትን እድሜ ማርዘም ነው።
@hussenali4298
@hussenali4298 2 сағат бұрын
አስረስ የአማራ ጠበቃ
@bieregewBeregew-hh1nb
@bieregewBeregew-hh1nb 2 сағат бұрын
Asersa is hero
@AessnMuhemed
@AessnMuhemed Сағат бұрын
አንድ ኡነታ ልገራችሁ ፡ባስተያየት መልኩ ፡አርበኛ አስራስ ከላይ እደገለፀዉ ፡ የብልፅግና አስተዳደር የወረዳ አስተዳደሩ ፡ሽትቤት ቲገባ ፡በአርማ በትን ታጅቦ ነዉ ሽትቤት እሚጠቀም ፡ባይኔ ያየሁት ፡ደሴላይ ፡
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 55 минут бұрын
አቤት ብስለት እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@AbuHanan-s3p
@AbuHanan-s3p 2 сағат бұрын
💪💪💪
@LilAbroAbreham
@LilAbroAbreham 2 сағат бұрын
አስረስ የአማራው ኩራት
@mekonnenasmare1995
@mekonnenasmare1995 11 минут бұрын
Wow!
@kassa4882
@kassa4882 Сағат бұрын
We listen you Fano Aseres but respect each other’s & come together, one command. Don’t undermine each other’s..
@WegTesfaye
@WegTesfaye Сағат бұрын
አስረስ ፓለቲካን ይጠበብበታል አይገልፀውም❤❤❤❤
@abebe7532
@abebe7532 30 минут бұрын
Tinkili👍 Yegna chkola ena Guckt new Yetekezakeze yememeslew‼️
@Meseret-q7x
@Meseret-q7x 16 минут бұрын
ሰወነ ግራ አታጋቡት የሻለቃ ደረጀ ያለበት ትግል ድርድር አይኖረውም ስልጣን በጣም ወዳድ ናቹህ አድነት ሀይል ነው።
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
ታላቁ አምሐራ ታላቅ የሚሆነው አንድነቱን አጥብቆ ሲኖር ነው!!!
@getanehgashu.
@getanehgashu. 2 сағат бұрын
AMAHARA AMAHARA AMAHARA
@ermiyasenyew1321
@ermiyasenyew1321 Сағат бұрын
My Hero Asres Mare Damtie Poletical Specialist
@kassa4882
@kassa4882 2 сағат бұрын
ፋኖ ለአማራ ህዝብ እልቂትን ለመታደግ ነው ወይስ በሥልጣን ልትገዳደሩ ነው ትግል የወጣችሁ ፣ስንት ጀግኖች አለፉ ፣የአማራ ህዝብስ ህይዎት፣ሀብትና ንብረት እልቂት ባሰ እንጅ አልቆመም ፣እናን ግን ድር ቢያብር የሚለውን ብሂል ትታችሁ ሥልጣን ሲያጣላችሁ አፈርን ያውም ሳይጀመር ።እባካችሁ በፈሰሰው ደም አንድ ሁኑና ድላችሁን አጠናቁ።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Сағат бұрын
አስረስ ማዕረይ እያለ ያለው እኛ እንጂ ህዝባዊ ሀይሉ መደራደር መብት የለውም እያለ ነው ጉዳዮ ይስልጣን ነው
@YemexBenex
@YemexBenex 31 минут бұрын
በዚህ ደንቃራ አካሄዳችሀው ነው እኮ አንድነቱም ያልተሳካ። እኛ ካልመራን እኛ ካልነገስን እያሉ ወንድሞቻቸው እስክ ማገትና መግደል የደረሱ። ጋዜተኛ ወግደረስ ጤናው ፤ ዶር እናዳላማውና ኮሎኔል ጌትነት የት እንዴት እንዳሉ እግዜሄር ይወቅላቸው። አሁን ዘመነ ነው መሪ መሆን የሚችለው? ባይሆን ዐስረስ በሳል ሰው መሪ አድርገው የተሻለ ቁመና ይዘው ቢመጡ ይሻል ነበር።
@meyekasa5478
@meyekasa5478 29 минут бұрын
@@YemexBenex ዘመነ ካሴ የሻብያ ተላላኪ ነው በቅርቡ ከ ወያኔ ጋር ተደምረው አማራ ክልልን ያወድሙታል
@venustube-6971
@venustube-6971 Сағат бұрын
Great !!🙏👊👌
@alexhabitu8418
@alexhabitu8418 Сағат бұрын
🎉 pppp Ewuket tig Berta asress zemedkun Bado woregna
@MakiaFacebook
@MakiaFacebook Сағат бұрын
እስክንድር ግለሰብ ነው እሱን ከትግል ማስወጣት ከዛ ውጪ ምንም አማራጭ የለም
@AlemayehuAbeje
@AlemayehuAbeje 2 сағат бұрын
የጎጃም ፋኖ እኛ ካልመራውን የሚለውን እስካላቆመ መቸም ፋኖ አንድ አይሆን
@MamoMihiretu-z7j
@MamoMihiretu-z7j Сағат бұрын
ወድደህ ነው የምንመራህ ቀጥቅጠን ነው የምንመራህ እንጂ 😂
@EwunetuGashaw-x5g
@EwunetuGashaw-x5g Сағат бұрын
የደንቆሮ ልጅ ልምራ አሉህ ቆሻሻ ጋላ
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 41 минут бұрын
ብልጽግና መቼም የጀግናው አስረስ ትንታኔ አሰ ጨንቋችኋል።
@DawitAssegid-h7g
@DawitAssegid-h7g Сағат бұрын
የተያዘው manifesto ከባድ ነው ለግማሽ ክፍለዘመን የአማራ ብሔር የሚባል ገዳይ ጨቋኝ እና ብዙ ትርክቶች ስለተፃፈ እና የሀሰት ትርክት ስለተፃፈ ይህንን ሀቅ ወደ መሬት ጨቋኝ እና ገዳይ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ አውቆት እና ተረድቶ ካወቀ በኃላ አማራ ሀገር አስከበረ እንጂ ጨቋኝም ገዳይም እንዳልሆ በማመን ነው ወደ አንድነት የሚመጡት ምን ያህክል ለያዘው ዓላማ እንደሚሞት ተረድቶ ሲያውቅ የብልፅግና ካድሬ ተገቢውን ቅጣት ከገኜ በኃላ ወደ አንድ ለመምጣት በጣም ቀላል ይሆናል ትልቁ ነገር ብልፅግናን ማዳከም ነው መሰረቱ በአራቱም አቅጣጫ ይህንን ስረዓት በማዳከም በራሱ ግዜ ሲመረው በቃኝ ብሎ እና ወታደሩን በማሰላቸች እና በማማረር እንዲከዳ ማድረግ ትልቁ ሚና ነው ።
@MotumaGuma
@MotumaGuma 37 минут бұрын
ህውሀት በውስጡ ሁልግዜ ፀብ የለም ነገር ግን ሚፈጥረውን ግርግር እንደ ድራማ ነው ማየት ያለብን:: ህውሀት እጅግ በሴራ የበስለና የረቀቀ ነው የሱ ጦር በደምብ ተዘጋጅቶ በሱዳን በኩል በኤርትራ ና ባማራ አካባቢ አድፍጦ ትእዛዝ እየጠበቀ ይገኛል ልክ እንደ ኢህአፓ እናቸንፋለና እናሸንፋለን እያለ ሲራኮት ተኇላ ተመቷል:: አሁንም ፋኖ ህዝባዊ ድርጅት ሌላ እያለ ለጥቃት በትህነግ እየተጋለጠ ነው:: ስለዚህ የፋኖ መሪ አንዴ አሜሪካ አንዴ ወደ አገሩ ሚመላለስ ከሆነ ጥበቃ ሚሰጠው መንግስትና የውጭ ደህነቶች ናቸው ማለት ነው ስለዚህ ጥንቃቄ ይደረግ
@FigaayFigaay
@FigaayFigaay 25 минут бұрын
እስኪ ሁሉም ይቅር እና ጎጃም ውስጥ ያላችሁት እንኳ አንድ ላይ ሻይ ቡና ማለት ትችላላችሁ በአይነቁራኛ አይደለም ምትተያዩት የጀነራሉን ቃል ልዋስ መጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር ተግባቡ ከዚያ ከወንድሞቻችሁ ከዚያ እንደሀገር ለማንኛውም ስንት ወንድሞች ያጣንበትን ትግል ሳታስጠልፉት አትቀሩም አይለፍልህ ያለው ህዝብ ያሳሳዝናል!
@mengieish
@mengieish 6 минут бұрын
ቅናት ትግል ሆኖ ሲተነተን ከዚህ ግለሰብ የሚወጣው የምቀኝነት አንደበት ሚዲያው ደሞ አንድ ወገንን የመደገፍ እና መከፋፈል እንጂ የአማራ ፋኖን አንድ የማድረግ አይደለም።
@FigaayFigaay
@FigaayFigaay 49 минут бұрын
በእናንተ ድክመት የሰለጠነው ወጣት እየተበተነ ነው አሰልጥናችሁ በጎጥ በዘመድ በጉቦ ነው መሳሪያ ምሰጡት በእናንተ ማኔጅመንት ችግር ነው እንጅ እስካሁን እናሸንፍ ነበር በዚህ አካሄዳችሁ ግን ብቻችሁን መቅረታችሁ አይቀርም!
@endriasteshome1770
@endriasteshome1770 25 минут бұрын
በቃሉ አላምረው ከ አስረስ ቃሉን አናምረው የወርቁ አይተነው ደሞዝተኛ እና ከ ዘመነ ጠቦት ቀቃይ ጋር ያደረከውን ልዩ ቅሌታዊ ቆይታህን እንደምንም ጨርሼ አዳምጨዋለሁ በጣም የሚያሳዝን አድሎዋዊ የሆነ የ" ጋዜጠኝነት " ስራ ነው ከዚህ ብዙ ከሚለፈልፍ በእስክንድር ቅናት ከተቃጠለው ይልቅ ያ እስር ቤት ስትገባ አብረኸው ያደርከው አስከሬን ትልቅ ቁምነገር ተናግሯል ነፍሱንም ይማረው !! በቃሉ አንተ ግን ከዛ አስከሬን ምንም አልተማርክም በአቢይ አህመድ ይቅርታ ግን ተምረህ ለዛሬው የወርቁ አይተነው ተከፋይነት ደርሰሃልና እንኳን ደስ ያለህ ጊዜ ፈራጅ ነውና በቅርቡ በዚህ ስራህ እንደምታፍር አልጠራጠርም ድል ለተደራጀው የአማራ ፋኖ !! ድል ለዲሞክራሲ!! ኢትዮጵያ በሀቀኛ ፋኖዎች ነፃ ትወጣለች !!!!!
@Yegile-d4v
@Yegile-d4v Сағат бұрын
Andenet Andenet
@abrahambirahanu94
@abrahambirahanu94 Сағат бұрын
ጥሩ ገለጻ ነዉ ግን ሰለ ህዝባያ ሀይሉ ጋ ያሉባቹ ችግር ምንድነው ?
@UfoFano
@UfoFano 16 минут бұрын
ምን ማለት ነው ስሞኑን የሱለጠኑ ይመረቃሉ ማለት ለድሮን ምት ወሬ ማቀበል አይሆንም?
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
ይህ ጦርነት የአባቶቻችን ነው ብሎ ከነገረን ከረመ ግን ምንማለቱ እንደሆነ ሁላችንም ገብቶናል????
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ
@እማማኢትዮጵያ-ኘ6ቀ 2 сағат бұрын
አስረስ ሁላችሁም ለአማራ እስከታገላችሁ ድረስ አንድ ለመሆን ብትሞክር ካልሆነም በመከባበር ብትታገሉ
@AbelAbel-oy7jr
@AbelAbel-oy7jr 2 сағат бұрын
በቃሉ ቶሌራ የተባልከው ምን አድርገህ ነው??? መልስ መልስ
@meyekasa5478
@meyekasa5478 Сағат бұрын
በቃሉ አላምረው የወያኔ ተላላኪ ነው እንደ ሴኩ ቱሬ ስለ ሌላው አያገባኝም
@GerehiwotWeldeabzgi
@GerehiwotWeldeabzgi Сағат бұрын
በቃሉ ፣ አንድነት ለመመስረት ስለተከናወነው የምርጫ ሂደት ፣ለምን አትጠይቀውም።
@hussenali4298
@hussenali4298 2 сағат бұрын
አርበኛ አስረስ ጀግናችን ቀጥልበት ቁራው ዘመድኩን ሆዱ ሲጎል ይለፍልፍ እንደ ቁራ
@MesfinBugie
@MesfinBugie 2 сағат бұрын
ቆይ መች ነው ሚመጡት
@dmulugeta
@dmulugeta Сағат бұрын
ጓጓህ? ደርሷል ቁጭ በል
@MesfinBugie
@MesfinBugie Сағат бұрын
@dmulugeta 2 ዓመት ሆናችሁ ኮ 🤣🤣
@dmulugeta
@dmulugeta Сағат бұрын
@@MesfinBugie 50 ዓመት የተደቆሰ ህዝብ ነው። ትግሉ በመንፈስ ከመንቃት ጀምሮ ስለሆነ ጊዜ ይፈጃል። ሳይዘጋጁ እና ሳይደራጁ ፣ መንግስታዊ መዋቅር ሳይዙ ቢመጡ አደገኛ ነው። ታገስ ብሮዬ። ፀልያላቸው እስከዛ።
@MesfinBugie
@MesfinBugie Сағат бұрын
@dmulugeta አይ ዘመ ዘንድሮ 4 ክሎ እንገባለን ስላለ ብቻ ከዝህ መንግስት ማንም ይገላግለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏
@Auiopui
@Auiopui 19 минут бұрын
​@@MesfinBugieጋላን እኮ እየፈጭነው ነው ኣተደንቆሮ
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 Сағат бұрын
በቃሉ እስከዛሬ ላደረከው እና ለሰራኽው መልካም ስራ ከመልካም ስብዕናህ ጋር ዋጋህ የማይጠፋብህ ቢሆንም አሁን ላይ ግን በአንድ ወገን ባደላ መልኩ እየሰራችሁ ያለው የፕሮፓጋንዳ እና እውነትን የማጥራት መንገድ መሬት ላይ ያሉትን ህይወታቸውን ሰተው የሚታገሉትን ፋኖዎች ያካተተ ቢሆን መልካም ነው ህዝብ ያያል ይፈርዳልም ለአማራም ትግልለእናንተም የሚጠቅመው ይሄ ነው ::
@SmGoogl
@SmGoogl 2 сағат бұрын
👏👏👏👏👏👍👏👏👍👏👍👏👍💪👍
@amdealemu8927
@amdealemu8927 Сағат бұрын
Come on guys i am Wright he is wrong?????? Why you guys makes your difference a side. Don't make difference bigger ???? Your going big time.
@Zeda-c1w
@Zeda-c1w Сағат бұрын
ይሄን የመሰለ እንቁ ልጅ ዘመነ የሚባል ደንቆሮ የደብተራ ዘመድኩን ዲዲን ምክር ሰምቶ እንዳያስበላው ስጋት አለኝ።
@AessnMuhemed
@AessnMuhemed Сағат бұрын
ከታች ኬለዉ ህዝ ሆኘ ነዉ አስተያየት እምሰጠዉ ፡ያየሁትን ጉድ ነዉ እማካፍላችሁ ፡ ፋኖም አደለሁ ብልፅግናም አደለሁ ፡እደታዛቢ ሆኞ ነዉ እምኖር ፡ባየሁት ትዝብት ፡ብልፅግና የለም ፈርሶ አድሳባ ብቻነዉ አገቱ ያለዉ ፡ወላሂ ነዉ እምላችሁ ፡
@KalkedanT
@KalkedanT Сағат бұрын
እንደናንተ ያለ ህዝብ ጠል ሰዎች ላይ የአማራ ህዝብ መውደቁ የሳዝናል
@dt3629
@dt3629 Сағат бұрын
Watch out for this interview. Ato Eskimder is in troubled by fano leadership! He attempted to negotiate with Abiy without the consent of the United Fano. He is trying to be the Amhara Jal Sena ! They are likely to kick him out of the struggle fields sad but true 👍.
@meyekasa5478
@meyekasa5478 52 минут бұрын
አብይ አህመድ ኦሮሞ ነው 60 ሚ ኦሮሞ አብይ አህመድን ለ አማራ ብሄርተኛ ይሰጣል አይሰጥም እሱንም አብይ አህመድን ካሸነፋችሁት 6 ሚ ትግሬ የ ወያኔ ሽማግሌዋችን አሳልፎ አልሰጠም እንኳን 60 ሚ ኦሮሞ የ ጎጃሙ ፋኖ አላማው በ ሻብያ እና በግብፅ እየታገዘ ሀገር ማተራመስ ነው ይሄ ደግሞ አይሳካም
@Rut-n1i
@Rut-n1i Сағат бұрын
ይህ መስሪ ነው እስረስ የአማራ ህዝብ ከተበላ በሃላ ነው እሚነቃው
@haitartestessema8315
@haitartestessema8315 2 сағат бұрын
በቃሉ ሰላም ላንተ ይሁን። በኔ አመለካከት የኦሮሞ ልሂቃንና በትጥቅ ትግል ያሉና ከብልፅፍና ተቃራኒ ያሉት በኢትዮጵያ ጥፋት ላይ ኦሮሚያ የምትባል ሀገር ማዋለድ እንደማይችሉ የተረዱ ይመስለኛል ፋኖ በተለይ የጎጃም ፋኖ የሸዋ ፋኖ ከጃልመሮ ኃይል ጋር ስትራቴጅክ አጋርነት መፍጠር አይቻልም ወይ? ምንም እንኳ የዓላማ ልዩነት ቢኖራቸውም ።
@yonasnigussie3208
@yonasnigussie3208 2 сағат бұрын
Eskidir amedi hune ante widaki banda
@DersolegneEndeshaw
@DersolegneEndeshaw Сағат бұрын
አንድነት አንድነት አንድነት ከሌለ ማሸነፍ ውሸት!!!!!!
@AmareTsega-f5q
@AmareTsega-f5q 2 сағат бұрын
ወሪያችሁ ነው ያሥጠላን በቀን ሦሥቴ ጊዜ ሦሥት ሆነው ይቀደዳሉ የላችሁም ከፎቶ ከወሬ ውጭ ምንም አልሰራችሁም
@GerehiwotWeldeabzgi
@GerehiwotWeldeabzgi Сағат бұрын
ወሬ፣ ግልብ ንግግር ፣ አፍራሽ ኃይል እና ንግግር ። እዛው ፣ በመንደርህ፣ ደመሰስን ፣ማረክን፣ አቃጠል፣ ወዘተ እያወራህ ፣ የአማራን ሕዝብ አስጨርስ።
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 2 сағат бұрын
ትግሉን መጀመሪያ የጀመረዉ እስክንድር ነዉ ዘመነ እስር ቤት ነበር አንተ ነህ ሌላ ጥቅም ያለህ እስክንድር በርታ አንተ ሁሌም ትክክል ነህ የሕዝቡን ችግር ፍታ
@TeshomeGetahun-g5h
@TeshomeGetahun-g5h Сағат бұрын
እከክ ምን ታውቂያለሽ።
@MamoMihiretu-z7j
@MamoMihiretu-z7j Сағат бұрын
ሸርሙጣ
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign Сағат бұрын
እናንተ ከስድብ ዉጪ አታዉቁም እነ እስክንድር የተማሩ ሌ ሎች ወንድሞቻቸውን የማያንቋሽ ሹ ረጋ ያሉ ለምስኪኑ ሕዝብ የሚያዝኑ ሲሆኑ እነዚህ ደግሞ ከወሬ ከሀሜት ዉጪ ምንም ፋይዳ የሌላቸዉ ናቸዉ
@merarawyinager4675
@merarawyinager4675 Сағат бұрын
አስረስ ማረን በብዙ መልኩና በብዙ አይነት ሁኔታዎች አርበኛ ዘመነ ካሴ ሊመራውና ሊያስተካክለው ይገባል ።ለአማራ ትግል ሽምጠጣ አስረስ ማረ ልጓም ሆኗል ።ስለዚህ አስረስ ማረ ስተትህን አርም ።ዘመነም እንዲሁ የግል ጥቅማቸውን ላስቀድም ያሉ ፋኖዎችን ተከታተል ።
@ቾምቤ
@ቾምቤ Сағат бұрын
ይሄ ሰዉዬ በየሚዲያዉ እየዘርክ አትቀባጥር ተባኖብሀል ።
@yonaskemsi3906
@yonaskemsi3906 Сағат бұрын
በለወ በለው የምትል ሁላ እንደ ትግራይ ከእንቅልፍ ስትነቃ 10 አመት ክልሉን ወደ ኋላ መመለሰን ታያለህ
@wasyihuntesefaye850
@wasyihuntesefaye850 44 минут бұрын
የትግራይን ህዝብ ጨምሮ መላውን የኢትዮጵያ ህዝብ ለሰቆቃ የዳረጉት በህገ መንግስት የተደገፈ ህወሀታዊና እና ኦነጋዊ የጥላቻ አስተሳሰብ ነው አስረስ ማረ እንዳንተ ያለውን ብስለት ያላቸውን ያብዛልን።
@solomonabebe1388
@solomonabebe1388 51 минут бұрын
Biased የሆነ ፕሮግራሞችን ማቅረብ ለማንም አይጠቅምም ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ ከጎጠኝነት ውጣ ለአማራው የሚጠቅም አይደለም። የተለየና ምርጥ አማራ የለም ሁሉም እራሳቸውን አሳልፈዉ የሰጡ ጀግኖች ናቸው ለብዙዎች። እኛ ካልተነጋገርን ትክክል አይደም ትክክል ኣይመስለኝም። እራሳችሁን ብዙ አታሳብጡ መለያየት ብዙ ለአማራው አይጠቅምም።
@semagnezelelew1863
@semagnezelelew1863 Сағат бұрын
አንድም ሰራዊት ይኑረው አንድነት ካለ እንቅፋት የሚሳካው ሁሉንም ያካተተ አንድነት ነው አስረስ እስክንድርን ለምን ጠላችሁት ስልጣን ሰለተጋራችሁ ብቻ መሆኑን ሁሉም ያውቃል
@MamoMihiretu-z7j
@MamoMihiretu-z7j Сағат бұрын
ቀቅለህ ብላው ቡጥንድር ነጋን 😂
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
EMS የሰቆቃ ንጉሶች ሲጋለጡ Jan 2025
7:49
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 29 М.
Kyiv and Lviv Under Siege / The Kremlin’s Plan Revealed
12:52
NEXTA Live
Рет қаралды 830 М.
Une nouvelle voiture pour Noël 🥹
00:28
Nicocapone
Рет қаралды 9 МЛН