አባት ሴተኛ አዳሪ ፍለጋ ሄዶ የራሱን ሴት ልጅ አመጡለት። በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 36,919

Sami Studio

Sami Studio

Күн бұрын

#Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 98
@erq-maed-TV
@erq-maed-TV 3 жыл бұрын
ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች ባለፈዉ ሳምንት የቀረበዉ አነጋጋሪ ታሪክ ሁለተኛ ክፍል ነዉ። ታሪኩ ከማስገረም ይልቅ በጣም የሚያሳዝን ነዉ። በተለይ ታዳጊ ሴቶች በተለያዩ ማባበያዎች ባልበሰለ አእምሮ ህይወታቸዉን ሙሉ ከፍተኛ ዋጋ ወደሚከፍሉበት አዘቅት እንዴት እንደሚገቡ ቁልጭ አድርጎ ያሳየ ነዉ። ለማንኛዉም እነዚህ እህቶቻችንን ለመታደግ እየሰሩ ያሉት የእልልታ ባልደረቦችን እያመሰገንን የተቻለንን ያህል ብናግዛቸዉ ከታሪኩ እንደተረዳችሁት የብዙ እህቶችን ህይወት መታደግ እንችላለን። ሙሉ አድራሻቸዉን ከስር ታገኙታላችሁ። መልካም ጊዜ። * Ellilta Products +251 91 122 9717 * Website: www.elliltaproducts.com/ * Email emnet@elliltaproducts.com * Facebook: Ellilta Products * www.ellilta.org | for international የመጀመሪያዉን ታሪክ ለማግኘት ከስር ያለዉን ሊንክ ይጫኑ። kzbin.info/www/bejne/gKTdqnRojsyan5o
@user-hh5wo8yg9v
@user-hh5wo8yg9v 3 жыл бұрын
እንዴት ልስማው? ገና የእንዳልክን ድምጽ ስሰማ አስጠላኝ! ሰው የማያናግር ለዛ ቢስ ሰው ነው ። ሲነገረውም አይሰማም። ባለ ታሪኩን እንዲተርክ በማድረግ ፋንታ እሱ ይወተውታል። መጥኔ! ምን አቃጠለኝ? ባልሰማ ይሻለኛል።
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ስፈልግ ነበር አድራሻ ሣሚ 👏👏👏
@micheal5913
@micheal5913 3 жыл бұрын
Tru program new gn 1 eyaweru taqartachewalek 2 advertise demo abezachut
@saraamare3560
@saraamare3560 3 жыл бұрын
QaàqQààa
@serkalemk483
@serkalemk483 3 жыл бұрын
Semi ebakhen ebakhen endalkkkkkkkkk ayweraben aza argn men in asemam yemer he so annoying
@bezahaile5557
@bezahaile5557 3 жыл бұрын
ማስታወቂያው በጣም በዛ ይሰለቻል
@thebabel-mandebproject2170
@thebabel-mandebproject2170 3 жыл бұрын
Pay 15$ for KZbin
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
ትክክክል
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
አቤት ምን አይነት ዘመን ደረስን እግዚኦ ማሐርና ክርስቶስ ይሄ ስራችን እኮ ነው በሐገራችን ላይ ይህን ሁሉ ሥቃይ ያመጣ ብን ፈጣሪ እንደ ቸርነትሕ ማረን
@user-yn5kd8sk3g
@user-yn5kd8sk3g 3 жыл бұрын
ፕሮግራሙ ማስታወቂያ ነው እንዴ እረፍት አሳጣቹን እንዴት ልስማ ጥሩ ፕሮግራም ነው ግን በዚ ሁሉ ማስታወቂያ ማየት ይከብዳል በተለይ ተኝተን ከሆነ‼️‼️‼️‼️‼️
@thebabel-mandebproject2170
@thebabel-mandebproject2170 3 жыл бұрын
Pay 15$ for KZbin
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
@Elsabet Damen 🤗🤗🤗🙄🙄🙄🙄🙄😒😒😒
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ
@ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ 3 жыл бұрын
በስመአብ በእውነት ከባድ ነው ክስተቱ ሁለቱም የሀጢአት መንገድ ነው የመረጡት የንስሃ እድሜ ይስጠን እንዳልክዬ ተባረክ የምወድህ
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
እርቅ ምአድ አቅራቢወች በጣም እናመሰግናለን እኔ በራሴ ቡዙ ተምሪለሁ ሀይማኖት ዘር ሳትመርጥ ነው እምሰሩት ምስጋና ይገባችሆል ኮሜተሮች ግን አትሳደቡ ሀይማኖት. የግል ነው አግር የጋራ ነው
@genitora2492
@genitora2492 3 жыл бұрын
ወይኔ ቅሌት መዳኒያለም ሰውረኝ ከዚ ዘመን
@Roza-fw4lv
@Roza-fw4lv 3 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል ብቻ በጣም ነው የሚያዛዝነው ሴት ሰተኛ አዳሪ ከተባለ ወንድም ወንድ አዳሪ ነው
@rahaaoromo3957
@rahaaoromo3957 3 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
"አባት ለዝሙት ሲሄድ ልጁ ቀረበችለት" ሚስትና ልጆቻችሁን ትታችሁ ከልጃችሁ እኩያ ጋር ትተኛላችሁ ይህ መቅሰፍት ነው፣ ለገንዘብ ብላችሁ ካባታችሁ እኩያ ጋር ምትተኙም እህቶች የስንቱን ትዳር እያረከሳችሁ ነው፣ ከዚህ ተማሩ፣ ሰዋች ለገንዘብ ብላችሁ እራሳችሁን አታርክሱ!
@selam7747
@selam7747 2 жыл бұрын
እንዳልክዬ በጣም ትክክል ነህ ማንም ቢከፋው ቢጠላህ ምንም እትጨነቅ እውነቱ ግን እውነት ነው በጣም በዛ ሚዲያ ማስተማሪያ እንጅ መጨማለቂያ ሆነ ትዳሩ ትዳር አይደለም 🙏🏽
@rihanparis5062
@rihanparis5062 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ ስለ ሴቶች ቀን የተናገርከው እውነት ነው ያማል ቅኔው
@user-dm7zb6ql6z
@user-dm7zb6ql6z 2 жыл бұрын
አጀብ አጀብ እግዚኦ ማረን ይቅር በለን አምላኬ ሆይ
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
አቤት የኔ መድሐኒ ዓለም ምን አይነት ዘመን ነው የደረስነው!!!! አንደው ዝም ነው !
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
የእርቅ ማእዶች እናመሠግናለን እንዳልክ አከብርሀለሁ ሰ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጀሞ አካባቢ እውነት እቤት ውስጥ ለመልበስ የሚከብድ ያህል መስተንግዶ ላይ ይለብሳሉ አለብስም ካሉ ደሞ ከስራ ይባረራሉ በጣም ያሰዝናል አረ ተው ለህለናችን እንኑር ነገም እኛ ቤተሰብ መፈጠራችን አይቀርም በልጆቻችን ምን እንደሚፈጠር አናቅም የዘራነውን ነው ምናጭደው
@degnestube3253
@degnestube3253 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማርነ ክርስቶስ ገና እርሱን አይቼ ነው እስኪ ላዳምጠው
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እባካችሁ አንዳንድ ተመማካቾች እንዳልክን አትውቀሱ እንዴ ፕሮግራም መሪ መሆኑን እረሳን? ፕሮግራም የሚመራ ትክክለኛ ጋዜጠኝነት ይህ ነው። አንዳንድ እንግዶች ችግራቸው ከፍተኛ ሁኖ መናገር ማስረዳት አይችሉም ሁለት ቀን ቢወራ የማያልቀውን በ 5ደቂቃ ብቻ ተናገው እገዛው ላይ ብቻ ትኩረት ይሰጣሉ። አንዳንዶች ደግሞ በተቃራኒው ብዙ የሚያወሩ ይሆናሉ አንዳንዴም ወጣ ያለ ቃል ብሎም ዋናው ታሪክ ሳይሰማ ሰአቱ ያልቃል ታድያ ይሄ እንዲስተካከል የሚያደርግ የጋዜጠኘት ባለሙያው ነው ።ስለዚህ እንዳልህ ጣልቃ ቢገባ በዚህ ምክንያት ነው. ይከብዳል ቁጭ ብለን ስናዳምጥ ቀላል ይመስለላል ።እሱንም ባናሸማቅቀው እላለሁ እጅግ ልብ ይነካል በእውነት የምንሰማው ታሪክ ሴቶች በራሳቸው እንዲተማመኑ ክብር ያለው ነገር ስራን መስራት ብቻ መሆኑን በልጅነት ጀምሮ መሰራት አለበት።አሁንማ ዘመኑ የፋሽን የልብስ የውድድር ሁኖ ሁሉም እየተነሳ የሚገባበት አለ። ከዬኒቭርስቲ፣ ከቤተሰብ ቤት ሁነው ብዙዎች ይህን ያደርጋሉ ።እልልታዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንዳልክ ፣ሣሚ ሁላችሁም አመሰግናለሁ💕👍👏
@user-fz9ie5ih8m
@user-fz9ie5ih8m 3 жыл бұрын
እዉነትሽን ነዉ እሱ ከካሜራ በፊት ታሪኩን ሰለሚያቀዉ እነሱ በሚናገሩ ስአት ስለሚረበሹ ሐሳቡን አላማዉን በትክክል እንድንረዳ ነዉ የሚያብራራዉ
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
ትክክክልልል ወላሂ እኔ ሁሉግዜ የምታዘበው ነው
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
በትክክል
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 3 жыл бұрын
ማስታውቂያ ከበዘባችሁ እስፖንሰር ሁናቸው
@user-ml3el1rs9g
@user-ml3el1rs9g 2 жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን ላይ ዴረስን መሰል
@liyagirma7086
@liyagirma7086 3 жыл бұрын
Thank you so much endalik
@susumar8685
@susumar8685 3 жыл бұрын
Wuy mastawekeyaw yeselechal abo
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 3 жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ከ 12 አመት በፊት እንደዚ ከነበር አሁን ደግመሞ መገመት ነው ወዴት ወዴት እየሄድን እንደሆነ ያሳዝናል ይማረን ጌታ
@semutimohammed
@semutimohammed 3 жыл бұрын
እንዳልክ ምንቴ ሳሚ በጣም ነው ምወዳቹ መልካም ሰዎች
@astekastek1000
@astekastek1000 3 жыл бұрын
የእርቅ ማእዶች እናሐሰግናለን ከናተ ብዙ ትምርት ወስጃለሁ እስኪ ልስማዉ ዳዉሎድ አርጌኔት አይመቸኝም
@moongirma5590
@moongirma5590 3 жыл бұрын
Pls give them a chance to tell the story. You keep distracting them .
@almaza4965
@almaza4965 3 жыл бұрын
እ/ር ከዚህ ችግር አውጣቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አሜንንን 🙏😥 እግዚአብሔር ብለሽ ፃፊ የእግዚአብሔር ስም በምህፃረ ቃል አትፃፉ ☝️☝️☝️🙏😥
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 3 жыл бұрын
Endalik anite tileyaleh God bless u.
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 жыл бұрын
Ewenetane newe yesudane weste africa wendoche sete yetebelashe ehetochachene yetebelashute mehasenachewe yetebelashe newe
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Men ayenet denkoro denkurekur hezb endalat Ethiopia betam yegeremal
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
ይህን ሳልስማል በዝህ ትውልድ ባልፈጠር ነው የሚያስብለው ዉይይይይ
@rihanparis5062
@rihanparis5062 3 жыл бұрын
የእዉነት ግን ማስታወቂያዉ በዛላይእንቅልፍ አይወስደኝ ካልሰማው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 жыл бұрын
Enie yemenorew africa hagere newe Eritrea sewe habetame newe candawie newe misete 5 legoche alute sete masadede newe serawe andu delala singerene lenie ena lebale ye 8 amate lege yaregale egeziyo yasebelale habetamoche laye yalewe gude
@user-ny3ix5qf3z
@user-ny3ix5qf3z 3 жыл бұрын
አረ ኦኦኦኦኦኦኦ ጉድ ጉድ ጉድ ኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ዘመን ነው
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 жыл бұрын
Endegena awsa wesete wede kefelhagere weste sehide lesebele awasa alega yemiyakerayewe andu wende 3 te sete yezo geba menedene newe elewalewe weye yezie university yemimaru 1 wende 4 seate asegebeto yaregale
@beletuteshome6603
@beletuteshome6603 3 жыл бұрын
Egzoooo😭 sawiran 🙏 yemacherashaw zamen😭
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም ማመን ያቃተኝና ያስደነገጠኝ የምሰማው ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኑ ብቻነው
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Ethiopia west mehonu new yegeremeh? Yechi arogit seyetan dem techi arawit hezb sebeseb yehe demo men yegeremal?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Ke Ethiopia wechi lela ager yemetawek almeselenem sew yemetebelu arawitoch ayedelachew ende awerewoch
@hirutyazew2642
@hirutyazew2642 3 жыл бұрын
Mene ale leswhu fata btsete
@favenyeman9192
@favenyeman9192 3 жыл бұрын
@@alulajohannes6265 anche junita yaniche zamadoche nachawe 27 amete agerachinene sebazabezu koyetawe bado agare aserakebawe tadeya mine yeseru
@mesitawotniguse7821
@mesitawotniguse7821 3 жыл бұрын
Ifuuu yasazinali
@mimisha3676
@mimisha3676 3 жыл бұрын
Pls gazetegnaw zim belo mesmat lemed ke enesu yeleke ante neh yemetaworaw eko pls pls asetekakel. Ty
@aminaa8788
@aminaa8788 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥺🥰🥰🥰🥰
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 3 жыл бұрын
እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ ወይ ኢትዮጵያውያን መጨረሻችን እንዲህ ይሁን ????????? ድሮስ እርስ በራሳችን ተባልተን ከፈጣሪያችን ተጣልተን በቤታችን የእግዚያብሄር በረከት ሊወርድ ኖሯል
@isramark8080
@isramark8080 3 жыл бұрын
It's normal isn't big deal It's Ethiopia poor country I'm man if I'm women I do it to survive I'm really sorry 😞 God help Ethiopia .
@khadikhadi6484
@khadikhadi6484 3 жыл бұрын
Hell
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Eregezena mekelakeya wagaw 1 birr ayedel?endet esun metekem yaketachewal? Afer belu
@melatkl7275
@melatkl7275 3 жыл бұрын
የፈጣሪ ያለህ እኔ መስማት አልቻልኩም ስንት ጉድ አለ ለዚህ ነው እዴ ሰው አውሬ የሆነው
@zedotubeziana8525
@zedotubeziana8525 3 жыл бұрын
ገነ የለተ ተሰማ ብዙ ጉድ በየቤቱ አለው
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 3 жыл бұрын
በሌሎች ሀገራት ያለው ህግ ሻጪዉን ሳይሆን ገዢዉ ይቀመጣል ይህ ደግሞ በጣም አስፈላጊ ቅጣት ነው! እንዳልካቸው በጣም ዉስጥህ እንደሚንተከተክ ያስታዉቃል ጎበዝ ወንድም እግዚአብሔር ይከፍልሀል🙏🙏
@meskaremmaskerem8832
@meskaremmaskerem8832 3 жыл бұрын
Endalick dena neh e
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Endezeh ayenet denkoro denkurekur sewoch special eser bet meketet new
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
ምን
@Jesus_is_the_only_way_to_heave
@Jesus_is_the_only_way_to_heave 3 жыл бұрын
የማስታወቂያው ብዛት እንዳለ ሆኖ ከባለ ታሪኮቹ የበለጠ ምታወራው ጋዜጠኛው ነህ ምን ጉድ ነህ በናትህ መደዴ የሆንክ ሰው
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
ግን ኢቶያ ወደት እየሄደ ነው በጣም ከባድ ነው
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Halafinet yelelachew sewoch lemendenew yemeweldut?
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 3 жыл бұрын
Yanadedal enje ayasazenem tariku
@saraanbesso4146
@saraanbesso4146 3 жыл бұрын
አቦ አስጠላችውኝ ይሄ ህይወት ሀዲስ ነገር ነው በቃ የታወቀ የተለመደ የሚሆን ነገር ነው በየ ሚዲያው ከምታናፍሱት ለምን ወደ እግዚአብሔር አትፀልዩም ምንም አላችው ምን መላው ከእሱ እና ከእሱ ነው ጭራሽ ሲስተሙን ላላወቁት እያስተዋወቃችው ነው ሌላ ስራ የላችውም?
@iloveyoumoreethiopian3993
@iloveyoumoreethiopian3993 3 жыл бұрын
እግዚኦ ሞት ይሻላል ምን አይነት ዘመን መጣብን
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
እርእሱ ያስደነግጣል
@jonhap29
@jonhap29 3 жыл бұрын
The number of advert in this video is insane. If you keep doing that you will lose your viewers.
@namename2997
@namename2997 3 жыл бұрын
አበዛቹሁት እሳ ማስታወቂያ ቀንሱ ምነው ፕሮግራሙን እኮ ማስታወቂያ ብቻ ሆነ
@rawdahussen8857
@rawdahussen8857 3 жыл бұрын
Eccc jemirut bekka
@svxjej9660
@svxjej9660 3 жыл бұрын
እርማድታወቄያ አታብዙ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 жыл бұрын
Yewelhe endaleke ye kenyawe precedente seletane sayeze befite ertrawiyane Ethiopian delala tewesdachewalche esa dehena birr tagejaleche lensu tenshe birrr teshetachwalche ahune presidente ke hone behala Ethiopia hedo sharatene beseate newe yemiyafesewe dollar zemdie singerje sharatene meto beseate 5 eske 6 sete newe yemiyadergewe yaregachewe abeshoche singeruje afehene egehe laye tekedenalehe ahune esu yetjachewe gemashu alefolachewe gemashochu HIV teshekemewe kuche belwale yasetelae baleseletane gude newe yemetelwe ehetachene endetenagerchewe ewente newe enkaneme kezie hiwote awetate lelochuneme yawetachewe egeziyo newe yemetelwe hendoche yeweseduna erakutane eyegerfu yemireku aluu yenegercheje lege be hiv kemoteche 3 amete yehonatale tebaberene ehetochachene enawetachewe enetebaberalene
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
Programu tru neber gn advertising kmeten belay abezachut betam yselechal 😡😡
@user-od3kf1ce4c
@user-od3kf1ce4c 3 жыл бұрын
ዝብለህ አታውራ የምትሉት ጋዜጠኛ መሆኑን ዘነጋችሁት
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ትክክል
@Case24215
@Case24215 3 жыл бұрын
I don’t like it this because it is advertising prostitution you should present in different way to educate people
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
አልገዛትጂ ሸርሙጣ ሁላ የጠገቡ ግዜ ነዉ የተዉት ሸሌ ሁላ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ሞት ይሻልሻል አባትሽ ተሚያገኘሽ
@gelilageremew9212
@gelilageremew9212 3 жыл бұрын
Pimp in Ethiopia 😡
@daawudjesii1965
@daawudjesii1965 3 жыл бұрын
Zemenu, OOO LORD, DON'T TELL ME THAT,
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН
Alat yang Membersihkan Kaki dalam Hitungan Detik 🦶🫧
00:24
Poly Holy Yow Indonesia
Рет қаралды 11 МЛН
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 7 МЛН
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 8 МЛН