KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Tap to unmute
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
1:47:44
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
2:02:01
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
41:25
Вопрос Ребром - Джиган
43:52
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
አባቴን ሰርፕራዝ አደርኩት እናቴን ከአንች አባቴን ነው የምወድ ብዬ አስለቀስኳት
Рет қаралды 15,047
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 329 М.
Saba Ethio Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 209
@zuzutube6444
Ай бұрын
ሳባየ የኔ ማር ጥሩ ትዳር ሰጥቶች በቤተሰቦችሽ ተከበሽ ለመሞሸር ያብቃሽ ሳብየ አሚን በይ ልመርቅሽ ወላሂ እንደኔ ቤተሰቦችሽን የሚያከብር ላንችም አዛኝ የሚወድሽ ባል ይስጥሽ ጤነኛ በሆኑ ልጆች ቤትሽ ይድመቅ ❤❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን እህቴ አሜን
@sadawloiwa718
Ай бұрын
አላህ ቤተሰቦችሽን የሚያስደስት ትዳር ይስጥሽ
@temirtemirmuhammed-lc2wl
Ай бұрын
ለኔም ዱአ አድረጌልኝ ወላሂ ዱአ ያሥፈልገኛል በስሜ ዱአ አድጌልኝ
@zuzutube6444
Ай бұрын
@@temirtemirmuhammed-lc2wl የኔ ቆንጆ አላህ የምትፈልጊውን ሳይሆን የሚጠቅምሽን ነገር ሁሉ ይስጥሽ ጭንቀትሽን በመልካም ነገር ይቀይርልሽ
@temirtemirmuhammed-lc2wl
Ай бұрын
@@zuzutube6444 አሚን ያረብ አሚን አሚን
@meymunatube
Ай бұрын
የጎንደር ሰው እኮ የዋህ ነው❤ ምርቃታቸው 😀 ኡፍ በጣም ምንም የማያውቀው ህዝባችን ተሰቃየ😓
@naimaahmed3300
Ай бұрын
ጎደረትያለሺ ሑሉምሀገረቤተቡንእማይወድየለም
@naimaahmed3300
Ай бұрын
ምንየሠው ክፈትየለዌምሑሉምኢቶጲ ሕዝየዋሕነንአች መይሙየተባልቦለቲከኛነሺ አሎሺደሞእጭ😊
@naimaahmed3300
Ай бұрын
ሣባየ እድሜከጤጋያኑራቸው
@الحمدالله-ش6غ3ض
Ай бұрын
ጎጃም ናቸው የአማራ ህዝብ የዋህ ነው ሁሉም😢
@FatumaYassen
Ай бұрын
አይባልም በሁሉም አገር የዋህ እንዳለ ሁሉ ክፉም አለ ሀታ የአንድ ሰዉ ልጅ ባህሪ ይለያያል አደለም በየ አገሩ
@MariamAli-zi5mv
Ай бұрын
መታደል ነው በእናት አባት መመረቅ እግዛአብሔር እድሜ ጤና ሰታቹ የልጅ ልጅ የምመርቁ ያርጋቹ እባክሽ አግቢ እና ደስታቸው እይ እኔስ ሁለቱን በልጅ ነቴ አጠዋቸው ምነው ብትኖሩልኝ ኑሮ
@SabaEthiotube
Ай бұрын
እሽ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ነብሳቼውን በአፀደ ገነት ያኑረው
@mesi370
Ай бұрын
ለክፉ እሚያስብሽን አገላብጦ ለበጎ ያድርገው ትልቅ ምርቃን ታድለሽ እድሜና ጤናው ይስጥልሽ❤❤❤
@MaryemSeid3040
Ай бұрын
እኔ አባት የለኝም አስለቅስሽኝ በጣም ደስ የሚሉ ረጅም እድሜ ከአፊያ ጋር እድሉኛ ነሽ እህቴ በርች ጀግና ነሽ
@ayinalem6227
Ай бұрын
Anem bawent 😢😢 faxeri Adams xen yisaxalesh
@zedahmed9371
Ай бұрын
እኔም አባቴን በጣም ነው የምወደዉ 🥰አሏህ እድሜና ጤና ለወላጆቻችን ይስጥልን
@adentega-pr1gy
Ай бұрын
ሳባየ ይሄ ስሜት እኔ አቀዋለሁ አባቴ በጣም ነው እምወደው❤❤❤በቅርብ እመጣለሁ ብያለሁ እግዚብሄር ከፈቀደ
@habibah9637
Ай бұрын
ቆጆ ትዳር ሁላችንም ያስፈልገናል ሳብቲ የኔ ወርቅ❤❤❤❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን እህቴ
@EmuHiba-pv3wr
Ай бұрын
ለሌቦች እየነገርሽውነው ሳባዬ. ቁትሩንአትናገሪ በተረፈ ጎበዝነሽበርች ቤተሰብን ማስደሰት መታደልነው@@SabaEthiotube
@fhhg907
Ай бұрын
የኔ እናት አይ እናት እኔ ደስ የሚለኝ እናተን ደህና ስትሆኑ❤
@ጒጒጒ
Ай бұрын
ያአላህ በሂወት እያለሁ እናትና አቤቴን እዳቀማኝ ያረብ እድሚና ጤና ይስጥልኝ
@እናትናፍቂኛለሽውድድድድድ
Ай бұрын
ማሻአላህ አናት አባቴ ትክክል 👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲
@EdenAbebe1969
Ай бұрын
በትክክል ሳቢ እናትና አባት መንከባከብ ግዴታችን ነው በጣም ነው ምወዳቸው ሲቀጥል ሳቢ እድለኛ ነሽ እናትና አባቴ ባፀደገነት ያኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@userenter2635
Ай бұрын
እርግት ያሉ እናት እና አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@daycome5639
Ай бұрын
የኔ ማር ማን እንደ አባት ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቸው ለእናት እና ለአባትሽ ላንቺም ጥሩ የተባረከ ትዳር ይስጥሽ
@MadinaAdem-fu7bx
Ай бұрын
የኔም አባት በልጆቹ አይደራደርም እኛም እንወደዋለን ❤❤❤❤❤
@IbrahimAhmad-gj4mf
Ай бұрын
ሳባዬ የኔ ውድ ማዘርንም አስደስችልን ይከፉታል❤❤❤
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
Ай бұрын
እኔም በቅርቡ ከቤተሰቦቸጋ እገናኛለሁ ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልሽ ሳብዬ
@tigistgetachew3198
Ай бұрын
ሳባየ የእኔ ቆንጆ ቤተሰብሽን አክባሪ ስወድሽ ለእናት እና አባትሽ እርጅም እድሜ እና ጤና ሁሉ ይስጥልሽ ሀገራችንን እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@LAILA454-y3s
Ай бұрын
ሳቢ ለቤየተስቦችሺ ሲል መልካም ትዳረ ይስጥሺ ለወላጆችሺ እረዢም እድሜ ከጥየና ይስጥልሺ
@eimaneiman8850
Ай бұрын
የተቢ አባትጋ ይመሳሰላሉ የሳባአባትጋ
@እሩታነኝ
Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ሳቢ❤ እረጂም እድሜ ለቤተሠቦችሽ❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን
@ዮአዳን543
Ай бұрын
አባትሽን በጣም ነው የማከብርው አንዴ ፈተና ፈትኖኛል አንደኛ ደርጃ ትምህርት ቤት 😂 አይ ትዝታ ።እብናቴዎች ውድድድድድድድድ ነው የማርገችሁ
@እራቢነኝቢትሙሀመድ
Ай бұрын
😢😢 እህት ሳባ ሁሉምነገር ምርጥ ነው አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልሽ ለወላጆችሽ እኔግን በአንድ ነገር ቅር አለኝ 😢 ለአባትሽም ስትሰጪ እናትሽንም ማካተት ነበረብሽ በርግጥ አርገሽላት ይሆናል አባትሽም መልካም አባት ሊሆን ይችላል ግን እናትን የሚመስል ምድራዊ ሰው የለም ?? በቃ ይሄ የኔ እይታ ነው እናትሽ በጣም አሳዘኑኝ ለምንስ ትንሽነገር አይሆንም አብረሽ መስጠት ነበረብሽ ፣ ከፈጣሪ ቀጥሎ እናት ነች እናትን ከምንም ጋር አናነፃፅርም
@mbet1840
Ай бұрын
ሳባየ ወላጆችሽን ስላየሁ ደስ ብሎኛን አግብተሽ ውለጅ እና አስደስቻቸው ውዴ❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
እሽ እህቴ
@HaymanotDemeswo
Ай бұрын
❤❤❤ታድለሽ ሁላችንም ከቤተሰብ ያገናኝን ምንኝ መታደል ነው ከቤተሰብ መገናኝት❤❤🎉🎉🎉
@AmenenaMuhammed
Ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ሳቢዬ የኔ ጀግና እህት ለእናት አባትሽ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ የኔ ውድ ❤❤❤🙏🙏
@haymanotderribe8843
Ай бұрын
ሳብየ አግቢ እናትሽ እና አ ባትሽ በጣም ጓጉተዋል አስደሰቻቸው ❤❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
እሽ እህቴ
@SabaEthiotube
Ай бұрын
እሽ እህቴ
@FanosGe
Ай бұрын
ደሥስትሉ ሣቢና 😊ይሄቀን ናፉቃለሁ😢❤
@ጎሳልበየቃለሰናየ
Ай бұрын
መታደል ነው አሜን ለናት ላባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን❤❤❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
የኔ እናት. ይታዘልበት አሉ. እናቴን ወሰሉኝ🎉🎉🎉🎉 እናቴን መሰሉኝ
@KadjaAhmad
Ай бұрын
እፍ ማሻአላህ ስያምሩ እረጅም እድሜ ለወላጆቻችን 😢
@ዘተዋህ
Ай бұрын
😍😍😍 ለእናት እናለአባት እራስን መቻልበቂ ነዉ
@በስደትያለቀልጂነት
Ай бұрын
ሽአመት ያኑርልሽ እኔም የደሃ ልጂ ነኝ የአባቴ ቤተሰቦች ሃብታሞች ነበር ደሃ ስለሆንን ይጠየፍን ነበር አስለቀሽኝ እኔንም ግዜ ሰጥቶኝ ብረዳቸውና ባስደስታቸው አላህ ቢግዘኝ
@Faith-g9f
Ай бұрын
የነት አባትሽ ምርቃን ይደርስልሽል ይዋልልሽ:: አሜን የተባርክ ትዳር ይስጠሽ እህቲ
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን እህቴ
@birhanegetu4537
Ай бұрын
ግበዝ ተባራክ ሳርዬ ❤❤
@maryamdawood5052
Ай бұрын
የኔናት. እናቴም. አልቀሳ ነው ዱአ የምታረገው. እናቴም ገና ቤሆን ነው ትላለች. 🎉🎉🎉😢አሜንንንን ወላጆች
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
Ай бұрын
እኔ ምፈልገው ደህና መሆንሽ አለይ አይ እናት
@Berry-g4y
Ай бұрын
ወይኔ ደስ ሲሉ አባይየ እና እማይየ እድሜ ይስጣቹ ❤❤😥😥😥😥😥 እኔም ናፍቀውኛል እናቴ ና አባቴ 😥😥😥😥
@Wubalemmamo-y1h
Ай бұрын
እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልሽ እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Tybatube
Ай бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች ደምሩኝ የስደት እህታችነኒ ቅንነት የራሰነወ😢❤❤❤❤❤
@AAl-tn6dr
Ай бұрын
አሚን❤❤❤❤የኔ ወዶ
@habibah9637
Ай бұрын
ደግመሽ ደጋግመሽ አሳይን እናትና አባትሽን አሳይን ❤❤❤❤❤
@shmles-y1i
Ай бұрын
ይገባዋል አባትሽ ወርቅ ይገባዋል ❤❤❤
@انازيبه
Ай бұрын
ማሻአላህእህቴ❤❤❤🎉🎉🎉
@በላይነሸይግለጥ
Ай бұрын
እግዚብሔር,ይመሰገን,ውድ,ቤተሰቦቻችን,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍
@HalenaberaHalenabera
Ай бұрын
ሁሌም በፅሎት እናስባችውለን ሳባ እሺ
@tsedale5516
Ай бұрын
የናትሸ ምረቅት ድሰሲለ ለሰው እነካን ክፍ አለትምኚም አባታችን እናታችን እረጂም እድሜ ካጤናጋራ የሰጣችሁ❤❤❤
@aesaaa1616
Ай бұрын
ይችልጂ ግን ውጭ በነበረችበት ሰአት ወገኖቻችን ሲያልቁ ሁሌ ጥቁር ለበሳ የምታለቅሰው ሁሌም ከህሌናየ አየሄድም ዛሬ ስትስቂ ስላየሁሽ እንኳን ደስ አለሽ ሳባየ
@fikerfiker9837
Ай бұрын
እድሜ ከጤና ይስጣችሁ 💯❤❤❤❤
@ዙዙነኝየእነቴነፋቂ
Ай бұрын
ለቤተሰቦችሺ ረጅም እድሜ ከጤነ ጋ ይሰጥልሺ ውደ
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@NewStr-ur7dz
Ай бұрын
ሰባ አባትሽ ገና ጎረምሳ ነውሳ ማሻአላህ
@SabaEthiotube
Ай бұрын
ክክክ አወ
@HedHed-s8c
Ай бұрын
የኔ ውድ እድሜ ይስጥልሽ እናትሽንም አባትሽንም@@SabaEthiotube
@HedHed-s8c
Ай бұрын
@@SabaEthiotubeበእንባ ነው የጨረስኩት
@Sarasara-b5t6n
Ай бұрын
Saba konjo edemena tina lebetsbochish ❤❤❤❤❤
@2-nl9dw
Ай бұрын
ዋው ❤❤❤❤❤❤
@BettyHamra
Ай бұрын
Wowowo 🥰🥰❤️👍💯❤❤❤
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
@MerymAsfa
Ай бұрын
አብሽሪ እህቴ ሠአቱ ሥላልደረሠነው
@BirtukanSweet
Ай бұрын
እውነት ሳባ ለምን አታገብም ላንቺ ብዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtamdemise7494
Ай бұрын
የኔ ዉድ እድሜ ከጤና ሰቶ ያኑርልሽ❤🙏
@Zenach-oh9io
Ай бұрын
እግዚአብሔር ለእናትና ላባትሽ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣቸው ሳባ ❤❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን እህቴ
@enanadelele4884
Ай бұрын
Oh your dad and mom beautiful family ❤❤❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
thankyou sis
@Dhdh7-dv4sj
Ай бұрын
አላህ እድሜ አላህ ይስጠዉ ❤❤❤
@ሰሙቲነኝየአባቷቅመም
Ай бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይሰጥልሸ የኔዋ❤❤
@HalenaberaHalenabera
Ай бұрын
የኔ ዉድ እንኳን ገዛሽላቸው ዉዴ ደስታቹ ደስታችን ነው ❤️❤️❤️ደና ናቹ ወይ አበባ እና እማማ ወይ 🥰🥰🥰
@muhamedSndew-s8l
Ай бұрын
በቃ አግቢና የልጆ ልጅ አሣያችዉ❤❤❤❤
@rozaroza5996
Ай бұрын
ወይ ናፍቀውን ነበር እናት አባትሺ❤❤❤❤
@maeritube21
Ай бұрын
ፈጣሪ እረጂምና ጤና አብዝቶ ይስጥልሽ ሳባዬ❤❤❤
@Denametube
Ай бұрын
እድሜያቸውን ያርዝምልሽ
@hindiyahussen2030
Ай бұрын
Abatesh negusu enatesh kememwa betam selmtwedsh lelochu endaykeymwat kemot selterfsh new alechesh gen ewnetu kelbewa selmtafkresh new ❤️❤️❤️👑👑👑💐💐💐✨✨✨
@sadawloiwa718
Ай бұрын
እኔ እያለቀስኩነው ያየሁት እውነት እድሜና ጤና ይስጥልሽ
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
ተባረኪ እማ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@AzmiralAzmiral-u9c
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የኔ አባት
@ehte6276
Ай бұрын
የኔእናት ፀለተወትደግልትስማወት❤❤
@haymanotderribe8843
Ай бұрын
የኛ ቤት ህይወት ነው ሳብየ የኔም አባት ስድስት ሴት ወለዱን እና አባቴን የናቴ በተሰቦች ያገሉት ነበር ሁሌ ሴት ነው የሚወልዱት እያሉ እና ግን አሁን ሁላችንም የወለድነው ወድ ብቻ
@YarosMashallah
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልሽ እህቴ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@TigisttarqegnDemise
Ай бұрын
ፍጣሪ ያስብሽውን ያሳካልሽ ሳባ ለበዙ ስው አርአያ ትሆኛለሽ አችን በጣም ትልቅ ቦታ ላይ ነው የምጥበቅሽ 🥰🥰🥰
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን እህቴ በጣም አመሰግናለሁ
@ኡሚyoutub-o2h
Ай бұрын
አሚን አሚን ረጅም እድሜ ከጤነ ለነትነ ላቦታችን❤❤❤❤
@AppAll-bl8mp
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤አሜን 😂😂❤❤❤❤❤❤
@duratube
Ай бұрын
አልሃምዱሊላህ የደስታየ ቀን ደረሰ ነገ ነው ኢትዮጵያ ምገባው ለናንተ እህ ቀን ይድረስላችሁ ማሮቺ
@SuayFahjf
Ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያቆይልሽ። እድሜና ጤና ይሥጥለሽ ❤❤❤❤
@asrdewadmas8959
Ай бұрын
Amen sabaye anchi tiru sew nesh tebareki enat ena abatshin erejim edme ena tena ystachihu
@سميرهالسوده
Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉👍👍👌👌
@ዘተዋህ
Ай бұрын
አሜን የኔ አባት
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mrvip-bg9qg
Ай бұрын
አለህ እድሜና ጤና ለእናትና ለአባቶቻችን ይስጥልን ያረብ
@etsb21
Ай бұрын
ሳባዬ❤
@الحمدالله-ش6غ3ض
Ай бұрын
አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው የዋህ ህዝብ😢
@kamilasrgga5061
Ай бұрын
አሚንንንንንን❤❤❤❤
@tigisttsegaw4253
Ай бұрын
Amen 🙏❤❤❤
@Zabiba-d1k
Ай бұрын
❤❤❤❤ያረብ አላህ ያርግልሺ
@zemizemYouber-rr8pf1dh7g
Ай бұрын
የኔ እነት እነት ሺይ አመት ትኑር 😢❤❤
@SabaEthiotube
Ай бұрын
አሜን
@ሰላምፍቅር-ጸ6ጠ
Ай бұрын
ለትዳር ለልጂ ጎጉተዋል የኔ ቤተሰቦች ጎጉተአ አገባሁ አይ ደስታቸው
@meram123
Ай бұрын
❤❤❤❤ስወዳቸሁ
@ተዋህዶሀይማኖቴ-የ8ከ
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልሽ❤❤❤❤
@FoxyaOumer
Ай бұрын
ለማየት ይሰጥልን የሚልበላይክ
@jaitunazaiton3616
Ай бұрын
❤😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@ኤልሻዳይነውጌታ-ኀ9ደ
Ай бұрын
አገሩ ሲምር ማነው ስሙ ያገሩ
@IbrahimAhmad-gj4mf
Ай бұрын
ማዘር አሳሰኑኝ😢😢😢በይ አስደስችልን
@ghada1723
Ай бұрын
አሜን.አሜን.አሜን
@semiraseidendires47
Ай бұрын
እረጂም እድሜና ጤና ይስጣቸው😊😊😊
@Fthyhtube
Ай бұрын
Amen amen yarb gobz berh wedy❤
@انازيبه
Ай бұрын
አሚንንንንንንያርብ
1:47:44
የባሏ ምላሽ | ችፕውድ ፋፍሪካ አለኝ | 2 መቶ ሚሊዬን አለኝ ብላኛለች
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 29 М.
2:02:01
ያላገባችሁ ሴቶች ካገቡ ወንዶች ራስ ውረዱ ? | ለወንዶች ሳይሆን ለሴቶች የምለው አለኝ | እንተንፍስ #41
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 763 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.
43:52
Вопрос Ребром - Джиган
Gazgolder
Рет қаралды 3,8 МЛН
1:27:35
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
0:36
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
1:21:37
የድንግል ማሪያምን ስዕል አኝኬ ዋጥኩት...እንለያይ ሲለኝ ወደኩ! #lovestory#child#divorce#family
Maraki Weg
Рет қаралды 463 М.
26:39
ለበዓል የሰራሁትን እረግጦት ወጣ #yoeemy #habesha #yoeemy
YOE & EMY
Рет қаралды 112 М.
3:19
እንደዚህ ውብ የሆኑ ልብሶች👗በ ኣዝማሪኖ ሓበሻ 👗(🇪🇹Ethiopian &🇪🇷Eretrian ) subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ። 📞+251946473581
👗AZMARINO TRADITIONAL CLOTHES👗
Рет қаралды 9 М.
1:19:18
ቤታችን ውስጥ ከሴት ጋር ተኝቶ ያዝኩት! በገዛ ገንዘቤ ሌላ ትዳር ያዘ..!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 288 М.
16:01
🛑ሁሌም አግቢ ውለጂ ለምትለኝ እናቴ አርግዣለሁ አልኳት ግን ላስወረደው ነው አልኳት 😱😭
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 11 М.
2:47:11
70,000 ብር ይዛ መጥታ እንጥፋ አለችኝ; አባትዋ በሽጉጥ ያስፈልገኝ ነበር! ቅዱስ ጊዮርጊስ አተረፈኝ#donkey #comedianeshetu #dinklejoch
Donkey Tube
Рет қаралды 488 М.
9:52
የገና በአልን በሳባ ቤት ወይኔ 150,000 ብሬ ቀርፃ ላይ ተበላሁ ውይ ዳዊት#christmas videos
Saba Ethio Tube
Рет қаралды 14 М.
24:19
በዚህ ሁኔታ መቀጠል ከባድ ነው😭
Esam & Ekram
Рет қаралды 98 М.
28:13
ወንድ ወይስ ሴት የልጃችንን ፆታ አወቅን
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 100 М.
25:40
//አዝናኝ ድራማ //"የቀረው ይቅር ውሻ አላዝልም..."🤣 አስቂኝ ኤቢ ኮርያ ቤት ተቀጥራ ጉድ ሆነች 😂😂 //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 542 М.
41:25
МАҒАН НАЗАР АУДАР - ҚЫЗЫҚ TIMES | Ақболат Өтебай, Мадина Оспан, Ақбота-Нұр | Қызық Live
Marat Oralgazin
Рет қаралды 579 М.