በቲክ ቶክ ብር የሚያድለው ወጣት … አስተማሪዎችን ሰርፕራይዝ…. ወጣት ፍራኦል ኢቲቻ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 92,007

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 251
@newaymamuye5092
@newaymamuye5092 2 жыл бұрын
አቦ እንዴት ደስ የሚል ምርጥ ልጅ ነው አቦ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ጨማምሮ ይስጥህ
@fikir8364
@fikir8364 2 жыл бұрын
ለሰዎች ማረፊያ እንደሆንክ ፈጣሪ ጤና ይስጥህ የነካኸው ሁሉ ይባረክ የቤተሰብ አውራ ያድርግህ የልብህ መሻት ፈጣሪ ያሳካልህ ዘርህ ይባረክ ለምለም ሁን
@marthamamo9171
@marthamamo9171 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ስይፉን ላመስግን እንዲህ አይነቱን ጀግና ኢትዮጵያዊ በማቅረብህ ፊራ ትልቅ ክብር ላንተ ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹በርታ ወንድሜ 👏👏👏
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹❤😘
@zolatedla374
@zolatedla374 2 жыл бұрын
ምርጦቼ ሄሉ ፍራኦል ና ሁሉንም የክሩ አባላት ረጅም እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድላችሁ ቀጥሉበት ሰይፍሻ ይመችህ
@tizetagirmakids
@tizetagirmakids 2 жыл бұрын
ሰይፎ በመጀመሪያ በሚዲያህ ፊራን ስለጋበዝክልን እናመስግናለን እንደ ፊራ አይነት ስለፍቅር ስለአንድነት ወገኑን አይዞህ ብሎ የሚደግፍ ለወጣቱ የስራ መስክ የሚከፍት ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን ፍቅር ነውና የሚያምርብን ሜዲያችንን ለመልካም ነገር መጠቀም ከእሱ መማር እንችላለን ፊራዬ ዘመንህ ይባረክ ጤናና እረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ከክፋ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ አብረውህም ለቆሙት ሁሉ እግዚአብሔር ከማያልቀው በረከቱ ይስጣችሁ እወዳችሃለሁ💚💛❤🇪🇷🇪🇷
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
ፍራኦል ተባረክ መምህራን በእውነት ክብር ይገባቸዋል ። የሁሉም ነገር መሰረት ናቸው ። እውነትህን ነው የአርቲስት መሰረት የሆኑ መምህራን ሳይከበሩ አርቲስት ብቻ በየአመቱ ይሸለማሉ ። ክብር ለመምህራኖቻችን
@zeyneba3865
@zeyneba3865 2 жыл бұрын
የሰዉ ማኛ ወድ ኢትዮጵያዊ በርታ ጡሩ ሲራ እድሜ ይጨሚራል አላህ ይርዳህ💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️💚💚💚💛💛💛
@ወሎየዋአማራ
@ወሎየዋአማራ 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነህ ዘረኝነት ይጥፋ እሚያቀራርብ ሰው ነው በዚህ ሰአት እሚያስፈልገው እሳት እሚጭር አንፈልግም
@ttlove-nk4dl
@ttlove-nk4dl 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ አንተም ደገ ወጣት ነህ ተባረክ 🙏🇪🇷
@amanitshewa7299
@amanitshewa7299 2 жыл бұрын
Fra ጌታ ይባርክህ ወንድማችን እንወድሀለን 🇪🇹❤🇪🇷
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ስንት መጥፎ በሚሰራ መካከል እንዳንተ አይነት ጀግና ሰዎችን ያብዛልን
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 жыл бұрын
ፍቅርና ሰላምህን ጤናህን እርዝቅህን ቤተሠብህን እዲሜህን መሠሎችህን ያብዛልን ወንዲሜ ይህ ነህ ኢትዮጵያዊ ይህ ነዉ የደግነት ጥግ
@MergaTefera-p8x
@MergaTefera-p8x 17 күн бұрын
ጌታ ይባርክህበርታ
@Foltynfanontop
@Foltynfanontop 2 жыл бұрын
ለሀገራችን ለተቸገሩት ደራሽ እምባ አባሽ ስለሆናቹ በብዙ ተባረኩ ፊራኦል ትለያለክ
@meklittesfaye1093
@meklittesfaye1093 2 жыл бұрын
ፍራኦልዬ የኛ ጀግና እግዚአብሔር ይባርክህ የዕድሜ ሀብታም ያድርግህ እንወድሃለን። ሄሉ,ሮዚዬ,ኤማ,ልጅ ግዕዝ ,የዋዋልጅ ሚኪዬ እና ስማችሁን ያልጠቀስኳችሁ ቀና አስተሳሰብ ያላችሁ የፍራኦል ቤት አባላት (ቲክቶከሮች) በሙሉ እወዳችኋለሁ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ እንወዳችኋለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@tenuase1000
@tenuase1000 2 жыл бұрын
የአኔ ወንድም በእውነት ቃላት ያጥረኛል……አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ…...በሀገሬ ላይ ተስፋዬ የሚቀጥለው እንዳንተ ዓነት ሰዎችን ሳይ ነው…እግዚአብሔር ይባርክህ…እባክህን ወንድሜ ሐዋሳ ላይም ብዙ እናቶች ልጆቻቸውን ይዘው ጎዳና ላይ ወጥተው ነው የሚኖሩት…በምን መልኩ ማገዝ ተችላለህ ?????????
@allaboutkhabylame4078
@allaboutkhabylame4078 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ Horii bulii aboo
@senatube1
@senatube1 5 күн бұрын
ተባረክ የሰጠ ይሰጠዋል
@wobetlove4274
@wobetlove4274 2 жыл бұрын
ሀገራችንን የምትፈልገው እንደዚህ አይነት ሰው ነው በርታ ወንድማችን አስተማሪ መልዕክት ነው 💚🤙🤙
@edenadugna3677
@edenadugna3677 2 жыл бұрын
wow ፊራ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ኦሮሞ ሁሉ መጥፎ ለሚመስላቹ እሱ አንድ ማሳያ ነው ሰው በአስተዳደጉ እንጂ በዘሩ መጥፎ አይሆንም❤️❤️
@mahletfulas7457
@mahletfulas7457 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል እሕቴ ፍፁም ቅን ሠው
@nexusTech-1
@nexusTech-1 2 жыл бұрын
this is what we need from Seifu SHOW. We wants to see such A blessing hearts. PLEASE DONT GO BACK FROM SUCH VIDEOS. This video makes me to see what i need to do for my brothers, my community, my people. thanks seifu your brother from Maryland,USA
@abebaallwe6984
@abebaallwe6984 2 жыл бұрын
እግዛብሄር እረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ በሁሉም ቦታ እንዲህ አይነት በጎ አድራጎት ሁሉም ሰው ባለው ነገር ቢረዳዳ ቢተባበር ከፀብ ይልቅ መዋደድ መተጋገዝ ለሀገርም ለራስም ጥሩ ና የሚያስደስት በጎ ምግባር ነው በዚሁ ቀጥልበት
@mhbirri7953
@mhbirri7953 2 жыл бұрын
“በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፉ ይናገራልና መልካም ሰው ከልብ መልካም መዝገብ መልካሙን ያወጣል፥ ክፉ ሰውም ከልብ ክፉ መዝገብ ክፉውን ያወጣል።” ሉቃስ 6፥45 እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ Ebbifamii
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ስይፉሻ ይዛሪው እንግዲህ ድንቅ ስጦታ እግዚአብሔር ስጦታል እደሱ ያሉ ሀገራችን ብዙ ይስፈልጋ እና ወንድማች ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ለሊለው እየስጥህ የሊለዉን እያስደስክ ነው ባለው ላይ ይጨምርልህ
@ablakat4821
@ablakat4821 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይስጥህ ወንድሜ ተባረክ
@fikrbaltena
@fikrbaltena 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቶችን ያብዛልን ፈጣሪ ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ለመምህራን ለእውቀት መሪ ይገባቸዋል ። ፈጣሪ ጤናና እድሜ ይስጠው ።
@lidutemam6237
@lidutemam6237 2 жыл бұрын
ፍርሻ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን በነገር ሁሉ ጌታ እረዳህ በርታ ተባረክ።
@genetyilma7717
@genetyilma7717 2 жыл бұрын
ጎበዝ እንደ አንተ አይነት በጎ ሰው ያብዛልን እግዚአብሔር ይስጥህ
@tsigewongel8203
@tsigewongel8203 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ አብዝቶ ይስጥህ እንደአንተ ያለ ቅን ልብ ያላቸውን ወገኖችን ያብዛልን🙏🙏🙏
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
ፍራኦል በጣም ዝናውን እሰማ ነበር ፈጣሪ በረከቱን አብዝቶ ይስጥክ ወንድማችን ሴፍሻ በጣም እናመሰግናለን ምርጥ ሰው ስላቀረብክልን
@samandliha
@samandliha 2 жыл бұрын
We love you 😍 all fras team God bless you all
@tewodrosfeysha1285
@tewodrosfeysha1285 26 күн бұрын
ዋው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ለምልም ድመቅ ስፋ የጠላቶችህን ደጅ ውረስ🙏❤❤❤
@የኛሒወት
@የኛሒወት 2 жыл бұрын
ፊራችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ምርጥ ሰው
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን በሀብትላይ ሀብት ይጨምርልህ👍👍👍👍👍👍
@abeluyene857
@abeluyene857 2 жыл бұрын
ሰዉ የሆነ እውነተኛ ሰው❤❤❤❤ ተባረክ
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
በውጪም በአግር ውስጥም ያላችሁ በሙሉ እንኮን ደስ አለን የኢትዮጵያ ልጆች እሯጫቻችን Athlete’s በድጋሜ በሴቶችም በወንዶችም ኢትዮጵያን ስም, እና ባንድራ ከፍ ስላደረጋችሁ!,ጀግኖች!የኢትዮጵያ ልጆች ክብር ለሁላችንም ለኢትዮጵያን በሙሉ! ኢትዮጵያ ታሽንፋለች🙏🏾👍🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@getayalewe1009
@getayalewe1009 2 жыл бұрын
juntasss
@tsehayshikur3868
@tsehayshikur3868 2 жыл бұрын
When I see people like you, I will never give up on a bright future for our country. Stay blessed bro!!
@yegnafilms4377
@yegnafilms4377 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፍራዎል
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 жыл бұрын
This is really an inspiring interview 🤗🤗🤗 Thank you Mr Firaol for all your great initiatives esp. the one for our beloved Teachers 💖💖💖 the Surprise Gift and Award Ceremony is truly important. #Respect 🙌🙌🙌 (as a Teacher's Pet myself this was my favorite activity to honor my teachers in my own special way so I really loved it 🥰🥰🥰) also I like your view on language that's the right attitude cause at the end of the day it's Means of Communication ❣️❣️❣️ One last thing about your projects that struck a cord for me is the one where (my dear Ebba T😍😍😍 and other kindhearted ones like yourself) make people realize their dreams just W.O.W I applaud you with deep appreciation 👏👏👏#OurOwnSharkTank 💚💛❤️ Ethiopia will be in better place if people shared your passion and zeal for social responsibility and giving back to the community #Bravo May God bless you with more abundance so your generosity reaches many🙏🙏🙏
@yeronfelmi9741
@yeronfelmi9741 2 жыл бұрын
ጀግንነት ማለት መገለጫው ይሄ ነው።ኑርልን ወንድሜ
@genetasefa8364
@genetasefa8364 2 жыл бұрын
What a great 👍 spoken man he’s so smart Brilliant He makes me cry 😢 የ ሚሞተው ምንም የማያውቀው በቀን አንዴ የሚበላ ነው በትክክል ተናግረሀል የወገን ሞት ያማል ያሰተክዛል 😪🥲 ሞት ይብቃን !!God bless you brother!!
@netsiytub7243
@netsiytub7243 2 жыл бұрын
ፊራ በጣም ነው ማከብርክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ትለያለክ ጌታ ይባርክክ 🥰🥰🙏🏼
@alemegirma1558
@alemegirma1558 2 жыл бұрын
ፍራኦልዬ እኔ ያንታ ሱሱኛ ነኝ ቤትህ በጣም ይናፍቀኛል እግዚአብሔር ልብህን አይቀይረው ረጅም እድሜ ይስጥክ ብሩህን መዳኒአለም እጥፍ እጥፍ ይባርክልህ
@rebka5068
@rebka5068 2 жыл бұрын
ሊላው ወኅድማችን ስነምግባራችን ተዎስዶብናል የሀገራችንን ባህል ረስተናል አንተ ይህንን የኢትዮጵያ ዊነታችንን መገልጫ እዲመለስ የምታደርገው ጥረት ሊያስደንቅህ ይገባል በርታልን ወንድማችን እግዚአብሔር ይይልዳህ።
@yordanosHailemariam-g4q
@yordanosHailemariam-g4q Ай бұрын
ምርጥ ልብ አለህ በገንዘብህ ደስታንም መሸመት ችለሃል ምክንያቱም ከሚቀበሉ ይልቅ የሚሰጡ( መስጠት የሚችሉ )የበለጠ ደስታ ይኖራቸዋል
@marthatube1001
@marthatube1001 2 жыл бұрын
Waw fira ንግግር እራሱ በጣም ይመስጣል ስረአት ያለው ነው ለብዙ ኢትዮጵያ ወገኖችህ ለተቸገሩ ደራሽ ነህ በርታ ውንዴሜ
@birtukanzeleke7992
@birtukanzeleke7992 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሥራ ዘመንህን ይባርከው ፍራኦል አድናቂህ ነኝ በርታልን
@zelalem9249
@zelalem9249 2 жыл бұрын
What a great man you are Fraol. May God continue to bless you.
@sarahawler1292
@sarahawler1292 2 жыл бұрын
ወንድም በጣም ጥሩ አርአያ እና በጎነትን ካንተ ተምሬአለው ። ለሁላችንም ትልቅ ትምህርት ሰጥተኸናልና እና እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@addisalem1225
@addisalem1225 2 жыл бұрын
አንዳንዱ ሠው ያርዳል እንደአንተ አይነቱ ደግሞ የሠውን ማንነት ከፍ ያደርጋል ተባረክ!
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@godislove3936
@godislove3936 2 жыл бұрын
ፍራኦል ድምጽህ እዚህ ላይ ሌላ ሰው መሰልከኝ ምርጥ ልጅ ይመችህ ይጨምርልህ
@BABR7826
@BABR7826 2 жыл бұрын
ፊራ ምርጥ ሰው እድሜ ጤና ይስጥህ
@zgentertainment_
@zgentertainment_ 2 жыл бұрын
መልካም ሰዎችን ፈጣሪ ያብዛልን 👏
@kidisutiku9296
@kidisutiku9296 2 жыл бұрын
God bless you ABUNDANTLY. No more words my dear. Thanks I was a teacher and know the pain,responsibly, sacrifice of ateacher. You are good example for all of us.
@mulamakonin8892
@mulamakonin8892 2 жыл бұрын
ፊራ እጅግ በጣም ክበርልን።ሀገሩን ወዳድ የሚገርም ሰው በቅርብ ለ6 ወታደሮች ለአገልግሎታቹ እናመሰግናለን ብሎ 600000 ሰጥቷል እና ጀግና ወጣት ነው
@Alem844
@Alem844 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን👍
@Sunshine-rf3wc
@Sunshine-rf3wc 2 жыл бұрын
This is a very inspiring interview I have ever watched on Seifu show! My dear brother i never been interested in tick tock but now I am going to upload the app just to watch your heartwarming story and work. Thank you for your truthful testimony about Eritrean characters. I am sending my love , respect and a great admiration to your way!! May God bless you with long life filled with full of health and happiness.!!! May God keep blessing you to be a giver not a receiver!!!🙏🙏🙏 ❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️🇪🇷❤️
@helen4526
@helen4526 2 жыл бұрын
ፍርሻዬ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ። የምወድህ እኮ በምክንያት ነው !
@Kedija6466
@Kedija6466 2 жыл бұрын
ጎበዝ ዋናው ልብ ነው ስንት ሀብታም አለ ግን ከደሃ አይሻሉም ልብ ስለሌላቸው
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 2 жыл бұрын
እንዴ አተአይነት መልካም ያብዛልን ሁለታችሁም በጣምናዉ እምዎዳች እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@-eziltube1977
@-eziltube1977 2 жыл бұрын
Fira እንወድሃለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@melakugetachew9248
@melakugetachew9248 2 жыл бұрын
ፊራ መልካም ሰው።በጣም ደስ ይላል።
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 2 жыл бұрын
ቀና ስው ነህ እግዚአብሔር የበለጠውን ይጨምርልህ.
@quralewtube9806
@quralewtube9806 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 2 жыл бұрын
Thank you so much God please you and family
@mekasja6442
@mekasja6442 2 жыл бұрын
አላህይጨምርልህ ወንድም አላህ ይጠብቅህ
@marufr1220
@marufr1220 2 жыл бұрын
ፍርሻ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ
@elleniafework9926
@elleniafework9926 2 жыл бұрын
ጨዋነትህን አክብሬልሃለሁ ። እግዚአብሔር አምላክ ካሰብከው በላይ ይሙላልህ።
@TecnoEilsa
@TecnoEilsa Ай бұрын
ፊራዬ ተባረክ
@Kale-v9h
@Kale-v9h Ай бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርከው
@fekerelhabshi3084
@fekerelhabshi3084 2 жыл бұрын
መልካም ሰው ተባረክ ባለክ ላይ ይጨምርልክ
@rahelmelaku2468
@rahelmelaku2468 2 жыл бұрын
What a great Man!!
@meaza456
@meaza456 2 жыл бұрын
ደስ ይላል በርታ 🥰
@BunignLafto
@BunignLafto 8 күн бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@fiametaferede7428
@fiametaferede7428 2 жыл бұрын
Wow what a beautiful heart you have, keep up the great job brother!
@merhawit758
@merhawit758 2 жыл бұрын
I have no words than saying " God bless you " 🙏🙏🙏
@eknah5480
@eknah5480 2 жыл бұрын
Good job Brother👍 God bless you more🙏
@libamset
@libamset 2 жыл бұрын
ጎበዝ!👏👏👏
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 2 жыл бұрын
I am very happy to hear your lovely lady love you god’s bless you we need like you
@sarafita4144
@sarafita4144 19 күн бұрын
መልካም ደው ፈጣሪ ይናርክህ
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
@freeman3611
@freeman3611 2 жыл бұрын
Fira best wise man. Ilma Abbaa Gadaa❤!
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
ሠላም ሰፊሻ ለዚህ ነው የጠፋው በርቀትም ብሆንም ስመጣህ ደስ ብሎናል
@melatgizaw3878
@melatgizaw3878 2 жыл бұрын
ፊራዬ እንወደዋለን ኑርልኝኝ😍🥰🥰🥰❤❤
@jakobbinswanger7243
@jakobbinswanger7243 2 жыл бұрын
Fira we love you and respect....!!!!
@victorious.5394
@victorious.5394 2 жыл бұрын
Abo Fraol , may God bless you abundantly, you are simply Examplor.
@solomonAnshiso
@solomonAnshiso 29 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@Kale-v9h
@Kale-v9h Ай бұрын
ልበ ቅኖች እግዚአብሔር ያዩታል
@migameskhun8039
@migameskhun8039 2 жыл бұрын
Wow God bless you more younge man.
@zaidtesfu967
@zaidtesfu967 2 жыл бұрын
God bless you 🙏🙏🙏
@Cookies-mg4jw
@Cookies-mg4jw 2 жыл бұрын
thank you brother god bless you 🙏❤️
@Scamers-n6m
@Scamers-n6m 2 жыл бұрын
ሃይማኖት ዋጋየለዉም, መንፈሳዊ ማለት ይሄ ነው.በጣም ቅን ልጅ ነው. ዎንድም ማለት ይሄ ነው. መዎለድ በሥጋ ተርት ነው. እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ዎንድም ማለት ይሄ ንዉ.
@ehminnesota5835
@ehminnesota5835 2 жыл бұрын
respect my brother
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
ፊራዬ በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው
@Dana-es1gr
@Dana-es1gr 2 жыл бұрын
እንዲህ እንዲህ አይነቱን አላህ ያብዛው አቦ
@yosefayalew5330
@yosefayalew5330 2 жыл бұрын
betam des yemel interview new ye besle sew interview beyans be 2week ade(1) endze yalu Ethiopiaywyan 🇪🇹 interview bedregu yesnt sew ጭንቅላት እንደሚለወጥ yesent sew ችግሮች እንደሚቀየሩ big respect 🫡 for ሰይፉ and feraol 🫡 🫡
@tsegehagosberhane4902
@tsegehagosberhane4902 2 жыл бұрын
God bless you 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН