"ባይተዋር" ብዬ ዘፍኜ ባይተዋር ሆኜ 19 አመታት በስደት መከራ ሰራኝ | ...ስገላበጥ ገላ ስጋዬ ይላጥ ነበር.. ተወዳጁ ድምፃዊ አለማየሁ ሂርጶ

  Рет қаралды 512,107

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

Пікірлер: 2 100
@zekiyashikur7581
@zekiyashikur7581 3 ай бұрын
ወላሂ የሰይፉ መልካምነት ነው ሁሌም ሚገርመኝ ለተቸገረ ሁሉ ሟች ነው እኛ ብዙ ግዜ interview የተደረገለት ሰው ብቻ ላይ ነው ምናተኩረው የሰይፍሻ መልካምነትና ቅንነት አልተወራለትም ለምታደርገው መልካም ተግባራት ሁሉ አላህ ይስጥህ 🥰🥰
@emebetwondimagenehu7177
@emebetwondimagenehu7177 3 ай бұрын
Tekekelellll welahi seyefu melekam sew Allah yitebekh
@mewhab1998
@mewhab1998 3 ай бұрын
ጎበዝ በጣም በጣም👏👏👏
@fruit-1h
@fruit-1h 3 ай бұрын
Yehea balegeawochen shefan yemiset leba tabiya
@glory3954
@glory3954 3 ай бұрын
በትክክል
@amanumer2875
@amanumer2875 3 ай бұрын
Thank you
@Mule0411
@Mule0411 3 ай бұрын
ስይፉ ትልቅ ነህ።። የተለየ ቅላፄ ባለቤት የሆነው አለማየሁን ማየታችን ደስ ብሎናል
@desertlumi1420
@desertlumi1420 3 ай бұрын
በጣም :: ልዩ የሆነ ነገር አለው:: i hope he tours again
@TesfaAleke
@TesfaAleke 3 ай бұрын
ካዳነው ጌታ ኢየሱስ ወደጨለማው አለም ወደዘፈን መመለሱ ነው ያስደሰታችሁ???
@honey48757
@honey48757 2 ай бұрын
​@@TesfaAleke Ay Pente 😂😂😂😂 Wanaw Chifera Enante Gaar Aydel ende Yalew? 😂😂😂😂 Demo Atafrum Eko Sewn Sititechu 😂😂😂😂 Eferu Eshi 👆👆
@Kedamawi_key
@Kedamawi_key 3 ай бұрын
ሰይፉ ከሰራቸው የቴሌቭዥን ዝግጅቶች ቁጥር አንድ ከአሌክስ ጋር ያረከው ቆይታ ነው !
@Africaeethio4235
@Africaeethio4235 3 ай бұрын
I agree with you
@Africaeethio4235
@Africaeethio4235 3 ай бұрын
I agree with you 🎉🎉
@differentworld7422
@differentworld7422 3 ай бұрын
Yes
@sabahn2749
@sabahn2749 3 ай бұрын
Nooo Abdukiar interview was the best....this is the 2nd best
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 ай бұрын
❤❤🎉👌
@endalegetu2160
@endalegetu2160 3 ай бұрын
የሰይፉ ደስታ ፊቱ ላይ ይነበባል እግዚአብሔር ታላቅ ነው አሌክሶ እንኳን ለሃገርህ አበቃህ
@mareasmare3773
@mareasmare3773 3 ай бұрын
ብቻዋን ለፍታ ላሳደገች የልጆቹ እናት ምስጋና ያስፈልጋታል።
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 3 ай бұрын
የ90 ዓ.ም ትውልድ የሆናችሁ እንደ እኔ አይኑን ሳይነቅል ይህን ሾው ዘመኑን እያስታወሰ በተመስጥኦ በማየት የጨረሰ!!
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Ena. thank God. my young. age still I'm in Manchester. I will be back soon
@kingmaker8125
@kingmaker8125 3 ай бұрын
እኔም ዘመኔን እያሰብኩ ነው ያየሁት
@twinshs8517
@twinshs8517 3 ай бұрын
✌👌
@nedihabsha9170
@nedihabsha9170 3 ай бұрын
እኔ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 ай бұрын
አለን✌️የአሌክስን ሙዚቃዎች ሁሌም እንደ አዲስ ነው የምሰማቸው ❤❤❤
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 3 ай бұрын
ወይኔ ልጁን እንዴት እንደወደድኩት!!! ነፃነቱ፣ በራስ መተማመኑ፣ ጨዋና ጨዋታ አዋቂ እግዚአብሔር ከፍ ያድርግህ!!!
@abher-
@abher- 3 ай бұрын
የ90ዋቹ ምርጥ ድምፃዊ❤
@heartandsoul4202
@heartandsoul4202 3 ай бұрын
@hanna ሀኒቾ፣ ስለ ልጁ እኔ ከምፅፍ የሌላ ሰው ኮሜንት ካየሁ like እገጫለሁ ብዬ scroll ሳረግ ...
@YosephWordofa-n8q
@YosephWordofa-n8q 3 ай бұрын
አንጀት የሚበላ ልጅ ነዉ ፈጣሪ እንኳን አገናኛቸዉ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ደግ ነው ልጆቹን እንኩዋን እዚደረጃ ደርሠው ማየት ቀላል አይደለም
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 ай бұрын
🥰
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
ልጁ ለአባቱ ያለውን ፍቅር በደንብ አየነው ተባረክ❤❤❤
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 3 ай бұрын
ድምጻዊ አከማየሁ ሂርጶ በ1993/94 ዓም ተማሪዎች እያለን በጣም ከምንሰማው ሙዚቃ የአንተና የጎሳዬ ተስፋዬን ነበር፣ የምር አሌክስ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል፣ ባይተዋር በጣም ደስ የሚለኝ ዘፈን የሚያስለቅሰኝ ነው እንኳንም ኖርዌይ ቆይተህ ህክምናህን ለመከታተል አበቃህ!!! አግዚአብሄር ምናልባት በስራ አድርጎ ወደዛ የላከህ የሚያጋጥምህን አስቀድሞ ስለሚያውቅ ይሆናል፣ እንኳንም ተረፍክ፣ እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!! አያት ስለሆንክ ደስ ብሎኛል፣
@Amen-d2k
@Amen-d2k 3 ай бұрын
@ethiotube8395
@ethiotube8395 3 ай бұрын
ذكريات الجميله ❤
@Mguijvcxdg
@Mguijvcxdg 3 ай бұрын
“ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና።” - ዕብራውያን 11፥25-26
@desstadessta
@desstadessta 3 ай бұрын
የአሌክስን ዘፈን ከህፃንነቴ ጀምሮ ግጥሙ ሳይገባኝ አልቅሺ አልቅሺ ይለኝ ነበር። በጣም ያሳዝነኛል ድምፁ። የት ይሆን ያለዉ ብዬ አስብ ነበር። እንኳን ፈጣሪ ለሀገርህ አበቃህ ሌጀንድ!!
@adaneamsalu-o7p
@adaneamsalu-o7p Ай бұрын
@@desstadessta አታቀርቅሪ ቀን ያልፋል
@yodita.4302
@yodita.4302 3 ай бұрын
ሰይፉ አሌክስን ስላቀረብከው ሰለረዳኸው በጣም ደስ ብሎኛል ነገርግን እባክህ መዝፈን ካልፈገ አትገፋፉት:: ካላመነበት ይጨነቃል:: ከተጨነቀ ደግሞ በሽታው ሊያገረሽበት ይችላል አና እባክህ እራሱ ልቡ የፈቀደውን ነገር እንዲያደርግ ብቻ እርዱት:: ጎሮሮውን ለመዝፈን ብቻ ሳይሆን እሱ ከህይወት የተማራቸውን ብዙ ነገሮች ለወጣቶች እያስተማረ ህይወት መቀየር ይችላል::
@mreasy9731
@mreasy9731 3 ай бұрын
ሃይማኖት ቀይሮዋል ለዛ ነው
@TeferaBelachew-v2q
@TeferaBelachew-v2q 3 ай бұрын
አለማየሁ ዉድ የኢትዮጲያ ልጅ የፅንቁ ድምፅ ባለቤት እንኳን ደህና መጣህልን ዉድ ነህ አሌክስ ።
@Seya_ebro
@Seya_ebro 3 ай бұрын
ወጭውን ያውም በአሁኑ የኢትዮጵያ ኑሮ ሙሉው ከነህክምናው ቸርች ከቻለለት ፒስ ካልሆነ ግን ጥግሽን ከነ ተከታዮችሽ ያዥ
@yoditworku8930
@yoditworku8930 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣም የሚገርም ስብእና ያለው ሰው ነው ሲሰጥ አለሁላችው ሲል ሁሉን ነገር በድብቅ በዚ ገዳይ ልታይ ልታይ የማይል
@hanhn7623
@hanhn7623 3 ай бұрын
በጣም.ሰይፉ.ልቡ.ቡቡ.ነው.የዋ.ነው
@seblemenase5278
@seblemenase5278 3 ай бұрын
“ሌባው ሊሰርቅና ሊያርድ ሊያጠፋም እንጂ ስለ ሌላ አይመጣም፤ እኔ ሕይወት እንዲሆንላቸው እንዲበዛላቸውም መጣሁ።” - ዮሐንስ 10፥10
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 3 ай бұрын
እውነት ነው ሰይጣን ለመግደል ለማዋረድ የገንዘብ ,የእውቅናና ዝና ያዘጋጃል ጌታ እየሱስ ጌታ ነው ለዘላለም ከእጁ መዳፍ ማንም አያወጣት በደሙ የታተመች ነፋስ። በፀሎት እንደግፈው።😇😇🙏🙏
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt 3 ай бұрын
Alex በጣም real ሰው ነው ማስመሰል የሚባል ነገር አላየሁበትም ይገርማል
@Hilina-ml3wy
@Hilina-ml3wy 2 ай бұрын
Betam❤
@merongetachew-jg9jx
@merongetachew-jg9jx 3 ай бұрын
ስካንዲኒቪያን ሀገሮች ለመኖር በጣም ከባድ ነው የአየር ፀባዩ በተለይ ዲፕረሸን ያስይዛል እኔም ከ13 አመት በፊት ስዊድን ነበርኩ 11 ወር ተቀምጬ መኖር አቃተኝ ወደ ሀገሬ መጣሁ ሰው ካላየ አያምንም ስደት ከባድ ነው
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 3 ай бұрын
ትዝታ ወደ 1994 አሌክሶ የ90ዎቹ ምርጥ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ 🙏
@abdulnaserjamsheer7914
@abdulnaserjamsheer7914 3 ай бұрын
ከአስራ አራት ህሙማን መካከል እግዚአብሔር እድል ስለሰጠህ አምላክህን በዝማሬ አመስግን ደግሞም መንፈስህ ያን ይመስላል እንኳን ደስ ያለህ about the second chance❤
@SamraQtr
@SamraQtr 3 ай бұрын
😢😢😢በእባ ጨረሰኩ እውነት መልካምና ደግ መሆን ከአሌክስ ተማሩ ያመልካምነቱ ጥሎ አልጣለውም ፈጣሪ ይጠብቅህ የኛ ትዝታ ነህ አሌክስየ❤❤❤
@OneLove-rz5jt
@OneLove-rz5jt 3 ай бұрын
ሰይፉሻ ቲክቶከርሮችን እና ሌሎች ቁምነገር የሌላቸውን የሶሻል ሚዲያ ሰዎች ከምታቀርብ እንደዚህ አይነት እንቁ የሆኑ እንግዶችን ብታቀርብ የተሻለ ነው በርታ
@rebikaworkumulatta805
@rebikaworkumulatta805 3 ай бұрын
ሰይፍዬ በጣም ነው የምወድህ የማደንቅህ ሙያዊ ግዴታህን በትክክል ነው የተወጣኽው። በርታ ሰላምህ ይብዛ 🙏
@Temesgen1234
@Temesgen1234 3 ай бұрын
🇺🇸 እኛም ልባችን ኢትዮጵያ ነው ሀገራችንን እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን 🙏
@EliasBekele-s1m
@EliasBekele-s1m 3 ай бұрын
ትንሳኤ ጎበና በየወሩ እንግዳ ይሁን የምትሉ። ጨዋታው አይጠገብምኮ❤
@redeatgizachew6512
@redeatgizachew6512 3 ай бұрын
@@EliasBekele-s1m betammmm
@tembelel0360
@tembelel0360 3 ай бұрын
ሰይፋ ግን ምን ዓይነት ደግ ሰው ነህ!! ቅንነት ቤቷን የሰራችብህ ። እግዚአብሔር እድሜ ያጥግብህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
@elisaalemu5453
@elisaalemu5453 2 ай бұрын
አልአዛር በእዉነት የልጅ ልክ ነህ!!!አባትህን የምትወድበት ልክ የምተገልፅበት ልክ በስመአብ በእዉነት ተባረክ🙏🙏🙏 አለማየሁ ሂርጶ እግዚአብሔር ፍፁም ጤና ይስጥህ በቀረዉ ዘመንህ የረዳህን እግዚአብሔርን የምትጠጋበት ዘመን ይሁንልህ🙏🙏🙏 ሰይፉ በእዉነት መልካም ሰዉ ነህ 🙌
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 3 ай бұрын
OMG Alex, በጣም ምርጥ ሠው። ከአብዬት እስከ ወሎ ሠፈር ራዝማታዝ ሲሠራ በደንብ ነበር የምንግባባው። በጣም በነገሠበት ሠአት ወጥቶ በመቅረቱ በጣም ይገሮመኝ ነበር ለካንስ ወዳጄ ብዙ አይተሀል። እንኳንም ለሀገርህ ለወገንህ ለቤተሠብህ በሠላም አገናኘህ።
@SimonWeld-bx1ef
@SimonWeld-bx1ef 3 ай бұрын
ይሄንን ሁሉ ያደረገው የክብሩ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ፣ የተወደደ ፣ የከበረ ፣ የተቀደሰ ለዘለዓለም ይሁን ! እንኳን ለቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በሰላም አበቃህ ወንድማችን ።
@TesfaAleke
@TesfaAleke 3 ай бұрын
የጻፍከው ምስጋና ልክ ነው። ግን "ቅድስት ሀገር" ያልከው ስህተት ነው። ሀገሬን እወዳታለሁ ግን "ቅድስት" ብዬ አልዋሻትም። ሀገር ህዝብ ነው።
@tarikueshetu1464
@tarikueshetu1464 3 ай бұрын
እንሰሳ​@@TesfaAleke
@TesfaAleke
@TesfaAleke 3 ай бұрын
@@tarikueshetu1464 ይኸው መሠከርክ እንዳንተ/ች አይነቶች ሚሊዮን ተሳዳቢዎች : ነፍሰገዳዮች: አመንዝሮች የበዙበት ሀገር እንዴት "ቅድስት " አልካት????
@mh6773
@mh6773 3 ай бұрын
ምስጋናው ልክ ነው ቅድስት ሚለው ግን ከባድ ውሸት ነው
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 ай бұрын
​@@TesfaAleke ቢመርህም ዎጠው አንተ ተቀበልክ አልተቀበልክ ምን እዳይመጣ? ወደድክም ጠላህም ኢትዮጲያ ቅድስት ሀገር ነች። ታድለህ አንተም እንኳን ኢትዮጲያዊ ተብለክ ተፈጠርክ የሆንክ ሰነፍ
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 3 ай бұрын
የሰይፍሻ ደስታን ግን ፊቱ ላይ እያያችሁት ነው ግን ❤❤❤❤❤ አሌክሶ እንኳን ለሀገርህ በሰላም ውድ ሀገርህ ወደ ኢትዮጵያ መጣህ ሀገር ምንም ግዜ ሀገር ናት ❤❤❤❤❤❤
@ለሁሉም_ጊዜ_አለው
@ለሁሉም_ጊዜ_አለው 3 ай бұрын
ወይ ሰው መሆን...... 😢። እንኳን ብቻ ልጆችህን በአካል ደግመህ ለማየት አበቃህ ወንድሜ። ሌላው ከንቱ የከንቱም ከንቱ ነው ። አምላክ ጤና እና እድሜን ይስጥህ።
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 3 ай бұрын
ውይ አሌክስ እኔ ኤርትራዊ ነኝ አዲስ ተወልጄ ስላደግሁ ሁሌም ስለአሌክስ በጣም ስለምወደው ሁሌም ስለሱ እጠይቅ ነበር ይገርማል በመሸረሻ ታስረህ በጣን አሰብኩ ላገኝህ ፋልጌ አልቻልኩም ሚገርመው ጀግና ነህ 19አመት ካምፕ መኖር በጣም በጣም አይታሰብም ሳስብው ግን ጀግና ነህ በምቾት እዚህ አውርፓ ጥሩ ቦታ እተኖርን አንተ ግን ያን ሁሉ አመት አይታሰብም፣፣ወይ ዘፋነህ በጣም ስሰማው ያማል ግን አይዞህ ስልክህን ተውልን አምንችለውን እናግዛለን።
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Bless you
@teybaahmed7994
@teybaahmed7994 3 ай бұрын
ከዘላለም ባርነት ያንድ ቀን ነፃነት አለ መንግሱቱ ሀይለማራም
@JewadMohamed-g9q
@JewadMohamed-g9q 3 ай бұрын
አሌክስ ያልተወራለት አዘፋፈኑ ለየት ያለ ምርጥ ድምፃዊ🥰❤️
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 3 ай бұрын
Yes❤❤❤❤
@FREEDOM123Ab
@FREEDOM123Ab 3 ай бұрын
ሰይፉ ፋንታሁን ረጅም እድሜና ጤና ከ እነ መላዉ ቤተሰብህ እንኳን አደረሳችሁ ስለምታደርጋቼዉ መልካም ነገሮች ሁሉ ፈጣሪን እጅግ አብዝቶ ይባርክህ
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 2 ай бұрын
ወይ ሰይፋ የተባረክ ይሄው በልጆች አንበሸበሸህ ፈጣሪ የልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ለቁም ነገር ያድርስልህ ልጆችህን ለሰው እንደምትደርስ ፈጣሪ ይድረስልህ 🙏አሌክስዬ እንኳን ለአገርህ አበቃህ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርህ ለንስሀ ለቁርባን ያብቃህ ለዘፈን ሳይሆን ለምን እድለኛ ነህ ከሞት መመለስህ ስለዚህ አንተ ፈጣሪህን የምታመሰግንበት ጊዜ ነው እነጂ ዘፈኑ ይብቃህ ልጆችህን ይጠብቅልህ🙏🙏🙏🙏
@hannamulugata4896
@hannamulugata4896 2 ай бұрын
አሜን
@fitsumbulcha7927
@fitsumbulcha7927 3 ай бұрын
I have never seen seifu being emotionally original like this. I saw the morality of Alex on seifu eyes. Astounding friendship.
@desstadessta
@desstadessta 3 ай бұрын
ሰይፉን እናመሰግናለን ማለት አለብን በህይወትእያለ! ለድሀ ደራሽ የብዙሰዎችን ህይወት ያቀና ሰዉ ነዉ።💚💛💖💚💛💖💚💖💛💖
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
እኔም ይህንን እያሠብኩ ነበር!!እዉነት ግን የሰይፍሻ አይነት ስንት ሰዉ ይሆን ያለን??
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 ай бұрын
ትክክል በእጅ የያዙት ወርቅ ነው ሰይፉ አላስተዋልነውም
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 3 ай бұрын
@@mamebekele4484 ረዥም እድሜና ጤና ይስጠዉ
@bettye4686
@bettye4686 3 ай бұрын
Amen 🙏 and
@ethiomedia7917
@ethiomedia7917 3 ай бұрын
አሌክስ የ90ዎቹ ምርጥ ድምፃሚ ነበር ዜማዎቹና ድምፁ ለየት ያሉና ደስ የሚሉ ናቸው
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 3 ай бұрын
አይ ሰይፍሻ ለዚህ ለዚህ ማን ብሎህ ተባረክ እግዚያብሄር እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
@mikeberhane6233
@mikeberhane6233 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር በልጆችህ ይካስህ ዘርህይለምልም አሌክስዬ እንኩዋንም ለሀገርህ አበቃህ።
@BE-yw2pm
@BE-yw2pm 3 ай бұрын
ሰይፋ በሂወትህ ዘመን ከሰረህው ሁለ ዝገጅት አሌክስን የጠየቅበት ቀን ነው፣
@tsionshawel5676
@tsionshawel5676 3 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘነኝ ያሳለፋቸውን ነገሮች ሳስበው አልቅሼ ነው የጨረስኩት ፕሮግራሙን እንኳን ለሀገርክ አበቃህ አሌክስ
@abiy3408
@abiy3408 3 ай бұрын
I am glad to see you.Thanks God. Alex I don't want to say a lot just may God bless you again and again. Wshing you best rest of your life. You're my favorite singer.
@yohanneswoldu4658
@yohanneswoldu4658 3 ай бұрын
አሌክሶ ያራዳ ልጅ መገናኛ ቤት ስታሰራ እኛ ነበርን አፈር ያነሳነው ምርጥ ለጋስ የገባህ ኑርልን
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ
@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 3 ай бұрын
እባካችሁ ፀበል ቢጠመቅ ካለበት ድብርት ይወጣል
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 3 ай бұрын
😂 I remember እንደ ጎረቤት
@Tawbah5179
@Tawbah5179 3 ай бұрын
@@እኔምአምናለሁአድነኝብየ 😆😆😆😆😂
@Andi-bs4op
@Andi-bs4op 3 ай бұрын
@@yohanneswoldu4658 ልክ ነው
@Zumrajemal-v9q
@Zumrajemal-v9q 3 ай бұрын
የሰው ልጅ ተስፋ ካለው ፈጣሪ ከረዳው ሁሉም ያልፋል😢😢❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ህይወት ማለት ይቺ ናት እንደ ቀልድ 19 አመት አሌክሥን ሣሥብ ኢቫንጋዲ ከአዕምሮዬ አይጣፋም አሌክሥዬ እንኳን ለሐገርህ በሠላም አደረሰህ ሁሉም ይሥተካከላል አይክፋህ ወንድምዬ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@YohannesFeleke-g2i
@YohannesFeleke-g2i 3 ай бұрын
ለሀገር ወገኖች መብቃትህ እግዚአብሔር ይመስገን። ወንድሜ ጌታ ዘመን የጨመረልህ ለራሱ ነው ዘፋኝ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርስም ዘምር አመስግነው ጌታ ኢየሱስ ይሻልሀል
@MihaelaAndrea-k9d
@MihaelaAndrea-k9d 3 ай бұрын
እግዚዐብሄር እድል ሲሰጥ ወደ ቤተክርስትያን ወደ ቤቱ ነዉ ተመልሰህ ወደ ሀጥያት ባትመለስ መልካም ነዉ❤
@derejejordan1019
@derejejordan1019 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰይፉ ፋንታሁንን በጣም ማመስገን ይገባል። ሁሌም የተቸገረን ሰው ለመርዳት ያለው ፍላጎት በጣም ይደንቃል። አሌክስ እንኳን ለሃገር በሰላም አበቃህ። ስደት አይኑ ይጥፋ። ስንቱ አይምሮውን ስቶ በሰው ሀገር የሚንከራተት አለ። አንተ በጤና አገርህ በመግባትህ እ/ር የተመሰገነ ይሁን። የለሊት ስራ ጨርሼ ወደ ቤት እየሄድኩ ነው post የተደረገውን ያየሁት። የእንቅልፍ ሰዐቴን ቀንሼ ነው ሙሉ Interview ያየሁት። በጣም ስለምወድህና ስለማከብርህ። መልካም አዲስ አመት ከነመላ ቤተሰቦችህ ይሁንላችሁ።
@tewodrosmolla7289
@tewodrosmolla7289 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣም ደስ የሚል ሹው እንባ እየተናነቀኝ ነው ያየውት አሌክስ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ እንደልጆችህ ነው ደስ ያለኝ ስይፉ በመጨረሻ ክሰህናል 2017 እንደጀምርክ በዚሁ ምልክ አስጨርሰን። አተ ዘፈን ብቻ አይደለም ለካ በ90ዎቹ የሚባለው ጪዌውስ ቢሆንስ ያኔ አይደል እንዴ የቀረው። መልካሙ ሁሉ ይገጠምህ ጋሽ አሌክስ ።ያለሽ እያንዳንድሽ ስጭ እና ያየናፈቀን ድምፅ እንስማው። ብቻ በጣም ነው የተደሰትኩ አይ ቢኖርኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TesfaAleke
@TesfaAleke 3 ай бұрын
ዘፈን ሀጢያት ነው።
@zinabumeskelu6866
@zinabumeskelu6866 3 ай бұрын
በጣም የሚያስተምር የሚያጽናና የእግዚአብሔርንም መልካምነት የሚያሳይ ሆኖ አግኝቼዋለሁ ሰይፉ ቀልደኛ ብቻ ሳትሆን ቅን ልብ ያለህ ሰው መሆንህንም አይቻለሁ በርታ አሌክስም እንኳን ለሀገርህ አበቃህ
@tsege9049
@tsege9049 3 ай бұрын
ድሮም እወድህ ይበልጥ ወደድኩህ በስብእናህ እና በግልፅነትህ ።ምርጥ የአራዳ ልጅ
@AbigiyaNima-ru2yj
@AbigiyaNima-ru2yj 3 ай бұрын
አሌክስ እንኳን ጌታ እረዳህ ፤እንዳልከው እድሜ የጨመረልህ እግዚያብሔር ይባረክ!! ታዲያ ወንድሜ ያ በመከራህ ጊዜ ካንተ ጋር ለነበረ፤ ከሞት መንጋጋ ለታደገህ፤ ልጆችህን በሰላም ጠብቆ ፍሬያቸውን ላሳየህ፡እግዚያብሔር ውለታው በሰጠህ ድምፅ ምስጋናና ዝማሬ ነው እንጂ ዘፈን አይደለም፡፡ እባክህ አሌክስ ከተዘጋጀልህ አለማዊ ወጥመድ ራስህን አድን ፡፡ ሰውን መፍራት ወጥመድ ነው እግዚያብሔር መፍራት ግን ጥበብ እና ቅዱስ የሆነውን ማወቅ ነው፤ደግሞም በሰው ከመታመን በእግዚያብሔር መታመን ይሻላል ይላል ቃሉ፡ስለዚህ ወንድሜ ትላንትናህን(ምድረበዳህን) ያሻገረህ እግዚያብሔር ለነገ ለሚያሠጋህ ለጎደለህ በማን ሊሞላ ይችላል ላልከው ነገር ሁሉ ታማኝ ነው፤ እሱ የሚረዳህ ካንተ ምንም ሳይፈልግ ነው፡፡ ሰው ግን እንዲህ አይደለም ፤ እግዚያብሔር የሠጠህን ዕድል በማስተዋል እንድትጠቀምበት ፤ የደከመን የሚያበረታና አፅንቶ የሚያቆም የእግዚያብሔር የፀጋው ሀይል እንዲለቀቅልህ ፀሎቴ ነው
@chant-s
@chant-s 3 ай бұрын
ተባኖባችሗል - ምቀኞች - አስመሳዮች - የጥበብ ጠላቶች ። የሙሉቀን አይበቃችሁም - የነካችሁት ሁሉ ...
@AndinetKebede-j2y
@AndinetKebede-j2y 3 ай бұрын
ሠይፍየ የዋህ እኮ ነህ አሌክሥን ሥታየው ደሥታህ ፊትህ ላይ አለ በአሌክሥ ዘፈን 16ገጽ የፍቅር ደብዳቤ ፅፌ ነበር።ያነበበችው አልመሠለኝም ፈተና ሠአት ነበር።እንኳን ለሀገር አበቃ
@abyssiniawit1736
@abyssiniawit1736 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mengistulema493
@mengistulema493 3 ай бұрын
አንባባው ከሆነ ለመውደቋ ተጠያቂ ነህ​@@abyssiniawit1736
@boye67
@boye67 3 ай бұрын
😂😂😂antes asfetagh nberk yemchik asakegh
@ወሄነትየገጉ
@ወሄነትየገጉ 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@YerasMenged-የራስመንገድ
@YerasMenged-የራስመንገድ 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@seifedinm.6756
@seifedinm.6756 3 ай бұрын
I’m so pleased to see you again Alex. እንኩአን አላህ ለሀገርህ አበቃ
@ብስራትመስፍን
@ብስራትመስፍን 3 ай бұрын
የኢትዮጲያ አርቲስቶች ግን መቼ ነው ለሰይፉ ትልቅ ምስጋና የምታቀርቡት ? የምስጋና ፕሮግራም ማዘጋጀት አለባችሁ ። እኔ የሚመስለኝ የሰይፉ በጎነት በቀልድ ተሸፍኗል !!! ሰይፉ ከነቤተሰቦችህ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@AshenafiHabte-n2n
@AshenafiHabte-n2n 3 ай бұрын
@EskindirYimer
@EskindirYimer 3 ай бұрын
This guy is a living legend , 19 yrs and still strong !!! Ppl if u r in prison for only 2 days u may get crazy ! Alemayehu was sick for 19yrs plus he was in a camp and in prison for doing nothing... his mentality is beyond us !!! DEZDEMONA brother …beyyyyyy marign…endegennnnnaaaa….yenewaaa dezdemona 🫶🏽
@azeezaibrahim6570
@azeezaibrahim6570 2 ай бұрын
You're right. Kudos to him
@meskeremteshome5356
@meskeremteshome5356 2 ай бұрын
U Are fight👍
@Mitewab
@Mitewab 3 ай бұрын
ሰይፉ ከልብ መልካም ሰው ነህ ።ፈጣሪ እድሜ ከጤና እና በረከት ያድልህ።...አንተ በማስተዋል እና በብልጠት አምልጠሀል።ከተሳሳተ ጋብቻ የዘገየ ይሻላል...
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 3 ай бұрын
አሌክሶ እንኳን ደህና መጣህ። ኢቫንጋዲ ከምንጊዜም ምርጡ አልበሞች አንዱ ሳልሰማው አልውልም። አሌክሶ እንወድሃለን !
@benai5241
@benai5241 3 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ይሁን! ኣሜን። እንኳን ለዚህ አበቃህ አሌክስ !!
@haydershemsu9221
@haydershemsu9221 2 ай бұрын
ሰይፉዬ አላህ ይጨምርልህ ገናለብዙዎች ምትተርፍ ቅን ኢትዮጲያዊ ነህ እድሜ ይስጥህ
@meskremketema145
@meskremketema145 3 ай бұрын
ወንድሜ አለማየሁ እግዚአብሔር እንኳን ለሃገርህ አበቃህ! ግን እግዚአብሔር በተቀጠልህ አድሜ እርሱ የሚከብርበትን እና ደስ የሚሰኝበትን ነገር አድርጎ ማለፍ ይሁንልህ
@negussiebekele4138
@negussiebekele4138 3 ай бұрын
ኖሮውይ እና ሲዊዘርላንደ ብዙ ኢትዬጵያዊያን ያለ መኖሪያ ፍቃደ ይኖራሉ።እኔም እግዚአብሄር እረደቶኝ በ9 አመቴ ወረቀት ባገኝም።በዚህ ዘመን ያሳለፍኩት ቸግር እግዚአብሄር ብቻ ነዉ የሚያዉቀዉ። ሰደት አይኑ ይጥፋ።
@redufida4914
@redufida4914 3 ай бұрын
@@negussiebekele4138 እውነት ነው ስድት አይኖ ይጥፋ
@ገኒ-ረ9ጸ
@ገኒ-ረ9ጸ 3 ай бұрын
እኳንም አላህ እረዳህ😢😢😢😢😢😢😢
@hamahyy7178
@hamahyy7178 3 ай бұрын
ህይወት እኛ እንዳሰብነው አይደለም እኔ 2007 አዲስ አመት የመን ድንበር ነበርኩ አሁን 2017 ተባለ ሳኡዲ የምር ደከመኝ መረረኝ ግን አይሞላም እስኪ ሀብታሞች የእውነት ማንኛውንም ስራ እሰራለሁ ሀገር አስገቡን በስደት ምንም አዲስ ነገር አላገኜሁ😢😢
@BarakatMusa-f5d
@BarakatMusa-f5d 3 ай бұрын
@@hamahyy7178 💞💞💞💞💞💞
@BarakatMusa-f5d
@BarakatMusa-f5d 3 ай бұрын
Faxari al
@abrahammulugeta2958
@abrahammulugeta2958 3 ай бұрын
ንስሀ ገብቶ በጌታው ፊት ምህረት ያገኘን የቀድሞ ዘፋኝ ወይንም ሰይጣን አወዳሽ የነበረን ሰው ተመልሶ እንዲዘፍን ማስጨነቅ ምን የሚሉት ነው ሰይፉ እባክህ ከዘፈን ደላላነት ውጣና እ/ርን በእየሱስ አማካኝነት አምልክ ይብቃህ በዘፈን የሚገኝ ጥቅም ሞት የዘላለም ሞት ነው
@issuhagos7940
@issuhagos7940 3 ай бұрын
@@hamahyy7178 Dear Sister hama , do not lose hope ok. I am from Eritrea and I have such a difficult time , thanks to God I am in Switzerland now.
@californa6827
@californa6827 3 ай бұрын
ለአሌክሰ መሬት ይሰጠው ግን አባቱ ነው ትንሰኤ ልጅ ነው ይመሳሰላሉ
@YonasElias-d2m
@YonasElias-d2m 3 ай бұрын
ይገርማል በሀዘን የነበረች ህይወት ተመልሳ የደስታ ሳቅን ስትቸር 😀😀🥰🥰🥰
@tenad7309
@tenad7309 2 ай бұрын
ሰይፍሻ ግን ክብር ይገባሀል🙏🏾ብዙ ያልተነገረልህ ሩህሩህ ለተቸገረ ደራሽ ለከፋው አፅናኝ ለታመመ ደራሽ የሆንክ ጥሩ ወንድም ነህ:: ተባረክ🙏🏾ልጆችህ ይደጉልህ ደግነት ለራስ ነው::
@saradezi8588
@saradezi8588 2 ай бұрын
ሰይፉ መድሀኒያለመ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ሰው እክባሪ ነህ እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@KidisteDemelew
@KidisteDemelew 3 ай бұрын
ጨዋታቸዉ እራሱ ለዛ አለዉ😊 ደስ ስትሉ አሌክሶ በጣም ነዉ የምወድክ 😊😊
@circustube2388
@circustube2388 3 ай бұрын
አሌክስዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ ሳይክ አንተም በሂወት እያለህ እኛም በህይወት እያለን እንኳን አየንህ🙏🏽ብዙ የልጅነት ትዝታዎች አሉኝ ባንተ ሙዚቃ ያንተን ሙዚቃዎች ከማዳመጤ ብዛት አካባቢዬያሉ ሰዎች ሁሉ ያዳምጡታል ከዛም በላይ ይወዱታል ሁሌም ስሰማው ሙዚቃህን ወደ ልጅነት ግዜዬ ይመልሰኛል ለማንኛውም እጅግ በጣም ተወዳጅ ሰው ነክ❤️ አሁንም እድሜ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተወዳጁ አለማየሁ ሂርፖ❤️
@HananMeseret
@HananMeseret 3 ай бұрын
ሠይፍየ ሚሥኪንኮ ነህ ወላሂ አላህ አንተነም በጤና ያኑርህ አዛኝኮ ነህ አሌክሥየ አላህ እንኳን ለሀገርህ አበቃህ አብሽር ከዛ ሁሉ ፈተና ዪወጣህ ጌታህ ያቀውቃል
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 2 ай бұрын
ሰይፍሻ በጣም ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ አሌክስ እንኳን በሰላም ለሀገርክ አበቃክ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው አይዞክ❤❤❤
@selinamax4108
@selinamax4108 3 ай бұрын
በመጀመሪያ የአሌክስንና ጎሳየን ሙዚቃዎች እና የ90ችን ስሰማ በጣም ትዝታ ውስጥ ነው የምገባው ሲቀጥል አልክስ 19 ዓመታትን ያሳለፍቸው ቸግሮች በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ እንኳን ከዚህ ሁሉ አወጣክ EBStv ለምትሰሩት መልካም ስራ ፈጣሪ ይስጣቹ ሰይፉም እግዚአብሄር ይስጥህ፡፡ ነገር ግና አሌክስ እንዳለው እግዚአብሄር ሁለተኛ እድል ሰቶኛል እንዳልክ የሰጠህ እድል እግዚአብሄርን ለማገልገል ሊሆን ይችላልና ደግመህ ወደ ዘፈን ባትገባ ደስ ይለኛል ሰይፉም እትወስወሰው እንዲዘፍን መዝሙር ወይም ሌላ ነገር ቢሰራ ደስ ይለኛል፡፡
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 3 ай бұрын
አሌክስ ልዩ ተሰጥኦ ያለው ድንቅ ድምፃዊ ነው። እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በህይወት ተርፎ አይኑን ለማየት አበቃን።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 3 ай бұрын
የማይረሳ አሁንም ቢሰማ የማይሰለች አሌክሰ እንወድሀለን እድሜ ጨምሮ ይሰጥህ እንኳን ሀገርህ ገባህ እሰይ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 3 ай бұрын
እሌክሶ እንኳን እግዚአብሔር ለሀገርህ አበቃህ እኩያየሆነ ልጅ አድርስሀል ልጆችህ የልጅ ልጆችህ ይባረኩልህ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ 🙏🏾❤️በጣም ደግ ስው ነህ ሀገርህን ስለምትወድ እኛም እንወድሀለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jemilasuleymanjemilasuleym8723
@jemilasuleymanjemilasuleym8723 3 ай бұрын
ይገርማል የነዚህ ምርጥ ሙዚቃወች ባለቤቱ አልሞተም መሻአላህ ወላሂ ማን እደሆነ አላቅም ነበር ግን እወዳቸዋለሁ ብዙ እጠብቃለን ጋሸ ከአንተ
@helenassefa2486
@helenassefa2486 3 ай бұрын
ላዳነህ ለደረሰልህ እድሜን እድልን ሊሰጥህ በብቸኝነትህ በቡስቁልናህ ጊዜ ደርሶ ላፅናናህ ላገዘህ ስሙን ጠርተህ ለባረከው ጌታ ኢየሱስ ለመዘመር ያብቃህ ሳይረፍድብህ አለም ከንቱ ናት አባቴ
@ammek4109
@ammek4109 3 ай бұрын
እንኳን ለ ዚህ አበቃህ ወንድሜ! አስራዘጠኝ አመት በመከራህ ዉስጥ አብሮህ ከሞት መንጋጋ አውጥቶህ ያልተለየህን የብፅእት፣የቅድስት ድንግል ማርያምን ልጅ ቸሩ መድሃኒአለምን አትለየዉ ዘፈን ሃጢያት ነዉ። ሞትን ይዘህ ከ አገርህ ተሰደድክ ሞትን አራግፈህ በክርስቶስ ፀድተህ ስትመለስ ሞትንተመልሰህ አትጣጨብጣት ወንድሜ!አስራ ዘጠኝ አመት ሙሉ ዘፈን አላኖረህም ወይሞ ጓደኛ
@chant-s
@chant-s 3 ай бұрын
ተባኖባችሗል - ምቀኞች - አስመሳዮች - የጥበብ ጠላቶች ። የሙሉቀን አይበቃችሁም - የነካችሁት ሁሉ ...
@aby605
@aby605 3 ай бұрын
ሰይፉ በጣምምም ሚገርም ከሰው ስተት የሚማር መልካም ልብ ያለው ሰው ነው ግን የሚገባውን ቦታ አላገኘም.. አስቡት አስኪ አንድ ቀን ማለፉ ቢሰማስ አንዴት አንደምንፀፀት 😢😢ሚዲያ ጭር ነው ሚያረገው የኛ ድምቀት በጣም ወድሃለሁ 😘
@mamebekele4484
@mamebekele4484 3 ай бұрын
በጣም ትክክል ሰይፉ መልካም ሰው ነውቀና ነው ግን አልተነገረለትም
@teztaaseiyfu
@teztaaseiyfu 25 күн бұрын
@@aby605 እድሜይስጥልን
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 3 ай бұрын
ሰይፉ እያደረገ ያለው ቁምነገር በጣም ሊደነቅ እና ሊመሰገን ሚገባው ነገር ነው ባለህ ላይ ይጨምርልህ አሌክሶ እንኳን ለእናት ሀገርህ አበቃህ ወንድማችን 😢 ''ዮሃና ተወልዷል እንዴ...??'' 😂😂 እረ ነቆራ
@SeniSeni-lf6ie
@SeniSeni-lf6ie 2 ай бұрын
Alex ስላየሁህ ደስ ብሎኛል የድሜህን ቀናት የጨመረልህን አምላክ አምልከዉ ሰይፉ ትለያለህ
@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 2 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ በእግዚአብሔር ትልቅነት ያምናል እግዚአብሔር ይመስገን
@misiriakmekonen
@misiriakmekonen 3 ай бұрын
እንክዋን ለሀገርህ አበቃህ የኖርዌን የካምፕ ሂወት እኔም ቀምሼዋለሁ ጠንካራ ከሆንክ ሁሉንም ነገር ታልፈዋለህ ብቻ እንክዋን ለሀገርህ አበቃህ አሌክስ
@AbelMulugeta-cn3lw
@AbelMulugeta-cn3lw 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@antenehgelan5391
@antenehgelan5391 3 ай бұрын
የአሌክስ ልጅ ጎበዝ ነው ምላሱ ሱዳን በርሃ ላይ ብርድልብስ ይሸጣል ።😂😂😂
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 3 ай бұрын
😂😂😂😂 ያንተስ ምላስ ? ከሱ ምንም አይተናነስም
@አትበጥረቅ
@አትበጥረቅ 3 ай бұрын
😂እውነትክን ነው የማን ልጅ ሆነና ያባቱ ልጅ
@BitcoinForall
@BitcoinForall 3 ай бұрын
@@antenehgelan5391 🤣🤣🤣
@smsm3968
@smsm3968 3 ай бұрын
እኔም የማውራት ሱሱ ገርሞኛል😂😂😂
@የግልጠቅላይሚኒስትር
@የግልጠቅላይሚኒስትር 3 ай бұрын
@@antenehgelan5391 ደነዝ ሱዳን በርሃ ላይ አጥንት የሚሰብር ብርድ እንዳላ አለማውቅህ
@fitsumfetene9610
@fitsumfetene9610 3 ай бұрын
በጣም የምወደው ዘፋኝ አለማየሁ ሂርዾ ❤ ለምን እንደሆነ አላውቅም ዘፈኖቹ ልቤ ውስጥ ዘልቀው ይገባሉ ዘፈን መስማት አአልፈልግም ግን የሱን ዘፈኖች still እሰማለው ለእኔ አንደኛ ነው🫶እና በሰላም ሀገርህ ስለገባህ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል🙏
@SebeleAden
@SebeleAden 9 күн бұрын
እውነት እግዚያብሔር መልካም ነገር አደረገልክ ዛሬም ጌታ እድል ስለሰጠክ ጌታዬን አመሰግናለው 90ናዎቹ ብቻ አሌክሶ ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል ጌታ እየሱስን በማወቅ ተባረክ
@AbelaBarkot
@AbelaBarkot 3 ай бұрын
አምላኬ ወረቀቴን ሰተሀኝ ለሀገሬ አብቃኝ 2017
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
God is good
@amazingworld8175
@amazingworld8175 3 ай бұрын
የት ነው የምትኖረው ወንድሜ?
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
@@AbelaBarkot Amen
@AbelaBarkot
@AbelaBarkot 3 ай бұрын
@@amazingworld8175 London
@AbelaBarkot
@AbelaBarkot 3 ай бұрын
@@amazingworld8175 London
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 3 ай бұрын
አጎቴ ድሮ ስደት ስድነት ነው ጠንክረህ ተማሪ እያለ ይመክረኛል ራሽያ ለአብራሪነት ሥልጠና ለ5 ዓሜት ከ7ወር ተምሬ ስመረቅ ብዙ ሀገሮች መሄድ ይችል ነበር ግን ስደት ስድነ ነው ብዬ እምብ ብዬ ሀገረን በአየር ኃይል አብራርነት እያገለገልኩ ነው ማን እንደ ኢትዮጵያ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ቘ5ወ 3 ай бұрын
❤ man ede hager wedajae
@HawiFaris-v9q
@HawiFaris-v9q 3 ай бұрын
Hero❤
@mulualemhenriksson7250
@mulualemhenriksson7250 3 ай бұрын
አዎ ማን እንዳገር ሀገር🙏🥰
@fatoye123
@fatoye123 3 ай бұрын
ጀግና
@teddyamhara
@teddyamhara 3 ай бұрын
አሁን ስንት ንፁሃን አማራ ገድለሃል?
@mulugetaseleshi7422
@mulugetaseleshi7422 3 ай бұрын
ከባድ ግዜ አሳልፈሃል። እንኳን በሠላም ወደ አገርህ ገባህ። ባይመችህም የምትናገረው ታሪክ አለህ።
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 2 ай бұрын
ሰይፋ እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢 ዘመንህ ይለምልም❤ ከድንኳንህ ከቤትህ ደሰታ አይጥፋ ስደትን ያየው ያውቀዋል 😢😢 በልጆችህ አግኘው ይህን ስፅፍ እያለቀስኩ ነው አሰብኩት ያሳለፈውን ምጥ ሆድ ይፍጀው ብሎ እንጂ 😢😢😢 ጌታ ለክብሩ ያቁመው ❤❤❤
@HappyFamily-y2t
@HappyFamily-y2t 3 ай бұрын
ሁሌ ጥሩ ስራህ ለክፉ ቀን ስንቅ ነዉ እግዚያብሄር ለሀገርህ ከቤተሰቦችህ ከወዳጆችህ ጋር በሰላም አገናኘናኘህ አምላክህን እገልግል አመስግን ቀሪዉ ዘመንህ ይባረክ ደጉ ዘመንን አስታወስከን ለሀገራችን ሰላሙን ፍቅሩን ይስጠን🙏🏾
@naturalworld5006
@naturalworld5006 3 ай бұрын
አለንዳንዴ መከራ እሚያልፍ አይመስልም ... በሙስና ወንጀል ተከስሼ በቃሊቲ ማረሚያ ቤት 14 ዓመት እየኖርኩ ነው እና ይሄም አልፎ ውጪ ለማውራት ያብቃን እግዚአብሔር !🙏 ክብርና ምስጋና ለእግዚአብሔር ለዘላለም ይሁን አሜን !!!🙏🙏🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር መሀል ነዉ እሱ ይቅር ባይ ነዉ አይ ዞን
@naturalworld5006
@naturalworld5006 3 ай бұрын
@@abebaseyiume8949 አሜን መልካም ሰው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏
@MakedaTefera-l5i
@MakedaTefera-l5i 3 ай бұрын
Eser bet enterenite ale?
@meazinameazina4065
@meazinameazina4065 2 ай бұрын
Endye esre bet you tube? ayzogne Egzabher mihrtin yasdrgilhe
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 2 ай бұрын
ሰይፍ ያልተነገረለት መልካም ሰው ነው አሊክስ ግን እግዚአብሔር እንኳን ለሀገሩ አበቃክ🙏🙏
@TsehayneshTeklu-rl4iw
@TsehayneshTeklu-rl4iw 3 ай бұрын
ደግነት እድሜን ያስረዝማል
@njadnjad3902
@njadnjad3902 3 ай бұрын
100%👌
@ልጅቷ
@ልጅቷ 3 ай бұрын
❤ ❤❤❤❤ ።
@tesfayenigus7404
@tesfayenigus7404 2 ай бұрын
በእውነት ሰይፍሻ አሌክስን ስላየሁት ቃላትም የለኝም።በጣም ከሚናፍቁኝ ሰዎች ዋናው አሌክሶ ነበር እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል።እንኳን በእድሜና በጤና አየንህ እንዴት ደስ እንዳለኝ አልገልጸውም።ሰይፍሻ መልካም ሰው ክፉ አይንካህ።የልጅ ክፋት አያሳይህ።ምን አይነት ወርቅና ደግ ዘመን አለፈ።ጎስሽንም አብረህ ታቀርበው ነበርኮ ሰይፍሻ፡ በልዩ ገጠመኝና ትዝታ ያጅቡት ነበር።ብቻ ደስ ብሎኛል።ተው ሰይፍሻን አንድ ቀን ቀመን እናክብረው።የክብር ዶክትሬት ይሰጠው ይታሰብበት።እውነት ሰይፍሻ የሚገርም ሰው ነው የሰራውን መልካም ነገር ልትነግረው ልታመሰግነው ስትጀምር ለበስበስ ያደርጋታል አቦ በሰማይ ቤት ይመዝገብልህ።
@SitraHasen
@SitraHasen Ай бұрын
እኔ የማንንም ቃለመጠየቅ በዚህ ደረጃ ፈዝዤ አይቼ አላውቅም የምር እንኳን ለሀገርህ ከልጆችህ ከመላው ቤተሰብህ አገናኘህ በጣም ነው ደስ ያለኝ እኖድሀለን ረጅም ያኑርህ
@ekram0007
@ekram0007 3 ай бұрын
ሰይፉ ጌራወርቅ ነቃጥበብን ፈልገህ አቅርብልን
@Erashenchal
@Erashenchal 2 ай бұрын
Oh yeah , where is he now ? I remember his ''Wey Fiqer ......" is he alive ?
@ekram0007
@ekram0007 2 ай бұрын
@@Erashenchal ይመስለኛል
@elijahda6424
@elijahda6424 3 ай бұрын
አለማየሁ ሂርጶ ድንቅ ዘፋኝ ነው፣ ድምፁ የማይደገም። እንኳን ላገርህ አበቃህ። ጥሩ ረፍት አርግ ከዛ ሁሉም ነገር ይደርሳል።
@themane9894
@themane9894 3 ай бұрын
ሰይፍሻ ምርጥ ስራዎች እየሰራህ ነው እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት ከመላው ቤተሰብ ጋር
@biniyamaltaye4645
@biniyamaltaye4645 2 ай бұрын
አሌክስ በጣም የተረጋጋ ሲናገር ተደማጭ በሳል ሰው ነው በጣም ነው የወደድኩት። ሰይፉ በጣም ትልቅ ሰው ነህ እስካሁን ካየዃቸው ፕሮግራሞች ለኔ ቁጥር 1 ነው።
@haileyesusterefe5989
@haileyesusterefe5989 3 ай бұрын
በእውነት የተቀላቀለ ስሜት ነው የተሰማኝ።ሰይፉ ላይ ቀርቦ አሁን ያወረውን(ምስክርነት) በሙሉ ከአሥራ ምናምን አመት በፊት በሆነ መጽሔት ላይ አንብቤአለሁ።እናም በዚያቃለመጠይቅ ላይ የማስታውሰው ኢየሱስ ደሜን በደሙ ቀየረው አነጻው እያለ የተቆረጠን ተስፋ እንዴት እንደቀጠለለትና እድሜ እንደጨመረለት ነበር ሲመሠክር ያነበብኩት።እናም በሙሉ አቅሙ ያገለገላት አለም አንቅራው ተፍታው ማንም አጠገቡ በሌለበት ብቻውን ያስታመመውንና ያዳነውን ጌታ በብዙ ምስጋና ሲያከብረው ተመልክቻለሁ ።እናም ለካ ዓለም ዛሬም ድረስ ልቡ ውስጥ እንደከተመች ነው ያየሁት።በተቀጠጠለለት ዕድሜ ያዳነውን ጌታ እንደማገልገል ጀርባውን ላዳነው ጌታ ሰጥቶ ዓለምን ለማገልገል እየተሟሟቀ እንደሆነ ሳይ ልቤ በጣም አዘነ።በእርግጥ እግዚአብሔር ከሳበው በስተቀር ወደ ጌታ ሊመጣ የሚችል እንደሌለ ሳይ ደግሞ እግዚአብሔር የልቡን ዓይን ከፍቶለት አለምን አንቅሮ ተፍቶ ጌታን እንዲከተልና እንዲያገለግል ከልቤ ተመኘሁ።
@zahraayalew3965
@zahraayalew3965 3 ай бұрын
ያለማየሁ ሄርቦና የጂጋየሁ ሽባባዉ ድምፅ የተለየ ተስጦ ነዉ ❤አሌክሶ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 25 МЛН
ንብረቱን ሸጦ ቻይና ለላከኝ አባቴ እንዴት እውነቱን ልንገረው
1:29:06