"አባቴ ሳላውቅህ በአንተ እምል ነበረ ! "አባት እና ልጅ ከ30 አመት በኋላ ተገናኙ /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 432,081

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 1 100
@mahilove5428
@mahilove5428 Жыл бұрын
ዮኒ ታድለህ አቤት ስነስርአት አክብሮት ሁሌም ሳላደንቅልህ አላልፍም ❤❤❤
@eritrealoveyou8499
@eritrealoveyou8499 Жыл бұрын
Mearey da 🥲❤️❤️
@amlakendalew1412
@amlakendalew1412 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@aminamohammed7105
@aminamohammed7105 Жыл бұрын
​@@eritrealoveyou8499l
@تاافرفب
@تاافرفب Жыл бұрын
የኔውድእንኮንደሰአለሺበጣምአዝኘነበር
@ዘይነብአህመድእሙቢላል
@ዘይነብአህመድእሙቢላል Жыл бұрын
ስወደው
@mahimahimahi6629
@mahimahimahi6629 Жыл бұрын
የቀረበች ቀን እራሱ አንጀቴን ነዉ የበላች የኔ እናት እንኮን ፈጣሪ ለዚህ አበቃሽ🙏
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
አሜን አሜን 🙏
@hirutayele5030
@hirutayele5030 Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም እንደ እኔ የምወድ ብቻ 👍👍👍😘😘🙏
@Ddfghjkuygbn
@Ddfghjkuygbn Жыл бұрын
ለማልቀስ እኔ
@9.sai1
@9.sai1 Жыл бұрын
​@@Ddfghjkuygbn old is the worst
@ራህማእዲሪስ
@ራህማእዲሪስ Жыл бұрын
@haninihanini4322
@haninihanini4322 Жыл бұрын
እባካችሁ እኔ ልጄን እንዳገኝ እርዱኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@tigistwoubalem4867
@tigistwoubalem4867 Жыл бұрын
ሣራ በጣም አንጀት የምትበላ ልጅ ናት በዓይኗ ሙሉ እንባዋ ሲወርድ ከልቤ አዝኜ ነበር አባትየውም የወጣው የወረደው ነገር ብዙ እንደሆነ ያስታውቃል ደስታችሁን ሙሉ ያድርገው!!!!
@fafiseid5713
@fafiseid5713 Жыл бұрын
በጣም
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
በጣም በስመአብ እንዲት እዳለቀስኩ እኔ እራሱ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 Жыл бұрын
በጣም ወሏሂ
@ሞሚያረህማንባሪያ
@ሞሚያረህማንባሪያ Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ እንካንም ተገናኛቹህ በጣም ልብ የሚነካ ታሪክ ነበር 😢
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
በጣም ልጂቱ አጀት ትበላለች
@semira1209
@semira1209 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለ እህቴ ያለቅሶ በሳቅ መቀየሩ ሁላችንም ደስ ብሎናል
@ትግስት-ጀ2ተ
@ትግስት-ጀ2ተ Жыл бұрын
አይዞሽ እማ ለወንድ አባት ይከብዳል በዛ ላይ ወታደር ነበሩ አልፈርድባቸውም 🥺🥺🙏
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ትክክል
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
የኔ እናት እንካንም አገኘሽው አባትሽን እንዴት ውስጤን እንደነካሽው ነበር ታሪክሽን ስታወሪ እንካንም ፈጣሪ እረዳሽ ክብር ለድንግል ልጅ
@asnitube3283
@asnitube3283 Жыл бұрын
ሙስሊም ክርስቲያን ወገኖቼ ድዋ ፀሎት ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤
@fambintali7082
@fambintali7082 Жыл бұрын
አው የሚቀድመው ሀገራችን ሰላም መሆን ነው ሰላም ያድርግልን አሏህ ኢንሻአላህ
@tigistyeyeesuse
@tigistyeyeesuse Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዞሮ መግባዬን የእናት ሃገሬን ሠላም አንድነት መልስልን
@sofieytubetube
@sofieytubetube Жыл бұрын
እኛ እንቀየር ፈጠሪ ፀሎተችንን ይሰመናል ከምቀኝናት ከሸራኝነት እንላቀቅ እና
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
yናስ፤አተን፤yወለደች፤ምሀጸን፤ትባረክ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 Жыл бұрын
yፈረሳዋ፤ልጂ፤ወጸት፤እምን፤ደረሰ፤እባካችሁ፤ንገሩን
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 Жыл бұрын
አባቷን መሳይ እንኳን ደስ አለሽ እንባሽ ታበሰ😍
@Selam694
@Selam694 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት የጥንት የጠዋቱን የጎረቤት አንድነት በሀዘን በደስታው ስይ የምር እንባዬ ይወርዳል 😭😭😭😭 ይቺ ናት ኢትዮጵያ !! እናንተ የተባረካችሁ ጎረቤቶችዋ እናንተን ሳይ ኢትዮጵያ አለች እንድል ተስፋዬ እንዲለመልም አርጋችሁኛል እጅግ እናከብራችሁዋለን እናመሰግናችሁዋለን 🙏🥰❤️ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ከጀርመን ፍራንክፈርት 🇪🇹🇩🇪
@Godgrace-lr1qr
@Godgrace-lr1qr Жыл бұрын
በጣም እኔም አለቅሳለው እሁን ሰው ተፈራርቶ በር ዘግቶ ነው ኑሮው
@lidiyayrgalm8495
@lidiyayrgalm8495 Жыл бұрын
ዮኒ ስለአንተ ማውራት ያቅተኛል የወለደችህ እናትህ ታድላ ለሰው ያለህ አክብሮት ትህትና ስነ ስርአት እንስፍስፍነትህ ብቻ ፈጣሪ ቤተሰብህን አንተን ልጆችህን ባለቤትህን ይጠብቅልህ ፈጣሪ ያክብርህ ያንተ ይለያል ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@haymanotaweke9248
@haymanotaweke9248 Жыл бұрын
የእኔ እናት እንኳን ደሰ አለሸ አንጀቴን በልተሸኝ እንባየ እንደ ፈሰሰ አልቀርም ዛሬም በደሰታ 😢😢😢😢😢
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 Жыл бұрын
የናቷን ቤተሰቦች እደመንም ተባበሯትና እሰከመጨረሻው የናቷን ቤተሰብም ማግኘት አለባት❤
@kisuntkabomedia625
@kisuntkabomedia625 Жыл бұрын
ደስ ብሎኛል ደስ ይበላቹ የጴጥሮስ እናትም ፈሉጉልን እባካችሁ በድጋሜ ፐሱቱት🙏😢
@axsumawittigraweyti3970
@axsumawittigraweyti3970 Жыл бұрын
🥺
@tewabtube
@tewabtube Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ አበቃሽ ወላጅ አባትሽን አገኘሽ ልጆችሽ አያት አገኙ እህት ወንድም ለልጆችሽ አክስት አጎት እረ ስንቱ እግዚአብሔር ይመስገን የናትሽን ስም አወቅሽ ቤተሰቦቿንም ታገኛለሽ ዘመደ ብዙ ነሽ እንኳን ደስ አለሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ በሙሉ በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ
@aminamohammed3808
@aminamohammed3808 Жыл бұрын
አሚን
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 Жыл бұрын
Amen
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏🙏
@Ekram-sn6dp
@Ekram-sn6dp Жыл бұрын
አሜንንአሏሁማአሜንንያርብብ
@AuufYgcc-hk4vw
@AuufYgcc-hk4vw 5 ай бұрын
አሚን ያረብ
@meazadejene4248
@meazadejene4248 Жыл бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ደስ አለሽ የቀድሞ ወታደር ልጆች ብዙ መከራ አሳልፈናል አንቺ እድለኛ ነሽ በሂወት ማግኘትሽ ቀሪዉን ግዜ በደስታ አሳልፊ አይዞሽ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 አሜን 🙏🙏🙏
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 😢😢🙏🙏🙏🙏
@xhdhdy6289
@xhdhdy6289 Жыл бұрын
አሚን አሚን
@zizimoha8064
@zizimoha8064 Жыл бұрын
የዝችን ልጅ ታሪክ ያየው ቀን በጣም ነበር ልቤን ነክታው ያለቀስኩት አለሀምዱሊላህ ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 Жыл бұрын
በጣም እኔስ ብትይ በስመአብ እራሴን እሰኪያመኝ ነው ያለቀስኩት 😭😭😭 እግዚአብሔር እረድቶት እናትዋን ባገኝቻት ደግሞ
@zeyinb902
@zeyinb902 Жыл бұрын
እኔም እቅልፌን ነስቶኝነበር
@mehubayimer3274
@mehubayimer3274 Жыл бұрын
አጄቴን በላችው የኔ ናት አይ እንኮን ደሰ አለሺ የሰው ደሰታ የሚሰደሰትው ማነው እደኔ 😍😍😍😭😭😭
@pinkandmorepink
@pinkandmorepink Жыл бұрын
Ere ibakachihu mobile qutr yemtawku wendme teftobgne neber
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
I was crying from the beginning to end. Mixed feelings. Good look to father and daughter. Great respect to the neighbors.
@senaitsena597
@senaitsena597 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ enqn ደስ አለሽ አህቴ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ Жыл бұрын
እችን ልጀ እበዋን በሰቅ ያማለሳ አለህ ለሀገርችንም ሰለሙን ይመልሰን ያራብ🥀🥀🚲ጉሉ አምንንን
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 Жыл бұрын
አሚን
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
አሚን ያረብ 🙏🙏🙏😢😢😢
@sofyaseid558
@sofyaseid558 Жыл бұрын
አሚን
@HabitamuMolla-fp1dy
@HabitamuMolla-fp1dy 2 ай бұрын
ይሄ የቤተሠብ መገናኘት በጣም አስደሥቶኛል።ውስጤንም ነክቶኛል።ውድ እህቴ አባትሽን ስላገኘሽ እንኳን ደሥ አለሽ።ሠው ጤንነቱን የሚያቀው ታሞ ሲውል ነው እና ይሄን ስሜት የሚያቀው እንደ አባትሽ የሆነ ነው።እና በደንብ ልትረጅው እና መሠል ቤተሠብም ሊረዳ ይገባል።አባትሽ እንደነገሩን የነበሩበት ወቅት ምንም ና ምንም ራሣቸውን ራሡ የጠሉበት ወቅት ነበር።
@saramachu2527
@saramachu2527 2 ай бұрын
ሰላም ሀብታሙ አባቴን ለ 1ቀን ነው ያየሁት የቀረፃው ቀን ብቻ ከዛ በስልክ እናወራ ነበር ግን የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ ዳንኤል መሞቱን ሰማው ከዚበላይ እድለቢስነት አለ ???
@wondwosenmeseret7481
@wondwosenmeseret7481 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታ ይባርክህ የሰው ደስታ ደስ የሚልህ የሰዉ ሐዘን የሚያሳዝንህ የሚያስለቅስህ ይሄ ስብዕና ከእግዚአብሔር ስለ ተሰጠህ በጣም ዕድለኛ ነህ ልጆች ህ ይባርኩልህ
@kongitkongit7659
@kongitkongit7659 Жыл бұрын
በእውነት ስለነንተ ቃለት አጣሁ የስንቱን ቤት እንባ አበሰችሁ ebs ውስጤ ነው
@hanaabebe765
@hanaabebe765 Жыл бұрын
በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ እናት እንደ ቀልድ ተወልጀ እንደ ቀልድ አደግሁኝ አለች እውነቷን ነው ስቃይዋን ብቻዋን አሳለፈችው
@Batibati380
@Batibati380 Жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ አልቅሼ መጨረሻ ላይ አሳቃችሁኝ እፍፍፍ የልጅቷ ህመም ይጋባል አመመኝ አይዞሽ እህቴ ባለሽ ነገር ተፅናኚ ልጆችም አለሽ እህት ወንድም አባት አገኘሽ ዘመድ አለሽ አይዞሽ
@rahmatube6886
@rahmatube6886 Жыл бұрын
ማነው ግን ይሄንን ፕሮግራም እንደ እኔ እያለቀሰ የሚጨርሰው ፣ዩኒ ሳላደንቅህ አላልፍም ታድለህ ለብዙ አመት ተለያይተው የነበሩ ሰዎች ስታገናኝ ያለው ደስታ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኜሁ
@TigistAstawes
@TigistAstawes 4 ай бұрын
ተባረኩ አቦ የኔ እናት እንኳን ልብሽ አረፈ ሁሉ እንደእግዚአብሔር ፍቃድ ነው
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላ ደስ ብሎኛል እንኮን ተገናኛችሁ የደስታ እንባ አስለቀሱኝ እንኮን ለዚህ አበቃችሁ
@Elbethel167
@Elbethel167 Жыл бұрын
የማነት ጥያቄዋ እንኳን ተመለሰላት፣ በጣም ታሳዝናለች ብዙ ፈተና ነው ያሰልፈችው፣ በጣም ነው ያስለቀሰችኝ እናት ማጣት ከባድ ነው
@destakeremela3591
@destakeremela3591 Жыл бұрын
አይኔን እስኪያመኝ አስለቀሰችኝ እኳን ደስ አላችሁ የድሮ አባቶች እዳሁኖቹ አይደሉም ባይሆንለት እንጅ ልጁን አይተውም ፍ🥺😍🙏
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Жыл бұрын
ሳርዬ እንጀቴን ነው የበላሽኝ እንኩዋንም መሳይ እባትሽን እገኝሽ እባትየው የእኔ ከርታታ ሲያሳዝኑ 😭😭😭
@NeHase16
@NeHase16 Жыл бұрын
ዮኒ በአንተ ውስጥ ቤተሰቦችህን አያለሁ:: They must be proud ❤
@narditube4378
@narditube4378 Жыл бұрын
እንባዬ እስክደርቅ ነው አብሬሽ ያለቀስኩ በጣም ብዙ ፈተና እንደሰለፍሽ ነው የተረዳውት ምክንያቱም እኔ እናት አባት እያሉ ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ እና ቶሎ የውስጥሽን ተረዳው
@almaznrea5653
@almaznrea5653 3 ай бұрын
እኔም
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ነው አብሬሺ አልቅሼ አልጠገብኩም አይዞሺ ብታለቅሺም ማገኘትሺ ደስስስስስ ብሎኛል እህቴዋ
@MelikaMmelikam-f2y
@MelikaMmelikam-f2y 10 ай бұрын
የኔ ውድ እህት ምንሽ ነው ጎዳና ያደገ ትህትናሽ ልዩ ነው ተባረኪ ጎበዝ ነሽ የጠፋውን አባትሽን ፈልገሽ አግኝተሽ እግሩ ላይ ወደቅሽ ይህ የሚያሳየው አዋቂ ነትሽን ነው
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 Жыл бұрын
ፍትሀ ለዩኒየ አይን በየሳምንቱ እያለቀስ አይኑ ጠፍ የኔ ምስኪን
@qwre7851
@qwre7851 Жыл бұрын
በጣም እውነት ምን የዮኒ ብቻ እኛም እኮ በዬ ሳምንቱ 😭
@amengeberhiwote5083
@amengeberhiwote5083 Жыл бұрын
ልክ ነው እኔም ገና ሲጀምር ፕሮግራሙ ሶፍት ይዠ ነው የምቀመጥ
@ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
@ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 3 ай бұрын
እረ ለኛም ፍትህ😢
@lemlem4051
@lemlem4051 Жыл бұрын
እውነት እንዴት እንዳስለቀሰችኝ ነበር ፈጣሪ ብቻ ታሪክን የሚቀይር እንኳን ደስ አለሽ ደሞ አይናችሁ ይመሳሰላል
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
እኔ እኮ የሚገርመኝ ከባለ ታሪኮቸ በላይ ቀድሞ የኔ እንባ ይፈሳል ፈጣሪዬ ሆይ በማዳም ኩሸና አሰነካዋለው
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 Жыл бұрын
የመዳም፣ቅመሞች፣አላህ፣ጤናችንን፣ይጠብቅልንን
@rhema642
@rhema642 Жыл бұрын
አሚን
@temerhussen6824
@temerhussen6824 Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@Nctgfgds21gvggggvvb
@Nctgfgds21gvggggvvb Жыл бұрын
I hope you see this message Sariye, please please don’t ask him again, he apologized and enjoy the rest of your life with him and your siblings. Pray please God will give you peace and strength. Desss yemilu abat! I’m so happy for you!
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 Жыл бұрын
ቃላት አጣሁ ውይ ኢቢኤስ እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላቹህ።❤❤❤❤
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 Жыл бұрын
የኔ አባት ! ይቅርታ አድርጊልኝ አሉ እኮ እንኳን ፈጣሪ በህይወት አቆይቶ እንባሽን አበሰልሽ እህቴ
@fatumm7558
@fatumm7558 Жыл бұрын
ሀቂቃ የለወላጅ ማደግ እጅጉን ከበደ ነው እህቴ እንኳን አላህ ለዚህ አበቃሽ እሥካሁን ተጠፋፍተው ቤተሠብ ጋር ተገናኝተው ካየሇቸው እናትናልጅ አባትናልጅ ከሁሉም ተፈላላጊዎች በበለጠ እጅጉን የልቧሥብራት ከፊቷላይ ይነበባል ወገኔዋ እንኳንም ደሥ አለሽ አባትየው ቢሆንግን በጣም የሚገርም ጨካኝ ሠውነው አልሀምዱሊላህ እንደ ሠው ላልሆነው አለህ ወላጆች ልጆቻቸውን ሢያገኙ አድገው ሢያዩዋቸው አንገታቸውን ደፍተው ይታያሉ የሠሩት ሥራ እየፀፀታቸው ለወላጆች የማሥተላልፈው መልክት ቢኖረኝ ምንም ችግር ውሥጥ ብኮኑም ልጆቻችሁን በጥርሣችሁ ነክሣችሁ አሣድጉ ከአላህ የተሠጣችሁ ኒእማነውእና ማንኛውም ህፃን ዝምብሎ አይወለድም ከራሡ እሪዚቅ ጋር ቢሆን እንጅ የዚህሚዳያ አሥተናባሪዎችን አላህ ደረጃችሁን ከፋ ያድርግላችሁ ያረብ❤
@ayshajemal7295
@ayshajemal7295 Жыл бұрын
ነካ ሰው በሂወት እስካለ ይገናኛል ይደንቃል ኢቢኤሶች ፍቅር ና😍
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንኳን ደስ አላችሁ. ስሜቱን የሚያቀው ያቀዋል
@begrateful5112
@begrateful5112 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለአባትየው። ጀግና አባት የአገር ባለውለታ። አባትየው ምንም ጥፋት የለባቸውም የስራቸው ባህሪ ነው ከልጄቸው የለያቸው። ቀሪው ዘመናቸው የደስታ ዘመን ይሁን።
@የጴጥሮስእናትነኝ
@የጴጥሮስእናትነኝ Жыл бұрын
የኔ እናት የኔ ሆደ ብቡ እፉፉፉፉ ብቻ እንኳን አባትሽ ኖሩ እንኳን እህት ወንድም አገኝሽ እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር
@sarahawler1292
@sarahawler1292 Жыл бұрын
እህቴ አንቺስ አባትሽን አገኘሽ ።እኔ አባቴን አላውቀውም ።ባፈላልገውም ላገኘው አልቻልኩም።አንቺ እጅግ በጣም እድለኛ ሰው ነሽ ።
@hantehaato9838
@hantehaato9838 Жыл бұрын
Me too
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ፈጣሪ፡ይርዳሺ
@aegn8428
@aegn8428 Жыл бұрын
Fetari yerdash
@aegn8428
@aegn8428 Жыл бұрын
EBes Endet new mnagegnachew?
@SemiraSemq-ib5ge
@SemiraSemq-ib5ge Жыл бұрын
Ena demo ehten eyefeleku new
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Жыл бұрын
የኔ እህት አይዞሽ በርች አባትሽም ወታደር ስለሆነ ነው አሁን እናትሽን እናፈላልግ በርች
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Жыл бұрын
አባዬ ልጅዎትን ቢተውም ዋጋ ከፍለው አገር አስረክበውናል
@astermengistu6946
@astermengistu6946 Жыл бұрын
ኮመንትሽ አስለቀስኝ
@alexanderedwinstrele7235
@alexanderedwinstrele7235 Жыл бұрын
Yager balwelta ato danel
@mairge587
@mairge587 Жыл бұрын
ልክ ነው እናመሰግናለን ብድራትዎን ከእግዚአብሔር አግኝተዋል አባታችን እድሜና ጤና ይጨምርልዎት
@muluteshome7358
@muluteshome7358 Жыл бұрын
😭😭😭😭
@አለልኝአባቴመድኸን
@አለልኝአባቴመድኸን Жыл бұрын
አወ በተለይ ልጃቸው ይድነቃቸው ኸልሙ ገራሚ
@hawwahawwa7581
@hawwahawwa7581 Жыл бұрын
ወላሂ የእዚች ልጅ ታሪክ አንጀቴን ነበር የበላችኝ ያአላህ እንካን ደስ ያለሽ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
በጣም ዳስ ሚል ጎራቤት ነቹሁ ፈጣር ይጣብቃቹሁ
@wondwosenbogale7413
@wondwosenbogale7413 Жыл бұрын
ወገን አለኝ ከጎንሽ የነበሩትን ሁሉ ምስጋና ይገባቸዋል።
@switzerland7463
@switzerland7463 Жыл бұрын
በጣም አሳዝናኝ ነበር ተመስገን ጌታ ምን ይሳነዋል? ምንም!!!!!!!!!!!!!!!!!
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ይደንቃል ተቊጨ ሲባል እሱ ስራውን ይጀምራል ክብሩ ይስፋ ቸሩ መድሀኒአለም
@frezwudchanyalew2012
@frezwudchanyalew2012 Жыл бұрын
ሃሌሉያ አግዚአብሔር ይመስገን ጸሎቴ ተመለሰ በጣም አዝኘ አልቅሼ ነበር ስለዚህች ልጅ 🙏🙏🙏
@emuzerihun761
@emuzerihun761 Жыл бұрын
እኔ ገብርኤልን ውስጤ የነበረች ልጅ ናት ሁሌ KZbin ላይ እያየኋት ሳለቅስ ነበር ስጸልይልሽ ነበር እግዚአብሔር ሀያል ነው ባጭር ጊዜ ውስጥ መልስ ሰጠሽ እንባሽ ያስፈራ ነበር ክብር ምስጋና ለመድሀኒአለም ደስስስስስ ብሎኛል
@tube7987
@tube7987 Жыл бұрын
ወይ እንካን ደስ አለሽ እቺ ልጅ መጀመርያ የቀረበች ቀን እንዲት እንዳሳዘነችኝ አላህ እናትሽንም ያስገኝሽ
@jghjfh7892
@jghjfh7892 Жыл бұрын
ወይኔ ይች ልጅ አባቷን አገኘች ደስስ ብሎኛል አስለቅሳኝ ነበረ ወላሂ አይይ ለካ ደስታም ያስለቅሳል
@zahraliban5714
@zahraliban5714 Жыл бұрын
አሁን የቀረሽ እናትሽን ፍልጊ እሷን ባታገኚ ዙሪያዋን ታገኚ ይሆናል።አላህ ይርዳሽ ፣🙏
@hloveomer7926
@hloveomer7926 Жыл бұрын
ሞታለችኮአሉከ10አመትበፊትአሏት
@ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ
@ሀዩሀዩ-ጠ5ቸ 3 ай бұрын
አሳዳጌዎቾናቸዉ የሞቱት​@@hloveomer7926
@saragudeta1355
@saragudeta1355 Жыл бұрын
ኢንሻአላህ የኔማር እናትሽን አላህ ያገናኝሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን ያረብ
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
እናቷንማ መሞቷን ነገራትኮ
@weyenmilo
@weyenmilo Жыл бұрын
እንደ ዛሬ ደሰ ብሎኝ አያቅም መጀመሪያ ያየዋት ቀን እንዴት እንዳሰለቀሰችኝ ዛሬ ይሄን በማየቴ ደሰ ብሎያል ። እናትሸን ቤተሰቦች ፍጣሪ ያገናኝሸ
@fatima-jk3mh
@fatima-jk3mh Жыл бұрын
ያሳለፈችዉ እየረበሻት ነዉ አይዛሽ እካን በይህወት መገናኝት ትልቅ ነገር ነዉ አለምድሉላ እረቢ ለአለሚ።
@fedlujuhar3242
@fedlujuhar3242 Жыл бұрын
ዮኒ አላሀ እድሜና ጤና ፍ ፈታ ብለህ ኑር እስከመጨረሻው ትልቅ ሰው ነህ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
@ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Жыл бұрын
እህታችን አባታችን እንኳን ደስ አላችሁ ዮኒ ልዩ ሰው ነው ከሚደሰተው ጋር አብረህ ተደስተህ ከሚያዝነው ጋር አብረህ አዝነህ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ከነቤተሰቦችህ ይስጣችሁ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
በጣም ይመሳስላአሉ ጌዜውን ጠብቆ እግዛቤር ያአያል በጣምደሰ ይላል
@memmeem7920
@memmeem7920 Жыл бұрын
የኔ እህት እንካን ደስ አለሽ ሁለቱም ወላጆችሽ ቡታጪ ከባድ ነበረ አልኸምድሊላህ
@edenkidane1154
@edenkidane1154 Жыл бұрын
ተመስገን አምላኽ እንኻዕ አቦአ ረከበት እቲ ብኽያታ ይረአየካ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን 🙏 እንኳን ደስ አለሽ የኔ እናት 😘
@aminamosanur
@aminamosanur Жыл бұрын
ወይኔ እንደዚች ልጅ ያስለቀሰኝ የለም 😥😥😥😥😥😥
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 Жыл бұрын
እንዴት ጨዋ ልጅ ናት በስነስርአት ነው ያሳደጓት ውይ እሔቴ እንኳን ደስ አለሽ 🙏😭😭
@meseretasfeha6329
@meseretasfeha6329 Жыл бұрын
አባት ጥፋቱን አምኖ ልጁን ይቅርታ ሲጠይቅ ምንኛ ደስ ይላል ። አንቺን ግን እንኳን ደስ አለሽ የኔ እህት ።
@wintakinfe9563
@wintakinfe9563 Жыл бұрын
mn atefa
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@wintakinfe9563 yawu sayifeligate bemakiretu newa
@meseluabera3763
@meseluabera3763 Жыл бұрын
በጣም አሣዝናኝ ነበር እዲሁም እናቷን ብታገኝ ደሥ ይላል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
እኮን ደስስ አለሽ ዉዴ አትዘኚባቸዉ እሳቸዉም የነበሩበትን እና ፈልገዉሽ እንዳጡሽ ተናግረዋልና ተረጃቸዉ ከዚህ በዋላ ያላቹን ቀሪ ዘመን በደስታ ኑሩ🥺🥺
@mamilove-fz3fd
@mamilove-fz3fd Жыл бұрын
እስኪ ተይው መተው ይሻላል ከልብ ካለቀሱ እንባ አይገድም ቢሆንም እንኳን ኑራ ኑረው ተገናኙ ያለፈችበት መንገድ ብቸኝነቷ የታሪኳ ክብደት ብዙ ህመም እና ስቃይ ማሳለፏ በእንባ ውስጥ ገልፀዋለች እናቷን ማጣቷ እንደገና ህመም አንዳንድ አባቶች ወልደው ጥለው ሌላ ቦታው ሂደው እየወለዱ የመጀመሪያወቹን ረስተው በሞቀ ቤት ይኖራሉ ምናለ ድጋሜ ከሚወልዱ የወለዷቸውንና የጣሏቸውን ቢያሳድጉ ለሁሉም ልብ ይስጠን ብቻ
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል Жыл бұрын
@@mamilove-fz3fd አረ ዉዴ በደንብ አዳምጪዉ እሳቸዉ ያሉትን እሳቸዉም ያስቀመጣት ቦታ እኮ ኢደዉ የሰጣት ሴትዮ ሞታለች ተብለዉ እኮ ነዉ እንጂ ፈልገዋታል እኮ እኔ በሁለቱም አልፈርድም አለመገጣጠም ሆኖ ነዉ እንጂ ሁለቱም ተፈላልገዋል ፈጣሪ ባለዉ ቀን ዛሬ ተገናኙ ብቻ እኮንም አባቷን በሂወት አገኘች ሁለቱን ከማጣት አንዱን አታ አንዱንም በሂወት ማገኘቷም አንድ ፀጋ ነዉ ያለፈዉ አልፋል ከዚህ በዋላ ናፍቆታቸዉን የልጅ እና የአባት ጠረናቸዉን ያጣጥሙት እንጂ 🥺
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Жыл бұрын
የኔ እህት ባለፈው አንጀቴን በልተሽው ነበር እንኳን ደስ አለሽ የናትሽ ቤተሰቦች ጋር ደግሞ በሰላም ያገናኝሽ
@wifiwifi1836
@wifiwifi1836 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህህህ እዴት ደስ እዳለኝ እናት አባት የለለው ሰው እዴት እዳደኩ ስለማቀው አልሀምዱሊላህ እህቴ እኳን ደስ አለሽ ማማየ
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 Жыл бұрын
እናትሽንም በሰላም ለመገናኘት ያብቃሽ
@yeshiyimer4830
@yeshiyimer4830 Жыл бұрын
እናትዋማ ሞታለችኮ !
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 Жыл бұрын
ይቅረታ ከፃፍኩት በሗላ ሰማሁት ይቅርታ ነፍስ ይማር
@hayubintmama264
@hayubintmama264 Жыл бұрын
የዝችን ልጅ እንባ ያበስክ ፈጣሪ አገራችንን አስባት የናቶች እንባ ራብ መገላታት ይቁም ያረብ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
ምናለ የኔም አባት ብመጣልኝኝ አባቴዋ አይይይ በስደትተቃጥየ አጣሁት አባቴን ፍፍፍፍ አላህ ይዘንክ አባቴዋ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ያገናኙሺ,በህይወት ያለሰው ይገናኛል
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
ምርጥ አባት ነው መፍልጉ ብዙ ሆናአል ጥሩ እናት ስለሆንሽ እናቴ ፍልግሽ ግን እውነት ለመናገር አባትሽን ጀግና ነው የትኛው መክላክያ ጀግኖች ናቸው
@etetewami9042
@etetewami9042 Жыл бұрын
ዩንየ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጥህ።።የሰው ደስታ የሚያስደስትህ ።ስለሆንክ ።።ebs ድርጅት ተባረኩ በምታወጡት ወጪ የበለጠ ይጨምርላችሁ ድርጅታችሁ በዓለም ይታወቅ።።ደስታ አይለያችሁ።።በጣም መልካም ስራ ነው ።።
@MiMi-pk9ci
@MiMi-pk9ci Жыл бұрын
እግዝያብሄር ይባረክ እንኳን ደስ አለሽ የኔማር ሴትልጅ መሆን ከባድ ነው ብዙ ፈተና አለው ያንን ሁሉ ጨይተሽ ለዚህ ስለደረስሽ በጣም ደስብሎኛል
@tadessetiruneh1916
@tadessetiruneh1916 Жыл бұрын
ሳርዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ነበር ልቤን የነካሽው እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ አይዞሽ ዮንዬ አንተንም እግዚአብሔር ይጠብቅህጸድዬ እንቺንም ይጠብቅሽ ፈጣሪ ከለቀሰው ጋር ከአዘነው ጋር አብራችሁ አልቅሳችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 Жыл бұрын
የልጅነት ልጅ ወንድም እህት ጎደኛም ነዉ እንኳን ለዚህ አበቃችሁ አባት አይጠገብም አባት ጥላከለላ መከታ ጋሻም ነዉ እድሜ ጤናን ይስጣችሁ ደስታችሁ ደስታ ይሁን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን
@mediatube3914
@mediatube3914 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@luhena121
@luhena121 Жыл бұрын
በጣም ነው ሚመሳሰሉት።እንኳን ለዚህ አበቃችሁ።ዬንዬ አንተ ደግ ሰው እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ።
@tensaytensay2891
@tensaytensay2891 Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ ብሎኛል ሳርዬ እንኳን ደስ አለሽ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ያእህት ኡንካ ዳስ አላሽ እድሁም እቤሶች ፈጣር ይጣብቃቹሁ
@woynshettessema792
@woynshettessema792 Жыл бұрын
የኔናት እንካን ደስአለሽ ከአንችእኩልነዉ ያለቀስኩ እንኳን ጌታ እረዳሽ ጎረቤቶችሽ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቸዉ እንኳን ደስአለሽ የኔናት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ዮንዬ መልካም ሰው እግዚአብሄር የልብህን መሻት ይስጥህ ሰው አክባሪ 🙏🏽👍🏽👏🏽🇪🇹❤️
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 Жыл бұрын
ስደት የጦርነት ውጤት ነው:: ብዙው የቤተሰብ መበተን ከጦርነት ጋር የተያያዘ ነው::በዛ መልኩ ቢታይ ጥሩ ነው
@halimatube6233
@halimatube6233 Жыл бұрын
ትክክል
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ይሄ እንባ ታበሰ❤🙏 ቀሪ ዘመናቹ ልጅ እና አባቴ የሳቅ ይሁን ebsሶች ውለታቹ ፈጣሪ ይክፈላቹ
@hiwotawoke1368
@hiwotawoke1368 Жыл бұрын
በሂወቴ እንደዚች ልጅ ያሳዘነኝ የለም እንኳን አገኜሽው የኔ ውድ እንባሽ ከአይኔ አየጠፋም
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo Жыл бұрын
አቦ ይሄ የድሮ የጉርብትና ፍቅር ዉስጤ ላይ መጣብኝ እግዚአብሔር ሆይ እንዲህ ያሉ ሰዎችን አብዛልን
@tinajesus5800
@tinajesus5800 Жыл бұрын
እየሱስዬ ክበርልኝ. ይሔ ውጤት ያንተ ናውና
@uaex2945
@uaex2945 Жыл бұрын
Amen Amen
@yeroniskena6010
@yeroniskena6010 Жыл бұрын
Amen yene enat
@tsinulegeta6919
@tsinulegeta6919 Жыл бұрын
ያመሰገነችው ሴትዮ እህቴ ናት በርግጠኝነት ደስ ብሎኛል ሳርዬ እድለኛ ነሽ ከአቶ ዳንኤል በፊት እግዚአብሔር አባት ያውም የዘላለም አባት ሆኖ እዚህ አስድጎሻል አሳድጎ ለወግ ማእረግ አብቅቶሻል በእርሱ ደስ ይበልሽ ሁላችሁም እናቶች እንደእናት ና እህት ሆናችሁ ስለተቀበላችኋት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ባለቤቷም ጥሩ ልጅ ነው በዚህ ዘረኝነት በነገሰበት ዘመን ሆለታ አስገብተህ የተቀበልካት እውነተኛ በረከት ያግኛችሁ።
@messikossa3672
@messikossa3672 Жыл бұрын
ዮን የኔ ፍልቅልቅ ሰዎድህ 🥰🥰እንኮን ጌታ ረድሽ
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ/ Bulcha DemeKesa
17:15
Bisrat Fm
Рет қаралды 36 М.