Bemeskelih | በመስቀልህ | New Gospel Song | Aster Abebe | 2022 |

  Рет қаралды 411,620

Aster Abebe Official

Aster Abebe Official

2 жыл бұрын

#aster
#mezmure
#worship
#Bemeskelih
#asterabebe
#newgospelsong2022
#በመስቀልህ
#አስቴር
#liveworshipsongs
#mezmur
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited
Get on 📲APP STOR
itunes.apple.com/us/album/ክብር...
Get on 📲 ITUNES
play.google.com/store/music/a...
Copyright © Aster Abebe
• Bemeskelih | በመስቀልህ | ...
Song written by Aster Abebe
Music Production by Sofi Girma
video Production by Boker Salah
Lyrics
Title:- Bemeskelih
ምስማር ተቸንክሮ በእግሮችህ በጆችህ
የእሾህ አክሊል ደፍተህ በህማም መቆየትህ
ነፍስህን በፍቃድህ ስትሰጥ በኔ ጉዳይ
አይደል ጊዜ ጥሎህ ወይ አጥተህ ገላጋይ
አቅም አጥተህ አይደል ባለስልጣን ነህ
ፍቅር ነው ምክንያቱ ወስዶ ያስቸነከረህ
ለደረቀ ህይወቴ ልትሰጥ ልምላሜ
ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ
ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት
በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት
አቤት ፍቅርህ(X፫) ታየ በመስቀልህ
ለዱር ማንነቴ ልትሰጥ ልምላሜ
ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ
ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት
በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት
የአብን ቁጣ አበረድክልኝ
የቅጣት እጁን ተቀበልክልኝ
ለኔ የተገባው ሆኖ ባንተ ላይ
ሆንክልኝ ጽድቄ የአብ ፊቱን እንዳይ
አቤት ፍቅርህ (X ፫) ታየ በመስቀልህ
ክብሬ ነው ለ እርሱ መቀኘት
የሰርክ ልምዴ ስለእርሱ ማውራት
የሚያረካኝ የሚያሰኘኝ ደስ
በየማለዳው ስሙን መቀደስ
በስራ ብዛት ላይደምቅ ቤቱ
ለአንዴ ለሁሌም ረክቶዋል አባቱ
ካንድያ ልጁ ንጹህ ደም ቀርቦ
ደምቋል ህይወቴ ታይቷል ተውቦ
እንዳልጠራጠር እንዳይገባኝ ስጋት
ሰወራት ህይወቴን እሱጋ አቆያት
ደፋ ቀና አልልም ደስ እንዳሰኘው
ልጁ በሰራው ረክቷል አውቃለሁ

Пікірлер: 481
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 28 күн бұрын
183ተኛ ቀን ☘️☘️☘️☘️☘️☘️ 2ተኛ ነገስት 1 - 4 📖📖📖 ሰላም ለእናንተ ይሁን ቅዱሳን መልካም ሰኞ ይሁንላችሁ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 www.asterabebe.com/podcast
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial 2 жыл бұрын
በመስቀልህ ምስማር ተቸንክሮ በእግሮችህ በጆችህ የእሾህ አክሊል ደፍተህ በህማም መቆየትህ ነፍስህን በፍቃድህ ስትሰጥ በኔ ጉዳይ አይደል ጊዜ ጥሎህ ወይ አጥተህ ገላጋይ አቅም አጥተህ አይደል ባለስልጣን ነህ ፍቅር ነው ምክንያቱ ወስዶ ያስቸነከረህ ለደረቀ ህይወቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት አቤት ፍቅርህ(X፫) ታየ በመስቀልህ ለዱር ማንነቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት የአብን ቁጣ አበረድክልኝ የቅጣት እጁን ተቀበልክልኝ ለኔ የተገባው ሆኖ ባንተ ላይ ሆንክልኝ ጽድቄ የአብ ፊቱን እንዳይ አቤት ፍቅርህ (X ፫) ታየ በመስቀልህ ክብሬ ነው ለ እርሱ መቀኘት የሰርክ ልምዴ ስለእርሱ ማውራት የሚያረካኝ የሚያሰኘኝ ደስ በየማለዳው ስሙን መቀደስ በስራ ብዛት ላይደምቅ ቤቱ ለአንዴ ለሁሌም ረክቶዋል አባቱ ካንድያ ልጁ ንጹህ ደም ቀርቦ ደምቋል ህይወቴ ታይቷል ተውቦ እንዳልጠራጠር እንዳይገባኝ ስጋት ሰወራት ህይወቴን እሱጋ አቆያት ደፋ ቀና አልልም ደስ እንዳሰኘው ልጁ በሰራው ረክቷል አውቃለሁ
@danieltadesseofficial6481
@danieltadesseofficial6481 2 жыл бұрын
You're blessed 🙌 We love you and pass our love to a brother and Sis who are accompanying you, encourage them too. Glorious song !!!
@bettybbc777
@bettybbc777 2 жыл бұрын
ተባረኪልን አስቱ
@megersabekeleandraheltefer8055
@megersabekeleandraheltefer8055 2 жыл бұрын
Astuye ❤️
@blessedtiti6479
@blessedtiti6479 2 жыл бұрын
Beautiful as always astuyyee stay blessed
@blenlema2437
@blenlema2437 2 жыл бұрын
ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ ባርኮ ለበረከት ያድርግሽ
@ribikadaniel3847
@ribikadaniel3847 2 жыл бұрын
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይሰማ ክብር ክብር ለበጉ ይሁን አቤቤቤቤቤቤቤት ፍቅር ታዬ በመስቀል አሜንንንን አሜን አሜንንንንንንንን ሃሌሉያ እልልልልልልልልልልልልልልል ኦ ኦ ኦ እውነት ነው❤ ❤❤👋👋👋🙏🙏🙏🙌🙌🙌🎉🎉🎉
@yosefyohannes6812
@yosefyohannes6812 2 жыл бұрын
May God bless you Astu and sol. we created to praised and glorify him what done on cross
@lilytilahun2710
@lilytilahun2710 2 жыл бұрын
Astuye, you’re so beautiful, talented, and highly anointed. I love you very much!
@reasonalemayehu475
@reasonalemayehu475 2 жыл бұрын
Amen 🙏🏽 God blessing for writing the lyrics ❤️
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
Liliyeeeee enate tefteshbnal eko betam nw mwedesh yene asteway
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 2 жыл бұрын
ሊሊየ የኔ እህት እንዴት እንደምወድሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁንልሽ
@samuelsolomon5689
@samuelsolomon5689 2 жыл бұрын
Lilye tebareki
@emebetgetachew7704
@emebetgetachew7704 2 жыл бұрын
lilyaa 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘😘😘😘
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 2 жыл бұрын
አስቱ የኔ እህት። እወድሻለሁ። ጌታ እኮ አብሮሽ ነው አስትየ። እርሱ ማንኛችንንም አይተወንም።
@melkamview8374
@melkamview8374 2 жыл бұрын
ሀጥያት ቢያሳጣኝም የድምፅህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት😍 ብሩካን ናችሁ
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 2 жыл бұрын
That is so deep! Praise to Yahweh!
@mesiterefe6777
@mesiterefe6777 2 жыл бұрын
ክብሬ ነው ለእርሱ መቀኘት አሜን።
@workagegnehuhaile
@workagegnehuhaile 2 жыл бұрын
"ለኔ የተገባው ሆኖ ባንተ ላይ ሆንክልኝ ፅድቄ የአብ ፊትን እንዳይ" ተባረኩ ጌታዬን የሚያሳይ ዝማሬ ነው
@user-te7kk1ip9j
@user-te7kk1ip9j 2 жыл бұрын
ጌታችን እየሱስ የሰጠሽን ፀጋ እስከ ፍጻሜውን ከአንቺ ጋር እንዲዘልቅ .ከዘመኑ የ celebrity. መንፈስ እንዱጠብቅሽ ፀሎቴ ነው።ስለምወድሽ ነው አስተያየት የሰጠውሽ።ባንቺ መዝሙር ብቻ ሳይሆን በመድረክ ለይ የምትፀልይውን ፀሎትና ቃል ብዙ ተባርክያለው።እግዚአብሔር ዘርሽንና የነካሽውን ሁሉ ይባርክ።አሜን
@tibebtube
@tibebtube 2 жыл бұрын
በቃ ደስ ይለኛል ያንቺ መዝሙር ! ጉዳዩ ከልብሽ በፀጋው ስለምዘምሪ ነው። እየሱስን ማውራት ደስ ይላል ያረካል!
@febendawit3075
@febendawit3075 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረካቸሁ
@markosmarye
@markosmarye 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️በመስቀልህ ፩) ምስማር ተቸንክሮ በእግሮችህ በእጆችህ የእሾህ አክሊል ደፍተህ በህማም መቆየትህ ነፍስህን በፍቃድህ ስትሰጥ በእኔ ጉዳይ አይደል ጊዜ ጥሎህ ወይ አጥተህ ገላጋይ (አቅም አጥተህ አይደል ባለስልጣን ነህ ፍቅር ነው ምክንያቱ ወስዶ ያስቸነከረህ)x፪ ፪) ለደረቀ ሕይወቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ኃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት (አቤት ፍቅርህ(x፫) ታየ በመስቀልህ)x፪ ለዱር ማንነቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ኃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት (አቤት ፍቅርህ(x፫) ታየ በመስቀልህ)x፪ ፫) የአብን ቁጣ አበረድክልኝ የቅጣት እጁን ተቀበልክልኝ ለእኔ የተገባው ሆኖ በአንተ ላይ ሆንክልኝ ጽድቄ የአብ ፊቱን እንዳይ (አቤት ፍቅርህ (x፫) ታየ በመስቀልህ)x፪ (ክብሬ ነው ለእርሱ መቀኘት የሰርክ ልምዴ ስለ እርሱ ማውራት የሚያረካኝ የሚያሰኘኝ ደስ በየማለዳው ስሙን መቀደስ)x፪ ፬) በስራ ብዛት ላይደምቅ ቤቱ ለአንዴ ለሁሌም ረክቶዋል አባቱ ከአንድያ ልጁ ንጹህ ደም ቀርቦ ደምቋል ሕይወቴ ታይቷል ተውቦ (እንዳልጠራጠር እንዳይገባኝ ስጋት ሰወራት ሕይወቴን እርሱ ጋ አቆያት ደፋ ቀና አልልም ደስ እንዳሰኘው ልጁ በሰራው ረክቷል አውቃለሁ)x፪ (ክብሬ ነው ለእርሱ መቀኘት የሰርክ ልምዴ ስለ እርሱ ማውራት የሚያረካኝ የሚያሰኘኝ ደስ በየማለዳው ስሙን መቀደስ)x፪ አቤት ፍቅርህ (x፫) ታየ በመስቀልህ)x፬
@nananegash2562
@nananegash2562 2 жыл бұрын
Elelelelelele haliluja
@pinklotusethiopia6162
@pinklotusethiopia6162 2 жыл бұрын
🙏
@AsterAbebeOfficial
@AsterAbebeOfficial Жыл бұрын
ወዳጄ ተባረክ
@abenatube2160
@abenatube2160 2 жыл бұрын
አባባ ኢየሱስ ኃጢያት ቢያሳጣኝም የድምፅህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ አቤት ፍቅርህ ታየ በመስቀልህ 😭❤😍😍❤❤❤
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 2 жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር ፠እውነት እኮ ነው እርሱ ግን ኢየሱስ ግን ስለመተላለፋችን ቆሰለ ስለበደላችንም ደቀቀ የደህንነታችንም ተግሳፅ በርሱ ላይ ነበረ በርሱም ቁስል ተፈወስን እኛ ሁላችን እንደበጎች ተቅበዝብዘን ጠፋን የሁላችንንም በደል በርሱ ላይ አኖረው ታላቅ ፍቅር ተከፍሏል ዋጋ ተከፍሏል መዳናችንን ችላ እንዳንለው ጌታ ይርዳን ተባረኩ መዝሙሩ ያነቃናል
@abrahamshonga7657
@abrahamshonga7657 Жыл бұрын
በስራ ብዛት ላይደምቅ ቤቱ ለአንዴ ለሁሌም ረክቶዋል አባቱ ከአንድያ ልጁ ንጹህ ደም ቀርቦ ደምቋል ሕይወቴ ታይቷል ተውቦ አሜን! ከዚህ በላይ ተባርካችሁ ለበዛ በረከት ሁኑ!
@belagraph
@belagraph 2 жыл бұрын
ስለ እርሱ ብቻ መዘመር እንዴት ደስ ይላል! ጸጋውን አሁንም አብዝቶ ይጨምርልሽ
@kalebyonas8854
@kalebyonas8854 2 жыл бұрын
ደፋ ቀና አልልም ደስ እንዳሰኘው ልጁ በሰራው ረክቷል አውቃለሁ አሜን !!!
@dawitfedlu9275
@dawitfedlu9275 3 ай бұрын
the most under rated song i have ever listened kemrrr wowwwwww dmtse binoregn stage etyk nbr ande lmezemer yhen mezmur 😃however geta slmikebelgn lesu hulem ezmralhu kmrr this song got the whole new testament message aster🤝adis kidan
@dawitfedlu9275
@dawitfedlu9275 3 ай бұрын
grace 😭😭😭🙏🙏🙏
@haymiterefe3845
@haymiterefe3845 2 жыл бұрын
ፍጥረትን ወደ ክርስቶስ የሚሰበስብ የወንጌል ድምፅ ❤❤❤❤❤ሶል እና አስቱ እግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!!!!
@jackjames5260
@jackjames5260 2 жыл бұрын
አስቱዬ ብሩክ ናችሁ ፀጋው ይብዛልችሁ
@easypc549
@easypc549 2 жыл бұрын
እንዴት የሚባርክ ዝማሬ ነው የአንች መዝሙሮችሽ ሁሉም የሚየንጹ ናቸው ፀጋው ይብዛልሽ አይወሰድብሽ የኔ ውድ እህት ተባረኩ❤
@Geni493
@Geni493 9 ай бұрын
ኢየሱስ ክብራችን ነው አሜንንንንን❤❤ ❤❤❤❤❤ኢየሱስ ያድናል ይታደጋል!!!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abrehamashereka7902
@abrehamashereka7902 2 жыл бұрын
ሰው በተሰጠው ፀጋና ዘመን የሚያመልከውን ከልቡ አውቆ በተሰጠና በተሰበረ መንፈስ ራሱን ሰጥቶ ሲያመልከው ቃሉ እንደሚል ሰባራውን ጠጋኝ እንደሚጠጣ ገነት ይሆናል በዚህ ህይወት ባለው ዝማሬ እየሆነ ያለው ይሄ ነው ሰውን ወደአምልኮ ያስገባል ወደጌታም ያስጠጋል ተሰምቶም አይጠገብም ተባረኪ ተባረኩ ይብዛላችሁ ስፉ ብዙ ውረሱ ጨምሩለት አብዙለት ተቀኙለት ብሩካን ናችሁ ለበረከት ሁኑ
@menayemeskele3090
@menayemeskele3090 Жыл бұрын
በመስቀልህ ለደረቀ ህይወቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት አቤት ፍቅርህ(X፫) ታየ በመስቀልህ ለዱር ማንነቴ ልትሰጥ ልምላሜ ፍቅር ሊጎናጸፍ እሾህ ባህሪዬ ሃጢአት ቢያሳጣኝም የድምጽህን ውበት በተሻለው ኪዳን አገኘሁ ልጅነት💚💚💘💘💯 Tebarek Astu!
@zoaejesus
@zoaejesus 2 жыл бұрын
አስቱዬ እና ሶልዬ በብዙ ተባረኩልኝ እጅግ የሚባርክ በ ኢየሱስ ክርስቶስ የመስቀል ስራ የተደረገልንን ቤዛነት የሚናገር ዝማሬ ነው አሁንም ስለመስቀሉ ፍቅር መዘመር ይብዛላችሁ ❤️❤️❤️❤️
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 8 ай бұрын
አዎን በመስቀል ላይ የተገለጠው የጌታ ፍቅር ነው እኔን አምጦ የወለደው። ተባርኩልኝ ዝማሬ ይብዛ ይጨምር በእናንተ ለጌታ ክብር።
@kedisinaleegziabiher3125
@kedisinaleegziabiher3125 2 жыл бұрын
አስቱዬ ተባረኩ በጣም ተናፍቀሽ ነበር አሁንም ዜማና ዝማሬ ይፍለቅላችሁ🙌🙏❤
@tamirumathewos5
@tamirumathewos5 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሁሉ የሆነልን በእርሱ ነው አቤት ፍቅሩህ ታየ በመሰቀልህ!!! ጌታ ይባርካችሁ
@TesfaTv2022
@TesfaTv2022 2 жыл бұрын
You are a blessing for us. Love you both. Sol happy to see you with Astu...
@mimigesesse5970
@mimigesesse5970 2 жыл бұрын
Tesfish do you have a plan remix this song? just kiding😀😀😀
@yemengstwongel
@yemengstwongel 2 жыл бұрын
"የአብን ቁጣ አበረድክልኝ የቅጣት እጁን ተቀበልክልኝ ደፋ ቀና አልልም ደስ እንዳሰኘው ልጁ በሰራው ረክቷል አውቃለሁ!" This is Gospel! More blessings, grace upon grace to you.
@adanuugalataaadanuugalataa6655
@adanuugalataaadanuugalataa6655 2 жыл бұрын
🥰❤️❤️
@adugnamelaku9280
@adugnamelaku9280 2 жыл бұрын
God bless you❤️❤️
@lidyaurgessa8611
@lidyaurgessa8611 11 ай бұрын
ምን አይነት ቅባት ነው??? በእውነት ጌታን ስቀበልም የአንቺን መዝሙር ነው ማስታውሰው.... ተባረኪ ፀጋው ተትረፍርፎ ይብዛልሽ...
@alamireweyasu1037
@alamireweyasu1037 2 жыл бұрын
ኢየሱስን በጥዑም ዜማ ዘመራችሁት : አስቱ እና ሶል በብዙ ተባረኩ!!!!!!
@Yif66
@Yif66 8 ай бұрын
ተባረኩ
@mentasnotdestaofficial496
@mentasnotdestaofficial496 2 жыл бұрын
አሜን ከብሬ ነው ለሱ መቀኘት ያሰርከ ልምዴ ስለሱ መውርት ተባራኩልኒ🥁⏸🙏❤🙌
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
አስቱዬ ድምፅሽ ብቻ እንኳ ሞገሱ እኮ። ስወድሽ ብዢልን ረስርሺ
@marylama7953
@marylama7953 7 ай бұрын
Amen amen tebareku
@addss2040
@addss2040 2 ай бұрын
ክብሬ ነው ለሱ መቀኘት bebezu tebareki tegawe yebezaleshe❤❤❤❤❤❤geta yehen mezemur setogne kelebe new yetebarekubet
@blenlema2437
@blenlema2437 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡ ክብሬ ነው ለሱ መቀኘት የዘውትር ልምዴ እህቴ ጌታ ያብዛልሽ ይጨምርልሽ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 2 жыл бұрын
ወነድም ሶል እህት አሰቱ የዘላለም አምላክ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ተባረኩ እግዚአብሔር ፍቅር ነው !
@TsigeAlemu-k7g
@TsigeAlemu-k7g 4 күн бұрын
ተባረኩ ባንቺ መዝሙር ተባርከናል
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከት ይብዛላችሁ !!
@Daniblessed1.
@Daniblessed1. 2 жыл бұрын
አስትዬ ዳግም በሚያስደንቅ የዝማሬ ቅባት የኢየሱስን የፍቅር ጥግ ስላሳያችሁንና አንቺም ብቅ ስላልሽልን ጌታ ይመስገን አንቺ ለትውልዳችን የተሰጠሽ ስጦታችን ነሽ በርቺልኝ ፅጋው ይብዛልሽ።
@yeabseralove6576
@yeabseralove6576 2 жыл бұрын
Ameeeeen🙏💓 የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ አስቱዬ መዝሙሮችሽን ሁሉ በጣም እወዳቸዋለሁ💓💓💓
@selasgosaye1789
@selasgosaye1789 2 жыл бұрын
አስቱ የሠማይ አምላክ አገልግሎት ዘመንሽን ይባርክልሽ፤ ክርሰቶስ ክርስቶስ የምሸት ዝማሬ ፣ ሃሌ ሉያ💞💞💞💞🙏🙏🙏☝️☝️
@melakalemu3902
@melakalemu3902 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዋው ኢየሱስ ኢየሱስ እየሱስ እየሱስ እየሱስ ስላንተ ሲዘመርና ሲወራ እንዴት ደስ ይላል
@semignwolde8653
@semignwolde8653 Жыл бұрын
የእየሱስን አለም የሚያሳይ መዝሙሮችን ነው የምታሰሚን ሁሌም ተባረክልን ፀጋው እንደገና ይጨመርልሽ
@abdikuma5174
@abdikuma5174 6 ай бұрын
ለምድሪቱ በረከት የሆንሽ የጌታ ልጅ። i cant stop listening to your videos
@MedhanitBerhanu
@MedhanitBerhanu 5 ай бұрын
❤❤❤❤tebarkulgn
@besufekad7160
@besufekad7160 6 ай бұрын
በየሱስም ዘመናቹህ ይባረክ
@amareeshetefasika417
@amareeshetefasika417 2 жыл бұрын
ብሰማዉ ብሰማዉ የማልጠግበዉ መዝሙራችሁ ዘመናችሁ ይብዛ ሰይለምልም
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 жыл бұрын
አቤት!!!!!!!!!!! ፍቅርህ ታዬ በመስቀልህ !!!!!!!!!! እልልልልልልልልልልልል...................................
@dottiebirru4265
@dottiebirru4265 2 жыл бұрын
Astuye…አንቺ በረከታችን ነሽ !
@haimanottemesgen139
@haimanottemesgen139 2 жыл бұрын
Tebareki wed ehitachin edmesh yirzem
@elsaweldemariam1682
@elsaweldemariam1682 2 жыл бұрын
astuye, tebareki
@abelamesele2773
@abelamesele2773 2 жыл бұрын
Astuye egziabiher zemenishin yibark Anchi Bereket nesh
@finotegebremichael8600
@finotegebremichael8600 2 жыл бұрын
Amen amen!! Elelelele! ወንጌል በዜማ!!!!! Bless you Astu and Sele! Keep preaching Christ crucified!! It is a message worth sharing with the world! ❤️ ❤️ ❤️
@endaleteshome6980
@endaleteshome6980 Жыл бұрын
ፀጋ የበዛልሽ እህቴ አስቴር ከቡድንሽ ጋር ብርክ በሉልኝ ስወድሽ
@amharicbiblereading
@amharicbiblereading 2 жыл бұрын
አዎን አሜን በመስቀሉ የታየውን ፍቅሩን እንናገራለን እንሰብከዋለን እንዘምረዋለን እንኖረዋለን:: ጌታ ያብዛልሽ::
@giftiwoldya4382
@giftiwoldya4382 2 жыл бұрын
ጌታ የሱስ የቀረልሽን ዘመን እንደገና ከዚህ በበለጠ የምስጋና መዝሙር መስዋት በማጠን ይባርክሽ ! እንወድሻለን!
@ashuman936
@ashuman936 2 жыл бұрын
Ewnet new
@eyasunegash8726
@eyasunegash8726 2 жыл бұрын
Betam ye eyesusn fikir yemigelxi zimarenew. zemenshn fetari yibariksh
@haregnkassaofficial3084
@haregnkassaofficial3084 2 жыл бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን አስቱ እንኩዋንም ጌታ እረዳሽ:ድንቅ መልክት ነው !!!ተባረኩ
@memirubasore1245
@memirubasore1245 Жыл бұрын
Hi Astuy nurelin xeru' u ye hewote astemery balshebat sefera yetabkesh faxary yabzalesh sesam hewoti efo alch mhark nash Batam nw mewodesh ESHI barch💓🙏
@jerryjerusalemjerry8382
@jerryjerusalemjerry8382 2 жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር ታየ በመስቀል። ታባረኩ አስቱዬዬ። ጸጋውን ይጨምርላችሁ
@banayart5115
@banayart5115 2 жыл бұрын
አስቱ ይሄ መዝሙር ክመለቀቁ 3 ቀን በፊት አስቱ ምነው ጠፋችብን እያለን ነበር። ዛሬ ግን በዚህ ስላገኘሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል። በጣም ነው የምንወድሽ ሁለም እግዚያብሄር ድምጽሽን ለመስማት እንደሚናፍቀሁ ሁሉ እኛም ልንታነጽ ፣ ልንባረክ እና ልንጽናናበት እንናፍቅሻለን። ቃል ቢኖረኝና ብባርክሽ በወደድሁ ። እግዚያያብሄር እንደልቤ ይበልሽ ። ተባረኩ!!!!!!!!!
@mekdi7
@mekdi7 2 жыл бұрын
ብዙ አቅም ይሰጥሽ የኔ ውድ እህቴ❤❤❤❤❤
@tamiratdaniel3884
@tamiratdaniel3884 2 жыл бұрын
አስቱናሶል ጌታ ይባርካችሁ የጌታ ፍቅር አይለየን
@enybunaye14
@enybunaye14 Жыл бұрын
አቤት ፍቅር😭😭😭 ደጋግመ ብሰማው የማይሰለቸኝ መዝሙር አሁን ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ በጣም ነው የምወድሽ❤❤
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 2 жыл бұрын
አሜሜንንን ክብር ሁሉ ለልዑል ለአምላካችን ይሁንለት ዘመንህሽ ይለምልምህሽ ተባርክልኝ ASITIYE📖❤️🍇
@dawitfitwi2969
@dawitfitwi2969 2 жыл бұрын
Aster egziabher amlak tsegaw yabzalich anchi bereketachin nesh tebareki
@bettyalexsis8987
@bettyalexsis8987 2 жыл бұрын
አስቱዬ ተባረኩ በእውነት በረከታችን ነሽ ፀጋውን በጥበብ እና በአእምሮ ሁሉ ያበዛልሽ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ እወድሻለው💖
@meronkauz1732
@meronkauz1732 2 жыл бұрын
አስቱዬ በረከታችን ነሽ ዘማሪ ብቻ ሳትሆኚ ቃሉን እራሱ ስትገልጪው ውስጥሽ ጌታ ያስቀመጠው የቃሉን ፀጋ የሚገርም ነው ብሩክ ነሽ ብዢ 🙏
@user-ro5et5zl4h
@user-ro5et5zl4h 6 ай бұрын
Bsemaw maytegeb mezmur
@GirmaTolosa
@GirmaTolosa Жыл бұрын
Astuye አንደው ዘመንሽ እንዲሁም ዘመናቹ ይባረክ
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 2 жыл бұрын
አቤት ፍቅር አቤት ፍቅር ታየ በመስቀልህ! ተባረኩ የሚያረሰርስ ዝማሬ
@lifegirogis7337
@lifegirogis7337 2 жыл бұрын
ክብሬ ነው ለእርሱ መቀኘት አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
@abigiyalege9720
@abigiyalege9720 2 жыл бұрын
Amen Amen geta yibarkachw bwtam nw yemiwodachiw.🌾🌷🍒🍒❤❤❤❤💗💗💗🍒🍒🌻🍇🌺🌸🌸🌸🍓🍓🍇🍇🍇🍍🍍🌴🌴🍋🍇🍇🌻🌻🌺🌺🌹🌹🍒🍒🌷🌾💞💞🙏🙏🙏
@sonia8691
@sonia8691 2 жыл бұрын
አስቱዬ እንዴት አምሮበታል ደሞ ስወድሽ ተባረኩ
@amen3040
@amen3040 2 жыл бұрын
Amen amen
@asratbegna2759
@asratbegna2759 9 ай бұрын
ተባረኩ የሚገርም የመስቀልን ሥራ መረደት
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 2 жыл бұрын
Siwedishi ተባረኩልኝ
@etsubdinkeyasu6531
@etsubdinkeyasu6531 2 жыл бұрын
Fikir ligonatesf eshoh bahriye 😱😱😭😭😍😍😍😍
@wordwithsongofficial7074
@wordwithsongofficial7074 10 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ እጅግ እየተነካሁ ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@amlesetestifanos4821
@amlesetestifanos4821 Жыл бұрын
I don't have words 💔 😔 to express my feelings about this beautiful song God bless 🙏 you more &more 🙏 ❤ love you so much Astu
@mesaytarike9192
@mesaytarike9192 2 жыл бұрын
እግዚ/ር የባረከሽ እህታችን በጣም ነዉ ምወድሽ እሚገርም ዝመሪ ነዉ ተባረኩ ። ጠፈተሻል ያንችን ድምጽ ለመስማት ሁሌም ጓጓለዉ አስቱዬ በአዲሰ3 አልቤም እንደምትመጭ እርግጠኛነኝ ተባረኪ
@FirewBahiruOFFICIAL
@FirewBahiruOFFICIAL 2 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ 😍😍😍
@natnaelshagamo3431
@natnaelshagamo3431 2 жыл бұрын
Eyesusu bichawun bekyachin new tebareku astu egzbher yibarkachu
@Mimi77711
@Mimi77711 2 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡኡ የኔ ውድ አስቱዬ ነፍስም አልቀረልኝ ምን አይነት የሚባርክ መዝሙር እና ዜማ ነው አምላኬ ይባርካችሁ ዘመንሽ የልምላሜ ይሁን, Much love❤️❤️❤️
@truthseeker4873
@truthseeker4873 2 жыл бұрын
Astu eebbifamaa!
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 2 жыл бұрын
እሰይ ተባረክ
@adanechalemu7720
@adanechalemu7720 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN 🙏AMEN AMEN AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN 🙏AMEN AMEN GOD BLESS YOU 🙏
@birukkefyalew2478
@birukkefyalew2478 Ай бұрын
እንወድሻለን እንወድሻለን አንቺ የምድራችን በረከት ምክንያት ነሽ
@samitube7948
@samitube7948 2 жыл бұрын
ተባረኩ ክብር ለኢየሱስ ይገባዋልልልል
@WubeshetAbera
@WubeshetAbera Жыл бұрын
Birik beylin kezi belay tsega yisetsh astuye ❤❤❤
@wondimudemissie6930
@wondimudemissie6930 2 жыл бұрын
መዝሙሮችሽ ከጌታ ጋራ intimate እንድንሆን በጣም የሚረዱ ናቸው አስቱዪ የተባረካችሁ ናችሁ😍
@yemisrachs.7
@yemisrachs.7 8 ай бұрын
Glory to our God Eleleleleelelelelelelelele ክብሬ ነው ለሱ መቀኘት 🎼🎵🎵🎵📯🪗🎸🎹🎺🎻🪕🥁
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 2 жыл бұрын
Aster ተባረኪ
@tesfayetuto1610
@tesfayetuto1610 2 жыл бұрын
tebareki astuka hulem memzari keafishi ayitata
@biniyamshemels8918
@biniyamshemels8918 Жыл бұрын
አስቱዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ አንችን የሚባርክበት ቃላት አጣሁ
@mahiyegeta2387
@mahiyegeta2387 2 жыл бұрын
አሰቱየ ተባረኩልኝ ድንቅ ዝማሬ እሰይ 💕💕
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 2 жыл бұрын
Geta iyesus zemanish yibark.iwishe long life for you.
@kidistwana4039
@kidistwana4039 2 жыл бұрын
ሰምቼው ልጠግብ ላቆም አልቻልኩም ኡፍፍፍ ተባረኩልኝ❤❤❤❤❤
Aster Abebe - New Gospel Song - Bezemene Ayalehu (በዘመኔ አያለሁ)
6:44
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,1 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
Aster Abebe ትልቅ የሆነውን
9:16
Aster Abebe Official
Рет қаралды 73 М.
ካህኔ  by Azeb Hailu አዜብ ሀይሉ - Live Concert "Dink Sitota"
9:37
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 4,9 МЛН
Aster Abebe live worship - ህልውናህ
12:31
Aster Abebe Official
Рет қаралды 6 МЛН
Aster abebe live worship እኔ የምፈልገው
16:57
FikerTube. com
Рет қаралды 5 МЛН
Full Album Bereket Lemma ያቦቅን ስሻገር
1:17:34
Bereket Lemma
Рет қаралды 111 М.
JABAA || Tamagn Muluneh || Faarfannaa Afaan Oromo || Protestant Mezmur 2024
11:47
Tamagn Muluneh Official
Рет қаралды 299 М.
Taxi
3:06
Sadraddin - Topic
Рет қаралды 94 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 9 МЛН
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1,2 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 611 М.
V $ X V PRiNCE, Shulamah - Jai Jatpaimyz (2024)
2:38
Студия СОЮЗ
Рет қаралды 89 М.