Ethiopia - ጌታቸው ረዳ ከስልጣን አባረራቸው፣ ''ጦሩ አይቆይም'' ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ የቀጠለው የኦሮሚያው ውጊያ፣ የህፃን ሄቨን ምርመራ ወጣ

  Рет қаралды 138,360

Feta Daily News

Feta Daily News

Күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 106
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 18 күн бұрын
የእውነት አቀራረብህ ድምጥህ እጅግ ይማርካል አቀራረብህ ዜናውን በጉጉት ደስ ብሎኝ እድሰማ ነው የሚያደርገኝ እናመሰግናለን ወድማችን
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 18 күн бұрын
ድልለጀግናውየፋኖሠራዊይት።
@bkhm6433
@bkhm6433 19 күн бұрын
ስለ ፌቨን ስላቀረብክ ደስ ብሎኛል
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e 17 күн бұрын
ይገርማል ወንድማችን አድናቂህ ነኝ ድምፅህ ቢያዳምጡት ቢውሉ አይሰለችም በርታ እንወድሃለን እናከብርሃለን ❤❤❤❤
@GML90-b7r
@GML90-b7r 19 күн бұрын
ሠላም የማይገዛውን ሀይል ይገዛዋል የሸኔና ፅንፈኛ መጨረሻ ውድቀት ነው ። ጌቾ በርታ ጥሩ እርምጃ ነው
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
✌🏻 OLA , FANO✌🏻
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 18 күн бұрын
ወራሪውአብይስርአተመንግስትይገርሠሣልአብይዝምይውደም።
@asnakesema3529
@asnakesema3529 19 күн бұрын
ፍትህ ለህፆናት ጥቃት በየትኛውም ቦታ እና አከባቢ
@RahmaRahma-bt1rb
@RahmaRahma-bt1rb 18 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን ፍትህ ፍትህ ፍትህ
@user-fd4hm4gn8m
@user-fd4hm4gn8m 19 күн бұрын
ድል ለአማራ ሀይል ፋኖ❤❤
@hailemeskeltessema4182
@hailemeskeltessema4182 19 күн бұрын
Getahew good good
@user-hg6gq5yh6d
@user-hg6gq5yh6d 19 күн бұрын
ህውሃት ታሪክ መዝረፍ ,መንጠቅ, መቀማት ,ከዘራሀቹ ውጪ ሰው ያለ የማይመስላሀቹ ከእናንተ ጋር ማን ይኖራል ጌች በርታ ሌባን በታትነው ሁሉም ኢትዮጵያውያን ይደግፉሀል በርታ፡፡
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
Orommuma yidegfewal❓️😁😁🤣
@Tube-lv7sb
@Tube-lv7sb 18 күн бұрын
😂😂😂አዱ ሌላ ጌታቸው አይደልደ 😮😮
@makiyabh7806
@makiyabh7806 19 күн бұрын
የአላህሠላም እዝነት ለሀገራችን ይሁን
@eliyasmulgeta
@eliyasmulgeta 19 күн бұрын
አላህ ሰላምን አምጥቶ አያቅም የሺብርታኛ መሪ እዴት ሰላም ያመጣል
@ItWillPassUntilItPasses
@ItWillPassUntilItPasses 19 күн бұрын
​@@eliyasmulgetaቅርሻታም የልጋጋም ልጅ🤮🤮
@Nesrela-fy4lh
@Nesrela-fy4lh 19 күн бұрын
Malet ante bushti Allah eko yante ye jesuse ena anten yemeselu islame tele geta new tew chigirih kesew gare new wede fetari atide ​@@eliyasmulgeta
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 19 күн бұрын
​@@eliyasmulgetaእንዳንተ አይነቶቹ ናቸዉ ሰላም ያሳጡን አንድ ችግር ሲፈጠር ወደ ሀይማኖት እና ቢሄር ማስጠጋት ምን ይሉታል ሲቀጥል አላህ ማለት የፍጡሮች ሁሉ ፈጣሪ እሱ ብቻ ነዉ አንተንም ጭምር ማለት ነዉ
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 19 күн бұрын
አሚን ያረብ🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@user-jz8dc1vv1h
@user-jz8dc1vv1h 19 күн бұрын
ጌች ለቀጣይ የፌደራል መንግስታችን
@Mule0411
@Mule0411 19 күн бұрын
ጌታቸው እርምጃ መውስድ መጀመሩ ጊ/አስተዳደሩ ጠንካራ መሆኑን ያሳያል
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 19 күн бұрын
ፋትህ😢😢😢😢😢😢
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 19 күн бұрын
ፍትህ ለሄቬን
@GetachewKeneni-uj6vh
@GetachewKeneni-uj6vh 19 күн бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሰራዊት
@hailulemma6714
@hailulemma6714 19 күн бұрын
ሞት ለኦሮሙማ ህፃናት ደፋሪው ግብረሶዶማዊ ሰራዊት። በቅርቡ ዋጋውን ያገኛል።
@SbagadisGuangul
@SbagadisGuangul 19 күн бұрын
ወዲረዳ በርትዕ ቀፅለሉ ኣጆኻ ኩሉ ሕዝቢ ምሳኻ እዩ።።።።።።
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 19 күн бұрын
Good afteer noon Fetha Midya Thanks for sharing the true news my friand❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rabiabinty9022
@rabiabinty9022 19 күн бұрын
ፍትህ ለሄቨን!!!😢😢😢
@gosinadam8648
@gosinadam8648 19 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@zinetebrhem5681
@zinetebrhem5681 19 күн бұрын
ምንም ድል የለም ህዝብን ከመረበሽ ውጭ
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 19 күн бұрын
​@@zinetebrhem5681😂😂😂😂
@user-zz9wb6in2h
@user-zz9wb6in2h 18 күн бұрын
ድልለፋኖሠራዊይትሞትለብልፅግናውአሺከር።
@mulugetataffa7150
@mulugetataffa7150 19 күн бұрын
ሕገመንግስታዊ መብቶችን በጉልበት ወይም በሁከት ማስከበር እየጨመረ መጥቷል ።አንድ ቦታ ላይ መቆም አለበት ።
@ygggdhgg3356
@ygggdhgg3356 19 күн бұрын
ፊትህ ለሄቨን😢😢😢😢
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
💪🏼OLA & Allshabab are United 💪🏼
@KaBeye
@KaBeye 19 күн бұрын
ጆኒ ዳንኤል ይህንን ያደረገው በጀርባው አጀንዳ ይዞ ነው መንግሥት እርምጃ መውሰድ የግድ ነው 😡😡😡😡😡😡😡😡
@tediigedii1757
@tediigedii1757 19 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤
@user-ov3nv6it8c
@user-ov3nv6it8c 19 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ❤
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 19 күн бұрын
#አንድ የቀረን የኔ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለጠላት አሳልፈን አንሰጥም!! 💚💛❤ ይሄዳል ብለህ አይደለም እንዴ ያስፈረክን ቆላ ታንቤን አውቶቡስ አደረጉት እኮ😊
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
Lemin Shanxa yiserqalu❓️Oromowochu Gegemoch nachew.
@Fikru1948
@Fikru1948 19 күн бұрын
Yeah. Why do they let them in ? Shame on EAL.
@user-yo3py4jm9h
@user-yo3py4jm9h 19 күн бұрын
ፍትህ ለፌበን😢
@HusenseyidSeyid
@HusenseyidSeyid 19 күн бұрын
👍
@aregahailu2487
@aregahailu2487 19 күн бұрын
Very fearful government
@KaBeye
@KaBeye 19 күн бұрын
ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪✈✈✈✈✈✈✈✈
@hailulemma6714
@hailulemma6714 19 күн бұрын
200,000 መንጋዎች
@user-rv4jx6to9r
@user-rv4jx6to9r 19 күн бұрын
ለምን የፈለገ ሕይወት ውጤት አይነገርም ዋናው የመንግስት ሆስፒታል ስለሆነ የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል ገለልተኛ ሊሆን ስለሚችል ዋናው የሆስፒታሉንም ውጤት በደምብ ታይቶ ተገቢው ፍትህ ነው መሰጠት ያለበት ባሏሆነም ጉዳይ ያለ አግባብ ፍርድ እንዳይሰጥ በደንብ የሁለቱም ሆስፒታሎች ውጤት ታይቶ ፍትህ መሰጠት አለበት
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 19 күн бұрын
በደንብ ስሚ ሁለቱም ቀርቧል የተፈረደዉ ፍትህ ብለዉ ጥቁር ቲሸርት አሠርተዉ ሥለመጡ ነዉ አለች ሚስቱ ይሄ ሠዉ አማራን ስላዋረደ ደፋሪ እንዲባል ስላደረገ ፋኖ እርምጃ ቢወስድ በፋኖ መንግስት ለሤትና ህፃናት በደል የሚያደርስ ሁሉ ይቀጣል ብለዉ ቢያዉጁ ብዙ ደጋፍ ያገኛሉ ሁሉም ከአማራ ጎን ይቆማል ብየ እገምታለሁ ዝም ከተባለ ልክ እንደ አበቹ ገዳይ ስርአት ደጋፊ ነዉ የሚ መሥል
@NA-wx8ru
@NA-wx8ru 19 күн бұрын
መንግስት እና ህግ የሌለባት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት ማፈሪያ ነው ይህችን ብላቴና የገደለው በአደባባይ መሰቀል አለበት መንግስት አለሁ ካለ ህግም አለ ካለ ፍርዱ መፈጸም አለበት በኢትዮጵያዊነት እስከ መቼ እንፈር! እስከመቼ አንገታችንን እንድፋ?
@girmaberaki8090
@girmaberaki8090 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@MunaKassahun-tt8no
@MunaKassahun-tt8no 19 күн бұрын
የህውሃት መዘዝ ነው ለዛሬው ምሰቅልል አደ ወያኔ ነቀርሳ የለም ለዛሬ ያገሪቷ ምሰቅልቅል ተጠያቂ ነው
@Muslimuhamza
@Muslimuhamza 19 күн бұрын
200000 tilalek ende 120 million hizb ke lijitua gon newe
@FathiNabil-or8os
@FathiNabil-or8os 19 күн бұрын
Sayikeka teboka
@TokumaBati
@TokumaBati 19 күн бұрын
Hi
@DannyZeru-jm4vn
@DannyZeru-jm4vn 19 күн бұрын
ቀደም ሲል አንድ ነገር ብየ ነበር እርሱም ደብረ ጽዮን በህዮ እስካለ ድረስ የትግራ ህዝብ/ ክልል ሰላም እንደማይኖር።ስለዚህ ሰውየውን ቶሎ ብሎ ማስወገድ ነው
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 19 күн бұрын
ሰላም ፈታወች
@teka1528
@teka1528 19 күн бұрын
FETA, hod ekahe, yereget!
@fekaduteklu9501
@fekaduteklu9501 19 күн бұрын
አውሮፕላን ማስገደድ ማለት ነው።
@asefaali
@asefaali 19 күн бұрын
የኢትዮጵያ ባንዲራ መጠቀም በትግራዉ ዉስጥ ክልክል ነዉ የሚባለዉ ዉነት ነዉ ማለት ነዉ ።!በፌደራል ስር የሚተዳደር ክልል እንዴት የፌደራሉን ባንዲራ ከክልሉ ባንዲራ ጎን ለጎን የማይጠቀም ከሆነ ራሱን እንደ ሀገር በመቁጠር ህገ ወጥ ተግባር እየሰራ ነዉ ማለት ነዉ ። የፌደራል መንግሰቱስ ለምን ዝም እንዳላቸዉ አይገባኝም። የክልሉ አመራር ስብሰባ ባደረገበት ቦታ አንድ እንድም የኢትዮጵያ ባንዲራ የለም።
@SbagadisGuangul
@SbagadisGuangul 19 күн бұрын
ደብረበፅብፅ ዕድመኻ ሓፂር እዩ ኣብስልጣን ሕወሓት የለኻይ ምኽንያቱ ናተካ ጉያ ንስልጣን ጥራይ እዩ እንተትኽእል ዝተፈናቀለ ሕዝቢ ናብ መረበቱ ምመለስካ ስለዚ ንወንበር እምበር ንሕዝቢ ጠጠው ዝበልካ ኣይኮንካን ቻው ቻው።።።።።።።
@gbhaile
@gbhaile 19 күн бұрын
ይህ ቻናል ስለ ልማት እምብዛም አያውራም ለምን ይሆን?
@GovernmenMagnitude
@GovernmenMagnitude 19 күн бұрын
የDNA ውጤት የለም እንዴ?
@hailulemma6714
@hailulemma6714 19 күн бұрын
እፃኗ እንዳትጮህ አፏ ውስጥ አሸዋ ተጨምሮባት ካልክ ማስረጃ ማቅረብ አለብህ። ምን፣ ለምን እና በማን እንደተጨመረባት እንዴት ልታውቅ ቻልክ???
@RahimE.Terek-Raba
@RahimE.Terek-Raba 18 күн бұрын
Afuwa wust afer tegegne eko new miluh….kezam yebelete bedel dersobatal….abadina police mehoneh
@saved1580
@saved1580 19 күн бұрын
መዝሙር 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በእግዚአብሔር ታመንሁ፤ ነፍሴን፦ እንደ ወፍ ወደ ተራሮች ተቅበዝበዢ እንዴት ትሉአታላችሁ? ² ኃጢአተኞች እነሆ ቀስታቸውን ገትረዋልና፥ ፍላጻቸውንም በአውታር አዘጋጅተዋልና፥ ልበ ቅኖችን በስውር ይነድፉ ዘንድ። ³ አንተ የሠራኸውን እነሆ እነርሱ አፍርሰዋልና፤ ጻድቅ ግን ምን አደረገ? ⁴ እግዚአብሔር በተቀደሰው መቅደሱ ነው፤ እግዚአብሔር፥ ዙፋኑ በሰማይ ነው፤ ዓይኖቹ ወደ ድሃ ይመለከታሉ፥ ቅንድቦቹም የሰው ልጆችን ይመረምራሉ። ⁵ እግዚአብሔር ጻድቅንና ኅጥእን ይመረምራል፤ ዓመፃን የወደዳት ግን ነፍሱን ጠልቶአል። ⁶ ወጥመድ በኅጥኣን ላይ ያዘንባል እሳትና ዲን ዐውሎ ነፋስም የጽዋቸው እድል ፈንታ ነው። ⁷ እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፥ ጽድቅንም ይወድዳል፤ ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች።
@AlemneshBekena
@AlemneshBekena 19 күн бұрын
ጆንዳንኤልን ድምፃዊ ስትል ሰማሁ ልበል ጥሩሰው አልነበርክ
@MeklitMisgan
@MeklitMisgan 19 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 19 күн бұрын
ጌቾ ቆራጥ እርምጃ መንጥረህ አውጣቸው የምታመጣውን እናያለን
@endalekumsa
@endalekumsa 19 күн бұрын
የአማራና ኦሮሞ ሸኔ የዜሮ ጥርቅም ስሆኑ ኢትዮጵያን አያሳስቡም
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 19 күн бұрын
ጌታቸው የትኛውን ፖለቲካ ፖርቲ ወክሎ ሰው አባራሪ ሆነ?
@teka1528
@teka1528 19 күн бұрын
FETA,ANTE ERKUS ZEREGNA, ZEREGNA!! AEMOROHE , YEWETER, YECHENEK!! ANTE GELEBA, KOMATA!!
@ermiasbeshir
@ermiasbeshir 19 күн бұрын
The game played by those tiktokers/or those who have other mission against EAL or Ethiopia/ was a dangerous game against the Ethiopian Airlines. The airline has to protect him self this activity even by not allowing those who recorded their own rude reaction for the bad weather condition as a reason for not to fly and taking legal action against them before leaving the airline and they posted into social medias.
@magdesgazin7603
@magdesgazin7603 19 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 19 күн бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹 YEMITBAL HAGER BOSHASHA MULU BE MULU MEFRES NEOW BEQRB QEN
@JAbdiiCulullee-xs6ed
@JAbdiiCulullee-xs6ed 19 күн бұрын
Rasachun ke Zerenyinet namagilel mokiru zerenyochi!!
@eyasutade5890
@eyasutade5890 19 күн бұрын
Dafariwu deferowat ke isiri beti amelx Fanon woyim Fandon inde teqelaqele lemin atinagerum fando yesexan qurashi newu
@fasiltesfamichael6535
@fasiltesfamichael6535 19 күн бұрын
ERITREA ERITREA 🇪🇷 SOMALIA 🇸🇴 EGYPT 🇪🇬 WORKING TOGETHER FOR EVER
@MulualemMulugeta-n8y
@MulualemMulugeta-n8y 19 күн бұрын
Esun bilo tick taker !! Huwala ker gatewet !
@melakuteferi7269
@melakuteferi7269 19 күн бұрын
ትሕነግ በፖለቲካ ቅንጡን የመታችው አርቲስት አስቴር በዳኔ ናት።"እናንተ ሽማግሌዎች መቼ ነው ለወጣቶቹ የምትለቁት?"ብላ ጠይቃ ነበር።ተጠያቂው አባይ ፀሐዬ እምቢ ብሎ ሞተ።አሁንም እምቢ ብለው ወደ እልቂት።
@AbaianashTola
@AbaianashTola 19 күн бұрын
2:50 2:50 2:50 2:50 😮
@AbaianashTola
@AbaianashTola 19 күн бұрын
4:00 🎉🎉😢🎉🎉😅🎉 5:37 Welcome to Gboard clipboard, any text you copy will be saved here. 5:57 6:14 6:14 6:36 😢Touch and hold a clip to pin it. Unpinned clips will be deleted after 1 hour.🎉🎉🎉🎉😢🎉 10:23 🎉🎉😢😮🎉😂😮😅😅
@AbaianashTola
@AbaianashTola 19 күн бұрын
😢😮😅😢😢😢😮
@WedimhreyDire
@WedimhreyDire 19 күн бұрын
አቤት ኢትዮጵያዊያን ዝቅጠታችሁ ኢትዮጵያ በልፅጋ ከማየት በላይ ትግራይ ወድማና ሆዝቧ ፈተና ውስጥ ገብታ ማየት ያጓጓችኃል ከንቱ ፍጥረቶች ናችሁ ይህ ደግሞ ህልም እንጂ ትግራይ ውስጥ ከእንግዲህ ምንም ተአምር እና ችግር አያጋጥምም
@coachkefe
@coachkefe 19 күн бұрын
ይሔ የሽፍታ ሰብሰብ መንግስት ነኝ ባይ የሀገሪቷ ህዝብ ተጨፍጭፎ ጫይጨርሰ መወገድ አለበት
@serawitmekonnen6381
@serawitmekonnen6381 19 күн бұрын
ጌች ቀስ እየለች ራሱን እንዳያታጠፋ ። ያለ ድርጅት መንግስትነት አለ እንዴ ?
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ 19 күн бұрын
💚💛❤💪💪 ድል ለጀግናው አማራ እና ፋኖ
@assefakebede3899
@assefakebede3899 19 күн бұрын
ሰውነቷ ተተልትላ ይላል ማስረጃው?
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 19 күн бұрын
ተዘቅዘቅ በቅርቡ ይሠቀላል
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 19 күн бұрын
ትክቶከርም በአቅሙ መረበሽ አየርመንገዳችን ረበሹ ቆሻሻሻሻ
@konjosara5547
@konjosara5547 19 күн бұрын
THE LANDis for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan aby destroyed ecomy no job everything expensive 1 dollar 130bir during meles government very good economy 1 dollar 20 birr everything sheaper 1birr u can take bus
@MulualemMulugeta-n8y
@MulualemMulugeta-n8y 19 күн бұрын
U u te alech america ! Alkerim enanten bilo tagay !!
@kibru2965
@kibru2965 19 күн бұрын
መቼ ነው ነገሮችን ከማጋነን የምትመለሰው ወረኛ ቆርጦ ቀጥል
@assefakebede3899
@assefakebede3899 19 күн бұрын
ድንግልናዋ ወዲያው የተወሰደ ነው ወይስ የቆየ? ወዲያው ከሆነ በደም ተጨማልቃ መገኘቷ መገለፅ አለበት።
@mesfinweldai
@mesfinweldai 19 күн бұрын
ደሟ ነው ወይንስ ህይወቷ ማለፉ ነው እያሰጨነቀህ ያለው?
@user-qm3yi9bo7k
@user-qm3yi9bo7k 19 күн бұрын
ውሻ በልጅህ ይድረሥብህ
@bizuayehuyesuf8864
@bizuayehuyesuf8864 19 күн бұрын
ምን ማለት ነው ለሕፃን ልጅ የቆየ ነው ወይ ማለት
@HawaHawa-n3x
@HawaHawa-n3x 19 күн бұрын
ዉሀ ስለተደፋባት አያስታዉቅም አላሁአለም
@tamirutesfaye43
@tamirutesfaye43 19 күн бұрын
ጥያቄህ ምን ያህል ዶማ መሃይም መሆንህን ያሳያል። በስመአብ!
@yitbarekayalew6122
@yitbarekayalew6122 19 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@HammodHabibi-i8t
@HammodHabibi-i8t 19 күн бұрын
👍
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
Throwing Swords From My Blue Cybertruck
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 11 МЛН
Nurse's Mission: Bringing Joy to Young Lives #shorts
00:17
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 58 МЛН
ሰበር ዜና ሐሙስ መስከረም2//2016አሁን የደረሰ መረጃ
kokobe የቡልጋ ልጅ ዩቱብ
Рет қаралды 23
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН