Bekenat Mekakel Season 1 - Ep 76

  Рет қаралды 256,403

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 605
@zedgeremew9266
@zedgeremew9266 8 жыл бұрын
ውይ ሴት መሆን እውነትም ሴት መሆን አለው ፈተና ሴት ሳታገባ ፈተና ስታገባ ፈተና ሳትወልድ ፈተና ወልዳ ፈተና ወልዳ አሳድጋ ፈተና ልጅዋ እስኪያገባ ፈተና ካልወለደ ፈተና እንዴ....የአክሊሉ #እናት ጭንቀታቸው ውስጤን ነው ያናወጠው።ሴት መሆን መታደል ቢሆንም ተወልዳ እስክትሞት ለሀሳብ ለጭንቀት ለብዙ ችግር የተጋለጠች ነች። ክብር ለሴቶች በጣም አስተማሪ እና ራሳችንን የምንፈትሽበት ድራማ ነው እናመሰግናለን!
@samrih1270
@samrih1270 8 жыл бұрын
Zed Geremew በጣም እንጂ😓
@emubezie2298
@emubezie2298 8 жыл бұрын
Zed Geremew yenie konjo you are right
@saraabebe119
@saraabebe119 8 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሽ የእኔ ማር ትክክል ብለሻል ።
@ሚሚፍቅርያሸንፋል
@ሚሚፍቅርያሸንፋል 8 жыл бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል ሴት መሆን ፈተና
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 8 жыл бұрын
በጣምምምም
@rimflklkayeyasinlji5319
@rimflklkayeyasinlji5319 8 жыл бұрын
#ውይ ሙኬ ድርቅናው በቃ መፋታታቸው አይቀርም ያኔ ሞኬ በጣም ይጎዳል በነዛ በተደበቁ ልጆቹ ምክኒያት ጉዱ ሲወጣ #ወይ ሙና የፈጣሪ ያለህ ምንም ልል አልችልም ስለ ሙና ፈጣሪ ብቻ ከንደነዝህ አይነት እባብ ጓደኞች ፈጣሪ ይጠብቀን ።
@habtamtube4753
@habtamtube4753 8 жыл бұрын
ውይ=== ሲተቃቀፉ ታረቁ ብየ ደስ ብሎኝ ነበር ግን መጨረሻው አስከፋኝ ሉሊትዬ አታልቅሺ ግን በጣም ይገርማል ጓደኛ መስሎ ጥላት ከሆነ ሰው ፈጣሪ ይጠብቀን
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 8 жыл бұрын
Habtam Habtam እሜን
@dawitgessese1680
@dawitgessese1680 8 жыл бұрын
Habtam Habtam Amen
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 8 жыл бұрын
Habtam Habtam አሜን አሜን አሜን ከወዳጅ ጠላት እግዚአብሄር ይጠብቀን ሙና ማለት ሰይጣንናት እኔ ሌላቦታ እንኳን ጥሩ ሆናብሰራ እምወዳት አይመሥለኝም በጣም ነውእምጠላት
@matiman6637
@matiman6637 8 жыл бұрын
ere amen
@tezekerenebewstemengstke6146
@tezekerenebewstemengstke6146 8 жыл бұрын
mokia k muna yebèletk setan neh eshi anten blo afkari
@የበሽርእህት
@የበሽርእህት 7 жыл бұрын
እደሞኬ ደረቅ ባል እደገነት የባል እህት እደሙና ጓደኛ ይጠብቀን እደሉሊት ያለ ጠካራ ወኔ እደአክሊሉ እናት ያሉ ሴቶችን ያብዛልን
@nejatyessuf4768
@nejatyessuf4768 8 жыл бұрын
ውይይይይ ሙና ምን አይነት ደርቅ ነሺ ከመልክሺ ማስጠላት የፀባይሺ ማስጠላት ሞኬ ደግሞ በጣም አበዛሀው የሆንክ የሰው ጪከት የማይገባብህ ገገማ ነክ ሉሊት የምርጦች ምርጥ ብየሻለሁ
@nahwomjver3048
@nahwomjver3048 8 жыл бұрын
ሉሊት አይዙሸ ቀረበት ሙኪይ ሁሉም ሚያዛዚን ነው ትምህርት ሠጪ ነው እናመሠግናለን አክልልም መውለደ ትችላለህ ማሠመን ውዳ ክግባች ትግባ ክልግባች ቤጤ አይጠፈም አብሺር ይመቻቹው
@etunesemegese3328
@etunesemegese3328 8 жыл бұрын
አክሊሉ ለናትህ ንገር ይሳሉልህ እንዲህ ቢሆን ድራማው የበለጠ አስተማሪ ይሆናል አክሊሉ ሳይንስ ተስፍ ያስቆርጣል እምነት ደግሞ በተስፋ የምንኖርበትና ተስፋ ያደረግነውን ነገር እሱ በፈለገው ጊዜና ቦታ የተመኘነው ነገር ሁል ሳናስበው ሆኖ እናገኝዋለን አክሊሉ ይሄ ነገር ለብዙ ወንዶች ትምርት ነው ለሴቶችም ቢሆን ክተጋቡ በሃላ ለልጅ ብለው ትዳራችውን የሚበትኑ ብዙ ናቸው ስጪም ነሺም የድግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እመን እንጂ ሁሉ ይቻልሀል
@ዜድየማማየልጅ
@ዜድየማማየልጅ 8 жыл бұрын
ወይኔ መሲየ አልቅሰሽ ታስለቅሽኛለሽ ጎበዝ ምርጥ ውሳኔ ነው ። ሙና አችብሎ ጎደኛ ይድፋሽና ........
@rukeyajemmal9374
@rukeyajemmal9374 8 жыл бұрын
luletyeee yan liyuuuuuuuuuu yan mareeee yan konjooo azoshii enate Betam Betam new yemewedeshii my dear
@lidiyalidiya5895
@lidiyalidiya5895 8 жыл бұрын
እናመስግናለን በጣም ትምርት ሰጪ ፊልምነው
@hareguakemal2491
@hareguakemal2491 8 жыл бұрын
ይለያያሉ ብዬ ተሥፋ አልቆርጥም በሁላችንም ህይወት ያለ ነገር ነው ወንዶች ያለፈ የሚሥቶቻቸውን ታሪክ እንደነበረ አድርገው ነው ሀጥያቷን የሚያበዙት ሤት ልጅ ግን ለወደደችው ከይቅርታም በላይ ህይወቷን መሥዋት ታደርጋለች ሊታረቁና ወረኛ ሊያፍር ይገባል አሥተማሪም መሆን አለበት በተረፈ በርቱ ያምራል
@hanayemariyamlij3329
@hanayemariyamlij3329 8 жыл бұрын
mesiyee ayizosh hulum lebogo new moke gin betam betam chekagn nek yemechresha derek.
@ethiolove5354
@ethiolove5354 8 жыл бұрын
ዉይ ጥሎብኝ ከድራማዉ ቀድሜ ኮመንት ላይ መመሰጥ በጣም ደስ ይለኛ 😜
@momibentn3793
@momibentn3793 8 жыл бұрын
አይይገርም ያንች ቢጤ ነኝ
@የተካደውልቤአሁንምይደማል
@የተካደውልቤአሁንምይደማል 8 жыл бұрын
ውይይይ ኮመንታችሁ ውስጤ ናው በታርፍ አክሊሉ በጣም አሳዘንካኝ ሉሊት አይዞሽ ወንዶች እኮ ሲለምኑ እንጅ ሲለመኑ አይሆንላቸውም
@hananali5221
@hananali5221 8 жыл бұрын
ሉሊት አይዞሽ ማር ፈተና ሲበዛ ውጤቱመልካም ነው እንደ ሙናአይነት ጎደኛፈጣሪ ይጠብቀን ይቺእባብ
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ
@ድንግልሆይከጭንቀትከመከራ 8 жыл бұрын
እቤት ያገሬ ልጆች ስወዳቹሁ ፍቅር ይስፊንብን እንደ ኮሜንት ምንዝናናው
@hayat6638
@hayat6638 8 жыл бұрын
እገሬን እንትኩብኝ እማማን
@rozatlahun4876
@rozatlahun4876 8 жыл бұрын
በእውነት ሙና የመሬት ምጥ ናት ከደዚህ አይነት ጓደኝ እግዚአብሂር ይጠብቀን
@hayatht3243
@hayatht3243 8 жыл бұрын
ሉሊትየ አይዞሽ ይሄውላችሁ ኮመንተሮች የጓደኛን ምስጥነት አያችሁ አይደል ስለዚህ ስው አትመኑ ብታምኑም እንኳን በልክ ይሁን ድራማ ለማዝናናት ቢስራም ያስተምራል
@Rose-gj7mg
@Rose-gj7mg 8 жыл бұрын
this is the best series, just continue guys ❤eri
@medinamuhamediloveyouislam6104
@medinamuhamediloveyouislam6104 8 жыл бұрын
ወይኔ ሉሊትን መጨረሻዋን ሳላይ አለቀብኝ እስከሳምት አልችልም አሁኑ ልቀቁልን ባይሆን ለሉሊት ስል ነው ያችን ሰይጣን ባገኛት አለቃትም አረ ይች በድራማው ብቻ አይደለም ፈጣሪ ሲፈጥራት እደዚህ አድርጎ ነው መሰል ፈጣሪ ይስቀልሽ
@dagishasha2463
@dagishasha2463 8 жыл бұрын
መሲዬ ጎበዝ እኮ ነሽ ትክክለኛ የአርት ሴት። መስለሽ ሳይሆን ሆነሽ ስለማይሽ እደሰታለሁ በርቺ
@ቅድስትአሜንአሜንአሜንእሱ
@ቅድስትአሜንአሜንአሜንእሱ 8 жыл бұрын
ሙና የስራሽን ይስጥሽ እንዳች ያሉ ሰወች ነጣም ብዞ ናቸው ባሁኑ ወቅት በጣም ደስ ይላል ቀጥሎበት
@marthazewdu6201
@marthazewdu6201 8 жыл бұрын
weyyyyyy betam ysazenal Lulet betam tanekara ena gobezi mesit nati gen katefatu betam naw meysetlaw felmu
@eyuelsamuel
@eyuelsamuel 8 жыл бұрын
Lulit, She is my girl! Love her strength!
@Jassimin123
@Jassimin123 8 жыл бұрын
efffffffff ሉልት ታረቃቹ ብየ ሳነጨበጭብ 😢😢😢😢😢😢መጨረሻው ግን ኣሰለቀሽኝ አይዞሽ የደስታ ግዜሽን ያቅርብልሻ ፈጣርሆይ ከእንደ ሙና የጥዋት ስይጣን እየሳቀ በጅል ብላዋ ከምያርድን ወዳጅ ጠብቀን ኣሜን
@zdtube2303
@zdtube2303 8 жыл бұрын
እያነቡ እሥክሥታ አሉ ሉሊትየ አይዞሽ ከአሁን ጀምሮ እሡ ነዉ አልቃሹ ጠብቂ ብቻ፡ አክሊል ግን እያመረብህ ሢመጣ አንተም ዛሬ አሣዘንከኝ፡፡ ሙና አንቺ ጉንድል የሥራሽን ይሥጥሽ፡ በሞኬም ደረቅነት ብናደድም ወዶ አይደለም ሙናና ገነት የሚሠሩትን ሥላላወቀ ነዉ ሢያቅ ይገባዋል፡፡ በተረፈ አሥጠልቶኝ ነበር ድራማችሁ የዛሬዉ ተመችቶኛል እንደዚህ ቀጥሉበት፡ የአክሊሉ ሥሜት ይገባኛል የማይፈልጉትን ማግባት የልብ ረመጥ ነዉ በኔም ደርሶብኛል ግን እያደር ይሻልሀል አይዞን😢😢😢😢
@hdbdu9491
@hdbdu9491 8 жыл бұрын
ሞኬይ ምን አይነት ሰው ነው ወንዶች እንደዚህ ነቸው በስማም ሉሊት ጎበዝ በውሳኔሽ መሄድሽ ይህ ያለፈ ታሪክ እንዴት አሁን ላለው ላይ ይረብሻል ። ሉሊት አስለቀሰችኝ አክሊሉም አስለቀሰኝ ወንድ ልጅ እንባ አውጥቶ ሲያለቅስ ..... ግን አይዞህ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ትወልዳለህ ውይ በትዳር መኃል የሚገብ ሰዎች እግዚአብሔር ያጥፍችው ያለማችን ትዳርም የተበተናው ከመኃል ሶስተኛ ሁነው እየገቡ ነው ጥሩ ትምህርት ነው
@konjityerooney4469
@konjityerooney4469 8 жыл бұрын
Gobez Lulit Mewasen Alebesh 👍👏👏👏 Moki Gin defet yargeh Abo Sew Ayidelekem Awere 😡😡😡
@fikrtebekele5074
@fikrtebekele5074 8 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ይቅርታ በሚዲያ ጠይቃህ በጣም ደረቅ ነህ ለልጆችህ ስትል እንካን አትመለስም ከእንዲህ አይነት ባልና ጎደኛ ይሰውረን
@tigistjmoana6257
@tigistjmoana6257 8 жыл бұрын
መኮንን ወይ ደርቅ ያልክ ነክ ስታናድድ ሉሊት ምርጥ ጠንካራ ሲት ነሽ
@lidiyakonjo6312
@lidiyakonjo6312 8 жыл бұрын
besmam mesi betam asazenshn aklilim endeza yewsth yemakln matath lenath desta beleh yehula waw yes samnt sew ybelen
@aminaendris7748
@aminaendris7748 8 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ማር የምር ምርጥ እኮ ነሽ እንዲህ ነው አንዳንዴ አንዳንድ ሰዎች ሳንፈልግ እንድንቆርጥባቸው ያደርጉናል አይዞን አታልቅሺ በውሳኔሽ ፅኑ ሁኒ
@ሰመርሰይድ
@ሰመርሰይድ 8 жыл бұрын
ወይ በትዳር መካካል የሚገባ ፈጣሪ የስራችሁን ይሰጣችሁ ሙና አች ያበሳ ቁና የራስሽን ኑሮ መሮር ያቃተሽ የሰውንም ኑሮ አፈረሽ በዱኒያም ባከራም መማሪያ የለሽ ግን ሙኬ ጨካኝነህ የደረሰብህ በደል ቢያሳዝነኝም መቆረጥ ግን አልነበረብህም ሉሉት አይዞሽ ማር
@etopiya6241
@etopiya6241 8 жыл бұрын
ወይዘሮ ሉሊት አይዞሽ ያንች ጠካራነት ለብዙዎች ተምሳሌት ይሆናል።"
@dyetube8616
@dyetube8616 8 жыл бұрын
የራሱን ጉድ ደብቆ ሰዉን በደለኛ ያደርጋል ሉሊትዬ አይዞሽ ጏደኛ መስለው እባቦች አሉ አምላክ ከዚህ ይሰውረን ጠላቴን እኔ እጠብቃለው ወዳጄን አንተ ጠብቅልኝ ነው የሚባለው
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 8 жыл бұрын
ሤት ልጂ ቆረጠች እደት ደስ ይላል ሉሊትየ በጣም ነው ያስደሠሽኘ በቃ እደዚህ ቆራጥ ሁኚ በቃሽ ማልቀሡ አሁን የሞኬ ተራ ነው አይዞሽ በተረፈ አክሊሉ በጣም አሳዘከኘ ሚስኪን አይዞህ ሁሉም ከፈጣሪ ነው ግን ሉሊት ጋር ብትጋቡ ደስ ይላል
@yewubdartefera8873
@yewubdartefera8873 8 жыл бұрын
ውይ ሙና ከእንዳንቺ አይነት ጏደኛ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ
@hagerenuri6410
@hagerenuri6410 8 жыл бұрын
betam des yemil Drama new ,er Derasiw lulit ena aklilu endigabu aderg alekeshe lemot new
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ
@ጌታሆይኢትዮጵያንአደራ 8 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ታረቁ ብዩ ደስታዩን ሳልጨርስ ሆሆሆ አደራ ጌታ ሆይ እንደ መኮንን ድርቅ ያለ ሰው አደለም በትዳር በስራ ባልደረባነት እኳ ቢሆን አታጋጥመኝ ..ድራማ ቢሆነም በእውነታው እንዲ አይጠፋም ሆሆሆሆ
@zewdineshhaile3727
@zewdineshhaile3727 8 жыл бұрын
ገነትና ሙናን የማላይበት ወዴት ልሂድ ሉሊት አይዞሽ ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ አንድ ቀን እግርሽ ላይ ይወድቃል ፡፡
@seadaseada5637
@seadaseada5637 8 жыл бұрын
ሉሊትየ ኡይዞሽ የኔማር ሞኬ የራስክን ጉድ ደብቀህ አትሞላቀቅ ውይ አክሊሉ አሳዘንከኝ ጥሎብኝ ፍቅረኛህን ስጠላት ከደሙና ያለ ጓደኛ አላህ ይጠብቀን የሳምንት ሰው ይበለን
@natiylove6067
@natiylove6067 8 жыл бұрын
ወይ ዘንድሮ ስደት የሚያስለቅሰኝ አንሶኝ በስንቱ አለቅሳለሁ።አይዞሽ ሉሊሻ በሄደበት እግሩ ሞኬ ይመለሳል።እኔ ደሞ ስትተቃቀፋ የታረቃችሁ መስሎኝ እንደ ሮቤል እና ሳምሪ ፍቅራችሁ ተመለሰ ብዬ ነበር ።ለካ ገና ለቅሶ አለ።ሙና ግን አንቺ የቀትር እባብ የእጅሽን እንደምታገኝ አልጠራጠርም ቀንሽን ጠብቂ የሆንሽ ምቀኛ።
@genetgirma704
@genetgirma704 8 жыл бұрын
ወይ የሴት ፈተና ሉሉትዬ በጣም አሳሰሽኝ በእውነት ከዝ ደራማ ገንት ና ሙና ስተላቸው!!!!
@selameshetu3353
@selameshetu3353 8 жыл бұрын
እኔ ደሞ ፍላይቱን ሳየው ተካ የመጣ መስሎኝ ደስ አለኝ።አቤት ሙና ይሄን ሁሉ ነገር ያወቀች ቀን ምን ያህል ትፀየፍሽ ይሆን።ሞኬ አሁንስ እግር እግር አልክ። በይፋ ይቅርታ ተጠየክ አይበቃህም እሷ አልጄዚራ አደለኝ እንግዲ ምን ታድርግህ ታዲያ።እፍእፍእፍእፍእፍፍፍፍፍፍ ሞኬ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ
@ሣሪነኝ-ኸ2ፐ 8 жыл бұрын
ምን አይነት ያይጥ ፀጉር ነች ይች ሙና እምትባል እባብ
@ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ
@ስለሁሉምነገርእግዚያ-መ9ቸ 8 жыл бұрын
እንደሞኬ አይነት ደረቅ ባል እንደሙና መጥፎ ጓደኛ ይሰውራችሁ አቦ
@tony125ization
@tony125ization 8 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! #አሜን
@mariamshemeles1984
@mariamshemeles1984 8 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! amennnnn
@yalemsaad9380
@yalemsaad9380 8 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! Amen AmenAmen
@alhamdulilaalkulihal8414
@alhamdulilaalkulihal8414 8 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን!!! امين امين
@Trnesh
@Trnesh 8 жыл бұрын
+ለሠዉ ቅን እንጂ ቅንቅን አትሁን ሠላም ያለው ፕሮፋይል ሥም
@asteredame6525
@asteredame6525 8 жыл бұрын
ዋውውው መስየ ሙች ኣስደስትሽኝ የምን መለማመጥ ነው ኣላበዛውም እንዴ
@Bryemame
@Bryemame 8 жыл бұрын
ፊልሙ በጣም አሪፍ ነው ሞኬና መሲ ታርቁ ብየ ልቤ በደስታ ፀጥ ልትል ነበር ነገር ግን መጨርሻ ላይ ሞኬ ውሀ ቸለሰበት አዝናለሁ ሞኬ ከዚህ በሓላ አንተ የመሲ ባል ልትሆን አትችልም ይች ሙና የምትባል አይጥ እያለች በየት በኩል ሰላም ይኖራል የስራሽን ይስጥሽ አንች መርዝ ዛሬ የሰራሽው የመሲን ልብ ብቻ ሳይሆን የተመልካቾችንም ልብ ነው የሰበርው መሲ የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽለት ድሮም ወንዶች ዝቅ እሚሉላቸውን ሴቶች አይወዱም ስለዚህ ቆራጥ መሆን አለብሽ በርች የኔ ማር አንድ የእምባ ዘለላሽ የብዙ አንጀት ይበላል አይዞሽ በርች እወድሻለሁ
@troyward9997
@troyward9997 8 жыл бұрын
ወይኔ ሙና እውነት ፈጣሪ ይይልሽ ምናይነቷ ነሽ እፍፍፍፍፍፍ ሉሊይ ትክክለኛ ውሳኔ ነው ነገ በባዶ እግሩ እየሄደ ይፈልግሻል
@mebrathayle6459
@mebrathayle6459 8 жыл бұрын
ውይ ሙና ውይይይ እድሜሽ ያሳጥረው ኣቃጠለችኝ ኡፍፍፍ
@emebetderebe5370
@emebetderebe5370 8 жыл бұрын
ውይ ሙና ከሙና አይነት ጏደኛ ፍጣሪ ይሰውርን
@hananabukihananlove6434
@hananabukihananlove6434 8 жыл бұрын
enshallah mechem ayileyayum muna mechem ayisakalishm atdkemi Moke demo hulum sigebak titsetsetaleh atiterater luli yene konjo ayzosh ashenafi achi nesh ewunet mechem tedebiko aykerim ina
@selamdejenie4324
@selamdejenie4324 8 жыл бұрын
mokie betam abezakew Lulit ayzosh hulum lebego new ,abo le ljochish enji ke dro fkregnash ga bthogn selam tagegnalesh
@yeamelakenatdengelhoybemel1115
@yeamelakenatdengelhoybemel1115 8 жыл бұрын
wuyyy muna yeserashn yesetsh yeguadega kefu endanch alayehum ergu nesh
@xyzxyz-mq5qw
@xyzxyz-mq5qw 8 жыл бұрын
Aklilaye yene qonjo ebakeh atalqes ayzoh hulum lebegonew eredu zare asdesetshign set seqi selayehu lulit yene qonjo ayzosh
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ
@ናትናኤልየማርያምልጅነኝ 8 жыл бұрын
ውይይይይይ ሊታርቁ ነው ብዬ በደስታ ፍጥስ ስል መልሶ አደፈርሰው መሲ ወንድ ልጅ ቆርጠ ነው ጎበዝ አይዞሽ ኢታባቱ መኮነን የእጁን ያግኝ አክሊሉ አሳዘነኝ አይ ሰላ ልጅ ትላለች እንዴ አይ
@kebrarawhabesha403
@kebrarawhabesha403 8 жыл бұрын
መሰረት መብራቴ አቤት የትወና ብቃት የኢትዮ ሴት አርቲስት ማንም አይደርስባትም እኮ ወይ መሲየ እንደው ምን አባቴ ላድርግሽ
@ዘሀራዜድነኝ
@ዘሀራዜድነኝ 8 жыл бұрын
አክሊሉ ያዛዝነኛል ሉሊት ወንድ ልጅ ቆርጠ ነው ዛሬ ከሞኬ ጋር ሲተቃቀፍ በቃ ዛሬ ወላፍን ድራማ ላይም እሮቢ ና ሳምሪም ታርቀዋል እነዚህም ሊታርቁ ነው የርቅ ቀን ነው ብዬ ስደሰት መልሰው ውሀ ቸለሰቡበት ፡ ሙና ሙናሽ ይውለቅ አቦ ki ki ki ስታስጠሊኝ ፡ እርዲ ትንሽ ቸኮልሽ የድግሱ ሀሳብ ከጉሮሮው ሳይወርድ አክሊሉ ጭራሽ ዘለሽ ልጅ ላይ ያክሊሉ እናት ውስጤ ናቸው
@yeshitadesse7027
@yeshitadesse7027 8 жыл бұрын
ዘሀራ ከበደ አክሊሉ መውለድ አይችልም ለዚያ ነው የደነገጠው
@troyward9997
@troyward9997 8 жыл бұрын
ኤረ ተይኝ የእውነቴን ተናድጃለሁ ሞኬማለት ድንጋይ ላይ ውሀ ማፍሰስ ነው ኤጭ አክሊሉ ቆሌው ተገፈፈ ቆይ መውለድ ነው እማይችለው ወይንስ እንትንም አይል ሆ
@ለኔሥትምክህትድንግልናትበ
@ለኔሥትምክህትድንግልናትበ 8 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@yaudarasnakawowarefnew7810
@yaudarasnakawowarefnew7810 8 жыл бұрын
ዘሀራ ከበደ እኔም ያሰብኩት እንደዛ ነበር።
@rayhanaazmo1867
@rayhanaazmo1867 8 жыл бұрын
ዘሀራ ከበደ እዉነትሺን ነዉ እኔ እራሡ የርቅ ቀን ነዉ ሥል ሌላ ሆነ
@lemilemi9865
@lemilemi9865 8 жыл бұрын
የአክሊሉ እናት ንግግራቸው በጣም ነው የሚያስደስቱኝ የሞኬ እህት ደሞ ስጠላሽ
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 8 жыл бұрын
አክሊሉ ልጅ ባለመውለድህ ከፋህ ፈጣሪ ይርዳህ የሰው ጎደሎ ብዙ ነው
@ayowgeze5249
@ayowgeze5249 8 жыл бұрын
Feheworkyeshiwad Feheworkyeshiwad ትክክል
@uordanosebahaylu9361
@uordanosebahaylu9361 8 жыл бұрын
እደሞኬ ደረቅ ባል እንደ ሙና እስስት ከሆነች ጋደኛ ይሰውረን
@fikerlove9693
@fikerlove9693 8 жыл бұрын
uordanose bahaylu amin
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ
@ያባቷናፍቂወሎየዋውቤቴነሽ 8 жыл бұрын
uordanose bahaylu amne
@fathimaailfathimaail6380
@fathimaailfathimaail6380 8 жыл бұрын
uordanose bahaylu አሚን
@samrih1270
@samrih1270 8 жыл бұрын
uordanose bahaylu አሜን..
@hanichofiker4549
@hanichofiker4549 8 жыл бұрын
uordanose bahaylu አሜን
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ
@የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ 8 жыл бұрын
ሉልትዬ አይዞሽ አሁን ጠንከር ብለሽ የራስሽን ውሳኔ የምትወስኚበት ሰአት ላይ ነሽ
@uiiouiio7211
@uiiouiio7211 5 жыл бұрын
aklil baxm yasznal lij mawlad aychilem uuuuuuuufffffffff 😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭siqayi faxari xabeqam machem kandazi aynat fatana
@geniteshagerhh4760
@geniteshagerhh4760 8 жыл бұрын
lulit Ayizoshi Buhal Yileminishan Muna Yesirashin Yistishi
@kaleyegita5389
@kaleyegita5389 8 жыл бұрын
Uffffffffffffffff Luliteye Yeni Mar.Menabati Laderegesh.Betame New Yemewedesh.Demo Endite Abash Endemetameri Westi Nesh::Muna Yetebalesh Cherak እድሜሽ ያህያፈስ ያድርገው እርጉም።
@ፀሎትአድርጉልኝልጅመውለድ
@ፀሎትአድርጉልኝልጅመውለድ 8 жыл бұрын
የዛሬ ክፍል በጣም ደስ ይላል በጣምም ያሳዝናል ሉሊት ትግስቷናና ታማኝነትዋ በጣም ደስ ይላል ግን ሊረዳት ባለመቻሉ ያሳዝናል የዚ ሁሉ የችግር መንስኤ ደሞ ሙና መሆንዋን የታወቀ ነው እቺ አውሬ፡አክሊሉ ግን እንደሚወልድ ተስፋ አለኝ፡በተረፈ በጣም አስተማሪ ድራማ ነው የሳምንት ሰው ይበለን።
@አልሀምድሊላጉረኛአልወድም
@አልሀምድሊላጉረኛአልወድም 8 жыл бұрын
አይዞሺ ሉሊት ተራዉን ያለቅሣል በርቱ የዛሬዉ በጣም አሪፈነዉ የሣምት ሠዉይበለን
@መቅደስግርማ-መ7በ
@መቅደስግርማ-መ7በ 7 жыл бұрын
ኡፍ የዛሬው ክፍልስ በጣም ያማል እኔንጃ ትዳር ላይ ቤተስብ ከገባ ይሄ ነው ችግሩ የደረስበት ያቀዋል
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ
@አለለኔየተሻለነገር-ኀ7ዘ 8 жыл бұрын
ኧረ ሙና በቃሽ ግን እስከመቼ ነው ክፋትሽ እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት ጏደኛ ይሰውረን በእውነት ይህ የጤነኛ ሰው አስተሳሰብ አይደለም ሉሊትን ብርታት ይስጣት አሜን
@AaAa-zo4no
@AaAa-zo4no 8 жыл бұрын
ሉሊትዬ መጨረሻሽን ይህን አልጠበኩም ጠላትሽ ያልቅስ አታልቅሽ ሙና ሞኬ ተመልሳ ያንቺ ለማይሆን ይሄ ሁሉ ክፋት ምን ያደርግልሻል አላህ ልባና ይስጥሽ እናቴ የዘላለሜ ነሽ(M.A)ከጅዳ
@ነፃነትግርማይህምያልፋል
@ነፃነትግርማይህምያልፋል 8 жыл бұрын
ምን አይነት ሴት ነሽ ሙና ውይ መኩልል ግን ትክክለኛ ሰው ነክ ሉሊትዬ ኣአታልቅሽ ይለቀስላቸው ለነሱ
@tehayabelihu2605
@tehayabelihu2605 8 жыл бұрын
ሉሊት የኔ ማር አይዞሽ ውይ ሙና ክፍትሽ። የሳምት ስው ይበለን እናመስግናለን
@እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ
@እኔዬድንግልፍርነኝለነስሚ 8 жыл бұрын
wawawaw Enameseginalen Konjo Newe Betammm
@muluabera9573
@muluabera9573 8 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ayezosi Lulitiye yen konjo
@sshshsbsbsbs613
@sshshsbsbsbs613 6 жыл бұрын
ሎሊትየይ አይዞሽ ማሬ እንደአንቺ እውነተኛ ሴት የለችም እና ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ከሂወታችን በስተቀር ማንንም ስው ማመን አይቻልም ከዚህ ድራማ ብዙ ት . ት ይገኛል
@ለታሪክመአ
@ለታሪክመአ 8 жыл бұрын
ታሥመሣይ ሠው ይሠውረን አይዞሽ ሉሊት በራሡ ጊዜ ይመጣል አታልቅሽ
@ሰሎሜሸዋረገድ
@ሰሎሜሸዋረገድ 8 жыл бұрын
በእውነት በጣም ልብ የሚነካ ነው በራሤ ቦታ ሣየው እጅግ ልብ ይነካል ሉሊት ብልህ ሴት ናት ግን ባሏ በፍጹም ለባልነት የሚበቃ ሠው አደለም ተካ ደሞ ጠፋ በቃ ከጨዋታ ውጪ ሆነ
@mebriyeassosalaj3400
@mebriyeassosalaj3400 8 жыл бұрын
woow enameseginal betammm😍😍😍
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
ሙና ምን እለላሁ የስራሽን እንደሙና አይነት ጎዳኛ ይጠብቃቹሁ
@minageorgo5855
@minageorgo5855 8 жыл бұрын
ወይ ሉሌት ምን እንደምን ባላውቅም ግን አስለቀሽኝ የኔ ማር፡፡
@evemoh8948
@evemoh8948 8 жыл бұрын
aywgermim set ayenet sew ali ufffffff edmuna ayenet kifu behiweta ayecha alakim yekifatuwa mechersha gen lerasuwa new yemihonew
@keweserbintesilam1626
@keweserbintesilam1626 8 жыл бұрын
mekonene gen derk alk yemir le lulit ante atehebatem sew enkan yetenantun yezarewen yekirta yekibelal derek neh moki derek gen derkinah dem yaslekisehal tebik
@merocel3187
@merocel3187 8 жыл бұрын
ሉሊት ቆጆ አሥለቀሥሽኝ በጣም ያለከሥኩት ብታይኝ ካሣ ትከፍይኝ ነበር አክሊሉ በጣም ያሣዝናል በቃሉሊት አግቢው ከወደዱት መኖር የመሠለ የለም ሥለዚህ አግቢው ሙኬ ደረቀና ጨካኝ ሙና እባብ ነች የወጃጅ ጠላት
@rtunddvjib5163
@rtunddvjib5163 8 жыл бұрын
ውይ ሞኬእውነት አበዛኸው እሺ ይቅርታ የማይመልሰው ሰውነክ ሉሊት አይዞሽ
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 8 жыл бұрын
ወይ የእናትጭንቀት ሙና ግን ለምን እንዱህ ትወኛለሽ ሉሊትዬ አይዞሽ አዎ አታልቅሽ ።ሞኮ ደግሞ ስለ ልጆችህ አታስብም ።ለማንኛውም እናመሰግናለን ።የሳምንት ሰው ይበለን።
@ewketbeyenbeyen2016
@ewketbeyenbeyen2016 8 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ሴት ልጅ እንደዚ ቆራጥ ስትወን እንዴት ደስ ይላል ሉሊትዬ እንዳታለቅሺ እሱ በተራው ያልቅስ ደሞ ሲቀጥል ደሞ አክሊሉ አይዞ ምን ይታወቃል የአምላክ ስራ ትወል ይወናል ተስፍ አትቁረጥ ሙና እንዳአንቺ አይነት ሰዎችን ከምድረ ገፅ ያጥፍችው መሰሪ ነሽ
@TDDS-ye6ob
@TDDS-ye6ob 8 жыл бұрын
benateshi derasiwen goerowen konteteshi aklilu endiweled yaderegew /Desi sile asetwyayetachihu
@yamiralhageraetolezelalemt7741
@yamiralhageraetolezelalemt7741 8 жыл бұрын
ere muna yedefash endew luliteya gobez wened lij koret teker beyebet lewed lij endezih mesefesef siredash becha new muka gen mitereba sew ayedelhim beteref beretu
@t.g8085
@t.g8085 8 жыл бұрын
lulishe yene marrr uffff bewodesh bewodesh alsalchagne alshe mar .. moke abazahew dege aderegache mengezam wondoch keber yelachehum . .
@lubabahussien8639
@lubabahussien8639 8 жыл бұрын
ሉሊት ጠክሪ የኔቆጆ አኢዞሽ ሞኮ ደረቅ
@limuyegirma7567
@limuyegirma7567 8 жыл бұрын
mesiye Ayizosh marrr hoooo min derk new 😈😈😈👈moke
@እራያማኛነው4322
@እራያማኛነው4322 8 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እፍፍፍፍ ዛሬ የሉሊት ና የአክሊሉ እባ ሲፈስ የኔም አብሮ ፈሰሰ በጣም አሳዘናችሁኝ አይዟችሁ
@loveandlove776
@loveandlove776 8 жыл бұрын
ወይ መኮነን ምናይነቱ ደረቅ ነዉ ሙና ዬስራሽን ይስጥሽ ሰካራም ጠጃም ምናይነታ ነሽ አክሊሉ አጀቴን በላኝ አታልቅስ አክሊሉ እባክህ
@hsjsndndmxkxnsksmgdk9167
@hsjsndndmxkxnsksmgdk9167 8 жыл бұрын
Love and Love wowww
@amaamm6604
@amaamm6604 7 жыл бұрын
ጎበዝ ሉሊት
@lilietio8662
@lilietio8662 8 жыл бұрын
አይዞሽ አሁን ደግሞ የሱ ተራ ነው እንዴት ሰው በአደባባይ ይቅርታ ተጠይቆ አይገባውም እግርሽ ስር ይወድቃል ግን ሴረኞቹ ደስ አላቸው ሙና ገነት ፡ ገነት ትሻለኛለች ለወንድሟ አስባነው እንበል በግልፅም እየተናገረች ነው ፡ ያች ሙና ግን የሰው ሰይጣን አንችልም ግዜሽን ጠብቂ የሆንሽ ....
@keweserbintesilam1626
@keweserbintesilam1626 8 жыл бұрын
1ghe negh degmo bezhem kinu alachehu😂😂😂😂😂
@aminnaaminna8101
@aminnaaminna8101 8 жыл бұрын
wwwwwww yakelilu enat
@makdessss3064
@makdessss3064 8 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አታልቅሼ ማር
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ
@አባቴእወድህአለሁስደተኛዋ 8 жыл бұрын
ሙና መዳህናለም የስራሽን ይስጥሽ ምንም ቢሆን አይለያዩም የልጆቹ እናት ናት አንች ግን በጣም ታሳዝኛለሽ በአንች የተነሳ ጋደኞቸን ማመን ትቻለሁ አብርው እየበሉ ለሰው ጉድጋድ መቆፈር ጠብቂ የአንችን እኔ ነኝ እምቆፊርልሽ መሲ እንዳታለቅሽ እንዳትታረቂውም እሽ ይህ መግዶ ፊት በአንች ቀልድ አይሰራም እሽ አይዞሽ ከጎንሽ ነኝ
@selenaheneryarsenalbuna8027
@selenaheneryarsenalbuna8027 8 жыл бұрын
እሥከዛሬ ይታረቃሉ የሚል ግምት ነበረኝ ዛሬ ግን ሞኬ በጣም የምታናድድ አንኮላ ነገር ነህ አቦ ባደባባይ ይቅርታን ከመጠየቅ ውጪ ምን እንዲመጣ ትፈልጋለን አንድ ጓንታ ሙሉ ወታደር ይምጣልህ ነገሩ ድራማ ሆነ እንጂ በገሀዱ አለም ቢሆን እንደዚ አይነት ሠው አድርቆ መጣልነው ወደዛ ሉሊት አይዞሽ አቦ ገነት ጊንጥ ደሞ ቱልቱላ ነገርነሽ የሠው ህይወት መበጥበጥ ትወጃለሽ እንደ በሶ ቲሽ አቦ ደሞ አቆላምጬ ሞኬ ያልኩህ በሥተት ነው ገበየሁ ነገር ነህ አቶ መኮንን ቢያንሥ ለልጆችህ ብለህ አትመለሥም
@HabtamuAlemayehu
@HabtamuAlemayehu 8 жыл бұрын
hhhh
@Jujuyeabdi
@Jujuyeabdi 8 жыл бұрын
Selam belay welahi endat endasakshigne kkkkkkk
@Jujuyeabdi
@Jujuyeabdi 8 жыл бұрын
Selam belay welahi endat endasakshigne kkkkkkk
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ
@መክሊትመክሊት-ነ3ሰ 8 жыл бұрын
uffff muna keskzarw yelke zare beblte anadedshgne😏
@leensashawa5763
@leensashawa5763 8 жыл бұрын
muna anchi gegema set.yegzihaber yedfash.
@homegmail11
@homegmail11 8 жыл бұрын
'm 'm xxx
@zelex8659
@zelex8659 8 жыл бұрын
አታልቅሽ ሉሊትየ ቆራጥ ሁኝ በግር በፈረስ ይፈልግሻል በኃላ መስየ እንዴት እንደምወድሽኮ
Bekenat Mekakel Season 1 - EP 77
41:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 339 М.
//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3
30:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 5 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 62)
30:10
ለዛ
Рет қаралды 154 М.
ጽናት || ክፍል  5 |New Ethiopian Drama | Tsinat
30:07
Sile HiwotTV
Рет қаралды 22 М.
Bekenat Mekakel Season 1 - Ep 75
42:58
ebstv worldwide
Рет қаралды 298 М.
Bekenat Mekakel Season 1 - EP 84
35:52
ebstv worldwide
Рет қаралды 293 М.
አብርሽ በጥፊ ተመታ.ግቢው ተበጠበጠ ሩታ አለቀሰች🥹😭
21:33
Bekenat Mekakel : EP 66
40:55
ebstv worldwide
Рет қаралды 187 М.
Bekenat Mekakel Season 1 - EP 82
37:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 250 М.
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН