Bereket Tesfaye ይታወቅልኝ (Yitaweqiling) በረከት ተስፋዬ New Live worship

  Рет қаралды 4,159,734

Bereket Tesfaye Official

Bereket Tesfaye Official

3 жыл бұрын

መዝሙረ ዳዊት 18
5፤ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤
የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ።
6፤ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥
ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤
ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥
ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።
Do not Forget to susbscribe to my channel
Note: Unauthorized distribution and re-upload of this content is strictly prohibited
Get Bereket Tesfaye Latest Album, itunes.apple.com/us/artist/be​...
play.google.com/music/listen?​...
Subscribe to kzbin.info/door/D7n​...
/ ​
telegram
t.me/bereketesfaye?fbclid=IwA​...
Instagram
singerberek...

Пікірлер: 3 000
@dawitulsido3725
@dawitulsido3725 Жыл бұрын
3መንታ አረገዝኩና አንዶ ችገር አለባት እንዳታድግ እናድርጋት አሉኝ በውነቱ አዘንኩ ከዛም በአምላኬ ለይ ሁሉንም ነገረ ጣለኩበት ለሚታመኑት የሚታመን ጌታ ረዳኝ አሁን 10 ወራቸው ነው ህመም ሳይሆን ውፍ የለም መዝሙሩን ስዘምር አንዶአ ቀድማኝ በቃቃቃ ትለኛለች❤ አበቃ በተባለልን ነገር ላይ ታምር ሰርቶ የሚያሳይ የእሰረኤል ቅዱስ ስሙ ይባርክ
@habeshantaste27
@habeshantaste27 Жыл бұрын
Amen
@buab3117
@buab3117 Жыл бұрын
Amen🥲
@nathnaelsebsibe3734
@nathnaelsebsibe3734 Жыл бұрын
Amen
@ethiopia2601
@ethiopia2601 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንን
@ermiyasdaniel8744
@ermiyasdaniel8744 Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር ረዳሽ
@user-ro5zb6dv4s
@user-ro5zb6dv4s 6 ай бұрын
ልክ ይሄ መዝሙር በወጣ በማግስቱ የጭንቅላት ሰርጀሪ አድርጌ በተሰቦቼን ላትነቃ ትችላለች ወደ ቤት ህዱ ተብለው ሞቴን ቤት ሆነው ሲጠብቁ እኔ ከ4 ሰአት የአይስ ቆይታ ነቃው ምክንያቱ ሙሉ ይሄን መዝሙር በወረቀት ጽፌ ዶክተሩን ከሰሪጀሪው በኋላ ይሄን ወረቀት አጠገቤ አድርገው አልኩት ስነቃ ወረቀቱን አጠገቤ አገኘሁት ❤❤ታሪኩ በአጭሩ እንድህ ነበር ቤኪዬ ፀጋ ይብዛልህ ❤❤❤
@123e53
@123e53 2 ай бұрын
❤❤❤
@SebleEyo
@SebleEyo Ай бұрын
my lord!!!!!እወድሀለሁ!!!! I Can't control my tears! Glory to God!
@Nate-Tesfaye11
@Nate-Tesfaye11 Ай бұрын
❤❤❤ God bless you !!
@Solomonrules
@Solomonrules Ай бұрын
አሜንንንን!!!
@user-mi1fb3gs8f
@user-mi1fb3gs8f Ай бұрын
❤❤❤
@simegnishseleshi9045
@simegnishseleshi9045 4 ай бұрын
ውድ እናቴ ሞታብኝ በዚህ መዝሙር ተፅናናሁ !
@mussiehabteslasie7388
@mussiehabteslasie7388 6 ай бұрын
ምን አይነት እየሱስ ነው የምር ልቤን ገዝቶታል በጣም ጣር እና ጭንቀት ውስጥ ነበርኩ ከዛ እረዳቴ እየሱስ አገዘኝ አነሳኝ ገና ስለ እየሱስ ሳወራ ይነዝረኛል የጠየኩትንም ጨምሮ ጨምሮ ሰጠኝ ከዛማ ሰዎች በእኔ ተገረሙ ተደነቁ ምን አግኝቷት ነው የተቀየረችው, የዳነችው አሉ ሚስጥሩ ግን እየሱስ ነው የኔ አባት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 5 ай бұрын
አሜን ተባረኪ አሁንም!!
@waserecords543
@waserecords543 4 ай бұрын
eyesus enenem endanchi yargegne eyesusen ewdewalew @@NelomaNeloma
@ConfusedCasualShoes-dn8kn
@ConfusedCasualShoes-dn8kn 3 ай бұрын
ተባረኪ
@mussiehabteslasie7388
@mussiehabteslasie7388 3 ай бұрын
አሜን አሜን
@marthayohannes645
@marthayohannes645 3 ай бұрын
አሜን
@officialhenokaddis6421
@officialhenokaddis6421 3 жыл бұрын
አንተ እኮ እንደስምህ!በረከታችን ነህ ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ! ይሄ መዝሙር የኔ ህይወት ነው! 😭😭
@blenlema2437
@blenlema2437 3 жыл бұрын
የልብሱ ከለር እራሱ መልክት አለው ነጭ እና ጥቁሩ ይሔን ዲዛይን ያደረገች ሚስቱ ሊዲያ ከዚህ በላይ ትባረክ
@richwithgod8839
@richwithgod8839 3 жыл бұрын
እባክህ ሄኒ የመዝሙሩን ሙሉ ግጥም እዚህ ላይ ፃፍልን፡፡ በጣም የሚፈውስ መንፈስ ዜማው ግጥሙ ግን አይሰማም፡፡ እባክህ ሄኒ!!!
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 3 жыл бұрын
@@richwithgod8839 ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መጥተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልትጠይቀኝ መጥተህ የለም ወይ ልትረዳኝ መጥተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መጥተህ የለም ወይ ጠያቂዬ መጥተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ ሰው እኔን ሲያይ ... በቃ ... የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው ማነው ኸረ ማነው የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው ኸረ ማነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው እወድሃለሁ መድኀኒቴ ስለመጣህ ወደቤቴ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ በቃ... ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው እወድሃለሁ መድኀኒቴ ስለመጣህ ወደቤቴ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ አሜን!
@richwithgod8839
@richwithgod8839 3 жыл бұрын
@@hiwotkibebew8865 ሕውዬ ተባረኪ ሙሉ ግጥሙን በመፃፍ በዚህ መዝሙር እንድባረክ ስላደረግሽኝ ስለ ብዙ ድካምሽ ዋጋውን ጌታ ይክፈልሽ!!!
@prophetbekademisie
@prophetbekademisie 3 жыл бұрын
እሱን ብቻ ነው እየሰማው ያለውት ሄንዬ, እውነት ነው ያልከው
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you all for listening to our song. We are very glad and appreciate all the love and support you guys have given us! God Bless you all!
@riselioness5044
@riselioness5044 3 жыл бұрын
You are very welcome beki . we love to see you here in Atlanta ,Ga .
@rahelmulugeta5181
@rahelmulugeta5181 3 жыл бұрын
እኔስ እኔስ እንባዬን ማቆም አልቻልኩም 😭 ይሔንን ዝማሬ ዛሬ በማለዳ እያዳመጥኩ ውይ ያባቴ መንፈስ ያለበት ድንቅ ዝማሬ እውነት የሆነ ከህይወት የተቆረሰ ለእኔ እንደዛ ነው የተሰማኝ ደሞም ነው ብዙ አበቃ በቃ ያልኳቸውን የሕይወቴን ምእራፍ ኢየሱስ እራሱ እየደረሰልኝ አስቀጥሎኛልና 😎🤗 ተባረክልኝ ቤኪዬ ዘመንህ ይለምልም ያባቴ የኢየሱስ ክርስቶስ መንፈስ ከዚህም በላይ ይጠቀመብህ 🤗❤
@SamiGefefa
@SamiGefefa 3 жыл бұрын
More love bekye
@user-ft3dg7nq7n
@user-ft3dg7nq7n 3 жыл бұрын
ይህንን መዝሙር Dislike ያረጉትን ሰወች ባገኝቸዉና በጠየካቸዉ ብዬ ተመኝዉ🙉
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
@@user-ft3dg7nq7n all they need is love and our prayer So that they can understand what’s the love of God means them 💗
@Yanobyeamin
@Yanobyeamin 2 жыл бұрын
ሆስፕታል በኦክስጅ ሆኜ ጌታ ምስክሬ ነው በፍቅር ደስ እያለኝ እዘምረው ነበር !! የሁል ግዜ መዝሙሬ ጌታ ይባርክ የሚያፅናና የሚደግፍ የሚያነሳ የሚያበረታ መዝሙር ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን !!! ፀጋውን ያብዛልህ ወንድም ቤኪ !!
@leulhabte8824
@leulhabte8824 2 жыл бұрын
Jesus is Lord! This is a very powerful testimony! God!
@mickey914
@mickey914 Жыл бұрын
Thank you for your testimony, God bless.
@mihratutedassa9451
@mihratutedassa9451 Жыл бұрын
አሜን🙏🙌✝️ ጌታ ይፈወስህ/ሽ🙏😢😢
@selamkonso4737
@selamkonso4737 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@sarasarah5107
@sarasarah5107 7 ай бұрын
​😢😢😢😢😢😢Uuuuuuufffffff 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭
@mekmek6748
@mekmek6748 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዛሬም ሳይሰለች ይህን መዝሙር የሚሰማው🙄🙄 የተማረ፣የተጽናና፣ስሙን ጠርቶ ያላፈረ ይግባዋል
@surafelhailemariyamofficia6728
@surafelhailemariyamofficia6728 3 жыл бұрын
😭😭 '' ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ ...''ቤኪዬ አንተ በረከታችን ነህ ተባረክልኝኝኝኝኝ 🙌🙌🙌🙏🙏🙏💎💎💎 '' ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ...''😭😭🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
@tinsaebefekaduguma7721
@tinsaebefekaduguma7721 3 жыл бұрын
yehe mezmur westen nw yareseresew. bekiye tebareklign
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 жыл бұрын
ሡራፌል iloe you
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
ሱራዬ አንተም ተባረክ,እንወድሃለን
@mahlettechane2246
@mahlettechane2246 3 жыл бұрын
Sureyyyy antem enwedhalen yabate beruk
@hopeinchrist213
@hopeinchrist213 3 жыл бұрын
ወንድሜ
@Ermias133
@Ermias133 3 жыл бұрын
ቤኪ አንተ የተፈጠርከው ለዚሁ አላማ ነውና ዝማሬ የተሰጠህ ሰው ስለሆንህ ዝም ብለህ በህይወትህ ዘመን ለጌታ ዘምር ከልቤ እወድሃለሁ ::
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ወንድም ጋሼ ❣️❣️❣️ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትረዳኝ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ የሞተ ነርገሬን ጎበዝተነስ ያለው ማነው ማነው አረ ማነው ?? የጠፊ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው አረ ማነው ?? ኢየሱስ ነው...(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ና ወደ ቤቴ ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4) በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ አበቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ ሰዎች ባሉት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለ ወይ ልትረዳኝ መተህ የለ ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለ ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ኢየሱስ ነው...(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ና ወደ ቤቴ ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
ኤርሚ አንተም ተባረክ የተወደድክ
@senaittesfai4494
@senaittesfai4494 3 жыл бұрын
Ermiye Antem Ekkoo biruk yegeta Brya neh God bless you hulum mengedun yitebetibal tebarekulign Ye Abate burukan I love you so much ✝️✝️✝️
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thanks Ermi. Your encouragement really helps. God Bless you!
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
አሜን
@lemlema5413
@lemlema5413 3 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህ መዝሙር የሰዉ ልጆችን ልብ ያንኳኳል እግዚአብሔርን እንድናመሰግነው
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 10 ай бұрын
ኢየሱስ ይወድሻልል ❤❤❤
@inkmartyr
@inkmartyr Жыл бұрын
I don’t need to understand the words because GODS Love & Worship is universal! ❤️🙏 God bless you my Siblings in Christ. Your Praises were felt in Holy Spirit, HALLELUYAH 🙌
@solf2000
@solf2000 Жыл бұрын
When people see me, let it be known I'm healed, I'm forgiven, I'm supported, I'm comforted, . . ., by You.
@inkmartyr
@inkmartyr Жыл бұрын
@@solf2000 ameseginalehu igiziyabiheri yabariki (apologies if there is misspelling) From my Heart to Yours. Thank you and God's Blessings
@solf2000
@solf2000 Жыл бұрын
@@inkmartyr Bravo, sister! You did great.
@ObsaDeressa-sx5gt
@ObsaDeressa-sx5gt Жыл бұрын
good bleessyouu
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
Amen!
@memyselfandher1656
@memyselfandher1656 3 жыл бұрын
የተማረ ያውቀዋል፣የተፈወሰ ያውቀዋል፣የተረዳ ያውቀዋል ስሜቱን😭😭😭
@Truth0o0
@Truth0o0 2 жыл бұрын
Yessssss
@mahletlule7043
@mahletlule7043 Жыл бұрын
Ewnet new
@isaacfantahun2893
@isaacfantahun2893 Жыл бұрын
Oh right
@meklitalemayehu5612
@meklitalemayehu5612 24 күн бұрын
ትክክል!!!!
@BirukFekede-lt3mz
@BirukFekede-lt3mz 21 күн бұрын
Ewnet nw!!!!!!!
@pastorbinyamwaleministry5292
@pastorbinyamwaleministry5292 3 жыл бұрын
አላዛር ከሞት እንደተነሳ እኔም እንዲሁ ነኝ ባበቃ እና ባከተመ ነገር ላይ ጣልቃ የገባ ኢየሱስ ይባረክ ቤኪ ብሩክ ነህ የዮሐንስ ወንጌል 11 44፤ የሞተውም እጆቹና እግሮቹ በመግነዝ እንደ ተገነዙ ወጣ፤ ፊቱም በጨርቅ እንደ ተጠመጠመ ነበር። ኢየሱስም፦ ፍቱትና ይሂድ ተዉት፡ አላቸው።
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ይሄ ቃል የእኔ መልእክት ነው አሁን ፀልዬ ዩሐንስ 11 አንብቤ። በብዙ ጌታን ባርኬ ስነሳ ይሄን መዝሙር ብዙ ጊዜ ሰምቼዋለው እና ስራ ላይ ሆኜ ይሄ ቃል እና መዝሙር።ይፈሳል ወደ ልቤ እና ከስራ ስመለስ ከነዩሊፎርሜ። በእንባ ቃሉን አንብቤ መዝሙሩን ደጋግሜ ስሰማ ያንተን ኮሜንት ሳይ ጌታ የቃሉን መልእክት አረጋሀጠልኝ።ክብር ለጌታ ይሁን ወንድሜ ቢኒ ተባረክልኝ በብዙ
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 жыл бұрын
የምኖረው ሰውዲአረቢያ ነው እህትህ ፂዮን
@user-ke2hz7lw5w
@user-ke2hz7lw5w 3 жыл бұрын
በቃ ዝም ብሎ ውስጤ ተናነነቀኝ! አይኖቼ እንባን ተሞሉ! እኔም ሰው ሆንኩኝ! እኔም ባለጠጋ ተባልኩ! እኔም ቤት ተሰራልኝ! እኔም የራሴን ማዕድ በላሁ! እኔ ያ የድሬዳዋ ጎዳና ተዳዳሪ ሰው ሆኜ ትልቅ ነገር ላይ ተቀመጥኩኝ! በማዕዴ ዙሪያ ወገኖች ከበውኛል! መጥፎ ሽታዬ ተነስቶ ቁስሌ ተጠርጎ ዘይት ቀብቶ ሰው አደረገኝ። ማን ይሄን ሊያደርግ ይቻለዋል? እየሱስዬ..... ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳጽናናኸኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደረዳኸኝ ይታወቅልኝ!!! ዓሜን!!!
@user-ld1le8vo5k
@user-ld1le8vo5k 3 жыл бұрын
እየሱስ ደገ ነዉ ማሀሪ ነዉ አባት ነዉ።
@amenfitsum4732
@amenfitsum4732 2 жыл бұрын
eyesuse bekale yemaygelese yefeteretate hulu balebat semayen bekalu yasena eyesuse eyesuse eyesuse eysuse eyesuse
@addis1395
@addis1395 2 жыл бұрын
አሜን አሜን የ እኔም ቤት ይህን ፈውስ ለመቀበል በእምነት ቆምያለሁ
@goodgoodGod123
@goodgoodGod123 Жыл бұрын
Amen!!! Only God!
@user-jr9pf5ms8u
@user-jr9pf5ms8u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@heavenlyletter8414
@heavenlyletter8414 Ай бұрын
2016 ላይም ይታወቃልኝ😭 ጌታ ብቻ መልካም።
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
Amen ይታወቅልኝ ብቃ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥❤❤❤
@beetybybb2576
@beetybybb2576 3 жыл бұрын
God bless you 🙏asfaw melese
@getugetuu9902
@getugetuu9902 3 жыл бұрын
Eyabayoo
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 жыл бұрын
@@beetybybb2576 🙏🙏
@ZekariasTadesseOfficial
@ZekariasTadesseOfficial 3 жыл бұрын
Bekye እውነት ነው ብዙ በቃ ባልንባቸው ነገሮች፤ ኢየሱስ ባይደርስልን ኖሮ......😭😭😭 ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ.....ውስጥን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ አዘማመር ነው። ቤኪዬ ለትውልድ የተሰጠህ በረከታችን ነህ እወድሃለሁ! ዘመንህ ይለምልም።
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
ዘኪዬ ተባረክ አንተም
@melesewase3828
@melesewase3828 Жыл бұрын
ይህ ዝማሬ ሁለት አመት ሊሞላዉ ነዉ ለእኔ ግን አሁንም አዲስ ነዉ ሲከፋኝ የምፅናናበት ብቸኝነት ሲሰማኝ የጌታዬ መገኘት በዉስጤ እንዲሰማኝ የሚያደርግ ሁሌ በእንባ የምሰማዉ ዝማሬ ነዉ ወንድሜ በረከት እንደስምህ በረከታችን ነህ አሁንም ጌታ ጨምሮ ይባርክህ❤🥰❤
@ne-ba1991
@ne-ba1991 Жыл бұрын
Me to ahunm eysemawet nw
@senaithiyabu9560
@senaithiyabu9560 2 жыл бұрын
እውነት ነው እኔ እራሴ ላይ እንኳን ተስፋ ቆርጨ አንተ ግን በኔ ላይ ያለህን አላማ ሳትጨርስ አልተውሽም ያልከኝ አባቴ ኢየሱስ ተባረክልኝ!!!!!!!!!
@PinielAsefa
@PinielAsefa 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አንተን ሰጥቶናል አንተ የምድራችን በረከት ነህ😍 በረከቴ ነህ ለእኔ😍
@amanaman9025
@amanaman9025 3 жыл бұрын
ar benesa cover agenghesha
@meazamathewosofficial7861
@meazamathewosofficial7861 3 жыл бұрын
ጽኒዬ አንተ ተተኪ ነህ
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 3 жыл бұрын
&you bro!!!!!!!
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
Aren’t you sweet God bless you
@tsionmareyame1205
@tsionmareyame1205 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ዝማሬ !እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተን ዝማሬወች ብዙ ግዜ በድንገት ከነገሮቼጋር እየተገጣጠሙ ነው የማገኛቸው ይሄደም ልዩሆነብኝ ቀንም ለሊትም እያዳማጥኩት ነው ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ወንድሜ
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
መዝሙርህን በለሊት ሰጠሁህ ያለው ባርያውን ዳዊትን እንዲሁም ለ ቤኪ ለሰጪው ለ እግዚኣብሔር ክብር ክብር ክብር
@peromiseayele9818
@peromiseayele9818 3 жыл бұрын
Batem enem baxam naw miwodaw
@jesussaves1474
@jesussaves1474 3 жыл бұрын
አጋጣሚ እይደለም እህቴ ፣ጌታ ስለሚወድሽ በዝማሬ ውስጥ እየተናገረሽ ነው ! ተባረኪ።
@tesefanshwedagenw3877
@tesefanshwedagenw3877 3 жыл бұрын
ጌታ ይወድሻል ሊያስተምርሽ ህይወት ሊሁንልሽ ፈልጎ ነው ኢየሱስ ይወድሻል ውድ
@jackplayz_yt973
@jackplayz_yt973 3 жыл бұрын
ነገሮቹ ገጥመው ሳይሆን እግዚአብሄር እየተናገረሽ እየፈለገሽ ነው እስትውይ
@TIZITAWSAMUEL
@TIZITAWSAMUEL 3 жыл бұрын
Amen "letxeykegn meteh yelem wey" tebarek yebzaleh BK
@emebeteemebtayele6310
@emebeteemebtayele6310 3 жыл бұрын
ትዙዬ
@mebratasghedom6719
@mebratasghedom6719 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a2PFc5qihKaIlas
@mayamaster9658
@mayamaster9658 3 жыл бұрын
ወንድም ትዝታው አንተም ጀግና ነህ ዘመንህ ይለምልም የአባቴ ብሩክ።
@bontugurmu796
@bontugurmu796 2 жыл бұрын
Wendem tezetaw geta abzeto yebarke antem bereketachin neh tsegawn yabzaleh enwodhalen
@hiwotterefe5254
@hiwotterefe5254 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 жыл бұрын
በዚህ ዝማሬ ውስጥ የሀጥያቴ ግዝፈት ልቆ ታየኝ😭🙇‍♂️😭የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅሩ ታየኝ🥰🥰🥰🥰🥰🙏
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 10 ай бұрын
ኢየሱስ ይወድሀልል ለዘላለም ሀጢያትህህ አይይዘውምም ዛሬምም
@NelomaNeloma
@NelomaNeloma 5 ай бұрын
ደስ ይላል! ከኛ ሃጥአት የርሱ ማዳን ይበልጣል፣የሚያምን ድኖ ይቀራል! ሃጥአትና ሞት ክሳቸው ወይም መውጊያቸው ለዘላለም ተሰብሯል!
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 3 жыл бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁንልህ😭😭😭 ቤኪዬ የተቀባ ነህ ብርክ በልልኝ
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@eyosiyasbekele9807
@eyosiyasbekele9807 3 жыл бұрын
ብርክ በል ተባረክ
@nezanethaile976
@nezanethaile976 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክህ ወንድሜ
@onemedia9232
@onemedia9232 2 жыл бұрын
Tygujo
@birukmelsebo27
@birukmelsebo27 2 жыл бұрын
@@BereketTesfayeOffical opportunity and we pjjjjjkooppbb GB on buu I upuuu
@mafidukeofficial936
@mafidukeofficial936 3 жыл бұрын
መንፈስ የሚያድስ መዝሙር 😇😇🙌🙌
@redietgirma8923
@redietgirma8923 7 ай бұрын
My last pregnancy was very tough in the beginning. I used to listen to this song while in the hospital. I felt the presence of the lord comforting me while in my pain. Now going through my second pregnancy and listening to this song nonstop while the sickness kicks in. Eyesus medhanite. He is with me through this. Thank you for this song. Tebarek.
@aleneasefa314
@aleneasefa314 3 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ለኢትዩጵያ ትንቢታዊ ዝማሬ(መልክት) ነው:: ..... በቃ በተባለው ላይ የሚደርስ እና የሚታደግ ...! አሜን ኢየሱስ መጣ ! ለምድረችን ፍጹም ፈውስ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ::
@tsigetemesgen2963
@tsigetemesgen2963 3 жыл бұрын
Orthodox bihonim yahe mezimur gin lene yetezemere yakil mesimat makom alchalkum 😭❤️🙏🙏tebarek
@adentedela5358
@adentedela5358 3 жыл бұрын
አምልኮ ኦኮ የ ኦሮቶዶክስ የጴንጤ ምናምን አይደለም አምሌኮ የ እግዚኣብሔር ብቻ ነው
@aberhamberhanu5663
@aberhamberhanu5663 3 жыл бұрын
same here
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 3 жыл бұрын
Jesus said l am coming to give u life. He doesn't give us religious. Jesus is give us life so please come to religious beliefs and thoughts come to Jesus! He is the only way as he said.
@konjitgetahune9843
@konjitgetahune9843 3 жыл бұрын
Come out religious beliefs and thoughts come to Jesus!
@hiwotkibebew8865
@hiwotkibebew8865 3 жыл бұрын
ኢየሱስ የመጣው በፍቅር አንድ ሊያደርገን ነው። በኢየሱስ ካመንሽ የእግዚአብሔር ልጅ ነሽ። የሚያድነው ኢየሱስ እንጂ ሃይማኖት አይደለም። ነገር ግን ሃይማኖት በራሱ መጥፎ አይደለም። አስፈላጊም ነው። እኔ የዚህ ዘማሪ ሃይማኖት ተከታይ ነኝ። ኢየሱስ ግን ከሃይማኖት እጅግ ይበልጣል።🥰
@betelhemminas6193
@betelhemminas6193 3 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 18 5፤ የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። 6፤ በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ። ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ለሕዝቡ መፅናናት ስለሆንክ
@user-mg9tq2ct7y
@user-mg9tq2ct7y 10 ай бұрын
Beqa ztebahlelu Gudayey redeatey Mexica kitredeani kitfwseni mexika hawey arkey yesusey thanks jesus❤❤
@user-qi2ur2rl7w
@user-qi2ur2rl7w 7 ай бұрын
የድሬደዋ ልጅ ነኝ በጣም በጣም ነው የምኖድህ ቤኪዬ ❤❤❤❤❤❤❤ ለኛ 1 ዘማሪ ነህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ባርያ
@ephremdejeneofficial718
@ephremdejeneofficial718 3 жыл бұрын
ኸረ እኔ አልቻልኩም😭😭😭 ቤኪዬ ምን አይነት ድንቅ መዝሙር ነው😱😱😱😱
@MimiMimi-py1xf
@MimiMimi-py1xf 3 жыл бұрын
sechiwen amesgen lebaki tsegawen yechemerlet
@Gpapie
@Gpapie 3 жыл бұрын
ኢየሱስ ወንድም ጋሼ ❣️❣️❣️ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ (ይታወቅልኝ)2 ሰው እኔን ሲያይ እንደማንርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንደአፅናናከኝ ይታወቅልኝ በቃ በቃ በቃ ከተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለም ወይ ልትታይ መተህ የለም ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለም ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ የሞተ ነርገሬን ጎበዝተነስ ያለው ማነው ማነው አረ ማነው ?? የጠፊ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው ማነው አረ ማነው ?? ኢየሱስ ነው...(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ና ወደ ቤቴ ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4) በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ አበቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ ሰዎች ባሉት ላይ ልጠይቀኝ መተህ የለ ወይ ልትረዳኝ መተህ የለ ወይ ልትፈውሰኝ መተህ የለ ወይ ጠያቂዬ መተህ የለ ወይ ወንድም ጋሼ መተህ የለ ወይ ኢየሱስ ነው...(4*) ወድሀለው መድሀኒቴ ስለመጣህ ወደ ቤቴ ኢየሱስ.. ኢየሱስ..(4)
@MT-lk1dg
@MT-lk1dg 3 жыл бұрын
Thanks for the lyrics coz am not fluent speaker in Amharic
@kalkidanmelesse2738
@kalkidanmelesse2738 3 жыл бұрын
Thank u soooooooo much.....
@dinkineshhamelo7525
@dinkineshhamelo7525 3 жыл бұрын
Thanks !
@febenyeraswork5397
@febenyeraswork5397 3 жыл бұрын
Thank you🙏
@selamawitdoboch519
@selamawitdoboch519 3 жыл бұрын
Thanks 🙏 so very nice 👍 🥰
@EsayasWoyso
@EsayasWoyso 5 ай бұрын
በረከት እንደስምህ በረከት ነህ ለምድራችን እግዚአብሔር በአንተ ላይ ያስቀመጠው ፀጋ የመላዕክት አምልኮ እየመሰለኝ ከአንተ ጋር በመሆን የይቅርታ አምላክን እግዚአብሔር በዝማረ አመልከዋለሁ ስለዝህ ዝማረ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ፤ አን ለዘለአለሙ ።
@Solomonrules
@Solomonrules Ай бұрын
3 ወር+ ሆስፒታል! 88 ፓውንድ 🤯ዶክተር ቃል በቃል... መሞትህ ነው ካለኝ በሗላ ... ወንድም ጋሼ በደምብ በዚያ ነበረ! እየሱስ! ❤
@mekdeszewdw5477
@mekdeszewdw5477 3 жыл бұрын
ሰው እኔን ሲያይ አንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ አንደማርከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ አንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ😭 ....beki our blessing❤
@matitibob5735
@matitibob5735 3 жыл бұрын
Amen
@tewabechuae9502
@tewabechuae9502 3 жыл бұрын
Amen
@bayeferdepaulos2862
@bayeferdepaulos2862 3 жыл бұрын
Bless you
@user-qy4mj7rp7h
@user-qy4mj7rp7h 3 ай бұрын
በውክቱ የ ኢኮኖሚ ውደቀት ላይ ነበርኩኝ ይበት ክራይ የምበላው የሌልኝ ሰዓት ሌሊትም ቀንም አዳምጠው ነብር አከራዬ አስውተጣኝ ሰው ቤት ተትግች ሁላ አዳምጠው ነብር ተምህርት ይልኝ አውቀት ጌታ የውናት ተይቅኝ ዛሬ ከ 30.ሺ በላይ ደሞዝ የክፍልኛል ለጌታዬ ክብር ነው የምስክርኩት በቃ አለኝ አየሱስ uuuffffffff.ምን የስተካል በቻ .ተምስግን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SebleBekeleGizaw
@SebleBekeleGizaw 3 жыл бұрын
ተባረክልኝ ! ሁሉ ሲተወኝ የሚፈልገኝ ኢየሱስዬ እውነት ነው ወንድም ጋሼ
@netsanettesfaye569
@netsanettesfaye569 3 жыл бұрын
እኔ ደግሞ እወደሻለሁ
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
ሰብልዬ እንወድሻለን።
@millongirma9850
@millongirma9850 3 жыл бұрын
hi
@kalkidannati6089
@kalkidannati6089 3 жыл бұрын
Seblye betam wedshalew
@abrahambehalbi8816
@abrahambehalbi8816 3 жыл бұрын
Seblye tebareki
@AydaAbraham
@AydaAbraham 3 жыл бұрын
Bekiye this is soooo beautiful! 🙌🏽🙌🏽🙌🏽 you are such a blessing to the body of Christ. Keep shining ✨✨✨
@delinatesfay1857
@delinatesfay1857 2 жыл бұрын
I love u so much aydaye may GOD bless u
@shimelesfilate
@shimelesfilate 3 жыл бұрын
Bekiye I can’t even control my tears😢 God bless you !!
@misganabekele3805
@misganabekele3805 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የ እግዚአብሔር ሠዉ
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@raxamjulian8706
@raxamjulian8706 Жыл бұрын
I just landed for the first time on Ethiopian gospel songs. I am in love. From North East India. God bless
@honeyb4984
@honeyb4984 10 ай бұрын
God bless you too🙏🏽💕
@mbenti69
@mbenti69 Ай бұрын
We are bound in spirit
@tarekegnmulugeta5047
@tarekegnmulugeta5047 2 ай бұрын
ወንድሜ እኔ ወዳለሁበት ስደት አገር እየመጣ ሳለ መንገድ ላይ ድምጹ ጠፈ ከዛ ከተወሰኑ ወራቶች በኋላ ተይዞ 2 ዓመት እንደተፈረደበት እኔም ቤተሰቦቼም ሰማን ተስፋ ቆረጥን ከዛ አንድ ወር ከታሰረ በኋላ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር ደረሰና ፍርዱን ለወጠው አወጣ በሰላም ካሰበበት ደረሰ ቤተሰቦቼ ከእስር መፈታቱንንም ሳይሰሙ ይሞት ይሁን በህይወት ይወጣ እያሉ ሲጨነቁ በሰላም መድረሱን ሰሙ ማመን አቃታቸው እንግዲህ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል❤
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL
@PastorTeddyTadesseOFFICIAL 3 жыл бұрын
What a song 🙏 u r blessed Bekiye
@ruthrobera1317
@ruthrobera1317 3 жыл бұрын
I am blessed in your songs too...much love n respect tedo!
@danielworkneh4376
@danielworkneh4376 3 жыл бұрын
U also my dear!!
@aletheiaafework6590
@aletheiaafework6590 3 жыл бұрын
የታመመችውን ነፍስ የሚያክም መዝሙር ነው።
@kibromhaile5296
@kibromhaile5296 3 жыл бұрын
እኔም ምህረቱና ቸርነቱ ያቆመኝ በሞጎስና ክብር የከበበኝ በፍቅርና በሰላም የሞላኝ ሁሉ በፀጋው እንደሆነ ይታወቅልኝ። ተመስገን 🙏🙏❤️🙏🙏
@kibromhaile5296
@kibromhaile5296 3 жыл бұрын
Thank’s GOD
@fasikagenzebe7251
@fasikagenzebe7251 2 күн бұрын
ይህን መዝሙር ዘምሬው ዘምሬው አስተውየው አስተውየው ተባርኬበት ሳልጨረስ የሚፃፍትን ኮመንቶች ሳነብ ደግሞ ሌላ በቃ ሌላ ሙላት ውስጥ ገባሁ አይ ኢየሱሴ ደግ እኮ ምን ልሁንለት🥺ስሙ ይባረክ እናንተም ተባረኩልኝ
@dawittariku8598
@dawittariku8598 3 жыл бұрын
እንባዬን ማቆም አልቻልኩም bless you አብረውኝ ሚኖሩት ፈረንጆች ግጥሙ ሳያውቁት አብረውኝ ተነኩ
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@dawittariku8598
@dawittariku8598 3 жыл бұрын
@@BereketTesfayeOffical can u Add English subtitle
@MemeMeme-rg7dz
@MemeMeme-rg7dz 3 жыл бұрын
Me too
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Please do the English subtitle for them Bless you
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 3 жыл бұрын
@@tesstefera6334 its been added in the comment I look it up
@yohanesges8630
@yohanesges8630 3 жыл бұрын
I'm orthodox Christian but this song is heavenly! made me cry!!!EgziAbHer yibarkachu!!!!
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@liya9296
@liya9296 5 ай бұрын
“እግዚአብሔር ሆይ፤ እጅህ ይህን እንዳደረገች፣ አንተም ይህን እንደ ፈጸምህ ይወቁ።” ‭‭መዝሙር‬ ‭109‬:‭27‬ ‭
@luthuli7758
@luthuli7758 Жыл бұрын
The song of Victory! This what victory sounds like! 🇿🇦🙌🏾🙌🏾 We are Victorious, thank you Lord🙏🏾
@helloafrica4371
@helloafrica4371 3 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ መንፈሴ ገና ሳላየው ስለምባረክ ላይክ አርጌ ነው አማየዉ። ከዛ ሰምቼው ላይክ ማረግ ደግሞ ያምረኛል። ምን ትላለች እቺ እንዳትሉኝ ያው እኔ ገብቶኛል ለራሴ። አምላኬ ይባርክህ የወዳጄ ወዳጅ💥💙
@sinittewolde7023
@sinittewolde7023 3 жыл бұрын
ቤኪ ሀወይ አምላክ ይባርከካ 🇪🇷🇪🇷
@user-fn9sv5nd1q
@user-fn9sv5nd1q 3 жыл бұрын
ሰውን ከእግዚአብሔር ጋር የሚያሰተሳሰሩ እውነተኛ መንፈሰ ያለባቸው ዘማሪዎች በአለም ዙሪያ ይገለጡ። ተባረክልኝ።
@abebaabeba7555
@abebaabeba7555 3 жыл бұрын
ወይኔ እንዴ እኔ በዚህ መዝሙር ላይ የተባረኬ ማነው እኔ በቃ ባልኩት ነገር ላይ መቶ የለም ወይ እየሱሴ ሰወች እኔን ስያዩኝ እንዴ ማራኪኝ ይታወቃልኝ 😭😭😭😭😭❤❤🙏🙇🙇🙇
@awetinazeriay777
@awetinazeriay777 3 жыл бұрын
ኦ መንፈስ ቅዱስ አንተን ባሳዘንበት፣😔 በስጋ በደከመንበት፣ አቅም ባጣንበት፣😔ጉዳዮቻችን ላይ ከቀድሞ በተሻለ የምታነሳን😍 የምታረሰርሰን ክብር ሁሉ ለዘላለም ላንተ ይሁን!! 🔥😭💝 ብሩክ ሁንልን ስጦታችን Bekye😇
@hiwoterdedo1366
@hiwoterdedo1366 3 жыл бұрын
“እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል፥ ስለዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንችላለን።” - 2ኛ ቆሮ 1፥4 Tsega yibzaleh wendme beki!
@meklitalemayehu5612
@meklitalemayehu5612 24 күн бұрын
በቃ አበቃ በተባለው ላይ በቃ አበቃ እኔ ባልኩት ላይ በቃ አበቃ ሰዎች ባሉት ላይ ወንድም ጋሼ መጥተህ የለም ወይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-pb6ri5ey3x
@user-pb6ri5ey3x Ай бұрын
ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ! ሀጥያተኛ ነበርኩ እግዚአብሔርን የሚበድል
@hulumedia2016
@hulumedia2016 3 жыл бұрын
በስማም እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው !! big love from your orthodox brother ተባረክ
@ruthmebratu1049
@ruthmebratu1049 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@maheletmulugetaofficialcha1804
@maheletmulugetaofficialcha1804 3 жыл бұрын
ቤኪዬ ጌታዬ አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ አንተ በረከታችን ነህ 🙏🙏 አየሱስ ልቤን በፍቅሩ ሲዳስሰኝ ተሰማኝ❤❤❤❤ ውውውይይይይ🙏🙏🙏
@Mekditef98
@Mekditef98 2 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስምቼ ሰምቼ ማቆም አልቻልኩም እውነት ስለሆነ እየሱስ ለዘላለም አይጥልም አይተውም እግዚአብሔር ይባረክ!
@merehawittweled7036
@merehawittweled7036 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም የሚማርክ ድምፅ ደስ ትላለክ
@jonatanlampa510
@jonatanlampa510 3 жыл бұрын
Beautiful! As a foreigner I would love if these songs were captioned in English. Many bothers and sisters in Christ around the world would be blessed by being able to follow along by reading the lyrics. My wife translates for me, but it would be great to be able to share the video with others too.
@RoofG
@RoofG 3 жыл бұрын
Yes indeed.
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
I'm so glad that you enjoy our song! Our team will try our best to find someone to subtitle our song. Thank you for the suggestion! God bless you!
@truthful9311
@truthful9311 3 жыл бұрын
@@BereketTesfayeOffical bekiye ኤዲት አርገውና ሚዩዚክ ያልከውን መዝሙር አርገው ይህን ኮመንት ካየኸው ብሩክ ወንድማችን
@fanossimeon44
@fanossimeon44 3 жыл бұрын
@@BereketTesfayeOffical please can you edit it the word music in to song
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Bless us all
@lidiamekuanint8319
@lidiamekuanint8319 3 жыл бұрын
በቃ በቃ በቃ በተባለው ላይ በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልትረዳኝ መጥተህ የለ ወይ ... ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ ይታወቅልኝ🙌🙌
@Judica67
@Judica67 3 жыл бұрын
Indeed that is also the history of my life! Reapted visitation of jesus christ on the things I gave up! The presence of the holy spirit in my house is real as this music plays. More and more blessings!
@berekettesfahun764
@berekettesfahun764 3 жыл бұрын
በጨነቀኝ ጊዜ እግዚአብሔርን ጠራሁት፥ ወደ አምላኬም ጮኽሁ፤ ከመቅደሱም ቃሌን ሰማኝ፥ ጩኸቴም በፊቱ ወደ ጆሮው ገባ።
@user-jr9pf5ms8u
@user-jr9pf5ms8u Жыл бұрын
አሜንንንንንን
@Ethio.selam27
@Ethio.selam27 11 ай бұрын
አሜን
@danielhailu-sk6cg
@danielhailu-sk6cg 11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN.
@addis1395
@addis1395 10 ай бұрын
ልጄን ከመንፈስ እና ከነፍስ ሀጢያት ደዌ ፈውስልኝ። ጌታ ሆይ በኢየሱስ ስም የጨለማው ስራ ፣ እቅድ ፣ እስር ፣ምሽግ ይፍረስ
@samsomkelati1932
@samsomkelati1932 2 жыл бұрын
I am from Eritrea But You are our blessing as a body of christ
@loveelroi4453
@loveelroi4453 3 жыл бұрын
Without No ዉሸት I started listening 👂 to this song from Morning around 10Am till now which is 5:12 pm and am still listening 👂 to it and I won’t stop listening 👂 to it ... even tho I don’t understand much of the words in Amharic but hey , hearing the name of Jesus is ENOUGH for me .. Keep up the good work :: wa anointed song , powerful Mate ...
@kananarefayne8628
@kananarefayne8628 3 жыл бұрын
Amlak ybarka👍👍👍👍🇨🇮🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@loveelroi4453
@loveelroi4453 3 жыл бұрын
@@kananarefayne8628 Amennnn yibarikeni and you too .
@rabelaa
@rabelaa 2 жыл бұрын
What an anointed song ... Jesus is enough
@rayzina147
@rayzina147 Жыл бұрын
Let it be known you have healed me Let it be known you have forgiven me Let everyone see you have helped me stand Let them see you have comforted me On all the things in my life that was declared finished On all the things I gave up on thought they were finished You’ve been my help and you came to my rescue (It’s hard to translate word for word of the magnitude of the author’s message but this is pretty close to the idea of the lyrics)
@loveelroi4453
@loveelroi4453 Жыл бұрын
@@rayzina147 U are superb you know da right 🙂Thank you so much ..and I will translate it in Tigrighna (Eritrea ) now .wa amazing song is tha mannn.
@evanaeve3078
@evanaeve3078 3 жыл бұрын
ቤኪዬዋ እንዴት ልብ የሚያርስ መዝሙር ነው በጌታ ተባርከህ ቅር ሌላ ምንም አልልም 😩😩🥰🥰🥰
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@metizawde7557
@metizawde7557 3 жыл бұрын
በቃ በቃ በቃ እኔ ባልኩት ላይ ልትረዳኝ መተህየለም ወይ.......😭😭😭😭😭😭
@tikurfert7665
@tikurfert7665 3 жыл бұрын
ለኔ የተዘመረ ነዉ የመሰለኝ ውስጤ ነው የረሰረሰው ሁልግዜ በቃ ባሉብኝ ነገር ላይ ሁሉ ጌታዩ ውዴ ሲደርስልኝ እያዩ ይህማ ሌላ ሀይል ነዉ ይላሉ እየሱሴ ወንድም ጋሼ ሰምህ ይባረክ
@sedelinazerawi3686
@sedelinazerawi3686 3 жыл бұрын
በጣም የምወድልህ ነገር ቢኖር እረጋ ያለ ለጆሮም የማይከብዱ እና የማይረብሹ መዝሙሮችን በመንፈስ ቅዱስ ሆነ ስለምትዘምር ተባረክ 🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍😍
@yalmyalm
@yalmyalm Жыл бұрын
,X c 5
@nehemiathebuilder1995
@nehemiathebuilder1995 7 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥
@fistumnigusse3556
@fistumnigusse3556 3 жыл бұрын
❝አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤❞ -1ኛ ጢሞቴዎስ 2: 5
@teketelgodebo5127
@teketelgodebo5127 3 жыл бұрын
ቤኪ አንተ ብሩክ ነክ ። ጌታ ዘመንክን ይባርክ ልብን ሚያረሰርስ መዝሙር ጌታ ይባረክ ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dasashdasash7856
@dasashdasash7856 3 жыл бұрын
ክረሰቾሰ ሰውብቻአደለም ከልብብብ
@simalemassefa8835
@simalemassefa8835 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አስገረምከኝ እኮ እኔ ቃል አጥቻለሁ....❤ መዝ ዳዊት 91 14 በእኔ ተማምኖአልና አስጥለዋለሁ፤ ስሜንም አውቆአልና እጋርደዋለሁ። 15 ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ እሆናለሁ፤ አድነዋለሁ አከብረውማለሁ። 16 ረጅምን ዕድሜ አጠግበዋለሁ፥ ማዳኔንም አሳየዋለሁ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Getachewsolomon
@Getachewsolomon 2 жыл бұрын
የጌታ መንፈስ በመዳሠሱ በማፅናናቱ እንደ ጎበኘኝ ምስክር ነኝ።ዘማሪ ቤኪ ፀጋ ይጨመርልህ ከዚህ በላይ!!
@leulhabte8824
@leulhabte8824 2 жыл бұрын
Glory to Jesus!
@aletheiaafework6590
@aletheiaafework6590 3 жыл бұрын
እኔም የምለው ይሄን ነው ወንድሜ ። አሁን ላለሁበት ህይወቴ መታሰቢያ አድርገዋለሁ ። I felt the love of God in your song.
@jackgudetaofficial
@jackgudetaofficial 3 жыл бұрын
ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ😭😭😭😭🙏
@kirubelyeyesus7115
@kirubelyeyesus7115 3 жыл бұрын
የምድረበዳ ወዳጄ አባቴ እየሱስ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@bithaniam.977
@bithaniam.977 3 жыл бұрын
😭😭😭 ጠያቂዬ እየሱስ😭😭😭😭
@nebiyudereje6355
@nebiyudereje6355 3 жыл бұрын
I can't stop listening to this song!! It is my life too!!
@yosefberuk775
@yosefberuk775 3 жыл бұрын
እኔም በጌታ ተፈውሻለው ተምሬአለው ተረድቻለው ተባርኬአለው ይታወቅልኝ!!!!!!😭😭😭😭❤❤❤
@helenasetargew6674
@helenasetargew6674 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ በበረከት ውስጥ ሆና ስትጣራ ስትጮህ ስትማፀን በቃኝ ስትል ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን
@selamhailu8704
@selamhailu8704 3 жыл бұрын
Amen
@hassetdino7413
@hassetdino7413 2 жыл бұрын
የመንግሥተ ሰማያት መዝሙር እግዚአብሔር ዘመንችሁን ይባርክ ይቀደስ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ አሜን !!!
@haymiwt4453
@haymiwt4453 3 жыл бұрын
መዝሙሮችህ ይለዩብኛል ሰምቼ አልጠግባቸዉም ሰማይን ያስናፍቁኛል ❤️
@kalebdekeba35
@kalebdekeba35 3 жыл бұрын
ዛሬም የሞተ ነገራችንን ጌታ የስነሳዋል የጠፋባንንም ነገር ጌታ ጠርቶ ያመጣዋል። ቤኪ ተባረክ ✟🙏🙏
@tenayeabate9753
@tenayeabate9753 3 жыл бұрын
AMEN 🙇🙇🙏🙏🙏😢😢
@yohanantadesse6816
@yohanantadesse6816 3 жыл бұрын
This need to be our National Anthem 🇪🇹! 🔥 ☺️
@catherinegathe
@catherinegathe 3 жыл бұрын
Such a powerful song..my spirit is lifted..I don't understand amharic but I feel the spirit of God.
@tizsol8190
@tizsol8190 3 жыл бұрын
Yes
@solomon26
@solomon26 3 жыл бұрын
When someone sees me, Let it be knows as You have healed me When someone sees me, Let it be knows as You have forgiven me When someone sees me, let it be known as You have empowered me When someone sees me let it be known as You comforted me At the time of despair My helper You have been there At the time of dispair You were(are)already there to comfort me to help me to heal me My caretaker You came to me Who said to my dead"Arise" Who called and brought to me which I had lost? IT IS JESUS(4×) I Love YOU my Healer as You entered in to my house JESUS(8×) At the time of despair My helper You have been there at the time of despair You were(are)already there to comfort me to help me to heal me My caretaker You came to me IT IS JESUS(4×) I love You my Healer as You entered in to my house JESUS(8×) Note-the Amharic Version is Super powerful,just tried to translate the whole message of the song just to help the one who wants the English lyrics it is weak translation tho.God Bless all my brothers&Sisters in Christ,love.Thank You So Much for this Beautiful Song My brother Beki,much Blessings......translated by tarik Hailemariam
@catherinegathe
@catherinegathe 2 ай бұрын
Thank you so much. My friend Aida you introduced this song to me and I cannot have enough...Glory to God
@tekleejajo2193
@tekleejajo2193 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሀገሬ ጉዳይ በውስጥና በውጪው ጠላቶቿ በቃ እየተባለ ዛሬ ልምላሜ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን። ቤካዬ በብዙ ተባረክልን።
@josephmulatu3441
@josephmulatu3441 3 жыл бұрын
እንዳያልቅብኝ ደቂቃውን እየቆጠብኩ የምያልቅብኝ ነገርስ!!! Absolutely amazing song!
@eyedoctor9934
@eyedoctor9934 3 жыл бұрын
Hahahahaha
@miratmanindra1451
@miratmanindra1451 2 күн бұрын
Yene yesuuuuus Haleluya wuletak iko lamawrat yikabdal indet ligalts?? Iyesuus tebareknew yene mels min lihun ?????????????? Bareketiye tebareklin yegna jegna!👏 IYESUUS Tebarek Abbaa!☝️🙌🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏😭❣️❣️❣️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@kasechkebede2664
@kasechkebede2664 Жыл бұрын
ለኔም ይታወቅልኝ አባትም ወንድምም እህትም ብቻ ሁሉም ነገር ሆነኝ ጌታ with out family malet nw yadekut geta gin family behediku bet bota setogn timirten ahun 12 derishalew begeta nw hulunm ngr sasib kebad nbr gn eredate silemeta alefiku geta yibarkh asadegegn abate!!
@betytesema5621
@betytesema5621 3 жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ስም ይክበር። ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ😢😢....... እየሱሴ መተህ የለም ወይ😩😩😩❤❤❤❤❤🙊
@mebratasghedom6719
@mebratasghedom6719 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/a2PFc5qihKaIlas
@emawayishtereda2050
@emawayishtereda2050 3 жыл бұрын
ኧረ ቤኪዬ እግዚአብሔር ይባርክህ ውይ ምን ልበል ነፍስ አልቀረልኝም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌❤️🙋‍♀️ኡኡኡኡኡኡኡ
@BereketTesfayeOffical
@BereketTesfayeOffical 3 жыл бұрын
Thank you , God bless you!
@lidiyatizazu3306
@lidiyatizazu3306 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱሰ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ ሚስትህ ልጆችህ ይባረኩ ዘመናችሁ እንዲ ባማረ ቅኔ የተሞላ ይሁን ቤትህ ይባረክ
@faithhopelove9383
@faithhopelove9383 3 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ይወቅልኝ❤❤ እኔ ያንተ የውድ❤❤ የኢየሱስ እንደሆንኩ💜💜💜💜👐🙌
@singeryonatandanielofficia2535
@singeryonatandanielofficia2535 3 жыл бұрын
ቅኔ የማያልቅብህ ዜማ የማይነጥፍብህ ድንቅ ሰው!👌👌👌
@dagitemesgen853
@dagitemesgen853 3 жыл бұрын
በአንተ ላይ ስለ ፈሰሰው ክቡር ፀጋ ጌታ ይባረክ ። I can't stop listing to this amazing song...
@yosefamanuel123yosef5
@yosefamanuel123yosef5 3 жыл бұрын
Amen egziyabher yibarkeh elllllllllllllll
@zemaretube1367
@zemaretube1367 2 жыл бұрын
ወይኔይ እንዴት ልሁን በቃ አበቃ በተባለው ላይ እረዳቴ መተህ የለም ወይ 🙏🙏
@prophetrobelhailu7462
@prophetrobelhailu7462 3 жыл бұрын
የተወደድክ ቤኪዬ ድንቅ ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ በማለዳ በሚገርም የፀሎት ዝማሬ ባረከን :: you are blessed
Nefese Yemtwedih
6:13
Frehiwot Abebaw - Topic
Рет қаралды 162 М.
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,1 МЛН
3 wheeler new bike fitting
00:19
Ruhul Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 4 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Tv - Tibebu Workeye
Рет қаралды 778 М.
ፀሎትና አምልኮ በዜማ  KABOWD WORSHIP MINISTRY/ይስሐቅ ሰድቅ yishak sedik
52:10
KABOWD WORSHIP-SONG MINISTRY(KWM Studios)
Рет қаралды 1,2 МЛН
Yohannes Girma // የልቤ ደስታ// Yelibe Desta
9:46
Apostle Yohannes Girma - Johnny
Рет қаралды 2,2 МЛН
Dildora Niyozova - Bala-bala (Official Music Video)
4:37
Dildora Niyozova
Рет қаралды 6 МЛН
Nurbullin & Kairat Nurtas - Жолданбаған хаттар
4:05
Көктемге хат
3:08
Release - Topic
Рет қаралды 54 М.
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 357 М.
Қанат Ерлан - Сағынамын | Lyric Video
2:13
Қанат Ерлан
Рет қаралды 1,5 МЛН
Селфхарм
3:09
Monetochka - Topic
Рет қаралды 5 МЛН