ከህመሜ በኋላ ድምፄ ጠፍቶብኛል ... አልበሜ ይወጣል ባለ ተስረቅራቂ ድምፀ መረዋው ሀይለእየሱስ ግርማ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 66,712

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha, Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel, Tinsae Berhane & Zewetir Desalegn. It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging, keeping viewers on the other side for three hours. It is a magazine format; with small updates of the talk of the town, guest appearances, Wello, live music, cooking, and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.

Пікірлер: 174
@Sara-j2y2p
@Sara-j2y2p Ай бұрын
እባካቹህ ወደህዝብ አምጡት በቻልነዉ ሁሉ እንርዳዉ ሀይልየ ትልቅ የጥበብሰዉነዉ ጤንነቱን በቻልነዉ ሁሉሞክረን እንመልስልተ በጣም ነዉየምናከብርክ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ፈጣሪ ይስጥልን❤❤❤
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርህ ሀይልየ የኔ ምርጥ ሰው በጣም አዝኛለሁ ኢቢኤስ አድሬሱን ብታስቀምጡልን የቻልነውን እንተባበር ነበር እያለቀስኩ ነው ዘፈኑን የሰማሁት ሀይልየ ክለብ ላይ ሲዘፍን ማይክ ወደ አፉ አያቀርብም እንደ ሌላ አርቲስት ማይኩ ራቅ አርጎ ነው የሚይዘው የሱ ድምጽ በጣም ፓወር አለው ፖወር ስላቹህ ልዩ የሆነ ሀይል ያለው ድምጽ ነው ወንድሜን እግዚአብሄር አሟልቶ ይማርህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 Ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ምህረትን ያውርድለት እጅግ በጣም የምወደው ሰው ብዙዎች ሲገልጹት ድምጸ መረዋ ይሉታል እውነት ነው ገራሚ ድምጽ ነው ያለው እንደችሎታው ግን ብዙ ያልሰራ ያልተጠቀመበት ነው በርታ ወንድማችን።
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv Ай бұрын
@@alemkebede5848 በትክክል ጽምጹ አልተጠቀመበትም አሁንም እግዚአብሄር እንዲምረው እንጸልይለት
@yemisrachtsehay6129
@yemisrachtsehay6129 Ай бұрын
Enen benesta yefewese Amlak MEDHANIALEM benetsa yifewusik......
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 Ай бұрын
አይ እድሜ አይ ግዜ ❤❤❤❤ አቦ ፈጣሪ ጨርሶ እንዲምርህ ከልብ እመኛለሁ ❤❤❤
@ሱላማጢስ
@ሱላማጢስ Ай бұрын
ዘወትር ሁሉንም ሙዚቃ ይችላል ተወዛዋዢ ነበር መሰለኝ ሀይለ እየሱስ በጣም እወድሀለሁ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማር አይልዬ እውነት በጣም ያዛዝነኛል እውነት እመቤቴ ማርያም በምህረት እጃዋ ትዳብዝክ❤❤❤
@rroselave2755
@rroselave2755 Ай бұрын
ሀይለለየሱስ ግርማ ድምፀ መረዋ የ90ብርቅዬዎቹ አንድ ነክ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርክ
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 Ай бұрын
በጣም ልብ የሚስብር ነው የስው ልጅ እንደአጀማመሩ አይጨርስም ሀይለየሱሰ ኮከብ ድምፃዊ በጥቂት ስራዎች የብዙዎችን ልብ የገዛ ከማንም የማያንስ ነበር ግን ይህ ክፉ ቀን ከጉዞው ገትቶት እኛም ይህን የመስለ ድምፁን ያንቆረቆረልን ውድ ስው ሳንጠግበው መገታቱ በእጅጉ እናዝናለን እግዚአብሄር ተአምሩ ብዙ ነው ባያቀነቅንልንም ቢቀርም ጤንነቱን እንዲመልስለት እንመኛለን ውዱ ሀይልዬ ጨርሶ ይማርህ !
@syumtesfay8553
@syumtesfay8553 Ай бұрын
ሀይለየሱስ ምርጥ ድምፃዊ እግዚአብሔር አብዝቶ ይማርህ 🙏🙏
@yohannesyirdaw216
@yohannesyirdaw216 Ай бұрын
ሐይልዬ የኔ ወንድም እግዚዓብሔር ጨርሶ ይማርህ ❤❤❤❤
@ejgtue522
@ejgtue522 Ай бұрын
የኔአባት ፈጠረ ጨርሷምህረት ይላክልህ❤❤❤
@eskedarnigatu4894
@eskedarnigatu4894 Ай бұрын
ሁሉን ነገር ትተህ ወደፈጣሪ ተመለስ ዘምር ከዘፈን በላይ በመዝሙር ትባረካለህ ጸበል ሂድ ድምጽህ ይመለሳል እመነኝ ስለተሻለህ በጣም ደስ ብሎኛል ጨርሶ ይማርህ
@ermioziyan7431
@ermioziyan7431 Ай бұрын
ነፍስ ያለው አዲስ ህይወት የሚፈጥር ተስፋ ሀሴት ሁሉንም በአንድ አሰባስቦ ፈቅርን በደስታ ውብ በሆነ በማይሰለች ድምጽ ሁሌም ተናፋቂ የማይጠገብ ሀሳብን እስከ ጥግ ድረስ በሙዚቃ ውስጥ ሙሉ ሀሳብን መግለጽ የሚችል ሙሉ ጤና ከ ደስታ ጋ እመኝልሃለሁ
@millionshiferaw2341
@millionshiferaw2341 Ай бұрын
ሀይለየሱስ is one of the Legeneds in Ethiopia music industry!I am exited to hear your new Album!ጌታ ጨርሶ ይማርህ!Love you forever!
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
EBS do you know how much I love you and respect you? This guy is a legend of the music industry in Ethiopia and EBS is a true inspiration company for many true Ethiopian legends! ❤
@tsedymky113
@tsedymky113 Ай бұрын
❤❤❤❤ዋው ሀይለየሱሥ ግርማ ድምፅ እኮ በሥመሀም በጤናተመልስክ የናፈቀንን ድምፅ ክብ ሥለስማን ደሥብሎናል ፈጣሪእድሜና ጤናውን ያድልክ
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Ай бұрын
ብዙ ከአፍ የማይረዳቸዉ ብዙ ቡድን የሌለዉ በሲታምም ሲቸገርም አይሰማም በመሆኑም ens በጣም ትመሰገናላችሁ እንዲህ ያለን ባለተሰጥኦ በማቅረባችሁ
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ Ай бұрын
ሀይለየሱስ ግርማ በጣም በጣም ነው የምወድክ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርክ ❤❤❤❤
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo Ай бұрын
Matthew 16 አማ - ማቴዎስ 26: ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Ай бұрын
ፈጣሪ ወደ ሙሉ ጤናህ ይመልስህ ወንድሜ ።
@EliasHelena-k5v
@EliasHelena-k5v Ай бұрын
ንሰሐ ገብቶ ጌታን ተቀብሎ እንዴ ተፈራ ነጋሽ መዘመር ነው እኔ በበኩሌ ዘፈን አላበረታታም
@Tadele-bp1mv
@Tadele-bp1mv Ай бұрын
@@EliasHelena-k5v ትልቁ ነገር ይሄ ኑው ምህረት ይስጠውና ጌታ ይመራዋል ስለሁሉም
@hikingfan3665
@hikingfan3665 Ай бұрын
Ewir denez ye eyu chufa buchila​@@EliasHelena-k5v
@Tadedigaso
@Tadedigaso Ай бұрын
በለልሺቤት ቦታ የሚለውን በጣም ነው የምወደው ኃእልእየሱስ እግዚአብሔር ጨርሶ ይመርህ 🥰🥰
@kidistmandefro5873
@kidistmandefro5873 Ай бұрын
ሀይለይሱስስ የማረሳው ድምፃዊ ነው ለወንድሜ ሰርግ የዛሬ 18 አመት ዘፈኑን ሲጫወት አንደኛ ነህ ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልህ
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
Thank you EBS for bringing this legendary singer to the world also the hosts are amazing professionals and talented. Keep up the good work!🎉
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Ай бұрын
የኔ ጌታ እንዴት እንዳሳዘነኝ እ/ር ይማርህ ጨርሶ
@mussiehabte8095
@mussiehabte8095 Ай бұрын
እግዚአብሄር አብዝቶ ይማርህ ዘመን የማይረሳው ድምጻዊ🙏
@negestnegest8146
@negestnegest8146 Ай бұрын
እግዜር ጤናህን ይስጥህ ይመልስልህ ወንድሜ። የድምፅህ ውበት ገዳይ ነው! ኧረር ቆነጃጂትና አንገት ወበት ሌላ ነው!
@Orange06909
@Orange06909 Ай бұрын
ሐይልዩ አሁንም ድምፀህ በጥሩ ላይ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ::
@misganawayele
@misganawayele Ай бұрын
እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየሁት ። የምንጊዜም ድንቅ ድምጻዊ ሀይልዬ !!!!!!!
@Razan-vlog-k1d
@Razan-vlog-k1d Ай бұрын
አይ እድሜ😢 ሀይልዬ ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ እኖድሃለን
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Ай бұрын
ባለ ነጎድጏዱ ድምፃዊ ሀይለየሱስ ግርማ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@saragbermskel
@saragbermskel 28 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ለሱ ያዘምርህ ።ዘመኑ አልቆዋ።ጌታ ይርዳህ እወድሀለው።
@dawitmesfin
@dawitmesfin Ай бұрын
One of the Best voice in Ethiopia thanks❤
@kerya649
@kerya649 Ай бұрын
ሀይሌ አላህ ያሽርክ አባቴ ሁሉም በጤና ነዉ የሚያምረዉ አይ 🥺🥺🥺ሲያወራ እራሱ እኮ ያስታዉቃል እዳመመዉ ያረብ ሙሉ ጤናክን አላህ ይመልስልክ🤲🤲♥️🥰
@gughg
@gughg Ай бұрын
ሀይለእየሱስ የምንግዜም ምርጥ ድምፃዊ ❤❤😢
@askalebirkineh7068
@askalebirkineh7068 Ай бұрын
እግዚአብሒር ጨርሶ ይማርህ! አሁንም ግን ድምፅህ ቆንጆ ነው እናንተ ግን የ90ዎቹ ብትችሉ ተሰብስባችሁ ለአሁኑ ትውልድ ዘፈን እንዴት እንደሚዘፈን ግጥም ሙዚቃ እንዴት እንደሚቀናበር ብታስተምሩ
@ሳቤላሳቢና
@ሳቤላሳቢና Ай бұрын
ሀይልየ ድምፅክ ዛሬም እንዳለ ነው የ90ወቹ እንቁ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ
@መሲነኝጉራጌዋ-ጠ7ኈ Ай бұрын
በዚህ እድሜ ዘፈን ለንሳሃም ጊዜ የለም እግዚአብሔር ይደርስላች 😢
@aregashgebere
@aregashgebere Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@መሲ-ዠ9የ
@መሲ-ዠ9የ Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
You all are respectful and smart. Thanks❤❤❤
@Mekdimekdi-jx1ii
@Mekdimekdi-jx1ii Ай бұрын
እደው መቅዲ ሰጦታሽ የኢቢኤስ ድምቀት🎉🎉
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal Ай бұрын
ሀይሌ ከአንተ ጓን መሰለፍ የሚችሉ በጣም ጥቂት ዘፋኛች ናቸው። ያምትችለውን ሳትሰስት ለህዝብ ሰጠህ ዘመናችንን ላይ ደስታ ብልጭ አድርገሃል።
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
Lost my loving mother due to stroke😢! I hope you get well soon and don’t worry about the future of your career!
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
Definitely love this broadcast (EBS) Ethiopia
@HelenAdinew-f5y
@HelenAdinew-f5y Ай бұрын
መቅዲ ሁሉ ነገር የሚያምርብ
@yohannestafesseartmusic
@yohannestafesseartmusic Ай бұрын
ሀይልሻ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ።
@helulove8941
@helulove8941 Ай бұрын
እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልህ የኛ ምርጥ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ Ай бұрын
ዋው ዘወትር ሲያምርብህ ❤❤❤
@henocktadesse4362
@henocktadesse4362 Ай бұрын
ቱቱዬ እባክህ ለቡ ZTE ባህላዊ ወጌሻ ለዚህ ዓይነት የድምፅ ችግር መፍትሄ አለው የሚገኘው ለቡ አደባባይ ሲስተር ካፌ አጠገብ ነው
@MeseretGemechu123
@MeseretGemechu123 Ай бұрын
ሀይልዬ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ አይዞን 🎉🎉🎉🎉
@mhamaraim
@mhamaraim Ай бұрын
I have no word Hailiye God will give you his mercy
@MikeTesfaye-rh8hr
@MikeTesfaye-rh8hr Ай бұрын
ebs number 1 TV media , God bless you more
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Ай бұрын
የታባቱ ይሄ እርጅና ይሄን የመሰለ ድምጽ ይዘህ አረጀህ ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@AbrshAddisuBelete
@AbrshAddisuBelete Ай бұрын
የኤላ ሌላ ማስታወሻ ልናገኝ ነው ደስ ይላል በጣም
@TirstAbebe
@TirstAbebe Ай бұрын
አይዞሕ ሐይልዬ እግዚአብሔር ይማርህ
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
Haileyesu, I strongly wish the almighty God bless you.
@YeDirewa
@YeDirewa Ай бұрын
በጣም ምወድው ዘፈን ❤❤❤
@EndalewHMariam
@EndalewHMariam Ай бұрын
ፈጣሪ ሙሉ ጤናህን ይመልስልህ ይርዳህ።
@Mekdesberhan.mekdes
@Mekdesberhan.mekdes Ай бұрын
እግዛብሄር ፣ይማርህ፣ሀይልዩ
@AkoniErmiase
@AkoniErmiase Ай бұрын
እ/ር ይማርህ ወንድሜ ❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
❤❤❤❤❤በእናተ ጊዜ ቀረ ሙዚቃ ሀይለ እየሱስ❤❤❤❤ እንዳታሳፋሪኝ የሚለው ስራህ ድጋሚ የማላገኘው ባሌ ጋብዞኝ ነበር😊😊😊😊😊😊
@hawaa4738
@hawaa4738 Ай бұрын
ተፋቶም መልሶ መታረቅ አለ አላህ ምን ይቸግረዋን በህወት ካለ ተማሉሱ የሆናን የህለዋሀነገር ምን ይታወቃን
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Ай бұрын
@@hawaa4738 💔💔😥በሂወት የለም ውዴ ታህሳስ 26 ሁለት አመት ሊሆነው ነው ካረፈ ግን ልጆች አሉኝ
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
Love and respect to EBS 🇪🇹
@terefemekonnen3737
@terefemekonnen3737 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ ሀይልዬ
@samuelMekonnen-zd3lm
@samuelMekonnen-zd3lm Ай бұрын
ይማርህ እግዚአብሔር
@derejenegatu151
@derejenegatu151 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ❤
@eh9850
@eh9850 Ай бұрын
እግዚአብሄር ጨርሶ ይማርህ
@tsedymky113
@tsedymky113 Ай бұрын
ግን ጥያቄ ዳኒና ሉላየትገቡ በስላምነው
@Eden-ku1sh
@Eden-ku1sh Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏
@zemedkuntemesgen9134
@zemedkuntemesgen9134 Ай бұрын
wow voice ❤
@yewulsewamare673
@yewulsewamare673 Ай бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ ሀይልየ
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Ай бұрын
ና ስጋን እና ነብስን ፈዋሽ ወደሆነው ወደ ጌታ እየሱስ በቀሪ ዘመንህ ለእሱ እየዘመርክለት ኑር እየሱስ ይወድሀል።
@themane9894
@themane9894 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርህ ሃይልዬ
@Hulegeb.media45
@Hulegeb.media45 Ай бұрын
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ ሁሉ 1K አስገቡኝ ስወዳችሁ 😢😢😢
@HirutKebede-x1d
@HirutKebede-x1d Ай бұрын
Amazing music ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mengistutena5164
@mengistutena5164 Ай бұрын
ዋዉ ዋዉ ኢቢኤሶች እናተን አለማድነቅ ጭቡ ነው ኑሩልን በቃ አህምሮዋችሁን እግዚአብሔር አይለውጥባችሁ ስራችሁ ሁሉን ያማከለ ነውና
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Ай бұрын
ፈጣሪ ይማርህ 🙏
@user-fm5ni2hi6t
@user-fm5ni2hi6t Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረህ
@abaytesfaye2619
@abaytesfaye2619 Ай бұрын
Amazing..amazing performance bro...!!!!!
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 Ай бұрын
የማይጠገብ የድምፅ ከለር እዉነተኛ በመሳሪያ ያልተሞረደ ድምጽ
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Ай бұрын
ሀይለየሱስ ግርማ የምወደው ዘፋኝ ❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Ай бұрын
ሙዚቃውን አውቀዋለሁ እሡን ጭራሽ አላውቀውም ነበር ድምፀ ዋው
@menendessalew4747
@menendessalew4747 Ай бұрын
መቅዲዬ ሽፎንሽ እጅግ በጣም ያምራል።❤❤❤
@mukubanti6778
@mukubanti6778 Ай бұрын
ሀይልዬ you always been loved childhood memories ❤
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 Ай бұрын
ይችላል❤
@birhanuabdela5575
@birhanuabdela5575 Ай бұрын
Yo! Amazing 😻 and I love you 💕 all!
@euelbuta5484
@euelbuta5484 Ай бұрын
እግዚያብሔር ይማርህ!!
@saragbermskel
@saragbermskel 26 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይዉድሀል ለጌታ ዝመር በዚህ ድምፅህ 😅
@YusufBush
@YusufBush Ай бұрын
welahi ethiopia le artist wuleta ematkefl hager nat big respect hayle
@TezuYalew
@TezuYalew Ай бұрын
አይይ ጤናናና ፈጣሬ ጨርሱ ይማርህህህ
@MESKOTTUBE3
@MESKOTTUBE3 Ай бұрын
በርቱልን
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ
@ተመስገንጌታዬ-ጀ7ሐ Ай бұрын
ሁፍፍ የምወደው ሙዚቃ❤❤❤
@sabaekoubemichael1740
@sabaekoubemichael1740 13 күн бұрын
Hile yesus yemewedew gobez egzabhere yemarhe selkone betaskemtolen yasaznal yetiopia hezbe beredada.wendmen ayzohe.
@zermandemma7461
@zermandemma7461 Ай бұрын
በሴፉ ሾው ላይ ከቀርብክ ወዲህ ሀልዬ እጅግ በጣም ትልቅ እስደሳች ለውጥ በጤናህ ላይ አይቻለሁ !! እሱ ባለቤቱ ጨርሶ ይማርህ!! ኢቤሶች ሆድ እያባባችሁ ነው ወይስ ማፅናናት ነው ያያዛችሁት??? እረ ከእፋችሁ ለሚወጡ ቃላት ተጠንቀቁ በሽታው ላይ ከማተኮር ይልቅ የታየው መልካም ለውጥ ላይ ብታተኩሩ!!!
@Josh-u2d5f
@Josh-u2d5f Ай бұрын
Hayley eGezeyabehere yemareke deGele Mareyame begewehewa tedabeseke aye sewe tenakene yeseteke wedemaleme 🎉🎉🎉
@neimasadik6617
@neimasadik6617 Ай бұрын
Allah tenahn ymelslh insha allah
@Mozahamdan1988
@Mozahamdan1988 Ай бұрын
yene abate fetari yrdah❤
@CalnNega
@CalnNega Ай бұрын
የጋዜጠኛዋ ጥያቄ ኤሊያስ መልካ በህይወት ከማለፉ በፊት ነው የሰራልህ😂 እና ?
@Zyneb.yasiltalij
@Zyneb.yasiltalij Ай бұрын
ከለፈ ቦሀለ ነው
@he5896
@he5896 Ай бұрын
In other way she needed more explanation
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቛን Ай бұрын
😂😂
@HaniBani-ol8sq
@HaniBani-ol8sq Ай бұрын
​@he5896 like what 😂
@haregnahome5046
@haregnahome5046 Ай бұрын
ከሞት በኋላ እዚያም እየሰራ ነው
@User12073-d
@User12073-d Ай бұрын
የዚ ሰውዬ ድምፅ የተለየ ነው
@amberiyaidris8350
@amberiyaidris8350 Ай бұрын
Wawww ድምፁ አንደኘ🎉❤
@abeshkegne8380
@abeshkegne8380 Ай бұрын
ዘመናዊ መናፍቃን ግን ምን ነክቶአቹህ ነው ና ወደ ጌታ ምትሉት እርሱ ሚያመልከው ጌታ ስላለው ነው መጠሪያ ስሙ እንካ ሀይለ እየሱስ ነው ::
@marybelen7519
@marybelen7519 Ай бұрын
Wey zemen❤❤❤❤ hayeleyesuese
Trapped by the Machine, Saved by Kind Strangers! #shorts
00:21
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 39 МЛН
这是自救的好办法 #路飞#海贼王
00:43
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 136 МЛН
Hoodie gets wicked makeover! 😲
00:47
Justin Flom
Рет қаралды 126 МЛН
GELAGAY ገላጋይ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:44:52
ማርዛ Marza Cinema
Рет қаралды 899 М.