"አባቴን ፍለጋ ነው የተወለድኩበትን አካባቢ ትቼ አዲስ አበባ የመጣሁት"...//ቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 165,464

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 250
@greenlandtube1148
@greenlandtube1148 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአቶች ምን አስባቹ ነው ቅዳሜን ሁሌም ታስለቅሱኛላቹ😆 ለምታደርጉት በጎ ስራ አላህ የሂዳያውን በር ወደ እስልምናም ይምራቹ አላህ የተከፍን ፈገግታውን ይመልስለት ያረብ🤲
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Wolhi kelale yaselkesunale eda
@rabiitube1924
@rabiitube1924 2 жыл бұрын
በዚህ ፕሮግራም እማያለቅስ የለም ደምርኝ ወድም
@-swtube5575
@-swtube5575 2 жыл бұрын
አረ እኔንም
@benjami4359
@benjami4359 2 жыл бұрын
ክርስትና መልካም ስለሆነ የጽድቅ መንገድ ስለሆነ ይሀው እያየሀው ነው ምን ስለሆነ ወደ ወደ ሌሃ ሃይማኖት የሚገቡት። አረ የምናገረውን የማናቅ ብዙዎች አለን በጎ ስራው የክርስትና የመነጨ እንደሆነ እዬየህ ተመልሰህ... ኦኦ ኩሩ ክርስቲያን ናቸው .., ግብራቸውን እያየህ በጎ እያሰራቹ ነው ብለህ እየመሰከርክ ነው ቡ በዚ አነጋገርህ እነሱ ሳይሆን አንተ ነህ ወድክርስትና መምጣት ያለብህ ያስብላል። መቼስ ኢትዮጵያውያን የአይምሮ ዝቅጠይ መርዞናል ሰው የየራሱ ሃይማኖት ለአማኙ ትክክል መሆኑን አታቅም ልበል ነው ያንተ አያጸድቅም ስህተት ነው እያልን የሌሎችን የግድ ማንቋሸሽ አለብን?
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 2 жыл бұрын
ክርስትና ከቃል በላይ ነው ጥፊ ከዚህ
@ሰማዕቷእናቴ
@ሰማዕቷእናቴ 2 жыл бұрын
ያለቀስው ጋ አልቅሸ ልሞት ነው ኡፍፍ እረ የስው ልጅ አይክፋው😭😭😭😭😭
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
እማ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏
@hfhuythhfy3228
@hfhuythhfy3228 Жыл бұрын
እኔም
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ወንድ ልጅ አልቅሶ ተክዞም አልወድም 😥😥😥😥 አላህ ያገናኝህ
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ🙏
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ
@መኪነኝየአላህባሬያነኝ 2 жыл бұрын
@@emuhayat2848 😳😳😳😳 🤭🤭 አባትሽና የአባትሽ ምትክ ታላቅ ወንድምሽስ ሚያሳሳ ታናሽ ወንድምሽስ ለመጀመሬያ አጠገባችን ያለው ማየት አለብን ውዷ እንደዚ አይባልም ወንድ ባይኖር ወደዚ ምድር አትመጪም ነበር 😭😭😭
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
አይዞህ እግዚአብሔር አናት አባት ሆኖህ አስካሁን ደርሠሃል አሁንም ይረዳሃል🙏
@mulugetaareru4584
@mulugetaareru4584 2 жыл бұрын
ኣይዞህ ወንድሜ መድሃኒኣለም ከኣባትህ ጋር ያገናኚህ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ Жыл бұрын
አሚንንንንን የረብ
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 жыл бұрын
በሠው ጓዳ ብዙ እንባዎች ይፈሣሉና የአለም መድሀኒት እንባችሁን ያብስልን🙏🙏🙏
@betiroyal7245
@betiroyal7245 2 жыл бұрын
ገብርኤል ይርዳክ የኔ ወንድም🥺😭😭
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 жыл бұрын
ወንድሜ አታልቅስ ቀና በል ቀን አለ ደስታህን ያሳየን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
እንባህን እግዚአብሔር ያብስልህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@مريمانامريم-ت9ز
@مريمانامريم-ت9ز 2 жыл бұрын
በአላህ በፈጠራችሁ አምላክ አይታችሁ አትለፉኝ የቅዳማን ከሠአት ቁጥራቸዉን
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 жыл бұрын
የሚፆፊትን አውርደሺ ደውይላቸው
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ያገናኝክ የኔ ወንድም🙏🙏😭😭😭😭።ቅዳሜ ከሰአት እኔ አልቅሼ አልቅሼ አይነ ልጠፋነዉ
@munatesema6060
@munatesema6060 2 жыл бұрын
ልክ እንደኔ😭
@adugnaborja481
@adugnaborja481 2 жыл бұрын
የአባቴን ልጅች አገናኑን አቶ ግሩም ሀይሌ ይባላል ሩፋኤል እካባቢ የነበሩ
@mulunehmashesha1978
@mulunehmashesha1978 2 жыл бұрын
እኔም
@samuraiadisabab9260
@samuraiadisabab9260 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ
@እንኮይየጎጃሟቀበጥ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኘህ ወንድሜ 😭😭የድንግል ማርያም ልጅ ታሪክ ቀያሪ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️🙏🙏አይዞህ
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ እናት
@m.ethio2575
@m.ethio2575 2 жыл бұрын
ምናለ የሞተም በፍለጋ የሚገኝ በነበረ ኦፍ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
1 ነኘ አቤት እንዴት አይነት ህመም ነው:: አባት, እናት እና በልጆች ያለ ህመም በየቤቱ ስንት አለ:: የኔ ደሞ ለየት ያለ ነው እረ እኔም ታምመሜ አለሁ እናቴን በህይወት አጥቻታለሁ ግን የሰራችውን ስራ የስራ ባለየረቦቿ ቢነግሩኝ ከሞተችው እናቴ በስራዋ እድገናኝ እርዱኝ💔💔💔💔😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏
@ወሎቱዩብ
@ወሎቱዩብ 2 жыл бұрын
ወንድም አለም ምንድን ነዉ
@amogneshefetene2751
@amogneshefetene2751 2 жыл бұрын
ግልፅ አድርገው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ግጥም እና ዜማ መድረክ ላይ አብራ የ ሰራችው ስራዎች ናቸው:: በፎቶ እያየሁ በህይወት ያሉ አብረዋት የሰሩ ስላሉ እነሱን እንዲነግሩኝ :: አብሬአት አላደኩም ምንም ስለማላቅ ነው::😭😭😭😭😭😭😭
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
አህህህህህህ😭አሉሙ ስቲሉኝ ዎዲሜን መስሎኝ ድግጥ አሊኩ እኔም ዎዲሜን አገኝ ይሁን😭😭😭
@ማርታ-ኸ6ደ
@ማርታ-ኸ6ደ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድም
@seadamekonnenasfaw5706
@seadamekonnenasfaw5706 2 жыл бұрын
አላህ ያስገኝልህ ስንት ነገር አለ በየቤቱ ምስኪንዋየ
@setuahsetauh4031
@setuahsetauh4031 2 жыл бұрын
እባካችሁ የዝህ ሰው ልጂ ስልክ ካለው የኔም አባት ወታደር እያለ ልጂ እንዳለው ተናግሮ የናቱንስም ሳይነግረን ሞተ አባቴ ፎቶውን ማወቅ አልችልም እኔም ልጂያለሁ ነው አባቴየሞተው እናም ያባቱን ስም ወይም ያክስቱን ስም ቢነግረን ???
@alemuamare5121
@alemuamare5121 2 жыл бұрын
መረጃ እንቀባበል
@Ambu243
@Ambu243 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም 🙏
@פלקהפלקה-ש6ד
@פלקהפלקה-ש6ד 2 жыл бұрын
አረ በስንቱ ላልቅስ ፈጣሪ ይርዳህ😭😭😭
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጊኝ እማ
@uzumakimamula
@uzumakimamula 2 жыл бұрын
እረ አይዞህ አብሽር አባትህን በሰላም ያገናኝህ🙄🙄😭😭
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ከባድ ነዉ እግዚአብሔር ያዉቃል አባት በሂወት ኑሮ ለመገናኘት ያብቃችሁ አይዞህ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞህ ወንድም አለም የደስታ እምባ ታነባለህ
@eyerusasefa8089
@eyerusasefa8089 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ይርዳህ ኡፍፍፍፍፍፍ
@memmeem7920
@memmeem7920 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት ዛሬ ቡሶበታል ልበል እፍ እራሴ ሊፈነዳ ነዉ
@zmzmmuhamed915
@zmzmmuhamed915 2 жыл бұрын
ወሎገራገር ሲውዲም ካንጀቱነው ሳዝንም ከልቡነው ለዚያነው ወንዲ ልጂ እባ ካፈሰሰ ካቅሙ በላይ ሲሆነው የግሽንኑ ልጂ አንጀታችንን በልቶኛን ፈጣሪ ሳይልቀር አንተንም ሳይ ከባዲ ነው ፈጣሪ ይዲርስላችሁ
@wubalemdires1630
@wubalemdires1630 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በማልቀስ አለቅን እምለዉ ቃል አጠረኝ
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
እናት ሰብስክራይብ አርጊኝ
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኝሕ
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
እደውየኢቢኤስን ሰልክ እደትነው የማገኘው እኔም የጠፍ አጎት አለኝ😥😥😥😥😥😥😥
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 жыл бұрын
ወንድምየ እግዚያብሄር ያገናኝህ የአጠያየቅ ግን ጉድለት አለ የእናቱን ስም መጠየቅ ነበረባችሁ አባትየው ሊያውቀው እሚችለው ከእናቱ ስም ተነስቶ ነው
@likyeleshalemu1338
@likyeleshalemu1338 2 жыл бұрын
እይዞህ! እግዚአብሔር ይርዳህ🙏
@fifi-ts7kq
@fifi-ts7kq 2 жыл бұрын
Egzabhier yrdah wedmach!!! 😭😭😭
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev 2 жыл бұрын
አብሺር ታገኘዋለህ ምንም ጥርጥር የለም የዛሬ ሳምንት ደሥተኛ ትሆናለህ
@zelalemdesalegn30
@zelalemdesalegn30 2 жыл бұрын
Ayizon Wondme egzer yefelekewun asaktolh yebelete mulu sew endthonlgn mgnote nw "egziabher yirdah"!!!....
@HM-hq3zw
@HM-hq3zw 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳህ እኔ እራሤ ወንድሜን እያፈላለኩ ነበር ሀያ አምሥት አመት ሆነንሥጠይቅም አ አ ነው ይላሉ ወይ ፎቶ ወይ አላቀው በተስፍ ነገይመጣል በማለት
@BemnetyekidaneyeLjjjj
@BemnetyekidaneyeLjjjj 2 жыл бұрын
እፍ ወድ ልጅ ሲያልቅስ ከምር በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ውይ የኔ እባ ይፍሰስ አይዞህ ወድምየ ፈጣሪ ያውቃል ታገኛቸዋለህ አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ
@ወሎደሴገራዶ
@ወሎደሴገራዶ 2 жыл бұрын
እህ ያማል አንድ ብቻ መሆነህ ደሞ ፈጣሪ አባትህን ከህት ከወንድም ጋ አድርጎ ያገናኝህ ወገን
@esheteamenu3895
@esheteamenu3895 2 жыл бұрын
Ayizoh wendime hulgizem Egziabher abroh menorun atersa sew ferash new
@سارةسارة-ز2س
@سارةسارة-ز2س 2 жыл бұрын
እህህህ ውድም አለም ያገናኝህ
@sofyasofya2791
@sofyasofya2791 2 жыл бұрын
ሚሥኪን ሢያሣዝን በፈጣሪ ኡፍ ያረብ አላሕ ያገናኛችሑ
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ፈጣሪ የድግል ማሪያም ልጅ ይርድህ
@አሰታራቂYoutube
@አሰታራቂYoutube 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይርዳህ ወድሜ ያገሬ ልጅ ይገርማል ማን ይገምታል ሰው በውሰጡ ምን እደተሸከመ ማ ያቃል
@emuhayat2848
@emuhayat2848 2 жыл бұрын
EBS ወላሂ እኔም የጠ ፋብኝሠው አለ ግን እንደትነው የማገኛችሁ እባካችሁ እመጨረሻላይ እንደት እንደት ነወየማገኛችሁ ወላሂ ደከመኝ እመጨረሻላየትነው ኮመታተሮች ተባበሩኝ ???
@abayethio1893
@abayethio1893 2 жыл бұрын
ምናለእኔንም ፈጣሪቢረዳኝ ወድሜንና አባቴን ባገኝ ሀገር ብሆን እናተጋ በርቤ እፈልገዉነበር😭😭😭😭😭
@አስቴርየገጠሯልጅ
@አስቴርየገጠሯልጅ 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የተጠፋፉትን ሁሉ ያገናኛችሁ አይዟችሁ
@agertugetahun5798
@agertugetahun5798 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያገናኝህ የአገሬ ልጅ ፈጣሪ ይርዳህ
@Geopoliticsfact
@Geopoliticsfact 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድም አይዞህ ይገኛሉ
@abuimranabdulazez8206
@abuimranabdulazez8206 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ የኔም ታሪክ ከብዙዎች ጋር መመሳሰሉ በተለይ ከዚህ ጋር ግን ወጥቶ መናገሩ ሌላ ፈተና ሆነብኝ ተስፋ ማጣት እውነት አላህ ያለው አይቀርም ሁሌም ግን አለቅሳለሁ በተይ ይህ ፕሮግራም የምሰማቸው ታሪኮች
@workalemahutsegayear5508
@workalemahutsegayear5508 Жыл бұрын
Ehite Mokri, Fetari yrdash
@zuzuwolloyewa9024
@zuzuwolloyewa9024 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ ወድሜ ወድ ልጅ ሲያዝን ሲተግዝ አገት ሲደፋ አልወድም 😢😢😢😢
@zebibataher9681
@zebibataher9681 2 жыл бұрын
Kibir leayatoch fikir lemisetu.
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝህ ወንድ ልጅ ሲያናባ ማየት ይከብዳል ፍንጭ ያላችሁ እርዱት እባካችሁ
@emuhayat2848
@emuhayat2848 2 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም እምትከታተሉ እሥኪ EBS እንደትነው የማገኛቸው???
@desaleadino2265
@desaleadino2265 2 жыл бұрын
አይዞህ ጓደኛዬ እግዚብሔር ፍላጎትህን ያሳካልህ!!!!
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 2 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ የረደሀ ❤️🙏🙏🙏🙏
@ሀዋኢክራም
@ሀዋኢክራም 2 жыл бұрын
አባቴወታደርነበርስሙምአሠፈነው አድልጅአለኝይለኝነበር ግንፎቶው ትንሺግርአለኝ 😭-😭የኔወድም ወዲሚትሆን ይሆን😭😭😭 😭የኔባይፍሰስ
@አፀደየሚኪየእናት
@አፀደየሚኪየእናት 2 жыл бұрын
አገኚቱአ ደኔ አለ አደል
@FatimaFatima-wc2tg
@FatimaFatima-wc2tg 2 жыл бұрын
የኔ ምስኪን ወድሜ አይዞህ አላህ ያገናኝህ😢
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜእደምታገኛቸው ተስፋአለኝ ኡፍፍፍፍ
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
አይዞ ወንድሜ እግዛብሔር ይርዳህ ለአይነ ስጋ ያብቃችው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
አለሁ ይበልህ ሰማይና ምድርን የዘረጋዉ እግዚአብሔር 🤲😔🤲 አይዞህ አይዞህ ❤️❤️❤️❤️🌝
@hadi3642
@hadi3642 2 жыл бұрын
ያላህ እኔም ብቸኛነኝ ግን የባሠ ኣለ እራሤንም ብችልምግን ብቸኝነት ያጠቃኛል ሁሉንም
@KkksaaKksaa-fv1qr
@KkksaaKksaa-fv1qr 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤ያገሬ ልጅ ይርዳህ ፈጣሪ
@hadi3642
@hadi3642 2 жыл бұрын
የትነክ እሮቢት
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እህቶቸ😍
@alemuamare5121
@alemuamare5121 2 жыл бұрын
@@hadi3642 A A ነኝ
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Yane wud wendim atalkis ayzok Egzabiher yirdak yagenagnih tselote new
@mearemeare1182
@mearemeare1182 2 жыл бұрын
Egebehre yeredake wedeme eman mechinw yehnen edele yemage gnw. Hulum. Yesewn ayeto malekes honale edele.
@iumueleham6693
@iumueleham6693 2 жыл бұрын
Hulum sew lebso lebaso siweta sew ymeslal. bestejerba gin bu yetafene hmem ale
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ እርግጠኛ ነኝ እህት ወንድም ይኖርኽል አይዞን አባቴ እፍፍፍፍፍ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhunee
@ሰላምሐበሻ
@ሰላምሐበሻ 2 жыл бұрын
በእርግጠኝነት ታገኘዋሌ ወንድሜ😭😭🙏
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳህ ወንድም🙏
@Hayatነኝስደትያደከመኝ
@Hayatነኝስደትያደከመኝ 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኚህ ከአባትህ ጋር አባት ያላችሁ እዲሜና ጤና ይስጥላችሁ💔
@sumayaassumi326
@sumayaassumi326 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢እኔ ዛሬስ አይኔ ፈረጠ እግዛብሔር በቸርእነቱ ከአባትሕጋር ያገናኝሕ ወድም😢😢😢😢❤❤
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹👍👍
@zynebk.tube.6876
@zynebk.tube.6876 2 жыл бұрын
አለህ የጋናኝህ ያራብ
@ወሎቱዩብ
@ወሎቱዩብ 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይርዳህ
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን አይዞህ ታገኘው አለህ
@asmajimaa7097
@asmajimaa7097 2 жыл бұрын
endee zarree yee laqasoo kan new endee menw shawaa abooo tafatuun nuuroo iyass laqaseen ayiiibakaneem endeee baqaa baqaan 1 bichaa bitaslakisuun yiibaqaal
@agashsys7623
@agashsys7623 Жыл бұрын
ያረቢ አላህ ይፈርጂህ ወድሜ አስለቀስከኝ
@HhhHhh-kf2xb
@HhhHhh-kf2xb 2 жыл бұрын
ፈጣሬ ይርዳህ ወንድሜ ማንነት ከባድ ነዉ ላላወቀዉ
@ווסיהברון
@ווסיהברון 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ለመገናኘትና ዓይን ለዓይን ለመተያየት ያብቃህ በጣም ከባድ ነው ወንድም አይዞህ በርታ ሁሉም ሰው የዚህ አይነት ችግር ያልደረሰበት የለም ሁሉም ቀሰል አለበት የኢትዮጵያ ህዝብ መቸ ይሆን ከልቅሶ ከሀዘን ከሀሳብ ከጭንቀት የሚላቀቀው እግዚአብሔር መላውን አብጂልን እንባችን አንው ጥረግልን
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 жыл бұрын
ታገኛለህ አይዞኝ ፈጣር ያገናኘሃል
@haithamaman6442
@haithamaman6442 2 жыл бұрын
የኔወድም እህህህህህ የሥቱ እበ ፈሠሠ ያአላህ
@iamfano1102
@iamfano1102 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ ወንድሜ🙏
@davk5004
@davk5004 Жыл бұрын
የፀጉር እስታይል ኣረ ቀይሪ አንድ አይነት
@hasm8248
@hasm8248 2 жыл бұрын
Ayzohe fetary,yeredah
@Lየልጇናፋቂ
@Lየልጇናፋቂ 2 жыл бұрын
አሏህያገናኝህያረብ
@theoneandonly3982
@theoneandonly3982 2 жыл бұрын
Ewnate new enaten abate kelalhe godolo new yemethonew
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ
@ሸገርዩቱብ-ጘ7ፈ 2 жыл бұрын
ለሃብታም ብቻ ነው ሶፍት ምትሰጡት።።።።
@mlvlkengetahw913
@mlvlkengetahw913 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የደስታ ባለቤት ያድርጋችው በእውነት በጣም ደስ እሚል ሥራ ነው እምሰሩት እግዚአብሔር በእናንተ አደሮ ታምር እየሠራ ነው
@zabibamuhammad7566
@zabibamuhammad7566 2 жыл бұрын
በዚህ ፍሮግራም አልቅሽ ልሞት ነው
@sadaadam6681
@sadaadam6681 2 жыл бұрын
መሬም አደም በህወት ትኖሪ ይሁን ከባህዳር ሀሙሲት ሁሉም ቤተሰቦችሽ በህወት አለን እዛዉ ቤታችን እናታኝ ፋጤ ሀሽም አባታችን አደም ሁሴ ወድምሽ ኡስማን ሀዋ አበቡ ሙሉ ጌታ አዲሱ ከጠፋሽ በሗላ 2 እህትና 1 ወንድም ተወልደናል ሁሌ ነዉ የምናለቅሰዉ ሁሉም ነገር ተቀይሯል
@እውነታሚዲያ-ኰ2ረ
@እውነታሚዲያ-ኰ2ረ 2 жыл бұрын
አላህ ያሥገኝልሽ ያረብ
@mebatube1245
@mebatube1245 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እና እሱ ይርደህ አይዞህ ጠከር በል ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ የአገሬ ልጆች
@IslamicdaawaQuran
@IslamicdaawaQuran 2 жыл бұрын
*ካበድ ነዉ ቁስሉ እንሻ አለህ እኔም አይኔ ሰየይ ልቤ ያምናፍቃዉን አንድ ቃን አጎቴን አገኛለዉ ብዬ ታስፍ አለኝ ካስደት መልስ 😭😭😭😭😭😭😭💔💔*
@feruzsallah1735
@feruzsallah1735 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ አላህ ከአባትህም ከዘመድ አዝማድ ያገናኝህ አብሽር ዱአ ማድረግ ነው አትጨነቅ ታገኛቸዋለህ♥♥♥♥
@ስናይትአበበ
@ስናይትአበበ 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ እኔት ከታተጋር መግናኝት እሚቻለዙ እባካችሁ እኔም ለርጅም አመት የጠፋ ወንድሜ አለኝ እስኪ አግዙኝ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ
@እናቴሕይወቴ-ኰ9ኀ 2 жыл бұрын
የጭንቅ አማላጇ እመብርሐን ትርዳክ አይዞክ ወንድሜ ታገኛቸዋለክ ኡፍ ወንድ ልጅ በእድዲ መልኩ ሲያለቅስ ያማል አይዞክ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
አሜን🙏
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 2 жыл бұрын
ዶክተር ለአይን ጤንነት አሪፍ ነው ማልቀስ ብሎ ባያዝልኝ ቅዳሜ ከሰኣት አላይም ነበር
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
አላህ ያገናኝህ
@samutube1316
@samutube1316 2 жыл бұрын
Ayezohi Allah basalam yaganaghiq uffffff kabad naw
@fanatube196
@fanatube196 2 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ቅዳሜ ከሰአትን ነው የውነት አልቅሸ ነው የምጨረሰው እግዚብሔር በሰላም ያገናኝህ አባክን
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
@የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወድሜ 😥😥
@Anumma572
@Anumma572 2 жыл бұрын
Egziabeher Yagenageh Ayzoh
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 48 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 23 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 51 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 12 МЛН
Хитрый Игорь!😂 #юмор #спорт #игра
0:58
Petr Savkin
Рет қаралды 1,9 МЛН
Moment before disaster...
0:24
Hikaru-Edits
Рет қаралды 38 МЛН
亀さんの甲羅は交換可能!? #animation #cartoon  #turtleshell
0:17
しっぽだけ変身たぬっぽ tanuppo_anime
Рет қаралды 12 МЛН
Black Wukong or is it?... #trollface #viral #shorts
0:12
Troll Reaper
Рет қаралды 12 МЛН