KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ኑሮ እና ትዳር በውጭ ሀገር : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
29:02
ከፍቅር በፊት መቅደም ያለባቸው 5 ሚስጥሮች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
14:35
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
VIP ACCESS
00:47
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
በቶሎ ማግባት ለሚፈልጉ ሴቶች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Рет қаралды 24,118
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 28 М.
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Күн бұрын
Пікірлер: 70
@Tube-fp8gy
2 ай бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ካልፈቀድ ትዳር በመፈለግ የለም እኔ ለማግባት ከፈለኩ በትንሹ 15 አመት ሆን ግን እኔ ስለፈለኩ አላገባሁም ተስፋ ቆርጬ ቁጭ አልኩ የመጡ ውዶች ሁሉ እኔም አቃቅር አውጣ ነበር እነሱም ውሃ በማያነሳ አንዳንድ ሀሳቦች እንለያይ ነበር ነገር ግን(7)አመት በፊት የሆን ሰው ተዋውኩ ብዙ ጉለቶች አሉበት እኔ ለማግባት ውስኛለው ማንነቱን ተቀብዬ እሱ ያመንታል አሁንም በሱ ነገር ፈጣሪይ አንተ ፍቀድ እስካሁን በራሴ ብዙ ሞክሬለው እና የኔ ምንም አልሆንም የንተ ፍቃድ ይሁን ብዬ እየለመኩ ነው እድሜ እያመለጠኝ ነው ልጂ ለመውለድ ያለኝ ጉጉት ደግሞ አያድርስ ነው ብቻ የፈጣሪ ፍቃድ ይሁን ሁሉም ነገር !
@ራሔልጊርማ
2 ай бұрын
የኔዉድ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን አይዞሽ እኛሰደት ያልን ደሞ እንጋጋለን
@saasaamm1996
2 ай бұрын
አይዞሽ እማ ሁላችነም ነዉ ፍቃዱ ይሁንልን እግዚአብሔር ይርዳን🙏
@zekiya-xc1fi
Ай бұрын
ትለያለህ እናመሰግናለን ፈጣሪ ያልፈቀደው ነገር አሆንም ፈጣሪ የኛ ፍላጎት ያቃል እሱ ያሟላልን❤❤👍👍👍
@Sosinagetachew-o1l
2 ай бұрын
ብዙ ግዜ የቤተሰብ እና የጎደኛ የማህበረሰብ ግፊት ነው በተለይ ለሴቶች ከባድ ነው ቆመሽ ቀረሽ ሲሎ
@Esyeene8408
2 ай бұрын
እኔ የቤተ ክርስቲያን ልጅ ነኝ ከጋብቻ በፊት ወንድ ጋር መተኛት ሀጥያት ነው ስለተባልኩ የሚጠይቁኝን ወንዶች ሳርቃቸው ኑሬአለሁ። ሌሎችን ደግሞ እናተ አለማዊ ናችሁ አትሆኑኝም ስል ፤ መልክ ሳማርጥ ፤ ስደት የማይወድ ፣ ቤተ ክርስቲያን ቢያንስ በቀን አንዴ የሚሄድ ፤ የሚፆም ፣ እንደኔ የተማረ እያልኩ ኖርኩኝ እንደተሳሳትኩ አወኩኝ እንዳወኩም ፈጣሪዬን ይቅርታ ጠየኩ ኝ በተለይ መልክ ላይ አስተያየቴ ከኔ የማይጠበቅ ነበር ። ትዳር የእግዚአብሔር ስጦታ ነው። ከፈጣሪዬ እጠብቃለሁ በተጨማሪ የፀግሽን ምክር እየሰማሁ እየተገበርኩኝ እጠብቃለሁ ። ፀግሽ አመሰግንሀለሁ ።
@YelidataWeionye
2 ай бұрын
የሚደንቅ ሃሳብነው ተባረክ ፀግሽ
@barkotbarni2445
Ай бұрын
ወ/ፀግሽ ከልብ እናመሰግናለን!🙏♥
@yemanetsadu4969
2 ай бұрын
ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ
@AsegdechLisanu
Ай бұрын
የማስተዋል ጥበብን ይጨምርልህ አንደበትህ ራሱ ያሳርፋል
@ሰላምማንደፍሮ
2 ай бұрын
ትክክል ነህ ወንድሜ ፀግሽ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤
@መሲ-ዠ9የ
2 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ትምህርት እያስተማረን 🥰🥰ቪው በጣም ብዙ ነው ላይኩ ግን አነስተኛ ነው ላይክ እያረጋችሁ እጂ 👍👍👍
@እየሱስያድናል-አ7ኘ
2 ай бұрын
በዚህ channel ላይ ሰለ ለለገቡ ወጣቶች ብቸ ብትሠራ በጣም ደሰሰ ይላል። ተባረክ❤
@ZeharaAhmed-bl6gi
Ай бұрын
እዳልከው ትዳር ልጅ ምናምን የፈጣሪ ስጦታ ነው እኔ ደሞ ትዳር ሳቄን ቀምቶኝ ነበር ግን አሁላይ ንፁኽ አየር አጌቻለው ለማንኛውም ሰላምኽ ይብዛልኝ 🙏🙏👍
@ComCell-od4dv
Ай бұрын
Enamsegn alen yalagebanw tiru temehert nw🔥🔥🙌❤️🥰🥰🥰
@merontaye8723
Ай бұрын
እረረረ ወዲያ ፈጣሪ ካላገባቹ ድብን ትላላቹ አላለም የዘመኑ ወዶች መንፈሳዊ አለማዊ አይባሉ የተለከፉናቸ ባክህ ላላገቡ ወዶች የሚል ትምርት አስተምርልን 3 እና 4ሴት ይዞ የሚያማልሎ የሚያማርጡ የሰው እድሜ ሚበሉ ፈጣሪ ሳያገቡ ሳይወልዱ ያስቀራቸው ለነዚህ ልክፍታሞች አስተምርልን የሰው ዘመንን ሚበሉ😢😢😢😢😢
@NigatNigo
27 күн бұрын
ትክክል ወንድሜ ሳቄን ከተነጠኩ አመታት አለፉ
@merimaaragie346
2 ай бұрын
በረካ ሁን እናመሰግናለን
@meseretyohannes5066
2 ай бұрын
ተባረክ በእውነት ብዙ ትምህርት አግኝቼአለሁ
@zebibaabdela9633
Ай бұрын
Wow !! Your number one!!!
@HaymanotTesma
2 ай бұрын
እኔ በጣም የተቸገርኩ ነገር ብቻየን ሁኘ የፈጣሪን ቀን መጠበቅ ስጀምር ባላሰብኩት ሁኔታ የሆነ ሰዉ ይመጣል በቃ ላገባ ነዉ ስል😢
@FreMule-b1e
Ай бұрын
ለሁሉም መልስ ጸሎት ነው እግዚአብሔር ይሰማል
@selamademsung5995
2 ай бұрын
❤ትዳር ጥሩ ነው ጥሩ ስው እግዚአብሔር ከስጠ ቶሎ ማግባትችነው
@sarahdemesew370
Ай бұрын
This is a great idea and I love it so much🌷
@Abinetteju
2 ай бұрын
እውነት ነው ❤❤❤
@kbrtgormes6562
2 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው ለኛ ለተወዛገብን የላከልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እፁብ ድንቅ ነው የምትመክረን ላይክ እያደረጋችሁ❤❤❤
@NebeyeleulKassahunDemissie
Ай бұрын
ለክነህ ወድሜ በፈጣሪ ፍቃድ ነዉ የሚሆነዉ
@makedatigneh6319
2 ай бұрын
Thankyou brother ❤
@AbiAberaYouTube.አቢአበራዪት
2 ай бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤
@meskeremhaile3365
2 ай бұрын
ትዳር ጥሩ ነው ጥሩ ስው እግዚአብሔር ከስጠ ቶሎ ማግባት ነው
@MarshelM-nd7lz
2 ай бұрын
በትክክል
@KsaAbha-f1v
8 күн бұрын
ጌታሖይ አስበኝ በዴሌን ይቅር በለኝ☝☝☝☝👋👋👋👋👌👌👌
@WeyniMurad
Ай бұрын
🥰🥰🥰🤩🤩🤩
@ethiopiabokona2808
2 ай бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@MaMa-zw5nw
2 ай бұрын
Thank you so much because you are right alle ❤🎉
@rozaroza7147
2 ай бұрын
ፍቅረኛየ ይቀየራል ብየ 7አመት ሙሉ ለፍቼ ለውጥ የለም መጨረሻ ጠላሁት ፍቅሬን እርግፍ ብሎሄደ የሆው ዘመድ ለምን አታገቢም በሚልሰበብ ጭንቀት ውስጥከተቱኝ እኔዶሞ 😢
@GgGg-zi5mg
2 ай бұрын
ኦ የዛሬውስ ለኔ ነው🙏
@AbozenZenebe
2 ай бұрын
ይመችሕእናመሰግናለን
@ععلي-ذ4ظ
2 ай бұрын
ትክክል ኣይ የኝ ነገር
@Alemgirma-bj1gs
Ай бұрын
Tebarklegn Wendeme
@Azebazeb-z1i
2 ай бұрын
ምንማረግ አለብኝ ❤
@Qatar-y3m
2 ай бұрын
በጣምደስየሚልምክርነዉፀግሽ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nadarkhan5369
2 ай бұрын
በልጅናቴ አገባው ተፋታን አሁን ተኛቸ እሱ ሰናሳም እሱን አሰባለውአግብቶ ወልዳል። ልጅ ናበርን የኔም ጥፋት አለብኝ እሱም ሳንለያዩ ከሌላ ሴት ወለደ ብቻ ከባድ ናው
@LetinaAlemseged
2 ай бұрын
Ewnetnow ❤🎉🎉🎉
@BeltuBerew
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@HaymanotTesma
2 ай бұрын
ከፈለኩ ቆየሁ ግን አልሆነም
@kumagutu4362
Ай бұрын
❤❤❤
@chg7617
2 ай бұрын
ልክእዴኔተስፉዬቆረጠቺተሆናለይ
@XYZ-b2d
Ай бұрын
እባክህ አትሳቅ አሁን ትንሽ ብልት ያላቸው ሰዎች ምን ይሰማቹሀል
@AsegdechLisanu
Ай бұрын
ይሰማቸው የኔውድ የልባቸውን እብጠት ተንፈስ ያረገዋል
@FatenMama
2 ай бұрын
ተከከከል ነው
@የማርያምልጅ-ኘ7ሐ
2 ай бұрын
አንዶ እኔ ነኝ
@mahiethio
2 ай бұрын
ሰውዬው የት አርገኸው ነው እዳይገጥምሽ😅
@lidiya727
2 ай бұрын
ሩካቤ በል የቤተክርስቲያን ሰውም እንደመሆንህ
@sikosilo610
2 ай бұрын
እኔእደምከታተልህባለቤቴምቢከታተልህጥሩነበር
@emaanahmad8244
22 күн бұрын
😅😅😅😅
@ليزاليزا-ذ2ش
Ай бұрын
yes btkkl
@Zabibamustfa
Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@lidiya727
2 ай бұрын
ኧረ ሴክስ አትበል ያለኤርፎን ነው የማዳምጠው አሰሪዎች ሌላ የሰማሁ ይመስላቸዋል
@asiyan1850
2 ай бұрын
😂😂
@EMU_AYMNA
2 ай бұрын
እናመሰግናለ❤ ለምክሩ ❤እውነት ሴት ልጅ እድሜዋ ከሄደ ከባድ ነው ❤አላህ መልካም ትዳር ይወፉቃችሁ እንደኛ ክፍት ሳይሆን እንደ ፈጣሪ ❤እዝነት ❤ያረብ አላህ መልካም ትዳር ይሥጣችሁ ትዳር ለምፈልጉ ❤እህቶች ወንድሞች❤😂😂😂ፉገግ ብያለሁ ቁሙቱ አምሮ አውራጣት ታክላለች ክክክ ወየው
@ለምራሸረፋ
Ай бұрын
እናመሰግናለን❤
@dgdtdfsg6868
2 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wdwd1326
2 ай бұрын
❤❤
@YordanosGebru-o8s
2 ай бұрын
❤❤❤
@DgjjxzFyisar
Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@YasmeenMohame
Ай бұрын
❤❤❤❤
29:02
ኑሮ እና ትዳር በውጭ ሀገር : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 35 М.
14:35
ከፍቅር በፊት መቅደም ያለባቸው 5 ሚስጥሮች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 8 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
25:41
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
kak budto
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:47
VIP ACCESS
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
25:24
ባልሽን ለማስደሰት የሚረዱ የሕይወት ሚስጥሮች | Life Secrets To Make Your Husband Happy
ሀበነዮም ሚዲያ Habeneyom media ®
Рет қаралды 57 М.
22:54
እንድሮው እንዲወድሽ ይህን አድርጊ
Ahadu podcast
Рет қаралды 85 М.
28:06
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 52 М.
13:10
7 ለትዳር የማይሆኑ ሰዎች ባህሪ - ትዳርን የመምራት ጥበብ ክፍል 25 | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | Episode 25
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 17 М.
18:08
ወንድ ልጅ ጋር የመኖር ጥበብ ለሴቶች | The Art of Control for woman
Rawuel Endris
Рет қаралды 48 М.
29:10
እንድትሰማት ነውየፈለገችው፣ ግዜ ስጭው ለብቻው|What makes a Man and women happy in relationship
Ahadu podcast
Рет қаралды 34 М.
48:01
እህተ ማርያምን ዘብጥያ የሚያወርዱት ምስጢሮች | የግብረ ሰዶማውያኑ እና የተደፈሩት ሴቶች ምስጢር | ሚሊዮን ብሮችን ተበልተው በተቀደደ ጫማ የቀሩት ባለሃብት
ADDIS-ጉዳይ
Рет қаралды 43 М.
39:46
ሴቶች የማያውቁት 9 የወንዶች ባህሪ - ለትዳር የሚሆን የትክክለኛው ወንድ ባህሪ| Melhk Media | መልሕቅ ሚዲያ @HabeneyomMedia
Melhk Media - መልሕቅ ሚዲያ
Рет қаралды 42 М.
34:29
መኖር የሚቻለው ተግባብቶ ነው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 45 М.
17:48
በፍቅር ለተጎዳ ሰው 3 መፍትሄዎች | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 10 М.
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН