መንበረ ጸባኦት ቅድስት ሥላሴ ክርስቲያን መሬት ላይ መስቀል ጣሪያ ላይ ኮከብ ኢማኑኤል ማኪ

  Рет қаралды 13,238

End Of Days

End Of Days

Күн бұрын

Пікірлер: 85
@EndOfDays0808
@EndOfDays0808 2 күн бұрын
እህት ወንድሞቼ ንጉስ ሀይለ ስላሴ የመንበረ ጸባኦት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ህንፃ ግንባታ አስጀምረው በመሀል የጣልያን ጦር ኢትዮጵያን በተቆጣጠረበት ወቅት ንጉሥ ኃይለ ሥላሴ እ.አ.አ. ከ1936 እስከ 1940 ድረስ በስደት ኑሯቸውን በእንግሊዟ ባዝ አድርገው እንደነበር ይታወሳል። ይህ እኔ የፈበረኩት ታሪክ አይደለም በዶክሜንት የተቀመጠ ነው። ንጉሱ በእንግሊዝ ቆይታቸው ዌስቶን ሱፐር ሜር ወደ ሚባል ቦታ በመሄድ በውሃ ዋና ይዝናኑ እንደነበር ይነገራል። እንግዲህ ይህ የሆነው ሀገር በጠላት በተወረረችበት ወቅት ሌሎች አርበኞች እየተዋጉ በነበረበት ወቅት ነው፣ ከታች ያለው BBC Amharic ላይ ከ1936 እስከ 1940 ንጉሱ ቆይታቸው ምን እንደሚመስል ተፅፎል። ይህ አሁን ብዙ ሊያሳስበን አይገባም ይህን ያነሳሁበት ምክንያት ታሪኩን እንድናየው ብዬ ነው። ዎናው እና አንገብጋቢ ጉዳይ መሬት ላይ የሰፈረው መስቀል እና ጣሪያ ላይ ያለው ኮከብ ነው። አባቶች መልስ ይሰጡበታል ብዬ አስባለው። ፁሁፉን ለማንበብ ለምትፈልጉ 👉🏽 www.bbc.com/amharic/news-49792957 የሰራሁት ቪድዮ ቲክቶክ 👉🏽 vm.tiktok.com/ZMkhookJ8/ KZbin 👉🏽 kzbin.info/www/bejne/d6u5iId3i8t0pdksi=WiHCENnPrdf2VHq_
@SenizeMariam
@SenizeMariam 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ፀጋውን ያብዛልሽ እህታችን በርቺ::🙏❤️
@AndsewSle
@AndsewSle 2 күн бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽነው።ገላቸውን ብረት ምጣድ ይታጠቡ እግሊዝ ላይ።ውሀ ዋና ያደጉበት ነው ።ምናልባት ላንቺ ብርቅሽ ነው።ስማቸውን ለማጥፋት እየጣርሽ ነው።ተኮልሽ ገብቶኛል ገልቱ ።ቅናታም የውጪ ሀገር ባለሙያ ስለሰራው ምን ይሁን ይፍረስልሽ? በመስቀሉ ይነሳ ስም የኢትዮጲያን የተዋህዶን ክብር መቀፍሽ ያሳዝናል።የአዞ 😢
@onlygodcanjudgeme3218
@onlygodcanjudgeme3218 2 күн бұрын
የሚገርም አይታ ነው ወደ ሁላ ሄደሽ መመርመርሽ በጣም አስደንቆኛል ፈጣሪ ጥበቃው አይለየሽ አህቴ 🙏
@እሙየልጃናፋቂ
@እሙየልጃናፋቂ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ውድ ተባረኪ በርቺልን እማምላክ ታበርታሽ እውነት ነወ የአባቶች ዝምታ ይገርማል መስቀሉ መንሳት አለበት እባካቹሁን አባቶቻችን ዝምታቹሁን ስበሩ🙏🙏🙏😥😥
@አየሁጉንድሬዋ
@አየሁጉንድሬዋ 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅሽ እህታችን በራች❤🎉
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 2 күн бұрын
በርች እህታችን አንች ግዴታሽን እየተወጣሽ ነው
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ
@ከንቱነኝየከንቱከንቱ-ወ7ከ Күн бұрын
ምልከታሽ ድንቅ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ
@teta8527
@teta8527 2 күн бұрын
Thank you for sharing, ye Meles mekaberema ezia yelem
@abebechawoke-j8u
@abebechawoke-j8u 2 күн бұрын
በርች እማ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 2 күн бұрын
እባካችን ስማት እባኳቹን እነችላለን አንድ ከሆንን ልፋቷ ይገርመኛል እኔ አድንቄ አድንቄ ከአቅሜ በላይ ሆናን በርቺልኝ የምር በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@NinoCell-d5s
@NinoCell-d5s 2 күн бұрын
ስንት እበት የሆነ ሰው አለ የሱ ስም ተጠራ አልተጠራ .የሆነ 🧔‍♀️😂😂😂ባይጠራስ ..አንቺ ግን እግዚአብሄር ያበርታሽ❤❤❤
@Ethioboy-c8o
@Ethioboy-c8o 2 күн бұрын
ኸረ ሚስማር ብቻ 😢 ሁሉም ጸሎት ማድረግ አለብት በማውራት እና በማጉረምረም ሚገኝ ነገር የለም ክርስቲያን ኃይሉ ጸሎት ነው እንጂ መፍረድ አይደለም እና ሁላችንም መፀለይ አለብን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Күн бұрын
ብልግናቸው ሊነገራቸው ይገባል እንዴት መስቀሉ እዲረገጥ መሬት ላይ ይሳላል????ሆሆሆሆሆ
@አልቀረብንም
@አልቀረብንም 2 күн бұрын
ኦርቶዶክሳዊያን ስመስለኝ ሰማዕትነትን ምንቀበልበት ዘመን እየደረሰ ነው እንዘጋጅ ንስሀ እንግባ ቅድስ ቁርባን እንቀበል❤ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ😂ቤተ ክህነቱ ዝምታን መርጧል!!!!!
@ChuchuYeGeta
@ChuchuYeGeta Күн бұрын
ውድ እህታች የምታቀርቢያቸው ፕሮግራሞች አሁን ምን አይነት አስከፊና የዘመኑ መጨረሻ ላይ እንዳለንና ዘመኑን እንዴት መዋጀት እንዳለብን ያስተምራል እናም ከብዙ ታሪኮችና የታሪክ ሰዎች እንደምናውቀው የፋስሽትን ወረራ አቤት ለማለት ነው በእንግሊዝ የተገኙት በተረፈ የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ሀገራችንን በምህረቱ ይጎብኛት አሜሜሜን🤲🤲🤲።
@zeethiopia7431
@zeethiopia7431 2 күн бұрын
እግዚኦ....ቅዱስ መስቀሉን አክብሩልን...ዬዬዬዬዬዬዬዬ
@DaniManjus
@DaniManjus 2 күн бұрын
በርቺ እኅታችን
@መደምደሚያበቀለ
@መደምደሚያበቀለ Күн бұрын
ኸረ ጉድ ፈላ ምን ነካቸው እንዴት መስቀሉ እዲረጋገጥ መሬት ላይ ተሰራ??? ወይኔ ጉድ እሄዳለሁ ብዬ ነበር ድርሽ አልልም እንኳዋን ነገርሽኝ እግዚዮ ማርነ ክርስቶስ🙏 ኮኮቡ የንጉስ ዳዊት ምልክት ነው ችግር የለውም በምንም ተአምር መስቀሉ መሬት ላይ አይደረግም ወይ ቫሬኔሮ ከሱ ምን ይጠበቃል በበኩል ድርሽ አልልም በዚህ ቤተክርስቲያን የሚሄድም ምእምናን ይህን አውቆ ይሂድ እያወቀ ለሀደ መአት ይዝነብበት እረግሚያለሁ🙏
@RealflowersRealflowers
@RealflowersRealflowers 2 күн бұрын
Berchi eyanekashen nw egziabiher Kanchi gar yehune
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 Күн бұрын
የኛ ሀጢያት ነው እግዚአብሔርን ዝም እንዲል ያደረገው እንጂ ጠቅላዩን ጨምሮ መስቀል በጫማቸው ስርና በወለል ላይ እየረገጡና እያስረገጡ ክቡሩን የሰው ልጅ እንደ በግ እየታረደ ይሄ ሁሉ ደም ሲፈስ እንደ ብራዚል በተቆጣ ነበር የሀጢያታችንን መብዛት ከዚህ መገንዘብ እና ንስሃ ገብተን ተግተን መፀለይ አለብን
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii 2 күн бұрын
እረአባቶች የትሄዳችው እባካችው እባካችው እየተደረገ ያለውን ነገር ለምን አታወግዙም እረተው ፈጣሪ ዝም እንኳን ሲል አትፈሩም እረገንዘቡ አይጠቅማችውም
@BemnetHailu-x4j
@BemnetHailu-x4j 2 күн бұрын
Berchi ehteee❤
@Nana-sk7us
@Nana-sk7us Күн бұрын
መሬቱ ላይ ያለው መስቀል ሲኖዶስ ማስተካከል አለባት ያለበለዛ ሌላ ነገር ነው፡፡
@ASNAKEBEFIRDU
@ASNAKEBEFIRDU 2 күн бұрын
ላሊበላንሰ ምን ሊያረጉት ይሆን 😮😮 ምነው ዘምአሉ ዘምታ አበዙ አባቶች እንዴ 😢😢
@BertukaBe
@BertukaBe Күн бұрын
እኔን የሚገርመኝ አባቶች ምን ሆኑ😢😢
@azebmichael7426
@azebmichael7426 2 күн бұрын
አጠቃላይ ለዘመናት በነጮቹ የተደረገብን እንዳለ ሆኖ ኢትዮጲያዊያኑ ቤተክርስቲያኗን እንመራታለን የሚሉት ያዉቃሉ ለዘመናት እያወቁ ዝም ብለዋል ሲጠየቁ መልስ ለመስጠትና ለማስተካከል ዘገምተኞች ናቸዉ ቤተክርስቲያኗ የእነሱ የብቻቸዉ ነዉ የሚያስመስሉት ይቆጣሉ ።ለነገሩ የመስቀሉ ጌታ ቤቱን ያስተካክለዋል።
@tadeleGullat-oo6nj
@tadeleGullat-oo6nj 20 сағат бұрын
ፈረጅ ምናምን እኛ አያገባንም ይህኮ የአምልኮ ቦታ ነዉ ለዛዉም የስላሴ ከፈረጅጋ ተብሎ ምክንያት አያስፈልግም የሉስፈር አርማ ከቅድስት ስላሴ ይነሳልን እንቃወማለን
@samuelalene2839
@samuelalene2839 Күн бұрын
Selam ehtachin
@AmeleAmare
@AmeleAmare Күн бұрын
እስኪ ስለ ቀድሞው መሪ መለስ ዜናዊ ስሪልን 😊😊❤
@danwet8394
@danwet8394 2 күн бұрын
በአባቶች ተቃጠልን ቁጭ ብለው ምን እደሚሰሩ
@getegemechu5299
@getegemechu5299 2 күн бұрын
መስቀሉ ከመሬት ይነሳ ሳይፈረድባችሁ
@getachewasefaw802
@getachewasefaw802 2 күн бұрын
በዚው ቀጥይ በርቺ
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 2 күн бұрын
ከሀይለስላሴ ጊዜ ጀምሮ ቤተክርስቲያን ተበርዛለች ቅድስት ገዳም አድባር የሚለውን እያወጡ ካቴደራል እያሉ ሠየሙ ያማለት የካቶሊክ ስርአት የሚካሔድበት ማለትነው
@danwet8394
@danwet8394 2 күн бұрын
ይመችሽ ጠብቄሽ ነበር በዚህ ጉዳይ እደምትመጭ
@endashawalemayehu658
@endashawalemayehu658 2 күн бұрын
አያችሁት የሰይጣን ስራ ስገለጥ ፡ በጣም ይገርማል ፡ እንግዲህ በመፅሐፍ ቅዱሳችን በኤፌሶን 4፥4-5 ላይ የተፃፈችው አንድ ሃይማኖት ፡ እሱዋ ብቻ ናት እውነተኛዋ መንገድ ፡ በመጨረሻም ሙሽራው ሊወስዳት ይመጣል ።
@serkaddisjorga
@serkaddisjorga 2 күн бұрын
ጠራው ላይ ያለዉ ኮከብ የዳዊት ኮከብ ይባላል ባለ ስድስት ጫፍ ነው ካልተሳሳትኩ
@AKh1689
@AKh1689 Күн бұрын
The star name is called the Star of king David. The Star of David, also known as the Magen David, is a six-pointed star that symbolizes many things, including: 1.God's protection The Star of David represents God's protection of the universe from all six directions. The term Magen David means "Shield of David" in Hebrew. 2.The relationship between God and humans The two overlapping triangles in the Star of David represent the relationship between God and humans. The triangle pointing up represents good deeds, while the triangle pointing down represents God's goodness and holiness **but IDK why the Cross at the ground.
@tsiontesfaye6358
@tsiontesfaye6358 2 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏😄
@YeMaraym
@YeMaraym 2 күн бұрын
Berche anche bezu sew wede mesmer eymelsh nw
@user-tp8bf3fq2qbaba
@user-tp8bf3fq2qbaba Күн бұрын
ካቴድራል የካቶሊክ የኛ ቤተክርስቲያን ነው እሚባለው
@meskubogale4409
@meskubogale4409 21 сағат бұрын
ከመሬቱ ላይ መስቀሉን ያንሱል ይሄ ጉዳይ በቸልታ ሊታይ የሚገባ አይደለም፣
@MetagesTafese-c9t
@MetagesTafese-c9t Күн бұрын
Wyyy ehte anchin day 7nin ena abiy yilman fexari yxebkachu
@TheAhaInsights
@TheAhaInsights Күн бұрын
የመስቀሉ ልክ ነው I stand with you። ነገር ግን ኮከቡ ከነ መስቀሉ ቅዱስ ላልይበላ ቤተ ጊዮርጊስ ጣርያ ላይ ይገኛል። ባለስድስት ጎን ኮከብ በአይሁድ እምነት የራሱ ትርጉም አለው ብዙ ጊዜ star of David ተብሎ ይጠራል። እንደአዲስ ኪዳን ክርስቲያኖች ኮከቡ የክርስቶስ ምሳሌ አድርገን እንወስዳለን። ከሰይጣናዊ pentagram ጋር አምታተሽው እንዳይሆን
@MamaMama-d6e
@MamaMama-d6e 2 күн бұрын
ካቴደራል ማለት የካቶሊክ መሠብሠብያ አዳራሽ ነው ስለዚ የሚጠበቅ ተግባርነው
@NebiyuZewdu-p3r
@NebiyuZewdu-p3r Күн бұрын
በነገራችን ላይ ካልሽው ነገር አንጻር በሙዚቃ ሴጣናዊ መንፈስ ሕዝቡን ወደ ሲዖል ሲነዱ የነበሩ ሰዎች በክብር ሀጽማቸው እዚያ እንዲያርፍ መደረጉ ሙዚቀኛን እና ሙዚቃን ማበረታታት ነው።ቢሆንም ግን ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር በቅርቡ መልሱን ይሰጣል ግዴለም
@karadion
@karadion 7 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን ተሎ አፍጥኖ አሰልፍ የኢትዮጵያ ትንሣኤ የፈጥንልን ምክንያቱም ቲንቢቱ የሚለው እርሱ ከለተፈጽም ትንሣኤ አይመጣም ተለቁ የስዎራን የጸሎት ማህበሩ የሚጠበቀው ነዉ አሁን ሰዓቱ ደረሰ የእግዚአብሔር ልጆች ምልክት በግብራቸው ይታትመል አትዘንጉ የተቀበለው በመልዕክቱ ይተጫዳሉ የሞት ሞት ይሞታል ምልክት እያሰጡን ነዉ ስዎራኖች የኢትዮጵያ መሬት መንቀጥቀጥ የአበው ምልክት ነዉ በሌሎች ትዎልድ ለናቃ ነዉ በዬ ትልቅ ተከታይ ያለችው አነግሬ በተለይ መንፈሳዊ ቻናል ፈርቶ አናቀርብም አሉ ሌሎች ቪዲዮ ቀረጸው አልቆ አነሰተላልፍም አሉ ሌሎች በተለይ ኤልሻዳይ በርሜል ጊዮርጊስ አዘገጅ አለዬ ዕተርቪ ላይ ለጥ ብሎ ተኛ መንፈሳዊ ነኝ ያሉ በመንፈሱ ተይዞዋል አስተላልፍ መልዕክት ነዉ ብዬ አላስተላልፍም ብሎኛል ተረተረት ሮናልዶ ኢትዮጵያ ይመጣል ብላ መንፈስ የቅዠት መልክት የነገረት ቀርቦ አልፈሩም ሌላው ምን ዕነርግ የምትሉኝ በቴሌግራም በጸሎት የምትድኑበትን እንገረችዋለዉ በዮ ላይ አግኙኝ መስኪ ጓዲ አመሰግናለሁ ስልዉ የነበረው በመነገርሽ ሌላው የተቸገሩት ለበዓሉ ከሰባችሁ ብዙ የተቸገሩ ዓሉ ቢያንስ 10,000 ብር ብነገኝ ምግብ ሰርተን እቀምሳልን 1000128077107 ንግድ ባንክ Commercial bank of Ethiopia በለፈዉ ወንድማችን ኤሊያስ ከአሜሪካ ለካህናቱ የቅሙን ረድቶን ከህናት አብለትናል በጸሎት ተስቦዋል እናመሰግናለን
@DiribuDegaga-t8u
@DiribuDegaga-t8u 2 күн бұрын
ላሊበላን ምን እያረጉት ነው እህቴ ሰዎቹ እጃቸው እረዥም ነው ከውስጥ ሰው አላቸው አባቶ ዲያቆናት ሰበካጉባኤ
@zerihun-fh5nb
@zerihun-fh5nb Күн бұрын
እውነት ነው አሁንመ ቢሆን አድሳቱን የሚሠራው ድርጅተት ባርኔሮ የጣሊያን የኮንሥተራክሽን ድርጅት ነው
@HelloMiss-b6f
@HelloMiss-b6f 2 күн бұрын
እኔ የምለው አዲስ መረጃ ለጦር ቅንሽ የፈረንሳይ መንግስት ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ ከሄደ በኋላ የፈረንሳይ ዋና ከተማ እየፈራረሰች ነው አይቼ ነው ለምን እንደሆነ ግን አላውቅም በአዲስ አመት ታዛግተዋል በአደጋ ምክንያት ብቻ አጣሪ ቀን የተሻለ እውቀት አለሽ
@Yami_Service
@Yami_Service 2 күн бұрын
Mechem Ezaa Betekeresetian Anegebam malete new? Hezebekeristian?
@warrior5847
@warrior5847 Күн бұрын
😂😂😂 anch gen yarada lej nesh , weye yegna sefer sew nesh Arada Piazza or Kasanches
@EndOfDays0808
@EndOfDays0808 15 сағат бұрын
እንደዛ ነገር 🤫🤫🤫 😂
@mekdesadugna7755
@mekdesadugna7755 19 сағат бұрын
Andi mereja lisetish biye adirasha ataw
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Күн бұрын
አኔ ያልገባኝ ይሄ መሰቀል መሬት ላይ እስካሁን ለምን አላስተዋልም እኔ ግን አሁን በቅረብ ሲታደስ የተደረገ ነው የሜመስለኝ ንጉሱን ሰው እዲጠላቸው የተደረገ ነገር ነው ይሄ የቆየ ከሆነ አባቶች እዲት አላስተዋሉም ሰወየው ያወሩት መቼ እደተሰራ ነው መሬቱ ግን አሁን ነው የተሰራው
@አዲስአለም-ከ4ዘ
@አዲስአለም-ከ4ዘ Күн бұрын
ምነው አባቶች መስቀል መሬት ላይ ምነው ካቴድራል ተዋህዶን አይወክልም
@lemmabaruda5035
@lemmabaruda5035 Күн бұрын
We are not allowed to bring aftermath Natural disasterous chaos on our Society,we must respect our living Places,our Natural mass ,our deep rooted Sources take care,we must respect our natural mass,we are not allowed to move on the HOLLY CROSS of JESUS'' CHRIST in ETHIOPIA ORTHODOX CATHEDRAL HOLLY CHURCH TRINITY SILASAE
@danieltadesse6595
@danieltadesse6595 Күн бұрын
David star(six star) has no relation with pentagram or five star that is related with magic.
@kannsein5607
@kannsein5607 2 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ጳጳሳት ወይም አባቶች የላትም ማህበረሰብ ቅዱሳን ራሳቸው ሶዶማዊያን ናቸው በነጠላ እና በካባ ተሸፍነው አስመሳይ ክርስቲያን ለመምሰል ነው ግን ምእመናኑ አይጠያቅ ለምን ብሎ ኢየሱስ ክርስቶስ ወይም ቤተክርስቲያን የሚመጡት ሰው ለመከተል ለማየት ነው እንጂ ፈጣሪን ለማምለክ የሚመጣው ከመቶ አስራ አይሞሉም ህዝቡ ራሱ በቀቀን ነው አንቺ ግዴታሽን እየተወጣሽ ነው ከተጠያቂነት አምልጠሻል
@EmebetNigusse
@EmebetNigusse 2 күн бұрын
Koy fetari yeker yebelegnena abatoch edemeachew ke 70 belay yehonal .ena lemeche gizeachew new moten yemiferut ke
@ተክለእስቲፋኖስ
@ተክለእስቲፋኖስ Күн бұрын
በእብዛኛው በውጭው አለም ያሉ ቤተክርስትያናት ውስጥ ያለው ይህ ነው ነገር ግን ንጉሱ ከእሉሚናቲ መስራቹች እንዱ አይደሉ እንዴ ለምን ይድበሰበሳል
@EndalewAyenew-lu2xd
@EndalewAyenew-lu2xd Күн бұрын
ኮኮብ የልሽው ይዕሉምናት ምልክትን መሃሉ የነበረው ዐይን በመስቀል ተተክቶ ነው፡፡ ይህ ምልክት የክርስትያን አይደለም፡ ይነሳ፡፡
@hirutgtekleyesus
@hirutgtekleyesus Күн бұрын
ጃንሆይ እንግሊዝ መሄዳቸው። ለኢትዮጵያ ነፃነት ትልቅ አስተዋጵዎ አለው። ያገኘሽው ፒክቸር ከነፃነት በሁዋላ መሆን አለበት። ያገኘሽውን ሁሉ አተመኝ። ታሪክ የሚያበላሽ፡ ከውጭም ከውስጥም ብዙ ሰው አለ። እንግሊዞች የኢትዮጵያ ወታደር ም አሰልጥነዋል።በተጨማሪምየጃንሆይ እንግሊዝ መሄድ ወታደር ፣ከአሜሪካ እና ከእንግሊዝ ለኢትዮጵያ እንዲዋጋ ተደርጎአል። የጦር መሳሪያ ጨምሮ። this is FACT ይሄ በወቅቱ ከነበሩ ምስክሮች የተገኘ ኢንፎርሜሽን ነው። ጃንሆይ እንግሊዝ አገር በከባድ ሪስክ ነው የሄዱት። ወቅጡ ለጥቁር ህዝብ ከፍተኛ ጥላቻ እና ንቀት ያለበት ግዜ ነበር። በወቅቱ ከባድ ተቃውም እና ስድብ አጋጥሞአቸው ነበር።
@habtamhana
@habtamhana Күн бұрын
Enkwan esu kahun behwala abiym anterawim lemin 666 silehone
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ
@ኢትዮጵያዊትአለምንጉሴ 2 күн бұрын
ኮከቡ የዳዊት ስድስት መአዘኑ ኮከብ ነው የአምስት መአዘን አይደለም። መስቀልም አለው። ይሄ ላሊበላም አለ። ችግሩ መሬት ላይ ያለው ነው።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 күн бұрын
የዳዊት ኮከብ የሚባለው በመጽሓፍ ቅዱስ ይሁን በቤተክርስትያን መጻሕፍት የለም፡ ይህ ባለ ስድስት ኮከብ ዋና የጥንቆላና የሰይጣን ስርዓት ምልክት ነው።.።
@AbissiniaGtsadik
@AbissiniaGtsadik 2 күн бұрын
Selam ehet hasabesh hulam yegezagnal kene lejoch eneketatlshaln yezarew gen tenesh ker alegn ena nw KOKBU EKO YE DAWIT KOKET NW YEMIBALEW BALE 5 SIHON NW CHEGR YALEW ENJI YEHEGNAW NEGUS SELEMONM TEBEBUN YEMIEGELTSEBT YENEBR NW KETESASATKU ETAREMALHU
@EndOfDays0808
@EndOfDays0808 2 күн бұрын
ውድ እህት ወንድሞች እስቲ አባቶችን ጠይቁ እኔ እስከማውቀው በኦርቶዶክስ ትምህርት የዳዊት ኮከብ የሚባል ትምህርት የለም።
@God-db9vp
@God-db9vp 2 күн бұрын
የዳዊት ኮከብ የሚባለው በመጽሓፍ ቅዱስ ይሁን በቤተክርስትያን መጻሕፍት የለም፡ ይህ ባለ ስድስት ኮከብ ዋና የጥንቆላና የሰይጣን ስርዓት ምልክት ነው።.
@tagaiabebe
@tagaiabebe Күн бұрын
ድሮስ ቅርስ እናድስላችሁ ድሀ ስለሆናችሁ ሚሉት ለምን ሆነና
@ZerihunTsegaye-b5g
@ZerihunTsegaye-b5g 2 күн бұрын
#የዳዊት_ኮከብ ከንጉሣዊ ታሪክ እንጂ ከሃይማኖት ጋር ግንኙነት የለውም ።
@user-di3bt8cz7j
@user-di3bt8cz7j 2 күн бұрын
እህቴ... ፍላጎቱ ካለሽ ቤተክርስቲያኑ ውስጥ ብዙ ሚስጥር ላሳይሽ እችላለሁ...በ inbox እናውራ...its serious.
@DaniManjus
@DaniManjus 2 күн бұрын
ኧረ ሰብስክራይብ ያንሣል
@sintayehukebede5319
@sintayehukebede5319 2 күн бұрын
አጼ ቴዎድሮስ አንገታቸውን አልሰጡም
@EndOfDays0808
@EndOfDays0808 2 күн бұрын
ቅኔው ይግባህ እንጂ ወዳጄ ስንቱን አስረድተን እንዘልቃለን ? 🤔 አንገት መስጠት ማለት እራስን አሳልፎ መስዋት ማድረግ ማለት ነው🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️🤷🏽‍♀️
@ZedTefera-k6y
@ZedTefera-k6y 2 күн бұрын
ኃይላሴ ምን ነበሩ?????? መሰዋት የሚያቀርቡ አልነሩም???
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Күн бұрын
መናፍቅ የሳትራት አጋዝታለም ስላሴ ምሕረቱ ይላኩልሽ
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 2 күн бұрын
ግን በአንድ በኩል ጃንሆይ እንግሊዝ አገር መሄዳቸው ጥሩ ይመስለኛል በወቅቱ እንግሊዝ ገብተው ጣሊያንን ተዋግተዋል ለምን እንግሊዝ ጣሊያንን አባረሩ ምክንያቱም ለ20 አመት የእንግሊዝ ሚስዮኖሮች ኢትዮጵያ ገብተው የሃይማኖት ለውጥ ማድረግ ፈልገው ነበር አልተሳካላቸውም እንጅ ውል ነበራቸው
@endashawalemayehu658
@endashawalemayehu658 2 күн бұрын
አያችሁት የሰይጣን ስራ ስገለጥ ፡ በጣም ይገርማል ፡ እንግዲህ በመፅሐፍ ቅዱሳችን በኤፌሶን 4፥4-5 ላይ የተፃፈችው አንድ ሃይማኖት ፡ እሱዋ ብቻ ናት እውነተኛዋ መንገድ ፡ በመጨረሻም ሙሽራው ሊወስዳት ይመጣል ።
የቅድስት ሥላሴ ካቴድራል መስቀል ጉዳይ
24:21
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН
እስከዛሬ ያልታየው የአፄ ሚኒሊክ አስገራሚው መቃብር
44:48
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 152 М.
#ገደሏቸው!!! #የስላሴ_ቤ/ክ_መስቀል_ምላሽ|ቃለ ቀርን ሚዲያ KALE KERN MEDIA
37:10
Who is More Stupid? #tiktok #sigmagirl #funny
0:27
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 10 МЛН