"ባጣ ቆየኝ" ካረገችህ የምታሳይህ 5 ምልክቶች| When you're not her first choice

  Рет қаралды 6,237

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Күн бұрын

አንዳንድ ሴቶች የፍቅር አጋር ሲይዙ እንደ Backup plan ወይም ምን አልባት የምፈልገው ወንድ ባጣ ሁለተኛ ምርጫ ይሆነኛል በሚል የሚሆንበት ጊዜ አለ።
ለመሆኑ እንዲህ አይነት ሴት በምን መለየት እንችላለን??

Пікірлер: 13
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ይዘት ያለው ምክር ነው። ችግሩ በእርገጥ ከሁለቱም ወገኖች በኩል ያለ ነው። 1ኛ) አበሻ ሴቶች የሚፈልጉትንም ጠንቅቀው አያውቁም፣ ገንዘብ ያለው፣ የተማረ፣ መልከ መልካም፣ ፀባይ ያለው፣ ታዋቂ ወዘተ እያሉ ብዙ ነገር በልባቸው ስለሚዞር የሚመቻቸውን ሰው ሲያገኙ መለየት፣ መምረጥና መፅናት አይችሉም። ዝም ብለው ይባዝናሉ። 2ኛ) በአበሻ ወንድ በኩል በራስ መተማመን ብዙ ይጎድላል። ብዙ በበታችን ስሜት የሚነጉድ ወንድ የተለያዩ ፍቅረኞች መያዝ፣ ከአንዱዋ ወደ ሌላዋ መሄድ፣ መደራረብ የብቃት፣ የጥበብና የችሎታ መለኪያ አድርጎ ስለሚወስደው ይህን ማድረግ ከበታችነት ስሜቱ የሚያወጣው ስለሚመስለው በልምዱ ይኖራል። ታዲያ ብዙ ሴቶች ለወንዶች ያላቸው አስተያየት በእጅጉ በጥርጣሬ የተሞላ ይሆናል። ይህም "ለባጣ ቆየኝ" ምክንያት ይከፍታል። 3ኛ) ብዙ ሴቶች ራሳቸውን በእውቀትና በሙያ አሻሽለው በብቃትና በጥራት ለመኖር ጥረት አያደርጉም። መጨረሻ ምንም ፋይዳ ቢስ በሆኑ ወንዶች ሊወድቁ ስለሚችሉ አንዱ መከላከያ ዘዴያቸው "ባጣ ቆየኝ" ብቻ ይሆናል ። 4ኛ) በአብዛኛዎቹ የአበሻ ወንዶች ዘንድ እጅግ ራስን ሳይሆኑ መኖር፣ ሌላ ሰው መስሎ መታየት ራስን መካብ የተለመደ ነው። ወንድ በመሆኔ ይህንን በቅርቡ አውቀዋለሁ። በሆነ ባልሆነው ወንዶች የመዋሸትና የማድበስበስ ባሕርይ በብዛት አለባቸው። ታዲያ በሴቶቹም ችግሩ ቢኖርም ግን ራስን እንደመከላከያ እና በቶሎ ላለመያዝ "ባጣ ቆየኝ" የመሰለ ዘዴ ዋና መገልገያቸው ናት።
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህት ወድሞቼ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን❤
@Haimanotyibeltal-dz9rv
@Haimanotyibeltal-dz9rv 6 ай бұрын
Ejig betam konjoo advice fiker
@BurjoBekele
@BurjoBekele Жыл бұрын
ፍቅር እውነትሽን ነው ልክ ብለሻል እኛ ወንዶች ለቆም ነገር ስነፈልጋችው እነሱ በሌላ ነገር የሚፈልጉን በድብ ነገሪልን ለሴቶች ፍቅር የሚባል ምንም ነገር አይገባቸውም
@wynimindawyniminda-cp2qq
@wynimindawyniminda-cp2qq Жыл бұрын
የኔ ወንድም ልክ በዚህ ተቃራኒ ወንድ አለ የኔን ታሪክ ልንገርህ 6 አመት ሙሉ እኔን እንደሚገባኝ እየደለለኝ እየተወነ ልክ ፍቅር እንዳለችው ቤተሰቡን እንዳውቅበት አይፈልግም ከዛ ውጪ ግን በስልክ ያወራኛል የተራራቀ ቦታ ነው ያለነው አሁን ገፍቼ ቤተሰቡጋ ስሄድ ሌላ ሴት አስቀምጦ አገኘሁት እኔ የማውቀው 5 ብር ሳይኖረው ነው እና ዛሬ የራሱ የሆነ ነገር አለው እኔና ልጅቷ የምንለያየው እኔ እያንዳንዱን ነገር አሳውቀዋለሁ እጠይቀዋለሁ እሷ ደግሞ ቢሞት እ/ን ግድ የማይሰጣትጨነች የትም ከርማ ትመጣለች አሉ ቤተሰቦቹ ሲነግሩኝ ባሁን ሰአት ሁሉንም አውቄለሁ ትቼው ልሄድ ስነሳ ግን ቤተሰቦቹ መሰናክል ሆኑብኝ በጭራሽ አንቺ ነሽ የልጃችን ሚስት አሉኝ ትልልቅ ሰዎች ናቸው እግሬ ላይ ወድቀው ለመኑኝ እሷ በጭራሽ አትፈልገውም ገንዘቡን ብላ የቀረበችው ሴት ናት አሉኝ እሱም ትተሽኝ አትሂጂ 1 እድል ስጪኝ አለኝ እኔ ግን በጭራሽ አብሬው መቀጠል አልፈልግም ምን ትመክረኛለህ እንደወንድም
@BurjoBekele
@BurjoBekele Жыл бұрын
መቀጠል የማትፈልጊ ከሆነ እሱ ተይው ሌላ እንደ አዲስ ጀምሪ ምክንያቱም ከእሱ ጋር ከቀጠልሽ በጣም ትጎጃልሽ ፍቅር ማለት በጣም ከባድ ነው
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ
@እዩነኝሀገሬንናፍቂ Жыл бұрын
ትክክል ብለሻል 😊❤
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Жыл бұрын
Ende Ethiopia mabrat bilich dirgm tiyalesh aydel fiker, welcome back😊
@birhanjommy
@birhanjommy Жыл бұрын
ባጣ ቆየኝ አድርጋህ እንዳይሆን ጠርጥር
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj Жыл бұрын
@@birhanjommy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 yeferut yidersal alu 😂
@hopemaryam6968
@hopemaryam6968 Жыл бұрын
Exactly
@ethiomathematics
@ethiomathematics Жыл бұрын
like you malet nw snt neger almdeshn tefash demo ahun metash 😁 lmanm well come banch yemichekn lib ................
@MdMd-mh7vm
@MdMd-mh7vm Жыл бұрын
ብግልባጡ ኢዘንዋል😊
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 85 МЛН
Will A Guitar Boat Hold My Weight?
00:20
MrBeast
Рет қаралды 270 МЛН
ሴቶች እየቀረቡህ የሚሸሹህ ለምንድን ነው? #relationshipadvice #love #dating
33:03
አብርሽ እና ሩታ ተለያዩ.ሩታ ከቤት ወጣች😭😭
20:05
Ruta Tube ሩታ ቲዩብ
Рет қаралды 37 М.
Life hack 😂 Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:17
Leisi Crazy
Рет қаралды 55 МЛН