KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
58:57
የሚኒስቴሩ ማስጠንቀቂያ፣ "የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ይፍረስ?"፣ በአመራሯ ላይ የግድያ ሙከራ፣ ወደ ፍ/ቤት የሄደው የአክሱም ጉዳይ፣ ስለነዳጅ ምላሽ|EF
16:31
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
0:11
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
18:28
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ/ Bulcha DemeKesa
Рет қаралды 39,229
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 111 М.
Bisrat Fm
Күн бұрын
Пікірлер
@beidemariamworkneh
3 жыл бұрын
አቶ ቡልቻ መደቅሳ ድንቅ ሰው ናቸው። በእድሜና ጤና ለእርስዎና ለባለቤትዎ እመኛለሁ።
@aschebogala7673
3 жыл бұрын
አቶ ቡልቻ በጣም ትልቅ መልካም ሰው ናቸው እረጅም እድሜና ጤና እመኝሎታለው አባቴ
@bahirushebi6680
3 жыл бұрын
ብዙ ጥያቄ መጠየቅ ነበረብሽ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ውድ ብርቅዬ የኢትዮጵያ ልጅ ናቸው ለሀገራቸው ብዙ ያበረከቱ ትልቅ ስው ናቸው ኢንተርቪው ስፋ ቢል ለብዙ ኢትዮጵያን የበለጠ ትምህርት ይስጥ ነበር ባለቤታቸውም ጨዋና ፈሪሃ እግዚአብሔር ያላቸው የተከበሩ ናቸው መልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ ለሁለቱም እመኛለሁ።
@tesfayeberhe3545
3 жыл бұрын
በህይውቴ የማደንቃቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምሁርና ፖለቲሺያን።
@eleniboulotte1591
3 жыл бұрын
ደስ፡ስትሉ፡እረጅሙን፡እድሜ፡አድላይ፡እምላክ፡ይባርካቹ፡😘😘
@mestawetteklu9957
3 жыл бұрын
ክቡር አቶ ቡልቻ አግዚአብሔር አድሜና ጤና ይስጥልን ጋዜጠኛዋ ምነው ትልቅ ሰዉ አይከበርም አንዴ አንቺ ብልሽ ስትጠሪያቸው ለአፍሽ አይከብድም
@tsedalezenebe5984
3 жыл бұрын
በጣም ትገርሚያለሽ አንች ጋዜጠኛ ነኝ ባይ፣ እንኳን የተከበሩ ስው ብዙ አስተማሪ ነገር መጠየቅ ስትችይ የማይረባ ጥያቄ ጠይቀሽ ባለቤታቸውን አንች ብለሽ ዘርጥጠሽ ቆይታ አደረግሁ ትያለሽ። አየ ጊዜ ይህን አሳየን።
@zizitino6797
3 жыл бұрын
አቶ ቡልቻ የድሮ ታርካቸውን ስሰማ በኢትዮጵያ ድርድር የለም ከንጉሱ ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንደነበራቸው አንዳንድ ፖለቲክኞች ግን ከመስመር ሊያስወጧቸው ይፈልጋሉ ግን አልተሳካም በዚች ጋዜጠኛ ባይጠየቁ ኖሮ ብዙ እንሰማ ነበር ጥያቄውን አጣደፈችው
@mulatdemeke7031
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ማስክ ማድረግ ነበረባት:: ለማንኛውም ረጅም እድሜና ጤና ለተከበሩና ለአገር አለኝታው አቶ ቡልቻና ባለቤታቸው እመኛለሁ::
@ruthtilahu4183
Күн бұрын
ቃለመጠይቅ ማድረግ ተማሪ እኚህን የመሰለ ሰው ቃለ መጠይቅ ልታደርጊ ሀሳቡ ሲመጣልሽ እነ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩን አማክሩ አትዳፈሪ ብስለት ይቀርሻል ተማሪ ከዛ የተሻለ ሆነሽ እናይሻለን መልካም እድል::
@kaleabendale8459
3 жыл бұрын
ሰላምታ አሰጣጣችን ኢትዮጵያዊ ባህላችን በጣም የምንኮራበት ነው ደስ ይላል ነግር ግን ግዜው ደግሞ የከፋ ሆነብን በተለይ እንደዚህ ያሉ አረጋዉያን ቤትም ሆነ እነሱን ለማግኘት ስናስብ ግዜው የሚጠብቅብንን ጥንቃቄ ብናደርግ ጋዜጠኛዋ ማስክም አላደረግች ጭራሽ ግጥም እድርጋ ነው የሳመቻቸው ዘይገርም 🤔 ወይስ ምርመራ እድርጋ ነው እንዲህ ደረቷንነፍታ የሄደችው😜
@kiflenegussie7742
3 жыл бұрын
ከክቡር ቡልቻ ደመቅሣ ከማደንቃቸው ዋነኞቹ፤ -ሀገር ወዳድነታቸው፣ጠንካራ ሠራተኛ መሆናቸውና በሀቅ ፣ስለሀቅ ስለሚናገሩ። ግን ለቃለ መጠይቅ አቅራቢዋ አንድ ሀሳብ ላቅርብ፤ ከልምድ ይሁን ከጊዜ ማጣት የተነሣ አልገባኝም በጣም አጠረ፣ብዙ የሚጠየቁት ሀሳብ እያለ!!?
@ahmedjemal6362
3 жыл бұрын
Nice family I wish you a happy and long life Kubur Bulcha & his wife Helen
@1587-fazr
3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ታምራላችሁ
@satalex2758
3 жыл бұрын
Proud Ethiopian what an Ethiopian treasure
@abmolalign6427
3 жыл бұрын
ምንድነው ትልቅ እንግዳ አቅርባቸሁ በጣም አጭር ፕሮግራም
@fishatsiontadesse9751
3 жыл бұрын
እንደው: ጋዜጠኛ : እንደው : እኝን : ትልቅ : ወይዞሮ : አንቺ : ማለትሽ : ቅር : ብሎኛል !!!! Please give respect for those who is older please please
@saragirma3927
3 жыл бұрын
I am sure , the woman is more comfortable that way that’s why
@እዉነትፍትህ
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ትንሽ ልምድ ያስፈልጋታል
@kedist1978
3 жыл бұрын
መዘርጠ ጥ እንደፋሽን ተይዞአል
@alemnewmekonnen1205
10 сағат бұрын
በፈቃድ ነው የሚሆነው።
@nrvana1623
3 жыл бұрын
ጎበዝና ሥርዐት ያለሽ ጋዜጢኛ ነሽ በርቺ። ዝግጅቱ ከማጠሩ በስተቀር ማለፊያ ነው።
@tadelealemseged2086
Күн бұрын
በዘመናቸው ለሚያምኑት ለጌታ እየሱስ ለወከላቸውም ህዝብ ታማኝ ሆነው ኖረው አለፉ ።
@michaelwub4040
3 жыл бұрын
"እንደ ፈረንጅ" ነው እምንኖረው ላሉት እባቴ ሁሉም ፈረንጅ የጥሩ ምሳሌ ሊሆን አይገባም:: አነስም: በዛ: እንደ አበሻ ይሻላል: በብዙ መንገዱ:: ፈረንጁንማ እዚህ ጉድ እየሰማን/እያየን ነው:: ትዳር በቀረባት የሚያሰኝ ድርጊት እየፈፀመ ነው:: life-insurance ያስገባት እና እንዴት አድርጎ ቢገላት ሳይነቃበት/ወይም ሳይነቃባት አብዛኛውን ጊዜ ወንዱ ነው:: ወይም ሌላ ፍቅረኛ ይይዙና የኢንሹራንስ ገንዘብ እንዴት claim እንደሚያደርጉ ነው ህልማቸው:: ስንቱ የፈረንጅ "ባለትዳር" በተመሳሳይ ሁኔታ አላግባብ አለቁ:: ወላጅ ይፍረድ
@bizuneshmengiste130
3 жыл бұрын
በትክክል ገልፀኸዋል ወንድሜ ወንዶችም ሴቶችም ካገር ከወጡ በዃላ ለገንዘብ ለቤት ብለዉ ካለምንም ምክንያት የሚለያዩት ከዉጭ ሰዎች ተምረዉ ነዉ
@wengilawitmengesha7529
3 жыл бұрын
He is old nowe
@nrvana1623
3 жыл бұрын
ፈረንጅ ከኛ የተሻለና የሰለጠነ መሆኑን አለመቀበል የዋህነት ይመስለኛል ደንቆሮዎች ስለሆንን አይደለም እንዴ ህይወታችን ሁሉ የጦርነት ዘመን የሆነው ።ምን ታሪክና ስልጣኔ አለን ?ጎሳ ለይቶ ከመጨፋጩፍ የከፋስ ምን ድንቁርናና ያለ መሰልጠን አለ? አመሰግናለሁ
@michaelwub4040
3 жыл бұрын
ሂሩት መኮንን አስተያየቴ የግሌ ነው:: ስለ ጋብቻ አብሮመኖር "እንደ ፈረንጅ" ላሉት:: ከፈንጅ ጋር ተጋብቶ መኖር "የሰላምና የፍቅር " ምሳሌ ሊሆኖ ጨርሶ አይገባም ለማለትነው:: አሁን ጠቅላላ አፍሪካችንን ኢትዬጵያችንን ጨምሮ ከጥንት እስከዛሬ ድረስ የሚያባሉን የሚያተራምሱን ነጮች ናቸው:: FYI please read African history and Ethiopian history as well. Thank you
@michaelwub4040
3 жыл бұрын
Hirut Mekonen ስለ እነሱስልጣኔ ለኔ አንቺ አይደለሽም የምትናገሪው:: አሁንም የነጮችን ታሪክ ጠለቅ ብለሽ ካላነበብሽ ተንኮላቸውን ልትረጂው አትችይ:: መጽሐፈቶች አሉሽ:: በጣም የሚያሳዝነው ዛሬም አፍሪካ በራስዋ በግልዋ እንዳታድግ ትልቅ ተጋድሎ እያደረጉ ነው ያሉት:: ለሕውሀት መሳሪያ ያስታጠቀ እና እያባላን ያለው ማነው?? ህውሀት እርዳታ ባያገኝ እስከዛሬ ህዝብ እየጨረሰ የሚኖር ይመስልሻል ስታስቢው??
@ermiasmoges2598
Ай бұрын
አቶ ቡልቻ ፣ ፕሮፌሰር በየነ ...ደጋግሞ ደጋግሞ እኝህን የመሰለ ምሁር ይስጠን እውነተኛ ኢትዮጵያዊ
@mulubirara7956
3 жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@gebeyehugebreselassie3778
3 жыл бұрын
የኔ እህት እባክሽ እርስዎ በያቸው ይህ ነው የዘመኑ ትውልድ ወርደት
@tsionmichael3182
3 жыл бұрын
tekkle feker yashenefale tebareku!!!!👏😍😍
@aminaahmed4180
3 жыл бұрын
እህቴ ምናልባት ዘመድሺ ይሆናሉ ግን አሁን አንቺ እዚህ ጋ ጋዜጠኛ ነሺ አንቱ ማለት አለብሺ ወይኔ አባቴ ስወዶት እኮ ጥሩ ኢትዮጵያዊ የሃገር ቅርስ የሃገር ቤተ መፀሐፍ እኮ ኖት እድሜ ከጤና ጋር ከነ ባለቤቶ ይሁንላችሁ እንወዳችኃለን እናከብራችኃለን ኑሩልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abdufantaw8440
3 жыл бұрын
አቶ ቡልቻ የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ሌላ መቶ አመት እድሜ ቢጨመረለት ብዙ መልካም እንደሚሠሩ አምናለሁ
@shelemamengistu8008
3 жыл бұрын
hero man ATO Bulacha Demeksa unti bexam xuru saw nache w YEEconomy ABATI MALETIM YICHALALI
@Sol-Godelias
3 жыл бұрын
You are our hero God bless you great economic man
@woinshetezewede1675
3 жыл бұрын
Dese setelu fetatiri edemi yesrtachu 👏👏👏
@ganzeinfache4638
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ የጋዜጠኝነት ልምድ ያላት አትመስልም የምንወዳቸው አቶ ቡልቻ ሚደቅሳ ጥሩ ጋዜጠኛ ቢያገኙ ጥሩ ቆይታ ነበር ልጅቷ ግን ኢንተርቪውን በእንጥልጥል ቋጨችው
@kidestababo8115
3 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ በደንብ መጠየቅ አትችይም አቶ ብልቻን ደመቅሳን የመሰለ ሰው ብዙ መጠየቅ ያለባቸው ሰው ናቸው
@asmamawchala8975
3 жыл бұрын
Wow our great midea!
@aminaahmed4180
3 жыл бұрын
ያሳዝናል እኝህን የመሰሉ የሃገርሃብ እድሉን አግኝቶ ቀለመጠይቅ ማድረግ መታደል ነው ክን ከአጀማመሩ ጀምሮ ግልብ ግልብ ያለ ክብር የሌለው የተጣደፈ ጥያቄ እየጠየቁ በመሀል እየገብ ከአንዱ ወደ ሌላው እንደ ፌንጣ መዝለል ምን የሚሉት ነው ሲቀጥል ሮጦ ጥያቄ ከመጠየቅ በፊት አጠገባቸው ያሉትንም ባለቤታቸውን አክብሮ ሰላም ብሎ እያዋዙ ነው እንጂ የህዝብ ቆጠራ ይመስል ምን የሚሉት ነው እባካችሁ መጀመሪያ ኮርስ ዉሰዱ አንብቡ የተለያየ የሃገርም የዉጭ ቃለ ምልልስ ተመልከቱ ዘላችሁ ፊጥ አትበሉ ወይኔ አባቴ ምን አለ እንደ መአዛ ብሩ እነ ሰለሞን ክፍሌ በህወት ካሉ አለም ነህ ከልጆች መላኩ የአዲስ ሚዲያ ቢያገኟቸው ያሳምሩት ነበር ምክንያቱም ይሄ ለልጂ ልጂ የሚተላለፍ ታሪክ ነው እህቴ ምርጫሺ ጥሩ ሆኖ ብቃት ግን አነሰው ስራሺን በደንብ ሰርተሺ ስላልመጣሺ አበላሸሺው ለወደፊት አስቢበት ካልተተቻችሁ አታድጉም አትሻሻሉም ድክመታችሁን አትቀርፉም በርቺ ወጣት ነሺ እድሉ አለሺ።
@yohanesabate1219
26 минут бұрын
ጥሩና ሚዛናዊ አስተያየት ነው!
@Asnakech100
15 сағат бұрын
ጋዜጠኛዋ ይህን ቃለ መጠይቅ ማድረጓ መልካም ሆኖ ሳለ ኢትዮጵያዊ ባህልና ጨዋነት ግን ይጎድላታል ፣ መልከ መልካም ቆንጆ ልጅ ሆና ነገር ግን በዚህ መልኩ ትልቅን ሴት አንቺ ብላ የምትዘረጥጥ መሆኗ የአስተዳደግ ችግር እንዳለባት ያሳያል! ስለዚህ በቀጣይ የተሰጣትን አስተያየት ተቀብላ ይህን ችግር አስወግዳ እንደምትቀርብ ተስፋ አለኝ!
@abebebahiru5244
Сағат бұрын
እኔ ምናልባት አስፈቅዳቸው መስሎኝ ነበር።እንደዚያ ካልሆነ ግን መልካም ኣላደረገቺም።ሁለቱም አዛውንቶች ሆነው ሳለ ባልን እርስዎ ሚስትን አንቺ በማለት አላስፈላጊ ጉራማይሌ መሆን ባህላችን አኳያ መሆን አይመችም።
@kedisalayesh1472
3 жыл бұрын
I Reale appreciate you kebur Bulcha Demekessa. And you have excellent wife thanks God.
@wengilawitmengesha7529
3 жыл бұрын
Lov e bulcha
@TY-wk4id
3 жыл бұрын
Sewdwot yetkbru agerwdad edmna tena abzto yestwot
@loveislifeanchor3633
3 жыл бұрын
ጥያቄሽ ላይ ያለውን ስህተት አለማሰጨረስ ሌላም ሰህተቶችሽን አርሚ !እማወራውን ሁለቱንም ሰታቋርጪ ነበር ችኩል ነት አለ ፍርሀትምይመስላል!
@woinshetezewede1675
3 жыл бұрын
❤❤❤
@liyunetbegeta5455
3 жыл бұрын
Huletum konjo nachew behahmrom chimir
@infinity325
3 жыл бұрын
❤️
@rawdaamohmmed7556
3 жыл бұрын
ልትጠይቂ መተሽ ምንም አልጠየቅሻቸውም ባቴጂ ይሻልነበር ጭራሹ😠
@ejigayehuadnew3476
3 жыл бұрын
ባለቤታቸው እንዴት ውብ ናችው
@kiyeebelay6969
Жыл бұрын
ምን ደፋር ባለጌ ነሽ:: ኧረ ሴትዮዋን አንቱ በያቸው::
@bitewshibabaw6525
18 сағат бұрын
አንዴ አንቺ አንዴ አንቱ? ማፈሪያ !
@hintsakifle6611
11 сағат бұрын
አንቺ በይኝ ስላለች ነው እኮ አንቺ የምትላት
@bellav6686
3 жыл бұрын
The journalists so slow mind unpleasant this wonderful people need a professional journalists not students like this 😑 she get my nerves
@annahayle6296
3 жыл бұрын
Bexamm achire naw mene honachu naw erajem edeme katengare
@peacemakerchannel3466
3 жыл бұрын
እነኚን የመሰሉ ዘናጭ የተማሩ ሰውች ፊት ከፀጉርሽ መንጨብረር ጋር ያልበሰለ አጠያየቅ ለሌላ ጊዜ እባክሽ ትንሽ ልምድ ውሰጂ
@minishadinku8605
3 жыл бұрын
Qonkowa demo sweet new wwwww
@KukuAb-pc1lv
2 ай бұрын
❤❤❤❤
58:57
አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በፋና ከዋክብት
Fana Television
Рет қаралды 78 М.
16:31
የሚኒስቴሩ ማስጠንቀቂያ፣ "የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ይፍረስ?"፣ በአመራሯ ላይ የግድያ ሙከራ፣ ወደ ፍ/ቤት የሄደው የአክሱም ጉዳይ፣ ስለነዳጅ ምላሽ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 8 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН
0:19
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
18:28
ДОСЫМЖАН ЕКЕУМІЗГЕ 6 ОЙЫНШЫ ЖАБЫЛДЫ!
EROOKA
Рет қаралды 111 М.
0:21
진짜✅ 아님 가짜❌???
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
15:44
Abiy sobdudha;-Jawar//WBO'f gammachuu//Kadha Faannoo//1/8/2025 AGM
AGM
Рет қаралды 13 М.
8:08
🔴አቶ ቡልቻ ደመቅሳ በሞት ተለዩ💔😭አሳዛኙ የስንብት ደብዳቤ💔// bulcha demeksa
ሰን ቲዩብ- Sun Tube
Рет қаралды 17 М.
26:16
አባዱላ ኦሮሞ አይደለም ነበር የምባለው! - አቶ አባዱላ ገመዳ | ክፍል 1 | The Betty show
The Betty Show
Рет қаралды 204 М.
Tottenham Hotspur Vs Liverpool | ቶተንሃም ሆትስፐርስ ከ ሊቨርፑል | | Bisrat fm | ብስራት | Bisrat 101.1
Bisrat Fm
Рет қаралды 1 М.
29:44
የበውቀቱ ስዩም ድንቅ ወግ /የመሬቱ ባለቤት እያንቀጠቀጠው ነው መሬቱ የኛ ነው ይውጡልን ያላችሁ ይኸው /bewketu syum
ሀሴት መዝናኛ
Рет қаралды 99 М.
14:00
በጣም ከኮመዲያን ባልተናነሰ በሳቅ የገደሉን ፖለቲከኞች Meles Zenawi | Bulcha Demeksa | Merera ጉዲና
ንስር ሚድያ-neser
Рет қаралды 2,6 М.
58:34
አንጋፋው ፖለቲከኛ አቶ ቡልቻ ደመቅሳ
Fana Television
Рет қаралды 50 М.
21:22
"ዶ/ር አብይ በጥላቻ እና በጩኸት ምክንያት ከስልጣን ከወረደ ጦርነት ይመጣል" አቶ ቡልቻ ደመቅሳ | Bulcha Demeksa | Ethiopia
Andafta
Рет қаралды 55 М.
1:02:53
የአባት ጥረት በልጅ ስኬት ይመዘናል ! | ለውጡን ያመጣው ልጁ ነው! ሀገር የሚመሩት ልጁና አብይ | አባቴ ባርነትን ከምቀበል በክብር እንድሞት ይመርጣል
ነፃ ውይይት (Free Discussion)
Рет қаралды 23 М.
48:30
ትረካ - መላኩ ተፈራ እና ተስፋዪ ወ/ስላሴ - 3000 ለሊቶች | አንዱአለም አራጌ | #tireka #ትረካ #ethiopia #amharicbooks #ታሪክ
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 27 М.
0:11
Warning ⚠️ | GARTEN OF BANBAN OPEN DOOR | GH'S ANIMATION
GH'S
Рет қаралды 9 МЛН