ቀለበቴን ሽጬ ልጄን ከእስር አስፈታሁ!

  Рет қаралды 697,594

Maraki Weg

Maraki Weg

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@marakiweg2023
@marakiweg2023 7 ай бұрын
ሰብስክራይብ እያደረጉ ስለሚመለከቱን እናመሰግናለን!
@SaidaFeko
@SaidaFeko 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የፓስተር ቸሬን ትምህርቶች ከልቤ ነው ምወደው
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ በርታ ማራኪ በርታ እኔ ኦርቶዶስ ግን ፖስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው
@Selom-p7r
@Selom-p7r 7 ай бұрын
Please ሮፍናንን ጋብዝልን ብትችል ኤፍሬም ታምሩን Please 😢😢
@fikertefikadu7367
@fikertefikadu7367 7 ай бұрын
እውነት ግን እግዚአብሔር ባይኖር እንዴት ይኮን ነበር፡፡ ❤❤❤❤❤❤
@merryhaileboru6418
@merryhaileboru6418 7 ай бұрын
Congrats le adisu office ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@RahelAmbaneh
@RahelAmbaneh 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ህይወቱ አስተማሪ ነዉ። የቤተሰብ ጉዳይ ላይ ትኩረት ስለሚሰጥ እና ቀጥተኛ ሰዉ መሆኑ ምርጥ ያደርገዋል
@Asegedechgetanhe
@Asegedechgetanhe 7 ай бұрын
Ok
@KadijaBaqqala
@KadijaBaqqala 7 ай бұрын
የእምነቱ ተከታይ አደለሁም ግን ይሄ ፓስተር ለየት ያለ ነው እውነተኛ ፓስተር ነው በጣም ይመቸኛል ያዝናናኛል ይመቸው
@Bizuayehu-l2w
@Bizuayehu-l2w 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን እና ዶ/ር ወዳጄነህን ሳዳምጣቸው ብውልና ባድር እማይጠገቡ እማይሰለቹ በእውነት ሙሉዎች ናቸውና እግዚአብሔር አብዝቶ አንደበታችሁን ይባርክ :: አቤት አንደበት አቤት ትህትና አክብሮት በእውነት እንደእናንተ ያለውን ያብዛልን ::👌🙏
@tomfre
@tomfre 6 ай бұрын
የፓስተር ቸሬን አይነቱን ያብዛልን እውነት ከኖሩ እንደዛ ነው .ለባለቤቱ ያለው ፍቅርና ክብር ትልቅ ነው፣ ወንዶች እንደዛ ሊሆኑ ግድ ነው ሴትም እንደዛ። ፓስተር ቸሬ ፓለቲካ ውስጥ አለመግባቱ አለመቀላቀሉ ጥሩ ነው። አዎ ችግር አለ በጊዜውም ይፈታል ሀገር እንድትቀጥል ሰዎች ሚዛናዊ ሆነው ብዙ መስራት አለባቸው።። በተቃራኒው ዶ/ር ወዳጄ ምንም ጥሩ ነገር ቢኖረውም የማከብረው ሰው ልሰማው የምወደው ሆኖ ሳለ ነገር ግን ከዘመኑ ፓለቲከኞች ጋር ተቀላቅሎ ጠላት ብለው የፈረጁትን ማግኘት ስላልቻሉ ለህዝቡ ምግብ እርዳታም እንዳይሰጣቸው በረሀብ እንዲያልቅ መብራት ይሁን ውሃ ኢንተርኔት ሳይቀር እንዲከለከሉ የፈረደና ያንን ሀሳብ ከመንግስት እኩል ሲያራምድ የነበረ መንፈሳዊ መሳይ ክፉ ሰው ነው ፣ ስለዚህም ቸሬንና ዶ/ሩ ማነፃፀር ለፓስተር ቸሬ አይመጥነውም ቸሬንም ማውረድ ነው ። ከይቅርታ ጋር
@hawigeremew429
@hawigeremew429 4 ай бұрын
@@tomfre do you really know dr wodajeneh meharene
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የዛሬው ቃለመጠይቅ እነባዬን አፈሰሰው ። እውነት ነው የፍራሹ ምሳሌህ እጅግ ድነቅ ነው። በተለይ” ለጆቼ ሀገር ይኖራቸው ይሆን???? ወይስ ሰፈር??? ሰፈሩም ለመኖሩ ዋስትና የለም “ እገዚህአብሄር የጥንቷን ኢትዮዽያ ይመልሰልን በየሃይማኖታችን እንፀልይ ። 🤲✝️☪️🤲
@yeabserayeabsera2038
@yeabserayeabsera2038 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ።
@rodasktube2209
@rodasktube2209 7 ай бұрын
ትክክል
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 7 ай бұрын
እውነት ነው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያከብራል እኛም በጣም እንወደዋለን❤
@m.bedane7442
@m.bedane7442 7 ай бұрын
Me too ❤
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ጥሩ መምህር ነው የሁሉም ሀይማኖት ስው የሚያደምጠው ትምህርት ነው የሚያስተምረው ይድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጠው🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@mulu216
@mulu216 7 ай бұрын
እኔግን ፔጤየሆነሰው ማንም ሆነ ማንም አልወዳቸውም እንህሰይጣኖች በየሱስላይ እየነገዱያሉት እነሱናችው
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz 7 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ በጣም ልዩ ሰው ነህ ያንተንና የዶ/ር ወዳጄነህን አስተማሪ የሆነ ንግግራችሁን ሳዳምጥ ባድር አይሰለቸኝም ግልፅና ቅን ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬንና ዶክተር ወዳጄነህን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 6 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@roraworldartwisdomyoutubec3458
@roraworldartwisdomyoutubec3458 7 ай бұрын
ማራኪ ወግ እንደ ስሙ የሚማርኩ በሳል ፣ አስተማሪ ፣ዕምቅ ዕውቀት የሚሸመትበት እጅግ የምወደው ፕሮግራም ነው። ክቡር ፓስተር ወንድም ቸሬ እጅግ ከማከብራቸው ቅን ደግ ካለመታበይ ሁለንተናውን ለማስተማሪያነት ያዘጋጀ ያለውን ካለስስት የሚለግስ ክርስቶስን በክብሩ ያልጋረደ መልካም አገልጋይ ነው። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ብሆንም ይህን ዕውነት ከመመስከር ዝም አልልም!!! የሰውልጅ ከክብሩ የአምላኩን ክብር ሲያስቀድም የዓለም ሸክም አይጫነውም አያስጨንቀውም። የዛሬው ድንቅ ውይይት በዓለምና በምኞቷ ለሚባዝን የሰው ዘር በሙሉ መንዝሮ ሊጠከምበት የሚችል ትልቅ ምክር የሕይወት /ስንቅ/ነው።!!! በዕውነት ክብር ያድልልን ፓስተር ቸሬ 🥰😇👏። ወንድሜ ግዛቸው እና መላው የማራኪ ወግ staff ከብዙ ድካም ጋር ይሄን የመሰለ ውብና አስተማሪ ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን ከልብ እናመሰግናለን በርቱልን እደጉ ተመንደጉ።🥰🥰🥰👏👏👏
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 6 ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶስ ሐይማኖት ተከታይ ነኝ ግን ለቸሬ ልዩ አክብሮት እና አድናቆት ነው ያለኝ ምርጥ ሰው ነው እውነት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪው ዘመንህን ይባርከው ተባረክ ለሁሉም እምነት ክብር አለው እውነት ተባረክ ❤❤❤❤
@muhabaadege1877
@muhabaadege1877 7 ай бұрын
ዋው ሌሊት ነበር የሰማሁት ደስ ቀኑን ደስ የሚል ጊዜ ለራሴና ለማገለግላቸው ሰዎች እንደምሰጥ አምናለሁ ፡፡ ቸሬ አንተን የሰሩ እጆች የእኔንም …..
@almazlegesse4181
@almazlegesse4181 7 ай бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነው ያቀርብክው የእውነት ክርስቲያን pastor ቸር ነው 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️❤️❤️
@asterdesalegn5581
@asterdesalegn5581 7 ай бұрын
ጥሎብኝ ፓስተረ ቸሬን በጣም የምወደው የማከብረው ትልቅ ሰው ነው ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ ትምህረቱ እራሱ አይሰለችም ግንኮ ኦረቶዶክስ ነኝ ❤❤❤❤
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለፓስተር ትልቅ አክብሮት አለኝ በጣም አስተዋይ ነው በቀልድ እያዋዛ ብዙ ቁምነገር ያስተምረናል❤
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 7 ай бұрын
በጣም ሃቀኛ የሆነ ፓስተር እውነት የሚነገረው ሃቀኛ ፓስተር እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@buonavita4175
@buonavita4175 2 ай бұрын
Amen 🙏 Paster Chere is the best wise honest person God Bless him ❤
@Dinku-ct7nt
@Dinku-ct7nt 6 ай бұрын
ሰው ከሱስ የሚወጣው በእግዚአብሔር ፀጋ ብቻ ነው እዉነት ነው እኔ በጣም ተሰቃይቻለሁ በሱስ ከቤተሰብ ከሰፈር ከትምህርት ብቻ በብዙ ነገሮች እና ለማቆም ብዙ ሞክሬያለሁ ግን አልቻልኩም ተስፋ ቆርጫ ነበር ግን እግዚአብሔር በድንገት ወደ እኔ መጣ ከሱስ ብቻ አይደለም ያወጣኝ ከማጣት ከችግር ጎዳና ከማደር 😢 እግዚአብሔር በድንገት ይመጣል እናም ነፃ ሰው ያደርጋችኋል አሁን አዲስ ሰው ሆኛለሁ ክብር ለጌታ ይሁን እናም በእንደዚህ አይነት ሱስ በማጣት በችግር በህመም ያላቸው እግዚአብሔር በድንገት ይድረስላቹ ተባረኩ❤❤
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 6 ай бұрын
አሜን 👏👏👏እንኳን ጌታ ረዳህ
@User13046
@User13046 7 ай бұрын
ማራኪ ወግ ፕሮግራሙ በራሱ ደስ የሚል በመሆኑ ልመናዉ ደረጃዉን ይቀንስብሃል።
@yerfubesha1998
@yerfubesha1998 7 ай бұрын
ከ ጴንጤ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ውዳጄነህ ትክክለእኛ ሰው ናቸው ማስመሰል የማያውቁ ❤❤❤❤እድሜ ይስጣችሁ
@the_enun1981
@the_enun1981 6 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን ከዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ማነጻጸር ትክክል አይመስለኝም፣ ወዳጄነህ የትግራይ ህዝብ በሰው ሰራሽ ረሃብ እንዲሞት የተባበረ ነው😊
@comemusic6928
@comemusic6928 6 ай бұрын
ወዳጄነህ አስመሳይና የመንግስት ካድሬ ነው በዚያ ላይ ሀይማኖቱ ኢኪዩሜንዝም የሚባል ከሁሉም የክርስትና እምነቶች ቅንጭብጫቢ ነገሮችን የሚወስድ ነው በህይወት ምስክርነትም ብንመዝነው አግብቶ የፈታ ነው ፓስተር ቸሬን በተመለከተ የግል ህይወቱን ስለማላውቅ አስተያየት መስጠት አልችልም
@tesfayegirma7140
@tesfayegirma7140 5 ай бұрын
ዶር ወዳጄነህ ጰንጤ ነው ያለህ ማ ነው?
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እንደኔ ማነው እሚመቼው👍
@teddy6326
@teddy6326 7 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ በጣም ልዩ ሰው ነህ ያንተንና የዶ/ር ወዳጄነህን አስተማሪ የሆነ ንግግራችሁን ሳዳምጥ ባድር አይሰለቸኝም ግልፅና ቅን ሰው ነህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የተወደደ የተከበረ ሰው ነው እግዚአብሄር ጤና እና እድሜ ይስጠው ከነመላው ቤተሰቡ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Dagi-man
@Dagi-man 7 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ እውነተኛና ሃቀኛ ለሕሊናው የሚኖረው መልካም ሰው መጨረሻም ቀጥተኜዋንና እውነተኛዋን የህይወት መንገድ የሆነችውን ኦርቶዶክስ ተዋህዶን እንደሚቀላቀል ተስፋ አደርጋለሁ🙏
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 7 ай бұрын
ፓሰተር ቸሬ በማርያም በጣም በጣም ከልቤ ነው የምወድህ በፈጣሪ በጣም ይሆን ጥሩ ትምህርት ስፈልግ ያንተን ነው ማየት የምፈልገው ማየት ጥሩ ሰው ነህ ቤተሰብን ፈጣሪ በጤና በፀጋ ያኖርልህ አራዳ ሁሉም አይተህ ያለፍክ ስለሆነ አሁን ላይ ከሁሉም ሀይማኖት ጋር አንድ የምታደርገው ነገር በጣም ደስ የምትል ፓሰተር ቸሬ ባይክ አይሰለቸኝም❤ማራኪ እንዲ እንዲ ምርጥ አራዳ አምጣልን❤
@cr-mr5th
@cr-mr5th 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ተስጥቶሃል አንቴም ብዙ ችግሬኞች ጋር በመጀመሪያ ደራሽ መሆንህን በጥቂቱ አይቻለሁኝ በዚህ ቀጥል የዋህነትህንም ትህትናህንም ስው አክባርህነትህን ጌታን መፍራትህንም ማመኑንም በፈጣርህ ማመኑንም እያየህ ኑር በጣም ተመክረሃል በቃ ወደ ፊት ቀጥል ነው:
@israeltewabe8031
@israeltewabe8031 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም እናመሰግናለን እውነት ነው ነገሩ ሁሉ ለበጎ ነው ጥሩ የህይወት ምስክርነት ነው ተመስገን🙏
@yegziabhersra3145
@yegziabhersra3145 6 ай бұрын
በጣም ድንቅ ሰዉ! የአመቱ ድንቅ ሰዉ ብዬአለሁ። ጀግና። እነኝህ የመጡበትን እረስተዉ ትንሽ ሲያልፍላቸዉ መሬት አይንካን እኛ እኮ እያሉ ለሚንቦጣረሩ የአይምሮ ደሀዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ የሰጠኽልን። እግዚአብሔር ሞገስ ይጨምርልህ።
@IifeIife-uo9xo
@IifeIife-uo9xo 7 ай бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ግን ለፓስተር ቸሬ ትልቅ ክብርና ፍቅር አለኝ እግዚአብሔር አምላክ ከመላው ቤተሰብህ ዘመንህን ሁሉ ባርኮ ቀድሶ ያኑርህ ቸሬ ከባድ ሚዛን💪❤
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 7 ай бұрын
❤❤❤
@asterbekele9478
@asterbekele9478 7 ай бұрын
Amen
@kelemlove4937
@kelemlove4937 7 ай бұрын
@alemdawit9487
@alemdawit9487 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለቸሬ ትልቅ ክብርአለኝ ተባረክልኝ ❤❤❤❤❤
@edenbanko1513
@edenbanko1513 6 ай бұрын
Me too ✋️
@SameraRose
@SameraRose 7 ай бұрын
ቸኸሬ በጣም አክባሪ ነኸኝ በኸም ነቴ እስልምና ተከታይ ነኸኝ ትምርትእ ኡሉ ንም ያማከለ ስለሆነ የሸገርልጅ መሆን መታደል ነው ወላኢ ቸሬ ያራዳ ልጅ እደሌላኦች ፖስተር የማይኦን ነገር ስለማታስተምር ነው የምከታተል ይመች እኔም የመርኬ ልጅ ነኸኝ ሸገር ከዘር የፀዳን ምርጥ ኢትዮዺያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🕊️🕊️🕊️👌👌👌🥰🥰🫶🫶🫶🫶🕊️🕊️🕊️ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን 🙏🙏👌
@إكراممحمد-ف8ع
@إكراممحمد-ف8ع 7 ай бұрын
እመብርሀንን ይህ ሰዉ አስተማሪ ነዉ በጣም አድናቂዉ ነኝ
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 4 ай бұрын
በጣምግልፅና የምድራዊም የሰማያዊ አሥተማሪ ሰው ነው የመቸኛል ወድጄዋለሁ የ56ዐ ዓመት ሰው ነኝ
@ኢትዮጵያዊን
@ኢትዮጵያዊን 7 ай бұрын
ከምር ምርጥ ሰው ነህ ትክክለኛ ማንነቱ ሳይዋሽ መናገሩ ደሞ ስኬታማ ትዳር ያለው ሰው ነው ብትመክረንም ያምርብሃል አንተስ ❤❤ ሙስሊም ነኝ በጣም በጣም ትመቸኛለህ እረዥም እድሜ ይስጥህ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ ቸሬ bro❤
@aynalemtsige-py2dd
@aynalemtsige-py2dd 6 ай бұрын
የሃይማኖቱ ተከታይ ባልሆነም በጣም የምወደው እና የማከብረው ሰው ነው ፓስተር ቸሬ የሚያስተምራቸው ትምህርቶች ለሁሉም ሊጠቅም የሚችል እና ላስተዋለው ሂወትን መቀየር የሚችል ስለሆነ እጅግ በጣም እወደዋለሁ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ፓስተር!!
@Rose-ef1ks
@Rose-ef1ks 5 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ይሄንን ቃለመጠየቅህ ስከታተል በእንባ ታጅቤ ነው በጣም ኣስተማሪ የሂወት መንገድ ነው የነገርከን እናመሰግናለን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፈጣሪ የልጆችህ ደስታ ያሳይህ
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 7 ай бұрын
ግዜ በጣም ድንቅ ውይይት እያየን በየመሃሉ የምታቋርጠው ነገር አሰልቺ ነው መጀመሪያ እና መጨረሻ ላይ ብታስተዋውቅ አሪፍ ነው የግድ ሰብስክራይብ መደረግ አለበት ለፍታቹ እንደምትሰሩ ያስታውቃል ፕሮግራሙ በርቱ
@senaitgebrehiwot6290
@senaitgebrehiwot6290 6 ай бұрын
ቸርዬ በቸርች የሚደረግ ፈንድ ሬይዚንግ እንደማላደርግ ቃል ገብቻለሁ ያልከው ነገር እንዴት ደስ እንዳለኝ ።በአንድ ቀን ሶስት አይነት መባ በሚሰበሰብበት ዘመን ይህን መስማት ያስደስታል ።ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጸጋ ይትረፍረፍልህ ።
@tsiongmedhn2165
@tsiongmedhn2165 7 ай бұрын
ቸሬ ያልተዘመረላት ደግ ሚስትህን በበጎ አገልግላት እሷ የመናገር ችሎታ ባይኖራትም አንተ አንደበቷ ነህ❤❤❤❤
@tewodrosdemisse9886
@tewodrosdemisse9886 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ነኝ ፓስተር ቸሬ ከልቤ የምወደው የእውነት እግዚአብሔር የረዳው ትምህርቱም ማር ነው
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h 7 ай бұрын
እጅግ የሚገርም ወግ በመስማቴ ደስ አለኝ የቸሬን ዓይነት ፓስተር ካገኘህ ጋብዝ ከሌለ ቸሬኑ ደጋግመዉ፡የፓስተሩ አቀራረብዉብ ነዉ።❤❤❤❤❤❤❤
@TigistWoldesemayat
@TigistWoldesemayat 6 ай бұрын
I love him soooooooo much ❤❤❤❤ God bless more 🙏 ❤️ 💖
@tgtg4600
@tgtg4600 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ!ቅንነት ደግነት ሀቀኝነት ሃላፊነት እሚሰማህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ተባረክ እድሜና ጤና ይስጥህ !!እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን🙏
@tsionketema9263
@tsionketema9263 5 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን እንዴት እንደማከብረዉ እንደምወደው ያንተ ቃለመጠይቅ እኮ እዉነት ለተመልካች ትልቅ ትምህርት ነዉ ኑርልን ለኢትዯጲያ እና ህዝቦችዋ በጣም ጠቃሚ ነክ እግዚአብሄር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥክ አሜን
@helentegegn6140
@helentegegn6140 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ጥሩ የህወት ምስክርነት ነው ብዙ ሰው ይማርበታል ተባረክ
@Ethiopia890
@Ethiopia890 7 ай бұрын
I am Catholic. I love Pastor chery ❤️ ❤️ ❤️ your one in millions
@minasipa6175
@minasipa6175 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ፖስተር ቼሬን እወደዎለው ትምርቱ መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር ከነ ቤተሰብክ ይጠብቅክ
@Ozi-tube-9
@Ozi-tube-9 7 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።ለፓስተር ቸሬ ያለኝ ክብር ትልቅ ነው።ከልቤ እወደዋለሁ። austaz ale betam emigerm positive thinker new esu gabzln kesum enmaralen.
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 7 ай бұрын
በጣም የምወደው ምርጥ ኢትዮጵያዊሰውነት ክበርልኝ አነቤተሰብህ❤❤❤
@Ethiopaa2722
@Ethiopaa2722 7 ай бұрын
Much respect chere from orthodox Christian’s Amen ክብር ሁሉ ለእግዛብሔር ልጅ ከድንግል ማርያም ለተወለደዉ ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🙇🏽‍♀️🙏🙇🏽‍♀️
@AzebGetasew
@AzebGetasew 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ለባሰተር ቸሬ ግን ልዩ አክብሮት አለኝ የሚነገራቸው ነገሮች ሑሉ የሰውን ለብ ይነካሉ በርታልን ከነቤተሰቦችሕ ተባረክልን
@millala7327
@millala7327 7 ай бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ፣እኔ ሙስሊም ነኝ.......።🤔🤔🤔🤔እኔ ሰው ነኝ ፓስተር ቸሬ እናመሰግናለን መልካም ምክር ነው አሁን የመክርከንን ምክር 15 አመት ሆኖ እሚረዳው አለ 45 አመት ሆኖ እማይረዳው አለ ላስተዋለ ልብ ላለ ትልቅ ምክር ነው እድሜ ይስጥልን 🙏🙏ግዜ አሪፍ ፕሮግራም ነው እነዚህን ይመሳሰሉ ምርጥ ኢትዮጳውያን አሉ ብዙ እንጠብቃለን 🙏🙏🙏
@woynshettadesse1033
@woynshettadesse1033 10 күн бұрын
sew sewunetun tito bihierna emnet wusti bemeshegoti ewnetun meshesheg yifelgal leminyihon.......
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 7 ай бұрын
ወንድም ግዛቸው እግዛብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ አሁንም ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ፓሰትር ችሬ ስለ ድንቅ ትምህርት እናመሰግናለን ። እገዚህአብሄር ዘመንህን በድሜ በጤና ይባርክልህ ዘርህ ይባረክ ። እመብርሃን ታማለደን የመላዕክት ጥበቃ የቅዱሳን በረከት አይለየን ። በጣም አክባሪህም የምወድህም ወንድማችን ነህ።
@WendaFelke
@WendaFelke 7 ай бұрын
ቸርዬ በጣም ነው የምወድህ የድንግል ልጅ ክርስቶስ ይባርክህ
@yonasye
@yonasye 7 ай бұрын
ምርጥ ሰው ነህ ።ሀሳብህ ሁሉ ሙሉ ነው።ሁሉም የሰው ልጅ ሊከተለው የሚገባ እና የሚያግባባ ነዉ።በርታ ለሀገርህ ታስፈልጋታለህ።አመሰግናለሁ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ,በጣም ነው የምወደው . የእግዚአብሔርን ቃል የተረዳ አራዳ.
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 7 ай бұрын
ወይ ፓስተር ቸሬ አዝናናኸኝ በጣም እየገረመኝ እየተዝናናሁ እያዘንኩ እያለቀስኩ ኢንተርቪክን ሰማሁት ወይ ግሩም አገላለጽ የተነፈሰ እና የተወጋ ፍራሽ።እውነት ነው የጋራ ስራ ይጠብቀናል እግዚአብሔር የምህረት ዘመን ሰቶን የድሮ ፍቅርና አንድነታችንን ይመልስልን።
@TsionSintayehu
@TsionSintayehu 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እግዚአብሄር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በአንድም ሆነ በሌላ መንገድ ስለጌታ ስለመሰከርክ ያው ስራችን ይሄ ቢሆንም ግን እናመሰግናለን bless you more
@demissietigist
@demissietigist 7 ай бұрын
የአንተን ፐሮግራም አልፎ አልፎ ነበር የምከታተልህ ነገር ፐስተር ቸሪን ስታቀርብ በጣም ነው ደስ ያለኝ he is my favorite pastor የሱን ትምርት ሰምቼ አልጠግብም ግልፅነት በተሞላበት ስለሚያስተምር የተወሰደ ❤️🙏
@nunubelete8142
@nunubelete8142 7 ай бұрын
እኔ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አማኝ ነኝ ፓስተር ቸሬን በአክብሮት የምወደው ወንድሜ ነው የሚያመልከው አምላክ ጥሎ አልጣለውም ወደፌትም አይጥለውም በእምነት የሰው ፍቅርን አግኝቷል❣️💕✝️🙏✝️💕❣️
@baslel-zw1ec
@baslel-zw1ec 6 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም የማከብረው እና የምወደው ሰው ነው
@zainabsara8416
@zainabsara8416 6 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ የውነት ይለያል ❤❤❤ እግዚአብሔር አተንም ባለቤትህንም ልጆችህንም እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃቹ የውነት ትለያለህ
@Seble7
@Seble7 7 ай бұрын
በስመ አብ የእኔን እድሜ በትዳር ኖረሀል እግዚአብሔር መጨሰሻህን ያሳምርልህ ቸሬ
@yeshimulugeta6933
@yeshimulugeta6933 7 ай бұрын
ፖስተር ቸሬ በአውነት Marakiweg በጣም የዋህና ቅን የሆነ ልጅ የሚመስል ነው እኔም ስመለከት የሚሰማኝ እንግዲህ እግዚአብሄር ደግሞ ከሱ ጋር ሆኖ እኛ የምናየውን ማንነቱን ያጽናለት።
@taffiw1086
@taffiw1086 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሪንበጣም ነውእምወደው ትምህርቱ በጣምነው ምወደው እኔ ኦርቶደክስ ነኝ ግን ያመቸኛል🙏🏽
@genettesfa4142
@genettesfa4142 2 ай бұрын
ሜራኪ አይቼህም አላውቅም ነበር በጣም ደሰ የሚል ፕሮግራም ነው የምታዘጋጀው ያቀረብከውን በሙሉ እያየሁት ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ
@kiyatafesse5315
@kiyatafesse5315 7 ай бұрын
ፓ/ር ቸሬ እግዚአብሔር እየባረከ ይባርክህ ወንጌልን በእዉነት ተናገርክ በጣም አስተማሪ ነዉ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 7 ай бұрын
ቸሬ በጣም ነው ምወድህ ሰው ማለት ሰው በጠፋበት ጊዜ ሰው ሆኖ መገኘት ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ከነ መላ ቤተሰብህ ግዜ እናመሰግናለን አንተም ትሁት ነህ በርታልን ወንድማችን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ቸርዬ ወንድማችን ስትስማ ብትውል አትጠገብም ካንተ ብዙ ተምሪአለሁ እድሜ ዘመንህ ይባረክ🙏🏾❤️
@user-ye4oe9lu3m
@user-ye4oe9lu3m 7 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ ቸሬ በሄድክበት ጌታን ስለምትናገር ዘመንህ ዘርህ ይባረክ❤
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 7 ай бұрын
ፓስተር ቼሬ ጨዋ የሰው ሀይማኖት አክባሪ ጥሩ መምህር አሪፍ የባለትዳር ምሳሌ ጨዋ ቤተሰብ ያለው ።በጣም እንወድሃለን❤️ እኛ ኦርቶዶክሳውያን ።እናመሰግናለን ግዜ🙏።
@AyniAlmu
@AyniAlmu 6 ай бұрын
ቸርዬ በጣም ነው እኮ የምወድህ አንተ ማለት እኮ የህይወቴ መድሀኒት ነህ እግዚአብሔር ሁሌም ደስታህን ያብዛልህ የኔ መምህር መምህሬ ነህ በጣም ነው የማመሠግነው
@عيدهقننه
@عيدهقننه 7 ай бұрын
ፓስተር ቸርዬ ስወደው እኮ የሱን ፕሮግራም ስመለከት መዳሜ አጋጣሚ ስትጠራኝ በበለጠ ነው የምታናደኝ የዛሬው ደግሞ በጣም ነው የወደድኩት ጌታ ይጠብቅህ ከነሙሉ ቤተሠብክ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@yeshi7446
@yeshi7446 6 ай бұрын
ውይይይይ በእውነት ምርጥ ሰው ነህ የመጣህበት የህይወት ታሪክ የሚገርም ነው ካንተ የተማርኩት ተሥፋ አለመቁረጥን ነው እግዚአብሔር ይሥጥልኝ ❤❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬን ስወደው ሲመዛ መልካም እና የዋህ ደግ ሰውነው❤ ፓስተር ቸሬ የአገልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜናጤና ይስጥክ🙏
@HamiHami-g1o
@HamiHami-g1o 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ሌሎቹም አገልጋይ ነን የሚሉ ከአንተ ብዙ ብዙ ሊማሩ ይገባል።
@mekdelawitwu3vo
@mekdelawitwu3vo 7 ай бұрын
በናታችሁ ላአራዳው ፓስተር 1000 ላይክ
@eshetuaklilu6433
@eshetuaklilu6433 7 ай бұрын
እግዚአብሔርን በትክክል ፈርተውና አክብረው ለሚኖሩ ሰዎች የህይወት ምስክርነት በራሱ የወንጌል አካል ነውና ፓስተር ቸሬ እራሳቸውን እንደሚቆልሉት ሳይሆን ዝቅ ብለህ አምላክህ በህይወትህ የሰራውን ለሰዎች ለማካፈልህ እግዚአብሔር ዘመንህና አገልግሎትህን ይባርክ ብዙ ተምረንበታል በሁሉ ስዎችም የመወደድህ ሚስጢር እንደ አምላክህ ሁሉንም የእግዚአብሔር ፍጡር ለማገልገል ዝቅ ማለትህ ነው ተባረክ!
@BeslotAmare
@BeslotAmare 7 ай бұрын
እኔ እየሱስ ዋጋ የከፈለልኝ ልጅ ነኝ ቸርዬ ጋር ሄጄ ትዳሬን እንዴት መያዝ እንዳለብኝ ትምህርት ወስጄ በጣም ተጠቅሜአለሁ እግዚአብሔር ዘመኑን ይባርክ እናንተም ተጠቀሙበት 🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉
@liyuget
@liyuget 6 ай бұрын
አንተ በሳልና ጀግና ወጣት ነህ በርታ !!! ሁሌም ሳይህ ያንተን ታላላቆች ነው ፈለገህ የምታገኘው !! እናም ምን ልልህ ነው እዚህ መድረክ ላይ እነዚያን አንዳንድ የደሮ ጭንቅላቶችን እባክህን እንዳትጋብዝ ፡፡
@gutamesele5604
@gutamesele5604 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ፅድቅንም ይውዳል ቅንነት ግን ፊቱን ታየዋለች ይላል የእግዚአብሔር ቃል:: ፓስተር ቸሬ አንተ መልካም እና ቅን ልብ ያለህ ከእውነት ጋር የምትቆም እውነተኛ የክርስቶስ ወታደር እግዚአብሔር የሚወድህ ወንድማችን ነህ እኛም እንወድሀለን:: ደጉ እግዚአብሔር ዘመንህን ሁሉ ይባርክልህ እስከመላው ቤተሰብህ የአንተ የሆነው ሁሉ የተባረከ ይሁን::
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 6 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ወግ ነው ፖስተር ቸሬ የህይወት ልምድህን ስላካፈልከን በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይስጥልን::
@Alem844
@Alem844 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሌላ ሃይማኖትን አከባሪ ነው ትህትናው በሳቅ እያዋዛ የሚናገረው ፈጣሪ አምላክ መላ ቤተተሰቦችህን ይጠብቅልህ 🙏ማራኪወግ ግዛቸው ትህትናህ አጠያየቅህ እጅግ በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን🙏
@gizachewmahilet5333
@gizachewmahilet5333 6 ай бұрын
ቸሬ የመንፈስ አባት ብቻ አይደለም የሚወደድና ቢሰሙት የማይሰለች ዓለማዊ መምህርም ነው፥ ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ፤ አዘጋጁንም እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@AgidewZenebe-n8r
@AgidewZenebe-n8r 7 ай бұрын
በመጀመሪያ መጋቢ ቸሬን እግዚአብሔር በዚህ መልኩ በሚገርም የህይወት ት/ቤት አስግብቶ አስተምሮ ለሌሎች ሰዎች ታስተምር ዘንድ እግዚአብሔር ለዚህ ስላበቃህ እግዚአብሔር ይመስገን:: በጣም አስተሪ የህይወት ልምድ ነው መ/ቸሬ ስለ ግልፅነትህ እጅግ ልትመሰገን ይገባል ማራኪ ወግ እናመሰግናለን
@almazabebe-xp2sl
@almazabebe-xp2sl 7 ай бұрын
አቤት አንተ የተባረክህ ሰው እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ሳዳምጥህ ደስ ይለኛልከአንደበትህ የሚወጣው እውነት ነው ፈጣሪ እድሜ ጤና ይስጥህ።
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
እኔማ ስወደው ለጴንጤዎች ሁሉ ነው እንደፓራስታሞል እንዲሰሙት የማዝዝላቸው እሱ እኮ በሁሉም የሰው ልጅ ነገሮች ላይ አለ በቃ በአጠቃላይ በስጋ ላይ ልዩ የምክር መዳኒት ይሰጣል ከእነ እምነትህ❤❤❤❤
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
ማን ስልጣን ሰጥቶሽ ነው አንቺ የምታዢው ?🤔
@abebaalemu9289
@abebaalemu9289 7 ай бұрын
@@Beryaa ስለምወደው ሌሎቹ መዝለል እንጂ ወንጌል አያስተምሩም እርርርር በሉ ምድረ ሰገጤ
@Beryaa
@Beryaa 7 ай бұрын
@@abebaalemu9289 😂🤭🤭ሆሆ እረ ቀስ በጣም ዘለልሽ እኮ
@mimi5572
@mimi5572 7 ай бұрын
Mesalyachen Cheru Sayhon Geta Eyesus New Eshi.
@zed8788
@zed8788 7 ай бұрын
የኛ ፓራስታሞል ምርጥ መድሀኒት ጌታ እየሱስ ነው:ለፓስተር ቸሬ መፍትሄ የሰጠው" Docter Jesus "ሰለሆነ " በፓስተር ቸሬ ውስጥ ፀጋውን ስላስቀመጠ አክብረን አነሰማዋለን ::🙏🙏🙏🙏
@Welela-f5y
@Welela-f5y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ን ፓስተር ቸሬ ይለያል !! እኛ የተዋህዶ ልጆች ላንተ ያለን ምስጋና እና ክብር ልንገልጽልህ እንወዳለን እግዚአብሔር አምላክእስከነ መላው ቤተስብህ ይጠብቅህ ክበርልን።
@shemeleslegesse3189
@shemeleslegesse3189 7 ай бұрын
ዋው ፓስተር ቸሬ በጣም የምወደው ፓስተርነው እሱን ስትሰማው ብተውል የማይሰለች የህወት መንገድን ሲያወጋ አንተ ትበረታለህ ።ካንደበቱ የሚወጣው የእግዛብሄር ቃል ተስፋን ይሰጣል ።ብቻ ምርጥ እንግዳ።
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ ልዩ የሆነ ምክርህን ለገባው ይህይወት መንገድ ነው እጅጉን በጣም እናመሰግናለን:: በጣም የወደድኩት አባባልህ የኦቾሎኒው አባቴ ይዝገንልኝ ያለው ውይ አቤት እንድምን ያለ አባባል ነው!!!! ለነገሩ የአንተ ንግግር የቱ ይጣላል ❤❤❤
@YoditAbere
@YoditAbere 7 ай бұрын
ኡኡ ፓስተር ቸሬ እና ዶክተር ወዳጄነህን ስወዳቸው ከአንጀቴ ነው ብሰማቸው ብሰማቸው የማልጠግባቸው ፍቅር ናቸው በቃ አይጠገቡም እየተሰሙ የሚርቡ እየተሰሙ የሚጠሙ ናቸው በቃ በምን ቃል ይገለፃሉ❤❤
@alem7474
@alem7474 6 ай бұрын
እውነቱን ነው፣ ይህን ጋዜጠኛ ከኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ጀምሮ በጣም የምወደው፣ ጥሩ ፖቴንሻል ያለው ልጅ ነው፣
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 7 ай бұрын
ግዛቸው ተለያዩ ወንድማችን በርታ በብዛት ፓስተሮች አይመቸኝም ነበር ፓስተር ቸር የግን ትለያለህ እያሳሳቅ ጭንቅችዋን የምትናገረው ነገር❤❤❤
@alemshetkefelew4631
@alemshetkefelew4631 7 ай бұрын
ዋው እየንቆረቆረ ሳያቋርጥ እንደሚፈስ ውሀ ደስ በሚል መንፈስ ወደ ውስጥ የሚገባ ውይይት ነበር። ባጠቃላይ ማራኪወግ የምትጠይቅበት መንገድ እና አዳማጭነትህ ፓስተር ቼሬ እንዳለው ሳትቆረቁረው የልቡን እንዲናገር ምቹ ስለሆንክለት ለእኛም እንዲመቸን ሆኖልናል እና እናመሰግናለን።
@KibneshDerecha
@KibneshDerecha 7 ай бұрын
ፓሰተር ቸሬ እኔ የተዋህዶ ዕምነት ተከተይ ነኝ የአንተ ሕይወት አሰተማሪ ነው የድሮ ጴንጤ ነህ አሰተዋይ ነህ ሰለ እመቤቴ ሰትመሰክር አውነታ ውን ንገራቸው ለጀማሪዎቹ ጴንጤ ታባረክ ታባርከ ፈፃሜህን የሳምርልህ።
@الكنجالكنج-ت1ل
@الكنجالكنج-ت1ل 6 ай бұрын
እሱ ማንን ነው የሚያመልከው ግራ ገባኝ
@wt974
@wt974 6 ай бұрын
ፓስተር ሰዉ ስለሆንኩኝ ብቻ በጣም ወድኩህ ፣ ባለቤትህም ድንቅ ሴት (ሚስት) ነች ልጆችህንም እግዚአብሔር ይባርክ
@haweFekerReem
@haweFekerReem 7 ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ፓስተር ቸሬን የማከብረው የምወደው ሰው ነው የሚያነሳቸው ሀሳቦች አስተማሪ ናቸው እከታተለዋለሁ ለእምነቱ ተከታይ ብቻ ሳይሆን ከሀይማኖቱም ውጭ ያለ ሰው ሁሉንም የሚያስማማ ሀሳብ ነው የሚያቀርበው 🙏 የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 7 ай бұрын
ዉህ
@amefke2069
@amefke2069 7 ай бұрын
ቸርዬ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አንተን ከድሮ ጀምሮ ነው የማከብርህ የምወድህ አንተ ልዩ ነህ ፈጣሪ ባለህበት ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@fifinon2380
@fifinon2380 7 ай бұрын
ረጅም እድሜና ጤና ፓስተር ቸሬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@MarthaDamtew-qh8bb
@MarthaDamtew-qh8bb 7 ай бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ነው ምወድህ አከብርሀላው ከነቤተስብህ በጤና በስም ያኑርህ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ
@muluemebetseyoum1404
@muluemebetseyoum1404 7 ай бұрын
እኔ ላንተ ክብር አለኝ ፓስተር በትክክል የአግዚአብሄር መንፈስ ያደረብህ ነህ ሰዉ ሰዉ ትሸታለሀ እኔ የአኦርቶዶክ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ብዙ ጊዜ አደምጥሀለሁ
@SolomonTadesse-t5w
@SolomonTadesse-t5w 5 ай бұрын
ማራኪ ወግ ማስተር ቸሬን ስላቀረብክ አመሰግናለሁ በጣም የሚገርም ትምህርት አግኝቻለሁ ፓስተር ቸሬ ጌታይባርክህ
@mesartalemu8516
@mesartalemu8516 7 ай бұрын
ቸርዬ እናመሠግናለን 🙏🙏 እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥህ ከነ ቤተሰቦችህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የአዛኝቷልጅ
@የአዛኝቷልጅ 6 ай бұрын
ከ ዶ/ር ወዳጀነህ ቀጥሎ ፓስተር ቸሬን በጣም ነው የምወደው እና የምማርበት ❤ ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር 😊
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 30 - бөлім | Соңғы бөлім
52:59
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 340 М.
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
Epaphras Christ church
Рет қаралды 162 М.
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.