KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
የ28 ዓመቱ ተጠያቂ ሊቅ ተገደሉ || መምሀር ፍስሐ ዓለምነው || Memhir Fisha Alemnew
5:42
ለትውስታ🥲 ያክል በከፊል ከመምህር ፍሥሓ ጋር ጎንደር በዓታ ስናስመሰክር(ስንመረቅ) ያቀረብነው ወረብ ነበር። አቤቱ የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ አሳርፍልን🥲
14:06
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
00:27
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
00:58
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
ልቤ ተሰበረ መሪር ለቅሶ አለቀስኩ 🥲🥲🥲ሊቁ የጎንደሩ ጓዴ??? አንተን ወግረው ገደሉህን??????😭🥲🥲🥲ምነው አንተንስ ባልነኩህ???🥲🥲🥲
Рет қаралды 14,357
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 11 М.
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
Күн бұрын
Пікірлер: 77
@LegesseWorku-zw2oh
Жыл бұрын
የኔታ እኔ ምንጊዜም ቢሆን በሀገራች ሊቀረፍ ያልቻለ ችግር አለ እሱም አንድ ሰው ካለፈ በኋላ እየየ ማለት እንወዳለን አሁን እኒህን መምህር በህይወት እያሉ እንደዚህ ብታስተዋውቋቸው ኑሮ ብዙ አሻራ ጥለው ያልፉ ነበር አኔ አሁን ነው ያወቋቸው በጣም አንቱ የተባሉ መምህር ኑረዋል በጣም ልብ ይበላሉ የወንበር ቀለምን አጣፍጠው የያዙ ለዛ ያላቸው ታድያ ምን ይጀረጋል ይዘውት ሄዱ ደሞ የሚገርመው በአንድ ደንቆሮ ታማሪያቸው መሆኑ አምስት ጊዜ የወደቀ ውድቅ ይገርማል ሰው ጠንክረህ ተማር ብሎ በመከረ ይወገራል እረፍተ ነፍስን ይስጥልን
@lamesgnewabatneh2224
11 ай бұрын
❤
@leananyaweazaryawemisael6370
Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያበርታዎ ሁላችንም በጣም አዝነናል ሊቁን አጣናቸው በአካለ ስጋ ባናቃቸውም በመንፈስ አንድ ነን የቆሎ ትምህርት ቤትን ድካምና ችግር ያቁታል ያንን ሁሉ መከራ አሳልፈው ተምረው በሚያርፉበትና ሊቃውንትን በሚፈሩት ጊዜ ክፉ መንፈስ የተጫወተው ሰይጣን ህይወታቸውን ቀጠፈው ደመ አቤልን የተበቀለ አምላክ ይበቅላቸው ለጎንደር አይናማ ብላቸው ማጋነን አይሆንብኝም በጣም አዝነናል እጅግ እጅግ
@አናጉንስጢስ
Жыл бұрын
የኔታ እግዚአብሔር ያጽናዎት። በጣም ያሳዝናል። ሊቁንስ እንኳን መግደል ቀና ብለው ባላዩአቸው። ምን ዓይነት ክፉ ዘመን ላይ ነን ወዮ!
@እግዚአብሔር21
Жыл бұрын
ማርያም የልባችሁን ሀዘን ታቅልሎት መምህር እጅግ ልብ ሰባሪ ነው ሊቁ መምህራችንንም እግዚአብሔር ነብሳቸውየን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን❤❤❤
@YohanseTadie
Жыл бұрын
መ/ር ፍስሐ መቸም አንረሳችሁም የውነት ልቤ ተሰብሯል ይህን ድርጊት የምገልጽበት ቃላት የለኝም በአንድ ራሱን መከላከት በማይችል ሊቅ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ የተሞላበት ግድያ እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ እጅግ በጣም አዝኛለሁ!!! መlር ነፍሰዎትን በአጸደ ገነት ያሳርፍ
@leulafework3815
Жыл бұрын
የመምህርን/የሊቁን ነፍስ በገነት ያኑርልን እያልሁ:: ወንጀለኞችን ደግሞ በምድርም እንዲሁም በሰማይ ፍርድ ጌታ ይስጥልን::
@sarateklemariam3702
Жыл бұрын
ምንም ብል የልቤን ሀዘን ማስፈር አልችልም ኦ እግዚኦ አዕርፍ ነፍስ መምህርነ ኃይለ ቂርቆስ!!አሜን 🙏🙏🙏😢 እግዚያብሔር ከቅዱሳኑ ከሰማዕታቱ ጎን ያሳርፍልን አሜን !!!!🙏🙏🙏
@sarateklemariam3702
Жыл бұрын
መምህር ልሳን ወርቅ እውነት እውነት ምንም ቃል አያፅናኖትም በርቱልን እግዚያብሔር ያበርታልኝ 🙏እመብርሐን የህዝበ ክርስቲያኑን ሀዘኑን ታቅልልን አሜን
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
አዎ በጣም ነው ያዘንኩት ስንት ስቃይ አይቶ እዚህ የደረሰን ሰው ማገዝ መደገፍ እንጂ ዋጋው እሄ አልነበረም እኮ ግን ሆነ ምን እናድርግ ሆነ 😢
@mekdistube
Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም እፍፍፍ
@mulualemmengistu8039
Жыл бұрын
Ehe Yet new yeneta..
@leulafework3815
Жыл бұрын
ጎበዝ የኢትዮጵያ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን ከምድር ሀብትና ስልጣን ርቀው: አምላካቸውን በማወደስ ለሀገር እና ለሰው ልጆች ሰላምና ጤና የሚጸልዩ ናቸው:: እነዚህን የሰው መላእክት እንክዋን ለመጉዳት ቀና ተብለው ሊታዩ አይገባም:: ነግር ግን ሀገራችን ጥልቅ /ምርር ያለ ጸሎትና ምህላ ያስፈልጋታል:: ግራ የሚያጋባው ግን እነዚህን ሊቃውንትን ......
@asnakeahmed8711
Жыл бұрын
አረ ጌታ ሆይ ህዝብህን አድን ርስትህንም ባርክ ጠብቃቸው ይህንን ክፉ ጊዜ ያላዩ ዓይኖች ምንኛ የታደሉ ናቸው
@gizachewg
Жыл бұрын
ደምፃቸው መስማት ነፍስን ያልመለማል ::አሳቸውስ ወደ መልካሙ እረፍት ቦታ ነው የሄዱት, ምን አለ ቀድመን ባወቅናቸው ያስብላል, ያስቆጫል, አንዴት ያለ መመሰጥ አንዴት ያለ አርጋታ ነው, አንዴት ያለ ጉሮሮ ነው ተጀምሮ አስክያልቅ መንፈስን የምያረሰርስ..
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
እየጠየቃችሁኛ ላላችሁት ጓዴ መምህር ፍሥሓ ያረፉት በሰው እጅ ተደብድበው ተወግረው ነው ለዚያ ነው ቃሉን የተጠቀምኩት 😭😭😭
@BiniamAraya-cm2qe
Жыл бұрын
Ay etihopia sle Anchi ena sle hizbshi ye mixeli demo be dngay wehreshi tgedli aleshi ye anchi kfat beza 😢😢😢😢😢😢
@ትሕትና
Жыл бұрын
ወይኔ ጭካኔ እኔ ውሸት መስሎኝ ነበር ከእርስዎ ድህረ ገፅ ሳየው እውነትነቱን አረጋገጥሁ አቤቱ በእኛ ዕድሜ ስንት ነገር ሰማን ስንት መራራ ነገር አየን መዓልት እና ሌሊት ያገለገሉት ፈጣሪ ከቅዱሳን ጋር ያኑረዎት መምህር😢😢😢
@rahelsahlu5099
Жыл бұрын
እግዚአብሄር ያፅናወት መርጌታ በሰማዕትነት ያረፉትን አባት ነብስ በአፀደገነት ያሳርፍልን
@haimanotalemu486
Жыл бұрын
መሪጌታ በጣም የሚያሳዝንና ዘግናኝ ዘመን ላይ ደረስን። የሰማዕቱ እስጢፋኖስ ወንድም ናቸው። ነፍሳቸወን በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን😢😢😢
@Tube-hu1iy
Жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ለምን ከኛ እርቀህ ቆምክ
@SemereletAbreham-g7p
Жыл бұрын
የኔታ ነብሶትን በአፀደ ገነት ከደጋጎቹ ጋር የኑረው ልበ ብርሀናትን መግደል ከሰውም አይደል ለሁላችንም መጽናናትን ያድለን😭😭😭😭
@MemhirFisiha-fi2fj
Жыл бұрын
ሀገራችን ጥሩ ሰው አይውጣብሽ ተብላ የተረገመች ሊቅ ሲወጣ ቆርጥማ ትበላ ዘንድ የተረገመች ይመስላል መምህር ልሳነወርቅ እግዚአብሔርም አሳይቶ ይነሳናል ለምን እንደሆነ ባይታወቅም።ሊቃውንትን በየሜዳው ለጅብ አሳልፎ መስጠትን ለሚያውቅበት በሆዳሞች በቦርጫሞች በአላዋቂወች ለተሞላው ለቤተ ክህነት እና ለእኛ ይብላኝልን ለእርሳቸውስ እረፍት ነው
@መለኛው-ቘ5ዸ
Жыл бұрын
እርሳቸውስ ከጨለማ ወደብርሃን ተጓዙ ይብላኝ የራሱን መብራት በእጁ የጠፋ ደንቆሮ
@TesfaMan-w7w
Жыл бұрын
አይ መምህር ምን ዋጋ አለው ሊቅ የማይበረክትባት ሐገር
@sarataye8812
Жыл бұрын
እህህህ ወየወ 😢😢😢😢😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭በጣም ያሳዝናል እሳቸውማ አረፉ
@yaredasmare4589
7 ай бұрын
Ayzhu hlm ylfle😢😢
@negasenshew7085
8 ай бұрын
አወ አይደለም መወደስ እኒህ ሊቅ መወለዳቸውንም አልሰማንም ሲሞት ማቅራራት እየየ ማለት ለዩቱቨሮች ገንዘብ መሰብሰቢያ ነው በዚህም በዚያም ብለው ሥጋቸውን ነጥቀዋል ነፍሳቸውን ግን መንካት አይደለም ማየት አይችሉም እግዚአብሔር ይመስገን እኒህን ሊቅ በዚህ መልክ ባጭር ማስቀረት 8 ዩኒቨርስቲ ከነተማሪዎቹ ከማቃጠል አይተናነስም ሰይጣን ደስ አይበልህ ቤታቸው አንተ ፈጣሪ እሆናለሁ ብለህ የተባረርክበት ገነት ነውና እንደ መላእክት እግዚአብሔርን እያመሰገኑ እንጂ አንተ በወደክበትና በምትልከሰከስበት ቆሻሻ ቦታ አልሞቱምና ነፍስ ይማር አይባልም በረከታቸው ይደርብን አሜን
@mezgebuarega2973
Жыл бұрын
ያገሬልጅ
@ቅዱስ_ያሬድቲዩብ
Жыл бұрын
ፈጣሪ ያፅናዎት የንታ ሞቶሙሰ ለፃድቃን ህይወቶሙ
@tibeyibmola4834
Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል በእውነት መምህራችን እርስዎንም መፅናናቱን ያድልልን
@MemhirFisiha-fi2fj
Жыл бұрын
ቤተ ክህነቱ እንደዚህ ሲሆን ዝም ብሎ የሚያይ አምላክ እግዚአብሔርስ አለ ወይ???ባይኖር ነው እንጅ ያስብላል!!!የትኛው ቤት ይሻላችኋል ተብለው በክብር ሊቀመጡ የሚገባቸውን አይነ ስጋቸው ተሰውሮ አይነ ልቡናቸው የበራላቸው ሊቅ እንደዚህ ሆኑ።ለአይነ ስውር ያውም በሌሊት 10:00 ተነስተው ወንበር ተክለው ለሚያስተምሩ ማታ እስከ 3:00 እስከ 4:00 ወንበር ተክለው እያስተማሩ ለሚያመሹ ሊቅ ይቅርና ለአይናማ እንኳን የማይመች ቦታ ላይ ቢመችህ ይመችህ ባይመችህ የራስህ ጉዳይ ብሎ አሽቀንጥሮ የጣላቸው የአጋሰሱ የሆዳሙ ስብስብ ቤተ ክህነት ና ሰበካ ጉባኤ አይደል እንዴ!!!ሲሳይ ነኝ ጎንደር ልሴየ እግዚአብሔር ግን አለ???
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
ሲሳይ እንደምን አለህልኝ በጣም ነው ልቤ ያዘነብኝ ወንድሜ🥲🥲🥲🥲😭😭
@Ytom-m8n
Жыл бұрын
አወ እግዚአብሄር አለ። ለ እሳቸዉ የሰማእትነት እድል ሰጥቶ መከራ ሀዘን ወደሌለባት ሀገረ እረፍት ወሰዳቸዉ። እግዚአብሄር ያፅናችሁ። በምድር የበደሏቸዉ እዳ አለባቸዉ። ልጅ እና ባለቤታቸዉን ፈጣሪ ይጠብቅ. ዩሀንስ 15:18 ላይ እንዳለዉ። የሱ የሆኑት እንደዚ በግፍ ይኖራሉ። ወዮ ለኔ አይነት ።
@GebrehiwetWerede
Жыл бұрын
በጣም ያስዝናል እንዲህ የመስሉ ሊቅ
@MdbekuluAbrham
10 ай бұрын
ነብሳቸውን ከፃድቃንቦታይደምርልን።ዘተቀትለበግፍእ
@aregaassefa2059
Жыл бұрын
መምራችንን ፈጣሪ በአብርሃም ጎን ያኑርልን።😭
@eyobtensue-pr7zn
Жыл бұрын
😢😢😢😢 ere be mariammmmm weshet new beluchhhhhhhhh😢😢😢 ereeeee 😢
@fikertaIMRKB16
Жыл бұрын
Nebesachwn be atsede genet yanureln le eresewm Egzihber matsenantun yadelewet😭😭😭
@belaymengste3338
Жыл бұрын
የኔታ ሰላም ነዎት? በጣም ያሳዝናል 😢😢ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን😭 ቪድዮው የት ነው? አብረዋቸው ከቆሙት አንዳቸውን የማቃቸው ይመስለኛል ፤ ለመጠየቅ ነው።
@derejebekele1813
Жыл бұрын
አዲስ አበባ ሽሮሜዳ ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ነው
@sarataye8812
Жыл бұрын
የሞት ነው እኛነን
@mhl4367
Жыл бұрын
ስንት የደከሙና የተማሩ የቤ/ክ ሊቃዉንት በዚህ መልክ ሲያልፋ ልብ ይብራል።
@mezgebuarega2973
Жыл бұрын
አፈርበላህ
@mulualemmengistu8039
Жыл бұрын
በእውነቱ በጣም አዝኛለሁ እኚን የመሰሉ ሊቅ በማጣታችን።
@Aynalem-em5dw
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ነበስ ይማር
@mssnoon1874
Жыл бұрын
ያሳዚናል ባጠም😭😭😭
@eyobtensue-pr7zn
Жыл бұрын
Ayiii weyne 😢
@brukmidla2246
Жыл бұрын
አወይ እኔ በጣም ነው ያዘንኩት
@FilimonMehari-r1f
Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 መንግስተ ሰማያት ያውርሣቸው በቀኝ እጁ ያንውራቸው
@natnaelsamsom
Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ነፍስ ይማር😢
@birhanugetu3174
Жыл бұрын
በጣም ልብ ይሰብራል ስንት ደናቁርት ድስት የደፉ ጳጳ ተብየዎች እየተጠበቁ ሊቃውንቱ አስታዋሽ አጥተው እንደዚህ ሆነ
@addisalemhunegn2568
Жыл бұрын
😢😢😢😢I’m sorry 😢
@tibeyibmola4834
Жыл бұрын
ነፍሳቸው በአፀደ ገነት ያኑርልን
@ZekariasTesfaye-bt2pf
Жыл бұрын
ስለምን ግን የንታ ፍስሐ ተወግረው ሊሞቱ ቻሉ አልገባኝም የንታ የበለጠ መረጃ ካሎት ቢነግሩን
@tibeyibmola4834
Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@anmutwndimagegnehu2156
Жыл бұрын
መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን ነፍስ ይማር።
@ErmiasZigale
Жыл бұрын
ሞቱ ያሳዝናል እርስዎ እንዴት ነዎት
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
ሊቁ በትምህርት ዘመናችን እያለን እንዴት እንደተማረ እንዴት አይነት ሕይወት እንዳሳለፈ ሳስብ እና አሁን ተቀጥቅጦ እንደሞተ ሳስብ በውስጤ እየተመላለሰ አስቸግሮኛል ኀዘኑ ከባድ ነው ሚሆነው።
@leulafework3815
Жыл бұрын
የኔታ ሊቁ የኔታ በግፍ ከዚህ አለም ድካም በመለየታችው በዚህ አለም ሳሉ እንደ ቅዱስ ያሬድ ሊቅ ሆነው የኖሩ: አሁን ደግሞ በማይቀረው አለም ሰማዕት በመሆን ከሰማዕታቱ ከነ ቅዱስ ቅጊዮርጊስ ጋር ናቸው:: ግን ለግፈኞች ይብላልኝ:: በአሁኑ ሰዕት ቤተ ክርስቲያን አዝናለች:: የኔታ ልሳነወርቅ እግዚእብሄር ያጽናዎት:: የ ሊቁ የኔታ ፍስሀን ቤተሰብን እንዴት ለመርዳት ይቻላል::
@leulafework3815
Жыл бұрын
የኔታ ለምንድን አዘኑ??
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
ሊቁ ጓዴ በሞት አጣነው ትልቅ ኀዘን ነው በእውነቱ😭😭😭
@leulafework3815
Жыл бұрын
በእውነት አንድ የቤተክርስቲያን ሊቅ ሲያርፍ ትልቅ ቤተመጻሕፍት እንደ ተቃጠለ ይቆጠራል:: "በል አንተ መቃብር ጠንክረህ ተማር ድጋ/ዜማ ይዞ መጥታል ትልቁ መምህር" ትብሎ እንደተባለ::
@leulafework3815
Жыл бұрын
ግን ያልገባኝ ለምንድነው ወግረው ገደሉህ ያሉት የኔታ??
@etyopiawit
Жыл бұрын
@@leulafework3815enem gira gebaygn..sele Medhanialem new weyis Liqu?
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
እየጠየቃችሁኛ ላላችሁት ጓዴ መምህር ፍሥሓ ያረፉት በሰው እጅ ተደብድበው ተወግረው ነው ለዚያ ነው ቃሉን የተጠቀምኩት 😭😭😭
@tibeyibmola4834
Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ምን አይነት ጫካኔ ነው
@samishikor
Жыл бұрын
💔💔💔
@Tiumqal
Жыл бұрын
😭😭😭😭💔
@nebanebneb8486
Жыл бұрын
😢😢😢😢
@zelalemalem4346
Жыл бұрын
😢
@EtsubKinde
Жыл бұрын
የንታ ፍስሀ ናቸዉ እንዴ የአረፉት
@leulafework3815
Жыл бұрын
የኔታ ፍስሀ በግፍ ነው ከዚህ አለም ድካም ይተገላገሉት:: ወዮ ለግፈኞች
@-lisanuzeyared
Жыл бұрын
የኔታ ፍሥሓ የልደታው አይደሉም እኒህ ጓደኛችን ናቸው የልደታው ደግሞ መምህራችን ናቸው። እና ምርጡ መምህር ጓደኛችን ነው የአረፉት 🙏
@Mahiletay1221
Жыл бұрын
😢😢😢
5:42
የ28 ዓመቱ ተጠያቂ ሊቅ ተገደሉ || መምሀር ፍስሐ ዓለምነው || Memhir Fisha Alemnew
Adimas Media - አድማስ ሚዲያ
Рет қаралды 2,2 М.
14:06
ለትውስታ🥲 ያክል በከፊል ከመምህር ፍሥሓ ጋር ጎንደር በዓታ ስናስመሰክር(ስንመረቅ) ያቀረብነው ወረብ ነበር። አቤቱ የኃይለ ቂርቆስን ነፍስ አሳርፍልን🥲
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
Рет қаралды 7 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:27
Đang ngồi chơi bỗng dưng bể cá vỡ kính, may có CCTV chứng minh sự trong sạch cho cô bé
Tiin_vn - Viettel Media
Рет қаралды 28 МЛН
00:58
乔的审判,精灵应该上天堂还是下地狱?#shorts #Fairy#fairytales
精灵少女
Рет қаралды 9 МЛН
00:39
The evil clown plays a prank on the angel
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
8:28
ጎሳ ልብየ ቃለ ሰናየ | በዘማሪት እፁብ ድንቅ ሲሳይ | Gosa Libiye Kale Senaye | EOTC Mezmur |#አዲስ_የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_መዝሙር
ዜማ ዳዊት መዝሙር Zema Dawit Mezmur
Рет қаралды 3,8 М.
18:38
ይቤላ ሕጻን ለእሙ ወረብ በመምህር ፍሥሓ
Qnie mahlet tube ቅኔ ማኅሌት ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
10:00
🔴🔴አንጋፋው የቅኔ መምህር ክቡር ነቅዓ ጥበብ እሸቴ ጳጳሳት በተገኙቀት የተቀኙት እጅግ ድንቅ ቅኔ ጎንደር zenu ዜኑ
ዜኑ ሚዲያ-zenu media
Рет қаралды 3,3 М.
11:36
አረበረበ ሊቁ ወረበ ማህሌተ ገንቦ ዲ/ን አካል በለጠ
በአማን Tube Beaman tube
Рет қаралды 113 М.
10:17
መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ክርስቲያን መሬት ላይ መስቀል ጣሪያ ላይ ኮከብ ኢማኑኤል ማኪ
End Of Days
Рет қаралды 17 М.
8:06
ዕዝራኒ ተናገራ ዘመራ ዳዊት | ቤተመቅደሱ በደስታ ተሞላ | ኅዳር ጽዮን | Hidar Tsion Wereb | ezrani tenagera wereb
ፍጡነ ረድኤት Fetune Rediet ፳፫
Рет қаралды 22 М.
22:05
ኹለቱ ሊቃውንት በቅኔ ሲፎካከሩ
Washera Media - ዋሸራ ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
22:56
፩ኛ አመት እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕጻንኪ በጎንደር በአታ ከአቋቋሙ አባት ጋር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌼🌺🌺💚💚💛🌼💚🌻🌻💚🌼🌼💚
የእውቀት ምንጭ በጎንደር በዓታ ቻናል
Рет қаралды 3,1 М.
16:15
ከልደት በፊት የጌና(አማኑኤል) አንገርጋሪ+እስመ ለዓለም+ኪዳን ሰላም ዜማው እና አቋቋሙ በመምህር ልሳነወርቅ። January 3, 2024
ልሳኑ-ዘያሬድ Lisanuzeyared
Рет қаралды 3,8 М.
8:13
ቂርቆስ ሕጻን ኣንጌቤናይ ኣመላለስ&ቸብቸቦ በመምህር ፍሥሓ ዘጎንደር በኣዲስ ኣበባ
Qnie mahlet tube ቅኔ ማኅሌት ቲዩብ
Рет қаралды 34 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН