//ገናን በኢቢኤስ// ''እኔ እኮ መሀን ነኝ ልጅ የለኝም እናንተ መጣቹልኝ ልጆቼ ፈጣሪ ይስጣቹ... መልካም በዓል''

  Рет қаралды 96,301

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 128
@raheltafesse4769
@raheltafesse4769 15 күн бұрын
እባካቹ እቺን ወጣት እንርዳት በጣም ታሳዝናለች 😢 ለልጆችዋ እናትርፍላት
@tetr4232
@tetr4232 15 күн бұрын
የዲስ መንሸራተት የተባለችውን አሳክሟት እባካቾሁ
@meryemali4042
@meryemali4042 15 күн бұрын
ምናልባት በጎ አድራጎት ቢያት የኔናት ታሳዝናለች
@adissualem1028
@adissualem1028 15 күн бұрын
Ebs እባካችሁ አልጋ ላይ 5 አመት ሙሉ ያላቸውን ልጅ አሳክሟት ወይም ደግሞ ሰው እንዲረዳት አድርጉ😢😢😢
@afomibelen8123
@afomibelen8123 15 күн бұрын
እባካቹ ስልኳን ላኩልን በማምላክ
@MeriEthi
@MeriEthi 16 күн бұрын
በኢቢኤስ ደግነት እሩሩህነት የዛሬው ሁሉንም በምባ ነው ያየውት ኦፍፍፍፍፍፍ ለናተ ቃል አጠው እስከ ዘር ማዝራችሁ ክፉ አይካችሁ❤❤❤
@terefoateshome7948
@terefoateshome7948 16 күн бұрын
እብሶች እባካችሁን እችን ምስክን አልጋ ላይ የተኛችው እህትን ስልካን ላኩልኝ ሰለ እግዝትን ማርያም ብላችሁ ስልኳን ላኩልኝ አደራ
@zehara5
@zehara5 16 күн бұрын
የተቸገረን መጠየቅ መጎብኛት ደስ ይላል ስጡ እሰጣችው አለሁ ብሏል ፈጣሪ በወጣ ይተካ ❤❤❤❤❤
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 15 күн бұрын
አላህ ያስደስታችሁ😢😢😢😢😢😢 አላህ ይጨምርላችሁ የሰጣችሁ ሁላ እኔ አማርራለሁ ለካ የባሰም አለ ዋናው ሀብት ጤና እና ጥሩ አእምሮ 😢😢😢😢
@AbdullahMohammed-ss6mm
@AbdullahMohammed-ss6mm 16 күн бұрын
በየጉራንጉሩ ስንት አይነት ችግር ነው ያለው። አላህ ይስጥልን ebs ተባረኩ
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 15 күн бұрын
ሁለቱ ወጣት ሤቶች ታመው አምሥት አመት ሆነን ያሉት ሚታከሙ በጣም ሀሪፍ ነው መጀመሪያ ያገኛችዋት የአጥት መሸራተት ያለችው ቀይቱ ልጅ በጣም አዝናለች ያልጋ ቁራኛ ሆና መቅረቶ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 16 күн бұрын
ያረቢ ለሰዎች የደሰታ ምጭ አድረገን ወይኔ ቤት የያዘዉ ጉድድ ኢቢ ኤሰ አላህ ይጨምረላችሁ🎉
@tigistteshale6408
@tigistteshale6408 15 күн бұрын
የታመመችዉ በጣም ታሳዝናለች ሀሳባን አላስጨረሷትም😢😢😢😢😢እግዚአብሔር ይማርሽ
@MmMm-uu8dr
@MmMm-uu8dr 15 күн бұрын
እረ ኡ Ebs የደስታ እምባ እ የአላህ አገሬ ከድኸነት ከጦርነት በቃቹ ይበለን አላህ ጨምሮ ይስጣቹ ባለስልጣኖች እነዚን ሚስኪን ህዝብ እዬ እባካቹ አገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ይብዛ
@beletetigist9830
@beletetigist9830 16 күн бұрын
ይሄ በትንሹ ነው ወደገጠሪቷ ኢትዮጵያ ቢወጣ ደግሞ ከአይምሮ በላይ ነው እስቲ ወጣ በሉ 😢😢
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 16 күн бұрын
እግዚአብሄር ኢቢ ኤስ ን ያቆይልን ከምርቃታቸው ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን 💚💛❤️
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 16 күн бұрын
ኢቢኤሶች ይጨምርላችሁ ትህትናችሁ ስራችሁ ትለያላችሁ መሰሎቻችሁን ያብዛልን ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
@አስያአህመድ-ፀ7ለ 15 күн бұрын
ማነው እደኔ በእንባ ጀምሮ በእባ የጨረሰው። አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቹህ ዋነው ጤናነው ጤና ይስጣቹህ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 14 күн бұрын
ebs መጀመሪያ የሄዳችሁበት ወደ ሚድያ አምጧት መታከም አለባት አላህ አፍያዋን እንድመልስ ጸሎተ ነዉ
@YimamAli-u6w
@YimamAli-u6w 16 күн бұрын
በእዉነት በጣም ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ አቦ አላህ በዉነት የተሻለ ነገር ይስጣችሁ ይማም ነኝ ከኮቦልቻ ደስ ብሎኛል ደስ ይበላችሁ
@endeshawmaru3849
@endeshawmaru3849 14 күн бұрын
እንደ ዜጋ ምን ያህል የኢኮኖሚ ውድቀት ውስጥ እንዳለን ከብዙ በጥቂቱ ማሳያ ነው ቀጥተኛ ሃላፊነቱ የመንግስት ቢሆንም ፡፡ እንደዜጋና እንደ ሰው ሁላችንም ልንተባበር ይገባል!
@aksummariam9959
@aksummariam9959 15 күн бұрын
Ebs ከይቅርታ ጋር መጀመሪያ የሄዳችሁባት አልጋ ላይ የዋለች ምስኪን እናት ቅድሚያ የህክምና እርዳታ ነው የሚያስፈልጋት::ጥያቄዋ እና መልሱ አልተስማማም:: የጤና ባለሙያ ባትሆኑም ሌላ ቀጣይ ክትትል የምታደርግበትን መንገድ አማራጭ አልሰጣችሗትም ቶሎ ትታችሆት ሄዳችሁ ሀሳቧን አላስጨረሳችሗትም:: ፈጣሪ ይድረስላት🙏🏿
@meryemali4042
@meryemali4042 15 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው ልጅ ነች ብትታከም ትድናለሽ አላህ ጤናዋን ይመልስላት
@zindzind3952
@zindzind3952 15 күн бұрын
እረ እናሳክማት እህት አላህ አፊሽን ይመልስልሽ ያረብ የባሰም አለ 5አመት አልጋላይ ያረብ ጤነትሽን ይመልስልሽ
@taybat536
@taybat536 15 күн бұрын
ኢ ቢ ኤሶች ተባረኩ የታመሙትም ሁሉ አላህ ያሺራቸዉ
@OMANWAR-v9u
@OMANWAR-v9u 15 күн бұрын
ተባረኩ ይህን ነው ፈጣሪ የሚወደው ምርቃታቸው ለናንተ ትልቅ ነው ሆድ እየባሳቸው ነው የምያለቅሱት ሰው ለሰው ነው ማንም ሰው ጠያቂ ሲኖረው ሲያገኝ ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ ምንጊዜም ከጎናቸው ሁኑ ተባረኩ ።
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 15 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤስ እና ሁሉም ሰራተኞቹ በርቱ መልካም ስራ ያህልና ዕረፍት ነው ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ።🕊🕊❤❤💐💐👍👍
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 15 күн бұрын
ኢቢኤሶች በጠቅላላውእግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችሁስራችሁ በጣም ደስ ይላል
@tsegahailu9947
@tsegahailu9947 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ቁጥር በሌለዉ በረከት ይባርካቹህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@muna4453
@muna4453 16 күн бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ በጣም ፈጣሪዬን እያመሰገንኩነው ሳይ የነበረው በጣም ማመስገን እዳለብኝ በጣም አወጣ ፣ወጣት ሆነው በጤና ምክኛት ቤት የተቀመጡ እህቶቼን ሰይ በጣም ፈጣሪዬን እዳመሰግን አረገኝ ጤና ከሌለ ለካ ምንም ቢሰራ ከንቱ ነው ጌታሆይ ስለጤናዬ አመሠግናለው እናንተም ድርጂታቹም ይባረክ፣በዚህ ዘመን አብታም እኮ ደሀ ከሚረዳ ሴት ይዞ ውስኪ ቢረጭ ይመርጣል ደሞ ሁሉም አብታምን አላልኩም አንዳንድ ሆዳሞችንነው ያልኩት አመሠግናለው❤
@lubabayyimer
@lubabayyimer 16 күн бұрын
የኢቢኤስ ምርጦች እንደናንተያለውን ያብዛልን
@Simplefunlover
@Simplefunlover 16 күн бұрын
እንድትታከም ebs እዳት
@yifat-o4w
@yifat-o4w 16 күн бұрын
10 ልጆች አለን ያሉት ባልና ሚስት ጥሩ ኑሮ የሚኖሩ ይመስላሉ።
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta 14 күн бұрын
በአምላኬ ልደት ቀን አስለቀሳችሁኝ እባካች የህቺን ወጣት ቆንጆ ካለባት ችግር አሳከማት እናንተ ኢቢኤሱ ብዙ መልካም ነገር ትሰራላችሁ እና እባካችሁ ተባብረው የሚያሣክሙ ብዙ ደጋግ ወገኖች በውጪ በአገር ውስጥም ስላሉ እባካችሁ እባካችሁ ድረሱላት የኔ ውብ እግዚአብሔር በጊዜ ውብ ነው ለበጎ ይሆናል ዛቴ የማዳን ቀን ዛሬ ነው ስለዚህ ወላዲት አምላክ ትረዳሻለች
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 16 күн бұрын
ኢቢኤሶችን እናመሰግናለን መልካም በአል🎉🎉🎉🎉
@FitsumWolde-m1s
@FitsumWolde-m1s 16 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@MyIove-qr9fw
@MyIove-qr9fw 15 күн бұрын
አላህ ይጨምርላችሁ ረጂምእድሜ ከጤና ጋይስጣችሁ በቤታችሁ ደሥታ ይግባ ትለያላችሁ 😢❤❤❤❤❤🎉🎉
@NanzkeiPilatan
@NanzkeiPilatan 16 күн бұрын
Eds ዘመናቹ ይባረክ🎉🎉
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 16 күн бұрын
ውይ የኢትዬጽያ ህዝብ ያሳዝናል እቤቱ ጌታዮ ሆይ ጤና ነውዋናው ለስው ልጅ እግዚአብሔር ጤናቸውን ይመልስላችሁ::
@MuridMudsir1458gmilacom
@MuridMudsir1458gmilacom 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሀሀሀሀሀሀሀሀሀ እዴት እደምወዳቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@የትግልህይወት
@የትግልህይወት 16 күн бұрын
ኡኡፍፍይ😢😢 የኔዋህ ህዝብ አመስጋኝ ናቸው ኢቢሲ ይለያያል
@mesfinyilma8003
@mesfinyilma8003 15 күн бұрын
ወይኔ በየቤቱ ያለው ችግር አይወራም ያሳዝናል ፈጣሪ ለኢትዮጵያውያን ይድረስ በዚህ ህዝብ ነው ኑሮውን ጣራ ያደረሱበት !!
@zewditu1735
@zewditu1735 16 күн бұрын
EBS ተባረኩ በወጣ ይተካ ❤🎉❤🎉
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 15 күн бұрын
የኔ ልጅ ትድኛለሽ እግዚአብሔርን ብቻ ለምኚው ፀበልም ሞክሪ
@mekliteabebe2373
@mekliteabebe2373 16 күн бұрын
ውይ ሉላዬ እውነትሽን ነው በጣም ነው የሚያምሩት እግዚአብሔር ይስጣችሁ::
@Damenu-mx1ch
@Damenu-mx1ch 12 күн бұрын
እባካችው አሳክሟት ፣ፈጣሪ ይማርሽ የኔእናት
@AterefMulugeta
@AterefMulugeta 16 күн бұрын
በጣም ደስ ይላልእንደሞላችውላቸውመድሀኒአለምይሙላላችው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Anumma572
@Anumma572 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይማራችሁ ebs ተባረኩ::
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ
@ወለተስላሴ-ጐ7ዘ 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይጎብኛቹ ወገኖቼ😢🙏🙏🙏
@esantostube299
@esantostube299 16 күн бұрын
እንኳን አደረሳችሁ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 16 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 16 күн бұрын
ፈጣሪ ይማራቹሁ የታመማቹ አይዞአቹሁ ኢቢ ኤሶች ተባረኩ❤
@HanaSeyfu-d4q
@HanaSeyfu-d4q 13 күн бұрын
ጨምሮ ይስጣችሁ❤❤❤
@abebawadanemekonen
@abebawadanemekonen 14 күн бұрын
ሃገራችን ሰላም ይሁን ይላሉ እናቶች ሲመርቁ
@kisdistteklu2306
@kisdistteklu2306 16 күн бұрын
ኢቢስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 16 күн бұрын
ለሰጪ እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ አድርጓ ይሰጥልን ፡
@ergoyezelelew4115
@ergoyezelelew4115 16 күн бұрын
EBSTVዘመናችሁንሁሉደስይበላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 16 күн бұрын
Wow betam des yelal Egziabher yebarkachihu❤❤❤🎉🎉🎉
@Hareg21
@Hareg21 14 күн бұрын
እግዛብሄር ይማራችሁ
@Emufamily-b4d
@Emufamily-b4d 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጣችሁ እቤስሶቺ 🙏🙏🙏
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 16 күн бұрын
እኔሙስሊምነኚ ግን እደትደስእዳለኚ ወላሂ አሏህ ይጨምርላቺሁ😢ያረብ ወላሂ ለኔ እደተደረገልኚ አለቀስኩ😢 የታመም ሺዉም አሏህ ያሺርሺ 😢
@Sailsy-l2b
@Sailsy-l2b 14 күн бұрын
Ebs ጥሩ ስራ እየሰራ ነው ❤
@ZedYegetalij
@ZedYegetalij 16 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ EBS 😍😍😍😍😍❤️❤️❤️
@ReemLink-v2e
@ReemLink-v2e 15 күн бұрын
ኸረ ትሱና ጃፒ እና ሊያ የት ደረሱ የምታቁ ንገሩኝ ያሰራቸውን ለቀዋል እንዴ?
@TeayabeAbeba
@TeayabeAbeba 14 күн бұрын
እኔ አልቻልኩም ያረብ የመጀሪዋ አላህ ያሺርሺ
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 15 күн бұрын
ያረቢ የታመመ ሠው ነው ጠቅላላ
@Azmrah
@Azmrah 16 күн бұрын
EBS ❤is ❤the ❤BEST
@SaedaHamzA-l7v
@SaedaHamzA-l7v 15 күн бұрын
ሉላየ የኔ ደርባባ❤❤❤
@worldcomparision
@worldcomparision 16 күн бұрын
Ebs is the best
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 15 күн бұрын
አይ አገሬ ሁሉም የጎደለበት ነውን
@grumebalaye1680
@grumebalaye1680 16 күн бұрын
Wetata betam new yasazenchen bewnet phisyo terapi bitebaberwat
@AlamDweik
@AlamDweik 16 күн бұрын
አሜን አሜን❤❤❤😢😢😢😢
@mkaa6766
@mkaa6766 16 күн бұрын
😢😢😢😢❤❤❤ Allah ysxachuu😢😢❤
@fatimaa9853
@fatimaa9853 16 күн бұрын
ሙስልም ነኘ ምናለ ግን እደ ኢቢሲ ሊላው ድርጅት ቢረዳ ማንም ሰው ቤት ዘግቶ ሲያለቅስ አይውልም ነበር መሰለን ሙስሊሙ የኢድ ያረፊ ክርስቴያኑም ልክ እደ ኢቢስ ብረድ ሆሊም ደስ ብሎት ያሳልፍ ነበር እረ ትምህርት ዉሰድ ድርጅት ባለቢቱች 20 ቀርቶ 10 ወይም 5 ብረድ ሁሊም ይዳረስ ነበር
@genetsade6865
@genetsade6865 16 күн бұрын
ዮንየና መቅድ ስዉዳቹ❤❤
@adugnashibru4642
@adugnashibru4642 15 күн бұрын
ከሰው ሰው ቢለዩ ??ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን ።🕊🕊❤❤💐💐👍👍
@mimtes514
@mimtes514 2 күн бұрын
EBS please help the first lady to get medical attention
@QeRy-r1h
@QeRy-r1h 16 күн бұрын
ሁሉም ያሳዝናሉ ግን የዲስክ መንሸራተት ያለችው በጣም ነው አሳዘነችኝ
@yordanosfikre8957
@yordanosfikre8957 16 күн бұрын
መቅዲ ፍልቅልቅ
@meratwondesne1971
@meratwondesne1971 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tabrkuhu
@ZaraAliyi-v9r
@ZaraAliyi-v9r 16 күн бұрын
አላ ይስጣቹ
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 16 күн бұрын
Amen3
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ 14 күн бұрын
ምንም በሌለሁበት የኔ አሜን አሜን ማለት ሆ😂
@SosinaTesema-w1y
@SosinaTesema-w1y 16 күн бұрын
Wenji 🥰🥰🥰
@እናቴማርያም-ገ3ለ
@እናቴማርያም-ገ3ለ 16 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AhmedGebi-e4g
@AhmedGebi-e4g 16 күн бұрын
Bayyee baredanii ebs ochii
@AsMk-d8i
@AsMk-d8i 15 күн бұрын
እሄ የምናየው ሁሉ አዲሥ አባ ነው
@yordanosfikre8957
@yordanosfikre8957 16 күн бұрын
EBS ድንቅ
@liyasamuel319
@liyasamuel319 16 күн бұрын
@EngineerGetachew
@EngineerGetachew 16 күн бұрын
Egezabehar yemaresh ayezosh eheta eset doneke teyub eshetu ga asedeweye esete eheta ???
@WondimuMohammed
@WondimuMohammed 16 күн бұрын
Minew saferu limat yelam ende
@yuvavms3115
@yuvavms3115 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤😊
@habtomgebre1523
@habtomgebre1523 16 күн бұрын
i vizit totot and good gob happy new year 2025
@YoditTekeleab
@YoditTekeleab 11 күн бұрын
አልሄድም ብላውም ሊሆንም ይችላል
@hoolyhloo3815
@hoolyhloo3815 16 күн бұрын
Uffff😢
@MisterDd-u9d
@MisterDd-u9d 13 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢
@MonBi-m9x
@MonBi-m9x 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🤲🤲
@MasebaAlmnio
@MasebaAlmnio 16 күн бұрын
🥰😍❤
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 15 күн бұрын
መቄዶኒያ ሊረዳቸው አይችልም እርጅተዋል እሱንም አስቡት
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
@ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 15 күн бұрын
😢😢😢😢
@AbaynehWoldeyesus
@AbaynehWoldeyesus 15 күн бұрын
kehager wici honen bemiricha yeminketatelachihu bemikiniyat new! EBS Ethiopiawi MIDEA!
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 156 М.
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
አራዶቹ  VS  ቀጮ
1:04:05
Chef Z Majet ሼፍ ዚ ማጀት
Рет қаралды 51 М.
Жекпе-жек. Төртінші тур | Екінші топ | Jaidarman 2022
1:6:41
ПИРАМИДА  | 5 серия | bayGUYS
17:01
bayGUYS
Рет қаралды 280 М.
Директордын баласы / қазақша кино 2022
25:18
Киностудия Мейрам
Рет қаралды 172 М.