ከፍቅር በፊት መቅደም ያለባቸው 5 ሚስጥሮች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |

  Рет қаралды 8,840

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ

Күн бұрын

Welcome to our latest video where we delve into the essential foundations of love! Before diving into a romantic relationship, there are key secrets that can transform your experience and lead to deeper connections.
Join us as we unpack these secrets to help you prepare for a meaningful and lasting love. Don't forget to like, subscribe, and hit the bell icon for more insightful content!
ጋብቻ ክቡር ነው!!
አብራችሁን ስለሆናችሁ እናመሰግናለን!!
✅youtube- @MelhkMediaOfficial
✅telegram-t.me/MelhkMedi...
✅facebook- / melhekcenter
#ፍቅር #motivation #5 ሚስጥሮች #Love #Relationships #SelfLove #Communication #Trust #Respect #SharedValues #HealthyRelationships #DatingAdvice #habesha

Пікірлер: 30
@AyelechEshetu
@AyelechEshetu 3 күн бұрын
ድሮ ሳይማሩ ነዉ 60/70 አመታት የኖሩት እግዚአብሔር የእውነት ከሰጠኝ ማንም ምንም ሊበተነ አይችልም ብቻ እግዚአብሔር ከእውነተኛው ሰዎች ያገኘን 😢
@FatumaFatuma-gs8qr9715
@FatumaFatuma-gs8qr9715 3 күн бұрын
ጥሩ ሀሳብነዉ😂😂
@YelidataWeionye
@YelidataWeionye Ай бұрын
ፍቅር ለኔ ማንነትን ማወቅና መረዳት መቀበል ማለፍ ነው ሁሌም እንደዚ አይነት ነገሮችን አተኩራለሁ።
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Ай бұрын
❤እናመስግናለን አስተማሪያችን
@Etsub2323
@Etsub2323 Ай бұрын
ለዚህች አጭር እድሜ አትጨናነቁ ስሩ እግዚአብሄር ይባርካል❤❤
@tigrayadey2771
@tigrayadey2771 Ай бұрын
ፍቅር ማለት መስዋእት ነው , ለዛ ላመንክበት ነገር መሰጠት ማለት ነው :: በእምነት ከሆነ ፍቅር የክርስቶስን ሂወት ዋጋ ያስከፈለ ነው እስከ መቃብር ያደረሰ ትልቅ መስዋእት ነው:: ወደ ዘመኑ /የወንድና ሴት ፍቅር ስንመጣ ግን መቻቻል መታገስ ለኔ ይቅርብኝ ለሱ ለሳ ምትባባልበት ትልቅ መስዋእትነት የሚጠይቅ ነው::
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
በቃ ትቸዋለው አላገባም ትዳር ብዙ ችግር አለው ❤ እኔ ዋልድባ ገብቼ ልኑር ከዚህ ሁሉ ነገር ምን አንዛዛኝ
@EyerusTsegay-yz7wt
@EyerusTsegay-yz7wt Ай бұрын
ይዘሽኝ ሂጂ ማሬ😂😂
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen Ай бұрын
@EyerusTsegay-yz7wt እሽ ተከተይኝ
@Mubashirhussainmuhammed
@Mubashirhussainmuhammed 11 күн бұрын
እዉዉይ😂😂😂😂😂😂ዬትም አታማልጭም እኔ ብዬ ናባር
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd Ай бұрын
እናመስግናለን ❤️🙏 ስለ ብስለት እስከ አስተምህረን ወንድሜ እንዴት በሳላት እንሁን 🙏☺️
@عبدالر-ز4ح
@عبدالر-ز4ح Ай бұрын
ፀግሽየ ክበርልን እናመሠግናለን❤❤ለኛ ወሳኝ ት/ት ነው እናሥታውል እረጋ ብለን ሁሉም በጊዜው እደረሥበታለን እናሥታውል
@lemioro5753
@lemioro5753 Ай бұрын
Wow Amezing bay'ee namati tola 🙏
@TemesgenAbera-nl9wi
@TemesgenAbera-nl9wi Ай бұрын
Mirxi mikir new .thanks
@KumaMesele
@KumaMesele Ай бұрын
Ante malet Lene ewunetm yeruk wodaj neh balaym❤❤❤❤
@zebibaabdela9633
@zebibaabdela9633 Ай бұрын
Thank you dear!
@JosephBezabih
@JosephBezabih Ай бұрын
Good
@alemmulgeta6243
@alemmulgeta6243 22 күн бұрын
Geta yebrkihe
@LetinaAlemseged
@LetinaAlemseged Ай бұрын
Enmsgnalen ❤❤🎉🎉
@Ahmed-y2d1k
@Ahmed-y2d1k Ай бұрын
እኛም እናመስግናለን👏
@Mire-ys1rk
@Mire-ys1rk 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 Ай бұрын
❤❤❤❤
@EdenAberam
@EdenAberam Ай бұрын
ፍቅር ማለት የመረረዉን ጣፋጭ ነው ብለክ ማመን ነው እንደልጅም ልብም ነው እኔ ቋንጆ አፍቃሪ ነኝ ግን ግን እግዚአብሔር ፍቅር ነው 😊
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ
@ፍሬዩቱብየወንቅእሽቱቅዱስ Ай бұрын
ደምሩኝ ወገኖቼን 🎉🎉🎉🎉
@AbrehamAdamu-s8l
@AbrehamAdamu-s8l Ай бұрын
እ/ር ማስቀደም
@DelesaWolde
@DelesaWolde Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Ай бұрын
ፈቅር ለኔ መዳህኒለም ናው ማፍቀር ፍቅር ማለት ሁኖ መገኝት ናው ድርጊት ናው ለዛ ሰው ላፈቀሩት መኖር
@HcTx-n7n
@HcTx-n7n Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Tigist-c3g
@Tigist-c3g Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@YeneneshM
@YeneneshM 5 күн бұрын
❤❤❤❤
በፍቅር ለተጎዳ ሰው 3 መፍትሄዎች  | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
17:48
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
እነዚህ 10 ባህሪያት ያላት ሴት እንቁ ናት | መልህቅ የትዳር አማካሪ
28:06
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 54 М.
ይህንን ሳታውቂ ፍቅርና ትዳር እንዳትጀምሪ
28:24
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 96 М.
ከማይሆን ትዳር... ለብቻ መኖር | Silegna | Elsa Asefa | ዶ/ር እዬብ ማሞ
39:26
ስለእኛ / ከኤልሳ አሰፋ ጋር - Silegna With Elsa Asefa
Рет қаралды 23 М.
በቶሎ ማግባት ለሚፈልጉ ሴቶች - | Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ |
15:56
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 24 М.