No video

አባታችን መጣ ልዩ ቀን እናቴ...

  Рет қаралды 30,429

kal beteseb

kal beteseb

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቼ በዚህ አዝናኝ ቀልዶች እና አስተማሪ ፕሮግራሞች
ይደርሰዎታል ላይክ ሸር ሰብስክራብ ያድርጉ...
#ኢቢኤስ​
#EBS​
#BESINTU_SITCOM​
#donkeytube​
#comedianeshetu​
#dinklejoch​
#dinklejoch​
#dinqlejoch​
#Ethiopiancomedy​
#ebstv​
#bbcnews​
#Ethiopian​
#ethiopianmusic​
#paralyzed​
#motivationalspeech​
#amharicmovies2022​
#መድረክ​
#lovestory​
#lovestorymovie​
#official​
#comedian​
#drama​
#ድንቅልጆች​
#donkeytube​
#ebssundayshow​

Пікірлер: 343
@welansatesfaye5384
@welansatesfaye5384 5 ай бұрын
ይገርማል ይገርማል ይገርማል እነ ቃልዬን ለዚህ ያበቃሀቸው የድንግል ልጅ!!! Wow wow wow!!!
@GgFf-vd7dx
@GgFf-vd7dx 5 ай бұрын
አባባ እማማዬ ረጂም እድሜ ከጤና ይስጥልን❤❤❤ ወንድማችሁ ናፍቆናል እምትሉ እስኪ አሳዩኝ...
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 5 ай бұрын
እኔ እኮ በጣም ነው እምወዳቸው አባብዬ እና እማምዬ😢😢😢 መድኃኒአለም የድንግል ልጅ እንዲህ ሽምግልናቸው ያማር ንግግራቸው ያማረ አባቶቻችንን አቆይልን እድሜውን ጤናውን ስጥልን❤❤❤
@GdHhd-el4ht
@GdHhd-el4ht 26 күн бұрын
ሱሪ መልበስሽን አቁሚ የሴት ክብር ቀሚስ ነው በተረፍ ለቤተሰቦቺሽ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@user-jr9lt3wm1i
@user-jr9lt3wm1i 5 ай бұрын
እረ አለምዬ ምነው ዛሬ ቅጥ አጣችሁ አባትና እናት ሲናገር አይቋረጥም ነውር ነው አጉል ስልጣኔ አይሁንባችሁ በእርጋታ አዳምጡ ሳቃችሁ ሲበዛ ቅጥ የለውም ተደማመጡ ለሰው አትሰልቹ እረጋ ብላችሁ በየተራ አውሩ የምን መቅበጥ ነው ሆሆይ እረጅም እድሜ ይስጣችው ለእናትና ለአባታችሁ
@seyatube5967
@seyatube5967 5 ай бұрын
እናትና አባታቹ በጣም ደስ የሚሉ ናቸው። ሁሉን ነገት በጥሞና ነው ሚመለከቱት። እርጋታቸው ልዩ ነው። ንግግራቸው ለሰው ጆሮ አይከብድም። አንዳንድ ሰው ሲናገር ቶሎ ዝም ባለ የሚያሰኝ አለ እንደ ቃልዬ ማለት ነው። ቃልዬ በፈጠረሽ አትገልፍጪ አትቀዥቀዢ ተረጋጊ ምንጉድ ነው😮
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 5 ай бұрын
እናትና አባታቹህ በጣም ናው የሚምሩት እርግት ይሉ
@user-de3jv7tv3i
@user-de3jv7tv3i 5 ай бұрын
የምር ስታስቀኑ ሺ አመት ያኑርልን
@user-pg8dj6cv3n
@user-pg8dj6cv3n 5 ай бұрын
. እሜን እሜን እሜን እባባ እማማ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አብዝቶ አሜን❤
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz 5 ай бұрын
እሰይይይይይይይይይ አባቴ እናትዋ ደስስስ ስትሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣሽሁ❤❤❤❤❤❤ልጆቹም ተባረኩ 🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹ደስስስ ስትሉ
@asenakubelete51
@asenakubelete51 5 ай бұрын
እናትና አባትን የሚያከብር ምድርን ይወርሳል ሞልቶ ከሚተርፈው እድሜ አይንፈጋችሁ አባ ብዬ እና እማምዬ ❤❤ ቃል ግን ትንሽ በዛ ብሏል መንቀዥቀዥሽ ሰከን በይ
@getachewteklehimnot1401
@getachewteklehimnot1401 5 ай бұрын
ከዳዊት ጋር ከመሟዘዝ አታችሁ እና እናታችሁ የተከበበሩ ናቸው እድሜ ይስጣቸው
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ለወላጆቻችሁ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው።
@aynadisniguse491
@aynadisniguse491 5 ай бұрын
እግዜአብሔር ለአባት እናቶቻችን እድሜ ፀጋዉን ያብዛልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@hodyeyilma6183
@hodyeyilma6183 5 ай бұрын
ቃለዬ በጣም ደስ እሚሉ እናትና አባት አልሽ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው በደንብ ተንክባክቢያቸው
@user-sh5xe5kk8i
@user-sh5xe5kk8i 5 ай бұрын
አባባየ ማማዪ እናተም ኑሩልን እወዳቹአለሁ ❤❤❤
@user-ps2je3uh6h
@user-ps2je3uh6h 5 ай бұрын
ማሻላህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እናተም 🎉🎉🎉🌹🍫🍫🍫 አሚን ያረብ እደዘሐ ሚያምሩ እናትና አባት መኖር መታደል ነው ፈጣሪ ይጠብቃቸው ቃል አደራቹ ተከባከቦቸው ወላጆች ስወዳቹ
@hiwel9209
@hiwel9209 5 ай бұрын
ሁሉ ነገራችሁ መልካም ነው ግን አባታችሁን ሲመርቁ አክብሩ እባካችሁ በተረፈ እረጅም እድሜን ሰቶላችሁ ይበልጥ ደግሞ ለመጦር ለማስደሰት ያብቃችሁ በርቱ
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 5 ай бұрын
የኔ አባት የኔ እናት እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤❤❤❤
@stgeorge7371
@stgeorge7371 5 ай бұрын
እድሜን ከጤና ጋር ይስጥላችሁ❤ በተረፈ ቃል የምወድሽን ያክል ልጠላሽ ነው ሰው ሲመክርሽ ስሚ ረጋ ለማለት ሞክሪ የሴት ልጅ ውበትዋ እርጋታዋ ነው
@user-gg5sl2sc6z
@user-gg5sl2sc6z 5 ай бұрын
ማሻ አላህ እናት አባታችሁ ደሥ ሢሉ
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ጉድ የጉድ ገፎ አትሮም ይሞቋል አሉ ማሻአላህ ለምኑ ይሆን
@mesilobe7955
@mesilobe7955 5 ай бұрын
አለምየ ስወድሽ እርጋታሽ አደበተ ርቱ ቃልዬ ርጋታን ከእህትሽ ተማሪ ሁሌ አያችሗለሁ ስኮምት ግን ለመደመሪያ ጊዜ
@belayneshmekonnen3530
@belayneshmekonnen3530 5 ай бұрын
እኔእራሱ ማየት ስጀምር ስትንቀለቀል ይደብረኛል ሰብስራይብም አላደረኩም አልምየ ወርቅነሽ!!
@MaMmy-ht7bv
@MaMmy-ht7bv 5 ай бұрын
ይቅርታ እናተቸው ም አባታቸውን ልጆቹ አይመሠሉም ጨራሸ ትንሸ አኮን አይመሠሉመ ሆ ዘመድ ናቸው አድል🎉🎉🎉😊😊
@fantuamenu6076
@fantuamenu6076 5 ай бұрын
Wawwwww setamru aylach edmana tana ystacheh
@alemkebede8904
@alemkebede8904 5 ай бұрын
እግዝአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጠቹ ተበረኩ እግዝአብሔር ይበርካቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌹🌹🌹
@user-jo6mn6jn3f
@user-jo6mn6jn3f 5 ай бұрын
እረ ቃል እርግት በይ እስኪ እህትሺን ተማሪ
@yenantw21
@yenantw21 5 ай бұрын
እረ ተዋት እንዳለቸውም ሁሉም ሰው የራሱ ባህሪ አለው ነፃ ሆና ትናገር ።
@MariamAli-zi5mv
@MariamAli-zi5mv 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እዴሜ ጤና ለእባት እናቶች ይስጥላችው መታደለን ነው በእነሱ መመረቅ ተባረኩ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 5 ай бұрын
መመረጥ ነዉ ዊይይይ❤❤❤🌎🌎🌎🌎🌎
@user-ef5er6ej3c
@user-ef5er6ej3c 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን እናታችን አሜን አሜን አሜን እድሜና ጤናዉን ይስጥልን ለእናንተም❤❤❤❤❤❤💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐😘😘😘😘😘
@Eagle1503
@Eagle1503 5 ай бұрын
ደስ የሚል ቤተሰብ ናቸው በውነቱ❤
@sosneademse7220
@sosneademse7220 5 ай бұрын
ትንሺ አታብዙት በልክ ሁኑ ቀልዱንም ሳቁንም ቀንሱ ተሳቀቁ እናትና አባታችሁ አታጨናቁአቸው በተረፈ እድሜና ጤና ይስጥላችሁ የተኩ ቤተሰቦች❤
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 👏❤ ታድላችሁ የድሮ ሰው ይግደለኝ እርትግት ያሉ የበሰለ ቃል የሚናገሩት የረጋ ወተት ነው
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x 5 ай бұрын
ሰታምሩ❤❤❤❤❤የኑሩላቹ ረዥም እድሜ🙏❤❤❤❤😘😘
@HahuLelu-xn2wk
@HahuLelu-xn2wk 5 ай бұрын
አባታችሁ፡ናቸው፡በዕድሜ፡ትልቅ፡እናታችሁ፡ወጣት፡ናት፡ብዙ፡መስራት፡ትችላለች ዋናው፡ዕድሜ፡ጤና
@beetyube
@beetyube 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስታምሩ ውድች
@natalisside2406
@natalisside2406 5 ай бұрын
ዋው ሳምር እናትና አባቶችሽ❤❤ ፈጣሪ እረጅም እድሚእና ጢና ይስጥላችሁ
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤
@fikadukebede5942
@fikadukebede5942 5 ай бұрын
ሳቅ የተፈጠሮ ነው ተመልካች ማርሽ አይደለም የሚቀነስ ሳቂ ግን ቁም ነገር ክርኤት አድርገው ሲያቀርቡ ስለማላይ ያን ያክል እንደዚህ አይነት ፕሮ........
@senbetebante1368
@senbetebante1368 5 ай бұрын
ስጦታው የሀገር ባህል ልብስ ቢሆን ደግሞ በጣም ያምር ነበር።❤
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 5 ай бұрын
አባባ እማማዬ ጌታ ኢየሱስ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን😂😂❤❤❤❤❤❤❤
@Atifra1532
@Atifra1532 5 ай бұрын
ቃል በጣም ታዳያለሽ እናትም ጌጥ ናት አባባ ማማራቸው አንደበታቸው ደስ ይላል እማማም ደስ ይላሉ እኩል ሁኚ ለዛውም በታዛቢ ፊት ስታዳይ ይደብራል
@AdmiringGardeningTools-vm2pk
@AdmiringGardeningTools-vm2pk 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
አሜን. አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@MisrakShibru-dq5qy
@MisrakShibru-dq5qy 5 ай бұрын
በቻልሽው መጠን አትንቀዥቀዢ ቃልዬ
@honeybaby9337
@honeybaby9337 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥላችው❤❤❤ቃል እረጋበይ😂😂😂
@mesertkifle233
@mesertkifle233 5 ай бұрын
እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን እናታችን
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 5 ай бұрын
ረጂም እዲሜ እና ጤነ ይሲጢልን አበበ እና እማማ ❤❤❤❤❤❤
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏🙏
@clickcell4333
@clickcell4333 5 ай бұрын
የአባባ አደራ ስላለብን ነው ምናይሽ እንጂ ቃል ሳቅሽ🙉😂ዕድሜ ይስጣቸው❤❤❤
@biruketawitkefelegn8010
@biruketawitkefelegn8010 5 ай бұрын
አቤት መረገም 😂😂😂
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 5 ай бұрын
😂😂😂
@fhgdgjf5573
@fhgdgjf5573 5 ай бұрын
እረጂም እዴሜ ለእናቶቻችንና ለአባቶቻችን መሻአላህ🥰🥰😍😍🌹🌹💕💕💕😊😊
@user-qc5vt1ke8l
@user-qc5vt1ke8l 5 ай бұрын
የኔ እናት የኔ አባት ፈጣሪ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጣቺሁ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣችሁ ❤❤❤❤❤❤
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 5 ай бұрын
ዉይ ሲያምሩ ሲያምሩ ሁለታቸዉም ያምራሉ ❤❤❤❤❤
@user-pb5tq6ow1z
@user-pb5tq6ow1z 5 ай бұрын
ሽ አመት ዮኑሩላችሁ የኔ ማሮች❤❤❤❤❤❤
@trhastekle8530
@trhastekle8530 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-it5df5wx8o
@user-it5df5wx8o 5 ай бұрын
እውይይይ አባብዬ እማምዬ በእድሜ በጤና ያኑራችሁ ቃልየ እረጋ በይ😊
@UshGdh-sk8uz
@UshGdh-sk8uz 5 ай бұрын
ቃልዬ ወድሜችው የት ሄደ ግን እግዚአብሔር ይጥብቆችው ገጥረ አሄደ እዛው ይሁኑ ❤❤❤ የምትሉ በላይክ
@HanaWomen
@HanaWomen 5 ай бұрын
ታድላችሁ እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው
@user-nb2ig4ju8g
@user-nb2ig4ju8g 5 ай бұрын
ወይኔ ስወዳቸው አባን እና እማ ረጂም እድሜ❤❤❤
@TukaMekonnen-ls6ds
@TukaMekonnen-ls6ds 5 ай бұрын
ቃልዬ ጎበዞች በጣም ደስ ትላላችሁ 💖💖💖💖💖💖
@user-ly4uq4cz9r
@user-ly4uq4cz9r 5 ай бұрын
Alemye,abatachhu,eyaten,yemeselugal,betam,nw,yemewodachew
@workalemmera7080
@workalemmera7080 5 ай бұрын
ቃል ትንሽ ደርበብ ለማለት ሞክሪ አሁንም አሁንም ወቅቱን ያልጠበቀ ሣቅ አትሳቂ ከህትሽ ተማሪ ሲበዛ የሰውን እይታ ይቀንሣል ከነዚህ ደርባባ ቤተሰቦች ነው የተወለድሽው ትንሽ ድምፅሽን ቀንሽ
@ahnedalkaabi1132
@ahnedalkaabi1132 5 ай бұрын
ሥወዳችሁ እድሜናጤናይሥጣችሁ❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 5 ай бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጦት ማዘርዬ ሲያምሩ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አሜን
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 5 ай бұрын
እንደአለምዬ እህት ቢኖረኝ ደስይለኝ ነበረ❤❤❤
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 5 ай бұрын
ደጉየአገሬ ሰው አባባ እና እማማ እድሜ እና ጤና ይስጥልን❤❤❤እረጅም እድሜ ኑሩልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን ማነው እደኔ መመረቅ የሚውድ😂❤❤❤
@congrahorizon1632
@congrahorizon1632 5 ай бұрын
እናት እና አባታችሁ ቆንጆና እረዣዥሞች ናቸው እናንተ በማን ወታችሁ ነው ?የኛ የኢትዮጵያኖች ዘር ዥንጉርጉር ነው የሚባለው እውነት ነው
@user-fd6zs4lu7q
@user-fd6zs4lu7q 5 ай бұрын
Aybalm ye egziyabiher ye ej sra nachew
@user-js6rf5qm9z
@user-js6rf5qm9z 5 ай бұрын
የኔዉድ አባት ሻማት የኔዉድአባትሻማትኑርልን እናትችንም❤❤❤❤❤
@user-ct4ou6qn8b
@user-ct4ou6qn8b 5 ай бұрын
አላህ የጠብቃቸዉ ማሻላህ
@user-og7ld8fr2z
@user-og7ld8fr2z 5 ай бұрын
ውይ ልታናግሪ እኮ አልቻልሽም እስኪ ቀስ በይ አለምየ መጨረስ አልቻለችም
@user-qg1ff9mi8i
@user-qg1ff9mi8i 5 ай бұрын
ቂልዩ አለምዩ እናትና አባታችሁ ጥሩሁ ኒታላይ ናችዉ ባላቸዉ እድሚ ተንከባከቦቸው
@f8863-z7k
@f8863-z7k 5 ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጦት🎉
@user-dn8dn1ss8m
@user-dn8dn1ss8m 5 ай бұрын
ኬፍ ሽኩል ክመሞች 😂❤
@user-fc7yk8cj3z
@user-fc7yk8cj3z 5 ай бұрын
የኔ አባት የኔ እናት እረጁም እድሜ ከጤና ጋር ያቆየልን❤❤❤
@fentaye9663
@fentaye9663 5 ай бұрын
እረጀም እድሜ ይስጣቸዉ ለናታቸዉ እና ላባታቸዉ ሲያምሩ
@eeshe6107
@eeshe6107 5 ай бұрын
ሺአመት ይኑሩላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@ghada1723
@ghada1723 5 ай бұрын
አሜን.አሜን.❤❤🙏🙏🙏
@user-ig6lj4fx7t
@user-ig6lj4fx7t 5 ай бұрын
Kaley dese telalachew fhetari edemiana tena yeshetilesh❤❤❤❤
@mimenoor3224
@mimenoor3224 5 ай бұрын
ሡብሀንአሏህ
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የቃል እናት አባት ደስ ማለታችሁ ❤❤❤
@aselefgeletaw4829
@aselefgeletaw4829 5 ай бұрын
ቃል ሥረአት ያዢ አትቀዢቀዢ
@salama9761
@salama9761 5 ай бұрын
ሰታመሮ እደሜና ጤና ይሰጣቹ❤❤❤
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 5 ай бұрын
እደጅ ሜና ጤና ይስጥልን በስደት ያለነዉን እደዚህ ከጎናቸዉ እድቆም እግዚአብሔር ይፍቀድልን😢❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 5 ай бұрын
እናታችሁ እናቴን ቁጭ የምር ሁሌ ባየሀቸው ቁጥር ድንግጥ እላለሁ❤❤❤በርቱ ተንከባከቡ ወላጆቻችሁን
@Gadiseetube
@Gadiseetube 5 ай бұрын
Yene wudochi fata balu inate inatina abatachu ezaber razim idime hisxilen ❤❤❤❤❤
@user-dz9qq5oh6v
@user-dz9qq5oh6v 5 ай бұрын
አረተይአባትየየለለውይሠማዋል
@yordanosagedaw8323
@yordanosagedaw8323 5 ай бұрын
Betam new bhiweta lay miknebign betlay enta kefu nat meriz
@yewineharegbeterework14
@yewineharegbeterework14 5 ай бұрын
Sewadhea eankon dhan meathews
@ZeburaAdemMohammed
@ZeburaAdemMohammed 4 ай бұрын
የኔ ቃል ስወድሽ❤❤ ሳቅሽን ስወደው😅😅😅😅❤❤❤
@yewineharegbeterework14
@yewineharegbeterework14 5 ай бұрын
Ymerlhea koyea abzeasewa mkealkealn keansea beyea
@JhhJhv-ek7ts
@JhhJhv-ek7ts 5 ай бұрын
የኔ ዉዶች አባብየ እማምየ ደስ ሲሉ ረጂም እድሜ ይስጣቸዉ❤ አልየ አንቺ ኩርኩም ሳቅሽ ያደነቁራል😂
@abebechmelkamu7399
@abebechmelkamu7399 5 ай бұрын
Zare betam des bilognial des yemil program new
@ShalomMitiku
@ShalomMitiku 5 ай бұрын
ቆይ እናትና አባታችሁ እረጃጅሞች ናቸዉ እናንት ከየት መጣችሁ ጌታን ሲያምሩ ወይኔ ኤናንተ ግን ይጣራልን
@mulu5
@mulu5 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የሰጣቸዉ ፀጋ ነዉ ባላቸዉ ደስተኛ ናቸዉ
@lily1437
@lily1437 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ce4vf6vm9j
@user-ce4vf6vm9j 5 ай бұрын
አሜንአባታችን
@user-bi8xh8nz9x
@user-bi8xh8nz9x 5 ай бұрын
አሜን አሜን አባብየ እማምየ እነቃልደሞ እየተመረቀ አይወራም አይሳቅም እሽ
@maheletethio1154
@maheletethio1154 5 ай бұрын
Saqwa gin tinshi btqensew
@samerh2020
@samerh2020 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@user-lu5zg7is1c
@user-lu5zg7is1c 5 ай бұрын
Edmena Tena yistiln❤❤❤🎉🎉🎉
@user-up4sc7fg7q
@user-up4sc7fg7q 12 күн бұрын
አሜሜሜሜሜ. አባ. እማ❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 5 ай бұрын
ሲያምሩ❤❤🎉🎉
@asemareadale212
@asemareadale212 5 ай бұрын
ቃልዬ ግን ቅልቅልቅል የምትው ነገር አይ አረ ተረጋጊ እህትሽን እይ ሴት ልጅ ረጋ ስትል ያምርባታል
@Abeba1985
@Abeba1985 5 ай бұрын
እነዙይ ወላጆቺ ሲወዳቾውረጂም፡ ኤዲመና ጠና ይሲጣችሁ
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 5 ай бұрын
አረ አንች ሴት እንደ ህፃን ነው የሚያረግሽ አረ ረጋ በይ የበዛ መንቀዥቀዥ ደስ አይልመ ህፃን እኮ አይደለሽም የእህትሽን ግማሹን እንኳን ምናለ ብትሆኝ አረ አረ ስትስቂም ስትናገሪም ረጋ በይ በፈጠረሽ
ማር ቆረጥኩላት...
14:16
kal beteseb
Рет қаралды 33 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 46 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 2,3 МЛН
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 5 МЛН
ኮሜዲያን እሸቱ ሚስጥሩን ነገረኝ..!!
10:50
kal beteseb
Рет қаралды 81 М.
ለቃልን እህቶች ያልጠበቁትን ስጦታ ሰጠዋቸው በእንባ ተቀበሉኝ
17:41
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 215 М.
የእሑድ ውዳሴ ማርያም - Wudase Mariam Sunday
16:46
ሂልተን ገብታ ሰከረች!!
20:59
kal beteseb
Рет қаралды 7 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
የዳዊት አዲስ ነገር....
12:53
kal beteseb
Рет қаралды 39 М.