//በስንቱ// BESINTU "በስንቱ ደፈነ" S3 Ep3

  Рет қаралды 593,435

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 336
@ArsemaDagem-co7uy
@ArsemaDagem-co7uy 10 күн бұрын
በሞት መካከል ብሄድ እንኳ አንተ ከኔ ጋ ነህና ክፉውን አልፈራም።በትርህና ምርኩዝህ እነሱ ያፅናኑኛል
@adagnetube7784
@adagnetube7784 9 күн бұрын
Geleba penta. Kosta
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 9 күн бұрын
ተረት ነው😂😂😂
@ArsemaDagem-co7uy
@ArsemaDagem-co7uy 9 күн бұрын
@@adagnetube7784 አርሴማ ብሎ ጴንጤ አለ ስሜን እንኳ አንብበው መጀመርያ
@ArsemaDagem-co7uy
@ArsemaDagem-co7uy 9 күн бұрын
@@adagnetube7784 አርሴማ ብሎ ጴንጤ አለ እስኪ አንበው ስሜን መጀመርያ
@abenezergemechu6126
@abenezergemechu6126 9 күн бұрын
አንተንም ጌታ ይወድሀል ተባረክ
@meseretfene5796
@meseretfene5796 9 күн бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@hiwotgezahegn8365
@hiwotgezahegn8365 8 күн бұрын
But don’t forget as Jisus said “yamene yetetemekem yidnal”
@DenkuyeTube
@DenkuyeTube 8 күн бұрын
Ameeeeeen❤
@solagracia-g4f
@solagracia-g4f 9 күн бұрын
የትወና peak ሙሌ...👌 ብዙዎቻችን የሙሌ ገጸ-ባህርይ ብዙም ስለ ማይመስጠን እንጂ "እንደኔ አመለካከት" ከበስንቱ ባልተናነሰ የተሰጠውን character ቁጭ አድርጎታል። viva ሙሌ...🥰
@yehiworkyalew3770
@yehiworkyalew3770 9 күн бұрын
አረ ከበስንቱ የበለጠ ነው ለኔ
@amelanayir7981
@amelanayir7981 8 күн бұрын
Mwulea ❤❤ yebesentwu demket eko new ❤😂😂😂😂😂😂
@WisdomNectar_251
@WisdomNectar_251 7 күн бұрын
ያውም ገጸባሂሪው በራሱ ከባድ ነው! ግን በብቃት ነው እየተወጣው ያለው!
@kestedemena280
@kestedemena280 7 күн бұрын
ስለ ትንታኔህ እናመሰግናለን !!
@solagracia-g4f
@solagracia-g4f 6 күн бұрын
Bami yet neh🙉🙉... I wanna you to say hello🔨
@SADORATUBE
@SADORATUBE 10 күн бұрын
በስንቱ እንደኔ የሳቃቹ ምንጭ የሆነ፣ ፈታ እሚያረጋቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hararshopping6882
@hararshopping6882 10 күн бұрын
Demerugn melesalew
@Tamreseid
@Tamreseid 10 күн бұрын
እኔ😂😂
@GhwaGhwa-o8o
@GhwaGhwa-o8o 10 күн бұрын
እኔ😂😂😂😂
@Abanceh
@Abanceh 10 күн бұрын
የነገዋ ኪዳነ ምህረት በቤታችን ትግባ በስደት ያላችሁ እህቶቸ በሠላም ለሀገራችን ያብቃን 🙏🙏🙏🙏
@Funny_Ethiopia
@Funny_Ethiopia 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🎉❤
@AnnoyedBambooForest-jd8zz
@AnnoyedBambooForest-jd8zz 10 күн бұрын
Amen yne konjo❤❤❤❤
@RahelBrhane-c1x
@RahelBrhane-c1x 10 күн бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnnn offf sdet kofutonal😢😢😢😢
@GjjkmVjkbs
@GjjkmVjkbs 10 күн бұрын
እየሱስ በታቹ ይግባ
@mesimesi4779
@mesimesi4779 10 күн бұрын
Amen
@Abuzu-hq9xm
@Abuzu-hq9xm 10 күн бұрын
የነገዋ እናቴ ኪዳነ ምሕረት ከክፍ ሁሉ ትጠብቃቹህ የከበዳቹሁን ሁሉ ታቅልላቹሁ አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@KaseyGato
@KaseyGato 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@Natiti-x3g
@Natiti-x3g 8 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ህይወት ነዉ❤
@Thomas-r8m1b
@Thomas-r8m1b 2 күн бұрын
በአማን ክርስቶስሰ ህይወት ውእቱ
@helmegnawutube2156
@helmegnawutube2156 9 күн бұрын
ኪዳነ ምህረት የልባችንን መሻት ትሙላልን🙏🙏🙏
@mariamawit8112
@mariamawit8112 9 күн бұрын
Amen
@KalitsionLebanon
@KalitsionLebanon 10 күн бұрын
የመዳን ቀን ዛሬ ነው እየሱስ ጌታ ነው 🙏🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጆሮ ያለዉ ይስማ 🙏
@ሙስሊም_ነኝ_እኔ
@ሙስሊም_ነኝ_እኔ 9 күн бұрын
እየሱስ ነብይ ነው የአላህ ባሪያ ነው
@KsaKsa-xf7kt
@KsaKsa-xf7kt 9 күн бұрын
ከደነችሁ ለምን ስዳት ትቀምሱተለቹ ወዳቹት ነዉ😂😂😂
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 9 күн бұрын
ታማችሁ ነው እምትድኑት😂😂😂😂😂😂
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 9 күн бұрын
Amen and God bless you
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@alpalp8780
@alpalp8780 9 күн бұрын
ዛሬን እንዳይ የፈቀደልኝ እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🙏
@HiwotAshager-vy5nb
@HiwotAshager-vy5nb 10 күн бұрын
ጎሽ መጣችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😂🎉🎉
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 10 күн бұрын
አላህ ያሰባችሁትን ያሳካላችሁ ከድገተኛሞት ወቶከመቅረት አግኚቶከማጣት ይጥብቀን ሀገራችንንአላህሰላም ያድርግልን ያረብ ቀልቤዴርቆብኛል ዱአአድርጉልኚ
@EdenAstatike
@EdenAstatike 10 күн бұрын
Amen
@wedetwedet705
@wedetwedet705 8 күн бұрын
አሜን።አሜን።አሜን
@sofeeasifeea8938
@sofeeasifeea8938 8 күн бұрын
አሚን
@khalidabdulqadir5294
@khalidabdulqadir5294 7 күн бұрын
Ameen😢
@khalidabdulqadir5294
@khalidabdulqadir5294 7 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@beza-n4d
@beza-n4d 10 күн бұрын
በስየ እንደው ሁሉም ሰው እንዳንተ ንፁህ ልብ ቢኖረው ❤
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 9 күн бұрын
1 John 5 አማ - 1ኛ ዮሐንስ 12: ልጁ ያለው ሕይወት አለው፤ የእግዚአብሔር ልጅ የሌለው ሕይወት የለውም።
@ahmadjamil-bn7kt
@ahmadjamil-bn7kt 9 күн бұрын
በትክክል❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 күн бұрын
የዛሪው አስተምሮኛል ለኛ ከማያስቡ ሰዎች የማይሆን ነገር መጠበቅ እንደለለብኝ አውቂያለሁ 😢
@kestedemena280
@kestedemena280 8 күн бұрын
ገና ዛሬ ነው ይሄ የገባሽ ? ምስኪን 😭😭😭
@የሞኬንግስት
@የሞኬንግስት 10 күн бұрын
ነገጁመአነው በረሱልስለላሁአለይሂወሰለምላይ ሰለዋትእናውርድ
@zahrasied1375
@zahrasied1375 10 күн бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤
@jemila51wollo
@jemila51wollo 10 күн бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 10 күн бұрын
ሰለላሁአለይሂ ወሰለም ❤
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ
@ዙዙነኝየአላህባሪያ-ፐ4ቸ 10 күн бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም ❤❤❤
@addisoukikenfela6060
@addisoukikenfela6060 9 күн бұрын
አላህመሰሌ አላማሀመድ
@abdiyudejene
@abdiyudejene 7 күн бұрын
“እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤ እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤ እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።” - ሆሴዕ 6፥3
@RayaNesh-j4m
@RayaNesh-j4m 10 күн бұрын
ሂሩቴ የምትወዱ እስክ በ 👍👍👍👍👍👍👍እኔ በጣም ነው እምወዳት ❤❤❤❤❤
@MatewHabtamu
@MatewHabtamu 10 күн бұрын
ሙሉቀን የዚ ድራማ ድምቀት ሙሉ 😂😂😂😂 ትችያለሽ
@WasanyTeklu
@WasanyTeklu 10 күн бұрын
አዘኔን ታስረሱኛላቹ አገሬ ያለው እስኪመስለኝ🎉🎉🎉🎉
@gsfhcgjkgchjkvcc
@gsfhcgjkgchjkvcc 10 күн бұрын
በስዬን የምወድ ብቻ🤙🥰
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ
@ኢትዩጵያ-ቸ4ዘ 8 күн бұрын
አላሁ ሱብሀነ ወታአላ አስታውሱኝ አስታውሳችዋለው ብሏል አላህ መጨረሻችን ያሳምርልነ እኛ ስደተኞች ለሀገር ያብቃን እንደናፈቅነ ብዙ ረመዳኖች አለፍ የአሁኑ ረመዷን ደሞ ሀይር ነገር ያምጣልን ያረብ ❤🤲
@Zakia-eh1gs
@Zakia-eh1gs 7 күн бұрын
AllahumAmeen
@BEFIKIRMULUNEH
@BEFIKIRMULUNEH 10 күн бұрын
ዝናቡ አናመሰግናለን ሙሉቀንን ስራ ሰጥተህ አኛንም ኣሳረፍከን
@mekdeslove6314
@mekdeslove6314 9 күн бұрын
😂😂😂😂
@HermonShiferaw
@HermonShiferaw 9 күн бұрын
😂😂😂😂 asasboh mbr
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 10 күн бұрын
Jesus is coming back now please every one accept Jesus because jesus is visa of heaven amen amen amen 💚💛❤️
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 9 күн бұрын
Ame. And God bless you
@WorkeaImishaw
@WorkeaImishaw 9 күн бұрын
በጦም ነው የምወደህ በስቱ ሂሩትዩ you are the best I love you so much ❤❤❤
@nejulove
@nejulove 10 күн бұрын
ከፍቶኛል እስኪ አብሽሪ በሉኝ😢😢😢
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 10 күн бұрын
አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ ለሁሉም ጊዜ አለው
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 10 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ይልፋል እሸ 😊❤❤❤❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💕💕💕💕💕💕❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@Eman_bint_arega
@Eman_bint_arega 10 күн бұрын
አብሽሪ ውዴ ጠንከር በይ😢
@KaseyGato
@KaseyGato 10 күн бұрын
አይዞሽ እሕት❤
@MominaTube-l4t
@MominaTube-l4t 9 күн бұрын
አብሽሪ ጠንክሪ እህቴ ሁሉም ለሀይር ነው 😢
@FatumaIndirs
@FatumaIndirs 9 күн бұрын
ከፈልሙ ርእስ ውጭ ግን እምፅፍ ሰወች ምናችሁን ነው እሚመቻሁ😂😂😂😂
@AdemeBedlu
@AdemeBedlu 8 күн бұрын
ከዚህ ኑሮ ጋር በስንቱ እያየን ለቅሶአችን ወደሳቅ ተቀየረ
@yashitube6070
@yashitube6070 10 күн бұрын
Wowww😂😂😂❤❤ 2 ga nege yaaaaa demeruge sewadachu
@tinsaetilahun-r5c
@tinsaetilahun-r5c 9 күн бұрын
የኔ ተወዳጆች እጅግ ድንቅ ድራማ ነው❤❤❤
@AmanSeyfuu-v9d
@AmanSeyfuu-v9d 10 күн бұрын
Mee namnii sitti tole like Godhiiii❤❤❤❤
@HaykelMuhamed-c7f
@HaykelMuhamed-c7f 10 күн бұрын
😂😂😂😂አይበስንቱ ዛሬበሳቅ አያቹሁ ግን ከሰው መጠበቅ ሜንያህል እደሚጎዳ 😂
@DanasewHB2112
@DanasewHB2112 10 күн бұрын
ድስ ሲል በስንቱ የሳቃ ነው የምንሞተው 😂😂😂
@mariamawit8112
@mariamawit8112 9 күн бұрын
😍😊😍
@HaileFentaw
@HaileFentaw 10 күн бұрын
እንኳን ተወለድክ 🎉😂
@Haymitutbe2
@Haymitutbe2 10 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤🎉🎉🎉
@tube5986
@tube5986 9 күн бұрын
እንደማመር በቅንነት❤❤
@ዜድየአላህባህሪያ
@ዜድየአላህባህሪያ 10 күн бұрын
በሴ እንኳን ተወለድክ 🎉🎉🥂🥂እነሱ ባይሉክ እኔ በኮመት ልበልክ ብዬ ነው😂😂😂😂😂😂😂 በሴ ያንተስ ባሰ የተወለድክበትም ቀን ተምታታብክ 😂😂😂😂😂
@yashitube6070
@yashitube6070 10 күн бұрын
Like eyargach 2.9m new gene layeku tenshe new😂😂😂😂❤❤❤🎉🎉🎉
@EadeanGoytom
@EadeanGoytom 7 күн бұрын
Kkkkkk aye besntu ere bakachu enkuan tweledk belut😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤
@etgt1122
@etgt1122 10 күн бұрын
ልዩ ❤❤❤❤
@Enochguitar
@Enochguitar 10 күн бұрын
ለሰፕራይዝ መጉአጉአት 😂😂አረ በስንቱ 4 ግዜ 😁😁😁
@Jano-tubeEthio
@Jano-tubeEthio 8 күн бұрын
እንደኔ አይጦን ያየ አለ ለቀረፃ የገባችውን 18:46
@Yaqibedele57
@Yaqibedele57 4 күн бұрын
Gobaz
@HaymiDinku
@HaymiDinku 10 күн бұрын
Wow besintu des sitlu
@AserateMamush
@AserateMamush 10 күн бұрын
እንኳን ደና መጣቹው
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 9 күн бұрын
"የማህበረሰቡ ነው"!..🤣🤣🤣🤣🤣......ነፍስ ይማር ዝኔ! ጉድህን አላወክ!.🤣🤣🤣🤣
@MahderDemelash
@MahderDemelash 10 күн бұрын
በሰንቱ የኢትዮጵያ ፍሬንድሰ አይሰለቼ የምትሉ እሰቲ እንያቹ ውዶቼ 👍👍👍👍👍
@A.F-n4j
@A.F-n4j 10 күн бұрын
አቦ ስወደው እስቲ የእንሳቅ እንደማመራ እመልሳለው ቤተሰብ🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂
@KiyumaAhmed-yg2bl
@KiyumaAhmed-yg2bl 10 күн бұрын
አመሰግናለዉ በስዬ የሳቅ ምንጬ ከፍቶኝ ነበር
@GebiyaneshTekaZeleke
@GebiyaneshTekaZeleke 3 күн бұрын
እንኳንተወለድክ🎉🎉🎉🎉
@EyerusTeshoe
@EyerusTeshoe 10 күн бұрын
አይ.በስቱ.ፈታ.እኮነዉ.ሚያደርግ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemaritfasikatube587
@zemaritfasikatube587 6 күн бұрын
😂😂😂እኔ አብሬ መጮሄ መደንገጤ ምን ይሉታል😂😂😂 አይ በስንቱ
@RhaelWerede
@RhaelWerede 3 күн бұрын
በስዬ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🎉
@samrawitaklilu9417
@samrawitaklilu9417 9 күн бұрын
Mule andegna❤❤❤
@tamratgodebo3759
@tamratgodebo3759 4 күн бұрын
በተለይ በስንቱ በየቀኑ የሚፈትራቸው አዳዲስ ነገሮች ያስደንቀናል 2) ሂሩቴ ደግሞ እርሱ የሚያመጣቸውን ነገሮች ስታዋዛው እጅግ ይደንቀናል። ድንቅ ነዉ ድራማ ቸው!
@AregashAdugnawchekole
@AregashAdugnawchekole 10 күн бұрын
በስየ ሂሩቴ ሙሉቀን ሁላችሁንም ውድድድድ የሳቄ ምጮች😅😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ArsemaDagem-co7uy
@ArsemaDagem-co7uy 5 күн бұрын
ወንጌልን ስበኩ የድንግል ማርያም አማላጅነትን ተቀበሉ
@BasaGabi-j1b
@BasaGabi-j1b 10 күн бұрын
የማዳም ቅመሞች የሐሳባችሁት ያሳክላቸው አላህ ማን ነው እንዴ እኔ ረመዳን በማድረሱ ደስተኛ የሆነ እስኪ like አርጉኝ
@danidire1557
@danidire1557 10 күн бұрын
በስንቱ የብዙዎችን ችግር ነዉ ሐምሌና ፤ ነሀሴ ፧ ሰኔ ይምታቱብኛል።
@tube5986
@tube5986 9 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 9 күн бұрын
የበስቱ ወዳጆች👍👍👍👍👍
@YosefAyenew-yv4zl
@YosefAyenew-yv4zl 10 күн бұрын
By the way betam des yemelut yene muluken betseboch nachew
@BereketHabtamu-q5j
@BereketHabtamu-q5j 10 күн бұрын
እነ ሄኖክ ለካ የክረምት ተማሪዎች ናቸው
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 4 күн бұрын
እንደዚህ ስቄ አላቅም😂😂😂😂
@F-kf4fy
@F-kf4fy 10 күн бұрын
😂😂😂😂እረ ወየው እረበሳቅ ሞኩ 😂😂😂😂
@ZewdituAsefa-i8f
@ZewdituAsefa-i8f 9 күн бұрын
ክብር ለአምላካችን ላይ እየሱስ ይሁን
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 9 күн бұрын
😂😂😂😂በስዬ🎉ሒሩቴ❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ
@ሀብትነሽታጋሠጌታሆይአገረ 5 күн бұрын
ቆይ ቆይ ይህንን ኮሜንት በአጋጣሚ አይደለም የምታነቡት.... በህይወታችሁ የማትጸጸቱበት ትልቁ ልትወስኑት የሚገባው ውሳኔ ጌታ ኢየሱስን መቀበል ነው። ኢየሱስ ይወድሀል ይወድሻል... ጌታን ያገኘ ለዘላለም አያፍርም ኢየሱስ ብቻውን ያድናል
@natnaelkebede6156
@natnaelkebede6156 3 күн бұрын
20:10 20:11 20:12
@Samirah-x4c
@Samirah-x4c 9 күн бұрын
በስቱ የሳቄምጪ😅😅😅😅
@Baetzetewahdo
@Baetzetewahdo 10 күн бұрын
በስንቱ እና ሂሩቴ የወደድኳቸው ምናባው የደስታ ምንጭ የሆኑላቹ እስቲ በላይክ
@ZainabDibabaHaile
@ZainabDibabaHaile 10 күн бұрын
አይ በስንቱ አሳዘነኝ እንደት ልደቱን አያከብሩለትም😂
@mayatube1107
@mayatube1107 10 күн бұрын
ሙሌና ሙሉ ሁሌም እንደዚሂ እስኪመስሉኝ ነው ሁነው የሰሩት 😊😊😊
@SleepyArcticWolf-pm4gn
@SleepyArcticWolf-pm4gn 10 күн бұрын
በስንቱ ልቃጠል 😁
@rediyalew
@rediyalew 4 күн бұрын
እመቤታችንን የማያምን ሰው እናቱን አያቃትም ማለት ነው ወይም ደግሞ ቦርሳ ያለማንገቻ አንጠልጥሎ እንደመጓዝ ይቆጠራል
@ANDUALEMTEKLU
@ANDUALEMTEKLU 9 күн бұрын
Weey EBS be Roob inqulaal new miseraaw alalechim😂😂😂
@GenanAlemu
@GenanAlemu 7 күн бұрын
Yenem ledet new h.b.d belugna😂🎉🎉🎉
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 күн бұрын
በስንቱና ሙሌ አረ በሳቅ ገደላችሁን 😂😂😂😂😂😂
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 10 күн бұрын
ልጅትዋ ቦርሳዋን ሁለቴ ነው ያስቀመጠችው ኮንቲኒቲ😊
@MulisaAbdulaziz
@MulisaAbdulaziz 8 күн бұрын
አራ ጉድ አንዴት አሰብሽው😂😂😂😂😂
@Betty-yf9yi
@Betty-yf9yi 7 күн бұрын
@MulisaAbdulaziz ስተትን ከፈለክ መች ታጣለክ😅
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 10 күн бұрын
በስንቱ ልቃጠል ላቃጥል 😂😂😂
@yaberSema-y5f
@yaberSema-y5f 10 күн бұрын
ሁሉም ከፍቶታል ተፈራርተንጂ
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 9 күн бұрын
በጣም
@behailuad2727
@behailuad2727 10 күн бұрын
ደንብ ፭ ላይ የምትሰራው ልጅ😮😮😮😮😮😮😮
@LinaSameson
@LinaSameson 9 күн бұрын
ውይይ በስንቱ እንዴት እንዳሳዘነኝ😅
@vida8146
@vida8146 9 күн бұрын
በእሮብ ቀን እንቁላል 😅😅😂😂😂
@ፅጌማርያምTubeTekeda
@ፅጌማርያምTubeTekeda 8 күн бұрын
ሂሩትዬዬዬዬ❤❤
@heyrednheyredn2804
@heyrednheyredn2804 9 күн бұрын
13:28 - 13:30 መካከል ያለው እይታ, ልጅቱ ቦርሳዋን አስቀምጣ መልሳ ስትቀመጥ ተደገመ 🙃
@EthiopianMusic-q2d
@EthiopianMusic-q2d 9 күн бұрын
የሚገርም እይታ ነዉ ያለህ በእዉነት
@Hiwotsara2903
@Hiwotsara2903 9 күн бұрын
አይ ባስንቱ & ሙሌ 🤣🤣🤣
@JAMELAKDER-vk8jp
@JAMELAKDER-vk8jp 10 күн бұрын
አየ በስቱ😂😂😂😂😂
@PcSign
@PcSign 10 күн бұрын
❤❤እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ❤❤
@bebetterplease2047
@bebetterplease2047 6 күн бұрын
Geleta 😆yemechegal !!
@samirawitgobaze4945
@samirawitgobaze4945 10 күн бұрын
አደሱን ልጀ እንየው
@AbseAbsuka
@AbseAbsuka 9 күн бұрын
Really 😲 sente new hand bag 🛍️ metaskametew😅
@BayeGetnet-z6e
@BayeGetnet-z6e 9 күн бұрын
መልካም ልደት በስንቱ የምትሉ like
@miroasiko4715
@miroasiko4715 9 күн бұрын
Kkkkkk❤❤❤
@feyisataddesse5278
@feyisataddesse5278 3 күн бұрын
እንዳይምታታባችሁ ልጅ እንዳትወልዱ 😂
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 9 күн бұрын
28:07 አሁን ያለነው ጥር 2017 ላይ ነን።
@Lelenasamuel
@Lelenasamuel 9 күн бұрын
The typical besentu 😂
@ShwayeBir
@ShwayeBir 10 күн бұрын
❤❤ wow
@LeLein-w6j
@LeLein-w6j 7 күн бұрын
😂😂😂😂በስቱ እና ሙሌ
@Funny_Ethiopia
@Funny_Ethiopia 10 күн бұрын
እያመሸን ወገን 🎉
@Brooksolomon-f2q
@Brooksolomon-f2q 10 күн бұрын
Besya yemechegnal abo
@mickyman266
@mickyman266 10 күн бұрын
የበስንቱና ሙሉቀን ጅል ጅል መጫዎት ሰለቸን እስት የተለየ ነገር ለመስራት ሞክሩ አታዝጉን
@TtGgg-fv1cv
@TtGgg-fv1cv 10 күн бұрын
በተላይ የሙሉቀን
//በስንቱ// BESINTU "አዲሱ ጎረቤት" S3 Ep4
26:45
ebstv worldwide
Рет қаралды 408 М.
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሳ ዘጠኝ" SE01 Ep 05
25:40
ebstv worldwide
Рет қаралды 209 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
ዘጠነኛው ሺ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi Sitcom part 24
20:12
EBC Entertainment
Рет қаралды 64 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.7 "ሰው ጥሩ! "
32:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
እሳት ያወደማት ሎስ አንጀለስ ገባሁ Travel | Abel Birhanu |  los Angeles
27:30
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 335 М.
//በስንቱ// BESINTU ''አማካሪው'' S3 Ep2
32:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 715 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.6 "የደሃ አባት! "
29:05
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
/በስንቱ/ Besintu EP 17 "ውለታ -2 "
30:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,2 МЛН