BEREKET TESFAYE አማላጄ በረከት ተስፋዬ Amalaje New song

  Рет қаралды 3,245,430

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

Күн бұрын

Пікірлер: 2 500
@semayvibe
@semayvibe Жыл бұрын
ግጥም | Lyrics የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ጻድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረቅኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩኝ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ጸሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ጸሎት የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው
@metielias4658
@metielias4658 Жыл бұрын
Wow God bless you
@yekiantube6492
@yekiantube6492 Жыл бұрын
Beruk hun
@nathanzerfu9508
@nathanzerfu9508 Жыл бұрын
ተባረክ
@Dr.DawitGerbi
@Dr.DawitGerbi Жыл бұрын
Tebarek
@BeznawaAschalew
@BeznawaAschalew Жыл бұрын
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ዛሬ ትኩስ ነው ….. ቤኪዬ እንደስምህ ብሩክ ነህ እኮ ጌታ ይባርክህ...🙏🙏ማድመጥ ማቆም ከባድ ነው …!!!🎬🎹🎤🪗🪕🎺🎷🪘🎻🎸🥁💎💎💎💎💎🎬🎹💎💎💎
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
😊😊8g
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
Y
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
Ft8
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
Ty
@tgtg1197
@tgtg1197 Жыл бұрын
Y
@Moses0wo0
@Moses0wo0 10 ай бұрын
Romans 8 አማ - ሮሜ 34: የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።
@habibeeteshale
@habibeeteshale 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/i2O9fpiqgbh2lbMsi=OiJJPCFG6LeLO2oA
@YonasEndale-v5f
@YonasEndale-v5f Жыл бұрын
አንተ ለኢትዮጵያ አብያተ ክርስቲያናት ከእግዚአብሔር የተሰጠከን በረከታችን ነህ። እኖድሃለን❤
@YonasetelahunYonase
@YonasetelahunYonase 5 ай бұрын
Ewmat naw
@senaytewolde4449
@senaytewolde4449 Жыл бұрын
ዝም ብለህ ትሰማዋለህ : ያልቃል ትደግመዋለህ:: እንደገና ትከፍተዋለህ ትባረካለህ : ሲያልቅ ያሳሳሃል እመነኝ ደግመህ ትከፍተዋለህ:: ኢየሱስ ከፍ በል ( ኢየሱስ ጌታ ነበር :ነው: ለዘላለምም ጌታ ይሆናል)
@Bitaniaamare1991
@Bitaniaamare1991 Жыл бұрын
Exactly
@mamishtaddes7849
@mamishtaddes7849 Жыл бұрын
Wow😮😮😮😮😮❤❤❤
@yihunmedi1356
@yihunmedi1356 Жыл бұрын
Fact
@TirusewAssaye
@TirusewAssaye Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@birtukanyosef1868
@birtukanyosef1868 Жыл бұрын
Betam
@Abditesfaye649
@Abditesfaye649 Жыл бұрын
I am muslim. I can’t stop listening this song
@abigiyaworku5923
@abigiyaworku5923 Жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ ይወድሃል የዩሐንስ ወንጌል 3÷16_18😇 እንዲሁም ሮሜ 5÷1_......አንብብ👇 1ኛ ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁷ ........👉የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል። ⁸ ኃጢአት የለብንም ብንል ራሳችንን እናስታለን፥ እውነትም በእኛ ውስጥ የለም። ⁹ በኃጢአታችን ብንናዘዝ ኃጢአታችንን ይቅር ሊለን ከዓመፃም ሁሉ ሊያነጻን የታመነና ጻድቅ ነው።
@nardosalemu369
@nardosalemu369 Жыл бұрын
🎉🎉 eysuse gita nw
@Abditesfaye649
@Abditesfaye649 Жыл бұрын
Amen Nardi
@tarekegnbamlakuofficial
@tarekegnbamlakuofficial Жыл бұрын
God blessing u tebarek
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 Жыл бұрын
Abdi ወንድሜ ንፁህ መንፈስ ስላለህ እድለኛ ነህ ተባረክ ጌታ ዘር ቀለም ሳይለይ ለሁሉም ደሙን አፈሰሰ
@Lebawi8812
@Lebawi8812 Жыл бұрын
"የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ " የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል 🙏🙏🙏
@FariDag-sz5nm
@FariDag-sz5nm Жыл бұрын
አሜን
@sultanalemu4439
@sultanalemu4439 Жыл бұрын
Amen
@heleny9594
@heleny9594 Жыл бұрын
“የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።” - ሮሜ 8፥34
@Fefe-vlog1
@Fefe-vlog1 Жыл бұрын
አሜን❤
@SELI.Jesus.love7
@SELI.Jesus.love7 Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@Geremu-dq3bl
@Geremu-dq3bl 6 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ የክርስቶስ ደም ነው ቅድስተ ቅዱሳን ውስጥ ያስገባኝ
@MeluIBJ
@MeluIBJ 4 ай бұрын
ትክክል ❤❤❤❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 23 күн бұрын
Yhenen kamenh Ortodox adelhm❤❤
@ElsabetWakuma
@ElsabetWakuma 21 күн бұрын
እሱ ባይሞት ኖሮ የለሽም ነበረ።
@Semay2020
@Semay2020 Жыл бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ወደ ሮሜ ሰዎች 8 : 34
@yabetsefekadu768
@yabetsefekadu768 Жыл бұрын
ነውር የሌለው ሆኖ በዘላለም መንፈስ ራሱን ለእግዚአብሔር ያቀረበው የክርስቶስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው😭🙏❤🔥
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@elijahroots1164
@elijahroots1164 Жыл бұрын
አሜን ትልቅ መገለጥ ነው
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 Жыл бұрын
አሜን
@kedamabel3305
@kedamabel3305 Жыл бұрын
Amen❤
@samsonagegnehw3619
@samsonagegnehw3619 Жыл бұрын
Blessed
@Amen-df8yz
@Amen-df8yz Жыл бұрын
በቃ This Is What The Gospel Really is! እግዚአብሔርን ይሄ ከበቃው እኛም በዝማሬ እና በስብከታችን ይሄ እውነት ይበቃናል🙏😍
@danielkebede879
@danielkebede879 Жыл бұрын
Stay blessed bro.. the truth of the gospel!
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ Жыл бұрын
የያይቆብ መሰላል የታረደው በግ ኢየሱስ አማላጄ ነው❤🙏❤
@Marikanera
@Marikanera Жыл бұрын
ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ፣ ስለሃጥያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ ።
@eyasuabayneh2180
@eyasuabayneh2180 Жыл бұрын
I’m not Protestant. I can’t stop listening this song god bless you beki ❤❤❤
@kerhabplays
@kerhabplays Жыл бұрын
Religion doesn't matter! Jesus didn't create a religion. He creates a faith upon us. Jesus is the only way to God! Many religions named "Christians" doesn't even want to call this powerfull name - Jesus Christ
@b.d.c1292
@b.d.c1292 10 ай бұрын
its not about religion my brother !
@ashenafimatthew7238
@ashenafimatthew7238 Жыл бұрын
“የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።” - ዕብራውያን 12፥24 ቤኪሻ ለምልምልን🙏🙏❤ I can't wait for your new album to be released🙌🙏
@mihretayano1820
@mihretayano1820 Жыл бұрын
Ewenat nawe
@erbikaayele
@erbikaayele Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረኪ የአባቴ ልጆች 🙌🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤
@DebelaLegesse
@DebelaLegesse 10 ай бұрын
amen
@bereketabate1709
@bereketabate1709 Жыл бұрын
አማላጃችን ኢየሱስ ለዘለዓለም እናመሰግንሃለን!!ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ቤኪ!
@asamirw6138
@asamirw6138 Жыл бұрын
Wone
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ Жыл бұрын
AMEN🙏🙏🙏
@edenabebe-yv2sc
@edenabebe-yv2sc 9 ай бұрын
Koy manw mibarkw yetebarke eko nw man
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 Жыл бұрын
እሰይ እንዲህ የእግዚአብሔርን ቃል መሰረት ያደረገ መዝሙር ያንጻል ተባረክ!
@hafetamumelkamu2497
@hafetamumelkamu2497 Жыл бұрын
"የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ " የኢየሱስ ደም ከሐጢያት ሁሉ ያነፃል
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው (2X) አማላጄ ነው የሰው ዘር ሁሉ ያዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት (2X) ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለኃጢያት ዕዳ አወይ ለእኔ ዕዳ የኃጢያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ሂወት (2X) ኃጢያት ተሻረ ከእኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራኒዮ ላይ በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ኃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩ በቅዱስ ደሙ ስለታጠብኩ ሌላ አማላጅ ሳያስፈልገኝ በቀኙ ሆንኩ ደሙ አቀረበኝ የኢየሱስ ደም..... የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ፀሎት ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝ የኢየሱስ ደም ሳያስታርቀኝ የማን ምልጃ ነው የሚያስታርቀኝ የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ምልጃ ነው የሚያጥበኝ ያስታረቀኝ ከአባቱ አማላጅ የሆነልኝ ስለ ኃጢያቴ ጥብቅና በአብ ፊት የቆመልኝ የኢየሱስ ደም..... ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኛ ያለው አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደ ራሴ መሰላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሰማይ ከእኔ ጋር ዕርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው ያስታረቀኝ ከአባቱ...
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 Жыл бұрын
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው። ዋው ቤኪ
@RamahMinistry
@RamahMinistry Жыл бұрын
I am Tigrigna speaker but Bereket is my number one Gospel Singer.
@yemisirachalemayehu6355
@yemisirachalemayehu6355 Жыл бұрын
የእየሱስ መሆን እንዴት መታደል ዉይ የኔ አባት ተባረክ ያንተ ስላረከኝ🙏, ስላሳረፍከኝ ብዙ የማይነጉ የሚመስሉ ሌሊቶቼን ስላነጋህልኝ 🙏🙏🙏 የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ሀሌሉያ🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@channelllll13
@channelllll13 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ብሆንም ይህ መዝሙር ግን ያስለቅሰኛል ስሰማው።
@amya.9535
@amya.9535 Жыл бұрын
ያስታረቀኝ አማላጅ የሆነኝ ደሙን ለሀጢአቴ ያፈሰሰልኝ እየሱስ የኔ ውድ ይክበርልኝ!!!! እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ድንቅ መዝሙር!!!!!
@bdjbdj
@bdjbdj Жыл бұрын
“ነገር ግን እርሱ በብርሃን እንዳለ በብርሃን ብንመላለስ ለእያንዳንዳችን ኅብረት አለን፥ የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።” - 1ኛ ዮሐንስ 1፥7
@Asterbalacho-c6j
@Asterbalacho-c6j Жыл бұрын
Tebareki❤
@beniTube27
@beniTube27 Жыл бұрын
የ እየሱስ ደም ያላነፃኝ የማን ፀሎት ነው የሚያነፃኝኝ ❤❤❤
@tamratdenbi61
@tamratdenbi61 Жыл бұрын
የወንጌል እውነት ሲነገር ፣ ሲዘመር ነፍስን ይጠራታል ሰማይ ይወስዳታል !!!
@DagimLalisho
@DagimLalisho 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ የሆነ ሰው ነበር የጋበዘኝ ከዛን ቀን ጀምሮ ተባረኩበት አሜን ትላትም፣ ዛሬም ፣ነገም፣ የእየሱስ ደም ትኩስ ነው ❤😢😢😢😢 😢😢😢 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 𝐏𝐥𝐢𝐬 𝐠𝐚𝐲𝐬 ከፋሚሊ ርቄያለሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢🙏
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 Жыл бұрын
የደም ዝውውሬ የኔ ኢየሱስ እንኳን አገኘኸኝ ሃሌሉያ 🤗 💃💃💃
@kingskid8864
@kingskid8864 Жыл бұрын
Amen Ewenet new Eyesus Yedemachin Zewewer new. Kee Eyesus Wechi Adagni Yelem Mider Yisema.
@yoditbekele430
@yoditbekele430 Жыл бұрын
ከደጉ አባቴ አሁን ታረኩኝ የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ። Thank You Bakiye
@goodluckvacancy3006
@goodluckvacancy3006 Жыл бұрын
ኢየሱስ ይህን ዝማሬ ሲያዳምጥ እንዴት ይሆን ሚደሰተው ። ተባረክ የኛ ስጦታ 🙏⚓️⚓️
@Godskingdomtruth
@Godskingdomtruth Жыл бұрын
🥺🥺🥺????
@voiceoftruth4390
@voiceoftruth4390 Жыл бұрын
ጌታ እየሱስማ ገና መዝሙሩን እኔና አንተ ሳንሰማው በፊት ብቻ ሳይሆን ፡ ሳይቀናበር ፡ በ'በረከት' ልብ ውስጥ እያለ ሰምቶታል እኮ😂
@robiaman3499
@robiaman3499 Жыл бұрын
​@@voiceoftruth4390 😂😂😊👍
@selamawittube
@selamawittube Жыл бұрын
​@@voiceoftruth4390 በትክክል💞
@goodluckvacancy3006
@goodluckvacancy3006 Жыл бұрын
እኮ እሱን ነው ምልህ ወንድሜ … በቤኪ ልብ ውስጥ ገና ሲፈልቅ … አስበሀዋል መለኮት ሲያደምጥ ተመስጦ… እንዴት ደስ እንደሚለው ። 🙏⚓️
@teddycherenet5036
@teddycherenet5036 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን 101 ጊዜ ሰማሁት መንፈስ ያለበት ዝማሬ
@Lamont1969
@Lamont1969 Жыл бұрын
ስለሀጥያቴ ማንም እንዳልተገረፈ እናእየሱስ ብቻአዳኝ እንደሆነ የሚያስተመር መዝሙር እናመሰግናለን
@kidesttesfaye2363
@kidesttesfaye2363 Жыл бұрын
“እግዚአብሔርም የዘላለምን ሕይወት እንደ ሰጠን ይህም ሕይወት በልጁ እንዳለ ምስክሩ ይህ ነው።” - 1ኛ ዮሐንስ 5፥11
@salemgetahun5751
@salemgetahun5751 Жыл бұрын
ድፍረታችን ጽድቅን የተቀበልበት ደም ኡፍ እረፍታችን ነው።
@እሴተ
@እሴተ Жыл бұрын
በመንፈስ ቅዱስ inspiration የተደረሰ መዝሙር 😭😭😭😭 🙌🙌🙌 ተባረክ የአባቴ ልጅ 🙏
@barakmesele
@barakmesele 6 ай бұрын
ሰማይ ከእኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው❤❤❤❤❤😢
@alemayehuamenu1935
@alemayehuamenu1935 18 сағат бұрын
ደሙ ዛሬም ትኩስ ነው
@ElsaAsfa
@ElsaAsfa 8 ай бұрын
ተባረክልን ቤክ መዝሙሮችክ ይማራካል ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@helenhussien1670
@helenhussien1670 Жыл бұрын
በገዛ ደሙ እርቅ አወረደ የጠፋሁትን ስለወደደ ሃጥዕ ተብዬ ስም ለወጣልኝ በደሙ አንፅቶ ፃድቅ አስባለኝ አሜን አሜን ኢየሱስ !!!!!
@BRUKTAWITWORKINEH
@BRUKTAWITWORKINEH Жыл бұрын
ሁሌም እያለቀስኩ የምሰማው መዝሙር 🙏🙏🙏
@mihretkifle6679
@mihretkifle6679 Жыл бұрын
ለሆንኩት ለኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ ስለበደሌ እሱ ነው ዋሴ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ መሠላል ያየው ያዕቆብ በህልሙ መካከለኛ ነው ክቡር ደሙ ሠማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም አይደል በኢየሱስ ደም ነው :: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@እማእዎድሻለው
@እማእዎድሻለው Жыл бұрын
❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@loveisjesus9267
@loveisjesus9267 2 ай бұрын
Amennnn!!!
@mezgebuakalu6144
@mezgebuakalu6144 11 ай бұрын
፣ቤኪ፣ምንም፣ማለት፣አልችልም።አንተ፣ጌታ፣ባርኮ፣ለእኛ፣የሰጠህ፣ልጅ፣ነህ።ዘመንህ፣ይለምልም።❤
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 Жыл бұрын
ይህ ዝማሬ ስሰማው ኢየሱስን ያሳየኛል ። በኪ ዘመንህ ይባረክ ...
@roberawondu4544
@roberawondu4544 Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው!!!!!አሜን❤❤❤❤
@destalema699
@destalema699 Жыл бұрын
የኢየሱስ ዳም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው🙏 I can't stop listing beki blessed
@netsiabaye1243
@netsiabaye1243 Жыл бұрын
Bekeshaye tebarkilgne
@samitube7948
@samitube7948 Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ሁሌም ትኩስ ነው❤❤❤
@barakmesele
@barakmesele 5 ай бұрын
ስለ በደሌ እርሱ ነው ዋሴ የምቆሚልኝ ልክ እንደ እራሴ❤❤❤❤❤❤
@emuyebaba2743
@emuyebaba2743 5 ай бұрын
አሜን በደምህ ያነጻኸኝ ከአብ ያስታረከኝ አማላጄ የህይወት እንጀራዬ እየሱስ ስምህ ለዘልዐለም ትክበር አመሰግንሀለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@erbikaayele
@erbikaayele Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን ተባረክ በክዬ እዎድሃለው ወንድሜ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ethiovideo777
@ethiovideo777 Жыл бұрын
i am ORTO,but i realy enjoyed it!😍😍
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 Жыл бұрын
❤ የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ።
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Жыл бұрын
"ስለበደሌ እርሱ ነው ዋሴ ፣ የሚቆምልኝ ልክ እንደራሴ።" ❤ ❤ ❤
@YedlYedl
@YedlYedl 7 ай бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ነው ፍቅር
@Jesus_saves_from_hell
@Jesus_saves_from_hell 8 күн бұрын
“እንደ ሕጉም ከጥቂቶች በቀር ነገር ሁሉ በደም ይነጻል፥ ደምም ሳይፈስ ስርየት የለም።” - ዕብራውያን 9፥22
@GanetJ
@GanetJ 23 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንን ባለውለታዬ አሜንንንንንንን ዘመናችሁ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hboys661
@Hboys661 Жыл бұрын
Listening this song everyday ! The Blood of Jesus is above all
@melkamelak9882
@melkamelak9882 Жыл бұрын
ዛሬም ትኩስ ነው የኢየሱስ ደም:: ሥራው ድንቅ ነው:: ተነግሮ አያልቅም ስለሱ አስታራቂየ አመስግንሀለሁ ጌታየ ኢየሱስ ክብር ለሥም ይሁን:: አንተ የፍጥረት ሁሉ ደስታ ነህ::
@henokambaye2717
@henokambaye2717 Жыл бұрын
definetly
@hery731
@hery731 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@dambelodembelo2425
@dambelodembelo2425 Жыл бұрын
በዘማኔ ትክክለኛ የጌታ ደቀ መዝሙር አንተን ብቻ አየሁ, የሰማዩ አባት ፀጋውን እንደ ይሳቅ ያብዛልክ.የአንተ መዝሙሮች ጌታን ለላመኑት ለምሳቃዩት ሰላምንና, መፍቴ እየሆነልን ነው, አንተን የሰጣ አምለክ ይመስገን!!❤🙏
@BirtukanGizachew
@BirtukanGizachew 6 ай бұрын
Amen amalaje iyesus new my fevorit song from your album❤❤❤❤ tebarek
@selamademsung5995
@selamademsung5995 6 ай бұрын
አሜን የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው ❤❤❤በእየሱስ ስም በሺታ በእየሱስ ደም ይነሳ ደሙ ዛሬ ትኩስ ነው
@Simretdaniel499
@Simretdaniel499 Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ያላጠበኝ የማን ፀሎት,ምልጃ ሊያነፃኝ ነው ❤❤❤❤❤ ተባረክ ቤኪ
@negadebellanegadebella7633
@negadebellanegadebella7633 Жыл бұрын
ሰማይ ከኔ ጋር እርቅ ያደረገው በማንም ሳይሆን በየሱስ ደም ነው አሜን አሜን ተባረክ ቤኬዬ
@Wondemugebre
@Wondemugebre Жыл бұрын
ይሄንን እውነት ሳይመሽብኝ በመረዳቴና ከአሰቃቂው ፍጻሜ በመትረፌ ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን !!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!
@Alsl-t1l
@Alsl-t1l 4 ай бұрын
በነጸነት እንድንኖር ክርስቶስ በነጸነትን አወጠን ታሪክ ታሪክ አሜን አሜን አሜን ኬክ
@selammengstu-xr7zv
@selammengstu-xr7zv Жыл бұрын
ተባረክ ❤❤❤❤በረከት❤❤
@mikiaskenfe8519
@mikiaskenfe8519 Жыл бұрын
ይሄ ነው ወንጌል። የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው። ቤኪ እግዚአብሔር ይባርክህ።❤😭🔥👌ኢየሱስ😭❤
@Tigmekuria
@Tigmekuria Жыл бұрын
አሜን አሜን ቤኪዬ ዘመንህ ይባረክ ተሰምቶ የማይጠገብ ዝማሬ ነው ብርክክክ በል ያባቴ ጀግና ❤️❤️👍👍👍
@ayalneshshuke6142
@ayalneshshuke6142 Жыл бұрын
በእኔ ፈንታ በአብ ፊት የሚታይልኝ መካከለኛዬ እየሱስ ክበርልኝ ።ዘመኔ ን ❤ሁሉ አመሰግንሃለሁ
@bereketgetachaw724
@bereketgetachaw724 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሞቴን ሞቶልኛል አማላጄ ነዉ beki ተባረክልኝ
@seeaddis3096
@seeaddis3096 Жыл бұрын
ሌላ ማንም ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር ማስታረቅ የቻለ/የሚችል የለም።
@AshuTezzu
@AshuTezzu 25 күн бұрын
የእየሱስ ደም ቱኩስ ነዉ ከሀጥያት ሁሉ ያነፃል
@born2Bekind
@born2Bekind Жыл бұрын
❤ እየሱስ አማላጄ ነው :: ❤
@godisgood1848
@godisgood1848 Жыл бұрын
“እግዚአብሔር ሙላቱ ሁሉ በእርሱ እንዲኖር፥ በእርሱም በኩል በመስቀሉ ደም ሰላም አድርጎ በምድር ወይም በሰማያት ያሉትን ሁሉ ለራሱ እንዲያስታርቅ ፈቅዶአልና።” - ቆላስይስ 1፥19-20
@MulukenAndualem-ok3um
@MulukenAndualem-ok3um 8 ай бұрын
You are one of the best top singers in Ethiopia, God bless you ,you are so amazing!
@gelilajosh
@gelilajosh 2 ай бұрын
ክቡር የሆው የሆነው የእየሱስ ደም 🩸🩸ስለኛ ፈሷል የእግዚያብሔር ልጂ ታርዶልናል ዛሬም ደሙ ህያዉ ነው እግዚያብሔር ይባረክ 🙏🙏🙏
@wakotokkee
@wakotokkee Жыл бұрын
የኢየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው የጌታዬ ደም ዛሬም ትኩስ ነው 2x አማላጄ ነው
@JesuslordHayat
@JesuslordHayat 7 ай бұрын
በረከት እዉነትም የሀገሬ በረከት ነህ
@tigisttadesse7439
@tigisttadesse7439 Жыл бұрын
የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው❤❤❤❤❤❤እንዴት ልቤ እንደረሰረሰች❤❤❤
@meharudindamo6102
@meharudindamo6102 Жыл бұрын
እንዴት ድንቅ ነው! ብዙ መዝሙሮች ምድራዊ በረከት ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው እየተሰሩ ባሉበት በዚህ ጊዜ እንዲህ ዓይነቱን ክርስቶስን የሚያሳይ መልዕክት መስማት እንዴት እንዴት መታደል ነው። በእድሜህ ሁሉ በታላቅ ክብር ክርስቶስ ብቻ ይሰበክ!! በሁሉ ከበርልን💚💛❤
@nattyyoseph148
@nattyyoseph148 Жыл бұрын
ለሆንኩት ለእኔ ለሞት ፍርደኛ በአብ ቀኝ ያለ አንዱ ብቸኛ...
@DagimeLalisho
@DagimeLalisho Жыл бұрын
የእየሱስ ስም ዛሬም ትኩስ ነው አሜ ንንን❤❤❤❤💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💖💓💓💖💖💖💖💖💖
@asterhabte7069
@asterhabte7069 Жыл бұрын
አሜን የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነው አማላጄ ነው ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም መንፈስ ያለበት የጌታን ፍቅር ምህረት እንዳስብ የሚያደርግ ድንቅ መዝሙር ነው ተባረክ በረከታችን❤️❤️❤️❤️
@genetworkneh8945
@genetworkneh8945 Жыл бұрын
በእግዚአብሔር ልጅ የሚያምን በነፍሱ ምስክር አለው.... 1ዩሐ 5 - 10 እየሱስ ብቻ አማለጅ ነው ❤❤
@BetiiBetalem
@BetiiBetalem 8 ай бұрын
አሜን ትኩስ ነው ተባረክ
@masartihayiluu1763
@masartihayiluu1763 Жыл бұрын
😢😢😭😭ሻሎም የቅዱሳንን ታባራክ ቤክይ 🛐😭 ናናናናናና ማራናታ☝😍
@TsehayShita
@TsehayShita 2 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የእጆችህን ስራዎች ይባርክልህ፣ የምህረት ልብ ፣ጥበብ፣ሞገስ፣ያጎናፅፍህ
@alazar854
@alazar854 8 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።✝️
@mezmurlegeta8718
@mezmurlegeta8718 Жыл бұрын
በጣዖት አምላኪዎች መሀከል ሆኜ ይኼን መዝሙር ስሰማ ከባድ መንፈስ አግኝቶኛል....ቤኪዬ አሁንም ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ❤❤❤❤❤
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ
@ኢትዮጵያንለኢየሱስ Жыл бұрын
🤠🤠🙏🙏🙏
@jesusislord149
@jesusislord149 Жыл бұрын
በእየሱስም መስማት ማቆም አልቻልኩም 🙇‍♀️🙆‍♀️ ቤኪ በረከታችን ተባረክልን 🙌😇 የእየሱስ ደም ዛሬም ትኩስ ነዉ ❤️❤️❤️
@Beminetabebe9268
@Beminetabebe9268 6 ай бұрын
The Superior Blood of Jesus.....the most anointed song. May God abundantly blessed you.
@Ermias_Nigatu_7
@Ermias_Nigatu_7 Жыл бұрын
ያስታረቀን ከአባቱ😘
@kasechtefera5279
@kasechtefera5279 Жыл бұрын
የኢየሱሴ ደሙ ዛሬም ትኩስ ነዉ አማላጄ ነው🙌💖 ቤኪ ዘመንኽ ይለምልም💖🙏💖
@meklitbeshahmakiofficial3780
@meklitbeshahmakiofficial3780 Жыл бұрын
ደሙ ለዘላለም ትኩስ ነው !!ሀሌሉያያያያያ!! ከሀጥያታችን በደሙ ላነፃን ለሱ ክብር ይሁን!!
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
የልጁም የኢየሱስ ክርስቶስ ደም ከኃጢአት ሁሉ ያነጻናል።🙏🙏🙏🙏🙏
@Bonmar-w2r
@Bonmar-w2r 2 ай бұрын
Amalag ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ❤❤❤❤❤❤🍒🍒🎉🎉🎉
@tamratdenbi61
@tamratdenbi61 Жыл бұрын
ነፍሴ ጌታዋን አሰበች ልቤ ሲመታ በአምላኬ ስራ እንደተረታ ነገረኝ ደሙ ❤ ለካ ሰማይ ይጠብቀኛል ! ከዚህ ጎስቋላ ለሃጢኣት ከተሰጠ ሥጋ ያወጣኛል
@AmanSerkamo
@AmanSerkamo Жыл бұрын
Amen!
@learnskills22
@learnskills22 Жыл бұрын
ኢየሱስን ብቻ የሚያጎላ፣ በምድር ላይ ብዙ አማላጆች በሞሉበት ኢየሱስን የሚያስተዋውቅ ድንቅ መልእክት!! በኪዬ ዘመንህ ይባረክ!!
@mululangana1368
@mululangana1368 Жыл бұрын
ኢየሱስዬ የኔ ውድ አባት ቤዛዬ አማላጄ ያኔ በቀራንዮ ላይ የፈሰሰልኝ ከሀጥያቴ ያነፃኝ ደምህ ዛሬም ትኩስ ነው አሁንም ደክሜ ሐጥያት ብሰራ እንኳን ዋስትናዬ ደምህ ነው። በማያልቀው በዘላለማዊ ፍቅር የወደድከን ጌታ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ።
@b.d.c1292
@b.d.c1292 10 ай бұрын
የሰው ዘር ሁሉ የአዳም ስህተት ይዞት ወደቀ ወደ ጥፋት 2x ማንም እንዳይድን ይሄን ቢረዳ ሊከፍለው መጣ ለሃጥያት እዳ የሃጥያት ደሞዝ ነውና ሞት ሞቴን ሞተልኝ ሰጠኝ ህይወት ሃጥያት ተሻረ ከኔ ላይ በፈሰሰልኝ ጎልጎታ ላይ ቀራንዮ ላይ what a lovely message and life poem !!!!!!!!!
@SenafekshKebede-dw9yq
@SenafekshKebede-dw9yq 2 ай бұрын
አሜን የጌታችን ደም ኩሰ ነዉ❤❤❤❤❤🎉🎉😊😊
@bezabihondu5276
@bezabihondu5276 9 ай бұрын
ይህ መዝሙር ዝም ብሎ መዝሙር እዳይመስላቹ ትልቅ ትርጉም አለው!😢
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
Hallelujah |ሃሌሉያ | Aster Abebe Vol 2 Full Album
2:52:56
Aster Abebe Official
Рет қаралды 1,9 МЛН
ሠንበትበት አለ يعيش فيا | Arabic and Amharic Gospel Song | Biniyam Ayele 2024
7:41
BINIYAM AYELE - ቢንያም አየለ
Рет қаралды 2,6 МЛН
Wedaj //ወዳጅ//Hanna Tekle//Jan 2025
7:11
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 439 М.
AMANUEL SARBEESSAA | NEW LIVE WORSHIP | JCP CHURCH
37:07
JCP CHURCH
Рет қаралды 1,6 МЛН