Bereket Tesfaye Live worship በረከት ተስፋዬ ይታወቅልኝ በሀልዎት አማኑኤል ቤተክርስቲያን, Yitaweqling

  Рет қаралды 56,922

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 119
@EphremAbera-v5x
@EphremAbera-v5x 25 күн бұрын
ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)×2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)×2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው ማነው ኧረ ማነው ?? የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው ኧረ ማነው ?? ኢየሱስ ነው...(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4*) amen
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ 25 күн бұрын
የሐጢያተኛው አማላጅ ለተጠቃው ፈራጅ በክፉ ቀን ደራሽ ዘላለማዊ ጌታ😢😢😢የኔ ኢየሱስ
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 25 күн бұрын
💕👍
@Jesus_7
@Jesus_7 25 күн бұрын
ይሄ ይታወቅልኝ መዝሙር it's one of 🥺🥹😭🥺🥹😭 ሲዘመር ምሆነዉን...ያዳነኝ እግዚአብሄር ይመስገን:: በዚህ መዝሙር የሰራዉት የኔን ህይወት ተመልከቱ .. profile ዉስጥ ገብታችሁ አግኙት...❤
@Alpha-fira
@Alpha-fira 25 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ.....
@mahazaethio3421
@mahazaethio3421 25 күн бұрын
Eshiiii
@ChristianEyuel
@ChristianEyuel 24 күн бұрын
ተባረቅ
@MikiyasGetachew-d9n
@MikiyasGetachew-d9n 15 күн бұрын
ጌታ ይባርክህ ቤኪሾ ይሄንን መዝሙር የሰማውት 3 አመት ተማሪ ሆኜ በህይወቴ ከባድ ሙግት ውስጥ በነበርኩበት ወቅት ነበር እና ሁሉ ከርሱ ለእርሱ እንደሆነልኝ ተረዳው ደግሞም በዚ መዝሙር ጌታ ነብሴን እንደ መልህቅ በዛ ሁኔታ ውስጥ ተፍገምግማ እንዳትጠፋ ደግፎ ያዛት ብዙ ተጽናንቼበታለው የማዳን እጁን አይቼበታለው ተባረክልኝ ቤኪሾ በጣም እወድሀለው አንተን ለቤተክርስቲያን በረከት አድርጎ የሰጠን የጸጋ ሁሉ ባለቤት ጌታ እየሱስ ይባረክ😭🙏🙏🙏
@joker-ju8pf
@joker-ju8pf 24 күн бұрын
ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)×2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ
@nahomhd
@nahomhd 25 күн бұрын
Waw ena yhene mezmure sesma naw getan ytkblkut beki ewdkalw ❤❤❤❤ Berta😊
@wedimat7293
@wedimat7293 16 күн бұрын
With all bad things i have made to my life, all the sins that I have made in my entire life Jesus still gave me chance over chance! I have no word to praise Jesus, hes a real friend, very honest and merciful!!! I LOVE YOU JESUS!!!!
@AxiGreat-r6t
@AxiGreat-r6t 7 күн бұрын
I dedicated to this name Jesus amen and amen ❤❤❤❤❤❤❤
@tsesl4059
@tsesl4059 25 күн бұрын
የዚህ ሚዲያ ተከታታዮች እንኳን ደህና መጣችሁ እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏 በቀረው ዘመናችን ሁሉ ከዚህ አለም ችግር ተላቅን በጽድቅና በቅድስና መኖሪያ እንዲችል እግዚአብሔር ይርዳን ክብር ሁሉ ለስላሴ ይሁን አሜን 🙏🙏🙏
@kukulu99
@kukulu99 25 күн бұрын
ቅዱሳንይ ሁላችሁም ውዶቼ ናችሁ ❤
@sandidyala9058
@sandidyala9058 24 күн бұрын
🎉🎉♥️♥️😭😭mein:አሜን🥰አሜን❤️አሜን🥰አሜን🙏 አሜን❤️አሜን🙏 አሜን🥰አሜን❤️አሜን🥰አሜን🙏 አሜን🥰አሜን🥰 አሜን🙏አሜን🙏 አሜን❤️አሜን🙏 አሜን❤️አሜን🙇‍♀️አሜን🙇‍♀️አሜን 🫶💘 አሜን👏አሜን👏 አሜን📖አሜን አሜን🥰አሜን🙏
@bettybeauty-xh4rz
@bettybeauty-xh4rz 25 күн бұрын
ብሰማው ብሰማው ብሰማው ሁልጊዜ የማልጠግበው የማይሰለቸኝ የሚያስለቅሰኝ መዝሙር : ቤኪዬ አንተ ድንቅ ሰው:ተባረክክክክክክክክልን
@Fami3lyyy
@Fami3lyyy 25 күн бұрын
@bereketTesfaye ...You are heaven sent! Some of us feel dead spiritually but after listening to your song we feel alive again! Thank you, You're blessed❤
@ድንቅነሽደስታ
@ድንቅነሽደስታ 22 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ 💝💝💝💝💝💝
@meazasaji-z6x
@meazasaji-z6x 25 күн бұрын
The grace of God be with you blessed❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@GezahegnAnbelu
@GezahegnAnbelu 24 күн бұрын
Heaven on earth !
@sandidyala9058
@sandidyala9058 24 күн бұрын
Tebarki 🤲🤲አሜን ❤️❤️
@BIRTUKAN-tw2gu
@BIRTUKAN-tw2gu 25 күн бұрын
ቤክዬ አንተን ተጠቅሞ እኛን ምባርከን እግዚአብሄር ይመስገን🙏🙏🙏 በጣም እንወድሃለን❤
@samrimerry6466
@samrimerry6466 24 күн бұрын
ናፈቀኝ እንደዚ ደግሞ ማምለክ እየየየየየየየሱስ
@AbiiAbera-i3g
@AbiiAbera-i3g 25 күн бұрын
ክብር ሁሉ ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን::
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 25 күн бұрын
👍
@danieldangiso9783
@danieldangiso9783 25 күн бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ቤኪዬ አንተ እውነተኛ አምልኮ ድሮ ቀረ እንዳንል ያደረከን ጀግናችን ነህ በ እርግጠኝነት አንድ ቀን አብረን እናመልካለን, ዳኒ ከ ይርጋለም
@senaitseni3866
@senaitseni3866 25 күн бұрын
እየሱስ ነው ወድሀለው እየሱስስስስስስስስስስስስ🙏🙏
@chelkebadibaba1462
@chelkebadibaba1462 24 күн бұрын
Haleluya! Iyesus Iyesus....... Thank you Jesus for this a miracled worships
@asfawosend
@asfawosend 23 күн бұрын
ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ስም ኢየሱስ! ኢየሱስ!!!
@amsaleatraga3803
@amsaleatraga3803 24 күн бұрын
Praise God for his mercy and grace.
@selamarkebe6111
@selamarkebe6111 25 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ድንቅ ጊዜ ነበረን🙏🙏🙏 ጌታ ይባረክ❤❤❤
@BirhanuWada-zv4pl
@BirhanuWada-zv4pl 25 күн бұрын
ቤቱ በእግዚአብሔር መንፈስ ተሞልቶ አየሁት ወንድሜ በክ ጌታ እየሱስ ይባረክ ሀለዎት ቤተክርስቲያን ላይ የጌታ ልዩ መንፈስ አለ🙏🙏🙏
@adenbekele3966
@adenbekele3966 16 күн бұрын
Yeiwenut yeEgziabiherin lib yentasarif sew yadirigih🙏🙏
@natoleworkissa1566
@natoleworkissa1566 25 күн бұрын
Yihe mezmur betam yelewetegni mezmur new tebarek ena and ken yehone sew yehone program layi andun hedo egziabher new yalegni ena korkumegni alew ena and ken tegenagniten bednb adrgeh korekumehe tebarkegnaleh betam betam ewedhalew tebarekligni ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mintesinotminasemintu2543
@mintesinotminasemintu2543 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢የኔ እየሱስ ቤክ በብዙ ተባረክ
@betsegawdesalegn4330
@betsegawdesalegn4330 24 күн бұрын
ቤኪዬ በብዙ ተባረክ አንተ የኔ ትውልድ እና የቤተክርስቲያን በረከት ነህ ዘመንህ አገልግሎትህ ቤትህ መውጣት መግባትህ ሁሉ በጌታ ህልውና የታጠረ ይሁን ክፉ ፈልጎ አያግኝህ እወድሀለው። በነገርህ ላይ ልጄ በዚህ መዝሙርህ ነው አፏን የፈታችው በቃ በቃ በቃ በቃ እያለች 😥💝 ስለ ሁሉ የፀጋው ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይባረክ።🙌
@DeginatLemma
@DeginatLemma 25 күн бұрын
Amen God Bless you !!! you are our blessing ❤❤❤❤❤
@AyinalemManigasha
@AyinalemManigasha 25 күн бұрын
ቤክዩ ጌታ ኢየሱስ ዘመንን ይባርክ ፀጋ ሞገስ ያብዛልህ ስለ አንቴ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክ ውንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@meseret5776
@meseret5776 25 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@singerdawitashencho
@singerdawitashencho 24 күн бұрын
Stay blessed Bekiye wowwww this is another level of singing with the spirit of the lord ….Galvanized by the spirit of the Holy Ghost
@markoskitatu
@markoskitatu Күн бұрын
ለአገልግሎት በደቡብ ኦሞ ሣላማጎ ምድር እንድትመጣ ጋብጃለዉ የእግዚአብሔር ሰዉ
@Paulos_Jewar
@Paulos_Jewar 25 күн бұрын
ወንድሜ ተባረክልኝ
@nahombini-z6j
@nahombini-z6j 19 күн бұрын
amen amen amen
@senaiyohannes1201
@senaiyohannes1201 25 күн бұрын
Amazing worship beki! ❤
@tigistbpower2001
@tigistbpower2001 24 күн бұрын
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ♥♥♥
@etetugerma8202
@etetugerma8202 24 күн бұрын
Woooow amazing halute church ❤❤❤❤
@abenezerhail2114
@abenezerhail2114 23 күн бұрын
ነዘረኝ እየሱስዬ 😭🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@YididyaKebede-n3y
@YididyaKebede-n3y 25 күн бұрын
ኢየሱስ ❤❤
@filagotayele9433
@filagotayele9433 24 күн бұрын
😭😭😭 ይታወቅልኝ
@Surafel147
@Surafel147 25 күн бұрын
እየጠበቅን ነው ቤኪ 😍
@itanadesalegned362
@itanadesalegned362 22 күн бұрын
😭😭😭 Iyyesus yamayselech sim
@bereketberhanu4580
@bereketberhanu4580 24 күн бұрын
ሃሌሉያ
@John-k2k
@John-k2k 25 күн бұрын
Ameen Ameeen bakiye tabarakilign 🙏🙏💝 I will tell him
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 25 күн бұрын
አሜን::🙌🙌
@dgdehdhd6277
@dgdehdhd6277 24 күн бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AstierHadish
@AstierHadish 23 күн бұрын
Bless u
@GabayeAmeniMuleta
@GabayeAmeniMuleta 22 күн бұрын
❤❤❤😢😢 yene eyesus eyesus eyesus eyesus
@Sami-zx3ej
@Sami-zx3ej 25 күн бұрын
እወድሀለው ቤኪዬ
@noeluk9795
@noeluk9795 25 күн бұрын
The song of my soul🎤🎸, stay safe and blessed, Beki♥
@HibratMidea
@HibratMidea 24 күн бұрын
ቤክያችን እግዚአብሔር ይብርክ 🥰🙏
@L-dq6pu
@L-dq6pu 24 күн бұрын
Beqa Beqa betebalew layi litagzeny meteh Yelm woyi😢😢😢😢
@aseyahassen3774
@aseyahassen3774 25 күн бұрын
አሜንንንንንንን
@kasahunteshome-k6h
@kasahunteshome-k6h 24 күн бұрын
Besmaw Besmaw yemltgbaw mezmur Beki geta yebarkh
@GemechisBuild
@GemechisBuild 25 күн бұрын
iyesus yikeber
@BirukBalicha
@BirukBalicha 25 күн бұрын
Oh jesus blesse you ❤❤❤❤
@LinaTamrat
@LinaTamrat 25 күн бұрын
Jesus ❤❤❤❤❤😍😘🥰🤩 👑
@DorkaFikr-n7x
@DorkaFikr-n7x 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን 🎉
@hebronmeron
@hebronmeron 23 күн бұрын
አባባባባባባባባ😭😭😭😭
@Danitube2162
@Danitube2162 24 күн бұрын
Bekyee.. I Love you so much you are One Of Our blessings, May Go bless you and your beloved famly and your ministry 🏩💌💌💌💌💌💌
@alemfentaw9725
@alemfentaw9725 24 күн бұрын
Waaaaw beki GOD blesss you
@Peterbereket
@Peterbereket 25 күн бұрын
Bekisho tebareki 🙏🙏❤️🙏🙏❤️
@BereketAssefaAlemu
@BereketAssefaAlemu 25 күн бұрын
Bekiye Zemenk Yibarek
@WabiiHoletaa-jb1cv
@WabiiHoletaa-jb1cv 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢yehen mazmur uuuuuf😢😢
@DaniSalon-b1p
@DaniSalon-b1p 25 күн бұрын
ባልኖር ኖሮ እዚህ ጉባኤ ይቆጨኝ ነበር ነፍስ አልቀረልኝም
@mintesinotminasemintu2543
@mintesinotminasemintu2543 25 күн бұрын
ሰው እኔን ስያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ አልቻልኩም አባ እወድሃለሁ
@MihiretAbayine-h2e
@MihiretAbayine-h2e 23 күн бұрын
Tebarek bekiye ❤❤❤❤❤
@Bety-moges
@Bety-moges 24 күн бұрын
Blessed beziye ❤❤❤❤
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 25 күн бұрын
ቤክዬ❤❤❤
@addisumola
@addisumola 25 күн бұрын
BERA GOD BLEESS U 😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@BiniyamTesfaab
@BiniyamTesfaab 25 күн бұрын
God bless you 😊 beki
@WabiiHoletaa-jb1cv
@WabiiHoletaa-jb1cv 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢iyeeessuuseeee😢
@TDS706
@TDS706 25 күн бұрын
ቤክ በርካታችን ነህ
@mulunesheliyas3113
@mulunesheliyas3113 25 күн бұрын
Amen ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@Gazehegn-v7u
@Gazehegn-v7u 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤madanitachin eyesus❤❤❤❤❤
@binyameyohannes4042
@binyameyohannes4042 25 күн бұрын
Bekiye ante tileyaleh
@GetachewAreda-zz6jk
@GetachewAreda-zz6jk 24 күн бұрын
🔥🔥🔥
@WwSsw-f6y
@WwSsw-f6y 25 күн бұрын
Ewnet new
@zekiyosabitizekiofficialch4418
@zekiyosabitizekiofficialch4418 25 күн бұрын
bekiye
@maledasci-tech
@maledasci-tech 24 күн бұрын
Amen
@Nobelhansh
@Nobelhansh 24 күн бұрын
🥲 የሱስ ጎይታ እዩ።
@andinet_asmelash
@andinet_asmelash 25 күн бұрын
Amen Amen Amen
@halealex6038
@halealex6038 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@Prophetdesalegndebebe
@Prophetdesalegndebebe 25 күн бұрын
❤🎉blessed
@etetugerma8202
@etetugerma8202 24 күн бұрын
You are bilsed ❤♥guys
@TsegayetegessaMoloro
@TsegayetegessaMoloro 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@BiniyamTesfaab
@BiniyamTesfaab 25 күн бұрын
በቃ በተባለው ላይ እርዳቴ መተ የለም ወይ :😭😭😭🙏
@nahomhd
@nahomhd 24 күн бұрын
Vpn bmabrat meber hunut 😊😊😊😊 enam honal
@HanaMisganu-g9g
@HanaMisganu-g9g 24 күн бұрын
Awo ewnat naw endgfwaln kgonu enk9maln😊😊❤
@ZenashReta
@ZenashReta 24 күн бұрын
Khager wchim yalachu join bmalt meber hunut aglglotun eut tbrke❤❤❤
@meazaeshetuwolde8097
@meazaeshetuwolde8097 25 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እእእእእ
@AgegnhuYeye
@AgegnhuYeye 24 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@WubalemteketelLagiso
@WubalemteketelLagiso 25 күн бұрын
😢😢😊😊❤❤❤
@abenei2996
@abenei2996 25 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@biruktsegaw6101
@biruktsegaw6101 25 күн бұрын
🔥💙
@begenamedia9125
@begenamedia9125 24 күн бұрын
ለማን
@BiniyamMolla-vs5my
@BiniyamMolla-vs5my 25 күн бұрын
@Debelaseliofficial
@Debelaseliofficial 25 күн бұрын
❤❤❤❤
The IMPOSSIBLE Puzzle..
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 183 МЛН
Молодой боец приземлил легенду!
01:02
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 2,1 МЛН
Чистка воды совком от денег
00:32
FD Vasya
Рет қаралды 2,7 МЛН
በወንጌል እውነት  - መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ
9:12
GERJI EMMANUEL
Рет қаралды 22 М.
ዘማሪ ይሳኮር ንጉሱ || ምክንያቴ ብዙ ነው ||  LIVE WORSHIP || Singer YISAKOR NIGUSU
16:33
Pastor Azaria Moges | Fullness Of Christ Church
Рет қаралды 9 М.
#ሐዋሪያው_ኤልያስ አልኮ#funny #habesha #electiondate
12:49
Apostil Elias Alko
Рет қаралды 1,4 М.